31ኛ D ልዩ ገጠመኝ ትንታኔ ፦ ጨርሳችሁ ሳታዳምጡ እንዳታቆሙት

  Рет қаралды 77,501

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

3 жыл бұрын

Пікірлер: 917
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 жыл бұрын
ለመምህራችን መኪና ያስፈልገዋል ሁላቹሁም አስቡበት 14000 በላይ ተከታ አለ በዚህ ዩቱብ እናም ቢያንስ 500 ወይም1000 ብናዋጣ ለመምህራችን ትንሽየ መኪና እንግዛለት
@tinalovetinalove8748
@tinalovetinalove8748 3 жыл бұрын
Hasabu terue naw gen mesenakele anehunebetet Bezhe degmo aboara yenesa?!
@lealemful
@lealemful 3 жыл бұрын
@@tinalovetinalove8748 ልክ ነሽ እህቴ መርዳት የሚችለው ቀጥታ መርዳት ነው ለጊዜው እሱ በሚጠይቀው መሳተፍ ነው ተገቢ ነገር ፈተናም እንዳይሆንበት፡፡ጸልይልኝ ወልደ ሚካኤል ብለሽ እባክሽ፡፡
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 3 жыл бұрын
tikikil
@senibinisenibini309
@senibinisenibini309 3 жыл бұрын
yegbawale
@berhansmart5377
@berhansmart5377 3 жыл бұрын
እሺ እንሳተፋለን በረከት ነው
@martabiru444
@martabiru444 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የ ተመስገነ ይሁን አንቺን ያየ የደንግል ማርያም ልጅ እኛንም ይየን 💚💛❤️
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔርሰምየተመሰገነይሁንአንቻንያየየድንግልማርያምልጅእኛንምይየን
@user-ni2hb6rk6l
@user-ni2hb6rk6l 3 жыл бұрын
አንቺ ትንሽ ብላቴና ለዘመናቶች ማንም ያልደፈረውን በየቤቱ ተደብቆ ያለውን የክፉ መናፍስት ሚስጢር እንደዚህ ግልፅ አድርገሽ ስለነገርሽን፣ ስላስተማርሽን ፣ ስለመክርሽን እግዚአብሔር ይባርክሽ በረከትሽ ይደርብን : ብዙ ነፍሳትን እንደደንሽም እርግጠኛ ነኝ ምኞትሽም ይህ ነውና :: @መምህር ተስፋዬ እየህ የዘራህው ዘር ለሌለው ሁሉ ሲተርፉ : እግዚአብሔር አምላክ እድሜህን ያርዝመው አንተ በውነት ተስፋችን ነህ ' ' ' ' ኣሜን
@user-pd4ob7tt6h
@user-pd4ob7tt6h 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡሉን የኛ እንቁ መምህራችን እኔ ካንተ ቡዙ ተምርያለው በበለጠ ደሞ ገጠመኝ 45ኛው ለይ የመርሳት ያስተማርከን እና በዝኛው 31ኛ ገጠመኝ የኔ ቤተሰብ ትግራይ ናቸው ኣማርኛ ዶሞ ኣይችሉም ግን ባለ ውቃቢ ናቸው የኣያቴ እናት ከሞመትዋ በፊት ትመለክ ነበር ሰዎች እየመጡ እድላቸው ሁሉ ትነግራቸው ነበር እጣን እያጨሰች በቡና ኣተላም ታይ ነበር እኔ እስዋ ቤት ህጄ ንገሪኝ ስላት የኔ ኣምላክ እናንተን ኣይወዳችውም ትለኝ ነበር ግን ያንተን ትምህርት ስከታተል ምን እንደሆነ በደንብ ገባኝ እናቴ ጋ ደውየ እንደዚ እንደዚ ኣይነት ትምህርት ኣለና እናንተ ምታመልኩት የነበረው ኣጋንንት ነው ስላት እንደዛ ሳይሆን የቤተሰብ ጠባቂ ነው ትለኛለች ሁሉም ጋ ስደውል እንደዛ ብለው ይዘጉብኛል ኣሁኑም ለራሱ ኣመት ባኣል ሲሆን እዛ ቤት ሂደው የበግ ደም የዶሮ ደም ኣረቄ ደፍተውበት ነው ሚመጡት ትምህርትህን ለራሱ ሳሰማቸው ኣይኣምኑኝም እና ከቻልክ ትግርኛ በሚችል ሰው በትግርኛ ኣንድቀን ሰለ ውቃቢ እንድትለቅልን ለኔ ብቻ ሳይሆን ለሁሉም ሰው እንዲድን የኔ ቤተሰብ ኣማርኛ ቢችሉ ትምህርቱን ሰምተው ይቀየሩ ነበር ግን ኣንቺ ኣረብ ሃገር ሆነሽ እንዴት ብትኒቅን ነው እንደዛ ምትይው የት የተማርሽው ነው እንደዛ ምታወሪው ይሉኛል ለቤተሰቤ በፆሎታቹ ኣሱቡልኝ እህት ወንድሞቼ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ውይ የኔ ቆንጆ የኔም ሃሳብ ነው የገለፅሽው ያው እኔም ወደዛ ነኝ እና ኣማርኛ ኣይችሉም የምችሉም ያው ከተማ ወይም የተማረ ብቻ ነው እና በተለይ በገጠሩ ያለ ሰው ጭራሽ ጦንቋይ ቤትና ሼክ ቤት ነው የምውለው ቄሶችን ሳይቀር ግን እንደዚ የምሆነው መእመኑ ስለ መናፍስቱ ምንም እውቀት የለም በጭሬሽ እኔ ራሱ በፊት ሰይጣን በኔላይ ስልጣን የለውም ነው የምለው እንጅ ምንም የተግባር መቃወም ኣልነበረኝም እና መምህር ከተቻለክ በትግርኛ ትምህርቶችህ በፍላሽ ብታዘጋጅልን
@adinatiku9588
@adinatiku9588 3 жыл бұрын
እህት በረቺ ጸልይ ፈጣሪ ይረድሺ
@adinatiku9588
@adinatiku9588 3 жыл бұрын
ሲመቸው እንደእግዚአብሔር ፍቃድ በሌላ ሰው ይተረጎማል ባይነኝ የዚችልይ ታሬክብቻ ይበቃል ልብላለው ፈጣሪ ይረዳን
@user-pd4ob7tt6h
@user-pd4ob7tt6h 3 жыл бұрын
@@user-vo9mk9vx4j ኣዎ ማማየ እኔ በኣማርኛ ሳሰማቸው ኣይኣምኑኝም በትግርኛ ቢተረጎምላቸው ግን ወድያውን የገባቸዋል የገጠር ሰው ዶሞ ወድያውን ነው ሚገባው
@user-pd4ob7tt6h
@user-pd4ob7tt6h 3 жыл бұрын
@@adinatiku9588 እሺ ፈጣሪ ያግዘኝ
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
