No video

🌬 ጠረኔ ማራኪ እንዲሆን ይህን አደርጋለው❗️❗️❗️رائحة جميلة

  Рет қаралды 116,307

Zemenawit ዘመናዊት

Zemenawit ዘመናዊት

Күн бұрын

Пікірлер: 241
@fyoriwoldesilase9966
@fyoriwoldesilase9966 Жыл бұрын
የቀንየልና ብጣዕሚ ጽብቅ ኣገዳሲ ❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Yegeniyeley haftey🤗❣️❣️❣️
@user-kt3tt1gk3r
@user-kt3tt1gk3r Жыл бұрын
ስለሰጠሽን ምክር እናመሰግናለን በዚህ ችግር የሚቸገሩ ብዙ ይኖራሉ የህታችን ምክር ተጠቀሙበት ንፅት ማለት ያስደስታል
@h.mm.a3593
@h.mm.a3593 Жыл бұрын
This is why in our religion Islam, cleanliness is half of our religion. Just wanna say i appreciate you so much especially your manners.🌹🥰
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
በእውነት ብዙ ትምህርት ስጠሽን እናመስግናል🙏😍
@alemb4972
@alemb4972 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ተባረኪ ሁሌም ውብና አስተዋይ ነሽ።
@evejandi3167
@evejandi3167 Жыл бұрын
አራስ ነኝ ስለማጠባ ምንም አይነት ዶድራንት አልቀባም ልጄ ያቀረሸዋል እና መታጠብ ብቻ ነው አልፎ አልፎ 🍋 እቀባለሁ እንደዛም ሆኖ ግን ያልበኛል ሽታም አለው ገላገልሺኝ ማርያምን 🙏🙏
@serkeabebe4919
@serkeabebe4919 Жыл бұрын
አይ ቃልዬ ምን ላርግሽ አንቺ እኮ ነብስ ነሽ ስለ ሁሉ ነገር አንድናውቀው ትረጂናለሽ አቦ ይመችሽ ቀንሽ ፈክት ይበል ኑሪልን
@user-zs5dk7qv4x
@user-zs5dk7qv4x Жыл бұрын
ጡሩ ምክር ነው እናመሰግናለን
@mussieasmorum3206
@mussieasmorum3206 Жыл бұрын
Selamy selamye shetete yene mar
@jamelamohammed3212
@jamelamohammed3212 Жыл бұрын
ንፅህናችንን ከጠበቅን አንሺትም ሴቶች እራሳችሁን ጠብቁ
@user-zv3oy3tz9i
@user-zv3oy3tz9i Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ማርያምን ሱስ ሁነሽብኛል ስወድሽ እኮ የኔ ልዕልት
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በርች ብዙ ጠቃሚወችን አካፍለሽናል በርች የምንጊዜም ተከታታይሽ ነኝ እኔም ፅዳት እወዳለሁ
@user-je7eh7fc7h
@user-je7eh7fc7h 7 ай бұрын
እንዴት እዴምወድሽ ወላሒ ማርነሽ አይገልጽሽም❤❤❤❤❤❤
@kidistabera4909
@kidistabera4909 Жыл бұрын
ቃልዪ ብዙ ሰው ሎሚ ይጠቀማል እስቲ ስለ ስለ 🍋ሎሚ ንገሪኝ
@tinamulgeta2812
@tinamulgeta2812 Жыл бұрын
ሰላም ስላም ዘመናዊት ስወድሽ በርቺ እህቴ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም አመሰግናለሁ እህቴ
@hayimanotbizuwork6036
@hayimanotbizuwork6036 Жыл бұрын
እናመስግናለን ቃል በተለይ ኢትዮጵያ በጋ ስለሆነ እሪፍ ምክር ነው
@user-je7eh7fc7h
@user-je7eh7fc7h 7 ай бұрын
ቲኪው❤
@jerryking9208
@jerryking9208 Жыл бұрын
Geta yebarekesh
@zd5125
@zd5125 Жыл бұрын
ልክነሺ እኔም ቡዙ አዘጋጂቻለሁ አገረ ይዠልገባነው አሪፉነው
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
ቆንጆነው ያሳየሽን እህቴ በጣም እናመሰግናለን
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 💕
@hanuhanu9817
@hanuhanu9817 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን አይሸትም ብብቴ ላይ ምንም ነገር አልጠቀምም ገላየን ታጥቤ ልብሴን ቀይሬ ልብሴ ላይ ሽቶ ከመንፋት ውጭ
@nardosgirmay8460
@nardosgirmay8460 Жыл бұрын
እባክሽ የፀጉርሽን ማለስለሻ ሊንክ አስቀምጭልን በድጋሚ🙏 ደግሞ እንወዶሻለን💕
@mb74091
@mb74091 Жыл бұрын
ቆንጆ መቼ ነው ፍቅረኛ ምታገኝው ወይስ you are not looking for one. You are very ready I can see for sure. መልካም ሰንበት የኔ አበባ🌈💒
