No video

39ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 32,107

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

39ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ)

Пікірлер: 239
@da_blu_noodle2142
@da_blu_noodle2142 4 жыл бұрын
እጅግ በጣም አስተማሪነው ።ሁሌም የምትለቃቸው ትምህርቶች። እድሜ ጤና ይስጥ ውንድሜ የድንግል ልጅ ቤቱ ያኑርህ።
@georgesalkhoury8052
@georgesalkhoury8052 4 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ😭😭😭😭😭በጣም ያማል ለእናታቸው ነፍስ ይማር 😭😭በጣም ከባድ ነው
@mamefulas3823
@mamefulas3823 4 жыл бұрын
አገሬን ከክፋ ይጠብቀን አንተም ራስህ ጠብቅ አደራ የድንግል ልጅ ከፉት ይቅደምልህ
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ ብለን በፀሎት እናስበው
@user-ie6hq7xw9g
@user-ie6hq7xw9g 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን እዉነት ነዉ ሰዉ በጤናዉማ የገዛ ልጁን ያዉም የ5 አመት ልጁን አያስብልም ግን እሄ ሁላ ነገር ለመከላከል ጸሎት ሀይል አለዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን 🙏🙏🙏
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 2 жыл бұрын
መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ድንቅ ትምህርት ነው ብዙ ተምሬበታለሁ
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 4 жыл бұрын
*መምህር ቃለህወትን ያሠማልነ አቤቱ ሥት ጉድ አለ ፈጣሬ ይማረን ይማራቸዉ ዘረኝነትን ከምድረገጽ ያጥፋልን*
@asmarech591
@asmarech591 3 жыл бұрын
በጣም የሚገረም ታሪክ ነው እየነገረከን ያለው መምህረ ፈጣሪ ሆይ ከክፈ መንፈሰ ጠብቀን እድሜ ጤና ይሰጥልን መምህረ
@meronmeron8872
@meronmeron8872 4 жыл бұрын
Amen amen amen kalhiywet yasmalin memiherachin 🙏🙏🙏
@user-of6ku9tu1f
@user-of6ku9tu1f 2 жыл бұрын
እጂግ በጣም አስተማሪ ገጠመኝነዉ መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሠማል ፀጋዉን ያብዛልህ
@sarahalex464
@sarahalex464 4 жыл бұрын
እጅግ አስገራሚ ታሪክ ነው በየቤቱ ስንት የተጠደበቀ ሚስጥር አለ ያልወጣ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልክ
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
ዘረኝ ነት ገና ብዙ ነገር ያስከፍላል የቅዱሳን አምላክ ዘረኛችን ልብ ስጣቸው
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
አሜን
@karemaaa4945
@karemaaa4945 3 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ ይስንት ህይወት ተበላሽ መጨረሻቸውን ያሳምርልን የሞቱትን ነፍስ ይማር እግዚአብሔር ዘረኝነትን ያጥፍልን
@user-ko2ys4pt2g
@user-ko2ys4pt2g 4 жыл бұрын
እግዜወ ማህርነ ክርስቶ ሚገርም ነው መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን እር ወገኖቸ የአዳም የሂዋን ዘር መሆናችን እዴት ይካዳል
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 4 жыл бұрын
በስመ ስላሴ በየቤቱ ስንት ጉድ አለ በእውነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር ብዙ ትምህርት እያገኘን ነው
@user-ww7xe8qt1d
@user-ww7xe8qt1d 4 жыл бұрын
በእውነት በጣም እሚገርም አስተማሪም ነው እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን በርታልን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ብላችሁ
@Kibrekidusan...888
@Kibrekidusan...888 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማህ ። ይሄን ያክል መናፍስት በሕይወታችን ውስጥ መኖሩን አሁንም ገና ያልገባው ብዙ ነው።
@user-mh9jc3ek5v
@user-mh9jc3ek5v 4 жыл бұрын
አሜን ሰዉ ሲሳሳት ለመፍረድ እንቸኩላለን እንደዚህ በመናፍስት ዓለም ተከበን ሳስበዉ በጣም ይጨንቀኛል ርኩስ መንፈሱ በቤተክርስትያን ፣ሀገር፣ በስራ፣ በትዳር ፣በቤተሰብ ያልገባበት ቦታ የለም ኡፍፍፍ .. ሁሉን ማድረግ የሚቻልህ የድንግል ልጅ መድሀኒዐለም ሆይ ከነዚህ እርኩሳን ጠብቀን ኣሜን
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 4 жыл бұрын
@@user-mh9jc3ek5v እኔ እራሱ በጣም ይጨቀኛል የድግልጅ ብቻ ይርዳን ይህ አለም በመናፍስት ተወርሷል
@user-mh9jc3ek5v
@user-mh9jc3ek5v 4 жыл бұрын
@@ggjjjghhjj3573 ኣሜን
@gfccucu4334
@gfccucu4334 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@tawidoohaymanotyeexentnesh6304
@tawidoohaymanotyeexentnesh6304 3 жыл бұрын
B
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
በጣምያሳዝናልበእውነትቃለህይወትያሠማልንመምህርችን
@mamefulas3823
@mamefulas3823 4 жыл бұрын
ዘረኝነት ገና ብዙ ያስከፋል ካላቆምን ለልጆች ብለው ሁሉን መተው ያስፈልጋል
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 4 жыл бұрын
በትክክል በአጋንንት የተጠመዱ ሰዎች ናቸው ይሄን ድርጊት የሚፈፅሙት ሁላችንም ራሳችንን እና ቤተሰባችንን ልንፈትሽ ይገባል !!
