♥ 32ኛ እንወያይ በ Live ፦✝ ደውሉ (0927 58 0758 ) Telegram & Mobile

  Рет қаралды 96,601

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 385
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
እኔስ የናፈቀኝ #ስጋና ደሙ ነው😭😭በስደት ሆኜም ልቤ ያስባል ለሐገሬ ያብቃኝ መምህር ውነትህን ነው ለንሰሐ ሞት ያብቃን!! ና ወደቤቴ ግባ መደሐኒ አለም አባቴ ከምትወዳት እናትህ ጋ ከድግል እመቤቴ መዝሙሮችህ በጣም እወዳቸዋለሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን🌿📖⛪🇪🇹📖⛪🌿✅😘🙏
@user-wh1qe2fz7v
@user-wh1qe2fz7v 2 жыл бұрын
አንተን የሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን እናመሰግናለን ወንድማችን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ዉለታህን ይክፈልህ እናም ደካማ እህታቹህ በፀሎታችሁ አስቡኝ ሁለተ ኢየሱስ ብላቹ እንድጠነክር እና ከሃጥያ በስተቀር ኩሉ መሻቴ እንድሳካልኝ አገሬ ገብቼ በስጋወደሙ ታትሜ እንድኖር እግዚአብሔር አምላክ ፈቃዱ እንድሆን አሜን አሜን አሜን
@shitukumeladebesa6447
@shitukumeladebesa6447 2 жыл бұрын
ስለ ዘመነ አስተርኣ ያስተማርከን እጅግ በጣም ደስ ይላል ወንድማችን መምህር ተስፋዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛም በተማረነው 30፣ 60፣ 100 ያማረ መልካም ፍሬ እንድናፈራ የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን
@እየሱስክርስቶስአምላኬድን
@እየሱስክርስቶስአምላኬድን 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እናመሰግናለን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ቡዙ ተምረናል እንድንማማር ስለፈቀደልን ልኡል አምላካችን ይክበር ይመስገን
@lulytena620
@lulytena620 2 жыл бұрын
Selam memhir kekarthoum
@lulytena620
@lulytena620 2 жыл бұрын
Mehir selamh ybza Egziabhier segah yabzaw
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll Elelllllllllllll zimare melakt yasemalen amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen Elelllllllllllll
@user-rt1wo9wl6n
@user-rt1wo9wl6n 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን🤲💐🌾🕊🕊🕊 የመምህር ተማሪወች በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ በአህዛብ ሀገር በጣም አሞኛል💔😭
@yemariam
@yemariam 2 жыл бұрын
እመብርሀን ትጎብኝሽ 💚💛❤️
@user-bj3cs1tt1o
@user-bj3cs1tt1o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 2 жыл бұрын
እመአምላክ ታስብሽ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ
@weleteslase7657
@weleteslase7657 2 жыл бұрын
እመ ብርሀን ታስብሽ እህቴ
@bayegamachu2196
@bayegamachu2196 2 жыл бұрын
EGABHR yemarsh
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@lidiatekleab9062
@lidiatekleab9062 2 жыл бұрын
ኤድመህን ያርዝምልን ፈጣሪ ኣሜን ኣሜን ኣሜን ወለት ኣረጋዊት ወልደ ኣረጋዊ ወልደ ኡራአል ወልደ ዳዊት ብለህ በጾሎት ኣስበይ አባክህ ሽግር ውስጥ ነኝ ብደውል አንብይ ኣለይ ስልክህ ::
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 2 жыл бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🙏 ገና እንበዛለን መምህር አንተ ጤናውን ብርታቱን ኃይሉን ያድልህ 🤲 አስጀምሮ ላስፈፀመን ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው 🙏አሜን🤲
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣህ ውድ እንቁ መምህራችን 🙏🏿😘😘ለታሰሩ መፈታትን ለሞቱት ረፍትን ለኢትዮጵያ ሰላምን ለታመሙት ምህረትን ለጦርነቱ መብረጃውን ይስጥልን ቸሩ መድኃንያለም 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@elsates8030
