ይቅርታ አልጠይቅም ! ከፓስተር በቀለ ወልደኪዳን ጋር የተደረገ ቆይታ! Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች

  Рет қаралды 30,659

Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች

Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች

Күн бұрын

Пікірлер: 271
@solomonhailmariam4721
@solomonhailmariam4721 11 ай бұрын
መጋቢ በቀለ ወ/ኪዳን ስላሎት የእግዚአብሔርን ቃል መረዳት እግዚአብሔር አምላካችን የተመሠገነ ይሁን። እ/ር እድሜዮት ያርዝምልን አሜን!!!
@temesgenwoldeyesus7740
@temesgenwoldeyesus7740 11 ай бұрын
እጅግ ትክክል መጋቢ በቀል። እንደ እግዚአብሔር ቃል መኖር ማለት ይኽዉ ነው ። ከእውነት ይልቅ ለወገኔ የሚል ዉሸት በገነነበት ጊዜ ዉስጥ ብንሆንም እንደአንተ ያሉ ለእዉነት አንገታቸዉን የሚሰጡ አባቶችን የሰጠ እግዚአብሔ ይመስገን። ዘመንህ ይለምልም።
@DunamisPower-ki7my
@DunamisPower-ki7my 11 ай бұрын
ኢትዮጵያ አሁንም ትልቅ ሰው አላት! አንዳንድ ነገሮች በልኩ ካልተነገረ ሰዎች ይረሳሉ ማስታወሱ ተገቢ ነው መጋቢ በቀለ Great man of God Pastor Bekele, May God keep you & bless you always💙🙏
@dawitworkuofflcial2776
@dawitworkuofflcial2776 21 күн бұрын
የሚገርም አባት ናቸው ስለሳችው ጌታን አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤
@danielhabene4146
@danielhabene4146 11 ай бұрын
በትግራይ ላይ የሚቆም የመሰለሎት የደገፍት ጦርነት ዛሬ በሌሎች ቦታዎች ቀጥሏል። ትልቅ ስህተት ነው። ሰላምንና ደህንነት ነው መስበክ ያለቦት። ብዙ ሰው ትዝብት ላይ ወድቀዋል። ንስሀ እና ይቅርታን መጠየቅ ታላቅነት ነው ከሚሉት ወገኖች ነኘ። ፍጻሜን ማሳመር ይገባል።
@faceofethiopia
@faceofethiopia 10 ай бұрын
ይቅር ካላልን የሰማዩ አባታችን ይቅር እንደማይለን መረዳት ግድ ይላል፣እውነተኛ አስተማሪና መሪዎችን ስጠን ብሎ መጸለይ ነው፣እግዚአብሄር አንዳች አይሳነው።
@eyobtadele2488
@eyobtadele2488 10 ай бұрын
አይ እለ ማስተዋል ፣ የዘውግ ፖለቲካ አባዜ ልክፍት ካልሆነ ህሊናህ እንዴት የወያኔን ስህተት ማየት ተሳነህ ! ?
@zo-ma6557
@zo-ma6557 11 ай бұрын
ለሚያልፍ ቀን የማያልፍ ቃል አትናገር ይላል ያገሬ ሰው!
@alem8640
@alem8640 11 ай бұрын
Ewunetun negerun geta yibarkachew
@zo-ma6557
@zo-ma6557 11 ай бұрын
ኣው 1000,000 ሰው መሞቱ የእግዚኣብሄር ፍቃድ ነው ብለው ነግረውናል
@tesjij8484
@tesjij8484 11 ай бұрын
ሽፍታና ዱርዬ አይቀጣ አይባልም ጋሽ በቄ በትክክል ለምን እራሳችሁን ትከላከላላችሁ የሚል ፍትህ ጦርነት ነው
@Lemlem7682
@Lemlem7682 11 ай бұрын
ሰውዬው ስቶል የሚናገረው ሁሉ ከእግዚአብሔር ቃል አይደለም ።
@eyasugensa
@eyasugensa 11 ай бұрын
እውነት ነው የተናገሩት ምንም ስህተት አልተናገሩም
@ap.eshetuoycha.
@ap.eshetuoycha. 10 ай бұрын
እኔም የዛሬ አምስት አመት በራዕይ አንተ ብሩክ ምንጭ ጭ ነህ የሚል ዝማሬ በኤርትራ ቤተመንግስት ውስጥ ሲዘመር ስምቻለሁ።
@Lol-qs3ko
@Lol-qs3ko 11 ай бұрын
አቶ በቀለ እግዛብሄር ይፈርዳል ምን አይነት ጨካኝ ነህ ክርስቶስ ባላይ ነሮ ባንተ ንግግር ነበር በክ እማረገው አንተ የሚያውቅ ስንቱን ባክ አድርጎ ይሆን በኖራ የተለሰነ ማለት ይህ ነወ ክፉ የድያብሎስ መልእክተኞ
@bety2338
@bety2338 11 ай бұрын
Dear Pastor Gash Beke, I wanted to take a moment to express my deep appreciation for your remarkable life❤. Your interviews and teachings are filled with a wealth of wisdom, knowledge, and passion for the gospel, and they inspire me every time I listen to them. Your dedication to spreading the word of God is truly admirable. Thank you for your unwavering commitment to leading us down the path of faith and salvation.
@zenimoges2834
@zenimoges2834 11 ай бұрын
ይህ ሰው ይቅርታ መጠየቅ ቢያውቅ ኖሮ የእድሜ ልክ ወንደላጤ ሆኖ አይኖርም ነበር !! ፈት ወንደላጤ ለቤ/ክ መጥፎ አርኣያ ነው። መናገር ስለሚችል ብቻ እውነት የሚናገር ይመሥላል እንጂ ያለሥርኣት በእ/ር ቤት የኖረ የፍቺ ምሳሌ ነው
@bety2338
@bety2338 11 ай бұрын
@@zenimoges2834 በሀሳብ መነጋገር ልመጂ። ፍርድ እና አክሊል የሚሰጠው ጌታ ነው። የጠቢብ ሰው አይኖች በራሱ ላይ ናቸው። እራስሽ የምን ምሳሌ ሆነሽ እየኖርሽ እንደሆንሽ መርምሪ። የማታውቂውን አታቡኪ
@amanuelalemayehu1085
@amanuelalemayehu1085 10 ай бұрын
Ere ante Egziyabherin fra mistu Mota new enji feto ayidelem.
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 11 ай бұрын
እውነትን ግዛት እንጂ አትሽጣት ። እውነቱ ይኸው ነው ።ጋሽ በቄ ጌታ ዘመንህን ይባርከው !!
@eyobtadele2488
@eyobtadele2488 10 ай бұрын
ጋሽ በቄ ጌታ ይባርክህ ! እውነቱ ይኸው ነው ! የትግራይ ወንድሞች ይህን የቅርብ ገሀድ ታሪክ ማስተዋል ለምን እንደሚያቅታቸው ሁሌም ይገርማል ፣ ወያኔን መታገስ የማይቻልበት ሁኔታ እንዴት እንደነበረ ማየት እንዴት እንደማይቻል በፍፁም አይገባም !