@kokoebkokoeb8218
@kokoebkokoeb8218 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እዉነት😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
@mariyhaylemariam2409
@mariyhaylemariam2409 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ ያልተሰማ እጂ ያተደረገ የለም እዝች ምድር ላይ። አተው ጠብቀን ፈታሪ ! ካለ ሂወት ያሰማህ መግስትና ትድኩን ያድልሕ እግዚአብሔር
@tube-eq3xy
@tube-eq3xy 4 жыл бұрын
መምህር እንካን ደህና መጣህልን ምን አይነት እናት ናት ግን ፈጣሬ ሆይ ከነዚ እርኩሳን መናፍስት መርዝ በቸርነትህ ጠብቀኝ 👏 ሁላችንም ይጠብቀን እህት ወንድሞቼ መስማት ብቻ ሳይሆን ውጌው ገብቶን ጠንክረን መፀለይ መስገድ መፆም አለብን ፈጣሪ ከሚፀየፈው ነገር እንራቅ የአባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ በእቅፉ ያኑረን አሜን 👏
@user-yi9op2dg5v
@user-yi9op2dg5v 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 4 жыл бұрын
አሜን እህቴ
@burtakanb5816
@burtakanb5816 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ላባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እግዚአብሔር ይጠበቃል
@hana.mebratu
@hana.mebratu 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር .... እግዚኦ የሚሰማው ሁሉ ለጆሮም ሆነ ለአዕምሮም እጅግ የሚከብድ ነው!! አቤቱ ማረን አቤቱ ይቅር በለን አቤቱ ይህን እርግማን ይህን እስራት ፈተህ አገራችንን እና ህዝቦቿን ከዲያብሎስ አገዛዝ ነጻ አውጣን!
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም በጣም ያሳዝናል በመናፍስት እንዲህ መሆናችን 😭😭😭😭አቤቱ እግዚአብሔር ልቦናችንን አብራልን መምህር በእውነት የማላውቀውን እንድናውስ ስላስተማርከን በጣም እናመሰግናለን
@mamalove6774
@mamalove6774 4 жыл бұрын
የሚገርምና የሚያሳዝን ታሪክ ነው የነገርከን መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይገስፀው ይህንን ክፉ መንፈስ ግን ጥሩ ግንዛቤ ነው ያገኘሁት በእውነት ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልህ አሜን
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁ እንደምን ዋላችሁ አመሻችሁ ወደ ሁዋላ ተመልሼ 37&38 ሰምቼ ጨርሼ ነው ወደዚህ የመጣሁት 3 ቀን አልነበርኩም የሁለቱም ታሪክ የሚገርም ነው አባ ዮሆኑትም ልጁ ውስጥ ተቀምጣ ሴቶችን የምታስደበድብ አይነጥለዋም ያቺ ሴተኛ አዳሪዋ አሳዘነችኝ እኔንም ልጁ ሲጠራት ልቡዋን ከፍታ ለጋብቻ ይፈልገኛል ብላ መጥታ ልቡዋ ተሰብሮ የተመለሸችው ታላቅ ወንድምየው ቢያገባት አሪፍ ነው መ/ር ተስፋዬ ምክንያቱም በዚህ ቀደም እሱ ስለ ሚወዳት ታናሹ የግራ ጉኑን ካገኘ ታላቅየው ቢያገባት ችግር ያለው አይመስለኝም እሱ ትትዋታል በዛ ላይ የራሱን ሕይወት ስለጀመረ ንሰሐ ሊገቡ ቀጠሮ ይዘዋሉ ብለሃልና ልጅቱዋን ጠርተክ አንድ ላይ አናግራቸው ምን አልባት ለሁለቱም በውስጣቸው የታመቀ ስሜት ሊኖራቸው ይችላል በተረፈ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ደካማ እህታችሁን በጸሎት አስቡኝ ሐና ማርያም
@hailugobeze4408
@hailugobeze4408 4 жыл бұрын
Subae gebtew Egziabher menager alebet. Ye kefu menfes aserar yalebet guday selehone. We can't know if it is true love or not. It could be fake love initiated by evil spirit. They have to enter into "Subae" and get answer from Jesus Christ. I once married with out asking God and the marriage became "Gehenam" and got divorced. Answer must always come from Jesus Christ. The answer will come after 1, 2 or 3 Subae.
