3ኛ ዘመኑን ዋጁ ወንጌል live! “የአምልኮት መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል፤ 2ኛ ጢሞቴዎስ 3፥5

  Рет қаралды 9,740

Zemenun Waju  ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye

Zemenun Waju ዘመኑን ዋጁ Memihir Tesfaye

Күн бұрын

Пікірлер: 130
@abati27enati21-tj2br
@abati27enati21-tj2br 20 күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው የድንግል ማርያም ልጂ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ነው ❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 20 күн бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋው ያብዛልህ
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 20 күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ የጌታችን ጌታ ነው አሜን ❤
@Mybirukt
@Mybirukt 21 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ኡራኤል ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ የምንማረውን ቅዱስ ኡራኤል በልቦናችንን ያሳድርብን ለመምህራችን ቃ ህይወት ያሰማልን❤
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 21 күн бұрын
አሜን እኳን አብሮ አደረሰን
@user-hd7hr9dw6i
@user-hd7hr9dw6i 21 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰኝ አሜን
@netsanetgetachew8322
@netsanetgetachew8322 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigisit2534
@tigisit2534 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@saplasapla9783
@saplasapla9783 20 күн бұрын
Amen amen amen klhywt ysmaln
@ናሆሜ
@ናሆሜ 21 күн бұрын
መምህርዪ ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልኝ እኛም በሰማነው የምናፈር ቅዶች ያርገን እኔማ እሰማለው ምንም በአይምሮዪ አይቀመጥም በፀሎታቹ አስቡኝ ሂሩተ ገብረኤል ብላቹ
@KidestAserat
@KidestAserat 20 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን የሰማነውን በልባናችን ያሳድርብን አሜን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@riyapatummaafilputhanathan2667
@riyapatummaafilputhanathan2667 21 күн бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነበር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጀማሪ ነኝ እዴት ናችሁ የመምህር ተማሪዎች
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ወይም መጣህ በቤቱ ያጽናን አሜን 🎉
@mikafikadu7968
@mikafikadu7968 20 күн бұрын
በፀሎት አስቡኝ ፈተና ላይ ነኝ ወልደ ጊዮርጊስ እና በተሰቦቹን
@user-cp3hp7nq7r
@user-cp3hp7nq7r 20 күн бұрын
እየሱስ ጌታነው የድንግል ማርያም ልጅ የናዝሪቱ እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ ነው🙏✝️
@selamzerga-ub4ud
@selamzerga-ub4ud 20 күн бұрын
እየሱስ ጋታ ነው የተዋህድ ንጉስ እየሱስ ክርስትስ ግታ ነው ❤❤❤❤
@እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ
@እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@Ashanafe
@Ashanafe 19 күн бұрын
ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እኛም በሰማነው ቃል ሰላሳ ስልሳ መቶ ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የተዋህዶ ንጉሥ ኢየሱስ ክርስቶስ ፍቃዱ ይሁን
@limalima4922
@limalima4922 21 күн бұрын
እንኳን በሰላም መጣህል የተዋህዶ እንቁ መምህሬ
@Yayeshe
@Yayeshe 20 күн бұрын
