3ኛ ወይ ፈተና ጠገመኝ ፦ ለወታደሩ ወንድ ልጅ ትገባዋለች ተብላ በኩል ያደገች ቆንጆ የፍቅር ህይወት )

  Рет қаралды 57,435

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 472
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 2 жыл бұрын
መምህር ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት መፍትሄ 1.መምህር ግርማ ወንድሙ/ ቀሲስ ሄኖክ ወ/ማርያም/ ቀሲስ ሄኖክ ተፈራ ጋር እንዲፀበሉ ማድረግ የተሻለ ነው፤ መፍትሄ 2.ቢሰሙትም ባይሰሙትም የመምህር ግርማ የፈውስ አግልግሎት ሴትዬዋ ያለችበት ክፍል በቴሌቭዥን መክፈት መፍትሄ 3. ሴትዬዋን የፀሎት ቤት ውስጥ አድርጎ በህብረት የቤተሰብ ፀሎት መርሃ ግብር ማዘጋጀት
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ዘንድሮ ሀገሬ ሄጄ ነበር እናም አምስት ዓመት ሙሉ በባሎቻቸው ምክንያት የተጣሉት ውድድድድድ እህቶቼን አስታርቄ መጣሁ በእግዚአብሔር ቸርነት እግዚአብሔርን አመስግኑልኝ በደስታ አልቅሻለሁ 😢😘🤲🏿እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ብያለሁ 🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿ክብር ለእምዬ ማርያም ልጅ ለ ቸሩ መድኃንያለም ኢየሱስ ክርስቶስ ክብሩን አንተ ውሰድ 😥🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿🤲🏿
@xzioudxmaeron2615
@xzioudxmaeron2615 2 жыл бұрын
Temhertun adamten leleloch mterfe melkam new
@ashokabahrain2123
@ashokabahrain2123 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ነገር
@marytsebel8504
@marytsebel8504 2 жыл бұрын
Enkwan des alesh Ehtachin hulachinm yasdesiten
@የደንግልማረያምልጀነኝ
@የደንግልማረያምልጀነኝ 2 жыл бұрын
እንኳን ደሰ አልሸ እህታችን
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ
@እየሩስዘኢትዮጵያ-የ9በ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይ መስጌን እንኳን ደስስስ አለሽ
@ሃይሌገብርኤልነው
@ሃይሌገብርኤልነው 2 жыл бұрын
እኔ ገጠመኝ የምሰማው በተግባር የተፈፀመ በውስጡ የወንጌልና እውነተኛ ተግባራዊ ክርስትና ስለተፈፀመበትና በቂ የሆነ የሰዎችን ህይወት የሚቀይር ትምህርት ስላገኘሁበት ነው።
@millonphoto811
@millonphoto811 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና እውነትም ወይ ፈተና መምህር በጣም የሚያሳዝንና የሚገርም ታሪክ ነው ያቀረብከው ብዙ የሚያስተምር ነው አንተ በእውነት እያነቃኸን ነው ወይ መንፈስ ግን ልንነቃበት ያስፈልጋል ቤተክርስቲያናችን ለዚህ ብዙ መድሀኒት ስላላት በዛ ልንኮራ ይገባናል መምህር ጸጋውን ያብዛልህ ሀገራችንን ስላም ያድርግልን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
*_ሰላም ለህላዌክሙ አብ ወልድ መንፍፈስ ቅዱስ ሆይ አለምን ለሚገዛ መለኮታዊ ሥነ አዕምሮ ሰላምታ ይገባል_* *_ለዝክረ ስምክሙ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ከሶስትነት ዝቅ ወይ ከፍ ለማይል የስም አጠራራችሁ ሰላምታ ይገባል_* *_ለስርአተ ርስክሙ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ስነ ፅላቱን ከእምነበረድ ይልቅ ጽሩየ ባሕርይ ለሆነው የራስ ፀጉራችሁ ሰላምታ ይገባል_* *_አለምን በመለኮታችሁ የምትገዙ ሥሉስ ቅዱስ ሆይ ኃጥያታችንን ይቅር ብላችሁ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነብስ ሰውሩን ለዘለዓለሙ አሜን ይሁን ይደረግልን_*🕯️🕯️🕯️
@mekdi9983
@mekdi9983 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ ወለተ ኢየሱስ ብለሽ በፆለትሽ አስቢኝ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
@@mekdi9983 emberhan tasbishi ehitalem
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@aldanatsgab6979
@aldanatsgab6979 6 ай бұрын
አሜን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