@user-wl4mp6di1n
@user-wl4mp6di1n 11 ай бұрын
የእኔም መመሪያ ቃሎ ነው እንጂ ዘሬ አይድልም ጌታ ዘመኖተን ይባርክ ተባርኩ
@redasirak5608
@redasirak5608 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የእውነት ዳኛ ነው። እርሶም እውነቱን ነው የተናገሩት። እግዚአብሔር ይባርክዎት
@ninahaile8898
@ninahaile8898 11 ай бұрын
ቃሉ ምን ይላል??????????
@engidaworkfekadu4699
@engidaworkfekadu4699 10 ай бұрын
​@@redasirak5608❤
@bety2338
@bety2338 11 ай бұрын
ለአቅራቢው ርእሱ ትክክል አይደለም። ብትቀይረው መልካም ነው። የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ።
@dawitworkuofflcial2776
@dawitworkuofflcial2776 21 күн бұрын
ለእውነት መኖር ማለት ይህ ነው❤❤❤
@dawittefferi6266
@dawittefferi6266 11 ай бұрын
ጠያቂው ጎበዝ ነህ እንዲናገሩ በደንብ ጊዜ ትሰጣቸዋለህ
@user-we4dm5lw6g
@user-we4dm5lw6g 10 ай бұрын
የእግዚአቤሔርን ሰው አክብሩ እየታሰደባችሁ አማኝ ነን አትበሉ በአባትነታቸው እንኳን እናክብራቸው
@azebhaile4957
@azebhaile4957 10 ай бұрын
ሌላ የምትለው የለህም ፍትሀዊ ጦርነት የሚመራ እርኩስ አሁን ይሄ ሰውዬ ሲሰብክ የሚሳደብ ነው የሚመስለኝ
@asfawabera1821
@asfawabera1821 10 ай бұрын
አባትህ ጨካኝና ገዳይ ሲሆንስ
@user-hb5xq5ug4w
@user-hb5xq5ug4w 10 ай бұрын
በቀለ በጣም አዝኘብሀለዉ።ማዘን ብቻ ሳይሆን በጣም በዚህ እድሜህ መጨረሻ በአንተ አፈርኩኝ።እንዳልከዉ ያኔ በሰባ አመትህ ብትሄድ ላንተም ለቤተክርስቲያን መልካም ነበር።የጌታን ቃል በአእምሮህ ማነብነብ የጌታ ሰዉ አያስብልም ካንተ ቃሉን የማያዉቁ ይሻላሉ።ምክንያቱም ስህተታቸዉ ስላላወቁ ነዉ ።ጌታ አያዉቁምና ይቅር በላቸዉ ብሎ ለመነ።አንተ ግን ይቅርታ አልጠይቅም ማለትህ ብዙም አይገርመኝም ምክንያቱም ፍሬህን እያየሁት ነዉ፣እግዚያብሄር ፊት ትቀርባለህ ያኔ ጌታ ከሌለዉ ሰዉ የባሰ ፍርድ እንዳያገኝህ ንሰሀ ግባ።እባክህ ግዜህን ለራስህ ተጠቀምበት ።እባክህ ህዝቡንም ወደ ሲኦል አትንዳ ።መድረኩ ኢንተርቪዉ ሁሉን ተዉና በርህን ዘግተህ ወደጌታ ተመለስ እባክህ እባክህ በጌታ
@c2beca272
@c2beca272 11 ай бұрын
🙏🏿✨️❤️ GOD bless 🙌 🙏🏿 u, gasha beka.
@dr.kelemabebe3105
@dr.kelemabebe3105 9 ай бұрын
ወጠጤነትህ ጉልህ ሆኖ የሚታይ መሆኑ ቻናልህን ሰብስክራይበር አሰጣው እንጂ ፕሮግራመ በጣም ቆንጆ ነው፡፡ እኚህን ዕድሜ እና ክብር ጠገብ ሽማግሌ ደግሞም ፓስተር የሆኑ የሃይማኖት አባት በነጠላ አንተ ትላቸዋለህ? ካህን አንተ አይባልም፡፡ ቅሌህን ዋጠው፡፡ እግዚአብሔር ይገስጽህ፡፡
@abiybelay8500
@abiybelay8500 11 ай бұрын
በ ፈጣሪ ዙፋን አስቀምጦ የሚያስፈርድ የምያቀበዘብዝና አቅል የምያስት መጥፎ በሽታ ከኔ ወድያ አዋቂ ሊቅ አማኝ ሰባኪ የለም ብለን ራሳችንን ስናሳምን ነው። ይህ ሰውዬ ጥሩ ምሳሌ ነው።
@akberetberhe8799
@akberetberhe8799 11 ай бұрын
የአሁኑ ይባስ አሉ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
አባታችን❤❤ስለእድሜዎት ጌታ አመሰግናለሑ❤❤❤
@user-bk8qt6ge4p
@user-bk8qt6ge4p 11 ай бұрын
ጋሽ በቀለ ትልቅ የእግዚአብሔር ሰዉ ናችዉ እንደመጣላችሁ አፋችሁን የምትከፍቱ በእግዚአብሔር ፌት ምላሽ ትሰጣለህ በምድርም መልካም አታዩም የአፍህን ፍሬ ትበላታለህ።
@jamamiya7871
@jamamiya7871 2 ай бұрын
Wow... Pastor what a testimony
@tutusimon1804
@tutusimon1804 10 ай бұрын
እንደናንተ አይነቱ ነው ወይ አትገቡ ወይ አታስገቡ የተባለው ይህንን ነጭ ሽበት አርገው ስንቱን ከእግዚአብሔር ቤት አወጣችሁት ደግም ይቅርታ ላለመጠየቅ የሄዱበት መንገድ ርዝመቱ ከፍጥረት እስከ ራእይ ከመሬት እስከ ዩንቩርስ :: በየዝመኑ እርሶን መሳይ የቤተመንግስት አገልጋዮች ነበሩ በአሞፅ ግዜ አሜስያስ በእካብ ግዜ በኤልዛቤል የሚቀለቡ አቶ በቀለ እርሶም በአብይ ዘመን የሚቀለቡ የቤተ መቅደስ ሳይሆን የቤተመንግስት አገልጋይ ኖት እግዚአብሔር ግን አያዳላም ፍርድ ከእናንተ አይነቱ ለእንጀራ ለኢጎው ለዝናው ከሚኖረው ይጀምራል ያንግዜ ፍትህ ምን ማለት እንደሆነ ለማየት ያብቃን ::
@natnaelmiki6114
@natnaelmiki6114 10 ай бұрын
መቸም ዘንድሮ የማንሰማው የለም ፡ ፓስተር ያሉትን ብለው ዝም ቢሉ ምናለ እደው ያሁኑ ብሶ ቁጭ ኣሉ ። ጦርነቱ በድርድር እጂ በይቅርታ መች ኣለቀ ? የፍትሀዊነቶት መለኪያዎች በጣም ያስገርማሉ እንደ መንፈሳዊ ሰው ፡ የሁለቱን ወገን መከራከርያ ሳያቀርቡ ፡ ፍትሃዊ ነው ? ወይ ጌታ ! ጥላቻ መቼም በስት ነገር ተገልጦ ኣየነው ።
@gebremichealwoldemicheal3176
@gebremichealwoldemicheal3176 11 ай бұрын
እውነትን መስማት ባይወዱም ግን ትክክለኛውን እውነታውን አስቀምጧል ብመራቸውም ይሄው ነዉ አሁንም ሌላ ጩኸት ከላመጡ!!
