4 እህቶች ከፈሩብን!😭 አላህ መጨረሻችንን አሳምርልን!| አንዷ ተመልሳለች

  Рет қаралды 18,712

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Күн бұрын

Пікірлер: 221
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም 2 жыл бұрын
አሏህ ሆይ ለኔም እስልምና እደወፈቅኸኝ መገድ ለተሳሳቱ ሁሉ አሏህ ቀጥተኛው መገድ ምራቸው ስለ እስልምና ብታቁ ኑሮ ወላሂ ከኛ ከሰለምቴዮች ብዙ ተምራቹ የተሻለ ደረጃ ባየናቹ ነበር አብዛኛው ሰው ስለ ዲኑ ምን ሳያቅ የእስልምና ስም የያዘ ብዙ አለ አሏህ ሂዲያው ይስጣቹ ይስጠን በስ እስኪ ቁርአን እና ሀዲስ በደብ ተማሩ የሰው ተከታይ አትሁኑ ሀቅን ተከተሉ በተውሂድ ላይ ፆኑ ታጋሽነት ይኑራቹ
@ሰሚራየአላህባሪያ
@ሰሚራየአላህባሪያ 2 жыл бұрын
ትክክል የኔ ውድ አላህ ትክክለኛ የሱ ባሪያ ያርገን መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም
@የአቂዳድሀአትሁንነኝሰለም 2 жыл бұрын
@@ሰሚራየአላህባሪያ አሚን🤲🤲
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
ትክክል ውዴዋ የእናተ የሰላምቴዎች ጥንካሬ እንዴት ዴስ ይላል በርችልን እህቴዋ
@AbdulKader-qx6oe
@AbdulKader-qx6oe 2 жыл бұрын
ማሻአላሕ አላሕ ያጽናሽ ያኡክቲ ወደ እሥልምና የገቡ ሰወች ምንኛ ያማረ ጥንካሬ አላቸዉ
@fአላህወኪል
@fአላህወኪል 2 жыл бұрын
ጀዛካላህ ኸይር ደስ እያልኝ ነው የሰማሁት ማሻአላህ አላህ የጭምረልህ አላህ መጭረሻችን ያሰምረልን
@Hayuti-Selemtewa-Tube
@Hayuti-Selemtewa-Tube 2 жыл бұрын
አላህየ እኔንም በድኔላይ አፅናኝ ቤተሰቦቸንም ቀጥተኛዉን ምንገድህን ምራልኝ ያረብብ😭😭😭 ከረጅም ትዕግስት በኋላ የሆነ መልካም ነገር እየጠበቃችሁ ሰለመሆኑ አትጠራጠሩ ። ያኔ ያሳለፋችሁትን መከራና ችግር ሁሉ ትረሳላችሁ። ዐልይ ኢብኑ አቡ ጧሊብ (ረ.ዐ)
@bestfbest8492
@bestfbest8492 2 жыл бұрын
አሚንንንንንን
@saadahassan6427
@saadahassan6427 2 жыл бұрын
አሚን ኢንሻአላህ
@ALHAMDULILAH-b4p
@ALHAMDULILAH-b4p 2 жыл бұрын
አላህ ቤተሰቦችሽንም ይወፍቅልሽ
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 2 жыл бұрын
ላኢላሀ ኢለላህ ሙሀመዱን ረሱሉላህ
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 2 жыл бұрын
ኢንላሂ ወኢናሊላሂ ራጅኡን አላህ ሂዳያ ይስጣቸው እኛንም መጨረሻችን ያሳምረው
@FM-mg6ww
@FM-mg6ww 2 жыл бұрын
ኢናሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጅኡን
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 2 жыл бұрын
አሚን
@እሙፈቲሀ
@እሙፈቲሀ 2 жыл бұрын
እኔስ ቲክቶክ የለኝም አልሀምዱሊላህ አላህይጠብቀን
@እሙኢምራንወሎየዋ-ፐ4ሰ
@እሙኢምራንወሎየዋ-ፐ4ሰ 2 жыл бұрын
እኔም ምን ሊረግልን
@erahemamahammed6354
@erahemamahammed6354 2 жыл бұрын
