♥ 3ኛ እንወያይ፦እንጠያየቅ "..ከሰዎች እጅ መተት እንዴት እንዳን.." 0927 5807 58

  Рет қаралды 117,445

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

2 жыл бұрын

Пікірлер: 699
@hanilove2730
@hanilove2730 2 жыл бұрын
እኔ እምለው እሔን የመሰለ ትምህርት እየተማራችሁ ዲስ ላይክ እምታደርጉ ሰዎች ግን ጤነኞች ናችሁ እናንተ እማ የሴይጣን ፈለሶች ናችሁ ልቦናችሁን ይመልስላችሁ መምህር ተስፍዬ አንተ ከቃል በላይ ነህ ብቻ እመቤቴ ትጠብቅህ እስከ መላው ቤተሰቦችህ ትጠብቅህ
@teklerishanrshan9670
@teklerishanrshan9670 2 жыл бұрын
Wedewe eko ayedelume kifu men Fese controlo seladeregachewe New
@tigimesele6462
@tigimesele6462 2 жыл бұрын
መምህር ሰላምህ ይብዛልን በፀሎት አሰብኝ ወለተ ፂዲቅ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
የሚያሳዝነው የሁላችንም አስተዳደግና ቤተሰቦቻችን ክርስትናውንንና ጥቆላ ቤቱን አደበላልቀን ያለፍንበት ህይወት ዛሬ በግልፅ ሲወጣ ሁላችንም የተቀራረበ ችግር ነው ያለብን ። ይገርማል ደብተራው ጠንቋዬች ቃልቻዎች ህዝቡንና በተክርስቲያንን ከበው እንደያዙን ማሳያ ነው ። ዛሬ ውጡበት ስንባል እራሴን ወገቤን እያልን ምክንያት መደርደር አዋጪ አደለም መንገዱን አጊተናል ኢፎርሜሽን በእጃችን ነው ። ወገኖች በርቱ አይዟችሁ ዳቢሎስን ከአፈር እንቀይጠዋለን በጣም ሴጣን ደካማ በቅዱስ ሚካኤል ስም ድራሹን እናጠፋዋለን ።
@user-xt6xe4dg4w
@user-xt6xe4dg4w Жыл бұрын
በአሁን ሰአት ከባድ ሁኔታ ውስጥ ብሆንም መምህር የአንተን ትምህርት ስሰማ ደህና እሆናለሁ ለውጥም አግቻለሁ መምህር
@zerfetegegne5344
@zerfetegegne5344 2 жыл бұрын
ጨርሶ ይማርህ ከጉንፋኑ መምህር፣ እንዲህም ሆነህ ትምህርትህን አላቆምክብንም፣ እግዚአብሔር ከሁሉ ክፋ ነገር ይጠብቅህ።
@SewsenBrhanutube
@SewsenBrhanutube 2 жыл бұрын
🌿🕊🕊ቅዱሰ ሚካኤል እርኩሳን መናፍሰት ያጥፍልን😭እኔ የሚሳዝነኝኮ ደብተራ ጠንቋይ መጥፏ መሆኑ ባለማወቃችን ነው
@user-wr7nu3ht6q
@user-wr7nu3ht6q 2 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባዋል አንተን የመሰለ መምህር ስለሰጠን 🤲🤲🤲
@msramona8951
@msramona8951 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን እልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏
@user-hh6ep6er2q
@user-hh6ep6er2q 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@darodaro1579
@darodaro1579 2 жыл бұрын
@@msramona8951 btzcvnml7uip
@woinshet2595
@woinshet2595 2 жыл бұрын
አሜን
@almazdebele7312
@almazdebele7312 2 жыл бұрын
@@msramona8951 ሀሀሀተተ
@tadele4513
@tadele4513 2 жыл бұрын
መህራችን ቃለ ህይትን ያስማልን በእውነት እሄን የመስለ ትምህርት ጥያቄውን መልሱምንም መፍትሄውንም እንድናውቅ ያደረገ ባንተ ላይ አድሮ የሚያስተምረን የቅዱሳኑ አምላክ ስሙ ለዘላለም የተመስገነ ይሁን አሜን መምህር እንደናንተ አይነቶችን መልካም ቅን የሚያስብ የስው ጭንቀትን የሚረዱ አባቶችን ያብዛልን እግዚአብሄ ጸጋውንና ጤውን አብዝቶ ይስጥልን መምህር ድንግል ማርያም ከነ ቤተስብህ ትጠብቅህ አሜን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ድምፅህን የያዘውን ይንቀልልህ
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@gurfa2658
@gurfa2658 4 ай бұрын
Amnnne Amnnne Amnnne
@monaperez6398
@monaperez6398 2 жыл бұрын
አንተን የሰጠን አምላክ የተመሰገነ ይሁን መምህር እንወድሀለን መምህር እሰውሀገር ነኝ ሀገሬ ስገባ ብዙ ባንተ ትምህርት የሚድኑ ቤተሰቦች አሉኝ
@agurashtube5648
@agurashtube5648 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እውነት የምታስተምረው ትምህርት እጅግ በጣም ጠቃሚ ነው እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር
@muhidinkeaaa2907
@muhidinkeaaa2907 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ይባርክልን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
@@muhidinkeaaa2907 የታየ የየመን የሚል የሚል የሚል የሚል የሚል የሚል የሚል የሚል የሚል የሚል የሚል የሚል የሚል የሚል የሚል የሚል የሚል የሚል ያየ ያየ ያየ ያየ የፕ የሚል የሚል የሚል የሚል የለም የሰው
@semiccell6821
@semiccell6821 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-if1qt5de5t
@user-if1qt5de5t 2 жыл бұрын
አቤት መምህር አንተ አውነት የተለየህ ነህ ተቀይረናል ፍጻምያችን ያሳምርልን አውነት በምን ቃላት ለግለጽህ
@user-cb2gf1uc7i
@user-cb2gf1uc7i 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በፆለት አስቡኚ ወለተ ስላሴ እያላችሁ ከኔ የበረታችሁ አሜን እልልልልልልልልልልል እምዬ ኢትዮጵያ ሰላሟ ይብዛልን
@user-bm2uw7sg2y
@user-bm2uw7sg2y 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምራችን ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ብዙ እየተማርን ነው
@user-qg7jv3zp3j
@user-qg7jv3zp3j 2 жыл бұрын
ዕቁ መምህሬ ቃለ ህይውት ያስማልን በታም በታም ታምርኛ ትምህርት ነው በአንተላይ አድሮ የሚያስተምርን እግዛብሄር እማፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ምህርቱን ትላክልህ
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያአሰማልን መምህራችን ይህ ጣፋጭ የሆነ ቃል እንድሰማ ለፈቀደልኝ ጌታ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን አሜን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን ሰለአወኩ በጣም እድለኛ ነኝ መምህር እማ ፍቅር ምህረትን ትላክል አሜን ፆለተ ልመናችን አምላከ ቅዱሳን ይቀበልልን አሜን የአባታችን ነብስ ይማርልን. በአብራም በይሰሐቅ ጎን ያአድርግልን አሜን አገራችን ሰላምን ያአድልን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን መምህራችን
@user-os5hx7op7q
@user-os5hx7op7q 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ መምህር ሁልጌዜ አትጥፍብን በጣም ደስ ይላል የእህቶቻችን ከወንድሞቻችን ብዙ ነገር እየተማርን ነዉ
@banshbiba907
@banshbiba907 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን መምህርችን
@eyugfgfd2270
@eyugfgfd2270 2 жыл бұрын
ቃልሂወትንያስማልንመምህራችን
@user-rp1zy3ry9s
@user-rp1zy3ry9s 5 ай бұрын
መምህርዬ ቃለህይወት ያሰማልን ተሰፈ መንግሰተ ሰማያትን ያውርሰልን ረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነነት ጋር ይሰጥልኝ በዚውቀጥል በርት በጣም ብዙ ነፈስ ከጥፈት እያተረፈክ ነው ጆሮ ያለው ይሰማ ላልሰማም ያሰማ በርታ እግዚያብሄር ይርዳህ
@tghahayoutuification
@tghahayoutuification Жыл бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እውነት ነው ጎበዝ መምህር ታስታውሳለህ ብሩህ ልብ አለህ እግዚአብሔር ይመስገን! እኔም ለመጀመርያ ግዜ ትምህርታቸውን ፈውሳቸውን አይቼ የነቃሁበት የኔ መጀመርያ 13ኛ መምህር ግርማ የፈውስ አገልግሎት ቪሲዲ ላይ ነው ልጅቷ ብር ባሏ የሚልክላትን ብር ሳይታወቃት ታባክንና ልክ መምህር ተስፋ ስላሴ በፈውሱ ላይ እንዳየነው ይቀብር እንደነበረው ብር እሷ ደግሞ ታቃጥም ነበር ባል እንዳላትና ልጅ እንዳላት የማታውቅ ልጅ ነበረች ክብር ለስሙ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር ግን ደረሰላትና ማራት ለሁልላችንም በረከቱ ትድረሰን አሜን
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
