No video

4 የወንድነት መገለጫዎች - ፍቅር ይበልጣል

  Рет қаралды 159,484

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

5 жыл бұрын

#ኢትዮጵያ #ፍቅር #ሴት #ፍቅር ይበልጣል
4 የወንድነት መገለጫዎች
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsig...
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 410
@Jemmutube1
@Jemmutube1 5 жыл бұрын
Thanks! for your real and inspirational message. Specially "Gura" 😃😃
@haileekealo9011
@haileekealo9011 5 жыл бұрын
ጥሩ ብለሻል ሁሉም የተናገርሽው እውነት ነው። ብዙ ሴቶች ውሳኔ ሰጪነት ላይ እየመጡ ነው በተጨማሪም ደፋሮች ሆነዋል። በተቃራኒው ደግሞ ወንዶች ልፍስፍሶች እየሆኑ ነው ላልሽው ። ትክክል ነሽ ይህ የሆነው ደግሞ ይህ አሁን ያለንበት ዘመን ይበልጥ ሴቶችን የሚደግፍ እና የሚያበረታ አስትሮሎጂ ነው ። ወንዶችን ደግሞ የሚጫን ነው። ለዚህ ነው ይህ የሆነው። ለቀጣዩም ብዙ ዘመን በዚህ በከፋ መልኩ ይቀጥላል። በአጭሩ የወንዶች ዘመን አብቅታል።
@cucuassefa6790
@cucuassefa6790 5 жыл бұрын
ልክ ልካቸዉን ንገሪልን ዉዴ ዘንድሮ የተገላቢጦሽ ሆነና እግዚኦ እያልን ነዉ።በጣም ተመችቶናል እናመሰግናለን😍
@mezmurasaminew1518
@mezmurasaminew1518 5 жыл бұрын
ሴቶች ሆይ! ከምትወዱት ወንድ ይልቅ ለሚወዳችሁ ወንድ ቅድሚያ ስጡ:: እሱ ካልወደደሽ ምንም ብታምሪና ብታደርጊለት ፍቅራችሁ ዘላቂነት አይኖረውም:: ካላመናችሁ ሞክሩት😀
@rabiamarvs6505
@rabiamarvs6505 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ
@delinahailu8123
@delinahailu8123 5 жыл бұрын
Betkkl
@user-gt7hy3nf2o
@user-gt7hy3nf2o 5 жыл бұрын
ትክክል ግን እኔ ሞከርሁ አልቻልኩም
@bazawitkassahun3184
@bazawitkassahun3184 3 жыл бұрын
ትክክል ነሸ እኔም የሚወድኝ ፍቅረኛ አለኝ
@izra76
@izra76 5 жыл бұрын
ወንድና ሴት ልዩ ልዩ ናቸው በሁሉም ሁኔታ ይለያያሉ ከጾታ ጀምሮ የወንድ የተፈጥሮ ባሕርይ አለ የሴት የተፈጥሮ ባሕርይ ደግሞ አለ ልዩነታቸው እንድተጠበቀ ሆኖ እርሱ ከርሷ አይበልጥም እርሷም ከርሱ አትበልጥልም በእግዚአብሔር አምሳል ስለተፈጠሩ።
@newsarauser27
@newsarauser27 5 жыл бұрын
ኣቤት ስወድሽ ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ ሴትነት እንዴት እንደሆነ ተሎ ብለሽ ንገሪን እሺ
@birhanumecha
@birhanumecha 5 жыл бұрын
Good explanation. I have good appreciation for you. Your confidence and clarity admires me. Go ahead. Thank you. Better to share this ideas with FB.