አሏህመጨረሻችንንያሳምረው ያረብሙስሊምአድርገህእደፈጠርከኝሙስሊምአድርገህግደለን ያኢላሂ እዘንልን
@ሐሲያሀሰን
@ሐሲያሀሰን 2 жыл бұрын
ማሻአላህ እኔ ብጣም ነው ድስ የምትለኝ እስኪዪ ቁራአን ቅራልን ብማምረወ ቃለህ
@fatomafatom9370
@fatomafatom9370 2 жыл бұрын
ያሙቀሊበል ቁሉብ ተቤት ቀልቤ አላ ድንክ ☝️☝️☝️
@RahmaBintMustefa202
@RahmaBintMustefa202 2 жыл бұрын
_الحمد الله على نعمة السلم አሏህመጨረሻችንንያሳምርልን ያረብ_
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
አላህ ሁላችንንም ያፅናን ውድ ያገሬልጆች ሰላም በያላችሁበት
@numirshj9517
@numirshj9517 2 жыл бұрын
አላሕመጨረሻችንያሣምርልን
@Umufetitube
@Umufetitube 2 жыл бұрын
ሁለት ነገሮች በላን ይከላከላሉ 🌸ሰደቃና ዝምድናን መቀጠል🌸 🍃ሁለት ነገሮች ሁሉን ሰው ይጠቅማሉ 🌸ይቅር ማለትና መልካም ስነምግባር🌸 🍃ሁለት ነገሮች ከሰው ልጆች ጋር አይዘወትሩም ወጣትነትና ጉልት🌸 ወጣትነታችንን በመልካም ነገር ላይ የምናሳልፍ ያድርገን ያረብ ውድ የሀገሬ ልጆች የነብያቶችን ታሪክ ፈትዋ ጠቃሚ ትምህርቶችን ያገኛሉ ቤተሰብ ይሁኑ
@ሰአዳእዲሪሥይቱብ
@ሰአዳእዲሪሥይቱብ 2 жыл бұрын
ቤተሠብ አረጊኘ እሀቲ
@ዜድአህመድኮበልቻዋ
@ዜድአህመድኮበልቻዋ 2 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ እደታለግዜደረሥን
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 2 жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ያረብ መጨረሻችንን አላህ ያሳምርልን
@ኢስላምነውሂወቴ-የ4ኰ
@ኢስላምነውሂወቴ-የ4ኰ 2 жыл бұрын
ዋሊኩም ሰላም ወራህመቱሊላሂ ወበረካቱሁ አፊፍ ሱረቱል ሙልክ ይቅራልን ኡስታዝ አላህ መጨረሻቺን ያሳምርልን አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ አላህመ ስለ አላ ነብይና ሙሀመድ
@ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ
@ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ 2 жыл бұрын
ፊዳከ አቢ ወኡሚ ወነፍሴ ያረሱለላህ
@hayatsamiratube3314
@hayatsamiratube3314 2 жыл бұрын
አሠላሙ አለይኩም የምንወድህ ምርጥ ኡስታዛችን ጥፍጥ እንዳለኝ አለቀብኝ ቢድወው ማሻአላህ ጀዛ ከላ ሄይር ✅✅✅✅✅✅✅✅✅✅
@tubetube7988
@tubetube7988 2 жыл бұрын
አሏህ ኻቲማችንን ያሳምርልን
@lubabahlubaba2266
@lubabahlubaba2266 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው እኔ በጣም እናዴዳለሁ ሶላት ሲተው ግን አሁን በፅባይ ነው እምመክራት ኢንሻአሏህ አሏህ ይጠብቅልን ኡስታዛቺን አሏህ ከይር ስራህን ይቀበልህ
@حسبوناللهونعملوكيل
@حسبوناللهونعملوكيل 2 жыл бұрын
በአብዛኛው ካፊር ጓዴኞችን እንራቅ እነሱ ዋነኛ ቀዴኛ አጥፊወቻችን ናቼው በነሱ ምክኒያት ከካፊር የትዳር አጋር ያዴርሱናል
@sweetjamil7977
@sweetjamil7977 2 жыл бұрын