የጌቶች ጌታ የንጉሦች ንጉስ ከድንግልማርያም የተወለደዉ ጌታ እየሡሥ ክርስቶስ ነዉ ክብርምስጋና ይሁን ለሥሙ
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 20 күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 19 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ የ ጌቶች ጌታ ነው አሜን❤🙏❤🙏 ኦርቶዶግስ🇪🇷 ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር
@user-mz7ok1cn2g
@user-mz7ok1cn2g 20 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት የምደንቅ ትምህርት ነው በተማርነው ትምህርት ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን
@sarongalkeshijob2692
@sarongalkeshijob2692 20 күн бұрын
Memhirchin kal hiwet yasmalun አቤቱ ጌታ ሆይ የሰማነዉ 33 ፍሬ እንድናፈራ ፍቃድህ ይሁን❤❤❤
@seni-th2yt6fr5q
@seni-th2yt6fr5q 18 күн бұрын
መምህር ቃለ ህየወት ያሰማል ያገልግሎት ዘመነህን ይባርክልህ
@user-pt7sn9lp5z
@user-pt7sn9lp5z 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ እህታችን አፀደ ማርያም በቤቱ ያጽናን 💒❤❤🤲🤲🤲🌿🌿🌿🌾🌾🌾🌾
@ሰአሊለነቅድስት
@ሰአሊለነቅድስት 20 күн бұрын
መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን እመ አምላክ ትጠብቅልን
@badassnshgc5460
@badassnshgc5460 Күн бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 21 күн бұрын
.ቃለህይወት ያሠማልን ወላድተአምላክ ትጠብቅልን መምህርየ በሚገርም ሁኔታ ነዉ ትምህርቶችህ የሚመስጡኝ ፀጋዉን ያብዛልህ ክርስቲያን ማለት እደኔ ሀሣብ የክርስቶስ ልጅ ወይም በስም ሳይሆን በትክክል የሚያምን ነዉ ብየ አስባለሁ ልኡልእግዚያብሔር ከአንተ ጋር ይሁን
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-bo7xq6ow4j
@user-bo7xq6ow4j 19 күн бұрын
ቃል ህይወት ቃል በረከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ መምህራችን እግዚአብሔር ኣምላካችን ይጠብቅልን እመቤታችን ትጠብቅህ
@adanechlopez1167
@adanechlopez1167 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ayelutsegaw3808
@ayelutsegaw3808 20 күн бұрын
እግዚአብሔር❤❤❤ሆይ እባክህ❤❤ክትእዛዝህ እንዳልወጣ❤❤አተ. እርዳኝ❤እደኔ❤ሳይሆን እደችርነትህ የልቤን መሻት ፈፅምልኝ❤ አሜንንን
@fasiqa470
@fasiqa470 17 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በተለይ አድሮ ያስተማረን የሕይወትን ቃል የመገበን አምላክ የተመሰገነ ይሁን አሜን እድሜና ጤና ያድልህ አሜን
@limalima4922
@limalima4922 21 күн бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን
@ababechadam7483
@ababechadam7483 20 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት የሰመልን መምህር
@hanatamrat6967
@hanatamrat6967 20 күн бұрын
Amen Amen Amen kalehiy woetn yasemalen ❤❤❤
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያሠማልን🙏🙏💚💚💛💛❤❤
@tetet5536
@tetet5536 20 күн бұрын
መምህረየ ቃለ ሂውት ቃለ በረከት ያሰማልን❤❤👏💐💞🌺🌹
@BanchayehuGeremu
@BanchayehuGeremu 12 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ዬሐንስ ወራዌ በአል አደረሰን
@ሰሉፈቃርልባ
@ሰሉፈቃርልባ 21 күн бұрын
የተዋህዶ ንጉስ እየስስ ክርስቶት ጎይታ ነው🤲
@ALEMHAMUALE
@ALEMHAMUALE 21 күн бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🙏🙏🙏👏👏👏 ደስ የሚል ስብከት ነበር እናመሰግናለን መምህራችን ❤ እድሜ ከፀጋ ጋር ይስጥልን እየሱስ ክርስቶስ የተዋህዶ ንጉስ 🙏
@amaamm-c9r
@amaamm-c9r 21 күн бұрын
መምህር ቃለ ሂወት ቃለ በረከትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@getemasfen237
