72 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ብር ፈጀባቸው በአሁኑ ሂሳብ ለቤት ሰሪዎች ወሳኝ ወረጃ

  Рет қаралды 6,388

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube

Күн бұрын

72 ቆርቆሮ ቤት ለመስራት ስንት ብር ፈጀባቸው በአሁኑ ሂሳብ ለቤት ሰሪዎች ወሳኝ ወረጃ#ኤልሼፕ#ቪላቤት#ሰርቢስ

Пікірлер: 122
@MeselechSikati
@MeselechSikati 14 күн бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@AsassAsasas-t1u
@AsassAsasas-t1u 8 ай бұрын
ወንድሜ በአሁኑ ሰዓት ለማስገረፍ ስንት ብር ያስፈልጋል ❤️❤️
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ
@ከአድማስባሻገር-ጸ1ሰ 8 ай бұрын
በርታ ወንድም እስኪ ለ90 ቆርቆሮ ፕላስቲክ ኮርኒስና ግርግዳ ቻክ ቀለም መብራትና የውጭ ቀለም መስታወት ስራልን እናም አንፓል
@የወሎልጇይ
@የወሎልጇይ 8 ай бұрын
ታቃላችሁ ደቡብ ክልል መሆን ተመኘሁ ጓደኞቸ ተሆላየ መተው ሥንት ቦታ ገዙ እኔ በጣም እሠራለሁ ምንም አላጠፋ ግን እኛጋ ብር ወረቀት ሆኖል ወሎ ጭብርር ያለቤት በሚሊን ቤት ተይህ ቡሀላ ቤት መግዛት ለምታሥቡ የወሎ ልጆይ አላህ ይድረሥላችሁ
@ZemezemeMohamada
@ZemezemeMohamada 8 ай бұрын
ጓደኘአገኘሁ እኔም ጓደኞቸ ሰትነገርገዙ እኔ ገና አላህ ይሁነን
@MifPlaner
@MifPlaner 3 ай бұрын
ልክ ናሽ ደቡብ ክልል እሄን ያህል የተገናና አይዳለም
@ፍቅርበፍቅር-ኸ5ዠ
@ፍቅርበፍቅር-ኸ5ዠ 8 ай бұрын
ወንዲሜ መረጃህ በጣም ጠቃሚነው በተለይ ለሥደተኞች ግን ዋጋው ሠማይና ምዲርነው አንተ የምትለውና እኛ የምናወጣው በጣም ልዪነት አለ ችግሩ ከማን እንደሆነ ግራ ገባንኮ እባክህ ማሥተካከያ ካለው አሥተካክልልን ተደናገርንኮ
@SameraAway
@SameraAway 8 ай бұрын
ጥሩነዉ በረታ ወዲም
@MeselechSikati
@MeselechSikati 14 күн бұрын
ጎበዝ በርታ finishing ስንት ይፈጃል
@woinshetyemaryamligwoinshe6818
@woinshetyemaryamligwoinshe6818 8 ай бұрын
በጣም ጀና ነህ በርታልን ወንድሜ
@samerah5514
@samerah5514 8 ай бұрын
ውላሂ በጠምነው የጨነቅኝ እድው መቻነው ቤት የምሰረው 😢😢 ሳስበው ይድክማኝል
@Almaz-c5f
@Almaz-c5f 8 ай бұрын
እና መሰግናለን ወንድማችን
@MikyasErmiyas
@MikyasErmiyas 2 ай бұрын
ሰትክላሰነው ውድሜ❤
@-ahadutube
@-ahadutube 2 ай бұрын
አምስት ሸዋርን ጨምሮ
@Rahi-s2c
@Rahi-s2c Ай бұрын
ምናለ ወደከላላ ምናምንብታሳየንበአላህ ሁሌም ሰፍእላለሁ
@ሰአዳአለሙ
@ሰአዳአለሙ 6 ай бұрын
ወዲሜ መስከረም ላይ ምን የሚቀንስ አቅራት አለ ስራልኝሲ
@iiff3757
@iiff3757 8 ай бұрын
ሽኩረን ወድም
@Abebu374
@Abebu374 8 ай бұрын
በኤል አሰራር 82ቆርቆሮ አሳየን ስለምታቀርብልን አዳድስ ነገሮች እናመሰግናለን 👌
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 8 ай бұрын
ሠሻአላህ እጥር ምጥን ያለ አቀራርብ እስኪ ወንድም ስለወፈጮ መርጃ ስራልን በናፈታ የሚሠራዉን