ወአለኩም ሠላም ወራመቱላሂ ወበራካቱሁ አህሌን ኡስታዝ ወሏህ ልክ ነክ
@Tube-xi6yh
@Tube-xi6yh 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር ግን ያሁኖቹ ተማሪወች ከውቀታችን ትችታችን ይበዛል ግን አላህ ሂድያውን ይስጠንጂ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
🌺የአላህ መልዕክተኛ صلي الله عليه وسلم እንዲህ ብለዋል "በጁመአ ቀን ሱረቱል ካህፍ ለቀራ ሰው በሁለት ጁመአዎች መሃል ያለውን ያህል ብርሀን ያበራለታል::
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 2 жыл бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@fatumafatuma1689
@fatumafatuma1689 2 жыл бұрын
ያረብ ሙስሊም አድርገህ የፈጠርከኝ ሙስሊም አድርገህ ግደለኝ መጨረሻዬን አሳምርልኝ ልቤን አስተካክልልኝ ኢላሂ ያረብ
@እሙፊርዶስ-ጘ1አ
@እሙፊርዶስ-ጘ1አ 2 жыл бұрын
ዋአለይኩምሰላም. ወራህመቱላሂ. ወበረካትሁ. አህለን. ኡስታዝ. ወላሂ. ዛሬ ጁመአ ከሴትዮየ እህት ቤት ሂደን ነበር. ና. የህቱዋ ሰራተኛ. ክርስቲያን ናት. እኔ ኒቃቢስት ነኝ. ለምን ትሽፊኝ አለሽ. ስትለኝ. እኔም. እምነቴ ያዘኛል. እህቴአችም አለባበስሽን አስተካክሊ አልኩዋት. ምክንያቱም. ጡጉሩዋንም ለቃ ቀሚስዋም በጣም እቅድ ፊት ቀይቶ ለሴት ይከብዳል. እህቴ ሆይ. እራስሽን. አስከብሪ ልበሽ ስላት እኛም ኮ ፊታችንን ፈሽፈን ታዘናል ከስላና ስለ ሆን ነው እጅ. አለች. ቆየትብላ. ሴትዮየ ዊትር ስሰግድ አይታ የምን ሶላት ነው. አለችኝ. እኔም. መለስኩላት. እደትነው. የምሰግዱት. አሰጋገዳችሁ የኛን ይመስላል አለችኝና. አይ. እኛ የምንሰግደው. ለአድ አላህ ነው. ስላት እኛምኮ ነው. አላህ ማለት እየሱስ ስለሆነ እጅ ስትል. እኔም የተቻለኝን ለለማስተማርኩ እሱዋን እደዛው. እኔ ጥያቄ ጠየኩዋት. እየሱስ ጌታ ከሆነ ለምን እመሬት. መጣ. ለምን በላ. ለምን ተጠዳዳ. ለምን. ተገደለ. ስላት. እመሬት የወረደው አደምን ሊሰራ ጭቃ ሊያቦካነው. አለይኝ. ከዛስ. ስላት. ብዛው. ወረደ. ና አደምን ፈጠረ አለይ. እሽ ከዛስስላት. በዚያው. ወረደ. በዚያው. ሞተ. አለይ. አላህ. ትክክለኛውን. መገድ ይመራት ዘፍ ዱአ አድርጉላት. ወላሂ. በጣም ደስ ብሎት እያዳመጠችኝ. በነበረበት ስአት. ሰወች. ያላ አሉኝ. ከልባችሁ. ዱአ. አድርጉላት
@نبضقلبي-ن4ذ1ص
@نبضقلبي-ن4ذ1ص 2 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ሂዲያ ይስጣቸዉ ያሙቀሊበል ቁሉቡ ሰብት ቁሉበና አላ ዲንክ ያረብ
@ደቡብፍቅርዩቱብ
@ደቡብፍቅርዩቱብ 2 жыл бұрын
اللَّهُمَّ إِنِّي أَعُوذُبِكَ أَنْ أُشْرِكَ بِكَ وَأَنَا أَعْلَمُ، وَأَسْتَغْفِرُكَ لِمَا لَا أَعْلَمُ አላህ ሆይ እያወቅኩ በአንተ ላይ ከማሻረክ በአንተ እጠበቃለሁ፡፡ ሳላውቅ ለምፈፅመው የሽርክ ተግባር ምህረትህን እጠይቅሃለሁ፡፡ አልሏሁምመ ኢንኒ አዑዙ ቢከ አን ኡሽሪከ ቢከ ወአን አዕለሙ፣ ወአስተግፊሩከ ሊማላ አዕለሙ
@بيت-و9ظ
@بيت-و9ظ 2 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ አላህ ሂዳ ይስጠን ያረብ ለሁላችንም