እንደውም ወገኖቼ አንድ ነገር ልንገራችሁ በዛውም በፀሎት እንድታስቡኝ እኔ ለቤተሰቤ አስራአንደኛ ልጅ ነኝ የመጨረሻ ልጅ ነኝ እናቴ አስራ አንድ ልጅ ወልዳለች ነገር ግን ያለነው አራት ብቻ ነን ሰባት ልጅ ቀብራለች እናቴ ሞት በጣም ሲያስመርራት እኔን በመጨረሻ የወለደችን ለሰይጣን ተስላ ነበር የወለደችኝ በልጅነቴም ይዛኝ ትሄድ ነበር እኔ ምንም የማውቀው ነገር የለም በጣም ህፃን ነኝ ነገር ግን ካደኩኝ በሗላ መሄድ አልፈልግም አልኩዋት ካደኩኝ በሗላ ሄጄም አላውቅም በጣም አስጠላኝ ነገር በህይወቴ ላይ በጣም ጎድቶኛል ህይወቴን ምስቅልቅል ነው ያደረገው ግን አንድ ደስ የሚለኝ ነገር ግን እናቴ ሰይጣን ተስላ ብቶልደኝም ክርስትና የተሰጠሁ ለእመቤታችን ነው ለዛም ነው በፈተና ውስጥ አልፌ እዚህ የደረስኩት እመቤቴ ከኔ ጋር ስላለች ከብዙ ችግር በኋላ ዛሬ ላይ ደርሼ የመምህርን ትምህርት በመከታተል ጠላቴን አውቄ እየተዋጋሁት ነው ያለሁት ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናቴም ተመልሳልኛለች አቴቴም ቦረንትቻም ደምም ይፈሰስ ነበር ቤታችን ውስጥ አሁን ግን ሁሉንም ትተዋል እንደውም እናቴ በራሷ ሰአት ነው ማንም ሳይነግራት አቴቴ ጨሌለው የጣለችው እንዲሁም ሁሉንም የባእድ አምልኮ በራሳቸው ግዜ ነው የተውት ቤተሰቦቼ ይህን ስላደረገልኝ አምላኬን አመሰግነዋለሁ መምህር እድሜና ጤናውን ይስጥህ እግዚአብሔር ዋጋህን ይክፈልህ አሜን፫
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
አምላኬ ልቤን ክፈተው ሰላም እግዚአብሔር ከእንናተ ጋር ይሁን መምህር እህታችን ሰላምሽ ይብዛ ዬኔ የዋህ በረከትሽ ይደርበን
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 3 жыл бұрын
፧፧፧፧፧፧፨፨፧፧፨፨፧
@hiymekonjo8365
@hiymekonjo8365 3 жыл бұрын
@janettehaddad5439
@janettehaddad5439 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@wondmagegnchamo1828
@wondmagegnchamo1828 3 жыл бұрын
ከዚህ በፊት መናፍቃንን ሳይ እጠላቸው ነበር አሁን ግን እንኳን መናፍቃንን ክፉ ስዎችን ባገኝ እንኳን ለነሱ ማዘንና ካሉበት ህይወት እንዲመለሱ መፀለይ እንዳለብኝ ተምርያለሁ አመሰግናለሁ 🙏
@enatgetachew2877
@enatgetachew2877 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነው። እባክህ የህታችንን የጸሎትና የስግደት ህይወትዋ ምን እንደሚመስል ብታካፍለን ጥሩ ትምህርት ይሆነን ነበር።
@user-iq4ny3yb5q
@user-iq4ny3yb5q 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ልዩ ገጠመኝ በጉጉት ስጠብቀው ነበር ኑ የመምህር ተማሪዎች አብረን እንማማር ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር♥
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Oh my god this not good read bible study 📖 please Ethiopias people have been ❤️❤️
@bezitube9201
@bezitube9201 3 жыл бұрын
Ameeeen Ameeen Ameeen
@diala838
@diala838 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥሽ በረከታቹህ ይደርሰን መምህር ሰላምሞት ይብዛሎት
@user-hl6dt9wx5r
@user-hl6dt9wx5r 3 жыл бұрын
አሜን
@user-br1jv9ru3u
@user-br1jv9ru3u 3 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን እህት ወድሞቼ አችን የረዳው እግዚያብሄር እኛንምይርዳን እህቴ ወለተ ማራያም እያልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ የኛቤትም ሂወትም ታሪክም እዳቺነው ብዙም አይለይም
@wubitanderge1525
@wubitanderge1525 3 жыл бұрын
እህቴ እደው ይህን ሁኑ ችግር ስታሳልፊ ጭቅላትሽ አለመፈዳቱ ።እግዚአብሔር ሀያልነው ቀሪውን ዘመንሽን ያስታካክልልሻል ብየ አምናለው ።
@modayadi7956
@modayadi7956 3 жыл бұрын
ይህን እድሰማ የፈቀደ የወደደ እግዚአብሔር ይመስገን ግማሹ የኔ ሂወት ነበር 😭😭😭😭😭😭😭➕⛪🙏
@ahmaddaud1668
@ahmaddaud1668 2 жыл бұрын
ውይ አንቺ እህቴ መታደል ነው አንደበቱ ማሬ ነሽ ምን አለ አንቺና መመህርን ማገኝበት ቀን መቼ ይሆንፈጣሪ ቀኑን አቅርብልኝ ብዙ ጊዜ ምክሪ አልሆነልኝም
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
@@ahmaddaud1668 በጣም ላገራችን ያብቃን😢
@tegestyghaly9555
@tegestyghaly9555 2 жыл бұрын
Amen
@user-yp8jt4pi6u
@user-yp8jt4pi6u 3 жыл бұрын
መምህራችን እህታችን እንኳን በስላም መጣችሁ የሷታራክ የኔታራክነው በትነትነው እለት የመላክ አለቃ ቅዱስ ሚካኤል እርዳ ኝ የስንት አመት የአምልኮት ጨሌምነምን የአባቴ እነትነበር ግን እስካሁን እነቴ ቤት ነበር በትናትነው እለት ግን አባቴ ወስዶ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲይን ጣለልኝ ደስስስብሎኛ ውቅቱ የእልልታ ባይሆንም እስኪ እግዚአብሔርን አመስግኑልን መምህራችን በጥብቅ ነውየምፍልግክ እየደውልኩልክ አታነ ስልክ ከቻልክ አንሳል በጣም ደስስብሎኛል ከቤት ስላወጡት ብቻ
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 3 жыл бұрын
መምሀር አንካን ባስልም ማትሀ አገዛብሀር ይትብክሀ ኑርለን ትማስጋን አዳማና ታና ኣብዙቶ ይስትሀ ኣመን ኣመን ኣመን
@liyademeke6073
@liyademeke6073 3 жыл бұрын
እንክዊን ደሥ አለሽ እህቴ ተመሥገን
@user-yp8jt4pi6u
@user-yp8jt4pi6u 3 жыл бұрын
@@liyademeke6073 አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@konjolukcy5654
@konjolukcy5654 3 жыл бұрын
Metal becha bekiy aydelm nesha yegbw segdet selot betam yasfelgall, Yemen bayehubet new!!
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።እባካቹ?