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
@@hailugobeze4408 ኧረ የምወጣውም ከጾሙ ነው ሰኞ ዕለት ገብቼ ትላንት ማክሰኞ 9:00 ላይ ነው ምግብ የበላሁት ሰኞ ዕለት ሳልበላ ውዬ አደርኩኝ 24 ሰአት ትላንት ነው የበላውት በገጠመኝ 36 ላይ ታናግሬ ነበር እግዚአብሔር መልካሙን መንገድ ይምራኝ
@user-nq8qz4nj6b
@user-nq8qz4nj6b 4 жыл бұрын
@@enatmesfin እግዚአብሔር ያበርታሽ እህት ግን የአንድ ቀን ሱባኤ አለ እንዴ በቤተክርስቲያን ቀኖና ይቅርታ ስምቼ ስለማላውቅ ነው ዝቅተኛው ሶስት ቀን በገዳማት ሳምንትና 14 ቀንም አለ የቻሉት በቤት ውስጥ ሳምንት ይቆያሉ ነገርግን ዝቅተኛው ቀን ሶስት ቀን ነው የማውቅ ያለፈው ሳምንት እኔ እሁድ የበላሁ ዕሮብ በኢትዮጵያ ከምሽቱ አምስት ስዓት ነው እህል የቀመስኩ ምላሴ ቆስሎ እንዴት ልብላ ተቃጠልኩኝ ሕመም ሲሆንብኝ ጁስ ስጠጣ ጭራሽ ጉሮሮየ አበጠ ምላሴ ተጎለጎለ ሶስት ቀን ሙሉ ያለ ውሃ ና ምግብ ከስራ ጋር ምንም አይደክመኝም አይርበኝም እግዚአብሔር ይመስገን ግን ጉሮሮየ ቁስል የፋሲካ ሕማማት ጊዜ ማክፈ እወዳለሁ ግን ጉሮሮየ ቁስል ስለሚልብኝ እስቀቃለሁ አለቅሳለሁ ሕመሙ ቀላል አይደለም መጾሙ ደስ እያለኝ ግን ጉሮሮየ ቁስል ምላሴ ቁስልስ ስለሚልብኝ በጣም ይገርመኛል አባቶቻችን እድሜ ዘመናቸውን በሱባኤ ለሚኖሩ እፁብ ድንቅ ነው
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
@@user-nq8qz4nj6b ሶስት ቀን ከስራ ጋር እንዴት እንደምናደርግ እስቲ ትንሽ ንገሪን።
@user-nq8qz4nj6b
@user-nq8qz4nj6b 4 жыл бұрын
@@meseretf1 ያው እህቴ በመጀመሪያ ውስጥን ማሳመን አለብን ይህም ማለት ውስጣችን ድካምና ምግብን ካስበ ገና አንድ ቀንም አንችልም ውስጣችንን እግዚአብሔርን አስቀድመን የስው ልጅ የሚኖረው በእንጀራ ሳይሆን በእግዚአብሔር ቃል ነው የሚለው ቃል ስይጣንን ያቃጥለዋል ሲርበንና ሲጠማን ድካም ሲስማን በጾም ወቅት ይህ ቃለ ወንጌል ትልቅ ድል ማድረጊያ ነው ወደዋናው ጥያቄሽ ስመጣ በአረብ ሃገር ላለን ስዎች እጅግ በጣም ከባድ ነው በተለይ ልጆችና ያረጁ ሽማግሌ የምንከባከብ ከሆነ ይከብዳል ልንታመም እንችላለን ምክንያቱም ሙሉ ቀን የሚበላ የለም ይኽውም ስባት ፍሬ በጾሎት ውሃ የተነከረ ምንም ጣዕም የሌለው የሽንብራ፣ባቄላ ና ከተገኘ ወይም የዘቢብ ፍሬ ብቻ ና ሹከር ና ጨው ምንም ጣዕም ሌለው በሶ በትንሽ ኩባያ ነው እኔ በጾሎት ውሃ ነው የምጠቀም የነበር በሶ የለኝም ካላችሁ ነው ከሌላችሁ በትንሽ ኩባያ የጾሎት ውሃና ስባት ፍሬ ጥሬዋን ትበያለሽ( ትጠቀማላችሁ)እኔ የማደርገውን ነው ያልኩሽ በጣም ሆዴ ይሞላል ድካሜ ይጠፋል ኃይል አገኛለሁ ቃልኪዳን አለው ይገርማል ግን እስቢ ለማይችል ስው ይችን ተበልቶ ያውም በመዳም ቤት ከስራ ጋር ከፅዳት በዚህ ላይ በተለይ ፎቅና ምድር ለሚስራ ነው ትንፋሽም ያጥራል ስለዚህ እኔ የምመክራችሁ እንደማንኛውም ስው ቀን ብቻ ውላችሁ 9:00 ስዓት ቢያንስ መብላት አለባችሁ ዋናው በንፁህ ልብ ጾሎትና ስግደት እንዳንረሳ ባለን ጊዜም ቢሆን እንጅ ነገ ብትታመሙ እግዚአብሔርም አይወድም ስው እንደ አቅም ነው መሆን ያለበት ወገኖቼ በተለይ ከስው ቤት ሁኖ ለሚስሩ ችግር ነው ከላይ እንዳልኩት ልጆችና ያረጁ ሽማግሌ ካሉበት ቤት የማይታስብ ነው እኛ ለመልካም ቢሆንም ነገ ምናልባት ጉሮሮአችሁ ብትታመሙ ወይም ብትተኩሱ ሌላ ስበስብ ነው እንዳልኩት ብቻ ውላችሁ መብላትና በንፁህ ልብ መፀለይና መስገድ በቂ ነው።።። ነ