@ካፍሽነኝ
@ካፍሽነኝ 2 жыл бұрын
አህለን ኡስታዝ 👍👍ያረብ መጨረሻችንን ያወዱድ አሰምርልኝ 😥😥
@ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ
@ሀዩቲቲነኝወሎዬዋ 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ ጀዛከ አላህ ኸይር ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمه الله وبركاته صلى الله عليه وسلم جزاك الله خير سبحان الله سبحان الله መጫረሻችንን አሳምርው ያረብ
@emuselwatube4436
@emuselwatube4436 2 жыл бұрын
የፈለገውን ይመራል ያልፈለገውን ያጠማል ሱብሀናላህ አላህየ መጨረሻችንን አሳምርልን
@ማሚፍቅር
@ማሚፍቅር 2 жыл бұрын
ያአላህየመጨርሻየን ነገርአደራ እልሀለሁ ያብ
@ሀሊመትውሎ
@ሀሊመትውሎ Жыл бұрын
አላሕልቡንይሥጠን❤ልክነሕወላሒጀዛከላሕኸይር❤
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ
@ኡሙሀሲነትስልጤዋ 2 жыл бұрын
አለህ ይስቱራነ ከዚህ አይነት ጥፈት ኡስታዜ ጡሩ ማልክትነው ያስታለለፍከልን አለህ ይጠብቅህ ከሙሉ ቤታሰቦችህ ያኛ ጥፈት ታቆጥሮ አያልቅም አለህ አውፉ ይበለን
@etopyaytopya7358
@etopyaytopya7358 2 жыл бұрын
ጀዛከአላህ ኸይር ኡስታዝ
@zeharaebrahim4793
@zeharaebrahim4793 2 жыл бұрын
አላህ ኻቲማችንን ያሳምርልን
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ
@የሑረልዒይንተማሪየአላህባ 2 жыл бұрын
አሚን
@susuali4868
@susuali4868 2 жыл бұрын
ዋ ነፍሴ ወላሂ ስሰማ ለራሴ ነው የፈራሁ ያረብ ሙስሊም ሆነንጂ አትግደለን እህ
@zaharaalmenhali586
@zaharaalmenhali586 2 жыл бұрын
በትክክል ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ
@ሱመያአደም-ዸ2ጰ
@ሱመያአደም-ዸ2ጰ 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካተሁ
@halimaali1185
@halimaali1185 2 жыл бұрын
ጀዛከሏኸይረን ጀዛ ኡዝታዝ አሏህ መጨረሻችንን ያሳምርልን በላኢላሐኢለሏህ የምንኖር የምንሞት ያድርግን ያረብ።
@amimhamed4003
@amimhamed4003 2 жыл бұрын
አሏሁመ ያሙቀሊበል ቁሉብ ሰቢት ቁሉበና አላ ዲንክ ነኡዙ ቢሏህ
@hebe3258
@hebe3258 2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ
@ዜድነኝእናቶዋንናፋቂእምየ 2 жыл бұрын
ኢናሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጂኡን ጀዛካህ ኸይር ውሥታዝ
@ዝምታነውመልሴR
@ዝምታነውመልሴR 2 жыл бұрын
አሰለሙ አላይኩም ወረህመቱላሂ ወበራካቱ ሱብሀን አላህ አላህ ማጫረሸችን ያሰምርልን
@zebibasaeedo8126
@zebibasaeedo8126 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ምክር ጀዛከላህ ኸይር ወንድሜ
@legambotube9740
@legambotube9740 2 жыл бұрын