ጸሎት ወደ ቅዱስ ሚካኤል በስማአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ለምንልን :የሉኡል እግዚአብሄር መላክ ሚካኤ ሆይ ታደገን:እስራኤልን በምድረ በዳ የመገብክና በደመና አምድ የመራክ ሚካኤል ሆይ በዝች ሰአት ጸሎቴን ስማ:የአለም አስተዳዳሪ ሹም ሚካኤል ሆይ የሰማይን መና ትመግበን ዘንድ ናልን:ለሚፃረሩን መሪያቸዉ የሆክ ሚካኤል ሆይ በዝች በቤተ መቅደስ (ስፍራ) ጸሎታችንን ተቀብለህ አሳርግልን: ሰዉን ለመርዳት ሁልጊዜ ፈጣን የሆክ ረዳታችን ሚካኤል ሆይ ዘዶዉን ተዋግተህ ወደ ጥልቁ እደጣልከዉ ዛሬም በእኛ ህይወት ላይ ሰልጥኖ የሚፈታተነን ሰይጣን ወደጥልቁ ወርዉርልን: ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ሆይ ሰይጣን በሚዋጋን ጊዜ ፈጥነህ ተከላከልልን: ከዳቢሎስ ወጥመድና ክፋት እኛን ለማዳን እረዳታችን ሁን: የሰማይ ሰራዊት አለቃ የሆክ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሰወችን ለማጥፋት በአለም ላይ የሚዞሩትን አጋንትን ከአምላክ በተሰጠህ ሀይል ወደጋሃነም ወርዉረህ ጣላቸዉ: በኋለኛዉ ዘመን ለእኛ ለሰዉ ልጆች በመከራችንና በችግራችን ሁሉ አብረኸን ልትቆም የተሰጠኸን ሚካኤል ሆይ በስራችን: በንግግራችን: በትዳራችን: በከገልግሎታችን ሁሉ እኛ በማናዉቀዉና ባላሰብንዉ ባልጠበቅንዉም መንገድ ሊያጠቁን ከሚመጡት ክፉ አድራጊወች ሁሉ ጠብቀን: የእግዚአብሄር መላክ ተወዳጁ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ አይኖችህ የርግብ : ልብስህም አጸባራቂ ነዉ: ልመናንም በጌታ ፊት የምታቀርብልን መስዋዕታችን : እጣናችንን: ጸሎታችንንም የምታሳርግ ሰማያዊ ካህን ነህና ዛሬም ስለህይወት ጉድለታችን : ስለገጠመን መከራ : ስለከበደን የጊዜዉ ችግር ሁሉ የምናቀርበዉን ፀሎት አሳርግልን ደግና በጎ መልስም አምጣልን:: ዛሬም ደግሞ ተዋት ብለህ ስለ ስንፍናችን ጠበቃ ሆነህ አማልደን ለዘላአለሙ አሜን::
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 жыл бұрын
እህትትት እናመሰግናለንንን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
@@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ amen amen amen ehitalem 💚💛❤🙏
@genettube1107
@genettube1107 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
አሜንንንአሜንንንንአሜንንንእህታችንእናመሰግናለን
@ብርሀኔ-ጠ2ፈ
@ብርሀኔ-ጠ2ፈ Жыл бұрын
እግዚኦ ተስሀለነ ጌታሆይ በዚህ ህይወት ያሉ ቤተስቦቸን አድንልኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም
@kuku4562
@kuku4562 2 жыл бұрын
ከሁሉም የበለጠ ፀሎት ነው በህብረት ሳያቋርጡ መፀለይ ነው እግዚአብሔር ይድረስላት እና ይማራት
@mesiebrehanu2713
@mesiebrehanu2713 2 жыл бұрын
መምህር ኑርልን በአንተ እኛ እንድንድን ከእግዚያብሔር የተሠጠህን መምህራችን ከእኔ ጋር ናችሁ ብለህ ወደ ካሜራዉ ጠጋ ስትል ቀና ብየ አያለሁ አጠገቤ ያለህ መስሎኝ ነዉ ለነገሩ ለማግኘት ካለኝ ጉጉት የተነሳ ነዉ ለማንኛዉም እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችህ ይስጥህ
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ ተስፋ ስላሴ በእውነት ልዩ ትምህርት ነው በእርፎን ያደመጥኩነው ስራ ላይ ሆን ይገርማል እኮ እግዚአብሔር ያኑርልን አንተን
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
የኔ አሰትያየት ሶባኤ ይያዞላት በዛ በተረፈ ቅዱስ ሚካኤል በታሰረችበትን ደረሡ ይፈታት #መምህር ቃለ ህይውትን ያሠማልን በእውነት ብዙ ነገረ አገኘሁ እናመሠግናለን ለሁላችሁም
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
እዉነትም ወይ ፈተና🤔እግዚኦ ደብተራ እንደዉ እግዚአብሔር ይይልክ!!መምህር አላረዘምክብንም ተመስጬ ነዉ ሰማዉት!!እኔ የምለዉ ሱባኤ ይዘዉላት የመጨረሻዉ ቀን አንተ እንደምትለዉ ሳታስበዉ ፀበል ይርጭዋት እርግጠኛ ነኝ ይጋለጣል!!!ተዝለፍልፋ ነዉ በታሰረችበት የምትወድቀዉ እንደዛ አድርጉ።መጨረሻዉን እንጠብቃለን ትነግረናለህ?? ዉጭ ሀገር ላለዉ አባታቸዉ ገጠመኞችን ሼር ያርጉለት ኢሄንንም ሼር ያርጉለት።የሞትን ደብዳቤ የቀየረዉ የሰራዊት ጌታ ስሙ የተመሰገነ ይሁን 👏መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማል🤲🤲🤲🥰🥰🥰ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እድሜ በፀጋ ያድልልን🤲🤲🤲
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና እውነትም ፈተና መምህርዬ ሰላምክን ቅዱስ ሚካኤል ያብዛልክ አዎ እውነት ነው
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያብሔር ይመስገን በዚህ አይን ምን ሰዉ ተርፏል ፈጣሪ ሆይ እያዳዳችን ቤት አተ በምታዉቀዉ ቸርነትህ በቤታችን ግባልን ቅዱስ ሚካኤል ሆይ በፊት ወደ ምድር የጣልከዉ አዉሬ ህዝባችንን እየበላ ነዉና ፈጥነህ በያዳዳችን ቤት ገብተህ አሳድልን😭 በዚች ሴት ላይ ተደብቆ የተቀመጠዉን መንፈስ በሰይፍህ ቆራርጠህ ጣልላት እደበደላችን ብዛት አትተወን 😭 መጨረሻዉን አሳምርላቸዉ አሜን🤲