##ለተፈጥሮከ ሩፋኤል ሆይ በእለተ እሁድ ለተከናወነው ስነ ተፈጥሮህ ሠላምታ ይገባሃል_ ለዝክረ ስምከ ሩፋኤል ሆይ የአዳም ስም አስቀድሞ ለመሰየሙ ስም አጠራርህ ሠላምታ ይገባኻ ለሥ ርአተ ርእስከ ሩፋኤል ሆይ በአምላካዊ ጥበብ ለተፈጠረው የራስህ ፀጉርህ ሠላምታ ይገባል_* _*የቅዱስ ሩፋኤል አምላክሆይ በቅዱስ ሩፋኤል ምልጃና ፀሎት ተራዳይነት ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን ለዘለዓለሙ አሜን ፫*_🕯️🕯️🕯️
@user-sx7sn9qc4w
@user-sx7sn9qc4w 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን🙏🙏🙏🙏
@hddh80
@hddh80 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Addis42433
@Addis42433 2 жыл бұрын
አሜን አሜን
@hilinatariku5043
@hilinatariku5043 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen tewodajoch lhulachenm
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ን አምልከን ምንም ክስረት የለም እንደውም አትራፊዎች እነሆናለን ስሙ ለዘላለም ይክበርልን ጸጋውን ያብዛልህ መምህራችን አስተማሪ ያችነ በርታ ልነ
@lubabahussein9045
@lubabahussein9045 Жыл бұрын
መምህራ ቃልሂወት ያሰማልን በጣም ደሰብሎ ኝ ነው የሰማሁት ያልከውሁሉ እኔላይ አለ እህቶቸ ከኔየበርታችሁ በፆለታችሁ አሰቡኝ እህቶቸ😭😭😭😭
@demshabayneh6566
@demshabayneh6566 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስቡሽ
@haya3088
@haya3088 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፅጋውን ያብዛልህ ኩፉ ዳቢሎስን ከግርህ ስር ይጣልልህ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ በእውነት እተን ምክንያትአድርጎ ስለ ሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እናተየ እደኔ የሚገርመው አለ ከትምህቱ በላይ የመምህራችን ትእግስት የማስተምረው እደኔ አቤት ትእግስቱ በጣም ይገርመኛን እመ አምላክ አትለይህ መምህሬ እንጠቀምበት እቁወቸ❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ የኔ ነፈስ ብቻ በመመለስህ ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ነው መምህሬ ክብርን ያድልልን ልጆችህን በጥበብ ያሳድግልህ መላ ቤተሰቦችህን የእስራኤል አምላክ ይጠብቃችሁ
@mabittaegezabereleona1854
@mabittaegezabereleona1854 2 жыл бұрын
Egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen amen
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህራችን እናቴን ወለተ እዝጊ ብላቹ በፀሎት አስቡልኝ መንፈሱ በጣም አስቸግራታል ከልጅቻ ጋ አያስማማትም ና እባካቹ በፀሎት አግዙኝ 😭
@user-vg4ij4jb2o
@user-vg4ij4jb2o 2 жыл бұрын
ወላዲተ አምላክ ታስብልሽ
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o 2 жыл бұрын
@@user-vg4ij4jb2o አሜን ውዴ 💞
@Azie860
@Azie860 Жыл бұрын
Eme amlaki thalki
@comceill8535
@comceill8535 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የኔ ህይወት በሙሉ እዲ ነው አሁን ግን ያተን ትምህርት በማዳመጥ በዙ ለውጥ አለኝ እግዚአብሔር ይመስገን በአተ አደበት ላይ አድሮ ላስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እድሜ ከጤናጋ ያድልህ ያገልግሎት ዘመንህ የተባረከ ይሁን😢😢
@user-sm1wj6yb6f
@user-sm1wj6yb6f 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንኳን መጣህልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን አንተን የሰጠን አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን እሽ አመት ኑርልን
@bdgdjbbdjdoen6513
@bdgdjbbdjdoen6513 2 жыл бұрын
አሜን ፫ በእውነት
@addismengest4365