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ! ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
@rabiadawood8963
@rabiadawood8963 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛኽ አላህ ኽይር ኡስታዝ ወላሂ ትምህርት በሙሉ ሀቅ ነው አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ
@alimetmuhamed4843
@alimetmuhamed4843 2 жыл бұрын
ጅዛክላህ ኡስታዝ
@ሠሚራወሎየዋ-ኀ5ዘ
@ሠሚራወሎየዋ-ኀ5ዘ 2 жыл бұрын
ጀዛከላሁኸይረን
@cggh6051
@cggh6051 2 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀብቢ ያረሱሊላሂ ❤️❤️🌹🌹
@ሶፊያ-አ4ጘ
@ሶፊያ-አ4ጘ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልሀ በዘሁ ቀጥልበት
@zemzamsofian4473
@zemzamsofian4473 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ያረብ በራህመቶየጢበቀነ
@hayatwolo6235
@hayatwolo6235 2 жыл бұрын
ያአላህ ያስፈራል ወላሂ ቶክቶክ ላይ ያሉ ሁሉ መክፈራቸው አይቀርም😢
@sadahuesien1678
@sadahuesien1678 2 жыл бұрын
ያረቢ በእስሊ ምና መገዲ ግደላኝ በታዉዲ በሱና መገዲ ጣከራ ሴት አርገኝ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️👍
@naheemanaheema3327
@naheemanaheema3327 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይረ
@zebutube9644
@zebutube9644 2 жыл бұрын
አላሕ በዲናችን ያፅናን يا رب اهدينا صراط المستقيم
@medinatube2080
@medinatube2080 2 жыл бұрын
ሰለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@romar7984
@romar7984 2 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ኸይር ወንድማችን
@hasnag3161
@hasnag3161 2 жыл бұрын
ያረቢ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረቢ ሠብትና
@ابوحمد-12
@ابوحمد-12 2 жыл бұрын
ኢላሂ መጨረሻዪን አሳምርልኝ
@tube-qi6zv
@tube-qi6zv 2 жыл бұрын
ወሏሂ መቸም ክርስትና አምነውበት አደለም የሚከፍሩ ሙለስሊሞች ለወንድ ወይ ለሴት እያሉ እጅ እኔ. ሀገሬ ጎንደር ዙሪያ ነው ከሙስሊሙ ጎልቶ የሚታየው ክርስትና እምነት ነው እኔ ያለሁባት ከተማ. ማህበረሰቡ ሶላት እንኳ የማይሰግድ የዲን ግንዛቤ የሌለው ማህበረሰብ ነው ለምን የሚየመስተምር የሚያቀራ የለም በድቁርና ላይ ናቸው ሆኖም ፈፅሞ የሚከፍር ሙስሊም የለም ምን ቢቸገር ምን ቢከፋው እስላምናውን መልቀቅ አደለም የሚያስብ የለም ምንም ጥሩ የዲን ግንዛቤ. ባይኖራቸውም ግን እኔ የማውቃቸው የከፈሩ አሉ ለምን ወንዶች ሴትችን ለማግባት ሲሉ ሴቶችም ወንድን ለማግባት ብለው በኩፍር ያሉ አሉ ስለዚህ አላህ ሂዳያ ይስጣቸው በፍፁም በምንም ምክኒያት ዲናችን አደለም መተው ማሰቡ እንኳ ከባድ ኪሳራ
@taebasaed4418