@savannasav2609
@savannasav2609 3 жыл бұрын
የኔ እህት ተባረኪ ኑሪልን ብዙ አስተማርሽን በሚቀጥለው የራስሽ KZbin እንደሚኖርሽ ተስፋ አድርጋለሁ ህብረተሰቡን የማንቃት አቅምሽ ከፍተኛ ነው።እግዚአብሔር ይባርክልን።
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ አይን የሌለውን ሰው አይኑን ልታበራ መሬት ላይ እንትፍ ብለህ ግንባሩ ላይ አይን እንደሰራህለት ጌታ ሆይ እኔ በሃጥያቴ በፈቃዴ ያጠፋሁትን አይኔን ፊቴ ላይ እንትፍ በልብኝና በፈቃድህ አብራልኝ ስለ እናትህ ብለህ ማረኝ 🙏🏽🤲🏽🙏🏽
@user-pc7el5wu6i
@user-pc7el5wu6i 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@user-fy8mi5gk5r
@user-fy8mi5gk5r 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@makdsm8979
@makdsm8979 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@helenwurissa9938
@helenwurissa9938 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እህታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እህታችን በረከትሽ ይደርብኝ የኔ እህት ጅግና ነሽ መድሀኒአለም የድድግልማርያም ልጅ የልብሽን መሻት ሁሉ ይፈጽምልሽ ይገርማል የኔ እናት ምንም እንኳን ደቋይ ባትሆን አዳልሞቴ ወሰን ገፉ የሚባል ዛር አለባት ነበር እና እና አዲስ አመት ሲመጣ መስከረም ላይ ትጨፍር ነበር ልክ አንች እዳልሽው ዛሩ እየተሞገስ ደግሞ ሸቶ ትጠጣ አበር ሰደል ተለኩሶ ከነሳቱ ነበር የሚያስበላት አሁግን እግዚአብሔር ይመስገን ተሸኝቿል ወደ መስመር መታለች ግን እኛ ልጆቹ ላይ ሁላችንም ዛሩ አለ ነበር አሁን በምህር ትምህርት ስንጸልይ ስንሰግድ በባእድ ሀገር ሸኙኝ እያለ ይኸው ሸኝተናል እኔ ህጻን እያልሁ ዛሩ ሲመለክ እጠቋይ ቤት ሲሄዱ የእውነት አምላክ እዛ ያለ ነበር የሚመስለኝ በየዋህነት ከነሀጽያቴ እኔንም በተሰቦቼንም የወደደኝ አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን ከገጠመኙ ብዙ ተምሬበታለሁ መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@user-mj5fu9ey5j
@user-mj5fu9ey5j 3 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ምነው ቀድሜ አውቄ ቢሆን ኖሮ በዚህ ገጠመኝ ብዙ ተምሪያለሁ ወይ የሰይጣን ተንኮልና ክፋት ከስልት ጋር እግዚአብሔር ይማረን እውነት ይህች እህት በጣም ታስፈልገናለች በምወዳት እናቴ በወላዲተ አምላክ ከቻልሽ ሲመችሰ የበለጠ አስተምሪን ወንድሜ መ ምህር ተስፋዬ ፀጋህን ያብዛልህ እህቴም እንዲሁ ፀጋሽን ያብዛልሽ የወላዲተ አምላክ ድንግል ማርያም ጥበቃ አይለያችሁ።
@tinafarah4173
@tinafarah4173 3 жыл бұрын
Bemnfs temsich newu yesemahut 'berktishin yasadirbin Kkirsitos gar menor des yelale' fitenawum bezawu lek newu
@ituneethiopia8427
@ituneethiopia8427 3 жыл бұрын
ይች ልጂ የራሶ KZbin ቢኖራት መልካም ነው።።።
@pia.tesfaye4283
@pia.tesfaye4283 2 жыл бұрын
ምንም ሳይሰለቸኝ እንደነቃሁ አራት ክፍል ሰማሁ እጅግ ብዙ ሚስጥሮችን እምነቴን የማጠናክርበት ትምህርት አግኝቻለሁ። ሁሌም ልክ የዚህን አይነት አቀራረረብ በጣም አሪፍ ነው። እህታችን እግዚአብሔር ያበርታሽ በቤቱ ያፅናሽ ራስሽን አድነሽ ለብዙ ሰው የመዳን ምክኒያት በመሆንሽ እግዚአብሔር ይመስገን።መምህር ተስፋዬ የመዳን መንገድ እንድትሆን እግዚአብሔር ስለመረጠህ እድለኛ ነህ እግዚአብሔር ያበርታህ ሰይጣን አብዝቶ ይጠላሀል ከፈተና ይሰውርህ ያፅናህ እመቤቴ ትጠብቅህ።
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 3 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ በፀሎት በቀማቹ ግዜ መምህራችን እናሰበው(እናሰታወሰው)መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-pd4ob7tt6h
@user-pd4ob7tt6h 3 жыл бұрын
እሺ እህቴ ፆሎት ቅዱሳን ኣይለየው
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 3 жыл бұрын
@@user-pd4ob7tt6h አሜን አሜን አሜን
@devan8265
@devan8265 3 жыл бұрын
እሽ መምህር ሠላማችሁ ይብዛ ሁላችንም አገራችንን ሠላሟን ያዉርድልን አሜን በሉ ዉድ ቤተሠቤቸ በፀለት አስብኝ ፅጌ ማርያም ብላችሁ
@bezitube9201
@bezitube9201 3 жыл бұрын
Selam mamihrachin Enkuan dena metahiln ❤❤❤⛪⛪💒💒
@tadele4513
@tadele4513 3 жыл бұрын
እሚገር ነው የኔ እህት አንቺን የረዳ አምላክ እኛንም ይርዳን ጌታ ሆን ልቤን ክፍት
@asdafdsa7768
@asdafdsa7768 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እህታችን አንችን የርዳ እግዚአብሔር ለኔም ይድርስልኝ መምህር በፅሎት አስቡኝ ወለተ ኪዳን♦♦
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ትምህርት እንድንከታተል የረዳን
@ygermal1
@ygermal1 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋ ሥላሤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመላእከ መንክራት የወንጌል ፍሬ ታማኝ የልዑል ባርያ የድንግል ባርያ የዘመናችን ሀዋርያ እግዚአብሔር አምላክ ያበርታልን እንላለን እህታችን እንኳን ደስ አለሽ በድጋሜ ከእንች እደተረዳሁት ጠላት የራሱ አገልጋይ ለማድረግ አብዝቶ የሚፈትነውም በብዙ እርቀት የሚጓዘውም የአብርሃም ዘር የመሰለውን ደጉን ቤተሰብ የራሱ ለማድረግ ከእግዚአብሔር እቅፍ ለማውጣት ብዙ ተጋድሎ እንደሚያደርግ ነው ምንአልባት የቀደሙ አባቶቻችን በአምልኮ አሸንፈውት ስለኖሩ ብቀላ ይመስላል እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦችሽን ሁሉ ከስራታቸው ይፍታልሽ በአንች መንገድ ያምጣልሽ። እድሜ እና ጤና ለአባታችን ለመላእከ መንክራት መምህር ግርማ ይሁን ቁልፉን ሰጥተውናል የክርስትና ሀይማኖት በጥቅሉ ጨለማውን ገፎ ብርሀን ለማየት የምናደርገው የብርሀን ጉዞ ነው ብርሀንን ከጨለማ ለይተን አስበልቶ የጣለነን ጠላት ስናሸንፍ እውነተኛ የፍቅር ምልክት የሆነችውን እፀበለስን መልሰን እናገኛለን ጨለማው(ለሊቱ)ሳይወገድ ብርሃን እደማይመጣ ሁሉ የውስጣችን ጨለማ ሳይወገድ እኔ የአለም ብርሃን ነኝ የለውን አምላክ ማየት አንችልም።
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።እባካቹ?
@salme4126
@salme4126 3 жыл бұрын
በአንች ትምህርት በጣም ከቤተሰቦቻቸው እስከ ሰፈራችን እያዳሰስኩኝ ነው በጣም ድንቅ ልጅ ነሽ እኔ እራሳ ፀሎት ስራግ ልቤ እያተሰሬቄ አይምሮዬ እያተበታተኔ ነው የምጨርሰው መምህር ባገኝ ደስ ይለኛል ስልክ አይሰራም
@user-lf6xe7ge8i
@user-lf6xe7ge8i 3 жыл бұрын
አየማተብሽ ጸልይ. አብተ ኣምሮየን የምትሰርቀው መንፈስ ጸጥ በል በስላሴየ ስም በይው. ያቆማል
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 3 жыл бұрын
Biro hiji ena aggniw
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን እንዲሁም እህታችን ድንቅ የተዋህዶ ልጆች በእውነት መፅሀፍ ነሽ ስንቱን አስተማርሽን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሁሌም እንጠብቅሻለን መፅሀፍን በጉጉት እንጠብቃለን በርቱልን አሜን አሜን አሜን👏👏
@user-addisalem1213
@user-addisalem1213 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣህ እህታችን በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ያክብርልን በረከትሽ ይደርብን እማ ፍቅር ትጠብቅሽ
@user-lr7jy7fi7c
@user-lr7jy7fi7c 3 жыл бұрын
😢እህቴ እኔም ለስሙ የክርስቶስ ልጅ እላለው ግም ምንም የክርስትና ምግባር የለኝም በማርያም ምግባር እንዲኖረኝ ወለተ ገብሪኤል ብለሽ በፀሎትሽ አስቢኝ😢
@user-dz1bx2lu5g
@user-dz1bx2lu5g 3 жыл бұрын
😍💐ጸጋውን ያብዛላችሁ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በቤቱ ጸንታችሁ የንሰሀ ሰው ብሏችሁ የምትነፍቁትን መልካማን ባታ ይስጣችሁ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምረው እመብርሀን ጥበቃ የቅዱሳን እረድኤት አይለያችሁ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እሺ መምህር ከመሸ ነው የመጣችሁት ነገ አዳምጣለሁ ፀጋውን ያብዛላችሁ
@abebaleta1886
@abebaleta1886 3 жыл бұрын
እህታችን በርቺ ንግግር ሁሉ ደስ ሲል መንፈሳዊ ቅናት ቀናሁብሽ ለአንቺ አዕምሮሽን የከፈተ አምላክ ለኛም ይክፈትልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ በፀሎትሽ አስቢን::
@user-ym9xi2ds9u
@user-ym9xi2ds9u 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።እባካቹ?