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ብዙ ሠው ጠይቄ ያልተመለሠልኝ ለልጆች የሚሆኑ ዶዶራንት እና perfume ብታሣይኝ ወደ ጉርምሥና ለሚገቡ ወንድም ሴትም
@rahelsamson2798
@rahelsamson2798 Жыл бұрын
ሎሚ ቆርጠሽ ከታጠቡ በሃላ መቀባት ለልጆች በጣም አሪፍ ነዉ አያሸትም በዛ ላይ ብብታቸዉ አይጠቁርም እኔ እደዛ ነዉ የማረገዉ አደለም ለ ልጄ ለራሴም ምንም አልጠቀምም
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
@@rahelsamson2798 እሽ አመሠግናለሁ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
ኔቲቭ የሚለውን መጠቀም ይችላሉ እና ደግሞ ሎሚም ጥሩ ነው ፣ የተፈጥሮ ዶድራንት የሰራሁበት ቪዲዮ አለ እይው እሺ kzbin.info/www/bejne/oYWsioV6jKaZoqs
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 Жыл бұрын
@@zemenawit በጣም አመሠግናለሁ እህት
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
@@MyEthiopia12 you're very welcome my dear 😘 😊
@user-gm6pz7ri5p
@user-gm6pz7ri5p Жыл бұрын
ተባረኪ
@medhanitkelboro2204
@medhanitkelboro2204 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ወደድኩሽ Thank you!
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 Жыл бұрын
ዋናው ግን ንፅህና. ፁጉር በግዜው ማንሳት
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 Жыл бұрын
Thank you for sharing kalyeee ምርጥ ጠቃሚ ቪዲዮ ነው 👍❤️❤️
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 💕
@user-cf6nx5no4s
@user-cf6nx5no4s Жыл бұрын
የኔ ሴት እናመሰግንሻለን
@merrylissanework5226
@merrylissanework5226 Жыл бұрын
ሀቀኛነትሽ ደስ ይላል
@semiethiotub
@semiethiotub Жыл бұрын
አሪፍ ትምርት ነው እናመሰግናለን ኮምንቶችየ በቅንነት ቤተሰብ አድርጉኝ
@genetyershwa7163
@genetyershwa7163 Жыл бұрын
እኔ ሚገርመኝ ብብቴ ፀጉር የሚባል የለውም ገላገለኝ እናመሰግናለን ውዴ😍😍
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Enatem endanchi nat 🥰
@user-ob1zk5pb8p
@user-ob1zk5pb8p Жыл бұрын
ይመችሽ ውነትም ዘመናዌ እስት ስሪልን ለአፍ ጠረን
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
እሺ የኔ ቆንጆ
@kaylazegowitz13
@kaylazegowitz13 Жыл бұрын
Great message ❤🇪🇷🇱🇷
@hayatjemal9939
@hayatjemal9939 Жыл бұрын
God bless you my wise sister 😍😍😍
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Yene Tafach mirt eko nesh wesagn arist new yanesashiw endezi defer adirgo mastemar new enji stay-bless❤🙏
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you merryee 🤩🤗
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
No worries 😍
@sa8070
@sa8070 Жыл бұрын
አንቺን እያየሁ ፀጉሬን ተንከባክቤ አሳድጌው ብዛቱ ከለሩ ሳይቀር በጣም ከምገልፀው በላይ አምሮበት ምን እንደሆነ በማላውቀው ምክንያት በሚያስፈራ ሁኔታ ረገፈ አሁንም በነካሁት ይነቀላል። ምን ይሻለኛል
@mismtg5829
@mismtg5829 Жыл бұрын
Yene konjo thank you kezih kedem teykesh neber berchi love you
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Eshi yene konjo thank you 😊 🙏
@kmloveadamaa8214
@kmloveadamaa8214 Жыл бұрын
ብኩር እኔ አርጎባ ነኝ. መለያችን. እጣም ነው. ግን. ነጭ እጣት እንዳትጣነኑ ደሞ.