@getemasfen237 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህረችን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 20 күн бұрын
እየሱስ ክርስቶስ የተዋሕዶ ንጉሥ ጌታ ነው የድንግል ማሪያም ልጅ የጌቶች ጌታ የአለም መድሃኒት ❤
@hullhagerishgodana8229
@hullhagerishgodana8229 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ለዘላለም አሜን ❤️ አሜን ❤️ አሜን አፀደ ማርያም እንኳን አበቃሽ እኛንም እግዚአብሔር ይርዳን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 19 күн бұрын
ቃለሂዉትን ያሰማልን ቃለ በረከትን ያሰማልን ጸጋዉን ያብዛለህ መምህራችን ❤
@tigisthailu-qf5nd
@tigisthailu-qf5nd 10 күн бұрын
Amen Amen.kaale.hiyewut.yacemilen❤❤❤❤❤mamerachn
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 21 күн бұрын
መምህር በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ብዙ ነገር ተምረናል የተማርነው በእዝነ ልቦናችን ያሳድርልን አሜን ነገ ደሞ አጀንዳዬ ላይ ለመፃፍ ደግሜ አዳምጠዋለሁ መምህር የምር ዛሬ መልክን የማይበትን አመለካከት ቀይረህዋል🙏
@limalima4922
@limalima4922 21 күн бұрын
እንኳን እግዚያብሔርአምላክ ለዚህ አበቃሽ
@ሰያየማርያም
@ሰያየማርያም 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር 🙏
@SggFfg-nm5cf
@SggFfg-nm5cf 20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🥰🙏🙏🙏
@ua21s24
@ua21s24 20 күн бұрын
መምህር ቃል ህይወት ያሰማልም
@Igifugjc
@Igifugjc 20 күн бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ የድግል ማርያም ልጂ በውነት ጌታ ነው ሀሌ ሉያ አሜን ✝️✅🤲🏻🕯️ መምሕር ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥህ 💓👏🏻🥀
@FilmWatching-i4n
@FilmWatching-i4n 20 күн бұрын
እንኳን ለቅዱስ ዑረኤ ወርየዊ ክብረ በዐል አደረሰቹ አደረሰን መምህረችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@haseerahmad2421
@haseerahmad2421 20 күн бұрын
አሜን፫እንካንአብሮአደረሰን
@edomsoliyana6841
@edomsoliyana6841 21 күн бұрын
ወለተ አማኑኤል ሆህተ ብርሀን
@etaferahutegeng7106
@etaferahutegeng7106 21 күн бұрын
እንኳን ለዚህ ክብር አበቃሽ
@Sara-b3i2k
@Sara-b3i2k 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማይልን አሜን አገልግሎት ዘመንህ እግዚአብሔር ይባርክህ አሜን
@martballi2194
@martballi2194 20 күн бұрын
ቃለህወትያሠማልንመምህር❤❤❤❤❤❤❤
@AsterYosief
@AsterYosief 21 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እዮሱስ ጌታ ነዉ
@የሰማአቷልጅ
@የሰማአቷልጅ 21 күн бұрын
አንካን ለዚህ አበቃሽ አህተ ማርያም አምላክ በደጁ ያፅናሽ ❤
@user-jh3pn2lf6d
@user-jh3pn2lf6d 20 күн бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የእኛ እንቁ መምህዬ💙💞💙ፀጋው ያብዛልህ የአንተ ወንጌልን እኮ የአእምሮ ምግብ የነብስ እርጋታ ነው እናመሰግናለን ኑርልን የስደተኞች አባት ❤❤❤
@MekeryMekrey
@MekeryMekrey 20 күн бұрын
አፀደማሪያም እኳን ለዚአበቃሽ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 21 күн бұрын
ምእመናን ሆይ ተስፋ ስትቆርጡ ዝምብላችሁ ስሙን ጥሩ ኢየሱስ ኢየሱስ ፡ ክርስቶስ ክርስቶስ በሉ አማኑኤል አማኑኤል ፡ ያህዌ ያህዌ በሉ እግዚአብሄር እግዚአብሔር ፡ ኤልሻዳይ ኤልሻዳይ በሉ ✅ የእግዚአብሔር ስም - ብርሃን ነው ተስፋ የመቁረጥ ጨለማን ያርቃል ። - መለኮታዊ ሰይፍ ነው ተስፋ እንድንቆርጥ የሚያደርገውን ጠላት ይቆርጣል ። - ዘይት ነው በተሰፋ ያለመልማል ስለዚህ መፀለይ ባትችሉም ዝምብላችሁ ስሙን ጥሩ ስሙ መድኃኒት ነው። የመድኃኔ አለም ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን🙏
@nasirim4492
@nasirim4492 21 күн бұрын
አሜን