@asfawabera1821
@asfawabera1821 10 ай бұрын
አይ ክርስትና ዉሃ ቀላዉ መሪን ለመደገፍ ተብሎ ይህ ሁሉ ዉሸት
@DavidHaile-su8bq
@DavidHaile-su8bq Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይቅር ይበልህ በቀለ፣ እጅህ ላይ እና የኢትዮዺያ ቤተክርስቲያን በንፁሀን ደም ተጨማልቃችኌል።ንሰሀ ግቡ የትግራይ እናቶች ደም ይጮሀል። በኢትዮዺያ በእዉነት አስፈሪ ጨለማ ዉስጥ ናት
@user-wl4mp6di1n
@user-wl4mp6di1n 11 ай бұрын
እኔ የምልው እናነተ ሰዎች የትግራይ ህዝቦች መቼ ነው እራሳችውን የምታይዩት አሁንም አትምልሱም ትዕቢታችሁን መቼ ነው የምታውቁት የእናነተ ዘር የሚብልጥ ማንም አይብልጥም አይድል አሁንም የምተጣሎት ከእግዚያቤሄር ጋር ነው ከእርሱ ጋር የሚጣሎ ይድቃሎ ሮሜ 13-1-3 ትዕቢትኛን ያዋርዳል አሁንም ከቃሎ ጋር ካልተሰማማችው ትዋርዳላችው
@alem8640
@alem8640 11 ай бұрын
@@user-wl4mp6di1nthanks
@alem8640
@alem8640 11 ай бұрын
B enante mikniat 50 amet tesekaien geta yirdachihu wongel yemailewutachiu .ere ebakachihu ebakachihu niseha gibu
@tagayassefa4471
@tagayassefa4471 11 ай бұрын
መንግስታት ቢጣሉ ነገስታት ጦርነት ቢገጥሙ አይደንቅም ያለና የነበረ የሚኖርም ነው። የክርስቶስ ኢየሱስ ደቀመዝሙር ነኝ ጭራሽ የወንጌሉ ሰባኪና አስተማሪ ነኝ የሚል ግብዝ እውር በተሰጠው ፀጋ ተጠቅሞ ማስታረቅና ማስተማር ትቶ ህዝቡን ጌታ ጣልቃ እንዲገባ ጹሙ ጸልዩ ወደ እግዝአብሔር ጩሁ ማለቱን ትቶ በሉ ተጋጠሙ ተገዳደሉ ፍትሐዊ ጦርነት ነው ብሎ ሲሰብክ ያውም በከበረና በታላቋ የሙሉ ወንጌል ምስባክ ላይ ..... ምንም ሳይባል/ሳይገሰጽ/ ሲቀር በርግጥ ከተኛንበት ልንነቃ ይገባል "ህያው ነኝ ትላለህ ትላለህ ነገር ግን ሞተሀል" በቃሉ እንደተባለው።
@Lemlem7682
@Lemlem7682 11 ай бұрын
የሚአሳዝነው ጴንጤዎች ሁሉ እደዚሁ ነው እሚአምኑት። ግን ጴንጤ ነን ቢሉ የጌታ ኢየሱስ ተከታዮች አይደሉም። ጌታ የኔ የሆኑትን በፍሬአቸው ታውቆቼውአላችሁ ብሎል። እነዚህ ጨካኞች ነፍሰ ገዳዮች አረመኔውች ናቸው። ዘማሪዎችም ወደ ትግራይ ሄደው መዋጋት እደሚፈልጉ ተናግረዋል። 2 ጢሞቲዎስ 3 በመጨረሻዎቹ ቀናት። ነገር ግን በመጨረሻው ዘመን የሚያስጨንቅ ጊዜ እንደሚመጣ ይህን ዕወቅ።
@sarabeyene139
@sarabeyene139 10 ай бұрын
ለእግዚአብሔር ፍርዱን ሰጥቼዋለሁ።አትፍረድ ስለሚል ቃሉ።
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
​@@sarabeyene139ይቅርታ😢ልባቹ አይዘን❤❤
@alemeyasu635
@alemeyasu635 10 ай бұрын
WOW GOD BLESS YOU 🙏 VERY CLE9AND TRUE
@yordanosasefaw2521
@yordanosasefaw2521 10 ай бұрын
ለሞትና ለእልቂት ተባባሪ
@biniammolla6390
@biniammolla6390 11 ай бұрын
አይ ፖስተር በቄ በቃ ሲጀመር እንደ አገልጋይ ወይም እንደ ክርስቲያን በዚህ ጉዳይ እንዲህ አይነት አስተያየት መስጠት አይገባም ነበር አሁንም መልሰው ነገሮን ካፈርኩ አይመልሰኝ አደረጉት አይ ክርስትና
@TiruworkWoldamlak-kd1hd
@TiruworkWoldamlak-kd1hd 10 ай бұрын
Tiruwork woldamlak when I typed they miss speel by evil still keep God is faithful I am happy they start cry now we will see.USA Dallas Garland TX.