@Fre721
@Fre721 Жыл бұрын
To me learning how your body works for each and everything is the key for all problems and what you put in your mouths matters , the chemistry of body how it works .. solve all your problems…. Ladies and gentlemen!! Thank you!
@hayathussen6199
@hayathussen6199 Жыл бұрын
Agree
@helenmelkamw8375
@helenmelkamw8375 Жыл бұрын
ከብብት ላይ ይሄንን ያክል ግዜ ማጥፋት ፌር አይደለም
@tibebuamohtube6129
@tibebuamohtube6129 Жыл бұрын
ኧረ ያስፈልጋል የእሱሽታኮ ሆስፒታል ያስኬዳል እራሳችንን እንጠብቅ ወንዶችም ሴቶችም በተለይ ባለትዳሮች ለትዳርአጋራችሁ አፍንጫ ተጠንቀቁ ውይይይይከባድነው የብብትሽታ
@meronwolde4275
@meronwolde4275 Жыл бұрын
አረ ያስፈልጋል በጣም ተቸግረናል። ትዝታቸው ገደለን።
@HS-cj2xe
@HS-cj2xe Жыл бұрын
@@meronwolde4275 🤣🤣🤣
@metasebiatariku6309
@metasebiatariku6309 Жыл бұрын
Thank you kalye this was my real problem. I hope it will definitely help me
@rakiraki1003
@rakiraki1003 Жыл бұрын
ተሽሎሻል በደንብ ደስ ብሎኛል እንደዚህ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Yes am OK my dear thanks to God
@rakiraki1003
@rakiraki1003 Жыл бұрын
@@zemenawit ok
@zuzu_vlog12
@zuzu_vlog12 Жыл бұрын
እውነት እኔ የሰው መጥፎ ጠረን ያመኛል መሞላቀቅ ይመስላቸዋል ግን አደለም አልችልም
@azeb2809
@azeb2809 Жыл бұрын
በጣም እናመስግናለን ግን ብዙ ግዜ የምትጠቀሚውን ነገር ማሳዩት ትንሽ የምትቸገሪ ይመስለኛል የፈለገ አይቶ ይገዛዋል እኮ
@martadesta8555
@martadesta8555 Жыл бұрын
‏thank you very interesting
@tadelubedaso6836
@tadelubedaso6836 Жыл бұрын
Ere gashe kinfu temechitogale Yemitigermi neshe min aynet testosterone new betam new yemiwedshe beteley ergatashin ewedewalew
@zubest7326
@zubest7326 Жыл бұрын
ዘሚ ቆንጆ ሥራ ቦታ ከተለያዮ ሀገር የመጡ ገር ነው የምሠሪው እና ከሁለም ፍሊፒኖዋች በምንም ታምር ብብታቸው አይሸትም አናማ አንዶ ፊሊፒን ተደብቃ ፓውደር ስትቀባ አየኋትና የህፃን ፓውደር ለምን ትቀቢያለሽ ስላት መጥፎ ጠረን እንዳይኖርሽ አለችኝ ከዛማስ አኔ እህትሽ ከሶ ኮርዤ መቀባት ከዛ ባለቤቴ ምን እንዳለኝ ታውቂያቸሽ ምን ሆነሸ ነው ህፃን ህፃን የምትሸቺው አለኝ እኔ ግን ከመጠቀም አላቆምኩም ስለዚህ ፓውደር በጣም አሪፍ ነውውውውውውው
@chebudemaneyawkale7073
@chebudemaneyawkale7073 Жыл бұрын
Baking powder is better than baby powder
@sususultan5018
@sususultan5018 Жыл бұрын
@@chebudemaneyawkale7073 ewenetshn new??endet new metetkmiw??
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Haha 😄 🤣
@zubest7326
@zubest7326 Жыл бұрын
@@zemenawit በእውነት ዘሚ ቆንጆ እውነቴን ነው እንደውም ያልነገርኩሽ ነገር ባለቤቴ ያንቺን ጠረን ነው የምወደው ብሎ ፓውደሪን አስተወኝ እልሻለው አሁንም እንዳትሰቂ
@user-qi7sx5hh9l
@user-qi7sx5hh9l Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@fetiyanuri1107
@fetiyanuri1107 Жыл бұрын
Thanks my dear! It's helpful for lots of people!