@elsates8030 2 жыл бұрын
አሜን መምህራችን ለስብከቱም ለትምህርቱም ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ ጸጋውን ያብዛልክ መስማት ብቻ ሳይሆን የምንለወጥበት ይሁንልን 🙏👏 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መዝሙርህን በጣም ነው እምወደው
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
🇪🇹🤲🤲🤲🤲🇪🇹✝️✝️✝️
@user-nh9bc3xk8i
@user-nh9bc3xk8i 2 жыл бұрын
ዉድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህርዪ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ በምታስተ ምረዉ ትምህርት ብዙ ህይወታህችን ተቀይሯል በተለይ ላይቭ ላይ ብዙ ተቀይሬበታለሁ 🙏🙏🙏💓💓💓
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን #እግዚአብሄር የሰጠን ልዬ ስጦታችን ነህ ።🙏
@helengoitom2447
@helengoitom2447 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማል ይቀጥል
@ya336
@ya336 2 жыл бұрын
በቃ ምን ልበልህ መምህርዬ አንተ ለኔ ለነፍሴ ነፍሷ ነህ የነፍሴ አገልጋይ ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለው😍🥰
@Sara-du2os
@Sara-du2os 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-uq6qz4mw3p
@user-uq6qz4mw3p 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@privateuae4099
@privateuae4099 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@ejigayhuejigayehu5951
@ejigayhuejigayehu5951 2 жыл бұрын
@@Sara-du2os au
@user-lh2vk4pz5g
@user-lh2vk4pz5g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር ሳትሰስት ከልብህ ነው የምታስተምረው ቅን ነህ በጣም መምህር እግዚ አብሔር ይጠብቅህ እደዚህነው መምህር ማለት ግልፅልፅያለ
@abebanati5299
@abebanati5299 2 жыл бұрын
@abebanati5299
@abebanati5299 2 жыл бұрын
@abebanati5299
@abebanati5299 2 жыл бұрын
፤፡
@abebanati5299
@abebanati5299 2 жыл бұрын
፤፡
@abebanati5299
@abebanati5299 2 жыл бұрын
፤፡፡
@leliyetewahido1396
@leliyetewahido1396 2 жыл бұрын
መምህራችን ወንድማችን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፈጣሪ ጨምሮ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ አንደበትህን ይባርክልህ ስለሁሉም ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው ክፉ መናፍስት በስላሴ ስም በድንግል ማሪያም ስም ከቤታችን ከአገራችን አስሮ ወደ ጥልቁ ይወርወርልን !!!
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን እናመሰግናለን ስለሁሉም ነገር ስለማይነገር ስጦታዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ አሜን ፫🙏🙏💓ብዙ ነገር እየተማርነ ነው እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን በጣም ተምረናል እጅግ በጣም እናመሰግናለን ኑረልን መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያበዛልህ እግዚአብሔር ኣምላክ በእድሜና በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንህ የድንግል ማርያም ልጅ ይባርክልህ 🌿🌿🌿🌹🌹🌹🕊️🕊️🕊️
@semhartesfay6358
@semhartesfay6358 2 жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏
@hanatareky4773
@hanatareky4773 2 жыл бұрын
ዕቁ መምህራችን መርሀግብርህ በሙሉ የሚጣፍት ያማር ፍሬአማነው በርታልን እመብርሀን እድሜከፅጋር ከሙሉጤንነትህጋር ብዝትትታድርግልህአሜን
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 2 жыл бұрын
በእውነትመምህር ደስየሚል ትምህርት ሰምተን የምንለወጥበት ያድርገን ቃለህይወት ቃለበረከትን ይስጥልን አሜን
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