@comemusic6928
@comemusic6928 11 ай бұрын
ፍታዊ ጦርነት ወይም መንግስት ተገዶ ወደ ጦርነት ለመግባቱ መረጃ ያስፈልጋል እርሶ የመንግስትን መረጃ ብቻ ይዘው እንደ ካድሬ መናገር የለቦትም ከሁለቱም ወገኖች የጦርነት ዝግጅቶቾ እንደነበሩ ግልጽ ነወ። ሲዋሽ የሚውል መንግስት የተናገረውን እንደ እውነት መናገር አሳፋሪ ነው
@Lol-qs3ko
@Lol-qs3ko 11 ай бұрын
ይህ ሰውዬ ግን የክርስቶስ ተከታይ ነበር
@RahbotNhzbey
@RahbotNhzbey 10 ай бұрын
Ahunm Tigray revival honowale tenagre neber endatle. Eza hedo miyagelegle yelem keza wede Eritrea yhedale ke Egziabiher yehone Selam ymetale Amexenoch wed frd yametale embachin ytabesale glory to almighty
@coffeepulseexportingco.5207
@coffeepulseexportingco.5207 10 ай бұрын
ፕሮቴስታቶች የትግራይ ህዝብን ወንጌል ለመስበክ ከፈለጉ ይህንን ሰውየ ባደባባይ ማውገዝ አለባቸው።ቤተክርስቲያና ልታባርረው ይገባል
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
መዳን ከፈለጉ ይዳኑ ካልፈለጉ ይተውእት እጂ ለምን እናባርረለን ኢየሱስ ጌታነዉ።
@coffeepulseexportingco.5207
@coffeepulseexportingco.5207 10 ай бұрын
እንግዜብሄርን እናውቃለን ጌታ ትክክል ነው ብለው ጻድቁን ኢዮብን በንግግራቸው ያቆሰሉትን እነዛ ሽበታሞች ሽማግሌዎችን አስታወሰከኝ።ምንም በእድሜ የበሰሉ ና ብዙ ልምድ ያላቸው የቃሉ እውቀት ያላቸው በእድሜም ሽማግሌዎች ቢሆኑም ቅሉ ቅዱስን ኢዮብን በመከራው ላይ ሌላ መከራ በምላሳቸው በከንቱ ንግግራቸው ሌላ ከባድ መከራ እንደጨምሩበት እንዲሁ አንተም ሰይጣን ከፉዎችን አስነስቶ የትግራይን ህዝብ ሲወጋና መከራን ባመጣባቸው ጊዜ ከነዚህ ክፉዎች ና የሰይጣን መልእክተኞች ጋር አብረህ የህዝቡን መከራ ያበዛህ የቡዙ ሴቶች መደፈርን የህጻናት መታረድን የእግዜብሄር ፍርድ ነው በማለት ጌታ ፈረደልን የምትል ና መከራ ከደረሰባቸው ቦሁላም በቤተመንግስት የደስታ ፌስታ የምታድርግ ዘረኛና በጥላቻ የተሞላህ የክፉ አባት መሆንህን ለአለም አስመስክረሃል።ጌታ ባንተ አፍ ሊሰበክ ፈጽሞ አይገባም።ያንተን የጥላቻ ንግግር ከታሪክ ከቃኤል ገለመሌ በመጥቀስ ከቃሉ ጋር ልታገናኘው ትሞክራለህ ? አንተ በዚህ ሰአት መንፈስ ደርቆ ወደ ቋንጣነት ተቀይሮ የደረቀ ህይወት መያዝህ አፍህን ስትከፍት ልብህ ላይ ያለውን ይታውቃልና።ይህንን በትግራይ ላይ የፈጸምከውን ግፍ ልጅችህ እንደሚያጭዱት ምንም ጥርጥር የለኝም።ደፋር ነህ።ይቅርታ ብትጠይቅ ነበር የሚገርመው።ምክንይቱም የደረቀ መንፈስ ካለው ሰው ንስሃን አትጠብቅም።ለማንኛውም ድንገት ልሄድ እችላለሁ እንዳልክ ጌታ ወስዶ ይገላግልህ።አንተ ፍትሃዊያን ናቸው ያልካቸው የጦርነት መሪዎች አሁን ማንነታቸውን ጊዜ አሳየን ።ያንኑ ጦርነት በኦሮሚያም በአማራም በሁሉም ቦታ ሲሆን ከፍሬአቸው ታውቋቸዋላችሁ እንደሚል ጦሮኞቾ መህናቸው ተግለጠ አንተንም አሳፈሩህ።የልጆቹህ ማፈሪያ የቤተሰብ ማፈሪያ የአማኞች ማፈሪያ የአገር ማፈሪያ ዘረኛ በዘር ጥላቻ የተሞላህ ከንቱ ሰው ነው ሽበትህንም የሳር ሽበት ነው።ምንም በማታውቀው ነገር ውስጥ ገብተህ ሽማግሌ ተላከ ተለመኑ የተኛ ሰራዊት ላይ ጥቃት ተፈጸመ ስትል ትንሽ አታፍርም ? ነበርክ? ምንም በማታውቀው ነገር ውስጥ ገብተህ ስትመሰክር ትንሽ አይሰቀጥጥህም? ከሁለት ሳትሰማ ትመሰክራለህ? ዘረኛ ስለሆንክ።ጥላቻ ስላለብህ።ስብከትህም እንዲህ ከንቱ ነበር።በትግራይና በኢ/ያ ጦር ያጋጫቸውን ነገር ምንም የምታውቀው ንገር የለም ።ጦርነቱ አልቋል አንተ የምታልቀትን ጊዜ ደግሞ እንጠብቃለን።ስብከትህ ለምሰማው የሚበላ ያለው ይመስላ እንጂ ቃሉን ለሚያውቅ ግን በእንግልዝኛ ፊደል አስውበህ ያለህን ረጅም የክርስትና ታሪክን ና ያነበብካቸው ታሪካዊ መጽሃፎችን በመጥቀስ ቀምረህ የምታቀርበው በስጋህ ጥረት ደክመህ ተግተህ የምታቀርበው እውቀት እንጂ መንፈስ ያለበት እውነት ያለበት ህይወትን የሚለውጥ ትምህርት እንደማታስተምር መንፈሳዊ የሆነ ሰው ብቻ ነው የሚረዳው።የምትሰብካቸው በሙሉ ከኦርቶዶክስ ስብከት የሚለየው የነ ማርቲን ሉተን መጽሃፍ እየጠቀስክ ስለምታወራ ነው።በአጭሩ ት/ት መንፈስ ሳይሆን በስጋዊ አእምሮህ የምታቀነባብረው ፊደል ነው።ግን ይብዙዎቹ ወደ ጌታ እንዳይመጡና ፕሮቴስታንትን በእጅጉ እንዲጠሉ እንዲጸየፉት ማድረግህን እንዳትረሳ።አንተ የትግራይ ህዝብ ወንጌል እንዳይሰማ ሌሎች ሄደው እንዳይሰብኩ በር ዘህተሃልና ጌታ ስራህን ያያል።ግን ላንተ ለፍርድ ይሆንብሃል እንጂ ጌታስ መንገድ አለው ባንት በደረቀ በሸበተ እንጨት የጌታ ወንጌል አይገደብም ።አንድ አርብ ቀርቶሃል ግን አይንህ እያየ ለበጎ ሲገለበጥና ጌታ ሲሰበክ ታያለህ።ደግሞም ምንም አታውቅም።ምንም የቃሉ እውቀት የለህም።ጌታ በሽታን ሰዶ ህዝቡን ይመታል ትላለህ።ትንሽ ቆይተህ ደግሞ ጌታ ይፈውሳል ኑ ልጸልይላችሁ ተፈወሱ ብለህ ትሰብካለህ።ቅድም ያሳመማቸው ጌታ ከሆነ ፈዋሹም ጌታ ነው ብለህ ስታስብ ምንም ቂላቂልነት አይታይህም ?ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ ከሆነ የምታወራው እንዲህ አይነት ጌታ አይደለም ።እስራኤልን ፈውስ በሌለው የግብጽ በሽታ መታ ስለሚል ጌታ መታቸው ብለህ የምታስብ ዝግ ጭንቅላት ነህ።በሽታ ሁሉ ከጠላት እንጂ ከጌታ አይደለም።እሱ ፈዋሽ አምላክ ነው።ደግሞም የብሉይ እየጠቀስክ ጌታ ጦርነትን ይደግፋል ትላለህ።የጌታ ፍቃድ የሰላም ወንጌል ይሰበክ ዘንድ ይዱኑ ዘንድ ነው።ከጦርነት ብቸኛ ተጠቃሚ አንተና ሰይጣን ብቻ ናችሁ።ጦርነት የጌታ ፈቃድ የሆነበት በአዲስ ኪዳን ላይ አንድ ቦታ አትጠቅስልኝም ።ውጊያ ሁሉ በመንፈሳዊው አለም ነውና።መንፈሳዊ አለም ብንዘጋው ኖሮ በኢ/ያ ላይ ያለው ጦርነት በሙሉ ጸጥ ማድረግ እንችል ነበር ነገር ግን የቤተክርስቲያኑኣ ድክመት እንጂ ጌታ እንድንባላ ፈርዶብን አይደለም።ባደባባይ ጌታ ህዝቡን በበሽታ ይመታል ስትል ስላንተ እኔ አፈርኩኝ።ያንተ ጉድ አያልቅም ጌታ የትግራይ ህዝብን መቅጣት እንደ ፈለገ አድርገህም ከቃሉ ትጠቅሳለህ።ልብ ብትል ኖሮ የትግራይ ችግሮች በሙሉ ሰው ሰራሽ እንጂ ጌታ ሰራሽ አይደሉም።ዘንድሮ ስራ እንዳትሰራ ከተደረክ ቀጣዩ አመት መራብህ ግድ ነው።ስለዚህ ሰው ሰራሽ ነው።አንበጣ ያልከውም ሳይንስ ብታነብ ጥሩ ነው።ትግራይ ውስጥ ሳይሆን ከአፋር በረሃ ቀይ ባህር ጫፍ የሚፈለፈል መንጋ ነው።በኢሀአዴግ ጊዘ ያንን በየአመቱ አስቀድሞ እንዳይፈለፈል ስለሚረጭበት ለ30 ያህል መከላከል ተችላልም ጠፍቶም ነበር።ግን ለምን አሁን መጣ? ያው ሰው ሰራሽ ነው።ነገር ግን ጌታ ቢሆን ኖሮ በመለስ ጊዜም አንበጣ ይመጣ ነበር።