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Yes my dear ❤️
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
kalye yene konjo amesegenalewe ❤ ❤❤
@belayneshsisay3269
@belayneshsisay3269 Жыл бұрын
Yene konjo enamesginalen !
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🥰🤩🥰🤩
@abebaeshete474
@abebaeshete474 Жыл бұрын
ቃልዬ ማር ተሻለሽ የኔ ውድ
@user-hh3rm1zc3y
@user-hh3rm1zc3y Жыл бұрын
እናመሠግናለን እሰኪ የዶደራቱን ስም ፃፊልኝ
@kitchen2176
@kitchen2176 Жыл бұрын
kalye endet nesh❤❤❤🙏
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Egziabhar yemsgen my dear am good
@yordabk46
@yordabk46 Жыл бұрын
Des yemil neger new yasayeshn ❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 💕
@lemlemyoutube
@lemlemyoutube Жыл бұрын
ስወድሽ ማሬ
@soofiyasoofiya576
@soofiyasoofiya576 Жыл бұрын
ምርጥ ጠቃሚ መረጃ ነው
@islamislam-yg7qz
@islamislam-yg7qz Жыл бұрын
Melachet yashetal beskwar New mansat
@hanazena3317
@hanazena3317 Жыл бұрын
Anechi yetebarekeshe sete neshe
@saada305
@saada305 Жыл бұрын
እንዳው ለብብት ጥቁረት መድሀኒት እባክሽ
@hopenfaith6255
@hopenfaith6255 Жыл бұрын
Use baking soda and water paste for scrub then wash with soap and water. It is an easy step to remove build up of deodorant remains and bacteria.
@tibebuamohtube6129
@tibebuamohtube6129 Жыл бұрын
What is water paste?
@sarahalathyobyah504
@sarahalathyobyah504 Жыл бұрын
Menem sheta yelegnem
@nardosgirmay8460
@nardosgirmay8460 Жыл бұрын
ቃልዬ ዛሬስ በጣም አሳቅሽኝ
@sohiasohia8623
@sohiasohia8623 Жыл бұрын
Ene lerase alsetm geta amesegnalehu
@mussiehabete9554
@mussiehabete9554 Жыл бұрын
የትነዉ.ያለሽዉ
@serkalemgebreyohanus3611
@serkalemgebreyohanus3611 Жыл бұрын
Spray n wash መጠቀም ይረዳል ለኮሌታና ስቴይን ላለበት ቦታ ለብብታችን አካባቢ ለመሳሰሉት ይረዳ ይመስለኛል : ሌላው ደግሞ በልጅነት ጊዜ አንዳንድ እናቶች በብቅል ውሃ ከታጠብን ፀጉር አይበቅልም ይባላል እስቲ አያቶችንም ቢሆን ጠይቂና አጣሪ በስንት ዕድሜ መጠቀም እንዳለብን እኛ አልፎብናል ለልጅ ልጆቻችንም ቢሆን እንድንጠቀም ይረዳናል አመሰግንሻለሁ የብብታችን ስር ማለትልብሳችንን ነው
@rahelsamson2798
@rahelsamson2798 Жыл бұрын
በልጅነታቸዉ ማለቴ ፀጉር ከመዉጣቱ በፊት ደጋግመሽ እጠቢያቸዉ ምንም መጥፎ ነገር የለዉም እናቴ ለሁላችንም ስላረገች እኔም እህቶቼም ወንድሞቼም የለነም እራሳ እናቴም የላትም ከሳ በተማርኩት ልጆቼም ታጥበዋል የመጀመርያ ልጄም የላትም በጣም አሪፍ ነዉ
@etsegenettsegie3415
@etsegenettsegie3415 Жыл бұрын
@@rahelsamson2798 በንፁህ ውሃ ነው ወይስ በብቅል ውሃ??