@addismengest4365 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@fauziyafantu822
@fauziyafantu822 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@eliyasawlchew7553
@eliyasawlchew7553 2 жыл бұрын
ወንድማችን መመህራችን በእዉነት የህይወትን ቃል ያሰማልን ሁላችንንም እግዚአብሔር ልቦናችንን ይክፈትልን አሜን ፫ 🤲 ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-yl2pq1ys4n
@user-yl2pq1ys4n 2 жыл бұрын
ቃልሂዎት ያሰማልንመምህር በጣም ደስየምሚል ትምህርት ነው በርታ እማፍቅር ትጠብቅህ
@user-eh3ou8hi3s
@user-eh3ou8hi3s 2 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን መምህራችን ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እድሜና ጤና ያብዛልህ ከንተ ብዙ እየተማርን ነዉ ለሁላችንም እግዚአብሔር አምላክ ይቅር ይበለን።
@user-wb6ip2ot5p
@user-wb6ip2ot5p 2 жыл бұрын
ቃልየ እንዛመድ በይ ፍፕቶየን ተጭንነሽ ሰብስክራይፕ አድትጊኝ
@almas4212
@almas4212 2 жыл бұрын
Loll
@almas4212
@almas4212 2 жыл бұрын
L
@almas4212
@almas4212 2 жыл бұрын
L
@user-dt4ii9wp8q
@user-dt4ii9wp8q 2 жыл бұрын
💚💛❤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 ዝማሪ መላእክትን ያሰማልን መምህራችን እጆቿን ዘርግታ ትጣራለች ጌታ ኢትዮጵያ አሜን!
@maseratjifaara7297
@maseratjifaara7297 2 жыл бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ለወንድማችን ቃላህይወት ያሰማልን
@memeyedigililijtube6496
@memeyedigililijtube6496 2 жыл бұрын
ስለ ፍረሃት የጠቀችህ የኔ ታሪክ ነዉ እግዚአብሔር ይመስገን አሁን መንፈሱ እዳለ አዉቄ እየተዋጋዉ ነዉ እጅ ብዙ ነገረሰ አድርጎኛል እህቴ በርቺ ትጊ
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
እኔም ጭንቀት ፍርሀት አለብኝ
@user-jz8zt9ok8z
@user-jz8zt9ok8z 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤🕊🕊🕊🕊
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው እልፍ ወንዶች የኪንታሮት በሽታ ይሰቃያሉ እኔንም ጨምሮ ግን ወንድምች እባካችሁ በርቱ እኔ ድኛለሁ ከኪታሮት እና ወንድምች ኦኘራሲዎን አትደረጉ እየሰገዳችሁ ወደቁርባን መጠጋት ነው ይወገዳል መጠንከር ነው በርቱ
@michaeltesfay3296
@michaeltesfay3296 2 жыл бұрын
Ane opraseon adergalu ask ahun gen aleteshalengm
@user-cn4vj5gm5d
@user-cn4vj5gm5d 2 жыл бұрын
ደምሩኝ እስቲ👀👋
@tsheyasefa2272
@tsheyasefa2272 2 жыл бұрын
ብርቅየው መምህራችን እድሜና ጤና ሰቶ የአገልግሎት ዘመንህ ያርዝምልን በምን ቃል ልግልፅህ አንተን የሰጠን የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኒአለም ክብርና ምስጋና ይድረሰው።
@user-po7kt1pu5r
@user-po7kt1pu5r 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
@user-cv6gt3fu8y
@user-cv6gt3fu8y 2 жыл бұрын
ቃል ሕይውት ያሰማልን መምህርችን በእድሜ በፀጋ ይጠበቅልን
@hiwotfekadu1347
@hiwotfekadu1347 2 жыл бұрын
መምህር ተሰፍዬ እግዚአብሔር አንተን ሰለሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ በርት በአርብ ሀገረ የለነው የ አነትነ ግጠመኝ ሰመትን እግዚአብሔር ይመሰገነ ለንሰሐ በሎመ ለሰጋ ውድሙ በቅን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 2 жыл бұрын
እኔ ደሜ እደውሃ 30 አመት ይፈሳል አሁን ትምህርቱን ሰምቼ መፆም መስገድ ስጀምር ቀጥ አለ
@emafekereenate4521
@emafekereenate4521 2 жыл бұрын
30 amete melete?