@taebasaed4418 2 жыл бұрын
ይህን ሁሉ ያመጣዉ የጅህልና ጥግነዉ በየቀበሌዉ በየወረዳዉ እህፃናት ላይ መሠራት አለበት ጅህልናን ማጥፋት አለዛ ከባደነዉ አላህ የመጥፎ መነገደን በር ይዝጋልን
@sophiasofiaiye7444
@sophiasofiaiye7444 2 жыл бұрын
ቲክቶክ የለኝም ግን አንሠዳደብ ኡሥታዞች ሥንትጊዜ ነው የሚመግሩን ሥነምግባር ሥርአት እዲኖረን ካዘንን ስዲብ የሌለበት ምክር እንምከራት እውቀቱ ካለን የረሡል ን ሡና ሠለላሑ አለይሒ ወሠለምእና የሡሐባወችን መንገዲ በትክክል የምንከተል ያዲርገን ወሬ ብቻ አንሑን
@የመዳምታክሢነኝ
@የመዳምታክሢነኝ 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ፍትፍት የሆነ ደአዋ👍👍👍👍👍👍👍👍
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 2 жыл бұрын
ጀዛኩሙላህኡስታዝ የሁሉድንአለማወቃችንነወ አላህይርዳንበዝነቱ
@selma5801
@selma5801 2 жыл бұрын
እውነት አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@hayatshifaw2923
@hayatshifaw2923 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላምወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ጀዛክላ ኸይር እኔስ የሀቴክቶክ የለኝም አልሀምድሊላህ አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን ያረብ
@seadaseid1234
@seadaseid1234 2 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ👍👍🌹🌹
@zeinebamohd4203
@zeinebamohd4203 2 жыл бұрын
ወአ ወራ ወበ አህለን ኡስታዙና ኬይፍ ሀለክ ወንድም አልሀምዱሊሏህ አማን ነን
@oneallahbcha
@oneallahbcha 2 жыл бұрын
ያረብ ያረብ ያረብ አላህ መጨረሻቺንን ያሳምርልን እኔ ወላሂ ነዉ ምላቺሁ አላህን በእስልምናዬ እዳትፈትነኝ ከእስልምና እድወጣ የሚያደርጉኝን ፊትናወች ሁሉ አተ ጠብቀኝ ካመጣኸዉና ካልክ በስልምናዬላይ ላይ ከምትፈትነኝ ወላሂ በድህነት ብትፈትነኝ ይሻላል ብዬዋለሁ አላህ ከሁሉም ፈተና ይጠብቀን ያረብ ጉሉ አሚን እህት ወድሞቼዋ 🤲🤲🤲🤲🤲
@Rነኝ-n6g
@Rነኝ-n6g 2 жыл бұрын
አሚንን
@مريمبنتمكته
@مريمبنتمكته 2 жыл бұрын
ጀዛኩም አላህ ኸይር
@sikosilo7767
@sikosilo7767 2 жыл бұрын
አላህ ቀልባችንን ይመልስልን በጣም አስቸጋሪ ዘመን ነው ያለንበት
@የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ
@የበረሀዋእርግብ-ጸ2ተ 2 жыл бұрын
አረዘመን ምንአረገ እራሳችንን ማሸናፍ ሢያቅተን በዘመንማመሀኚት አያሥፈልግም
@munashamil7688
@munashamil7688 2 жыл бұрын
ትክክል ነክ
@الحمدالله-ظ7ح3ث
@الحمدالله-ظ7ح3ث 2 жыл бұрын
አላሂ ሂድያ ይስጣቸው አላህ የፈለገውን ያጠማል የፈለገውን ሂድያ ይሰጣል ከእስልምና ቢወጡ ቢገቡ እስላም ሙሉ ነው አይቀንሱ አይጨምሩ ግን ለዱኒያ ጥቅማቅም ተብሎ ከስልምና መውጣት ያሳዝናል
@emanahmad1484
@emanahmad1484 2 жыл бұрын
አጀዛከላ.