@alemsewenga7740
@alemsewenga7740 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል በመናፍት አለም ተይዘን ምንገባበት የምንወጣበት መንገድ ሁሉ የተወሳሰበ ሆነ አስተዋይ ልቦና ይስጠን በሰማነው ላይ ሰላሣ ስልሳ መቶ የምናፈራ ያድርገን እኔም ውገያ ላይ ነኝ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልንንን
@tehamush5911
@tehamush5911 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ ይብዛልሕ መምህር አቤቱ ደጉን ዘመን አምጣልን ቸሩ መድሃኒአለም አሜን፫
@user-nq8qz4nj6b
@user-nq8qz4nj6b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለህይወት ያስማልን በእውነት dislike የምታደርጉ ልቦና ይስጣችሁ እግዚኦ ያሳዝናል በየቤቱ ስንት ጉድ አለ መድኃዔአለም ያጥፋልን ይህ ጠንቋይ ቤት ስው እንዴት ፈጣሪን ትቶ ለስይጣን እግዚኦ
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 4 жыл бұрын
ገና ሳይሳሙ እኮ ነው dislike የሚያረጉት እሱም መንፈሱ በለያቻው ላይ ስለአለ ነው
@keaman2432
@keaman2432 4 жыл бұрын
መምህር ተስፍሽ ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ስላለው ነገር ሁሉ ስለምታቀርብልን በጣም ደስ ይላል
@user-tc3gw2zu1l
@user-tc3gw2zu1l 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛሎት በጣም ይገርማል ወይይይ በጣም የሚያሰዝን ነው
@tsionkebede9117
@tsionkebede9117 4 жыл бұрын
እውነትም ነው ወዶ እና ፈቅዶ የልጅን ስቃይ የሚያይ አባት ይኖራል ብዬ አላምንም እንደዚህ ያለ ክፍ ስራ ከዳቢሎስ ብቻ ነው ሊሆን የሚችለው ; ግን ያው እኛ ሰዋች ስንባል ጣት ለመቀሰርና ለመፍረድ እንቸኩላለን ; ፈጣሪ ይታረቀን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hallehalle1981
@hallehalle1981 4 жыл бұрын
መምህርዬ የኔ ወንድሜ እግዚአብሔር ያብርታህ
@abebagerezgiher7013
@abebagerezgiher7013 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen kalhiwet yasemalen
@user-vo4rs4mg6p
@user-vo4rs4mg6p 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እኔ ያለሁት ሀረብ ሀገር ሊባኖስ በምትባል ሀገር ነው ሁሌ ያንተን ትመህርት ገጠመኝ እየሰማው እሰራለው ብዙ ለውጦች በህይወቴ ውስጥ መተዋል ይበልጥ የአለምን ከንቱ አርቴፊሻልነት ይታየኛል አንዳንዴም ከታሪኩ መሳጭነት በንስሀ እባ አለቅሳለው አጥንት የሚያለመልም መንፈስን የሚማርክ ተስፋን የሚሰጥ ትምህርት ተግሳፅ ስለምታቀርብልን እመብርሀን እመውለላይቱ በመቀነቷ ከክፉ ሁሉ ነገር ትከልልክ ልጆችህን ትባርክልክ
@user-ui5tn8wr1g
@user-ui5tn8wr1g 2 жыл бұрын
በጠም የሰዝነል አቤቱ ለመተተኞቹ ልቦና ስጠቾ በእውነት የስንቱን ህይወት አበላሹ ? ጫዋውን ሰው ዘማዊ አረጉ ጤናኛውን በሽታኛ አረ ስንቱን እናውረ !በጠም የሰዝነል እግዚአብሄር የምህረት እጆቹን ይለክልን እኔ መተትን ወዳ ሰው የምልኩ ሰዎች ሁሌም ጥያቄ ይፈጥርብኛል እንቁ መምህረችን ቃለ ህይወት የሰማልን !!