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 2 жыл бұрын
@@emafekereenate4521 ሰላሳ አመት ደሜ ለመፈሡ ሲገበር በምላጭ በመውደቅ ውሻ በመነከስ ይቀጥላል ጥርሴ በመውለቅ አይኔ ኦብራሴወን በመሆን አህያ ሳይቀር ጣቴን ቆርጦታል
@aseaa8547
@aseaa8547 2 жыл бұрын
Amen.amen amen.amen.amen zamare.malk.yasamln🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን አሰይ ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻላል
@debrtadess
@debrtadess Жыл бұрын
መምህረዩ እናመስግናለን
@gideonbonger1646
@gideonbonger1646 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት መምህር ለኛም እግዚአብሔር አምላክ ልቦናችንን ያብራልን አሜን አሜን አሜን
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ቃለኽይወት ያሰማልን መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ በልቤ የ ያዝኩት ጥያቄ ተመልሶልኛል አመሰግናለሁ እሜክን ያርዝምልን ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛሎት🙏🙏❤️ እንወዳታለን❤️
@user-iy2eh4kf2f
@user-iy2eh4kf2f 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህራችን በፆሎታችን ኣስቡኝ ወለተ ትንስኡ ወለተ ገብርኤል ወለተ ኣብርሃ ወለተ ፃርቃን ወለተ ኢዮሱስ
@user-hh6ep6er2q
@user-hh6ep6er2q 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ነብሳችንና ስጋችን ስለምትመግብልን እናመሰገናለን ከልብ
@user-bf5hy8wq7p
@user-bf5hy8wq7p 2 жыл бұрын
ስለ ቸርነቱ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን የእግዚአብሔር ቸርነት አይለየን የእመቤታችን በረከት ይደርብን አሜን አሜን አሜን🌹💚💛❤🌹
@addismengest4365
@addismengest4365 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-rm4om9ng1l
@user-rm4om9ng1l 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን፫ እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@user-wb6ip2ot5p
@user-wb6ip2ot5p 2 жыл бұрын
የማርያ ልጅ. በማርያም ሰብስክራይፕ አድትጊኝ
@SelamYemareyam
@SelamYemareyam 2 жыл бұрын
ቃለ ህይውት ያስማልን መምህር እውነት የምታስተምረው ትምህርት በጣም ጠቃም ነው እረጀም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@user-rb7ns7nv2o
@user-rb7ns7nv2o 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@zubaidaimammohamed4641
@zubaidaimammohamed4641 7 ай бұрын
ቃላ ህይዉት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛንም የረድኤትን በረከቱን ተካፋይ ያድርገን 🙏🙏🙏🙏✝️
@user-sy6es4oj4f
@user-sy6es4oj4f 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን💒💒💒
@halimayaseen7960
@halimayaseen7960 2 жыл бұрын
መምህራችን እንኳ ደህና መጣህ ቃለ ሕይወትን ያሠማልን
@mulusew505
@mulusew505 2 жыл бұрын
መጀምሪያ ያወራችህ ልጅ ታሪክ የኔ ነው እራሴን ለማጥፋት ማሰብ ጀምሬ ነበር አለም ላይ ምንም አዲስ ነገር እደሌለ ነው እሚታየኝ ሙሉ እድሜዬ የስቃይ ነበር አሁን በቅርቡ ግን አንተ ያልከውን ሰምቼ ኡራኤል ቤተ ክርስቲያን ቆርቤ ጸበሉን ቤቴ አምጥቼ ትንሽ ተሽሎኛል ስራም መስራት ቻልኩ ብዙ ነው ቢወራ መምህር በዚህ ዙርያ ትንሽ ማብራሪያ ብትሰጥ ደስ ይለኝ ነበር ቢሆንም ያልገባኝን ዛሬ አውቄያለሁ እድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ስንት ሰው እንደሚድን እውነት አንድ ቀን ባገኝህ ደስ ይለኝ ነበር ግን ፍርሃ ፍርሃት ይለኛል በስልክ እንኳን ባገኝህ ለምን ካልከኝ ችግሬን ሁሉ ነግሬህ እሚቀለኝ ከሆነ 🙏