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
ኢየሱስ እንመልከት እጂ ሰዉ አዮደለም😂❤❤
@luiginov74
@luiginov74 10 ай бұрын
82 አመት ኢትዮጵያ የኖረ ሽማግሌ(ፓስተር) ሁለት ጊዜ ትግራይ ሄጃለው : ህዝቡን እወደዋለው ሲል በጣም ያማል😭😭
@user-co4qv6nj7l
@user-co4qv6nj7l 11 ай бұрын
ጦርነት በየትኛውም ግዜ ፍትሃዊ ሊሆን ኣይችልም ሆኖም አያውቅም:: በማስተማር ዓለም ብዙ ስለ ቆዩ አልሳሳም ብሎ በትዕቢት ተወጥሮ ነው ሰውየው የሚኮፈሰው:: ስለዚህ ነው የይቅርታ ልብ የሌለው:: ይቅርታ ግን ያስከብራል ያንፃል እንጂ ውርደት አይደለም:: ታዲያ እውነትና የእውነት ደጋፊ ከሆነ ለምን አሁን አይናገርም? ለምን ሴቶች ሲደፈሩ ህፃናት በረሃብ ሲረግፉ አገሪቷ በውጭ ሃይል ስትወረር ለምን አንድ ቃል አይተነፍስም ነበር??
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 11 ай бұрын
ስለ ጦርነት ፍታዊነት ለማወቅ ከፈለክ ሒድና ሙሉ የብሉይ ኪዳን መፃህፍትን እንብብ። እግዚአብሔር የያመፀን ህዝብና መንግስት ዋና መቅጫው በጦርነት ማስመታት እና ህዝቡንም ማስማረክ ነው። ቅጣት ጥሩ ባይሆንም አሁንም ከትእቢት እና ቀቢፀተስፋ ትልቅቆ ካለፈው ትምህርት መውሰድ ነው የሚያዋጣን።
@yonasgorfe2148
@yonasgorfe2148 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ከጣልያን ጋር ያደረግችው ጦርነት ምን ይሆን የሚባል?!?!
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
ማይሳሰት የለም ጌታ ኢየሱስ ብቻ አይሳሰትም❤❤❤ጌታሖይ ተመስገን ትዳሬ ፈታሑ ግን ነፍሴ ዳነች ሰላም ቀመስሑ ምክኛቱሙ ሙሲሊም ነበርኩ 😢😢እኮንም ትዳሬ ፈረሰ😂😂😂
@winnerschapelintlshashemen5478
@winnerschapelintlshashemen5478 11 ай бұрын
ለኔ ማንም ይደግፍ ማንም ይህ በወንድሞች መካከል የተደረገውን የፖለቲከኞች ሃሰት ላይ የተመሰረተ ጦርነሩነትን የደገፈ መንፈስን መመርመር ያልቻለ ወይም የጥላቻ፥ የዘረኝነት...... ሰለባ የሆነ ነገ ጠዋት ደግሞ በፈሰሰው ደም ሁሉ ደም ካፈሰሱት ሰዎች እኩል ዋጋ ይከፍላል ብዬ ነው የማምነው! ይህን ስል ደግሞ ውድ መጋቢ በትግራይ ላይ ስለደረሰው በደል ብቻ ሳይሆን በመላው ኢትዮጵያ ሰው ሲሰቀል፥ ሰው በሂወቱ በእሳት ሲቃጠል፥ ከእርጉዝ ሆድ.........(ስለሚዘገንን አልፅፈውም)
@mishajalalaharuu4351
@mishajalalaharuu4351 11 ай бұрын
እያወሩት ያሉት ስለ ትግራይ ፕሮቴስታንቶች ላይ ስላለ መከራ ነዉ
@hannaatena7844
@hannaatena7844 11 ай бұрын
God bless you Gashe Beka !!!!🙏🙏🙏🙏♥️♥️♥️❤❤❤❤❤
@WondimuXirro-bt6kj
@WondimuXirro-bt6kj 11 ай бұрын
የሰማውን ሁሉ ያመነ የእንቧይ ካብ ላይ በተመሠተ ሀሳብ የሚመራ ነው
@martadamena2506
@martadamena2506 11 ай бұрын
የነዚህ ጌታ ሊገባኝ አልቻለም ይቅርታና ምህረት የማያዉቁ ሽማግሌ። እ/ር ምህረት ያድርግላቸው።
@alem8640
@alem8640 11 ай бұрын
Yadergilachewal .gin enante 50 amet b Ethiopia li laderesachihut gif nitseha gebitachihwal
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 11 ай бұрын
@Martha የእግዚአብሔር ምህረትና ይቅርታ እኮ ቅደመ ሁኔታና ገደብም አለው በእርግጥ የሰፋ ትዕግስቱን ብዙ ሰዎች ያላግባብ ይተረጉሙታል። ለዚህም ነው ሁሌም በስህተታቸውና በትዕቢታቸው የሚቀጥሉት። ግን የእግዚአብሔር ፍርድ ሲመጣ ምንም እኔ ንኝ ያለ የዚህ ምድር ፍጡር አይመልሰውም። እና እህቱ ማስተዋልን ያብዛልሽ።
@exoduseritrea614
@exoduseritrea614 11 ай бұрын
ጀግና የሃይማኖት አባት እውነት እውነት ቅን ኖት በረከትዎ ይብዛ ጋሽ በቀል
@temertsaberaki5635
@temertsaberaki5635 10 ай бұрын
ኣሁን ሳይቀር ፍትሓዊ ነው ኩናት የሚያርገው በሁሉ ቦታ ኢትዮጵያ እግዚኣብሔር ስሙ ይባረክ ኣቢየ ተባረክ ፍትሓዊ ዋር ያረከው በሁሉ ሳይሆን ይቀየም ነበርኩ ሁሉ ስለተዘቀዘቀ ቂም የለኚም ኣቢ መሽረፈት እሳቱ እንካን ኣቃጣጠልከው thank you 🙏 Abiye ኣንተ ኣረጊት ነብስህን ሲኦል ታገኝታለህ እብድ ፍታሓዊ ነው
@wondimagegnalemu5034
@wondimagegnalemu5034 11 ай бұрын
ከሌልቱ ስንት ሰዓት ነው የሚለው መጽሐፍ ብታተም መልካም ነበር ።
@eyasugensa
@eyasugensa 11 ай бұрын
የእውነት ሰው
@elizabethteklu4713
@elizabethteklu4713 10 ай бұрын
እኚህን ሰው ትልቅ ስለሆኑ ብቻ አዎ አዎ ኡነት ኡነት ሊባሉይገባል ብዬ አላምንም። ሰው የሚያስከብረው ንግግር ስለቻለም አይደለም። የእግዚአብሔር ምህረት በዝቶልን ነው በሂወት ያለነው። ለትግራይ ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ ነበረቦት !!!!!!