@user-xo7xf7ng3y
@user-xo7xf7ng3y 4 жыл бұрын
መምህር በእውነት ትክክል ኖት እንደዚ ነገር እኔም አይቼለው በጣም ይገርማል በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን እረጂም ጤና እግዚአብሔር ያድልልን
@user-qk2ge5wh7x
@user-qk2ge5wh7x 4 жыл бұрын
Memhrachin kale hiwet yasemalgi n Leljochum Egziyabher Amlak yidreslachewu Amen
@user-db9tk7mz9d
@user-db9tk7mz9d 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን መምህር
@user-kp6mh8rq6i
@user-kp6mh8rq6i 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማም እውነት ከባው ነድ እግዚአብሔር። ይጠብቀን መምህር ፀጋውን ያብዛን
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ይስማልን መምህራችን እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ቸሩ መድሀኒአለም ካንተ ጋር ይሁን ከዚህ ብዙ መማር አለብን መፈርድ ብቻ ሳይሆን። በፀሎት ካልኑርን በቤታችን እነዚህ ችግሮች ይፈጠራሉ ።መምህር ግርማ ይህን ነው የሚስተማሩት ከዚህ ክፉ መንፈስ እንድንርቅ
@user-rx5fb8lo1h
@user-rx5fb8lo1h 4 жыл бұрын
መምህራች ትልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው ቃለሂዎት ያሰማልን።
@allinoneentertainment2380
@allinoneentertainment2380 4 жыл бұрын
መምህር ተስፍሽ ስለታታሪነትህ እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛል። አንድ ሀሳብ ግን አላሰተኛ አለኝ በዚ ሰሞን በጣም እያገለገልከን ነው እና በተቃራኒዉ ደሞ ቤተሰቦችህን ጊዜ መሰጠት ያለብህ ይመስለኛል ካንተ ባላውቅ ማለት ነው። ለሁሉ እግዚያብሔር ይስጥልን አክባሪና አድናቂህ ፍቅርተ ጨርቆስ በጸሎትህ አስበኝ።
@letsbereal9432
@letsbereal9432 4 жыл бұрын
Mekresh moteshal Shhhhh
@mahikiru7249
@mahikiru7249 3 жыл бұрын
አቤቱ ማረን
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር በረከትና ረዴኤት አይለዮት ።ብርታቱን እንደዲሰጦት የዘወትረ ፀሎቴ ነው።
@yordanostesfay8725
@yordanostesfay8725 4 жыл бұрын
ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር
@getukarra3920
@getukarra3920 8 ай бұрын
Amen kale hiyote yasemalin
@ngstigeremeskel2882
@ngstigeremeskel2882 4 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ትምህርት ነው መምህራችን
@user-xv5kw8or2c
@user-xv5kw8or2c 2 жыл бұрын
እፍፍፍ ይከብዳን እህታችን ነፍሷን ይማርልን 😪😪 መምህር በርታልን እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@amenamen5819