@Tነኝወሎየዋ-w9q
@Tነኝወሎየዋ-w9q Жыл бұрын
መምህር ቃለሂወት ያሰማልን ምንም ብዘገይ ብዙ እንደምቀየር አምናለሁ እንደእግዚአብሔር መልካም ፍቃድ👏
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ ውድ የተዋህዶ መምህራችን ወይ ፈተና በጣም የሚገርም የህይወት ገጠመኝ ነው ጸጋውን ያብዛልህ
@mulukenbahru1939
@mulukenbahru1939 2 жыл бұрын
አመሠግናለው ስለ መልሱ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ
@እህተማርያምኤፍታበለኝጌታ 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና ነው መምህሬ እህተ ማርያም ብላቹ በጸሎት አስቡኝ 😭ቤተሰቦቼ ቤት በህልሜ እንሽላሊቱ አይጡ የሆነ ዘንዶ የሚመስል አዎሬ እናቴ መኝታላይ ቤቱስጥ ሲያፏጩ ሲሯሯጡ አያለው በዱላ ስቀጠቅጠው አይሞትልኝም ብቻ በደም ተጨማልቆ ይጮሃል እናቴና ወንድሞቼ ዝም ብለው ይመለከቱኛል ምን ጉድ ነው ፈጣሪዬ ደግሞ ባለፈው እናቴ ከብቶቼም ምን መላ አጡ አለቺኝ ችግር አለ ስላት እቃቤት ውስጥ ቀይ አውራ ዶሮ አናቱን ቀይ ቀለም የተቀባ ሰተት ብሎ ገባና ቆመ ከዛ አባረርኩት አለቺኝ እባካቹ በጸሎት አስቡኝ በስደት እንድበረታ😭
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ በፀሎት በርች
@ትግስትጀንበሩ-ቨ1ፐ
@ትግስትጀንበሩ-ቨ1ፐ 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ በፀሎት ትግ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@blenaddis8267
@blenaddis8267 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቸሩ አምላካችን ይቅር ይበለን ወደ ጥንቄላ መተት የሚሄዱትን ሰዎች ልቦና ይስጣቸው መምህር ትምህርት የሚሰጥ ነው ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ወይፈተና እግዚአብሔር አምላክ ይድረስላት በህብረት ሳይሰለቹ ፀሎት ጠበል ያስጠምቆት!!!
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
መምህሬ ይሄ እኮ መንፈሱ አድፍጦ ነው ሱባዬ ይያዙላት ስጋ ደሙን ትቀበል
@fikrtekassa593
@fikrtekassa593 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር ልጇና ባሏ መተት አድርጋባት የነበረችው ሴት በስሟ ሱባኤ ይያዙላት
@ውቤቴነሽማርያም
@ውቤቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥህ መምህራችን አቤቱ ገታ ሆይ ፍቅሩን ሰላሙን ላክልን
@kidankidankidankidan7031
@kidankidankidankidan7031 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና ቸሩ መድሐኒአለም ልቦናዋን ይመልስላት የሚገርም ገጠመኝ ነው እውነት ነው መምህራችን በህብረት መጸለይ ነው ያለባቹ በህብረት መጸለይ ትልቅ ሐይል አለው ወላዲተ አምላክ ትጎብኛቸው እናመሠግናለን መምህራችን
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና እዚአብሔር ጨርሱ ይፈውሳት መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
ቤተሰባችን በቅንነት ተቀላቀይ የተዋህዶ ልጅ 🙏💒💒💒
@geedadkalisam3037
@geedadkalisam3037 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወትን ያስማል መምህራችን አልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜንንንንንንን
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር.ይመስገን አሜን.አሜን.አሜን ቃለ.ህይውት ያሰማልን.መምህር.ወይ.ፈተና ቅዱስ ሚካኤል.ይጠብቅህ መምህራችን
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 жыл бұрын
መምህረ በጣም አስተማር ፈተና ነው እና መምህር በባለፈው እንዳቀረብከው ሰውየ በባልድህ የተለያዩ ፀበል ሞልታችሁበት እዛ ውስጥ አስቀምጧት
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ
@ሀይማኖትየተክልዬልጅ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን አድነታቸውን አጠበቀው ቅዱስ ሚካኤል በውነት ደስይላል የሴትዬዋንመንፈስ ደግሞ ሳያታግላችሁ እማምላክ እደጉም አብና እደጢስ ታትንላትኝ መምህር ዝማሬመላእክት ያሰማልን
@የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ
@የኪዳነምህረትልጅ-ዠ4ኘ 2 жыл бұрын
እረ ይሰማል የትዋህዶ ልጆች የበረታችው አመተ ስላበሴ በፆለታችው እሰብኝ በማሪያም ጭንቀት ሊደፋኝ ነው
@yashiyashi4964