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t Жыл бұрын
አዎ እኔም በጣም ከሰው ስደርስ በጣም እፈራለሁ እምናገረው ይጠፋብኛል ይጨንቀኛል የኔ ህይወት እጅግ በጣም ነው እሚያስገርመው ሁሌም ይጨንቀኛል በሰው ፊት እያየሁ ማወራት አልችልም ሰውእኔን ብቻ እሚያየኝ እሚያየኝ ነው እሚመስለኝ እሚተቸኝ ነው እሚመሰለኝ በታሪክ ከአምሮየ አይወጣም በጣም ህይወቴን ተበላሽቷል ማለት ስራየን ስርቼ መለውጥ አልቻልኩም በጣም ብዙ ችግር ልጅ መውለድ አልቻልኩም ከመሬት ተነስቶ ይደብረኛል ደስታ ማጣት የወደፊት ይሆናል በሚል መጨነቅ ሌላው ደግሞ በጣም እሚረብሽኝ አሁን አሁን የሌለኝን ነገር አብዝቶ መጨነቅ ለምሳሌ እኔ ሁሌም እሚያስበው ጭንቅላቴ ውስጥ እሚመላለሰው ፊዚካሊ ከሰው ብታች እንደሆንኩ በቃ ፊዚካሊ ምኞት መመኘት ለምን እንደ እከሌ አድርጎ አልፈጠረሽም ነው እሚለኝ እራሴን ከሌሎች ጋር ማወዳደር ለምሳሌ በቁመት ሊሆን ይችላል ብቻ ይቅርታ ሰላሜን ስላጣሁ ነው እንዳጠቃላይ አምሮየ ዉስጥ ተቀምጦ ኔጋቲቭ ነገር ነው እማስበው አልቻልኩም ደግሞ ከውጭ ወደ ውስጥ እንጅ ከውስጥ ወደ ውጭ ኑሬ አላውቅም ማለት ለማንነቴ መጨነቅ ምናምን በቃ እንዳጠቃላይ ምንም ነገር እንደማይሳካልኝ በተቃራኒው ነው ጭንቅላቴ እሚያመነጭ ምን ላድርግ እባካችሁ ንገሩኝ እምድንበትን የአእምሮ ሰላም ከናፈቀኝ ስንት ጊዜ ሆነኝ
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn amen amen amen kale hiwot yesemalen memihir tsgawin Yabizaleh Egzibhern yimareh memihir 💚💛❤fiker Yohannes//welet kiros betslot asebun AMEN AMEN AMEN
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራቸን እግዚአብሔር ይማርክ ኩንፋኑን በዝንጅብል ሻይ ጠጣበት በጣም ያስልካል ።
@user-eq6rg4fo6m
@user-eq6rg4fo6m 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን በእውነት መምህር ነፍ አመት ኑርልን🙏🙏🙏
@user-io2pl9zx4e
@user-io2pl9zx4e 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባዋል
@user-kg6pg6lt8d
@user-kg6pg6lt8d 2 жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን መምህር በጣም ደስየምሚል ትምህርት ነዉ በርታ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@user-cp1hq5ur2c
@user-cp1hq5ur2c 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጠና ይስጥልን
@user-nc4vu2nn4n
@user-nc4vu2nn4n 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ለሁላችሁ ፀጋውን ይብዛላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥህ
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን ፫👏🙏እናመሰግናለን
@user-wm2gz6lb1q
@user-wm2gz6lb1q Ай бұрын
ወይኔ😢😢😢😢😢😢😢 ስደት ነው ያለሁት እና መምህር ከሚያስተምራቸው ነገራት እራሴን ኣገኘሁት እና ፀሎት መጀመር እፈልጋለሁ ምንም ኣላውቅም በስምኣብ ንካ ኣልጨርሸውም እና እህቶቼ ውዳሴ ማርያ መፅሓፍ ቅዱስ እፈልካለሁ የሚሸጥ ሳኡዲ ነኝ #እሪያድ #እና የምታቁ እህቶቼ በኮመን ፃፍሉኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-bs4sc2dm8g
@user-bs4sc2dm8g 2 жыл бұрын
እህቶቸ ከይቅርታ ጋር እደዉ ጥያቄ እየደጋገምነ ሰዉ አናድክም መምህርየ እኔም በህልሜ ስለማይህ ደስ ይለኛን አይሀለሁ በህልሜ የብርሀኑን መገድ የከፈትክልኝ መገደነህ ፀጋዉን አብዝቶ ላተና ለፍሬወችን ይስጥልኝ አየ የኔ ወላጅ እናት ጉድሺ ወጣ ነቄ በሉ ወገኖቸ
@asnakumekonenasnakumekonen386
@asnakumekonenasnakumekonen386 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሠማልን ዉድ መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለእኛም አስተዋይ ልቦና ይስጥህ እማ ፍቅር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን
@nazeratehagos4279
