KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
72 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ብር ፈጀባቸው በአሁኑ ሂሳብ ለቤት ሰሪዎች ወሳኝ ወረጃ
8:09
30 ቅጠል ቆርቆሮ ለመስራት ምን ያክል ብር ያስፈልጋል ቪደዎውን ይመልከቱ ስሚንቶ ከነበረበት እየቀነሰነው
7:03
Непосредственно Каха: сумка
0:53
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
0:28
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
32 ቆርቆሮ ሰርቢስ ለመስራት ሙሉ ፊኒሺንግ ስንት ብር ይፈጃል
Рет қаралды 11,746
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 35 М.
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Күн бұрын
32 ቆርቆሮ ሰርቢስ ለመስራት ሙሉ ፊኒሺንግ ስንት ብር ይፈጃል#ኮርኒስ#ሰርቢስ#30ቆርቆሮ
Пікірлер: 149
@mohammedseid3128
Жыл бұрын
ሰላም እንኳን ደና መጣህ ላይክ አድርጉት ቅመሞችየ የጂጂንና የዩኒ መጋኛንም ትመለከታላችሁ በሉ አሳድጉት
@ጦይቢነኝ.የከላላዋ
Жыл бұрын
ሥረአትህ የተለየነው ወላሂ ተነቀኑ ተነወራቱ ነው የምሠራው አላህ ያክብርህ ዱኒያ ወለ አሄራ አላህ ይወፍቅህ🌹🌹♥️♥️
@saudah8298
Жыл бұрын
አብደላ በሐይቅ 60ቅጠልስትይጨርሳል ተጨትውጭእጨትአለኝ
@-ahadutube
Жыл бұрын
አሚን
@-ahadutube
Жыл бұрын
ቀጣይ ኢንሻ አሏህ
@ቢትሙሀመድ-ቐ2ዀ
Жыл бұрын
@@-ahadutube ሽኩራን።ጀዛከላህኸይረን።አያልቅብሽእዳትለኝጅ።ደሞሲመችህ።ያምስትክላስ።የውጩንካረኪስለማስቀባትስትእደሚፈኽአድታሳውቀን
@shaimashaima5044
Жыл бұрын
ማሻአላሕአላሕይጬምረልሕ ግን
@MariamAli-zi5mv
Жыл бұрын
60 ቆርቆሮ ፕሎኪት እስከ ፊንሽጉ ስራልን ለመረጃህ እናመሰግናለን ❤❤
@zakirgetahon168
Жыл бұрын
ማሻላህ፡እናመሠግናለን፡ወዲምለምትሠጠን፡መርጃ፡የጂብሠም፡አሠራር፡ደርጃቢኖርደሥይላል
@Zamzam-dw3oy
Жыл бұрын
ማሻ አላህ በርታ አሪፋ ነው
@hayattube9044
Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ🌷🌷👍
@ethiopia7697
Жыл бұрын
ሽንት ቤቱ የሚቆፈረው ከተሰራ በኀላ ነው እንደ
@bsbs3536
3 ай бұрын
እዴተ ላገኘህ በገል በአላህ ቀጠርህ ሰጠኘ
@حيبا-ض1ع
Жыл бұрын
ጀዛክ አላሁ ኸይር ጠቃሚ መረጃ ነው
@semiraebrahiml987
Жыл бұрын
50ሽ ይገባዋል ምርጥ ሰው
@wardawarda4153
Жыл бұрын
በጣም ደስይላን ቀጥልበት
@yashimebet1562
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ለአምሳ ቆርቆሮ ለግርፍ ሲሚቶስንትይፈጃል በአሁኑይሳብ
@-ahadutube
Жыл бұрын
በቅርብ ኢንሻ አላህ
@eledangetahun3463
Жыл бұрын
Please 40 qoreqoro yatalasana nw 3 kifele bate gypsum korenese ena chake sinte yebaqagale
@safiyaamuhammad3568
2 ай бұрын
በአለህ አመታ ምረቱን ንገረኝ
@abvac6874
Жыл бұрын
እናመሰግናል ወድሜ የምፈልገው መረጃነው
@Belaynesh-fe8jf
10 ай бұрын
ወንድሜ እንዴት ማዉረድ እንዴምችል ንገረኝ እባክህን❤?