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 3 жыл бұрын
@@solianaabreha5008 ene endet tewuku meselesh 1.slke lay yalewun zefen bemulu atefahu 1 sayiker 2.youtube lay subscribe yarekuachewun ye zefen channeloch unsubscribe adereku ena andande ahunm simeta post siyaregut not interested eyalku mezmur bcha mesmat jemerku ahun youtube laym mulu playlist mezmur bcha new telegram laym ye zefen channelochn delete mareg new 3.metshaf kdus lay sle zefen yalewun mawek Enezin karegsh ende ene zefen yemibal neger ke hiwotsh mawutat tchyalesh
@helenselemon4574
@helenselemon4574 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ በፀሎትሽ አሲቢን እህተ ገብርኤል ብልህ❤❤❤ ልስማውና ሀሳቤን ሰጣለው❤
@janettehaddad5439
@janettehaddad5439 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen enem meniber mariyam
@israelmengistuderbe3086
@israelmengistuderbe3086 3 жыл бұрын
Amen Amen
@user-gv5zd5zt9j
@user-gv5zd5zt9j 3 жыл бұрын
የኔ እህት እንዳንች ልባችንን ይክፈትልን እኛም እንዳንች የክርስቶስ ባሪያ ለመሆን ያብቃን. ጌታየ ሆይ እቃህ አድርገህ ተጠቀምብኝ
@mana6355
@mana6355 3 жыл бұрын
የኔ እህት ፀጋውን ብዝዝዝዝት ያርግልሽ መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ ስለ አባትሽም ቢሆን ወደ እግዚአብሔር አልቅሺ እሱ ስለ አንድ ነብስም ቢሆን ይገደዋል ! ዲያብሎስ እኮ ይቅርታ አያውቅም ቢያውቅ ኖሮ እግዚአብሔርን ይቅርታ ይጠይቅ ነበር ይቅርታ አይጠይቅም ይቅርታም አያደርግም እግዚአብሔር ይገስፀው !
@mesayalem432
@mesayalem432 3 жыл бұрын
አሜን
@semmmsemmm4414
@semmmsemmm4414 3 жыл бұрын
Amennn
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
ምን አለ ያጎደልክብኝ ሳትነፍገኝ ሁሉን ሰጥተኸኝ ሆነኸኝ እናትና አባት አለፍኩት ያንን ዘመናት ተመስገን ልዑል እግዚአብሔር ክርስቶስ 🙏🏽😢🤲🏽
@user-fq1ts3iz8q
@user-fq1ts3iz8q 2 жыл бұрын
በእውነቱ እግዚአብሔር በጣም ይወደኛል ይህን ቃል እንዲሰማ ረዲቶኛልና እግዚአብሔር ተመስገን እህታችን አውንም ቅድስት ድንግል ማርያም ብርታቱን ትስጥሽ እኔንም አጣተኛና ደካማ እህታችሁን አፀደ ማርያምበፀሎት አስቡኚ መምህራችን ተሲፋዬ እግዚአብሔር ለቃሉ የመርጣ በርታልን እም አምላክ ከተ ጋር ትሁንልን አሜን
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 жыл бұрын
ይህ ትምህርት እጅ ገጠመኝ አይደለም እህቴ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ የራሴን ህይወት ባንኮች አየሁ ጻድቅም ነኝ ብዬ ስመካ ውድቀቴን አየሁ ይገርማል
@Ama-xi4ow
@Ama-xi4ow 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን ወንድሜ አገራችን አባትም ፀበል ባለበት አረባክክ በሰው ሀገር ያለነውንም ጨምረን ስልክክን ማግኝት ከባድ ነው በማርያም ለኛም ጊዜ ስጠን
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት መምህር ቃለ ህይወት ይሰማልን እህታችን በእውነት ስላስተማርሽን ከልብ እናመሰግናለን
@user-oh4fi8oi4i
@user-oh4fi8oi4i 3 жыл бұрын
እህቴ ትለያለሽ ቃላት ዬለኝም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳሽ በጸሎት አስቢኝ እህተ ማርያም ብለሽ 😭👏
@user-dr4wo3xi9z
@user-dr4wo3xi9z 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጡልን ወድ መምህራችን ና ውድ እህታችን በእና ላይ አድሮ ያስተማረን የመከርን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ስሙ የመስገን ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን፫ እሲ የመምህር ተማሪወች አንድ ጥያቂ ልጠይቃችሁ በቤተሰባችሁ ውስጥ ጨሊ እኔ ያመልካሉ ብላችሁ ፃፉልኝ እኔ ለምሳሌ ልንገራችሁ ጨሊ ቤተሰቤ ውስጥ አለ ከማን እንደምጣ አላውቅም ግን አባቴ ነው የሚደረገው እናት ና አባቴ 5ልጆች ከወለዱ ቡሀላ ተለያዬ ከዛ ቡሀላ እናቴም ሊላ ሂወት ያዛ ነው የምትኖረው ለ ጨሊዉ የምንስራው ሁልም ነገር የሚደረግውን እቤት ውስጥ ያለንው ነን ግን አባቴ ብዙም አይጭንቅም የሚደረግውን እቤት ውስጥ ያለሰው ካዘጋጅው ሊላ ነገር በእራሱ የለለይ ነገር የሚረገው ነገር የለም ግን እኔ አንዳዴ የሆን ነገር ለጨሊ የሚዘጋጅ ነገር አዘጋጅ ስባል እቢ ካልኩ ዋ ታጠናግራሻለች ይሎኛ ነበር ና አንድ ወንድሚ ሰልማል አንድ ወንድ ሞቶብኛል አንድ ደግሞ በጣም ከእናቱ ከአባቱ አይቀረውም ሲስራቅ አንድ እህቴ አለችኝ እሱ በጣም ትስራለች ምንም ነገር አይሳካላትም ቡክን ነች እኔ ገንቦታ ቀኑን አላስታውስም አምተምረቱ 2004 ነው ከዛ ቡሀላ የጨሊውን ነገር በለችም ስራ ች በልችም አላውቅም አድስ አበባ 6 አመት በሰው