@nazeratehagos4279 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክህ ምህረቱ ያምጣልህ አሜን ይተውሀል 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🌹🌹🌹💗💗💗🕊🕊🕊
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#ተዋሕዶ ሐይማኖቴ😘ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ጥላታችንን ማወቃችን እጂግ ነው መምህሬ እማ ፍቅር ትጠብቅህ እውነት እኔ ከሰው አልግባባ ለሰው አልመችም ነበር የሰራሁት በርከት የለ አሁን ግን ተመስገን በመፆም በመስገድ እየተስተካክልሁ ነው😥😥💚💛❤📚💒🙏
@officialkenean2132
@officialkenean2132 2 жыл бұрын
💚💚
@asdredsa7911
@asdredsa7911 2 жыл бұрын
የኔምችግርነው
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህሬ
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሄር እረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥህ በጣም ደስ እሚል ትምህር 💓
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ትምርት አግቼበታለሁ እግዚአብሔር ሁላችንንም ያበርታን🙏🙏🙏
@alehegnbitew1803
@alehegnbitew1803 Жыл бұрын
we learned many from this discussion. Thank You God, and may bless our teacher Memhire Tesfaye.
@mimidamtew7352
@mimidamtew7352 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ከጤናጋ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 2 жыл бұрын
የኝ እንቁ መጣህልን መምህራችን
@heymiTadele-xk5fc
@heymiTadele-xk5fc 8 ай бұрын
መምህር እግዚያብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ❤❤
@dhxgdhdtdc8667
@dhxgdhdtdc8667 2 жыл бұрын
ቃል ህወት ያስማል እድመና ጠና ይስጥህ መምህራችን
@user-bx9hv7hw7m
@user-bx9hv7hw7m 7 ай бұрын
መምህርየ እድሜና ጤና ይሰጥህ ቃለህወትን ያሰማልን😢
@user-xf2yp8gi2n
@user-xf2yp8gi2n 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሄር ይመስገን አዎ መምህርዬ በጣም ብዙ ተማምርናል እግዚአብሄር ጤና ከእድሜጋ ይስጥልን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲 መምህርዬ እዚህም አንዲት እህቴ አለቺ ያንድ አመት ደመዉዝ አለስጧትም እናም በፀሎት አስቧት እህት ሚካኤል ተባላለች የክርስተና ስሟ ሃገር ለመገባት በጣም ጓጎታ ነው ያለቸዉ ግን ነገ ዛሬ እያሉ ሊስዶት አለቻሉም
@berhebahta5624
@berhebahta5624 2 жыл бұрын
ምህር. እግዚአብሄር እድሜውን ያርዝሞት እመብርሀን ቁዱስ ሚካኤል ቁዱስ ገበብርኤል ቁዱሳን መላእክት ይጠብቋቸዉ
@lisaneworkelias5662
@lisaneworkelias5662 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ጥሩ ትምህርት ጥሩ እንጠያየቅ መድረክ ነዉ
@misrakasmare136
@misrakasmare136 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
@yenesawabebe9224
@yenesawabebe9224 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሰጥህ የአገልግሎት ዘመንህን ያብዛልክ
@user-ys9lz4kb9t
@user-ys9lz4kb9t 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማን: ዝማሬ መላእክት ያሰማልን : ያገልግሎት ዘመንህን ያብዛህ::
@andlentedla6154
@andlentedla6154 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን በድሜ በጠጋ ይጠብቅልን መምህራችን በእውነት ከልብ አመሰግናለሁ ለመጀመሪያ ግዜዬ ነው እደዚህ ነገር ስሰማ ግዜ ወስጀ ጨርሸ አዳምጨ አላቅም እና እህት ወድሞቸ ከኔ በፀሎት የበረታችሁ እህተሚካኤል ብላችሁ በፀሎታችሁ አስቡኝ አደበቴ አላማዊ በሆነ ነገር ሙሉ ለሙሉ ታውሯል
@yemariamtsega9579
@yemariamtsega9579 2 жыл бұрын
I have no enough word to thanks you may God bless you more and more.