@taad4545
@taad4545 2 жыл бұрын
አሏህሂዳ ይሥጠን ያረብ
@ዜድአህመድኮበልቻዋ
@ዜድአህመድኮበልቻዋ 2 жыл бұрын
ወአለይኩምእሠላም ወራህመቱላሂወበረካተሁ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@zedibatimuhamadi
@zedibatimuhamadi Жыл бұрын
walakum salam walahimatulahi wabarakatu usataz jazakumalah kayr walat ❤❤❤❤❤❤❤❤👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@ayshamohammed1969
@ayshamohammed1969 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሙስሊም አርገህ እንደፈጠርከኝ ሙስሊም እንደሆንኩ ግደለኝ እኔንም ቢተሰቦቸንም ኡመት ሙሀመድን በሙሉ በሀቅ ላይ አፅናን ሱብሀን አላህ
@neza6422
@neza6422 2 жыл бұрын
ያረብ አላህ ይጠብቀን
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ
@ሶፍያነኝየወሎቀበጥ 2 жыл бұрын
ኢነላህ መጨርሻየን አሳምርልኝ😭
@የእሜህይወትነሽየገልቢየእ
@የእሜህይወትነሽየገልቢየእ 2 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነህ
@امينهاحمد-ف6ظ
@امينهاحمد-ف6ظ 2 жыл бұрын
አላህይጠብቀን ወድም የኔም እህት ለወድብላ ከፍራለች ያክስቶቸም ልጆች ከፍረዉ እርጂና ደረሱ የልጂልጂ አዩ አሻፈረን ብለዉ እቢአሉ አላህ ሂድያ ይስጠን ያኢላሂ በራህመቱ ይየን
@rozajemila7590
@rozajemila7590 2 жыл бұрын
እናሊላሂ። ወኢናሊላሂ። እረጁል። አላህ። መጨረሻየን። አሣምረልኛ። ያረብ። ያአላህ።
@الحمدلله-ل5ت2و
@الحمدلله-ل5ت2و 2 жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱ አህለን አቡ አብዱ ረህማን አሏሁመ ሶሊ ዓላ ሀቢቢ አል ሙስጦፋ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@RahmaBintMustefa202
@RahmaBintMustefa202 2 жыл бұрын
Walikum eselam werahmetulahi weberekatuhu
@የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ
@የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ 2 жыл бұрын
وعليكم السلام ورحمته الله وبركاته ወላሁም ሙስታአን
@RahanaRahana-l7u
@RahanaRahana-l7u Ай бұрын
@@የኡስታዝሙሀመዲዳውዲተማሪ አለሀ ቀጥተኘሁ ማገ
@ኡሙአዩብ-ረ7ጰ
@ኡሙአዩብ-ረ7ጰ 2 жыл бұрын
ሱለላሁ ወሰለም ያረቢ መጨረሻየን አሳምረልኝ😭😭😭😔😔
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና
@ኩንፈየኩምአላህያለወይሆና 2 жыл бұрын
ትክክልነወ እኛወእራሳችንንየሰወልጅወደመጥፎእየወሰድንያለነወ
@sebrinatube
@sebrinatube 2 жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ሆይ ቀልብን እንዴፈለክ ገላባባጭ የሆንከው ጌታ ልቤን በድንህ ላይ አፅናልኝ ያረብ
@lubabakonjo2028
@lubabakonjo2028 2 жыл бұрын
የአላህ መጨረሻየን አሣምርልኝ
@ramadantube
@ramadantube 2 жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@sofiya606
@sofiya606 2 жыл бұрын
አለህ መጨረሻችን ያሳሚሪልኝ
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 2 жыл бұрын
Masha allah Jzk
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
@Hafiza-ir5dp
@Hafiza-ir5dp 2 жыл бұрын
ኢነሊላሂ ወይ ኢነ ኢላሂ ራጁኡ
@weinwein5652
@weinwein5652 2 жыл бұрын
ያአላህ አላህ ይጠብቀን
@Rahmet.yutube.
@Rahmet.yutube. 2 жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመትላሂ ወበረካቱሁ ሱብሀን አላህ አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@AbdulKader-qx6oe
@AbdulKader-qx6oe 2 жыл бұрын
አላሕ ሒድያ ይሥጣቸዉ
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
Thiago Productions
Рет қаралды 36 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 138 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 36 МЛН
ሽርክን የጀመሩት ሰዎች ! ያስገርማል‼️
18:03
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 5 М.
منهج القرآن للصف الثاني الابتدائي
30:24
فيديوهات مفيدة
Рет қаралды 4,6 МЛН