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 8 ай бұрын
አብደላየ ጀዛክ አሏህኸይረ🎉🎉🎉🎉ግን ከምረ በአሁኑ ሰአት ቤት መስራት በጣም የሚከብድ ነው እኔማ እንደት እንደሚያልቅ በዱአ አትረሱኝ 84 ቆረቆሮ አቆምኩ😢😢😢😢😢😢
@E.ወሎየዋ
@E.ወሎየዋ 8 ай бұрын
አይዞሽ የኔውድ ያልቃል ኢሻአላህ እኔም ጆርዳን ነው የምሰራው ብሩም አይነፋም ግን89 ቅጠል አቁሜአለሁ ውሀልክም ላሳስር ነው ግን ሳስበው ይከብዳል ግን ኢሻአላህ ያልቃል አይዞን
@fhgdjdjgf7310
@fhgdjdjgf7310 8 ай бұрын
@@E.ወሎየዋ በቃ እኩል ነን አብሽሪ የኔውድ አላህ ይገዘን 🤲🤲🤲
@الحمدللهربالعالمين-ي1ي
@الحمدللهربالعالمين-ي1ي 8 ай бұрын
አይዟችሁ ውዶቼ የተጀመረ ነገር ማለቁ አይቀርም ያው ሁሉ ነገር በመወደዱ ስናስበው ይከብዳልጅ እኔም ውጩ ተገርፎ ውስጡ አፍጦ እየጠበቀኝ ነው አላህ ያግዘን
@E.ወሎየዋ
@E.ወሎየዋ 8 ай бұрын
@@الحمدللهربالعالمين-ي1ي እይዞን እህቴ አላህ ይገዘን ኢሻአላህ ያልቃል እኛ ደህና ከሆን
@E.ወሎየዋ
@E.ወሎየዋ 8 ай бұрын
አሚንንንን እህቴ
@سبحانالله-ب7ف3و
@سبحانالله-ب7ف3و 8 ай бұрын
እኔ የናሲስ ሜዳ ኗሪ ነኝእባክህ ህጋዊ ቦታ ምን ያህል ይፈጃል ለመግዛት ፈልጌ ነበር?
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ
@ካሚላወለየዋ-ዘ9ፈ 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን አብድ
@mekamohamed128
@mekamohamed128 8 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም. ለማስገረፍ ስትብር ይፍጃል አብደላህ ወድም በአላህ እስኪ. ሰሞኑን ስራልን መረጃውን ፈልጌው ነበረ ከቻልክ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
Ok
@ethiopiawitkonjooyoutube2252
@ethiopiawitkonjooyoutube2252 8 ай бұрын
Eski 1 Ken Enkuan Finishingun siralin 😢 New Weyis Yenate Akebabi bet Tejemiro New yemikerew ❓🙄🙄
@SamiraYesuf
@SamiraYesuf 8 ай бұрын
ስንት ካሬ ላይ ያረፈ ነው
@HhhhJhh-s3e
@HhhhJhh-s3e 8 ай бұрын
የትነዉ
@mominamehedi86
@mominamehedi86 8 ай бұрын
አምትክላስ ጠበባብነውየሚሆነው ሶስትነበርመሆንያለበት
@hlima6440
@hlima6440 8 ай бұрын
ወንድሜ እዳታልፈኝ በኮመንት መልሱልኝ የምታውቁም ጥያቄዬ ከአንድ ጉን ሠንት ቆርቆሮ ነው የሚመታው ማለት ከአንዱ ጉን ሁለት ቆርቆሮ ነውዴ በረዳው እዳያጥር በሥንት ይመታል
@amenat2362
@amenat2362 8 ай бұрын
በረቢ ይህአሰራርለገጠርቤት ነዉ አባቴ የሰራዉ ደሞ ቆየ ዲዛይኑ
@disaaraaxmad
@disaaraaxmad 8 ай бұрын
ሰላም ውንድም እሰቲ 60 ቅጠል በኤል ስራለልኝ ❤❤
@MohseenMr
@MohseenMr 8 ай бұрын
جزاك،الله ،خيرا
@aishamohammed7804
@aishamohammed7804 8 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወ ወ አርባ ቅጠል ቆርቆ ስንት ይሆናል ሂሳቡ ስር ቢስ ላሰራነበር