@abeba5164
@abeba5164 2 жыл бұрын
መምህራችን መካሪችን የኛ አሳቢ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስጥህ ክነ ሙሉ ቤተሰብህ መምህራችን
@misrakenegash8149
@misrakenegash8149 2 жыл бұрын
Egzeabhar kekfu ytbkeh
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን
@alambeyene4130
@alambeyene4130 Жыл бұрын
ለመምህራችን ፀጋውን በረከቱን ያብዛልን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን🙏🙏🙏🙏
@uaesharjah
@uaesharjah 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወደ አረባቼን ሰንሄድ ቅባቅድሰ በመቃበት ሰው ወደልቡ ይመለሳል ሰዎቼም ምንም ክፋው ቤሆኑም እግዜያብሄር ይለውጥልን እኔዬ ተጠቅሚቢታልው እና መምህር ተሰፋዬ አበራ ትክክል ነው እህቴዬ ተጠቀሚበት የተቀደሰ የፀሎት ውሀ መጠቀመ ነው በረቼዬ መፌቴዬውን ነግሮሻል መምህር ተሰፋዬ አበራ የማቶሳላአን እድሚዬ ይሰጥልን
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት መምህራችን ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር
@mulumekonen3649
@mulumekonen3649 6 ай бұрын
የኔ ዉድ መምህር ከግዚአብሔር በታች የህይወቴ መዳኛ ሁነህ አግኚቻሀለሁ😢🙏🙏🙏
@serkalemeshete9925
@serkalemeshete9925 2 жыл бұрын
መምህራኖቻችን ዘመናችሁ ሁሉ የተባረከ ይሁን
@aboali3155
@aboali3155 2 жыл бұрын
ቃለሄወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን
@kokob5829
@kokob5829 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትንያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ከዝህ በላይ
@martaayenew8733
@martaayenew8733 2 жыл бұрын
መምህር እመብርሃን ትጠብቅህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@lnebebsedeke7234
@lnebebsedeke7234 7 ай бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ መምህር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-zw9mm2kb1i
@user-zw9mm2kb1i 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገሌግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር ይባርክልን ጠላት ዳቢሎስን ቅዱስ አምላካችን በቀራንዮ መስቀሉ ቆራርጦ ይጣልልህ ኑርልን የኛ አንቁ መምህር💒
@pezapet411
@pezapet411 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንን የኔ ልዩ. ሠብልየአችም. ኑሪልን
@MonaMona-hb8ig
@MonaMona-hb8ig 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማልን መምህር የመጀመርያይቱ ልጅ የደወልይው የኔም ነበረ ተመለሠልኝ እግዚአብሄር ይመሥገን እግዚአብሄር ከዚሂም በላይ ይጨምርልህ ተባረክ
@mekiltttt6742
@mekiltttt6742 2 жыл бұрын
ሠላም ለእናንተ ይሁን የልዑል እግዚአብሔር ቤተሠቦች እንዲሁም ተስፋ ስላሴ ሠላማችሁ ይብዛ
@user-nc2fo2pu6y
@user-nc2fo2pu6y 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያስማልን መምህር ጸጋውን ያብዛልህ እድሜና ጤና ይስጥህ የኔ ታሪክ አንደኛይቱ ጋ ነው ያለው እግዚአብሔር በምህርቱ ይጎብኝን
@user-kp1gv7ez8z
@user-kp1gv7ez8z 3 ай бұрын
የመምሕራችን ቤተሠቦቸ በጸሎታችሁ አሥቡኝ ወለተ ሠንበት እናቴን ወለተ ሥላሤ ወንድሞቸን ገብረ ተንሤኤ ድንግል ፅጌ ብላችሁ አሥቡኝ ❤❤❤🎉ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን❤❤❤🎉
@user-gs4po8pr6w
@user-gs4po8pr6w 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን በእውነት መምህር 🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌹🌹🌹🌹🌹💕💕💕💕
@user-rb8sy3vv1w
@user-rb8sy3vv1w 2 жыл бұрын
ደግሞ በድምፅህ ላኩብህ እግዚአብሔር ይገስፃቸዉ
@user-ut2ug4jp6d
@user-ut2ug4jp6d 2 жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,3 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 90 МЛН
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 39 МЛН