@amenamen5819 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላመዎት ይድረሰን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ገጠመኙ በጣም ያሳዝናል ኦፍፍፍ😢😢😢እግዚአብሔር ይርዳን
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ወይኔ ካንተ ስንት ትምርት ነዉ የተማርኩት ወንድሜ በርታልን
@umsaif6623
@umsaif6623 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@tgdyememhrgrmaferengn5729
@tgdyememhrgrmaferengn5729 4 жыл бұрын
Kale hiwote ysemalin memhire tesfaye
@user-nm7xc9qi8f
@user-nm7xc9qi8f 4 жыл бұрын
ዉይ ከባድ ነው ያሳዝናል ያስለቅሳል እግዚኦ አምላክ ሆይ ማረን
@user-qy3ps8mo4x
@user-qy3ps8mo4x 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚኦ ማረን ጌታ ሆይ ከባድነው አይይ ዲቢሎስ መች ይተኛል
@elhnd4838
@elhnd4838 4 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥሽ
@sarayoutube4678
@sarayoutube4678 4 жыл бұрын
ለይኩን ለይኩን ለይኩን ይቆየን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ተስፋይ የኣብርሃም ኣምላክ የይሳቅ ኣምላክ የያቆብ ኣምላክ ኣብዝቶ ጸጋ በረከት ያብዛልህ ወላዲት ኣምላክ እመብርሃን እመቡዙሃን ቤዛዊት ኣምላክ ትባርክህ
@user-qk2ge5wh7x
@user-qk2ge5wh7x 4 жыл бұрын
Kale hyiwot yasemaln memhrachin Egziyabher Amlak Yagelglot zemenh yibarek segawun yabzalh
@mulualim7948
@mulualim7948 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተምረን በርታ በዚሁ ቀጥልበት
@sanymrs840
@sanymrs840 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልሂውት ያሰማልን መምህር
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
ዘረኝነት ብዙ ያስከፍለናል። እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን።
@ethrak9364
@ethrak9364 4 жыл бұрын
በእውነት እጅግ በጣም ይገርማል ዘረኝነትን እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይፀየፋል እና ንስሃ እንግባ
@user-pn1jz7eg8z
@user-pn1jz7eg8z 4 жыл бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን በጣም ያማል 😭😭😭
@user-sm5sj8ug1h
@user-sm5sj8ug1h 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምህ ይብዛልን መምህር እንኳ ደህና መጣህልን የምታቀርባቸው ትምህርቶች አስተማሪና ሒወትን ቀያሪ ናቸው በርታልን ጸጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
@derejetilahun2362
@derejetilahun2362 4 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ ብለህ ብትጀምር ደስ ይለኝ ነበር…… በተደጋጋሚ ይህን አሰተያየት አሰቀምጫለሁ፤ ስህተት ካለው እታረማለሁ፤፤
@user-bb6kt6tv8g