@mominaabdula4614
Жыл бұрын
አሪፍ አሰራር ነው ግን ሽንትቤቱ ሲሞላ እንደት ነው ማስወገድ የሚቻለው
@aea3289
Жыл бұрын
ማስመጠጥ
@adenategene101
Жыл бұрын
Metrge😅😅
@zamzamalala9452
Жыл бұрын
አርቀዉ ተማሡት አይሞላን ተሞላም መቅበር ሌላ ቦታ ማስማስ ነዉ ማስመጠጥ የምትሉ ልጆች ጤነኛ ናችሁ የት ያላችሁ ይመስላችሗል እንደ ዝም ብላችሁ የአረብ አገርን ቀጥታ ወሠደዉ ኢትዮ አእምሮአችሁ ሠዉ የሚኖረዉ እንደሀገሩ ነዉ ያለዉን እዉነት አምኖ ተቀብሎ መኖር ነዉ
@adenategene101
Жыл бұрын
@@zamzamalala9452 Wayne medfine oo kebad nawe ebame lseria flga nberi senti yfgale wuda
@mominaabdula4614
Жыл бұрын
@@aea3289 ለማስመጠጥ አመቺ ቦታ መሆን አለበት እንደዚህ አይነት የቤት አሰራር በቂ የመንገድ የላቸውም
@amina0099-h9k
Жыл бұрын
መረጋውላይ አፈረ እረሣህግን ወይስ?
@بتبايغيغ
Жыл бұрын
ስላም ስልሳአምስት ቆርቆሮ ለማስገረፍ እስተቀለሙ ስት ይጨርሳን መልስልኝ እዳታልፈኝ❤❤❤❤❤
@Rነኝስደትኛዋብንት
5 ай бұрын
በርታ ወድማችን ሀገራችንንም አላህ ሰላም ያርገው
@SaFk-hs4pk
Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ❤❤❤
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ቨ2መ
Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውንድሜ❤❤❤
@سميرةبننعلي
5 күн бұрын
የምን ዝጋቤሄር ነው አላህ ነው እጅ ጠባቂህ@@-ahadutube
@samerasoso6442
Жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን
@pookumol7075
8 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድም
@NchFgh
8 ай бұрын
ሶስትክላሥ ስትይፈጃል
@ameeenamuhammmad6894
Жыл бұрын
ኽረ. ወድሜ. ናስስ ሜዳ. ቤት አሳየኝ ብየህነበር. ማርያም ወዝ ከአስተኛው. መደዳ. ነው. አሁን. ስርቢስ. እያሰራሁ. ነበር. ለማየት. ፈልጌ. ነበር.
@-ahadutube
Жыл бұрын
በውስጥ አናግሪኝ ቦታውንም ግልፅ አድርጊልኝ
@ameeenamuhammmad6894
Жыл бұрын
@@-ahadutube በውስጥ. እደት. አርጌ. ላግኝህ. ናስስ ሜዳ ከመጀመርያው. ምስረታ. ከአምስተኛው. መደዳ. ከቀብሩ. በታቺ. ከለው. ቆይ. የወድሜን. ቁጥር. እሰጥህ. እና. እሱጋር. ሁነህ. ታሳየኛለህ
@HayatEndris..Ethiopa
Жыл бұрын
ወላሂ የኔንም ባሣየኸኝ በአላህ!!!