ሴት ስስራ ነበር ግን ምን ነገር የለኛም ባዱ ነኝ 20010 ላይ ወደ ሰደት የመጣሁት ወንድሜን ካጣሁት ቡሀላ ነው የተሰደድክት አሁን 3 አመት ሆኑ ኛል ግን ላታምኑኝ ትቻላላችሁ እመብርሃን በአካዉቴ 1500 ብቻ ነው ያለኝ ወይ ለቤተሰብ የረባ ነገር እንኮን አላደረክም ግን በምክንያት አራጉ ባዱ ያረግኛል ሰው ማርያምን ካሉ የሚዋሽ አይመስልኛም ነበር ግን መፈጥሪን ያስጠሉኝ የኔ በምላችው ሰውች ነው አሁን ግን ሁሉንም ትችዋለሁ ወደራሲ መጣሁ እግዚአብሔር መምህርን ላከለኝ አንድም ነገር ከክርስቲያን ነኝ ከማለት ውጭ የማወቅው ነገር የለኝም አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ትምርት ወደ እግዚአብሔር መንገድ እይሂዱኩ ነው አባቴም ባያዳምጥም እኔ ነገርኩት እሽ አለኝ በሊላቀን ጣልከወይ ንሰሀ ገባህ ሰለው ንፍስ አባቴ ሴት የኑርህ ሰልኝ እሽ በየ ነው እንጅ እኔ ለጥል ነበር ልጅ አለኝ ንፍስ አባት ንሰህ ልግባ ጨሊ ልጥል ነው ሲለው እንዴት ሚስት ይኑርህ ይባላል እንዴ እሲ ምልሱልኝ አባቴ የወላድ ምህን ነው ሁሉም በየ ፊናው ነው የሚንሂድው እኔ አባቴ በጣም ነው የሚወድው ግን እዛ አገር ስሂድ ከላገባሽ ስለሚሉኝ አልወደውም አገሩን የሚጣልብንም ነገር በአይኔ ያያሁት ነገር ነበር ያኒ 13/14 አመት ልጅ ነበርኩኝ በድብ አቃለሁ እቤት ውስጥም ወዳጃ የሚባል ነገር ይደረግ ነበር ጠንቃይ ቤትም ይሂዳሉ የሰለመዉ ወንድሜ አግብታል ያገባው ደግሞ የሚስቱ አባት ጠንቃይ ነችው ሁሊም የሂዳል ወንድሜ እኔ የማወቀው በስም ነው እንጅ ጠንቃይ ቤት ሂጅ አላወቅም ምንም ነገር አላወቅም እስውም ላይ ያረኩት ነገር የለኝም ልጅ ሆኝ የጨሊውን ነገር ከመስራት ከምበላት ውጭ ሊላ የለኝም አሁን አባቴን እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ ንስህ እንዴገባ እና ጨሊወን እንዴጥል እየነገርኩት ነው እሽ ብሎኛል የመድሀኒአለም ፀዋ ይጠጣል ቸሩ መድሀኒአለም ትከክልኛዉን መንገድ እንደሚመራልኝ አምናለሁ እህት ወንድሞች ወለተ እጌሱስ አፀደ ማርያም ወልድ መስቀል ክንፍ ገብርኤል ሀይለ ሚካኤል እያላችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ ለመምህራችና ለእህታችን ቃለ ሂወት ያስማልን
@user-hw1wp8oe5n
@user-hw1wp8oe5n 3 жыл бұрын
መምህራችን በጣም ፈራሁላት ድምፆ ብቻ ይበቃን ነበር ፊለፊት ስትታይ ፈተና ይበዛበታል አምላከ ሩፋኤል ይጠብቃት አሜን አሜን አሜን
@kuku4562
@kuku4562 3 жыл бұрын
ፊቷ እኮ አይታይም እህቴ ደሞ ከዛ ያወጣት እግዚአብሔር ይጠብቃታል እሺ አትፍሪ
@eth3816
@eth3816 3 жыл бұрын
መች ይታያል ፊቶዋ አሁንስ እግዚአብሔር እሶ ጋር ነው
@tsedeynigatu2636
@tsedeynigatu2636 3 жыл бұрын
Anchi temehertun temaribet! Besua fekad sayehon be Egziabeher fekad new yemetemesekerew!!! Egziabeher lelejochu ayankelafam!!!!!!!
@kiyaloc6137
@kiyaloc6137 3 жыл бұрын
ታየች እንዴ እኔ አይቼ አልጨረስኩም
@user-kr1gb9fm7k
@user-kr1gb9fm7k 3 жыл бұрын
ወዴ ከእሳት ያወጣት አምላክ ካ አብሮትአለ ሰለዚ ብትታይ እንካን ምንም አትሆንም
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 жыл бұрын
መምህር እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛላቹሁ እህታችን ይህን ጣፍጭ ደስ ስትይ ስትንገሪ እግዚአብሔር አምላክ ቤተሰቦችሽን ጨረርሶ ይማርልሽ አፍቅር ትጠብቅሽ
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ ሰላም የእግዚአብሔር ቤትሰቦች እንደምንአላችው ሰላምለእናንተ ይሁን🙏 በጣም የሚገርም ብርታት የሚገርም መመረጥ ነው በእውነቱ እግዚአብሔር ምንም የሚሳነውየሌለ አምላክ ክብርምስጋና ለእርሱይሁን አሜን!!! መምህር እግዚአብሔር እድሜ የማቱሳላንያድልልን 🙏 እህታችን በርቺ በረከትሽይደርብን በእውነት ገጠመኞችን እያዳመጥኩ የኔን ስንፍናና ደካማነት ሳስብ እጅግ ይታክተኛል አቤቱ ቸሩ ሆይ እንደ በደላችንስ አይሁን እንደ ቸርነትህ እንጂ!!!🙏🙏🙏
@user-mt1mw1wk6y
@user-mt1mw1wk6y 3 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እህታችን እንኳን በድጋሜ መጣሽ ልዩ ገጠመኝ 31ኛ D በጉጉት ስጠብቅ ነበር ላዳምጥ እና እመለሳለሁ የተዋህዶ ልጆች ኑኑኑኑኑ አብረን እንማማር 😍
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
መምህር በጣም አሳከኝ ነጮች ስግደትን እና ቁርባንን ለምን አይኮሩጁም ስትል እነሱ በጎ ሳይሆን ከኛ የሚፈልጉት የኛን በጎ ገልብጠው ለማጥመድ ነው ። ለመስገድና ለመቁረብ አሁን አሁን እኛም ምን ያህል እንደምንቸገር ሳስብ መያዛችን በጣም መሆኑን ያሳያል ። እህታችን አረዳድሽ በጣም ጥምኛል አንድ ክርሲትያን ወድቆ ወድቆ ወድቆ መነሳት ስለሚችል ያተስፋ ያፀናኛል በፈተናዬ ደስተኛ ነኝ ። በፈተና ሁሉ ደስ ይበላችሁ ሲባል ይገርመኝ ነበር ለካስ ትክክል ከዛ በኋላ ድል ስላለ ነው ።
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።እባካቹ የተዋህዶ ልጆች🙏🙏🙏
@user-gu1ds6zu5k
@user-gu1ds6zu5k 3 жыл бұрын
እግዚሀቤርይመስገንአሜን
@hannahanna8008
@hannahanna8008 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።እባካቹ የተዋህዶ ልጆች ጨንቆኝ ነው!
@Hana-qo9db
@Hana-qo9db 3 жыл бұрын
ሰላም ለናተይሁን በፀሎታቸሰሁ አስቡኝ አሞኝ ነዉ ወለተ እየሱስ ብላችሁ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
እመብርሃን በፀሎትዋ ታስብሽ እህቴ እግዚአብሔር ይማርሽ 🙏🏽🤲🏽🙏🏽
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 3 жыл бұрын
Egzehabher yemareshe ehet
@kokobeabebe3076
@kokobeabebe3076 3 жыл бұрын
egziabiher yimarish ehite emabete tigobgnish
@noorsamre6318
@noorsamre6318 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን አይዞሽ እግዚአብሔር ያስንሽ
@yedengllij4460
@yedengllij4460 3 жыл бұрын
Ema amelk tsebesh 🙏🙏🙏
@Ethiopia928
@Ethiopia928 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልኝ እህታችንም እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙ ነገር ነው ያስተማርሽን የዚህን አለምን ባዶነት ነው የነገርሽን እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@user-vo9mk9vx4j
@user-vo9mk9vx4j 3 жыл бұрын
ለዚህ ላደረሰሽ እግዚኣብሔር ይመስገን በውነት የምገርም ትንተና ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እመብርሃን ትጠብቅሽ እግዚኣብሔር ኣምላክ እስከ መጨረሻው በቤቱ ያፅናሽ በፀሎትሽ ኣስብን
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠመልን፠እህታችን በፆለትሽ አስቢኝ ወለተ ስላሤ ወለተ መድህን ቤተሠቦቸን አስቡን
@jekjabmadathil3293
@jekjabmadathil3293 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ምናለ እኔም ልቤ ቢመለስ በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ ወለተ ኪሮስ ብላችሁ የእህታችን በረከት ይደርብን ይህን ያሰማኝ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን በህታችን አንደብት ሆኖ እግዚአብሔር ነው የሚናገረው እስከመጨረሻው እንስማው
@yordanoshaile7251
@yordanoshaile7251 3 жыл бұрын
ይህን እህታችን በግልጽ ስለመናፍስቱ ቃል በቃል እየነገረችን በሽዎች ካልተቀየርን እስከመቸዉም አንቀየርም እግዘብሔር በዝች ትንሽ በላቴና አደሮ ነገረን አስተማረን እኔ መንገድና ሂወት ነኝ ወደእኔ ኑ እያለን ነው እኮ ።
@sameera2169
@sameera2169 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እህታችን ላንች የደረሰ አምላክ ለኔም ይርዳኝ
@Yonas-21
@Yonas-21 6 ай бұрын
እህታችን ተባረኪ በጣም የሚገርም አገላለፅ ነው ስለ መንፈሱ ስለ አለማዊው ነገር በጣም የገባሽ ነሽ ማንም ሰው ላይ ያለው አራዳ ነኝ ባይ ወጣት በሚገባው አገላለፅ ገልፀሽዋል እግዝአብሄር ይባርክሽ እናመሰግናለን ለኔ ገብቶኝ ለሚነግራቸው ሰዎች እንዲገባቸው ለማሳመን እርግጠኛ የምሆንበት አሪፍ ትምህርት አግኝቼለው❤❤❤
@user-th6nb3kj8x
@user-th6nb3kj8x 3 жыл бұрын
የኒእህት ይሂን ሁሉ የምትነግሪን ፈተናዊቹኑ ሁሉ ተቆቅምሽ ነው በብር የማይገኝ ትምርት ነው ህይወት በዚ እዳይዘልቅ ምስዋት ሆነሽ የምታስተምሪው ደም ድምፂሽ ደም ደስ ይላል በርቺ ብዙ መጋ እየተመለሰነው ፀጋውን ያብዛልሽ እህቲ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 3 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይመስገን ቃል ሂወት ያስማልን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ፀጋውን ያብዛልሽ ስለምክርሽ እግዚኣብሔር ያክብርልን 💐💐💐
@user-jp6od3rf5z
@user-jp6od3rf5z 3 жыл бұрын
መምህር ፀጋውን ያብዛልህ እህታችን እውነት እኔም እንዳች ከጣወት መውጣት ችያለው እልልልልልልልልልልልልልልልልል
@tsedale
@tsedale 3 жыл бұрын
የኔ እህት ፀጋውን ያብዛልሽ ከሞላ ጎደል የተናገርሽው በተመሳሳም ሆነ በሌላ መንገድ የሁላችንም ህይወት ውስጥ አለ ተቃዋሚዎች አይኔን ግንባር ያድርገው የምትሉ ንቁ መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን 🤲🤲🤲
@tenayenedaw8167
@tenayenedaw8167 2 жыл бұрын
የኔ አባት እንዴት ድንቅ ነህ በብዙ አጥያት ውስጥ ብሆን እንኳን ያልተውከኝ ዳግም ህድል የሰጠከኝ አምላኬ እግዚአብሔር ደስ እያለኝ አመልክአለው 🙏🙏🙏
@ethiopia1dhe415
@ethiopia1dhe415 3 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣቹልን አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ቤተሠቦችሽም ይለውጥልሽ
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
መምህራችን. አንተን ለስጠን ፈጣሪ. ይመስገን እውነት ሁሉም ነገር የኔ ህይወት ነው እህቴ በርከትሽ ይደርብን አንች ተመርጠሻን አንደበተ ጣፋጭ ነሽ
@tadelatube4375
@tadelatube4375 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ላንች የረዳሽ የድንግል ማሪያም ልጅ ይክብር ይመስገን እማ ፍቅር በዘርፍፋዋ ቀሚስ እደሸፈነችሽ እኛንም ቤተስብን ለንስሀ ያብቃን ስል ቅዱሳን ቃልኪዳን ብልህ ለከገሬ በሰላም አብቃኝ ይህን ፁፈ የምትይው እንደሆን ወለተ ሰንብት ብለሽ ፀልይልኝ
@sabanegussa2240
@sabanegussa2240 3 жыл бұрын
መ ምህር ቡዙ ሚስጥራትን እያሳወከን ነው። ፈጣሪ ቀሪውን ዘመንህ ይባርከው
@user-gq9tn7zf8u
@user-gq9tn7zf8u 3 жыл бұрын
እህቴ የእኔን ገጠመኝ ቁጥር 88 ሰምተሽ በመለወጥሽ ፈጣሪዬን እጅግ አብዝቼ አመሰግነዋለሁ
@user-sw2xc3zy2b
@user-sw2xc3zy2b 3 жыл бұрын
ሠላም መምህር እንድት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@tsigemengistu8006
@tsigemengistu8006 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ከአንቺ ብዙ ተምረናል በርችልን እንወድሻለን በፀሎትሽ አስቢን ።
@user-bf4gf3kb7s
@user-bf4gf3kb7s 2 жыл бұрын
የእውነት እግዛብሄር ይመስገን ይኸንን ትምህርት እንድሰማ በፈቀድክልኝ ፈጣሪ አመሰግንካለሁ
@eta8582
@eta8582 3 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣችሁ መምህራችን እዲሁም እህታችን አችን እድሰማ ይረዳኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን እህታችን ጰጋውን ያብዛልሽ ስትነገር እድማር አደረግሽኝ የማውቀውን በማውቀው የማላውቀውን በደብ እዳቅ ስለረዳሽኝ መምህራችንንም እድሜና ጤናይስጥልን ባካል ለመገናኘት ያብቃን አገራችንንም ሰላም ያርግልን ደግልማርያም ትጠብቅልን የተዋህዶ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛ።
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።
@tegistbale9574
@tegistbale9574 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣችሁ ክፍል ዲ እኔ ቢ መጨረሻ ላይ ነኝ መጣው ዛሬ እንደው ሳልጨርስ አላድራት ማርሪቱ መጣው አትጠገብ ብዬሻለው
@meseret888salam7
@meseret888salam7 3 жыл бұрын
ወይ አምላኬ ዘላለም ላንተ ስገዛ ልኑር ከምስጋና ሌላ የማትለኝ ገና ሳልነግርህ የልቤን የምታውቅ የዘላለም አምላክ ልኡል እግዚያብሔር ስምህ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሠገነ የሁን
@user-nn3bq2uh5w