ቃለ ህይውትን ያስማልን መምህራችን ድስ የሚል ጌዜ ነበርን ስምተን የምንጠፍበት ሳይሆን 30, 60, 100 ፍሪ እንድናፍራ የሱ ፍቃድ ይሁን & አንድ ቀን ለስብከት ይሁንልን ምመህር ምክንያቱም ያተ ስብከት እንፍልገዋለን ከገጠመኞችሁ አታች አርገህ የምታስተምርውን አይበቃም& እኔ ሀገር እያለሁ አንድም ቀን ቁሚ አስቀድሺ አላውቅም ለካስ አጅሪው ነበር አሁን ዬት አባክ ግን ቀዳዳ አግኝቶብኛል ከተመቸህ ተቀመጥ መቼም አንተ እድትውጣ አይደለም ምፅልየው ምስግድው ምፆመው ለጌታዬ ለአምላኪ ለንጉሴ ለእርኛዬ ላለቃዬ ለህይውቴ ለንጉሴ ለመድሃኒቴ ለፍጣሪብቻ እና ብቻ ነው &ዝማሬ መላእክት ያስማልን እልልልልልልልልልል
@user-kp2mz5wq6p
@user-kp2mz5wq6p 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ከነ ቤተሰቦችህ ይስጥልን እናመሰግናለን ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ በጣም ደስ የሚል ብሮግራም ነው ወጌል ማስተማሩንም ቀጥልበት አብሮ ይቀጥል መምህር በርታ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ
@misakmisak2218
@misakmisak2218 2 жыл бұрын
ማክሰኞ የውጌል ቀን ይሁን ማክሰኞ የውጌል ቀን ይሁን ማክሰኞ የውጌል ቀን ይሁን
@firhiwotyefat6162
@firhiwotyefat6162 2 жыл бұрын
አስተምረን በጣም ደስ የሚል ትምሕርት ነው እንደው ባያልቅ ብዬ እስከምል ድረስ ነበር ነብስን የሚያለመልም ነው በዚው ቀጥል ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልሕ ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
@user-wn7jb6hr9z
@user-wn7jb6hr9z 2 жыл бұрын
እሽ መምህራችን አስተምረን ሁሉም የምትታስተምረው ሁሉ በጣም እምረዳኝ እኔ ቃላት የለኝም በተለየ ስለ ጰጥሮስ ወጳውሎስ አቤት አይረሳም ደስ ስል ያስተማሪከኝ ምስጢረ ስጋው በቡሉይ ክዳን እና አድስ ክዳን ያስተማርከን አቤት ምስጢረ ስጋዊ ፃፉ እና አድምጡት ማ በጣም ይረዳቹሆል ወገኖቸ
@meseretwoaldegorgis5906
@meseretwoaldegorgis5906 Жыл бұрын
አምስቱ ሚስጥረ ሰላሴን ጠንቅቀን ሰንማር ብዙ አናዉቃለን ስለወደቁት መላአከት ስለመናፍስት አሁን አንተ ስታስተምር የበለጠ አንረዳለን የአምስቱ አአማደ ሚስጥራትን ኦርቶዶክሳዊ የሆን ማወቅ ይጠበቅብናል ሁሉን ቻይ አምላከ ይከበር ይመስገን ቃሉ በልባችን ላይ ይደርብን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አድሜ ጤናዉን ይስጥልን
@liyamotton2066
@liyamotton2066 2 жыл бұрын
ሁሉን ያደለህ የኛ እንቁ ዘላለም ኑርልን እኔ አልቅሼ ነው መሞተው መዝሙሮችህ ስሰማ ! ዝማሬ መላውክትን ያሰማልን ቃለ ህይውትን ያሰማልን!
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን እናመሠግናለን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ አሜን ብዙ እየተማርን ነው ቀጥልበት
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
እየ
@salamasefa3777
@salamasefa3777 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን የህይወት ቃል ያሰማልን ጸጋውን አብዝቶ ያድልልን እድሜ እና ጤና ይስጥልን እንወድሃለን እናከብረሃለን ዉድ የስደት መምህሬ እኮ ነሃ ለኔ ግን አንድ ግዜ ስደት ለኔ መምህሬ ነው የስደት ክፋቱ ደግሞ ንሳሃ ለቅዱስ ሰጋ ወደሙ ስለ ለለ አዘንኩኝ ግን ለሁሉም ግዜ አለው ብየ ዝም አልኩኝ ክብር ምስጋና ለአምላካችን ልዕል እግዚአብሔር ይሁን አሜን ወአሜን አሜን በጸሎታችሁ አስብኝ ወለተ ገብርኤል ነኝ የተዋህዶ ልጆች ⛪️❤
@user-kc5yc8uu2l
@user-kc5yc8uu2l 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመነን ያስረዝምልን አሜን መምር እጅግ ብዙ ነገር ተምሬያለሁ በስልክ ሳይሆን በአካል እንድንገናኝ ነው ሁሉ የሚጸልየው በስልክ ተነግሮ የማያልቅ ታሪክ ስለ አለኝ በአካል ለማገኘት በጉጉት ፈልጋለሁ እግዚአብሄር ከፈቀደ☝️🥀🙏🤲🤲🤲😭😭😭💔💔💔
@user-kn9mw6ok9q
@user-kn9mw6ok9q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር ቃለ ህወትን ያሰማልን ጽጋዉን ያብዛልን በእዉነት በጣም እናሰገናልን ማስተማልን ይስጠን አሜን አሜን አሜን
@arsemasara9175
@arsemasara9175 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልን🙏👏🏻