@muluberehe8805
@muluberehe8805 Жыл бұрын
I wish if I can say a lot but , my God didn’t allow me to say anything about my elders , just like king David didn’t say anything about king soul . ፍርዱን ጌታ ይውስድ.
@alemeyasu635
@alemeyasu635 10 ай бұрын
I WATCH THIS AGAIN TODAY ❤❤❤YOU KNOW WHI I REMEMBER WHAT PASTOR BEKE THE PROPHECY ABOUT ASMERA ❤❤❤❤QHEN DOCTOR ABIY ABOUT READ SEA😊
@ninahaile8898
@ninahaile8898 11 ай бұрын
በስተርጅና ለትውልድ ምሳሌ መሆን ስገባዎት እንቅፋት ስለሆኑ ያሳዝኑኛል
@eyasugensa
@eyasugensa 11 ай бұрын
እውነትን ስለተናገሩ ?
@alemalemu9939
@alemalemu9939 10 ай бұрын
እውነትን ባለመናገር ነው ምሳሌ መሆን ያለበት
@NemeMerera-jd6km
@NemeMerera-jd6km Ай бұрын
እንፋትማ ማን እንደሆነ ተዉቃለህ።
@winnerschapelintlshashemen5478
@winnerschapelintlshashemen5478 11 ай бұрын
የአሁኑ ይባስ!! How do You know it was in self defense, Sir? I so sorry........., now i know i was wrong to call you a father!
@eyasugensa
@eyasugensa 11 ай бұрын
በመንፈሳዊም በአለማዊ ሚዲያ እየገባቹ መሳደብ መለፍለፍ አይሰለቻችሁም?
@adisloza1133
@adisloza1133 11 ай бұрын
Me too
@tea4298
@tea4298 11 ай бұрын
Asetawesalewe be ande weket 3 kene teketataye temhert seysetemereue ande lij 3tgawe kene lememare semeta endet bale felagote temertu "ሱስ " ያዘኝ ያለው አይረሳኝም ። gashe beke tebarek
@dejenegetahun629
@dejenegetahun629 11 ай бұрын
ርዕሱ ፈፅሞ ትክክል አይደለም። ከመፅሐፍ እንዲሁም ጌታ ለደቀመዛሙርቱ ካስተማራቸው ፀሎት የምንማረው ይቅርታ መጠየቅ ወይም ይቅር መለት የአንድ ክርስቲያን ግዴታ የሕይወታችን መርህ ነውኮ።
@teferibeyene703
@teferibeyene703 11 ай бұрын
Gash Beke . God blesse you.
@natnaelmiki6114
@natnaelmiki6114 10 ай бұрын
በኣማራ ክልል ያለው ጦርነትስ ፍትሓዊ ይሆን ? በነካካ እጆት።
@Miriamkk
@Miriamkk Ай бұрын
He is totally against Amharas 😜
@tsehayegetachew4599
@tsehayegetachew4599 10 ай бұрын
ወየዉ የሰድብ መአት የምትሳደቡ ለራሳችሁ ንሰሀ ግቡ ከአፋችሁ ክፍ ቃል አይዉጣ ተብሎል ጠያቃዉ ሰለትግሰት ጌታ ይባርክህ።
@TiruworkWoldamlak-kd1hd
@TiruworkWoldamlak-kd1hd 10 ай бұрын
Forgiveness is given to all people Lord Jesus teach us Most Ethiopan Leader Like Kettab Adanch etc unconditional love for Tigryan & Ertrian most for me I am said why Dr Abiy out of his leadership have patience to them .Now I am amazed & follow their steep most of them kind & Godly becuse of them. Alimghty God in haven help us it is good to trust Lord keep doing good di not follow evil work .I Thank God father in name of Jesus the powerfull name the name above all name prasing him worship Lord for what he did for ethiopan. The world know us by our starvation now he forgive us bless Ethiopan start export wheat energy to nabor.We trust God for evrything.
@user-re4ei9pc1z
@user-re4ei9pc1z 10 ай бұрын
Tu Eyesus Getta naw!menfesin hullu mermiru teblual.
@user-zq3fv2nz5c
@user-zq3fv2nz5c 8 ай бұрын
የተከበሩ የእግዚአብሔር ሠዉ ፓስተር በቀለ ሕይወት በጌታ ፊት በጥንቃቄ እየተራመድን እንደ ሐዋሪያዉ ጳዉሎስ ከኋላ የለዉን እየተዉክ ከፊት ያለዉን ለመያዝ እተጋለሁ እያለ የቅድስና ሕይወትን እየጠበቀ ሩጫዬን ጨርሻለሁ ብሎ የናፈቀዉን የእግዚአብሔርን መንግስት ለመዉረስ በቃ።እርሶም የተጠሩት ለዚህ ክብር ነዉ።ግፈኞችን አንደ መጥምቁ ዮሐንስ በግልፅ እየተቃወሙ የእግዚአብሔርን መንግስት ሣይሸቃቀጥ በመስበክ መራመድ አለብን።ለመንግስት ተገዙ የተባለዉ የጌታን ቃል የሚፃረር ካልሆነ ብቻ ነዉ።የደርግ መንግስትን አልፈዉበታል።ክርስቲያን ይዉደም አልልም፣ከሀሉ በላይ አብዮቱ አልልም በማለቱ ለመንግስት ተገዙ የሚለዉን ቃል መተላለፍ አልነበረምና እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ቆሞ ነበር።እርሶ ግን የቀድሞዉ ኢሕአዴግ የአሁኑ ብልፅግና የበግ ለምድ ለብሶ ነጣቂ ተኩላ ሆኖ የተገለጠዉን ሕዝብ ጨፍጫፊዉን በሕዝብ ላይ ጦርነት ማወጁ የእግዚአብሔር ድጋፍ አለዉ ብለዉ የግፍ ጭፍጨፋን በማበረታታት ገዳዩ መንግስትን በርታ ማለት ከቃሉ ይፃረራል።የአማራ ሕዝብ አትግደሉኝ ማለቱን መንግስት የሚገላችሁ ፍትሀዊ ነዉ ማለት ልክ ነዉ ማለት ያሣዝናል።ዳንኤል ከቤተመንግስት ሙገሣ እና ጮማ በእግዚአብሔር እግር ሥር ተጥዬ ቆሎ ብቆረጥም እመርጣለሁ።አለ።እርሶም የቤተመንግስት እንጀራ እና ክብር አያማሎት።አብይ ፓለቲከኛ እንጂ የሕይወት መንገድ አይደለም።የኢትዮጵያ መርገም አጀማመር ሠይጣን አዉሬዉን ወያኔን ወለደ፣ወያኔም ዘንዶዉን ኢሕአዴግን ወለደ፣ኢሕአዴግም እባብን ወለደ የእባቡን ሥምም ብልፅግና ተባለ ።ሠይጣን የብርሐን መልአክ መስሎ ይገለጣል እንደተባለ። እርሶ ይሄንን መርገም እየደገፉ ነዉ የሚሠሙት።አትፍረድ ይፈረድብአል የሚለዉን መዘንጋት ያስጠይቃል።ብዙዎች በመጨረሻዉ ሠዓት ትንቢት አልተናገርኩም፣አጋንንት አላወጣንም፣ይሉኛል።እኔ ግን አላዉቃችሁም።የአባቴን ትዕዛዝ የሚፈፅም እርሱ ይድናል አለ።ወንጌል ለፖለቲካ ሽፋን ሠጪ ሣይሆን ለሠዉ ልጆች ሁሉ በእኩል የሚቆምና ኋጢአተኛዉን የሚወቅስ ነዉ።የሚያድንም ነዉ።ወገንተኝነት የለበትም።ወገንተኝነቱ ለእዉነት ብቻ ነዉ።እዉነት ደግሞ ኢየሱስ ነዉ።በቆይታ የኢየሱስን ቦታ መጋፋት ያስጠይቃል።
@RahbotNhzbey
@RahbotNhzbey 10 ай бұрын
Darkness and dirty wars so sad😢😢😢
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 10 ай бұрын
ኤርትራ በመንግስቱም ጊዜ እንደዚሁ ይስቃዩ ነበር አሁንም እንደዛው በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን እግዚአብሔር አዎቂ ነው
@eliasayalew5577
@eliasayalew5577 11 ай бұрын
Kalun binsebik..kezam kalefe bintseliy enji...poletican lemarageb alteteranim...chirstosin lemesbek enji...