@user-lu2xy5ok6hRabia
@user-lu2xy5ok6hRabia 8 ай бұрын
ወድም እስኪ የስራተኝ ቁጥር ስጠኝ ሊብሶነኝ
@toybaendris4051
@toybaendris4051 8 ай бұрын
Masha allah wendem
@acc6432
@acc6432 8 ай бұрын
አሰኪ ቦታፈልገልገልኝ ዉይም ትሰረቶያልቅቤት ሞጣ
@pookumol7075
@pookumol7075 8 ай бұрын
35 ቆርቆሮ ለመስራት ስንት ይፈጃል
@SameraAway
@SameraAway 8 ай бұрын
እንደጊዜዉ ጥሩነዉ አልሀምዱሊላ ማለትነዉ
@ععلي-ذ4ظ
@ععلي-ذ4ظ 8 ай бұрын
ከሀላ ያለው ኣሰራረሩ ኣሪፍ ነው
@ፋናቲቢ
@ፋናቲቢ 8 ай бұрын
የባለሙያቁጥር አስቀምጥ
@Kadeeja6581
@Kadeeja6581 8 ай бұрын
ማሻ አላህ በርታ ለቤትህ አድስ ነኝ ሰብስክራይብ አድርጌሀለሁ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@ፋናቲቢ
@ፋናቲቢ 8 ай бұрын
ባለሙያዉን ቁጥር አስቀምጥልኝ
@reemahmad3374
@reemahmad3374 8 ай бұрын
በቀጣይ የ90 ቆርቆሮ ስንት ይወስዳል ወንድሜ ቀጣይ ስራልን
@inalamgoran1046
@inalamgoran1046 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ሙሉ ፉንሺን 3መቶሺብ አይበቃንም እሲኪ 50ሺብር ልጨምረብት
@ZemezemeMohamada
@ZemezemeMohamada 8 ай бұрын
የሁሉም አገር ይለያያል 😢😢😢
@ZinetMohammed-p4z
@ZinetMohammed-p4z 8 ай бұрын
ከብሎኬት ቤት እና ከጨት ቤት ለወጩ እሚሻለው የትኛው ነው መልስልኝ በአላህ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
የእንጨት ቤት
@rahmakasye6934
@rahmakasye6934 8 ай бұрын
አብድላ ገርገቲ የሜሺጡ ቁጥር ሥጠኝ እሥኪ ወድም
@ፋናቲቢ
@ፋናቲቢ 8 ай бұрын
ወንድሜ ባቲ ሄደዉ መስራት ይችላል ወይ
@MohmdaliAli-f2y
@MohmdaliAli-f2y 8 ай бұрын
ማሺአላህ
@ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ
@ኢማንወሎየዋ-ጨ1ጘ 8 ай бұрын
ማሻአሏህ
@የፋኖእህት-ቨ8ረ
@የፋኖእህት-ቨ8ረ 8 ай бұрын
150 ካሬ ሰንት ክፍል ይሁናል
@YabsraGenet
@YabsraGenet 8 ай бұрын
ሰላም ወንድም እንደት ነህ እኔ ደሴ ገራዶ ህገወጥ ቦታ ገዝቸ ነበረ ልስራበት ወይስ ይቆይ እሰከ ምክረ ስጡኝ ማለት የደብተረ መሬት ነዉ
@AssgedAssen
@AssgedAssen 8 ай бұрын
የት ነዉ የገዛሽዉ ዉዴ
@aishamohammed7804
@aishamohammed7804 8 ай бұрын
በርታ
@FatimaWakruseid
@FatimaWakruseid 8 ай бұрын
መርሳ ቦታ አባብሉኝ
@fafitube4261
@fafitube4261 8 ай бұрын
ምወድሚ እስኪ አሁን ስለወላው ህግ አሳውቀን
@woyay2095
@woyay2095 8 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
@Hawa-dz2kf
@Hawa-dz2kf 8 ай бұрын
ቦታእሜገዛአባብለኝወድምመርሳ
@tegegneWalealemu-q7e
@tegegneWalealemu-q7e 2 ай бұрын
ግንዴላ እና ወራጅ እረሳህ
@balainesh8473