@user-ip8zu7wz7m
@user-ip8zu7wz7m 2 жыл бұрын
መምህራችን በእውነት በአተ ትምህርት ብዙ እደምለውጥ ተስፋ አለኝ እድሜ ፀጋውን ያብዛልን አምላክ እግዚአብሔር
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን
@dggf3570
@dggf3570 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ዕደመን ጥዕና ያሃበለይ እግዚአብሔር አምላክ
@letinamedhane2772
@letinamedhane2772 2 жыл бұрын
memher nurlen kal hiwat yasmalen tmasgan nurlen amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@AhjeBsjne
@AhjeBsjne 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቅይልን🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን🙏🙏
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህትወትን ያስማልን አሜን
@selamawitbelew5018
@selamawitbelew5018 2 жыл бұрын
እባክህን መምህር ተስፋዬ መዝሙሮችህን ጳፍልን በጣም ልብ የሚነኩናቸዉ
@almazdebele7312
@almazdebele7312 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን
@awoketesera6239
@awoketesera6239 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
አሜን,ቃለህይወት,ያሰማልን,መምህር,በእውነት,እግዚአብሔር,የሚገባህን,የድካምህን,ዋጋ,ይክፈልልን,እረጅም,እድሜእና,ጤናውን,ከነ,ቤተሰቦችህ,ያድልልን,🙏
@yemariyamhabteslase3440
@yemariyamhabteslase3440 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏💚💛❤😘ዝማሬ,መላዕክት,ያሰማልን,መምህር,እንወድሀለን❤
@hannaef7137
@hannaef7137 2 жыл бұрын
ሰለማይነገርው ስጦታው እግዛብሄር ይመስገን። መምህር እግዛብሄር አብዝቶ ይባርክህ በጸጋ ላይ ጸጋ ይጨምርልህ።
@Mነኝየተዋህዶልጅ
@Mነኝየተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ያድልህ በእውነት ባንተ ሥንቶቻችን ከጭለማ አወጣኸን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@ጓልተዋህዶእየ
@ጓልተዋህዶእየ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@adina79zeleke97
@adina79zeleke97 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይህ ፀጋ በረከቱን ያድልልን በእውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ሁላችንንም ይፈውሰን
@ribkazenebe2992
@ribkazenebe2992 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሠማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመንሕነሸ ይባርልሕ ረጂም አድሜ ይስጥልን ብዙ ነገር ተምሬአለሁ እናመሠግናለን
@Tt-rk8oy
@Tt-rk8oy 2 жыл бұрын
ሠላም ላንተ ይሁን መም ህራችን ማክሰኞ የድነት ትምህርት ይሁንልን እንደ ዉሀ ጥም የሚያረካ ነዉ በዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ
@betlehemzergaw348
@betlehemzergaw348 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገ አሜን
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
መምህርየ ቃለሂወት ያሠማልንንንን በጣም ጥሩ ትምሆርትትት ነው። እኔ ጌታ ሲወለድ ሠማይናምድር ማን ነው እማጠብቀው ብለው ሣጠይቁኝ ቆይ ልጠይቅና እመልሳለሁ ነበር እምለው አህዛቦች ሲከራከሩኝ አልሸነፍም ግን የልቤን መለስክልኝኝኝኝ በሰማይም በመንበሩ በምድርም በሜፍቅር እቅፍ ።እልልልል
@ribkazenebe2992
@ribkazenebe2992 2 жыл бұрын
አሜን
@kidukidu8084
@kidukidu8084 2 жыл бұрын
መምር አችን ተባረክልን እማ ፍቅር ዘመንክን ትባርክልክ አማኑኤል ካተጋር ይሁን ማክሰኞ ይሁን
@trgeduaeshagrei8081
@trgeduaeshagrei8081 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👐👐👐
@rekerdoffice3839
@rekerdoffice3839 2 жыл бұрын
መምህር እንደምን ሰነበትክ ማክሰኞ የወንጌል ትምህርት ይሁን ብዙ ነገር ስለምናውቅ ልቦናችንን ያብራልን መምህር አሜን!