@user-zy5co9cz2c
@user-zy5co9cz2c 5 жыл бұрын
ፍቅር የፀጉርሺ እስታይል በጣም አሳምሮሻል ሁሌም እደዚህ አድርጊ አደይ አበባ ነዉ ያስመሰለሺ
@user-zv6cg9gk3x
@user-zv6cg9gk3x 5 жыл бұрын
ልኑር ተደብቄ subscribe አርጊኝ
@shamesonaja3407
@shamesonaja3407 Жыл бұрын
ብዙጊዜ የምታቀረቢያቸው ይስማሙኛል የዛሬው ከሁሉም ምክሮችሽ የምበልጥ ይመስለኛል ወንዶችን በተመለከተ እኔምወንድነኝ ሀሉም ለተፈጠረለትተገዢብሆን ደስ ይለኛ
@getnettiruneh7070
@getnettiruneh7070 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፍቅር
@medanebeyesus4172
@medanebeyesus4172 4 жыл бұрын
የምገርም ትምህርታዊ ገለፃ ነው በእውነቱ ከሆነ ትክክለኛ እና መሬት ላይ የሚታይ እውነታ ነው ፈጣሪ ይበርክሽ
@tedofilms5316
@tedofilms5316 5 жыл бұрын
Thank you for all ideas and this program is very good
@eyasuyoutubechnale4794
@eyasuyoutubechnale4794 5 жыл бұрын
እኔን የምጋርሜኝ ነገር ምንነዉ በትይኝ በዩቱብ እንዴ አንቺ የታከታታልኩት ሰዉ የሌም ከአፍሽ መር ነዉ ጣብ መለዉ ምን አሌ አንዴ አንቺ አስታዉይ ሴት ብኖር በምድር ዳስ ይሌኝ ነበሬ በጣም ነዉ ምዎሽ እሽ የገበሽ የአረዳ ልጅ ኑሪልኝ
@mohamedtemam5873
@mohamedtemam5873 2 жыл бұрын
እውነትም አንቺ ፍቅርነሽ ። በሥም ብቻ ሣይሆን በተፈጥሮሽም ፍቅር
@teketelwolde4890
@teketelwolde4890 5 жыл бұрын
Hahaha! sis you are perfect one and true idea i like it
@asegiddenbel960
@asegiddenbel960 5 жыл бұрын
yes You are right. Thanks
@azooz7923
@azooz7923 5 жыл бұрын
Thank you Sis it is very advice keep up
@user-pe5yo3jf8i
@user-pe5yo3jf8i 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ
@2worldtube326
@2worldtube326 5 жыл бұрын
ወንድ ማለት ትዕግስተኛ፡ ፍቅር የሚሰጥ፡ የሚከላከል፡ የተቸገሩትን እና ደካሞችን የሚረዳ ገጣሪን የሚፈራ እና የሚያመደግን ማለት ነው። አካበድክ እንዳትሉኝ እንጅ እኔም እራሴ እውነተኛ ወንድ ነኝ
@zain44zain53
@zain44zain53 5 жыл бұрын
እውነተኝነት ለራስነው ወንድማችን ይጨምረልህ
@ermaking895
@ermaking895 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትምህርት ነው በጣም የብዙወች ድክመት የሚታየዉ ሴት ልጂ ሰርታ ስታመጣ ቁጪ ብሎ መብላት የሚያስደስተዉ አለ ትንሺ ሸም የለለዉ
@user-te1wt1xg5e
@user-te1wt1xg5e 5 жыл бұрын
አገላለፅሽ ሁሌ ይመቸኛል ቆንጅየ
@user-xl2fl2dd4c
@user-xl2fl2dd4c 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ፍቅር
@user-li8er1qd3f
@user-li8er1qd3f 5 жыл бұрын
ፍቅር እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ብዝት ይበል ጎበዝ በርቺ
@samiamde5135
@samiamde5135 5 жыл бұрын
Medana konjo nesh
@yosephtekle9904
@yosephtekle9904 5 жыл бұрын
አንዳንዶች እባካችሁ ተፈለጠ ተቆረጠ ከምትሉ እንደዚህ ጠብ የሚል ነገር ስሩ። ተመልካቾችም ለግነት እና ለፈጠራ ወሬ ሰፍ አትበሉ
@nebaman2630
@nebaman2630 5 жыл бұрын
ዛሬም አሪፍ ሀሳብ ከቆንጆ ጸጉር style ጋር ......በርቺ
@Sintayehu912
@Sintayehu912 5 жыл бұрын
ብዙዎቹ እንደውም የወንድነት ጣዕም ጠፍቶባቸዋል
@seidseid4469
@seidseid4469 5 жыл бұрын
አግብተሻል?