@user-nn3bq2uh5w 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ይስማልን ብዙ ትምህርተ ነው እህታችን ሁላችንም መስተዋል ልቦና ይሶጥን እግዚአብሔር አምላክ
@worknshedemeiss3740
@worknshedemeiss3740 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በስላም መጣህልን
@mezgebuategegne3127
@mezgebuategegne3127 3 жыл бұрын
አይምሮ እየሰወረ ገጽ ብቻ መቁጠር እኔም የተቸገርኩበት ነው።
@wongelawitethiopian2616
@wongelawitethiopian2616 3 жыл бұрын
Me too seytan kemilemd bye akume neber esua degagme anebalehu sitl,, aha alkugn.. Ke Abatachin hoy jemro Zim bye anebenbalehu enji minm hasaben liyzew alchalem😔
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 3 жыл бұрын
@@wongelawitethiopian2616 yihun berchi seyitanum eko yemifelgew endtteyiw new metew yelebshm ke sgdet ga tsely hasabsh bibetenm tsely atakorchi tuatm matam
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን💒🙏🙏🙏
@jfjd5585
@jfjd5585 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ❤🙏
@mimihabtemariyam4064
@mimihabtemariyam4064 3 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ እኔ ገጠመኝ ማዳመጥ ከጀመርኩ ጀምር በያንዳንዲ ገጠመኝ ውስጥ እራሴን አገኘዋለሁ መናፍስትን በተመለከተ አሁን ብዙ ግንዛቤ አግኝቻለሁ ከእህታችን በጣም ብዙ ነገር ተምሬያለሁ እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምርልሽ የዋህነትሽ ቅንነትሽ አስተምሮኞል ያለፍሽው ፈተና ለኔ በውነት ውስጤን እንድፈትሽ አርጎኛል ቀሐ ህይወትን ያሰማል ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን ይሄ ሁሉ የተገኘው ባንተነው በርታልን
@amarechteshale2135
@amarechteshale2135 3 жыл бұрын
እህታችን ፀጋውን ያብዛልሽ በረከትሽ ይድረሰን በጣም አስቸጋሪነው አምልኮት ያለበትቤት የኔ አያት ስጋወ ደሙን ወስዳ ጠንቋይ ቤትነው የምትመላለስ ያም ሁኖ እናቴን ቤቷን ጥላ እንድትወጣ አደረገቻት በየሁላችን ቤት ያለነው ላንቺ የደረሰ አምላክ ይድረስልን ወለተስላሴ ብለህ በፆለትህ አስበኝ መምህር
@youtebu4521
@youtebu4521 3 жыл бұрын
የኔ ማር በርች አይዞሽ እግዚአብሔር ከኛ ጋር ይሁን
@user-hs2je8ly3o
@user-hs2je8ly3o 2 жыл бұрын
እጅግ ገራሚ ነው ያለምክንያት ነው የስቀማጣሽ እመብርሃን ፍጸሜሽን ተሰምርልኝ እማ ውዴዴዴ
@user-qc4lf2oc5f
@user-qc4lf2oc5f 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሥም የተመሰገነ ይሁን ብዙ ተምሬበታለሁ እህቴ እማ ፍቅር ትጠብቅሽ መምህራችን ከነቤተሠቦችህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@emyspiller7059
@emyspiller7059 3 жыл бұрын
እንደምን እለህልን መምህርተስፉዬእበራ የእግዝእብሄር ቤተስብ እኔም ብይለሁ የስማሃትቀን ከመጀመሪይም ስእት ጀምሮ ምክንይቱም እንካን የእብቷ እጋንትይቅርና የውቃቤይለባቸውም ልጆች ይናገሩባታል እዚህላይ ስለወጣች በርቺእህታችን እይዞሽ እንቺ ታሽንፊይለሽ 🙏🙏🙏🙏
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
እህት አይዞሽ ሁላችንም የምንፈተንበት የፋሚሊ ጉዳይ ስለሆነ ጥንካሬ ያችን ውስጥና ብርታታችን ውስጥ እና ጭካኔያችን ነው ከሩሩ አባታችን ከድንግል ማሪያም ልጅ ከየሱስ ክርስቶስ የምንገናኘው በርቺ አይዞሽ የኔ እህት።
@mimikalayu3737
@mimikalayu3737 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብየ ልጀምር ግጠመኙ እጅግ በጣም ነው የሚገርመው እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ ኣንቺን ያሳየኝ እግዚኣብሔር ይመስገን ያንቺን ድምጽ ያሰማኝ እግዚኣብሔር ይመስገን በጸሎትሽ ኣስቢኝ ወለተገብርኤል ከነ መላእቢተሰቦቼ ወንድማችን ተስፋስላሴ እግዚኣብሔር ይባርክህ
@misrakabebe8486
@misrakabebe8486 3 жыл бұрын
እግዚአብር ይመስገን ሰይጣን ተዋረደ ክርስቶስ ከበረ!!
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።እባካቹ?
@sebeletamrutamru8956
@sebeletamrutamru8956 2 жыл бұрын
እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ እመብርሀን ታበርታሽ ስታወሪ እራሱ ታሳሚኛለሽ ችሎታው አለሽ በርቺ በዙሪያሽ ያሉትንም ቀይሪ መምህራችን እድሜና ጤና ከነቤተሰብህ እማ ፍቅር ትስጥህ ቸሩ መድሀኒአለም ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ኢትዮጲያ ን ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-wr7nu3ht6q
@user-wr7nu3ht6q 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ አበራ የአብርሃሙ ስላሴ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅክ ባንተ ትምርቶች እግዚአብሔርን አብልጬ ቀረብኩት እጅግ በጣም ግሩም እና ድንቅ ትምርቶች
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 3 жыл бұрын
እናዳምጣለን መምህር ግን በጣም ይገርማል ይቺ ምድር ስንቱን ችላለች ። እህቴ በርቱልን እኛንም እየቀየራቹሁን ነው በፅሎት አስብኚ ወለተሚካኤል
@tamrat-kifleabebe2054
@tamrat-kifleabebe2054 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በየጊዜው ያለመሰልቸት ያለማቋረጥ ስለምታቀርበው ትምህርት እና ምስክርነት እግዚአብሔር ይስጥህ፣ እግዚአብሔር ይባርክህ። አሜን። ብዙ ነጮች በመላ ዓለም ካሉ ሐይማኖቶች ሁሉ ልዩ የሆነችውን ፍጹም እንከን የሌለባትን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቅድስት ቤተክርስቲያንን ለማፍረስ እና ለማጥፋት በሩቅ በሃገራችው፣ በቅርብ ወደ ሃገራችን ወደ ኢትዮጵያ መጥተው ብዙ የእርኩሰት፣ የክህደት፣ የሠይጣን አጥፊ ተልእኮ እንደሚያደርጉ ሁሉ፤ በተቃራኒው ደግሞ ከብዙ ኢትዮጵያዊያን በብዙ እጥፍ በተሻለ እና በበለጠ ሁኔታ ለኢትዮጵያ ህዝብ እና ለቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ማደግ እና መስፋፋት እጅግ እጅግ በጣም የሚደክሙና ብዙ መልካም ሥራ የሠሩ እና እየሠሩ ያሉ ብዙ ነጮች አሉ። እግዚአብሔር በሚያውቀው የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስትን ስምን ያነሳህበት ምክንያት ፍጹም የተሳሰተ ነው። እውነተኛው ታሪክ እንደዚህ ነው:- ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ በጄኔቭ ለዓለም አቀፉ ኅብረተሰብ እ.ኢ.አቆ. በ1928 ኢጣሊያ ኢትዮጵያን በወረረችበት ዘመን ወራሪዋን ኢጣሊያን እንድትወገዝ ለማድረግ፣ በመርዝ ጋዝ መጠቀሟን፣ የጅምላ ጭፍጨፋ እና ሌሎችንም ግፎች ለማጋለጥ እና ለነፃነታችን በምናደርገው ትግል ድጋፍ ፍለጋ ብዙ ለፍተው አፄ ኃይለ ሥላሴ የሚደግፋቸው ማጣታቸውን ሁላችንም የምናውቀው ታሪክ ነው። በተቃራኒው ደግሞ በአሥር ሺዎች የሚቆጠር የራሳችን ወንድሞቻችን ኢትዮጵያዊያን ለኢጣሊያ ባንዳ ሆነው ወገኖቻችንን በሚጨፈጭፉበት ጊዜ፤ የንጉሠ ነገሥት አፄ ኃይለ ሥላሴን ጥሪ በመስማት እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርና እንግሊዛዊቷ ሚስስ ሲልቪያ ፓንክረስት (የፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት እናት) በገዛ ገንዘባቸው በመላ አውሮጳ በተለይም በእንግሊዝ ሃገር "ለኢትዮጵያ ነፃነት እንታገል። ፋሺዝምን እንዋጋ።" በሚል ርዕስ ጋዜጣ በማሳተም እና በነፃ በማሰራጨት ለኢትዮጵያ አርበኞች መድኃኒት፣ ስንቅ እና ትጥቅ አሰባስበው ለአርበኞች በማቀበል የታገሉ ታላቅ ጀግና ናቸው። ከጦርነቱም በኋላ በኢትዮጵያ ላይ ትልቅ ፍቅር ስላደረባቸው፤ ከማንም ኢትዮጵያዊያን የታሪክ ሊቃውንት እና ምሁራን በበለጠ ሚስስ ሲልቪያ ፓንክረስት ትዳራቸውን፣ ኑራቸውን፣ መላ ዕድሜያቸውን በኢትዮጵያ በማድረግ ስለ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እና በኢትዮጵያ ታሪክ ላይ ብዙ ምርምሮችን በማድረግ፤ በተለይም ብዙ የኢትዮጵያ ታሪክ መማሪያ መጽሐፍትን ጽፈዋል። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማረውና ልጃቸው ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት እና (እስካሁን በሕይወት ያሉት) የልጅ ልጃቸው ፕሮፌሰር አሉላ ፓንክረስት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንን ዕምነት እና የኢትዮጵያን ዜግነትን በመቀበለው የቤተክርስትያናቸውን እና የዜግነት ግዴታቸውን የተወጡ እና በወጣት ያሉ ናቸው።
@user-dx2fy1rh4v
@user-dx2fy1rh4v 3 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ መጨርሻችንን ያሳምርልን
@bdbd114
@bdbd114 3 жыл бұрын
በጣም ከስከዛሬው ገጠመኝ ለየት ይላን በጣም ወድጀዋለው ወድ ያገሬ ልጆች ሰላገራችኝ እንጠልይ ልትፈርስብን ነው መእመናል በፆሎታቹህ አስቡኝ
@noorsamre6318
@noorsamre6318 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደ ምን አመሻቹህ መምራችን እንካን ደና መጡልን
@kalehebesha6071
@kalehebesha6071 2 жыл бұрын
በቤቱ የቅዱሳን አምላክ እግዚአብሔር ሆይ በዚህ እህት አድርህ ያስተማርከኝ አይነ ልቦናዬን ያበራህልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ስምህ ለዘለአለም የተመሰሀነ ይሁን ። ይህንን ምስክርነት ስሰማ ነፍሴ እንዴት ራሴን ተጠየፍኩ እንዴት በራሴ በምግባሬ አፈርኩ አቤቱ ያዛለፍኩትን ዘመን አትቁጠርብኝ ።
@asfawchane8074
@asfawchane8074 3 жыл бұрын
እባካችሁ ኢትዮጵያ ሃገራችንን ሁላችንም በየእለት ፀሎታችን እናስባት። ዙሪያዋን ተከባለች።
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
እህታችን በጣም እድለኛ ነሽ ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ ቤት አንቺን መርጦ ስላወጣሽ እርግጠኛ ነኝ ቤተሰቦችሽንም ትቀይሬያቸዋለሽ እግዚአብሔር በምክነያት ነው አንቺን ከዚህ ቤት መርጦ ያወጣሽ በርቺ ጠንክሪ ቤተሰቦችሽም ይለወጡልሻል እርግጠኛ ነኝ በእግዚአብሔር ሀይል እስካሁን የሰማሁት ህይወትሽ እንዳለ ጠንቋይ ቤት ምን እንደሚደረግ ሁሉ የተናገርሽው እኔም አይቻለሁ ቤተሰቦቼ ጠንቋይ ባይሆኑም ነገር ግን በአካባቢያችን የሆች ጠንቋይ አለች ጎረቤታችን ናት ሁሉም ነገር ሲደረግ አያለሁ ልጅም ስለነበርኩ ምንም አይመስለኝም ጨዋታ ነው የሚመስለኝ እየገባሁ የሚሰራውንም ምግብም እበላለሁ እጠጣለሁ የሰይጣን ስራ መሆኑን ግን አላውቅም ነበር እንደውም ዝየራ ሁላ ይዘየር ነበር እንደውም ዘፈን እየመሰለኝ ከብት ስጠብቅ ሁላ እኔም እኔም እዘይር ነበር ግን አላውቅም ዘፈን ነው የሚመስለኝ ግርም አለኝ አሁን ሳስታውሰው ወይ ጉድ አቤቱ አምላኬ ይሄን ታሪክ እንድሰማ ስለረዳኝ አመሰግናለሁ
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።እባካቹ የተዋህዶ ልጆች ጨንቆኝ ነው!
@worektadess1253
@worektadess1253 3 жыл бұрын
ሁልጊዜም ፀልይ ስገጅ አምልኮተ እግዚአብሔርን ልመጅ ከዛ እግዚአብሔር በህይወትሽ ይገባል ከዛ ጠላትሽ ዳቢሎስ ይተውሻል ተዋጊው በስግደት አይዞሽ እኔ በስግደት ብዙ ጥቅም አግኝቻለሁ በተለይ የአምልኮ ስግደት
@galatawaqayo1173
@galatawaqayo1173 3 жыл бұрын
Waqayoo laphee kenya nuf ha banuu kan obboletti kenyaa hasofte hunduu matii kiyya waqayoo kana kessa nu basuu
@adislasti4907
@adislasti4907 3 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen obbolleettii too
@ararsedio7030
@ararsedio7030 2 жыл бұрын
Ameeen
@amghvgfh4076
@amghvgfh4076 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን በአንተ ላይ አድሮ ቅዱስ እግዚአብሔር ሰወችን ፈልጎ ከአንተ ጋር አገነጋግሮ እኛን ስለሜቸያስተምረን እግዚአብሔር ይመስገን እህታች በእወነት ምን አይነት ፀጋ ነው ቀአንች ላይ ያለ ከዝቅታ ከፈ ያረገሽ መታደል ነው እሄ ታሬክ በሙሉ ብል ውሸት አይሆንኝም በእኔ ቤተሰቦች ላይ እስካሁን ያለ ነው ግረም ሜለኝ ደግም እኔ በቤተሰቤ ብቻ ሳይሆን በሰፈር ሰወች እንዳለ የተናኩኝ ብቸኛ ነበርኩ ምርርር ሴለኝ ጌታ ሆይ ኑሮየን በሰው አገር አረግልኝ ብየ አለቀስኩ ፈጣሬም ሰማኝ ዛሬ በስደት ስኖር ፈተናው አልተወኝም ተክትሎኝ መጣ ነገረ ግን በእግዚአብሔረ ቸርነት ስለ ትህትና ፈተናን እንዴት ማለፍ እንዳለብኝ አውቄለሁ ከኖርኩበት ህይወት አወጦኝ አምላኬን እንዳውቅ አድረጎኛል ዛሬ ሁሉም ለበጎ ሆነልኝ ለካ እግዚአብሔረ ሁልጊዜ ትክክል ነው ዛሬ እኔን መርጦኝ በሰላም እኖራለሁ ምንም እኮ ቤተሰቦቼጋ ባልሆንም ግን ንፁህ ነየሆነ ህይወት አለኝ ቤያንስ በእየ ቀኑ ዛሬ ምን ሀጥያት ሰራሁ ገታ ሆይ ምን አሰቀየምኩህ ብየ ይቅርታ ምጠይቅበትን ቀን አገቻለሁ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሐር ይመስገን ብዙ ነው የኔ ደግሞ ባወራው ሳምንት አያልቅም ሰው ያደክማል አንደ ቀን አምናለሁ ግን እመሰክራለሁ መምህራችን እረጂም እድሜ ይስጥልን ቃል የለኝም
@medhintmesfin8560
@medhintmesfin8560 3 жыл бұрын
የምታምኝው። እግዚአብሔር አምላክ አንቺን ከመከራ ያወጣ እናትና አባትሽን ያወጣቸዋል እህት አይዞሽ
@solianaabreha5008
@solianaabreha5008 3 жыл бұрын
እስኪ ዘፈን የተዋችሁ እንዴት እንዴት እንደተዋችሁ ንገሩኝ።
33ኛ ልዩ ገጠመኝ ፦ የእጅ አመልና መናፍስታዊ ሴራው(በመ/ር  ተስፋዬ አበራ)
1:23:49
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 19 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 184 МЛН
30ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ዲቃላ በሚለው ስም መፈተን ለማንነት ከባድ ነው
1:34:17
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.
መክሊታችንን የሚቀብር ዓይነ ጥላ! ክፍል አሥራ ሰባት!
21:15
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 69 М.
182ኛ ገጠመኝ ፦ የቃልቻው ልጅ 3 ሚስቶች አሟሟትና የሴት ልጁ ፈተና(በመምህር ተስፋዬ)
2:06:16
179ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ እጅና እግር የሌለውን ሰው የቤት ሰራተኛው ምን አደረገችው
1:03:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 105 М.
28ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የቅዳሴ ፀበል የሰራው ተአምራትና መተተኞች
1:16:53
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 58 М.
Stupid Barry Find Mellstroy in Escape From Prison Challenge
00:29
Garri Creative
Рет қаралды 19 МЛН