@ALEMHAMUALE
@ALEMHAMUALE 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን በእውነት ❤❤
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን እውነት ነው እናመሰግነለን
@habenbrhane4402
@habenbrhane4402 21 күн бұрын
Amen amen amen ❤
@getemasfen237
@getemasfen237 21 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fikrtetadele4147
@fikrtetadele4147 20 күн бұрын
Egziabehr yemasegen memehir Enkuun Selaamm mexake EYSUUS GETA NEW YEDNGE MAARIYAAM LEJII EYSUUS KERSTOS GETA NEW YEGETOOCHII GETA NEW AMEN AMEN AMEN
@alemneshteklu187
@alemneshteklu187 20 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ረጅም እድሜ ይስጥህ መምህር ❤❤❤ በጣም ደስየሚል ነዉ ባላለቀ እያልኩ ነው ያለቀዉ
@KebeNegi
@KebeNegi 21 күн бұрын
Amen🙏 Amen🙏 Amen🙏🙏🙏
@zdtube5432
@zdtube5432 21 күн бұрын
አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እናመሰግናለን 🙏❤
@Amsel-dz7bg
@Amsel-dz7bg 20 күн бұрын
እየሱስክርስቶ ጌታነው አሜን🙏🙏
@mikiman1625
@mikiman1625 20 күн бұрын
Kalehiwet yasemalin egzihabher yemesgen
@YohansJony
@YohansJony 21 күн бұрын
Memherachen kalehiywot yasemalen
@YemBelay
@YemBelay 20 күн бұрын
Betam des yemil newu .Blessed day
@selamawityemaryamlij2606
@selamawityemaryamlij2606 20 күн бұрын
እንኩዋን ለዚህ በቃሽ እውነት ቀንቼብሻለው በቤቱ ያፅናሽ
@ababechadam7483
@ababechadam7483 20 күн бұрын
እያሱስ ጌታ ነው የድግል ልጅ ጌታ ነው
@AsterYosief
@AsterYosief 21 күн бұрын
አወ እዝጋብሄር ይክበርይመስገን በጣም እየተማርን ነው ቃለ ህይወት ይሰማልን።
@AsefuMeseleui9no
@AsefuMeseleui9no 20 күн бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@emanuvalemanuval7142
@emanuvalemanuval7142 20 күн бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻⛪
@haithammokdad549
@haithammokdad549 19 күн бұрын
መምሕሪ ቃለ ሒወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እመብዙሀን በልጇ ቸርነት ትጠብቅልን ባተ ትምሕርት ብዙ ሰው ተለውጧል እመብረሀን የልብሕን መሻት ትፈፅምልሕ ከነ ቤተሰብሕ እግዝያብሔር ይጠብቅሕ😍👏🙏
@AndnetHailemariam
@AndnetHailemariam 20 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ጌታ መከታ አለኝታ ኢየሱስ ጌታ ነው ክብር አምልኮ ለመድሃኒአለም አሜን ❤
@debritutulu5126
@debritutulu5126 20 күн бұрын
ቃልህወት ያሰማልን መምህር ፀጋዉን ያብዛልን❤❤❤
@MMm-bm2yo
@MMm-bm2yo 20 күн бұрын
መምህምር ቃለህይወት ያስማልን
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 21 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን❤❤❤
@adanechlopez1167
@adanechlopez1167 21 күн бұрын
ሀይለ ሚካኤል ሀይለ ሚካኤል እያላችሁ በጾሎታችሁ አስቡልኝ ወደተዋህዶ እንዲመለሱ
@asteraster2734
@asteraster2734 20 күн бұрын
Egazaber yasebo
@AsnaAsnako
@AsnaAsnako 20 күн бұрын
ቃል ሕዮትን ይስማልን ማምራችን ፅጋዉን ይብዛልክ 🌿🌿🌿🌿🌿 ብፃሎት አስቡኝ አርብ ህግር ነው የልዉት በጣም ጨንቃት ለይ ንኝ ውልት ፃድድ ነኝ
@እህተገብረኤል
@እህተገብረኤል 20 күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልል
@ayeytmareyamlij4958
@ayeytmareyamlij4958 18 күн бұрын
እየሱስ ጌታ ነው 🙏
@rahelwelda3662
@rahelwelda3662 20 күн бұрын
memher betam new yemnwodih egziyabher amlak tinahin yistih kal hewot yasmalin ❤❤❤
@fikertegetnet3971
@fikertegetnet3971 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-kr4lp3zo5w
@user-kr4lp3zo5w 20 күн бұрын
Eyasus.kiristos.geta.naw..ydingil.maryam.lij.Eyasus.kiristos.getaa.n awAmen.amen.amen❤❤❤❤
@Beslota
@Beslota 20 күн бұрын
Mamerye. Egizabeher selma yebzalinya
@mulusew505
@mulusew505 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habenuser-dn3dv5cq7v
@habenuser-dn3dv5cq7v 20 күн бұрын
ኢየሱስ ጎይታ ነው የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ ጎይታ ነው❤❤❤
@mikiman1625
@mikiman1625 20 күн бұрын
Enkuwan egzihabher lezih abekash
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 21 күн бұрын
የመከረን ያስተማረን እግዚአብሔር ይመስገን
@AtinachAtinach
@AtinachAtinach 20 күн бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ጌታ ነው የጌቶችም ጌታ ነው❤
@hxjx884
@hxjx884 21 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@yeMaryamlij-if3cw
@yeMaryamlij-if3cw 18 күн бұрын
Memihir qal hewet yasemalin bertulin dingil mariyam qidus gebriel qidus mikael qidist arsema hulum qidusan kekifu nager hulu yixebiqewot ignanim besemanew qele Igziabiher 30 60 100 yamare fire indina fera yeirsu yeqalu balebet qidus fiqad yihunilen🙏
@EYERUSALEMALELEGN-dw8jy
@EYERUSALEMALELEGN-dw8jy 20 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏😍
@Fanto-p2k
@Fanto-p2k 20 күн бұрын
Ameen Ameen 🤲 🤲 🤲 🤲 Ameen Ameen Ameen nuf haatuu Waaqaayoo Saagaalee jireenyaa isiin haa Dhaageesiisuu Tolee nii Dhaageefaan B//Siisaan keenyaa✝️✝️✝️✝️✝️💠💠💠✅️✅️✅️✅️📖📖📖📖📚📚📚📚🕯🕯🕯
@WubaleWubale
@WubaleWubale 20 күн бұрын
Ejyesus gata nw🎉🎉🎉🎉
@zigeredagerelase2220
@zigeredagerelase2220 19 күн бұрын
መምህር ከትምርትህ አንድ ፍሬ ሳልገኝ አልወጣም እና ለፍሬ ያብቃኝ 😭🇪🇷🙏
@user-ck8vp8hn1s
@user-ck8vp8hn1s 20 күн бұрын
Eyesus geta new
@mulunuguse7800
@mulunuguse7800 20 күн бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው የድንግል ማርያም ልጅ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ኑጉስ
@sesenteshome7472
@sesenteshome7472 20 күн бұрын
Awo tnsh kebe ylal begle
@merehaile2615
@merehaile2615 20 күн бұрын
መምህር ተስፋዬ እንዳምን ውለሃል ከሃላ ስእል አድኖ ወዴት ሄዱ ከሃላህ ስእል አድህኖ ሲኖር። የእግዚአብሔር። መንፈስ እንዳለው ስናየው ደስ ይላል እንደዚህ ልሙጥ ሲሆን ደስ አይልም ይህ የእኔ አስተያያት ነው ይቅርታ
@YemBelay
@YemBelay 20 күн бұрын
Ye dingle lej GETA newu
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 66 МЛН
Nastya and balloon challenge
00:23
Nastya
Рет қаралды 53 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 68 МЛН
❤120ኛ Live ወንጌል ፦ ዘመኑን ዋጁ ( 1ኛ ክፍል )
2:46:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 20 М.
❤130ኛ Live ዘመኑን ዋጁ 5ኛ ክፍል
3:18:15
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 19 М.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 66 МЛН