@balainesh8473 8 ай бұрын
ስታቀርብ ፊንሺንግ ብቻ አቅርብ ሙሉን።
@ZeharaMohammed-tn2bd
@ZeharaMohammed-tn2bd 8 ай бұрын
ኢንሻ አላህ እኔ ልሰራ ነበር ሰኔ ወር ላይ 110 ቆርቆሮ ኤል ሼፕ ስንት እንደሚፈጅ ብሰራልን
@hlima6440
@hlima6440 8 ай бұрын
እኔም 100 ኢሻ አላህ በሠኔ
@ZeharaMohammed-tn2bd
@ZeharaMohammed-tn2bd 8 ай бұрын
@@hlima6440 አላህ ይገዘን ያጠንክረን ዉደ
@KuWait-vc4qj
@KuWait-vc4qj 8 ай бұрын
​@@hlima6440እረተመሥከረም ወደ
@Balge-hl3ty
@Balge-hl3ty 8 ай бұрын
እኔም
@የጃማልጂ
@የጃማልጂ 8 ай бұрын
እኔእየሰራሁነው
@saudah8298
@saudah8298 8 ай бұрын
ተወርባቦ የሚጭን መኪና ስጠኝ አብዲየ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ብዛቱ ስንት ነው
@ssds463
@ssds463 8 ай бұрын
እሲወዲም"ባአላሕተባበረኝ""ለቦታመያዥ"ለሠላሣቅጠልቆርቆሮ""ሥትጠርብያሥፈልጋል"""ማጋርሑሉንነገርገዝተዋል"የቀረውጠርብነው"""እኔየሐይቅልጂነኝ"ቤተሠብጋር"ላገናኝሕእና"አሥመጣልኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
ይቻላል
@ወለየዋ-ኀ5ኀ
@ወለየዋ-ኀ5ኀ 8 ай бұрын
ለማስግርፋ ስት ይፈጃል
@አልሀምዱሊላአለኩሉሀ-ኀ3ጘ
@አልሀምዱሊላአለኩሉሀ-ኀ3ጘ 8 ай бұрын
እደትንህ
@jenetiyoutube771
@jenetiyoutube771 8 ай бұрын
አሰላም ዋአለይኩም አብደላየ ሶስት መቶሽ ልኬ ሁለት ክፍል ቤት ስሩልኝ ብያቸው ሁለት አይሰራም አልኝ አድ ክፍል ብቻነው አሉኝ እደው በአላህ መልስልኝ ይሰራን ወይስ አይሰራም
@ይገርማል-ዀ6ቨ
@ይገርማል-ዀ6ቨ 8 ай бұрын
ኧረ ዝም በያቸው እንጨት ለማቆም ብቻ ከሆነ ይሄን እሚክል ይሰራል
@الحمدللهربالعالمين-ي1ي
@الحمدللهربالعالمين-ي1ي 8 ай бұрын
እረ እንኳን ሁለት ክፍል ትልቅ ቤት ይሰራል ሆ
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 8 ай бұрын
,እስኪ.ወዶቸ.ወሎ.ከህገወጥ.ቦታነበረኘ.ሁለትሰርቢሰ.ልሰራነበረ.ምንትመኩርኛላቹህ.የሰራቹህ.ካለቸሁ
@Mediuuuu
@Mediuuuu 8 ай бұрын
መገድ እማይመታው ከሆነ ስሪበት ሁሉም ህገወጥ ነው የስቱን አፍርሰው
@RyHj-vu4rx
@RyHj-vu4rx 8 ай бұрын
,እሸ.አመሰግናለሀ
@sanaabduoo6207
@sanaabduoo6207 7 ай бұрын
ቁጥሬህን
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 8 ай бұрын
አብዲላህ እንዳታልፈኝ 7 በ 8 በክቡ ሳይሆን በአሞራ ክንፉ ላሰራ ነበረ 3 መቶ ሺ ብር ከግርግዳ እስከ ዉሀልክ ይበቃኛል ጊራናነኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
በደንብ ይበቃል
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 8 ай бұрын
@@-ahadutube አመሰግናለሁ
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 8 ай бұрын
የኔንም ኮሜንት መልስል እስኪ 30 ቅጠል ሰርቢስ ለማቆም ከመሰረቱ ጀምሮ እስከ ግርግዳው ከመቶ እስከ 120 ሽ ይበቃኛል ወይ???