@bachagina238
@bachagina238 11 ай бұрын
Dear Pastor, with due respect, I have some questions for you. 1. Who are Ethiopians? 2. Who are the Oromos? 3. Are the Oromos not Ethiopians? I would love to hear back further. God bless you!
@abebatewolde9201
@abebatewolde9201 10 ай бұрын
I’m confused too Ethiopia and promos
@haddaswelde3892
@haddaswelde3892 10 ай бұрын
Pastor Bekele Ante yemnet sew Belgnet gze Asmera new yemakh katedrale wst stastemr
@elinabrihan830
@elinabrihan830 10 ай бұрын
አንተ የጫርከው እሳት አሁን እቤትህ ገብቷል። ሰይጣን ወዳጅ አያቅም። ይቅርታ የማታቅ ፓስተር አሁን እሳቱን ሙቀው!!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@Selam_AwitH
@Selam_AwitH Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ ነገር፣ ጦርነቱ ፍትሃዊ ነው ብለው፣ የትግራይ ህዝብን ከመጉዳት ውጪ የሚያመጡት ፋይዳ ነው። ቆይ ዝም ቢሉ ምን ይፈጠራል? ጦርነቱ መካየዱ አይቀር፤ ደግሞም አልፏል። ዝም ቢሉ ግን እኛን ገንዘብ ያደርጉ ነበር።
@alem8640
@alem8640 11 ай бұрын
Ewunetun silenegerun geta yibarkachew .wouane lalefut 50 ametat ye Ethiopia nekersa new .te Tigray hizb li torenew yefesemewum ersu new ye Ethiopian serawit arede eko alsemachihum?esti nitsha gibu echa b enante wushet aferin christian silehonachihu ere ebakachihu ufffffff
@misalehoyeroriso4813
@misalehoyeroriso4813 11 ай бұрын
😢
@abeselomshimels1175
@abeselomshimels1175 10 ай бұрын
ጌታን እያየን እንጂ እንደነኝህ አባት ቢሆንማ ጊታን ትተን ባክ ባደረግን ነበር
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 9 ай бұрын
ኢየሱስ ማየት እጂ ሰዉ አንይ❤❤❤
@tigistbirhanu6909
@tigistbirhanu6909 2 ай бұрын
ቀዥቃዣ የሆነ ሰውዬ😢
@muluberehe8805
@muluberehe8805 Жыл бұрын
ንስሀ እና ይቅርታ እኮ ለንስሀ ልብ ላላቸው እና የክርስቶስ ልብ ላላቸው ነው እንጂ በጥላቻና በገንዘብ ፍቅር ለታወሩ ቀላል አይደለም . According our bible Gods people are merciful and they care about others more than their themselves, like Abraham who prayed for Sedom and gemora, Moses who beg God to forgive his people, and Our lord Christ who gave his like for us, where are you from?
@abrahamsolomon6141
@abrahamsolomon6141 11 ай бұрын
ወንድሜ ይቅርታ ለበዳይና ለተበዳይ ነዉ እንጂ እኚህ ወንድማችን ስለሆነው ነገር ያላቸው ግንዛቤ የማስተዋልና የመረዳት ብቃታቸውን እንጂ በደለኛም ሆነ ክፋተኛ ሊያስኛቸው የሚችል ምንም ምክንያት የለምና ወንድሜ ጉዳዩን ትክክለኛ ቦታ ላይ ሆነለመመልከት ሞክር እልሃለሁ።
@redasirak5608
@redasirak5608 11 ай бұрын
ወንድሜ አልገባህም ሰውን ለመቃወም ካልሆነ በስተቀር ሰውዬው እውነትን ነው የተናገሩት ።
@Miriamkk
@Miriamkk Ай бұрын
I am glad this guy was not part of Italian war😜😜😜😜
@luiginov74
@luiginov74 10 ай бұрын
የአንድ ወገን ብቻ ሰምተህ : የምትናገር ስለሆነ :አንተ ለራስህ ፍትሃዊ አይደለህም እግዚአብሄር ይቅር ይበልህ:: በዛን ሰአት TPLF ለእርቕና ለመቀራረብ ለብዙ አገራትና ለኤምባሲዎች ኣልጠየቁም?? ኣብይ ለሁለት ዓመት ከኢሳያስ ኣፈወርቂ ለጦርነት ሲዘጋጅ አልነበርም?? ከኣማራ ወደ ትግራይ የሚወስደው መንገድ ኣብይ ከመጣ ማግስት አልተዘጋም??? 😢😢😢
@wirohode506
@wirohode506 10 ай бұрын
Energy news pastor tigre forever barely newu gin welaleqewu wedqewal yetenagerur tikikil news memory yikereta lenezeh Hager atefiwocj
@adisloza1133
@adisloza1133 11 ай бұрын
በቀለ ምነው just war አለሳ 😂 ድንዝዝ
@honeyukbayonnes9017
@honeyukbayonnes9017 10 ай бұрын
Keletam ena kifu sewiye mesimatim hone mayeti alifeligim yelegnim besu anidebeti egiziabiheri kali mesimati alifeligim.koshasha anidebeti new yalew.