@amanuelnegash377
@amanuelnegash377 Жыл бұрын
@@seidseid4469 Tidar liteyikat new ende?
@elenihabtish3393
@elenihabtish3393 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምክርሽ ደስ ይላል በርቺ
@hailudebebe884
@hailudebebe884 5 жыл бұрын
Perfect! all in all right but are these the only things that men should do??
@user-rt1fx1vf8k
@user-rt1fx1vf8k 5 жыл бұрын
ዋው ትክክክል
@rahehanawawgaga1396
@rahehanawawgaga1396 5 жыл бұрын
ልክነሺ!!ይመችሺ!!ሴት ኮራ ሥትል ያምርባታል።
@abdellashifa4000
@abdellashifa4000 4 жыл бұрын
Is true my dear sister Yes guy is a back thinker Also he now how to survive His Life than a woman As you mentioned women are love depend on guys mind so guys we have to now what is basic needs for women
@azemeraazemar1543
@azemeraazemar1543 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማር ውድድድ
@masreshalegesse1450
@masreshalegesse1450 5 жыл бұрын
Enamesegnalen.
@kuwaithomemaid1946
@kuwaithomemaid1946 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ሰላም ነሽልኝ አምሮብሻል ሁሌም ይመርብሽ sis
@mulukenabebemulukenabebe7304
@mulukenabebemulukenabebe7304 5 жыл бұрын
It is the first time watching your program. Proudly, I thanked your message and one point what I were amazing is the way you present (voice), which is attractive or magnetic !!!!
@tarakadamibalo4227
@tarakadamibalo4227 Жыл бұрын
Think God bless you sister good education
@addisalemggirgis9674
@addisalemggirgis9674 4 жыл бұрын
Exactly. እና ከቻልሽ አስተማሪ ቪዲዮ ተመሳሳይ ብታቅርቢ የበለጠ አሪፍ ነበር
@debegessesse7577
@debegessesse7577 5 жыл бұрын
You are authentic and genuine keep it up. I appreciate you.
@kamitohaji6650
@kamitohaji6650 3 жыл бұрын
አመሠገነለው ትክክል ነሺ
@gufvhg5967
@gufvhg5967 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ነው
@mogedmedia6700
@mogedmedia6700 5 жыл бұрын
እውነት እውነቷን ቁጭ ቁጭ ነው ያደረግሽው። በርች!
@mahemudahemde369
@mahemudahemde369 5 жыл бұрын
ሃሪፍ ነው ፍቅር የየየ
@abdulmajeed-jg5qt
@abdulmajeed-jg5qt 5 жыл бұрын
ምታቀርብያቸው ፖረግራሞች ምርጥ ነው ነገር ግን ጥያቄ ነበረኝ ወድጃት እሽ አላለችኝም ቆየን ካአመት በላይ ሆነን ምን ማድረግ አለብኝ ግን ምኖረዉ ካገር ዉጪ ነኝ እሷ ሀጋር ቤት ናት
@oumermuhammed1075
@oumermuhammed1075 5 жыл бұрын
ትክክለኛ 100% ትክክል ነሽ።
@mdvip5964
@mdvip5964 5 жыл бұрын
ለ።።oumer muhammed
@askualmedia
@askualmedia 5 жыл бұрын
ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን!
@saraabebe596
@saraabebe596 4 жыл бұрын
ልክ ነሽ ወንድ ልጅ የተፈጥሮ ሀላፊነቱን በአግባቡ ባለመወጣቱ አለማችን አሁን ያለችበት ደረጃ ደርሳለች በወንድ እና በሴት ግንኙነት ብቻ ሳይሆን በብዙ ነገር ጉዳታቸው እያመዘነ ነው ኢኮኖሚን መሀበራዌ ኑሮን ፓለቲካን ይሄ የተሰጣቸው የወንድነትን ተፈጥሮ በጥበብ በእውቀት እና በእርጋታ አልተጠቀሙበትም አንዳንዴ ደወል ቢደወልላቸው ጡሩ ነው ቀይ መስመር እያለፉ ነው በእውነት ።
@amanuel1073
@amanuel1073 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@SsSs-og3pn
@SsSs-og3pn 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን♥♥♥
@michaelgebrehiwet3863
@michaelgebrehiwet3863 5 жыл бұрын
Yemejemrya comment sechi ngn. Enquan dena metash fkir yenei konjo. Hulei miyastemrna tekami melikt yzesh endemetash new. Betam new mamasegnish. GBU.
@ammhret4504
@ammhret4504 4 жыл бұрын
ፍቅር እንወድሻለን ግን መጰሀፍት ጠቆሚን
@derejoni9315
@derejoni9315 5 жыл бұрын
I have tray to get special girl like you since now :I love logical thinker and reasonable girl!! GOD BLESS YOU!!
@danielmebreku2627
@danielmebreku2627 4 жыл бұрын
Thank you, I have changed radically
@honestygalor6748
@honestygalor6748 Жыл бұрын
A very educative video. I wish all men and women listen to this. Thank you our smart sister.
@user-en9jt1xp4r
@user-en9jt1xp4r 4 жыл бұрын
አድናቂሽ ነኝ ዋው እዴት ነው የወደድኩሽ ጎበዝ ሲት ነሽ እንዳቼ ያለች ሴት የት ነው የሚገኘው ? ስንቼ ሁኔታዎች ባውቅ ጥሩ ነበር ዋው የኔ ቆንጆ ከስራዬ በሗላ ያንቼን ድምፅ ካልሰማሁ መተኛት አልቻልኩም ??%
@abab6006
@abab6006 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እረ ፍቅርየ ከቤትህ የሌባ እና ደርየ ቢገባ ሚስቴ እና ልጆቸ ይዠ ነው እምሸሸው እናል ድብዳቤ አልወድም
@user-zv6cg9gk3x
@user-zv6cg9gk3x 5 жыл бұрын
Ab Ab subscribe አርገኝ
@user-ei5kk7ku8l
@user-ei5kk7ku8l 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ልዩ
@seadalema5209
@seadalema5209 4 жыл бұрын
ልክ ነሺ የኔ ቆጆ
@myvocals4290
@myvocals4290 5 жыл бұрын
ውይ አንጀቴን በላሽው! በቃ እኛ ወንዶች እናስተካክላለን!!! እንዴ መለማመጥ!
@setegnzemale1505
@setegnzemale1505 5 жыл бұрын
እውነት ነው ያልሽው ፍቅር በ100% አሪፍ አስተማሪ ትምህርት ነው ሴት የላከው ጅብ አይፈራም
@crsjunior2676
@crsjunior2676 5 жыл бұрын
አናመሰግናለን ፍቅር !!
@user-ud4qm3gy5g
@user-ud4qm3gy5g 5 жыл бұрын
እውነት ብለሻል እኔ ለመጀመርያ ግዜ በቦዲ ሳየው ልቤ ስንጥቅ ነው ያለው ማለቴ ለባብሶ ሳየው ቀጭን ነው ምን ዋጋ አለው ጠበረብኝ እጂ
@kamitohaji6650
@kamitohaji6650 3 жыл бұрын
ትክክል ነው
@tsiyemariyamyebetselotenat9804
@tsiyemariyamyebetselotenat9804 4 жыл бұрын
Selam byalehu fkr tefash beselam newu
@user-fe4pw1ww7m
@user-fe4pw1ww7m 5 жыл бұрын
ስልክሽን ማግኘት ይቻላል ። ? ለማማከር
@delelegnmamo4969
@delelegnmamo4969 5 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም እናመሰግናለን
@meselechi171
@meselechi171 5 жыл бұрын
kalagebashi ende anchi be asitesasebu yebesele ye tidar agar yistesh
@alemsolomonsolomon2986
@alemsolomonsolomon2986 5 жыл бұрын
Fkr zare betam tamachashign temirtish betam Arif nw ewadishalwu
@Millionaire_Edris
@Millionaire_Edris 4 жыл бұрын
Great explanation and iam.apperciate your presentation and confidence.
@hamiddenbel8988
@hamiddenbel8988 4 жыл бұрын
100% ባይሆንም አብዛኛው ነገር ላይ እስማማለው እቀበላለው ፍቅር ምንድነው ፍቅር ምን ማለት ነው ብዬ ብጠይቅሽ ምኑ ገገማ መጣብኝ እንዳትይ ፍቅር ማለት ለኔ መፈለግ ለምን እንደምንፈልግ ማወቅ ወይም ለምንፈልገው ነገር በቂ የሆነ ምክንያት ማስቀመጥ ከዛ መወሰን መቁረጥ ለምንፈልገው ነገር መስዋዕትነትን መክፈል ይሄ ይመስለኛል ፍቅር መውደድ
@user-fv8es9yd5c
@user-fv8es9yd5c 5 жыл бұрын
ፍቅርዬ ዛሬ ደግሞ እደ አደይ አበባ ፍክት እምር ብለሻል እምወድሽ
@user-zv6cg9gk3x
@user-zv6cg9gk3x 5 жыл бұрын
እህቴን ናፋቂ ስደተኛዋ subscribe አርጊኝ
@sintayehugebre6400
@sintayehugebre6400 11 ай бұрын
ኧረ ተይ እሕታአለም አይባልም
@bezalove5936
@bezalove5936 5 жыл бұрын
You are so clever
@nicoleoliver2499
@nicoleoliver2499 5 жыл бұрын
You really good
@kamal5181
@kamal5181 Жыл бұрын
Thanks again and have nice day
@mounttechnology8903
@mounttechnology8903 4 жыл бұрын
I love they way you present. endit adenakogtin endemingreshi alakem ...berechlen ...... plus book recommend adrgin
@user-dt6jg9lh8t
@user-dt6jg9lh8t 5 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ዋውውውው ላዳምጥና እመለሳለው
@tnshuash426
@tnshuash426 5 жыл бұрын
በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብስክ አርጊኝ በመልካምነት አበረታቺኝ እህት
@mahammaddavood3475
@mahammaddavood3475 5 жыл бұрын
ተመቸተሽኛል በጣም በዚሁ ቀጥይ
@gezahegnkefenu1040
@gezahegnkefenu1040 5 жыл бұрын
Enat gobez ewunet serat yalsh rega yalsh teru astemari nesh betam tikikilnesh
@fekerfeker6188
@fekerfeker6188 5 жыл бұрын
እራ በጣም ጥሩ አደረገው ንገራልን የኔ ቆንጀ
@Singeryichalal27
@Singeryichalal27 3 жыл бұрын
wow ewnet lemenager betam temechiteshitegnal
@Addisu201
@Addisu201 4 жыл бұрын
wonderful @fiker yibeltal, i can not waiting for these.
@user-ze3jt5gt3s
@user-ze3jt5gt3s 4 жыл бұрын
እህቴ በርችበትሠላምሽ ይብዛልኝ
@destagtachewu9964
@destagtachewu9964 5 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልሺ የኔ ማር አሁን ግዜ ወንዶች ብር ነው የሚያፈቅሩት ከሴት ነው እሚጠብቁት
@gp4370
@gp4370 5 жыл бұрын
Good explanation but you can spice it up with "Men's brains vs women's brains difference (Mark Gungor)" with due respect by the way !
@munnamunna587
@munnamunna587 5 жыл бұрын
ኡንከን በስለም መጣሺ ውዲ እህት አሂሪብ አለን በጣምነው የምውድሽ የኔ ቆንጆ የኔ መር አለህ ይጣብቅሺ ከልቤ ነው ውድድድድድድ በትክክል በጣም ጡሩነው ግን እኔ ማጣያቅ እፍልጋለው በዉሲጢ መስማሪ ኢነውረ ዉይም ቁጡራሺን ለክልኝ ኢሽይ ሀየት
@munnamunna587
@munnamunna587 5 жыл бұрын
የኔ መርርርር ልክነሺ. ወው ወው
@abrhamfeseha2571
@abrhamfeseha2571 3 жыл бұрын
thank you.
@shamesonaja3407
@shamesonaja3407 Жыл бұрын
ወንዶችንና ሴቶችሰው የአዳምዘር ከማለት ሌላ በጣም እንለያለን አንቺጨርሠሸዋል ማለት ይቻላል በአጥንተደረጃ እንኳን ምንያህል ልዩነት እንደለንጠቅሠሻል የወነዶች ሀይለ ከደረታቸውበሌይ ስሆን የሴቶቹደግሞ ከደረታቸው በታችነው ብዙማለት እችልነበር ግን መፃፍአልወድም
@girmamumicha1642
@girmamumicha1642 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ውብ ነሽ፡፡ ላፍንጫሽ የምትጠቀሚው ጌጥ ግን ፈጽሞ አይነፋም!!!
@nahomaddis03
@nahomaddis03 3 жыл бұрын
የሆነ አነጋገርሽ ደስ ይላል፣ፈገግታሽም። በሌላ ነገር አይደለም።
@bonsakedir4731
@bonsakedir4731 4 жыл бұрын
what a idea...I agree with you
@samibaheru4029
@samibaheru4029 4 жыл бұрын
Sis you got it all.Your wish may be granted for the best.keep it up!
@yahyayasin216
@yahyayasin216 4 жыл бұрын
Hi I bumped into your video while browsing through Ethiopias political videos... Interesting discussion you are undertaking..keep it up. It would be much more interesting and taughtful if you provide references for some of the claim you make also. By the way, most of the features and characteristics we (as men and women) have are implanted in us at the stage where we were gatherers (for women) and hunters (men).
@hailelove1
@hailelove1 2 жыл бұрын
በርቺ የኔ እህት
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 5 жыл бұрын
ኧረ ስንት ልፍስፍስ ወንድ አለ !!!
@gdy2725
@gdy2725 4 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል ሳ ወለላ ወደድኩሽ
@user-nj5qh9wb4z
@user-nj5qh9wb4z 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ
@workuzewdu4139
@workuzewdu4139 4 жыл бұрын
thank you
@habtogetahun2562
@habtogetahun2562 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው
@henahenokkebede6222
@henahenokkebede6222 4 жыл бұрын
እኔ በጣም ተመችተሽኛል ፍቅር !!! ወንድ ማለት፦ አቅራቢ ነው ፣ ጠባቂ ነው፣ ውሳኔ ሰጪ ነው፣ አፍቃሪ ነው
@zenaambatube7478
@zenaambatube7478 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍስውድሽ በጣም አተምሬያቸውበጣም ወድነታቸውን እየሽጦነው
@fethiyajemalhussen1608
@fethiyajemalhussen1608 4 жыл бұрын
It is nice idea
@vbb6824
@vbb6824 5 жыл бұрын
እዉነተኘነሽ በጣም አደንቅሽ አለሁ
@kenasadereje144
@kenasadereje144 4 жыл бұрын
Nice speech! May God bless you!
@merhawibekele6712
@merhawibekele6712 4 жыл бұрын
Thanks so muchhhhhhhhhh
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 5 жыл бұрын
ሴት አንቺ ብቻ ነሽ አሁን ያሉት ሴቶች አይ ኮፒ ናቸው
@user-zv6cg9gk3x
@user-zv6cg9gk3x 5 жыл бұрын
Abenet Bersu ሰብስክራይብ አርገኝ
@abenetbersu4628
@abenetbersu4628 5 жыл бұрын
@@user-zv6cg9gk3x ክፈለኝ
ወንዶችን የሚያሸሹ የሴት ባህሪያት
28:02
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 432 М.
በኢንተርኔት የሚጀመር የፍቅር ግንኙነት
20:34
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Schoolboy - Часть 2
00:12
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 16 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
⭕️ሴቶች ሚያሸንፉትን ወንድ አይወዱም⭕️
9:13
አፍቅረን መቅረብ ለፈራን ሰዎች 10 ዘዴዎች
19:19