@user-bb6kt6tv8g 4 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ በጣም ያስደነግጣል ይሔን ጊዜ ሳያዩ ያለፉ አባቶቻችን እናቶቻችን ታድለው ለጆሮ ይሰቀጥጣል ይገርማል ወይ ጉድሚገርመኝግን ያለ ወጪ የምታስተምረው የምትገስፀው ቤተ ክርስቲያን እያለች ለሰይጣን መንበርከክ እንንቃ ይሔንም መስማታች የፈጠረን አምላክ ጥባቆቱ እንዳተለየን ነዉ ማምነው ወጪ ለሠይጣን ገብር ሚጠቅመዉ ላይክ ሼር እራሱ ለማድረግ ምን ያህል እንደ ሚፈታተነን ዲሲ ላይክ ያላቹ የአጅሬ ወዳጆች አልኳቹ ሚሴጥራቹ ተዘረገፈፈ ገና መች ሆናቹዉና የማያቀላፋ አምላክ ከኛ ጋር ነው በርታ ወንድማችን በፀሎት አስቡት
@user-hx7ml4mp7e
@user-hx7ml4mp7e 4 жыл бұрын
እግዝኦ መሀሰረና ክርስቶስ መምህር ቃለህይወት የሰማልን
@samri3503
@samri3503 4 жыл бұрын
እግዚኦ ማሕረነ ክርስቶስ አቤቱ ፍፃሜያችን ምን ይሆን መምሕራችን በእዉነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ ከዚሕም በላይ ፀጋዉን ያብዛልሕ በርታ ብዙ ነገር እየገባን ነዉ
@user-gw4up6qw7n
@user-gw4up6qw7n 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@weletearegawi4253
@weletearegawi4253 4 жыл бұрын
Egziabher yimesgen memhrachin Amen Amen Amen
@gebrialkudusi3882
@gebrialkudusi3882 4 жыл бұрын
መምህር እንኳ ደና መጣህ በጣም ቆንጆ ትምርት ነው ዘረኝነት በጣም አስቸግሮኛል የባሌ ቤተሰብ በጣም ይጠሉኛል ልጆችን አድቀን ጠይቀው አያውቁም በነሱ የተነሳ ሁልግዜ ሰላም የለም ከቤቴ
@nardititi1821
@nardititi1821 4 жыл бұрын
Amen memhir kale hiwet yasemalin betam astemari new egziabher yitareken yikir yibelen
@netsolo8225
@netsolo8225 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምናፍቅህ የኔን አንተነህ ያናጋሀቸው። ያጋለጥካቸው
@melatkl7275
@melatkl7275 4 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በጣም ከባድነው የቅዱሳን አምላክ ከደዚህ አይነት ሰውረን እባካችሁ ጠንቋይ ጋር የምትሄዱ መጨርሻላይ እደዚህ ነው የሚያተራምሳችሁ የሄዳችሁ ንስሀ ግቡ
@beteybetey8220
@beteybetey8220 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ መምህር እናማሳግናለን🙏🙏
@meseretf1
@meseretf1 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
@memeke5620
@memeke5620 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አቤቱ አድነን ይቅር ይባለን አምላኬዬ ከእንደዜ አይነት ጎድ አምላክ ያድነን ይገርማል መምህር ተሰፋዬ አበር ውይ የማቶሳላ እድሜዬ እግዜያብሄር ይሰጥክ ውይ እንዴት ይገርማል በፀሎት አሰበን እህተ ማሪያም ነኝዬ ወይኔ ያሰፋራል ጎድ የአገልግሎት ዘመንክ ያርዝምልክ
@sanayttesfalidettesfaldet8655
@sanayttesfalidettesfaldet8655 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምህረቱን ይስጠን መድሃኔአለም ጥበቃው አይለይህ!