@HdbBseb-wx6we
@HdbBseb-wx6we 8 ай бұрын
​@@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ35ቆርቆሮ ቤቱን ለማቆም ብቻ 96 ሺ ነበር የፈጀብኝ ግን 7ወር አካባቢ ይሆነዋል
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ
@ሀያትሰኢድየወረባቦዋ 8 ай бұрын
@@HdbBseb-wx6we እሽ የኔ መልካም እህት ጀዛኪላህ ኸይር🌹🌹 ግን በነካ እጅሽ 35 ቅጠል ስንት ክፍል ይወጣዋል ሌላው ጨርሳሻል ምን ድረስ ሂደሻል ስንት አስወጣሽ የትስ ሀገር ነሽ ማለቴ እንደየ አከባቢው ስለሚለያይ ለመገመት እንዳመቸኝ ነው አማና መልሽልኝ
@AH-mj8xi
@AH-mj8xi 8 ай бұрын
እሽ ወንድም እኔ ሀራ ለስራነበር
@Amina-u1g
@Amina-u1g 8 ай бұрын
ገረባልጀምረነበረወደሜእዛባለወሁኔታብትነግረኘ
@አልሀምዱሊላአለኩሉሀ-ኀ3ጘ
@አልሀምዱሊላአለኩሉሀ-ኀ3ጘ 8 ай бұрын
ወድምአሠላማለይኩም
@FhTu-q4v
@FhTu-q4v 8 ай бұрын
ጣርብ ማላት ግርግዳ ማላትናዉ??
@makiyaaziza2545
@makiyaaziza2545 8 ай бұрын
አወ
@FhTu-q4v
@FhTu-q4v 8 ай бұрын
@@makiyaaziza2545 እሺ
@AaBb-v6n
@AaBb-v6n 8 ай бұрын
እኔም ሠኔ እጀምራለሁ ከፈጣሪ ጋር መርሳ
@RahelMamo-zn3ww
@RahelMamo-zn3ww 8 ай бұрын
እኔም እዳቹው ሰኔ ላይ እጀምራለሁ
@FyuhYytyuuy
@FyuhYytyuuy 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@seid-tube-mersa
@seid-tube-mersa 8 ай бұрын
መሻአላህ ሀቢቢ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
እንደት ነህ ብሮ
@ynmare9910
@ynmare9910 8 ай бұрын
Yet new
@zmzmsaid3522
@zmzmsaid3522 8 ай бұрын
ኢንሻ አላህ እኔም ሰመኑን አሳራለሁ ኢልሸብ አምስ ክፍል ስት ቆርቆሮ ይፈጂ ብኛል ባላህ ወደሜ ንገረኝ
@-ahadutube
@-ahadutube 8 ай бұрын
58
@JshJdhd-y2m
@JshJdhd-y2m 8 ай бұрын
ወላሂ ባለሙያዉ ዉድነዉ እደት ደጋለይአሁን እድህ አይደለም
@halaleGojoYoutub
@halaleGojoYoutub 8 ай бұрын
አረ የባለሙያ አልበዛም 60 ሽ
@rahimakeme5834
@rahimakeme5834 8 ай бұрын
ሥሚቶ ሥት ገባ
@ዙዙ.ወለየዋ
@ዙዙ.ወለየዋ 8 ай бұрын
የባለሙያዉ ግን ምን ጉድ ነዉ !!!!!
@mdvip967
@mdvip967 8 ай бұрын
በጥራት የሚሰራ ማለት ነው
@NchFgh
@NchFgh 7 ай бұрын
አብደላእኔሰብስክራይብአዲርጌሀለሁ ግንአመልስልኝም መርሳ ህገወጥ ቦታነበረኝ።ሶስክላሥልስራበት ምትለኛለህ። ስትይፈጃል???
@-ahadutube
@-ahadutube 7 ай бұрын
0913720988 በዋትሳፕ አዋሪኝ
@disaaraaxmad
@disaaraaxmad 8 ай бұрын
❤❤❤
Buurta Dahabka ugu weyn ee aan Booqday - I visited the Biggest Gold Mountain in the Country
17:25
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
ይህን ቤት አለማየት ያስቆጫል አለቀ ስንት ብር ፈጀ ሙሉ መረጃው
10:12
አብደሏህ ቱዩብ~Abdellah tube
Рет қаралды 3,1 М.
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН