3000ሺ አመት የሞላት ቤተክርስቲያን የለችም ከፓስተር በቀለ ወልደኪዳን ጋር የተደረገ ቆይታ! Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች

  Рет қаралды 4,788

Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች

Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች

Күн бұрын

3000ሺ አመት የሞላት ቤተክርስቲያን የለችም
#የዘር_ሐሳቦችበቤተክርስቲያን አመራር፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ፣ በጸጋ ስጦታና ልምምዶችበወቅታዊ ጉዳዮች በየሳምንቱ በዘር ሐሳቦች የዩቲዩብ ቻናል ላይ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም። #subscribe #ethiopia

Пікірлер: 14
@kasahundejene9895
@kasahundejene9895 11 ай бұрын
Pastor Beke I wish you Long life.
@johnf906
@johnf906 Жыл бұрын
ጋሽ በቀለ በኢትዮዽያ የቤተ ክርስቲያን ታሪክ በተለይም ባለፉት 48 ዓመታት እግዚአብሔር ለዓላማ ያቆመው አገልጋይ ነው።። -ጊዜውን በማስተዋል -ያለንበትን መንፈሳዊ ወቅት አውቀን በመረዳት እንድንኖር ከረዱን መንፈሳዊ አባቶች ከዋነኞቹ አንዱ ነው። - ኢየሱስን በመጠባበቅ መኖር አማራጭ የሌለው እንደሆነ በኑሮው፣በትምህርቱ፣ በንግግሩ ገላጭ የሆነ የምንወደው አገልጋያችን ነው።። እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርከው።።።።
@dejenegetahun629
@dejenegetahun629 Жыл бұрын
የክርስትና ሕይወትና ቤተክርስትያን ጀማሪ ጌታችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው።
@dr.kelemabebe3105
@dr.kelemabebe3105 10 ай бұрын
ወጠጤነትህ ጉልህ ሆኖ የሚታይ መሆኑ ቻናልህን ሰብስክራይበር አሰጣው እንጂ ፕሮግራመ በጣም ቆንጆ ነው፡፡ እኚህን ዕድሜ እና ክብር ጠገብ ሽማግሌ ደግሞም ፓስተር የሆኑ የሃይማኖት አባት በነጠላ አንተ ትላቸዋለህ? ካህን አንተ አይባልም፡፡ ቅሌህን ዋጠው፡፡ እግዚአብሔር ይገስጽህ፡፡ ንስሐ ካልገባህ እግዚአብሔር ከነትዕቢትህ ይበትንህ ብዬ ረግሜሃለሁ፡፡
@azebhaile4957
@azebhaile4957 11 ай бұрын
እንደ ቁራ የሚጮህ
@AmexDend
@AmexDend Жыл бұрын
በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን ተአምራት ስላላየን የጸጋ ስጦታዎች ተቋርጠዋል (በእዚህ ዘመን ኣይሠሩም) የሚለው እጅግ በጣም ደካማ ሙግት ነው። ስለዚህም መልስ መስጠት ቀላል ነው... ነገርግን፣ ተጨማሪ ጥያቄዎች አሉ። ለምሳሌ፦ የቀኖናው መዘጋት (መፈጸም) ተጨማሪ መገለጦች እንዲቀሩ አድርጓል የሚለውን እንዴት ይመልሱታል?
@DavidHaile-su8bq
@DavidHaile-su8bq Жыл бұрын
የዛሬ 28 አመት ጀርመን መጥተህ ስታገለግለን በጣም ትልቅ ስፍራ በህይዎቴ ሰጥቼህ ነበር፣አሁን ግን አጨራረስህ እንዲህ መሆኑ እግዚአብሄር ምስክሬ ነዉ በጣም ነዉ ማዝነዉ።ምመክርህ ሰትሰማም እንጂ ሚዲያ ላይ መዉጣቱን ተዉ ።ለራስህ ግዜ ዉሰድ ንሰሀ ግባ ፣መጨረሻህን አሳምር በጣም ቀለልክ ዝም ማለት በዚ ዘመን አገልግሎት ነዉ
@RahbotNhzbey
@RahbotNhzbey 11 ай бұрын
በኤርትራ ለአመታት የታሰሩ ስለ ስም ክርስቶስ ይሁኑ ስለ ፓለቲካም በሁሉም ለአገር የሚጠቅሙ ያለ ፍርድ ያለ ፍትሕን ዘመናት የሆናቸው። ኢሰያስ ነው ምሕረት ማድረግ ያለበበት ምን አጥፍተው😢ምንድነው ኮምብራይዝ ማድረግ? ኢሰያስና አቢ ጸረ ከርስቶስ ናቸው።
@user-nb6xp2wm2j
@user-nb6xp2wm2j Жыл бұрын
ጋሼ በቀለ ፦ ጸጋ ይብዛልህ ፣ ነቃፊዎችን አትስማ ፣ ዋጋህ በላይ አለ ፣ ኢንተርቪየሩም ረጋ ያለ ነው ፣ ቀጥልበት እላለሁ ።
@lilegrema813
@lilegrema813 Жыл бұрын
ስማ ይሄ ምን ፓስተር ነ ስይጣን የመታው ባለጌ
@lilegrema813
@lilegrema813 Жыл бұрын
ምነው አንተ አሁን ፓስተር ነህ 2ፅጉር አውጥተህ በፈጣሪ ታላግጣለህ ነው ፀጉርህ እኮ እድሜ መስሎኝ ለካስ ጥጥ ነው ወዳ አሁን አንተን ፖስተር ብለው የሚጠሩህ ተዋረድ ባንተ ምነው ፈጣሪ ጦርነትን ህዝብ ማለቅን ይደግፉል እንዴ ይኮንል እንጂ ምነው ቀልድክ በራስህ ላይ ይትግራይ ህኅብ ጦሱን ውስድ የበሰበስክ ማፍያ ሽማግሌ የትግራህ ህኅብ ተጏድቷል እየወጣህ እየደጋምክ አነቱ ባትለው እንደ ቅሌትህ መሳቂያ እየሆንክ ነው
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44
Je peux le faire
00:13
Daniil le Russe
Рет қаралды 12 МЛН
Sigma Girl Pizza #funny #memes #comedy
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 2 МЛН
ማንም አልተረዳኝምYE ZER HASABOCH
43:59
Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች
Рет қаралды 826
Шок. Никокадо Авокадо похудел на 110 кг
00:44