@user-do1ic8wb4l
@user-do1ic8wb4l 4 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ይባርክህ መምህር ኣይዞህ በርታ።
@user-wc8ej5lw4s
@user-wc8ej5lw4s 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እኮን ደና መጣህልን
@maelt9407
@maelt9407 4 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንውድመምህሬቃለሂውትያስማልን
@meronalazar1770
@meronalazar1770 4 жыл бұрын
Betam yasazenal diyablosss sichawetibein ... መምህር ግርማ የእውነት ያለ እርሶየ ውንጌል ትምህርቶች ምን እንሆን ነበር ... thanks tesfay hawey 🙏🇪🇷
@meronalazar1770
@meronalazar1770 4 жыл бұрын
Selam le Ethiopian and Eritrea we are one love 🙏🙏🙏የ አባ ዘውንጌል ልጆች በረከታቸው አይለየን
@user-jb6ht4by1u
@user-jb6ht4by1u 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ አረ እንየ ይሄ ገጠመኝ ሱስ ሆነብኝ እስቲ ልስማው
@mezgebuategegne3127
@mezgebuategegne3127 4 жыл бұрын
ገጠመኞቹ በሙሉ በጣም አስተማሪ ናቸው አግዝሐብር ይባርክህ።
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 4 жыл бұрын
መምህር ቃሕወት ያሰማልን
@user-ht9ie6pm1h
@user-ht9ie6pm1h 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ሁሉም ገጠመኞች የምያስተምሩ ናቸው የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው በጣም ያማል!!! እርኩስ መንፈስ በደካማ ጎናችን እየገባ መልኩን እየቀያየረ ያሰቃየናል የአንድ አባት ና የአንድ እናት ልጆች ሆነን ሳለ በዘር ና በጎሳ አከፋፎሎ ጥባጥቤ ይጨወትብናል እግዚአብሄር ይገፅፀው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሩር እኛንም ማስተዋል ና ልቦና ይስጠን
@user-mh9jc3ek5v
@user-mh9jc3ek5v 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ያሳዝናል ዙርያችን በሙሉ በመናፍስት ዓለም ተከበብን ኣምላኬ ሆይ ከክፉ ሁሉ ጠብቀን
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 4 жыл бұрын
ሰላም ይብዛ መምህር ተስፋዬ ቃል ህይወት የሰማልን አሜን
@user-ol2sl6fp4q
@user-ol2sl6fp4q 4 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሄወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት በጣም ያሳዝናል ያስለቅሳል እግዚአብሔር ሆይ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን
@basilmutaz3189
@basilmutaz3189 4 жыл бұрын
እውነት ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋወነ ይብዛላህ በጣም የመሰተማር ገጠመኝ ነዉ በዘህ ገጠመኝ የረሰን ሕይወት የመሰተማር ነወ
@Yeharitube
@Yeharitube 4 жыл бұрын
መምህር ቃለህይውት ይስምልን ረዝም እድሜ ይስጥልን ስንት ጉድ በየቤቱ እለ የመናፍስት እስራር .
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@messayyekiya8727
@messayyekiya8727 4 жыл бұрын
Betam astemari new egziyabher amelak edemena tenakn yabezalen memehr tesfaye...betam yegeremegn zeregnenet yeneberew ke 10 amet bifitm mehonu geremegm ene ahun yemeta meslogn neber becha egziyabher fkrun yadelen
@user-tp1cd2xq7r
@user-tp1cd2xq7r 3 жыл бұрын
ብአግዚአብሔር መምህር ሠለቁጥረህን እባክ ያምንገርህ አለኛ
@user-gm3bs8dv4c
@user-gm3bs8dv4c 4 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣህ መምህር
@letsbereal9432
@letsbereal9432 4 жыл бұрын
Yehew engidi teleyayulachew! Egziabher libona yesten
@abebaf2121
@abebaf2121 4 жыл бұрын
Kale howt yasmalen memihir Tesfaye
@user-wh8kr4ud6f
@user-wh8kr4ud6f 4 жыл бұрын
ምን በይ ለናገር በጣምነው የሚያሰለቅሰው 😭😭😭እየሰማው ቢጠሩኝ አለሰማም በጣም ትምሰጨነው የማዳምጠው
@meseret2813
@meseret2813 4 жыл бұрын
ውድ መምህራችን ቃለ. ሂወትን ያሰማልን ውይይይ እንዳው ይህ እርኩስ መንፈስ እግዚአብሔር ይጠብቀን
@zainaz6276
@zainaz6276 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@betlameadss5004
@betlameadss5004 4 жыл бұрын
Amen amlke ymsgine
@mitawiha316
@mitawiha316 4 жыл бұрын
Betam des yelal ye memhir girma ewnet eyeweta new egzer yemesgen
40ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )
56:19
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 36 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 9 МЛН
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 8 МЛН
Meet the one boy from the Ronaldo edit in India
00:30
Younes Zarou
Рет қаралды 15 МЛН
42ኛ ገጠመኝ (በመምህር ተስፋዬ አበራ )
47:05
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 34 М.
🛑ከልብ ሊደመጥ የሚገባ ትምህርት‼️ || አባ ገብረ ኪዳን ግርማ ||
57:13
18ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
48:21
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 44 М.
40ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 4 አስገራሚ የናንተው አጫጭር ገጠመኞች እነሆ
1:20:01
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 50 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 45 М.
33ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ 3 የእንጀራ ልጆቿን አቀማጥላ አሳድጋ የራሷን ልጆች ..?
2:03:39
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 60 М.
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 9 МЛН