@pawlosgeyego2694
@pawlosgeyego2694 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@rahelwoldu1305
@rahelwoldu1305 11 ай бұрын
TPLF አይደሉም የእግዚአብሔርን አገልጋይ እኳ
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 10 ай бұрын
ንዴት ብቻ።
@luiginov74
@luiginov74 10 ай бұрын
ትግራይ ለቀው የወጡበት ምክንያት ኣብይ ኣሕመድ ራሱ ተናግረዋል, ለምንድነው ይሄ አባት የሚዘባርቀው? " የትግራይ ህዝብ ስላጠቃን : ደጀን ወደ ሆነ ህዝባችን ሸሸን" ነው ያለው ኣብይ ኣሕመድ : : ፓስተሩ የኢትዮጵያ ቲቪ ቢከታተል ዳግመኛ ኣይሳሳትም ነበር 😢
@redasirak5608
@redasirak5608 11 ай бұрын
እኔን፣ አንተን፣ ሀገራችንን ለመጠበቅ የተሰለፈን ሰራዊት የገደለን እሳቸውን ይቅርታ ጠይቅ ማለት ትልቅ ድፍረት ነው።
@azebhaile4957
@azebhaile4957 10 ай бұрын
የአዲግራት ጅብ ይብላህ ሆዳም ችግርህ ከህዝቡ ጋር ነው
@hanafetsum5939
@hanafetsum5939 10 ай бұрын
Ere efru tewu haymtotene metfatowo sayasaynse edgna bafewote aykbateru
@notw1006
@notw1006 10 ай бұрын
ኤጭ አሁንስ እንጨት እንጨት አለ ይሔ ሰውዬ!!!
@tesfubati3373
@tesfubati3373 11 ай бұрын
I think some theories about Abel and Cain the brothers that you have added on the word of God may not be good please and after we taught all our lives times the church and complained about their craziness not to know the scriptures or the word of God and the prayer life ??
@RahbotNhzbey
@RahbotNhzbey 10 ай бұрын
Ahunm sle neberewu dirty war betekrsityan sle amexu dem nsha megbat alebat ahunm ykrta .
@adisloza1133
@adisloza1133 11 ай бұрын
This man was reapected in my heart but now his heart is dark like evil . Sorry for reading ur books 😢
@RahbotNhzbey
@RahbotNhzbey 10 ай бұрын
Kebetekrstiya wena nektew neber. Abiy ena Eseyas abrewu Tigray metfat neber asabachewu. Lemn ahunm ewnet tenager compromise madreg. Nggru ye Abiy tornet endemigemr ena Eritreawiyan awken neber. 😢😢😢Ethiopian church
@tewodroshailu7298
@tewodroshailu7298 11 ай бұрын
ይቅርታ ለመጠየቅ አንደበቱ ጣውላ የሚሆን የኃይማኖት አባት ተብዬ የበዛበት ዘመን። ቤተ መንግስት ራትዎንና ምሳዎን እንደሚበሉ ያስታውቃል።
@Yohannaleulalula16
@Yohannaleulalula16 11 ай бұрын
" ... ጦርነቱ ፍትሐዊ ነው ... ሽማግሌዎች፥የሐይማኖት አባቶችና እናቶች ወደ መቀሌ ሒደው ለመኑ፥ ... መከላከያ በተኛበት በሌሊት ጥቃት ተፈፀመበት ... ፀቡ ተጠምቆ 'ለመንግስት' ቀረበለት... ጦርነቱ in self-defense ተደረገ ... ብዙ ሰው misunderstand አደረገኝ ... ጦርነቱ ፍትሐዊ ነው ... ሰራዊቱ 2 ጊዜ ከትግራይ withdraw አደረገ ... ትግራይ ዉስጥ ጦርነት አልተደረገም ... በአውሮፖና በአሜሪካ ከተሞች እንዲደባለሉ አደረጓቸው ... (bla bla bla) አሁንም የማምነው ጦርነቱ ፍትሐዊ ነበር ... እውነት ስለተናገርኩ እኔ ንስሐ አልገባም ..." አሉ "pastor" My take: ምድሪቱ ሰላምና እረፍት ያጣችው ከፖለቲከኞች የከፉ የ"ሐይማኖት አባቶች" የጌታን ቃል በሚመቻቸው መልኩ በማጣቀስ በረጩትና በሚረጩት ክፋትና የሐሰት ትርክት ነው።
@Lemlem7682
@Lemlem7682 11 ай бұрын
እውነት ነው።
@addgizaw7059
@addgizaw7059 10 ай бұрын
ዉጤቱን እያያችሁ ለምን አታምኑም?
@Lol-qs3ko
@Lol-qs3ko 11 ай бұрын
አብየት አለማፈር
@user-tw8gt8jx5w
@user-tw8gt8jx5w 11 ай бұрын
ይሄ ሠውዬ እንደመልኩ ነው ልቡ
@alem8640
@alem8640 11 ай бұрын
Yetebareku sew ewunetun negerun kuchi bilen binimar
@elizageb812
@elizageb812 10 ай бұрын
My god ! When a man with a gray hair act like a child and a man who is called a pastor mention a Bible verse to not apologize for his wrong teaching …unbelievable ….you are not that important I don’t know why you are focusing on yourself …
@ethera9113
@ethera9113 11 ай бұрын
እሰይ ጋሽ በቄ ትክክል ነዎት
@tesfaesak6808
@tesfaesak6808 11 ай бұрын
ውሓጥዮ ተበልኩዋስ ትጎስሞ፣ እዋይ ውርደት ክሳዕ ክንድዚ ትዕቢተኛ ኢኻ ፓስተር በቀለ? ኣሁንም ንስሃ ብትገባ ይሻልሃል
@gigibtedla1457
@gigibtedla1457 11 ай бұрын
Please Gash Bekele first thing is God wanted us to repent. Especially you Pastor your hatred manner and what your hatred teachings you need to repent. If your spirit is conscience repent. Because God knows everything and everyone. 1 ዮሐንስ 3:19-20 ልባችንም በእኛ ላይ በሚፈርድበት ሁሉ፥ ከእውነት እንደ ሆንን በዚህ እናውቃለን በፊቱም ልባችንን እናሳርፋለን፥ እግዚአብሔር ከልባችን ይልቅ ታላቅ ነውና ሁሉንም ያውቃል። 1 ዮሐንስ 3:14-15 እኛ ወንድሞችን የምንወድ ስለ ሆንን ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ወንድሙን የማይወድ በሞት ይኖራል። ወንድሙን የሚጠላ ሁሉ ነፍሰ ገዳይ ነው፥ ነፍሰ ገዳይም የሆነ ሁሉ የዘላለም ሕይወት በእርሱ እንዳይኖር ታውቃላችሁ።
@adisloza1133
@adisloza1133 11 ай бұрын
ንሰሀ ግባ ሼባው
@teferibeyene703
@teferibeyene703 11 ай бұрын
go, and blame your evil leaders.
@lhaile1499
@lhaile1499 11 ай бұрын
የእፋኝት ልጅ
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 43 МЛН
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 17 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 17 МЛН
ጋሽ በቀለ ወ/ኪዳን || አጭር የምክር ቃል ||  gash Bekele W/kidan || Ethiopian Amharic Preaching
10:28
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 3,2 М.
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 43 МЛН