@yashiyashi4964 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና መምህራችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የኔ ዘመዶች እርስ በራሳቸው አለቁ 😭😭በአመት በአመት ደም ካለፈሰሰ መንፈሱ ይበሳጫል ግን መንፈስ መሆኑን ያወቀ የለም በፀሎታቹሁ አስብኝ ወለተ ሀና እያላቹሁ አምላኬ ሆይ ድርስልኝ
@ትራንስፖርት
@ትራንስፖርት 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚኣብሄር ይርዳሽ ጸሎት ኣድርጊ
@ድንግለይዋሕሰይጋልትግራይ
@ድንግለይዋሕሰይጋልትግራይ Жыл бұрын
ኣይዞሽ ማሬይ እግዚአብሔር ይድረስ
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና እመቤቴን መምህራችን ትንትን አርጎ ነው ያስተማረን በቤታችን ያለውን በጎረቤት ያለውን ገጠመኝ በጣም ነው የነገረን ሰዎችዬ ከተማርነው ውስጥ እስቲ ስቶቻችን ስቶቻቸው ናቸው ጥሩ ሰው እግዚአብሔር ይመልከተው
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ይመስገን ውድ መምህራችን ሰለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በእውነት ለተመሐሱት ቤተሰቦች እግዚአብሔር ኣምላክ በቤቱ ያፅናቸው በእናታችን ላይ ተደብቆ ያለ መንፈስ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኤል በሰይፉ ይቁረጠው ኣሜን ፫
@genetsemegn5293
@genetsemegn5293 2 жыл бұрын
መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ የኛንም ኑሮ ጓዳ እንድናይ ስለምታረጉ እባክህ በጸሎት አስበኝ (ወለተ ማርያም) እግዚአብሔር እንዲፈታን መታሰራችንን የምናቅ ቤተሰብ ነን ጉልበት እንድናገኝ በጸሎት አስበን
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 2 жыл бұрын
በሥላሴ ስም በጣም ድንቅ ገጠመኝ ነው በጣም ቡዙ ትምህርት አግኝቼበታለው እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን ለእናታችን እግዚአብሔር ፈውሱን ይላኩሎት አሜን 👏💞💞💞💞💞
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
ቤተሰባችን በቅንነት ተቀላቀይ የተዋህዶ ልጅ 🙏💒💒💒
@rozayeslasabarya3467
@rozayeslasabarya3467 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራች በጣም ይገርማል ወይ አምላኬ ግን ለምን አምላካችን እናሳዝናለን እኛ ኢትዮጵያዊያ መተት በመተት በቃ ያሳዝናል ይህን ያክል በጎረቤት ላይ እረ አምላክ በቃ በለ በእውነት አሁንማ ሳስበው ወደ ሀገር ቤት ተመልሰን ከምን አይነት ጎረቤት ጋ ነው ምንኖረ አምላክ ያስበን ግን እግዚአብሔር ይመስገን አንድ ስለ መንፈሳዊ ከማያውቅ ሰው እዲህ መንፈስ በመጋለጡ ደስ ብሎኛ ሴትዮዋን ደግሞ እግዚአብሔር ይድረስላት ወደ ጸበል ውሰዷት መምህራችን እረጅም እድሜን ያድልልን አሜን፫ ስለኛ ለቆመው ለሀያሉ ሚካኤል እልል እበል ስለኛ ለቆመው ለገናናው ሚካኤል እልል እንበል እዲያማልደን እንዲረዳን ና ወደኛ እንበል እልልልልልልልልልልልልልልልል የመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል በያለንበት ይጠብቀን አሜን፫
@leshkash407
@leshkash407 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና እንደምን ናቹ በእውነት እህን ገጠመኝ ልብን ነካኝ ወይ ግሪብትነት መምህር እድሜና ጠና ይሰጥህ ❤❤❤❤
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 жыл бұрын
ወንቅሸት ውሰድዋትት መምህር የራማው መላክ ያስራታልልል
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
እሚገርም ገፀመኝ ነዉ መምህር አችን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@EyerusTaye-o2l
@EyerusTaye-o2l Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር የምታስተምረው ትምህርት ሁላ ልክ ነው ያስተማርከው ሁሉ ተነግሮ የማይሰሙ አሉ ያው ባህል ነው ተብሎ አይሰሙም ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ልቦና ይስጣቸው ለማይሰሙ እናቶች በፀሎት እናስባቸው ብዙ የተያዙ ነብሶች አሉ እንደ ሴቷ ልጅ እናት,መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@mekdi9983
@mekdi9983 2 жыл бұрын
ውይ ፈተና በእውነት መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያስባቸው
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
መምህር በሁሉም ቤት ያለ ጉድነው ያወጣሆው እግዚአብሔር ልብ ይስጠን በጣም አቸጋሪነው የነ እትና ቤተሰብ እዳይሰሩ ሰው እዳይሆኑ አድርግልኝ እያሉ ጠንቃይ ለጠንቃይ ቤት ሚዞሩ ቡዙናቸው ለመምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ 2 жыл бұрын
ወይፈተና እግዚአብሔር ይጠብቀን ከክፉ ጉሮቤት ያወቅን እየመሰለን ግን አላስፈላጊ ቦታ መባዘናችን ያሳዝናል እመብርሐን ምን አሳጣችን በንፁልቦና ብንማፀናት አድም ነገር ሳታጎድል የምትሰጥናት እና እኛገን ከባልሽ ባሌ ይበልጣል እና ሽሮ አብድሪኝ እደሚባለው ባልጀገረን ነገር የማን ወጣው መቀመቅውስጥ እንዘፈቃለን እግዚአብሔር ምንአሳጣን እኛነን አልሰማም እያልን ያስቸገር ነው ያለም መዳኒያለም እደኛ ክፋት አደለም ምሕረቱ ቸርነቱ ያበዛልን ዛረም ከወደቅንበት ከገባንበት ጉድጓድ የሚያወጣን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነይሁንልን አሜን እኛን ለመጠበቅ የማይሰለቸው አምላካችን ይክበር ይመስገን አሜን ወይፈተና በሚለው እኔ በጣም የተማርኩበት ነገር አለ:ላባትየው የደረሰው ቸሩመዳኒያለም አሁንም ለናትየው ይድረስላት ግን ሙሉለሙሉ እደትፈወስ ፀበል ውስዶ ማስቀመጥ ለምን አዘናግቶ ያድሰው ህወትን እዳያስጠፋት ከቤቱ ዙር ብትል ጥሩ ይመስለኛል ከተሳሳትኩ ይቅርታ መምራችን አተንም ፈጣሪ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልክ 🙏🙏💚💛❤
@lafyameer2468
@lafyameer2468 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን. በእውነት. ለመምህራችን. ቃለ. ህይወትን ያሰማልን. ከኔ የበረታችሁ በፃሎታችሁ አስቡኝ ውለተ ሰንበት እያላችሁ. በጣም ውጥር ያለ ሒውት ላይ ነው ያለሁት
@SaraAhra
@SaraAhra Жыл бұрын
አግዚአብሔር እድሜ እናጤና ይሰጥህ መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ወይ ፈተነ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና ይገርማል አቤት ስር ችግር አለ በየ ቤቱ ይህማ በኛ አካባቢ በጣም ነው ያለው ይህ ችግር አቤት እግዚአብሔር ይቅር በለን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያስማልን አሜን
@kuku4562
@kuku4562 2 жыл бұрын
አይ መምህርዬ ስንቶቻችን በማናቀው ኮልኮሌ ታስረናል መሰረህ እግዚአብሔር በቸርነቱ ይፍታን እንጂ ወይ ፈተና
@astekastek1000
@astekastek1000 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና ይገርማል በጣም እመቤቴ ትገፅጠዉ ይሄ ክፍ መንፈስ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ከባዲ ነው እግዚአብሔር ይማረን ከባዲ ነው በሱባኤ ይያዙላት ከባዲ ነው እግዚአብሔር ይማረን ሴትዩዋን እግዚአብሔር ይማራት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ልቦና ይስጠን
@asichalkonjo3811
@asichalkonjo3811 2 жыл бұрын
ያሰተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመሰገን ይመሰገን መምህራችን ቃለህወትን ያሰማልን በውነት ለናችን ጸሎት እጸለዬ ጸበል ቡታ ማሰጠመቅ ይሻላል
@hayatmohamed2499
@hayatmohamed2499 2 жыл бұрын
አሜንን የኛ ኡቁ መምራችን
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ
@ዮርዳኖስገብረትንሣኤ 2 жыл бұрын
ሴትየዋ የሚበሉት የሚጠጡት ልብሳቸውን ፀበል ማድረግ አለበት መድሀኒአለም ይርዳቸው አሜን ❤❤❤
@አድስማዘንጊያ
@አድስማዘንጊያ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mahiMahi-nh3vy
@mahiMahi-nh3vy 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና !!!!!!እውነትም የህይወት ፈተና አረ አምላከ ቅዱሳን ይርዳቸው መምህርዬ
@meazagaltgray9338
@meazagaltgray9338 2 жыл бұрын
_ወይ ፈተና እንካን ደና መጣህ እንቁ መምህራችን የሚገርም ነው ቀጥልበት መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥህ_
@beranamagarsa9437
@beranamagarsa9437 Жыл бұрын
መምህር ችን ቃለ ህይወት የሰማልን መምህር እድሜ ይስጥልን በስማም ወወልድ ወመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላክ አሜን እግዚአቤሔር ይሁናቹዉ መምህር በፀሎት መብርተት ነዉ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ
@ማራኪየማርያምማርያምማራኪ 2 жыл бұрын
መምህር ምን ብየ ልግለፅህ ብቻ እመብርሃን ካንተ ጋር ትሁን በየቤቱ እየሄድክ አብረህ ትሰቃያለህ ፀጋውን ይጨምርልን
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን እቁ መምህራችን እግዛቢሔር ከናተጋ ይሁን ፆሎት ነው መፍትሄው መምህር
@hiwderj4994
@hiwderj4994 2 жыл бұрын
እኔ እምለዉ መምህር ንሰሀ ይግቡ ይቅርታ ያዉርዱ ቤታቸዉን ፀበል ይርጩ ያቡነ ሀቡተማሪያምን እጣን ቢጥኑ የተባረከ ነገር ቢያበሉት ምክነያቱም ፀበል ስቴድ ሊደበቅ ወይም አቦቶ ጋር እዉጪ ሊሄድ ይችላል እና ይሰባሰቡ እላለዉ
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 жыл бұрын
እውነትም" ወይ ፈተና " መምህር ከክፍል 1 እና2 ወይፈተና ገጠመኝ ክፍል 3 ይኸኛው በጣም በጣም ከባድ የሆነ ታሪክ ነው በጣም ብዙ አስተምህሮት ያዘለ በጉርብትና መሀከል በየዋህነት የምንሰጣጣቸው ስጦታዎች ሁሉ መዘዝ እንደሚያመጡ የተገነዘብኩበት ገጠመኝ ነው እናም አስተያየት እንድንሰጥ የጠየከን ጥያቄ ... በዛው በተጀመረው መሰረት ፀሎት እየተደረገላት እና ፀበሉም ቢታከልበት መልካም ይሆናል እጅግ አስተማሪ የሆኑ ገጠመኞች እና ስለ መልካም ትምህርትህ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ፀጋውን ጨምሮ ጨምሮ ያብዛልህ።
@ሰንይትምላ
@ሰንይትምላ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህየወት ይሰማልን መምህራችን👏👏👏👏👏👏
@netsolo8225
@netsolo8225 2 жыл бұрын
እረመምህርዬ ስለ አስረዘምኩት ይቅርታ አትበል ያንተስ ድካም እኔ እራሴ ሁለት ቀን ሙሉ ነው የሰማሁት እናመሰግናለን
@wanshtango5116
@wanshtango5116 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ልቦናዋን ይመልስላት በአንድላይ ሆናችሁ ፀሎት አድርጉላት
@abi4294
@abi4294 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን አንኳን ደና መጣህልን እውነት ቅዱስ ሚካኤል የባርህን የሞት ደብዳቤ የቀየረ አምላ የሁሉንም የህወት ታሪካችንን ይቀይርው እኔ ከዝህ ገጠመኝ በጣም ብዙ ነገር ተምራለው እግዚአብሔር አምላክ ለሁላችንም ማስተዋሉን ይስጠን መምህር የድንግል ማርያም ልጅ ፀጋውን አብዝቶ ይስጥህ እማ ፍቅር ትጠብቅህ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
መምህር እንዃን ደና መጣህ እንዃን ለቅድስት ስላሴ ወርሀዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን አሁን ወይ ፈተና ልኮመክም ነው ገና አሁን መግባቴ ነው
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ
@ወለተሥላሴ-ተ6ዸ 2 жыл бұрын
አሜንንንንአሜንንንአሜንንንእኳንአብሮአደረሰን
@yadagalmaryamlajii5343
@yadagalmaryamlajii5343 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@סהייסהיי
@סהייסהיי 2 жыл бұрын
መምህር እቤት ሆና አይደለም መጠመቅ ያለባት እፀበል በታ ሆና እዛው እየደረች ትምህርት ትሰማለች የጉልበት ስራ ካለ አየሰራች ትንሽ ትቆይ ቤተ ከርስትንያን ለምን በዚህ አይነት የዳኑ ስላሉ።
@saraka5019
@saraka5019 2 жыл бұрын
እውነት ነው መምህር እኔ ወንድሜን በጠላ ሰጥተውት እሰከ አሁን ይሰራል ይጠጣል ትዳር የለው ቤት ንብርት የለው ዝም ብሎ መቀዋለል ብቻ ፀበል ሲባል ሊገለን ነው የሚነሳው በፁሎት አሰቡሉኝ መእመናን የክርሰትና ሰሙ ወልደ ገብርኤል
@medina2419
@medina2419 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው ለእናታችን ምህረቱን ይስጣቸው ልጆቹም እግዚአብሔር ትዳራቸው ይባረክ
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም
@ወለተሰበትእናቴነሽማርያም 2 жыл бұрын
እግዚአቢሄር ቀን አለዉ በፀሎት አስቧት እግዚአቢሄር አምላክ መተተኖቹን ለራሳቸዉ ያግላቸዉ ዉነት ይከብዳል መተተኖችን እከዘር ማዘራቸዉ የተረገም ይሁኑ ተልኳ ላታልፍ አዱኛ የስቱን ሂወት አበላሹ 😭😭 አያሉ እግዚአቢሄር እሱ ይፍረድ አይይይይይ አዱኛ ብላሿ እስከዝህ ድስነሽ ቃለ ሂዉት ያሰማልን ዉድ መምህራችን እድሜና ፀጋዉን ያብዛልህ አያሉ እግዚአቢሄር አሜን አሜን አሜን😍😍😍😍😍
@teruwrkteruwerk2116
@teruwrkteruwerk2116 2 жыл бұрын
ወይ ፈተና ርእሱ ተመቸኝ ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛልህ ወታደሩ ፍቃደኛ ከሆነ ለሚስቱ ያደረገውን ለዝቺም ቢያደርግ መንፈሱ ሊጋለጥ ይችላል ።የእግዚአብሔር ፍቃድ ይሁን።
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
መምህር ሰላምክ ይብዛልን መምህሬ ፈጣሪ የማይቀየር ነገር የለም በርትቶ ለፀለየ ተመስገን የምንሰማውን የምንማርበት ያርገን
@sanaymeneda
@sanaymeneda Жыл бұрын
መምህርቃለህይወት ያሰማልን እ/ርሁላችንንም ከፈተናይሰውረን 😢😢😢
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 2 жыл бұрын
መምህር ፣እንኳን፣በሰላም መጠህ፣ፀጋዉን፣ያብዛልህ🤲🤲🤲🙏🙏🙏💒💒💒
@elerojob8205
@elerojob8205 2 жыл бұрын
ለመምራችን ቃል ሂዎትን ያሰማልን አሜን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ቃሉን እየሰሙ ብዙዎችን ተውጠዋል •••ወዘተ
@androksguest5909
@androksguest5909 2 жыл бұрын
እውነትም ወይ ፈነና ቃለህይወት ያሰማልን
@danieladmasu5119
@danieladmasu5119 2 жыл бұрын
እሺ መምህር ሰላም ላንተ ይሁን ወይ ፈተና ላይ ያለችውን እናት እጃቸው ላይ እየፃፉ ቢቆርቡ የተሻለ ነዉ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
እውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እኔ ተወልጄ ባደኩበት አካባቢ ሌላው ቢቀር ቤተሰቦቼ የሚያደርጉትን ነው የገለፅከው ባእድ አምልኮ ያመልካሉ በግ ታርዶ ከበሩ ላይ ነው በሚስማር ተመቶ የሚደረደር ይገርማል እኮ ግን ያን ሁሉ ያኔ አላውቅም ባእድ አምልኮ ከበፊት ጀምሬ ቤተሰብን እቃወማለሁ የቀንዱ ነገር ግን ምን ሚስጥር እንዳለው አይገባኝም ወድም ከወንድሙ እህት ከእህቷ ሑሌም መጣላት መካሰስ ፍርድ ቤት መሄድ ለመጋደል መዛዛት ጠንቋይ መሄድ ነው ስራቸው ይከው አሁንም አሉ እንደተጣሉ አቤት ፈጣሪ ሆይ ኧረ ጠፍተናል አምላኬ አንተን የምንፈልግበትን ልቦናችንን አብራልን 😢
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ
@ኤፍታህወለተስላሴ-ፐ9ፀ 2 жыл бұрын
ወይፈተና እንኳን መጣህህህ መምህራችን እህትወቸ እና ወንድሞቸ ይሠማልልል በደብብብብብ
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ
@የወሎዋቆንጆ-ቀ5ቐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ3ጰ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ቐ3ጰ 2 жыл бұрын
ውድ መምህርችን እንኳን በሰላም መጡ ወለተ ሰንበት በፆሎታቹ አስብኝ እናቴ ታምምለች
@hiwotfekadufekadu4724
@hiwotfekadufekadu4724 2 жыл бұрын
መምህር የሚገርም ገጠመኝ እኔ አሁን ላይ ሳስበው አሁን በዚህ ዘመን ወጣቶች ጋር ባይኖርም በፊት የነበሩት እናቶቻችን በዚህ ገስጠመኝ ውስጥ የሰማነውን ሁሉም እናቶች ቤት ያለና የተሳተፉበት ይመስለኛል እናቶች ይህንን ገጠመኝ አዳምጠው እራሳቸውን ቢፈትሹ ጥሩ ነው ብዬ አስባለሁ ምን እናድርግ በሴትየዋ ጉዳይ ምን እናድርግ ላልከው ካንተ የተሻለ ሀሳብና መፍትሄ እኛ ጋር ይኖራል ብዬ አላስብም አንተ ያሰብከውን አድጉና ከዚህ መንፈስ እግዚአብሔር አምላክ ይገላግላት ነው የምለው መምህር ቃለሂወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይባርክህ እነሱንም እግዚአብሔር አምላክ ምንም የሰው ህወት ሳጠፋ እንኳንም ከዚህ ክፉ መንፈስ ተላቀቁ እግዚአብሔር አምላክ ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን መምህር ይነገር መፍትሔ እደኔ እደሚመስለኝ ሱባኤ ነው መፍትሄው ፍርዱን ግን ለእግዚአብሔር ትቸዋለሁ ይሆናል ያላችሁን በማይጓዳት መጠን አድርጉ ከኔ የበረታችሁ በጾሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሐዋርያት ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ገብረ ኣረጋዊ ወልደ ሚካኤል ወለተ ኪዳን ወለተ እሩፍኤል ወለተ እየሱስ አለምነው ካሳው ብላችሁ
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምራችን በጣም የማሳዘን ገጠመኝ ፈተና ነው
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግን እንኳንም በስላም ማጣሁልን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋውን ይብዛልን እግዚአብሔር አመላክ ወግህ ይኪፍልህ በእዴሜ እና በጤና ይጥብቅልን ቅዱስ ሚካኤል አሜን ዝማሬ መላአክት ያስማልን አሜን ወይ ፈተና 😥
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
ቤተሰባችን በቅንነት ተቀላቀይ የተዋህዶ ልጅ 🙏💒💒💒
@allaama9702
@allaama9702 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚኦ ማረን ክርሰቶሰ 😢😢😢😢😢😢
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከርሱ ይሁን መምህር አስተማሪ ታሪክ ነው በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይማረን መምህር እውነት ይህን ሁሉ ን ታሪክ አላቅም ነበር እግዚአብሔር ያገግሉት ዘመን ይባረክ በጣም ከባድ ነው መምህር ስው ማነን ይከብዳል እግዚአብሔር ይማረን
@temesgen637
@temesgen637 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን
@kebronbelay5916
@kebronbelay5916 2 жыл бұрын
መምህር ግርማ ጋር ወሰዷት እሷ አደለችም እርግጠኛ ነኝ እግዚአብሔር ይማራት መጨረሻዉን ንገረን እሽ እንወድሀለን እንከብርሀለን የኔ አባት በፀሎትህ እሰበኝ ፍቅርተስላሴ ነዉ የክርስትና ስሜ ቃለህይወት ያሰማልን
@መቅደስየማርያምልጅ-መ4ኰ
@መቅደስየማርያምልጅ-መ4ኰ 2 жыл бұрын
መምህር ቃል ሕይወት ያሰማልን ጻጋውን ያብዛልክ
@ጓልተዋህዶእየ
@ጓልተዋህዶእየ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን
@-beteorthodoxchannel3244
@-beteorthodoxchannel3244 2 жыл бұрын
ቤተሰባችን በቅንነት ተቀላቀይ የተዋህዶ ልጅ 🙏💒💒💒
@merymain5649
@merymain5649 2 жыл бұрын
የኛ ውድ መምህር እንኳን መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ እግዚአብሔር ይጠብቅህ በሄድክበት ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ሰላሙን ያምጣላቸው
@ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ
@ወለተኢየሱስ-ሸ5ጨ 2 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህር እልፍ አህላፍ እድሜ ይስጥህ ህይወቴን እንዴት እንደቀየርከው ብታይ አሁን መንፈሱ ቢሸኝ ባይሸኝ እንኳን ግድ የለኝም በቃ ጠላቴን አውቄ መፀለይ መስገድ ጀምሬአለው እና ይሄን የህይወት ለውጥ እንግዲ አንተው ባስተማርከን የህይወት ትምህርት ነው ለውጥ ያመጣሁት እና እመ አምላክ ትጠብቅህ እኔጃ በቃ ክፉን ያርቅልህ ልጆችህ ይባረኩ ።
@shitulegesse452
@shitulegesse452 2 жыл бұрын
መምህራችን በልጅቷአ ውስጥ እድፍጦ ስላለው ለሱ መዳኒቱ ስጋው ወደሙ ይጋለጣል ሳይወድ በግዱ ይወጣል. ውይ ይኤን መዝሙር ስወደው ማርያምን መምህርዬ ቃለእይወትን ያሰማልን ዝማሬዬ መላእክትን ያሰማልን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅክ ከክፉሁ ነገር ሁሉ አሚን
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ይመሰገነ ሰላምህ ይብዛልን መምህር የጊዜ ባለቤት ሁሉን በጊዜውና በሰአት ወደ በረቱ ይመልሳል የዘለዓለም አምላክ ክብርና ምስጋና ዬደረሰው
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁንአሜን፫ 🙏🙏🙏ሰላማችን ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን ሰላም ሰላም የኛ እንቁ ርጂም እድሜ ከናጤና ይስጥልኝ የኛ እንቁ ውድ መምህርችን የምንስማውን በልቦናችን ይድራ የምንቀርበት ያድርገን ያጥብቅልን እግዚአብሔር አምላኬ በመድ ሁሌም ይክትልክ እጅግ እናምናለን
@wubealmehiale1571
@wubealmehiale1571 2 жыл бұрын
የመምህር ተማሪዎቸ በፆሎት አስቡን? የወለተ ገብርኤል ቤተስቦ ቸ እህቶቼ ወንድሞቼ እናቴ ጋደኞቼ እና ወልደ ኢየሱስ የንስኃ መንገድ እንዲመጡልኝ በፆሎታቸሁ አሳስቡልኝ???????
@brcrrgchihh3303
@brcrrgchihh3303 2 жыл бұрын
እውነት ነው እመ አምላክ ቅድስት ድንግል ማርያም ልቦና ትስጥን መምህር ቃል ሕይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያድልልን እውነት ነው እኔንም አያቴ እንደዚህ ነው ይዳረችኝ በቤት ሰብ ነው
@sara.a3214
@sara.a3214 2 жыл бұрын
ሰላም ነው መምህር አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን አሜን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርልን አሜን አትርሱኝ በፆለት ወለተ መድህን
@ethiowubtube5628
@ethiowubtube5628 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ። መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ ለኛም እግዚአብሔር ይርዳን ምህረቱን ይላክልን በፀሎት አስቡን።
19ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የተፈጥሮ ጨዋነት ወደእውነኛ እምነት ይመራናል
1:33:08
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 65 М.
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)
34:42
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 111 М.
Memehir Girma Wondimu Video 279   "የሰዉ ልጅ ሆይ  የምነግርህን ስማ :" ልዩ ትምህርት
45:00
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 153 М.
58ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሚጸልዩ ቤተሰብን የበተነ ክፉ ምክር ሚስጥሩ ያስገርማል
1:25:21