@kidsitabay9792
@kidsitabay9792 2 жыл бұрын
እባካችሁ እህት ወንድሞቸ በፅሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ስላሴ ከንሙሉ ቤተሰቦቸ
@user-kg5mi6te2g
@user-kg5mi6te2g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባቹህ የኔ እህት ቆጠሮሽን እመቤቴ ትፍታልሽ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ብዙ ተመረናል
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያስማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@user-th9ib4dm8f
@user-th9ib4dm8f 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም እና ቤተሰቦቼን
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይህ ፀጋ በረከቱን ያድልልን በእውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ሁላችንንም ይፈውሰን 🙏🙏🙏
@memeke5620
@memeke5620 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንካን አደረሰክ ለአሰትሮ ማሪዬም መምህር ተሰፋዬ አበራ ኑሩልን እግዜያብሄር ይጠብቅህ
@user-bv5xi8em2z
@user-bv5xi8em2z Жыл бұрын
ያገልግሎት. ዘበንህ. ይባረክ
@ayehuemuye1950
@ayehuemuye1950 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የመሠገን ቃል ይህወት ያሰማልን የሰማል
@derbewmkenn4018
@derbewmkenn4018 2 жыл бұрын
ወንድማችን መ/ምተስፍዬ እጅግ አከብርሀለሁ አይዞህ በርታ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
@ethyopiansbaby228
@ethyopiansbaby228 2 жыл бұрын
ሠላምላንተ ይሁን መምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤናይሥጥልን
@tenayenedaw8167
@tenayenedaw8167 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ልክ በስደት ላይ ላለን የህይወት ምግብ ነው 🙏🙏🙏
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@abrahampeace8372
@abrahampeace8372 2 жыл бұрын
የናት ስም የትውልድ ቀን ወዘተ ዝባዝንኬ የሚጠይቁ አገልጋይ ነን ባዮች ካሉ እትቀበሏቸው:: ብዙ ተሸውደናል ከአሁን በሗላ ይብቃን:: እግዚአብሔር ይርዳን:: አሜን::
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይርዳን
@GexeeTube
@GexeeTube 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን waqayyoo sagalee jirenyaa isn yaa dhagechisuu barasisaa kenyaa 🥰🥰🥰⛪️⛪️⛪️⛪️
@hewanmicaal9399
@hewanmicaal9399 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያቅይልን
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
Kelhewate yasamalean amen amen amen.
@kidisttekluterega9753
@kidisttekluterega9753 Жыл бұрын
መምህሬ አተየሠጠን አምላክ ክብር ምስጋና ይግባው❤❤❤😘
@user-lm1qh2ux6o
@user-lm1qh2ux6o 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር አችን እድሜና ጤናዉን ያብዛልህ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🍀🍀🍀🍀🍀🍀🍀
@tgstebdlwe3276
@tgstebdlwe3276 2 жыл бұрын
መ ምህራችን አግዛቢሄር አብዝቶ ጸጋውን ይሥጥህ
@rrrrr9116
@rrrrr9116 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንዴት ነህ ሰላም ውድ የተዋህዶ ልጆችን መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አመታዊ መታሰቢያ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን አሜን ኤፍታህ በለኝ
@user-ig3tg2jk5t
@user-ig3tg2jk5t 2 жыл бұрын
እቁ ተስፋ ሥላሴ ትሁት መልካም ሰዉ በእዉነት እግዚአብሔር አምላክ ዋጋሕን ይክፈልሕ ቀሪ ዘመንሕ ይባርክልሕ እኛንም የተግባር ሕይወት ኑሮን የመግስቱ ወራሽ እድንሆን አምላከ ቅዱሳን ይርዳን እንወድሀለን ኑርልን በሰላም እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏ና ወደ ቤቴ ግባ መድኋኒአለም አባቴ ከምትወዳት እናትሕ ጋር ከድንግል እመቤቴ ከሚካኤልና ከገብርኤል ጋ ልትባርከኝ ና ቤቴ ግባ(፪)👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሪ መላይክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ድቅ ትምሕርት ድቅ መዝሙር ክበርልን 💚💛❤ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ
@wayenwayoutube4673
@wayenwayoutube4673 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልህ እኔ እነሱ ደዉለዉ የነሱን ችግር ሲነግሩ እኔ የኔን ጥያቄ እዛዉ ላይ አገኘዋለዉ እና ለኔም እንደመለስክልኝ ነዉ የምቆጥርዉ የዛሪዉ ይለያል በተለይ የንስሀ አባቴ ብላ የተየቀችል ልጅ የኔም ጥያቄ ነዉ እናም መልስለልኝም
@yeenalmetyo4286
@yeenalmetyo4286 2 жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen Zmaree Mlkitn Yasmalin Ameen
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
በርታ፣፣መምህራችን፣ልናልቅ፣ነበር፣ደርስክልን፣እዲሜናጤናይስጥልን፣በጣም፣እንወዲሀለን
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
መምህር ፀጋህን ያብዛልህ በፀሎትህ አስበኝ
@user-lu5qb2th9c
@user-lu5qb2th9c 2 жыл бұрын
እንኳን አደረ መህምር ቃለ ይህዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ እማ ፍቅር አሰተርዮ ማርያም አመቶ ክብር ባዓል እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የተዋይዶ በቤተሰብ በሙሎ እንኳን አደን አሜን
@Hambelness
@Hambelness 2 жыл бұрын
Besme slase memhuriye Yhun makseno 1 ,2 sow ygenal kezam belay enji Egzabihier yrdah bertalien ye emiye lij🙏🏾
@user-fj4rk5xk8u
@user-fj4rk5xk8u 2 жыл бұрын
አናመሰግናለን መምህር!!!!
@hailus7714
@hailus7714 2 жыл бұрын
የሀዋርያት ስራ 11:26 ሀዋርያው ጳውሎስ(ሳውል) እና በርናብስም: እና ህዝቡ በአንጾክያ በቤተ ክርስትያን አንድ አመት ሙሉ ተሰበሰቡ: ብዙ ህዝብንም አስተማሩ: ደቀ መዛሙርትም: መጀመሪያ በአንጾክያ : ክርስትያን ተባሉ:ኢየሱስ: ተከታዮች አፈራ: ደቀመዝሙራን እና ህዝቡ: ለራሳቸው የክርስቶስ ተከታይ በመሆናቸው: ክርስትያን የሚልስም ሰጡ::
@ayalchmgarsa7615
@ayalchmgarsa7615 2 жыл бұрын
ፀገውን የብዘሎ እናመሣግናለን
@dstardstar3746
@dstardstar3746 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@sarahsarah9191
@sarahsarah9191 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@tarikteklay1860
@tarikteklay1860 2 жыл бұрын
Egziabher yimesgen kalehiwet yasemalin yemaksegno yewengel timihirt yihun
@yoosifyoosif5081
@yoosifyoosif5081 2 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህር
@kdest____6070
@kdest____6070 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🕊🌾 ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንቁ መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን👏👏👏
@leuldude3841
@leuldude3841 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን❤️
@tegesttegest6206
@tegesttegest6206 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንመምእራችንረጅምእድሜናጤናያቆይልን
@asterafeworki1695
@asterafeworki1695 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ለኔ አስተርዮማርያም በጸሎት አስቡኝ
@argeargearge2016
@argeargearge2016 2 жыл бұрын
Amenee Amenee Amenee Memhirachine qale eywetine yasemalne
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
Ethio 🇪🇹🤲🤲🇪🇹🤲🤲🇨🇬🌇🌇🌿🌿🌿🇪🇹🌿🌿🇪🇹🕌
@tesfayandom7114
@tesfayandom7114 2 жыл бұрын
ETHIOPIAN 🇨🇬🇨🇬📿📿📿📿🇪🇹📿📿💒📿📿
@user-qj9ey2vx5n
@user-qj9ey2vx5n Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንካን አደረሰህ በፆሎታችሁ አስቡኝ እንሰተ ማሪያምነኝ
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን አስተማሪ ነው
@molowark6364
@molowark6364 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
አድርሱ ያላችሁንን አደራ አድርሰናል ( መልካም አውደዓመት
58:01
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 9 М.
የ 2017 ዓ.ም አዲስ ዓመት ከመምህር ተስፋዬ እንግዶች ጋር የቀረበ ዝግጅት
1:09:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 14 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 935 М.
When you discover a family secret
00:59
im_siowei
Рет қаралды 36 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН
" በለስህ ነኝ "የአዲስ ዓመት መዝሙሮች (  እንኳን አደረሳችሁ )
48:26
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 17 М.
244ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በእስር ቤት ውስጥ የተፈፀመ አስገራሚ ገጠመኝ
1:02:36
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 47 М.
🛑Live | mezmur yared | mamaye | abeni | እናት ቤተክርስትያን enat betekrstian
እናት ቤተክርስትያን Enat Betekrstian
Рет қаралды 14
249ኛ ፈተና ገጠመኝ ።፦ቤተሰቦቻቸውን ያስደነገጠ የእናትና የእህታቸው ሚስጥር
52:04
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
АЗАРТНИК 4 |СЕЗОН 2 Серия
31:45
Inter Production
Рет қаралды 935 М.