@rabiaseid1288
@rabiaseid1288 Жыл бұрын
ለምሳሌ ከስንት እድሜ ቡሀላ እናስ በየግዜው ሻወር በሚወስዱ ሰአት ነው
@HS-cj2xe
@HS-cj2xe Жыл бұрын
በየቀኑ ነው ወይስ አንዳንዴ ብቅሉ የተበቀለበትን ውሀ ነው ማጠብ አንዴት ነው ለ 3 &4ዓመት ይሆናል
@HS-cj2xe
@HS-cj2xe Жыл бұрын
@@rahelsamson2798 መልሽልኝ ካየሽ 😍😍
@sunnydaddy
@sunnydaddy Жыл бұрын
Betame gonzo nshe fetaere yetebekshe balshebete
@samerraamera2213
@samerraamera2213 Жыл бұрын
Me I love you so much my sister 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@birzafadmasu388
@birzafadmasu388 Жыл бұрын
ኖርማል ስኳሩን ዝም ብለን ነዉ እምንጠቀመዉ ወይስ ፍጭተን?እናመሰግናለን
@belinhabeshabt1438
@belinhabeshabt1438 Жыл бұрын
selam kalye enkuan dehna metash wude 🥰🥰👍
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 💕
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Жыл бұрын
Thanks for sharing your so amazing 🤩🤩🤩God bless you
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
@bezasisay9539
@bezasisay9539 Жыл бұрын
የቅላት ሚስጥር ንገሪኝ ሁለት አይነት ሰዉነት ነው ያለኝ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ቃል እናመሰግናለን ።
@Meskerem_orthodox
@Meskerem_orthodox Жыл бұрын
ስክራፑ ... ሊኩን ለሚፈልግ ብታስቀምጭ አሪፍ ነበር
@mhamqashmnbbsa960
@mhamqashmnbbsa960 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እን ብብተም አይሽታም mikirsh በጣም ዳስ ይላላ እናምስጋልን 🙏🙏🙏
@edenhaile5452
@edenhaile5452 Жыл бұрын
ቃልዬ ከሼቨር እና ከዋክስ ግን የትኛው የተሻለ ነው ለቆዳችን??
@sususultan5018
@sususultan5018 Жыл бұрын
wakesu teru new tsegurum tolo ayadegm
@tselatadnew4567
@tselatadnew4567 Жыл бұрын
ዘመናዊት አንቺ የተለየሽ ነሽ ይመችሽ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you my dear ❤️ 💕
@Messi-lu4xp
@Messi-lu4xp Жыл бұрын
አይ ቃልዬ ይመችሽ
@hiwotgetachew407
@hiwotgetachew407 Жыл бұрын
ቃልዬ የኔ ውድ በፊት ጠይም ነኝ ግን አሁን እየጠቆርኩ ነው ምን ላድርግ
@netsanetyeshanew1699
@netsanetyeshanew1699 Жыл бұрын
ቃልዬ በጣም ነው የሚያልበኝ ምን ይሻለኛል
@samrawitketema2730
@samrawitketema2730 Жыл бұрын
ቃልዬ እኔ እና እህቴ ይህንን ኮድ ነበር የምንጠቀመው especially you face this on minibus
@shewadegef3089
@shewadegef3089 Жыл бұрын
ቃልዬ ለፕርሰናል ቦታም መጠቀም ይቻላል ግን እንዴት
@tadlaal9123
@tadlaal9123 Жыл бұрын
የትልቅ ሠው ፓውደር አለ እንዴ የተለየ ሥሙሥ ምንድ ነው እህት ዘመናዊት
@Kiyakoo-xd2ho
@Kiyakoo-xd2ho Жыл бұрын
ቃልዬ የዛሬው ያበደ ነው። እና እሙሙን scrub እናድርጋት
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 Жыл бұрын
ለቤተሽ አዲስ የኝ ስለተመቸሽኝ ሰብ አድርጌሻለሁ በርች
@ayalkbetlemma3377
@ayalkbetlemma3377 Жыл бұрын
betam arif new! gen kalaschegerkush betam lab lalew yemihonewn dodrant ena sheveruan pic betlkilegn!?
@helinatesfaye9947
@helinatesfaye9947 Жыл бұрын
ከዚ ሁሉ መታጠብ እና ሮለር መጠቀም
@yashlberhibeehi148
@yashlberhibeehi148 Жыл бұрын
👍❤🥰
@AM-lb5jz
@AM-lb5jz Жыл бұрын
Please kaliye I'm watching 👀 your video most of them it's so helpful but My question is I take shower once a day and I took long time in shower and I washed my clothes with in two day wearing and I don't have any ( lab bibitey lay) but in my work place my coworkers talking about I smoke
@AM-lb5jz
@AM-lb5jz Жыл бұрын
Please how can I do I'm so depressed and I got metal problems because of that Please help me / by the way I'm grill and live USA
@edenyemane3753
@edenyemane3753 Жыл бұрын
ውዴ ተባረኪ እኔ ያልበኛል ግን ሽታ የለውም ትቲሸርት የተለያዩ ቀለሞች መርጨ ነው ምለብሰው ውሃው ን እንዴት ማስቆም ይቻላል?❤
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt Жыл бұрын
እናመሰግናለን እህቴ ግን ከመላጨት በሀላዋ መንጨት ጥሩ ነዉ እንዳይጠቁር መላጨት ድሮ ቀረ እኔ በስኳር እራሴ እሰራለሁ ሀላዋ እና በዛ ነዉ የምነጨዉ😂😂🙆🙆🙆🙆🙆
@bsb4081
@bsb4081 Жыл бұрын
እደት ደት አድርገሽ ሞክሬው አልሆንልኝ አለ
@bsb4081
@bsb4081 Жыл бұрын
ፕሊሥ ንገሪኝ እህት
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
እኔ በፈት ላጨውነበር አሁንግን ምላጭ አላስነከውም መጭቂነው ባመድ የማወጣሁ ከስሩ
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt Жыл бұрын
@@user-wg6em5id3p 😂😂😂ጎበዝ መላጨት ያጠቁራል 👍👍👍
@Tube-uj6rt
@Tube-uj6rt Жыл бұрын
@@bsb4081 እሸ እህቴ ምን ችግር አለዉ እነግርሻለሁ ዉሀዉና ሱካሩን እኩል መጠን አድርገሽ በድስት ትጥጅዋለሽ ሲንተከተክ ታማስይዉ አለሽ ከለሩ ልክ እንደ ማር እስኪሆን ድረስ ከዛ ግማሽ ሎሚ ጭመቂበት አብረሽ አንተክትኪዉ ከረሩ ማር ሲመስል አዉጭዉ ሲቀዘቅዝ ይረጋል ድርቅ ይላል ከዛ ልትጠቀሚ ስትይ በሙክረየፍ ሞቅ አድርገሽ የማበቃሽን ያህል ወስደሽ መጠቀም ነዉ እህቴ ቀላል ነዉ እቢ ካለሸ ነይ በዋሳፕ በቪድዮ ሰርቼ አሳይሻለሁ😍😍😍😍
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 Жыл бұрын
ፏ ብለሻል ማሻላህ
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Thank you 😊 💓 ☺️
@user-tq5fc7fe7k
@user-tq5fc7fe7k Жыл бұрын
@@zemenawit ወላሂ ትክክልነሽ። የኔባል ጧት ለብሶ ሂዶ ሥራ ሢመጣ ያወልቅና። ከሠአት ይልብሠዋል መልሶ😷😷😤😤እኔጋ ጠብ ይሸታል። እሡደሞ አይሸትም 😩ለወዶች ሥሪ
@user-tq5fc7fe7k
@user-tq5fc7fe7k Жыл бұрын
@@zemenawit እኔ አላጭም። መቀልጂ። አይጠቁረም አሪፍነው መቀል💝💝🤗💝
@user-xf5dy8oi6n
@user-xf5dy8oi6n Жыл бұрын
ይመችሽ እህቴ በጣም ጠቃሚ ነው
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
ቃልዬ እንዳይጠቁር ሄር ሪሙቨር አይሻልም
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
ዘመንዬ ጠፋሽብን እኮ እኔ ከናትሽ ጥሩ ጥሩ ሙያ እየቀሰምኩኝ ነው አትጥፊ
@elshadaysolomon2102
@elshadaysolomon2102 Жыл бұрын
ቃልዬ ፈገግ አደረግሽኝ ኮ
@l.a575
@l.a575 Жыл бұрын
Welcome dis tiyigalesh Amosh new inde yetefashiw?inkwan IGZABHER marseh
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
Yes my dear amen amen 🙏
@sinatyhusina2698
@sinatyhusina2698 Жыл бұрын
Thank you ka
@sosinayemane8643
@sosinayemane8643 Жыл бұрын
Selam kaliyea ye scrapu yet yegenal?
@minteadmassu8551
@minteadmassu8551 Жыл бұрын
Watching kalye ❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@tighistikidane2846
@tighistikidane2846 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@zemenawit
@zemenawit Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 8 МЛН
ሽበት ያለግዜው ሲመጣ | premature gray hair | Dr.Seife | ዶ/ር ሰይፈ
11:03
ባቢ እና ማሚ አዲሱ ቤታቸው ገቡ
14:25
Yoadan X Sweet
Рет қаралды 469 М.
ወንድሙ ስለ አሟሟቱ ተናገረ! የባቡጂ የቀብር ስነ ስርአት!
19:31
Yehiwet Gets - የህይወት ገፅ
Рет қаралды 156 М.