@HdbBseb-wx6we
Жыл бұрын
እኔም እዛዉ አካባቢ እያሰራሁ ነዉ ይረስና አብሮ ይለቅልናል በቀብሩ በታች ነዉ ተብያለዉ ሰርቢሱ ተመርጓል ግርፍና ሊሾ ሰሞኑን አስቤአለሁ
@ሀያእሁሉምነገርጥሩነዉረሱ
Жыл бұрын
አረ በስደት እዲሜቺን አለቀ ቤቱ ከተሰራ ሌላዉ ይቅር
@ኡሚንናፋቂ-ጠ2ጀ
Жыл бұрын
ወላሂ ከልብ አመሠግናለሁ የምፈልገው ነገር በርታልን
@እሙዬኢቱብወሎያዋ
Жыл бұрын
እኔ እዬጠየኩህነበር. መረጊ ስራልን ወጋዉን. ጪዲ ስምት. በዘጣኝ ስትይበቂል
@ethiopiaethiopia1805
Жыл бұрын
አሰላማሊኩም ወድም እስኪ አራት ክላስ ሺትቤት ያለው ስራልኝ ስት ብር እደሚጨርስ እናም የቤት ዲዛይን አሳየኝ ባለፈውም ፅፌልክ ዝም ብለክ ነው ያለፍከኝ
@HdbBseb-wx6we
Жыл бұрын
ለዚች ሰርቢስ የኬሻ ኮርኒስና የግዲግዳ ጂብሰም ስንት ትፈጃለች ሁለቷ ክፍል ከሻወርና ሺንት ቤት ዉጭ ያለቺዉ
@ወሎየ-ፈ7ሠ
Жыл бұрын
ሠላሣሺይፈጃልብለዋልይችንእምታክልሠርተንመገላገልነዉፅድትያለችነችቤቲቱየኛለመዳምቅምምበቂነዉ
@SamirahSamira-cm7ne
Жыл бұрын
ሰብስክራይ አርጌለሁ ስለዚህ የካቲት ላይ ለ54ቅጠል ግርፍ ሊሾ ዉስጡም ግርፍ ኮሪኒስ ቀለም መስታይት ስት እደሚበቃ እድነግረኝ እሽ ወድም
@زهراءحبش-غ1ذ
Жыл бұрын
እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ❤❤❤
@green1768
Жыл бұрын
በርታ ወድማችን አብደላህ ያገሬ ልጅ ለኔ 15 ቆርሸዠቆሮ ትበቃኛች 😊😊
@مكيمكيه
Жыл бұрын
ሳህ😅😂❤❤
@newid5082
Жыл бұрын
❤
@KamilaHussain-gf9nq
Жыл бұрын
😂
@Emaw-b4k
8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@Eman8888-r7w
Жыл бұрын
እኔ ፈልጌ ነበር ስልክ ቁጥር የባለሙያ ላክልኝ
@tsehayberdede2583
2 ай бұрын
ተባረክ
@toybaendris4051
Жыл бұрын
ማሻ አሏህ ወንድም በርታ
@jamila3850
Жыл бұрын
የኔየፈጀው መቶአርባምስትሽ ነው ለማቆምብቻአ
@najatabdu1065
Жыл бұрын
ለመምረግና ለመግርፍ ብቻ ስትይፈጃን
@KeepOut-r3v
3 ай бұрын
ስልክ ቁጥር ካለህ ላክልን
@newid5082
Жыл бұрын
ማሻአላ ትለያለህ
@Mariam-uq5yg
Жыл бұрын
ህጋውይ ቦታ ዋጋ ስትነው
@makiyaaziza2545
Жыл бұрын
ለወፈጮ ቤት 30ቆርቆሮዉ ይበቃልወይ እንደየህዉ መልስልኝ
@-ahadutube
Жыл бұрын
አይበቃም
@ekrame7439
Жыл бұрын
70ቆርቆሮ በኤል ድዛይን ስት ይፈጃል እጨት አለኝ ሁለተኛ ጊዜ መጠየቄ ነው
@የፋኖእህት-ቨ8ረ
Жыл бұрын
የኔም ጥያቄ ነው
@sadhakonjo7971
Жыл бұрын
እኔም የምጠብቀዉ ነገር ነበር
@-ahadutube
Жыл бұрын
በቅርብ ጠብቁኝ
@ashurah7673
11 ай бұрын
ስንት ካሬ ላይ ናት ይች
@ወሎየ-ፈ7ሠ
Жыл бұрын
ማሻአላህ👍👍
@FoziMahmmed
Жыл бұрын
ወንድም 50 ቆርቆሮ ለ3 ክላስ ቢከፍል ይጥባል ወላ መልስልኝ
@-ahadutube
Жыл бұрын
በጣም ሰፊ ነው የሚሆነው
@FoziMahmmed
Жыл бұрын
ጀዛካሏህ ያአኺ
@حضرمحمدسيد
Жыл бұрын
@@-ahadutubeስንት ይፈጃን ቆርቆሮውንና እጨቱን ለማቆም አምሳ ቆርቆሮ????
@Zamzam-dw3oy
Жыл бұрын
ስማማ ቤቱን የሚሠሩት ሠወች ሲቆፍሩ ሽትቤትም አብረው ነው እዴ የሚቆፋሩት ለማወቅ ነው በቅርብ ቤት ለስራት ስለፈለኩ ነው ንገረኝ
@-ahadutube
Жыл бұрын
የሽንት ቤት ቁፉሮ ለብቻ ነው
@ZAMZAM-dz6dr
Жыл бұрын
ስትይፈጃል የሽትቤትና የሻወርለማሰራት@@-ahadutube
@merr219
Жыл бұрын
ዛሬ ውሃ ልክ 30 ቆርቆሮ 17000 ብር ነው የጨረሰብኝ ተመስገን ተመስገን ፈጣሪዬዬ
@fatumaendires9587
Жыл бұрын
የትሀገር
@adenategene101
Жыл бұрын
Shenti batine ngernge lbcha
@saadadubai9441
Жыл бұрын
የኛ አገረ ሽትቤት ለብቻ ሲሆን ነው ሲሞላ ቅብረ ማረግ ይሻላል
@adenategene101
Жыл бұрын
😁😁😁🙆♂️
@adenategene101
Жыл бұрын
Lbciha senti Birr ybkin
@hayu684
Жыл бұрын
ቦታው ጠባብ ከሆነ አይመችም ከተማ ከሆነ ሲሞላ ማስመጠጥ
@zeyne-u4s
11 ай бұрын
ያማ ዱሮ ቀረኮ ማማየ አሁን እሚሠራው በዘናዊ መልኩ ነው ሢሞላም ብር ከፍለሽ ታሥመጥጫለሽ
@rumaask6648
11 ай бұрын
እኔም ማሰራት እፈልጋለሁ
@kebebushi9646
Жыл бұрын
ፈጣአሪ ይጠብቅህ ወድሜ
@-ahadutube
Жыл бұрын
አሚን
@NchFgh
8 ай бұрын
እናመሰግናል
@زهراءحبش-غ1ذ
Жыл бұрын
ወድምየ የት አገር ነህ ንገረኚ❤❤❤
@-ahadutube
Жыл бұрын
ወሎ ውርጌሳ
@زهراءحبش-غ1ذ
Жыл бұрын
@@-ahadutube እሽ አመሠግናለሁ ወድሜ
@sadasada6552
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@jamila3850
Жыл бұрын
እኔ እሁላይ ልመጣነው እና ትልቁ ቤት አላለቀም ኮርኒስ ጂብሰምቀለም ማብራገመድ ሰርቁኚ እናአ እሁንሰርቢሶልጨር።እያልኩነው።ምንትመክሩኛላቺሁ ጪድአለኚ አፍርምአለኚ ላስመርግእና።ላስገርፍሰርቢሱን ትልቁንልጨርምንትላላችሁምከሬኚ
@thhhyh5996
Жыл бұрын
ትልቁን ጨርሽእህት ሳጨራርሽ ሀገር እዳገቢ
@adenategene101
Жыл бұрын
Enmsegnalin ❤
@መክያወሎየዋቤተአማራ
Жыл бұрын
ወንድም ለ80ቆርቆሮ ጂምሠም ሥንት ሺ ይፈጃል በአላህ መልሥልኝ
@-ahadutube
Жыл бұрын
ቀጣይ ኢንሻ አሏህ ቤቱ ክብ ነው?
@መክያወሎየዋቤተአማራ
Жыл бұрын
@@-ahadutube የአሁን የሚሠራ ዘመናዊይ ተብሎነው ወንድም
@mahelit
11 ай бұрын
አወ ክብ ቤት 7/8 ስት ይፈጃል ስራልን
@fatimabibi5517
Жыл бұрын
አይዞህ በርታ
@ዘነብይቱብ
Жыл бұрын
በርታ ወድም
@ameeenamuhammmad6894
Жыл бұрын
ዉአለይኩም ሰላም ወድሜ እኳን ሰላም. መጣህ
@mohammedseid3128
Жыл бұрын
በቃ ጊራና ውድ ነው ቤቴ ተጀምሯል ሽንት ቤቱን ውርኔሳ ማሰራት አለብኝ😂
@LuLu-ii2ih
Жыл бұрын
ጊራና እምሰሩ ሰወች ካርታና ፕላን የገባዴሁ ምን ሊውጣችሁ ነው
@mohammedseid3128
Жыл бұрын
@@LuLu-ii2ih አለቀልኛ
@adenategene101
Жыл бұрын
😁😁😁🤣
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
Жыл бұрын
እኔም እያሰብከ ነው ወደኛኮ ቃሉ በጣም ውድ ነው ሁሉም ነገር
@እሙአማር-ፐ7ለ
Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ቤቱ ጊራና ሽትቤቱ ውርጌሳ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ በሳቅ አብሽሪልኝ
@Zkonjo
Ай бұрын
እረ ወዲም ሰው አገናኘኝ
@Habiba-p4o9v
Жыл бұрын
እር ውድሜ ስሞትልህ በሩ በዚህ አይነት ነው አራት ስርቢስ ላሚራ በር 170ሽ አሉኝ በሩ ብቻ 😢እውነት ነው ቆቦ ነው
@-ahadutube
Жыл бұрын
አይፈጅም
@Habiba-p4o9v
Жыл бұрын
@@-ahadutube ስት ይጨርስብኛል?
@HdbBseb-wx6we
Жыл бұрын
እኔ ለዚች ሰርቢስ ማለትም 4በርና 2 መስኮት 52 ሺ ነዉ የተሰራልኝ
@Habiba-p4o9v
Жыл бұрын
@@HdbBseb-wx6we እና የኔ ምነው ተለየብኝ😪
@ameeenamuhammmad6894
Жыл бұрын
የፕላስቲክ. ኮሪስ. ለምን አታሰየንም.
@newid5082
Жыл бұрын
65ቆርቆሮ 51ሽ የፈጀብኝ መርሳነኝ
@thhhyh5996
Жыл бұрын
@@newid5082ስትክፉል
@jamila3850
Жыл бұрын
ሁለመቶ እርባሁለትሽ ትልቁም እደዛውይፈጃን ምኑአለቀ ጨረሰኚእጂይ😂😂😂
@adenategene101
Жыл бұрын
Menwe wude ehh🙆♂️
@زهراءحبش-غ1ذ
Жыл бұрын
የቆቦልጂ ነኚ
@hayu684
Жыл бұрын
ቅመሞች ቤት አሳሩኝ አሳራችኋለሁ😅 የገበሬ መሬት ገዝቻለሁ የአንድ ወር ብድር አለብኝ እስክጀምር ድረስ ችኩል ብያለሁ
@merr219
Жыл бұрын
ትሰሪያለሽ እኔም ጀምሪያለው
@fato7a7bb35
Жыл бұрын
መሸአለ ጎቦዝ በርች❤
@مدينهمحمدالامين
Жыл бұрын
👍🌹
@fatimabibi5517
Жыл бұрын
👍
@emuahlam
Жыл бұрын
መቶ 19 😢 አይ እኔስ ስደት መቅርቴ ነው ኦፍፍ ድክም ይላል እኮ
@-ahadutube
Жыл бұрын
አላህ ይገዝሽ
@sartt1717
Жыл бұрын
የኔቢጤየቤትጣጣዉተስፋያስቆረጣል
@የኔአገር-ቨ4ነ
Жыл бұрын
👍👍👍👌
@ሜላትጌታሁን
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@SadaMohammed-b4h
11 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@MeryemHussen
Жыл бұрын
እስቲ 40 ቆርቄሮ ሂሳብ ሰራልኝ ባሁኑሰአት
@የኔአገር-ቨ4ነ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@ወሎየ-ፈ7ሠ
Жыл бұрын
ትለያለህየምር
@habibaaliabii481
Жыл бұрын
እስቲ ለኔም ስራልኝ አብደላዬ አጣው ሰው
@-ahadutube
Жыл бұрын
የት ነው
@habibaaliabii481
Жыл бұрын
ኮንበልቻ 60 ቆርቆሮ ስንት ይፈጃል ከነ ፊንሽንጉ ስራልኝ
@naemaadam4175
5 ай бұрын
😂😂
@የኔአገር-ቨ4ነ
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@iyotii9584
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@monam49
Жыл бұрын
❤❤❤❤
@Almaz-c5f
Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
8:09
72 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ብር ፈጀባቸው በአሁኑ ሂሳብ ለቤት ሰሪዎች ወሳኝ ወረጃ
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 6 М.
7:03
30 ቅጠል ቆርቆሮ ለመስራት ምን ያክል ብር ያስፈልጋል ቪደዎውን ይመልከቱ ስሚንቶ ከነበረበት እየቀነሰነው
Endris Abdu Tube
Рет қаралды 15 М.
0:53
Непосредственно Каха: сумка
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
0:28
Scary night games with Megan | Megan robot doll scared me #shorts
One More
Рет қаралды 33 МЛН
0:34
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻♂️🪫 (ft. @StevenHe )
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
8:29
ይሄን ሳታዩ ቆርቆሮ አትግዙ በ2017 የቆርቆሮ እና የሚስማር እንድሁም የእንጨት ዋጋ ማዎቅ ለፈለጋችሁ@hussu_man
hussu man
Рет қаралды 3,5 М.
10:14
ስድስት ክፍል የቡልኬት ቤት ለመስራት በ2016 ስንት ብር ይፈጃል \ከእንጨት ቤትና ከቡልኬት ቤት የትኛው ይሻላል
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 39 М.
8:53
ስለ ኳርትዝ ቀለም ምን ያህል ያውቃሉ? እንግዳውስ ይህንን ቪድዎ እሥከመጨረሻው ይመልከቱ ለቻናላችን አድሥ ከሆኑ ሠብስክራይብ በማድረግ ቤተሠብ ይሁኑ
ውቢቷ ጊራና tube ጠቅላላ የፕላሥቲክ ና ጅበሰም ኮርኒሥ ገጠማ ከዘመናዊ መብራ
Рет қаралды 1,2 М.
13:54
G+4 ፎቅ ቤት ሶሌታ አርማታ 150 ካሬ ስንት ብር ይፈጃል || How to Build concrete slabs || المباني تشييد بلاطة خرسانية
5G Tube
Рет қаралды 22 М.
12:31
የሻወር ቤት እቃ ዝርዝር እና ዋጋቸው / ለአንድ ቤት ምን ያክል ያስፈልጋል? ሙሉ መረጃ
ወሎ ጊራና ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
8:13
90 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት በአሁኑ ሂሳብ ስንት ብር ይፈጃል ሚያዚያ 13\2016
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 5 М.
9:01
ሰርቢስ ለመስራት ስንት ብር ያስፈልጋል ለምን ለምን ማቴሪያል
ruhama tube 3ቱ ወርቆች
Рет қаралды 1,8 М.
8:04
ሰርቢስ ማሰራት ለምትፈልጉ፤በጣም በትንሽ ብር፤ስንት ብር ይፈጃል፤የንጨት፤ቢስማር፤ቋሚ፤የሁሉም ዋጋ
መርከዝ Tube
Рет қаралды 11 М.
8:01
33 ቆርቆሮ ሰርቪስ ለመስራት ውሀ ልክ፣መረጋ፣ግርፍናሊሾ ስንት ብር ይጨርሳል
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 2,4 М.
44:44
ሁሱን ንሰሀ ግባ እያለች ነው ወገናችን
ቀጥተኛው መንገድ
Рет қаралды 15 М.
0:53
Непосредственно Каха: сумка
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН