No video

አፍቅረን መቅረብ ለፈራን ሰዎች 10 ዘዴዎች

  Рет қаралды 76,137

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

4 жыл бұрын

#ethiopia #ethiopianwomen #relationshiptips
አፍቅረን መቅረብ ለፈራን ሰዎች 10 ዘዴዎች
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsig...
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on
Facebook: / or
Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 147
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
አሪፍ አቀራረብ ነው እህቴ በርቺልን አድናቂሽ ነኝ
@ottinatesgaye1835
@ottinatesgaye1835 4 жыл бұрын
ምርጥ አቀራረብ ነው ያለሽ አድናቂሽ ነኝ
@biruckmotichibesa3104
@biruckmotichibesa3104 4 жыл бұрын
የሚገርመው ነገር ደስ የሚሉ ቃላቶችን መፍጠር ትችያለሽ። በራሱ ቁጥብነትሽ ግሩም ነው።
@wittymiya1322
@wittymiya1322 4 жыл бұрын
Amesegnalehu
@abcabc.2139
@abcabc.2139 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን የሚፈቀር ጠፋ እንጂ ማናገሩ መቼጠፋን።
@logout8713
@logout8713 4 жыл бұрын
Haha abet weshite
@madina4756
@madina4756 4 жыл бұрын
😂😂
@hawimulu7324
@hawimulu7324 4 жыл бұрын
Amesgnalw
@user-zs7qu5dv3t
@user-zs7qu5dv3t 4 жыл бұрын
ክክክክ
@mebratbaze793
@mebratbaze793 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@seniabera1511
@seniabera1511 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ፣ ጥሩ ምክር ነው
@josy-777
@josy-777 2 жыл бұрын
ምርጥና ደስ የሚል አቀራረብ ነው በርቺ
@flowerpara1123
@flowerpara1123 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን እንወድሻለን በርችልን😍😍🙏🙏🙏
@yerosunjarso2840
@yerosunjarso2840 Жыл бұрын
ደስ የሚል ትምህርት ነው ቀጥይበት ❤️😍🥰
@user-dn7hg8pc6k
@user-dn7hg8pc6k Жыл бұрын
በጣም ነው ሀላም የማዳምጥሽ ስልክሽን ቀጥታ ደውየ አችን ማውራት እፈልጋለሁ ቁጥርሽን ከተቻለ ካልተቻለ አይቻልም ህግ ነው😊
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
ቆንጅት ከእሁን በሁዋላ እንኩዋን ሰው ማወቅ አልፈልግም ግን ለብዙ ወጣቶች ጥሩ አስተማሪ መልእክት ነው! በርቺ..
@kedirmohammed4740
@kedirmohammed4740 4 жыл бұрын
ሴቶች ለምንነው አቋማቸውንና ፍላጎታቸውን የሚደብቁት፣ የምትፈልገውን እነደማትፈልግ የምትሆነው። ፍቅርን ለምነው ወንዱ ብቻ እንዲጠይቃው የሚጠብቁት፣ ሳይጠይቃቸው ሲቀር መነጫነጭ መኩረፍ የሚያበዙት፣ ሲጠየቁ ደግሞ በወንድምነትነው የማሥብህ ይላሉ፣ ሌላሤት ጋ ሰላምታ ሥንለዋወጥኳ ኩርፊና አሽሙር ለጉድነው። ገራገብቶኛል
@rebiyatube5969
@rebiyatube5969 3 жыл бұрын
😂😂😂 እቺማ እኔ ነኝ እውነት ለመናገር እንደዚህ አይነት በሃሪ ነው ያለኝ 😁
@jewellapheno1014
@jewellapheno1014 3 жыл бұрын
ooooo i likeit thakyou
@maryamhussain8044
@maryamhussain8044 4 жыл бұрын
ቶሎ ወዳ ጋደለው ምጋቡ ይቱበሮች ደስ ይሉኘል በርቺ ጎበዝ አቃራረብሽ ደስ ይለል
@wogemanman1907
@wogemanman1907 Жыл бұрын
በጣም አርፊ ነው
@4421gdhkgg
@4421gdhkgg Жыл бұрын
I always follow your lessons. It greatly guides me
@nemaali1299
@nemaali1299 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወይታና ተባረኪ
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 4 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ
@FgUhtt-zl7cn
@FgUhtt-zl7cn 6 ай бұрын
መልካም እህት በርች
@abrahamnigusu2894
@abrahamnigusu2894 Жыл бұрын
በጣም አሰፋ አሞክረዋለው
@Tin770
@Tin770 Жыл бұрын
Wed yehonch eihetemb gewadgnam asitemarim mekary ...serash koinjjo ...tamagnent yetemolabet ...beechelgn malu❤❤
@dagnachewberhanu9429
@dagnachewberhanu9429 4 жыл бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን አቀራረብሽ በእውቀት የተመሰረተ በመሆኑ ይበል ሚያሰኝ ነው
@solona2000
@solona2000 3 жыл бұрын
Very matured ladyy interm of eloquence and lecture about marriage teaching..
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ ኢትዮጵያዊያን ሰላማችሁ ይብዛላችሁ በወንጌሉ ያመናችሁ እንኩዋን ለጌታችን ለመዳኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ መልካም ገና⛪የእግዚአብሔርን ቃል እንማር መንፈሳዊ ቻይናል ሳብስክራብ አድርጉልኝ
@user-in4ls7fu3u
@user-in4ls7fu3u 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pZLbaIKjodqEq6M ምህረትህ ተገልጧል ዛሬ ልዩ የገና መዝሙር አዳምጡት ሳብስክራይብ
@aselefechhabtamutube
@aselefechhabtamutube 4 жыл бұрын
@@user-in4ls7fu3u እሽ
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 4 жыл бұрын
ስልጣን ቢሰጠኝ ዘርኝነትን ማጥፍት እናሀይማኖት ን ማስከበር ሲጣን አምላኪወችን ወደፍጣያቸው መመለስ ሎተሬ ቢደርሰኝ ቤት እስራበት አለሁ ከዚያም አከራቼ ብሩን ሰርተው መለወጥለሚፍልጉ ሰውች አበድራቸዋለሁ እናም የእራሴን ንግድ ስራ መስራት ነው
@nakieentertainment9537
@nakieentertainment9537 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@hayletubeat8003
@hayletubeat8003 3 жыл бұрын
Dfretshin ena fegegtashin ewedlishalehu 😎😎😎😎😎😎❤💙💚💛
@abrarmustofa9878
@abrarmustofa9878 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትይ ልጅ ነሽ በጣም ነው የማደንቅሽ ።
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ትምሮ ጀግኔት ነሽ ።ግን የሚያሳዝነው እንዴህ እያወቃችሁት አትኖሩቱም በርቺ በርቺ ኑሪው
@mariejose5293
@mariejose5293 4 жыл бұрын
Thanks
@giriykonjoeyerusi8403
@giriykonjoeyerusi8403 Жыл бұрын
Part two please
@amadotagase3297
@amadotagase3297 4 жыл бұрын
Wow my sister
@teddysolomon6512
@teddysolomon6512 4 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነዉ
@logout8713
@logout8713 4 жыл бұрын
Yene wed ine demo manager yeferahute anchine new gen winte indemalagegnishi iyaweku be ayne bicha afkreshalhu... ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@mikeessen3555
@mikeessen3555 3 жыл бұрын
Winti konjo, I really appreciate your advice. Could you please give me the name of the book you read or source of your reference? Thank you Gorgeous. I love you Winti.
@user-fy3cv7li8u
@user-fy3cv7li8u 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቆንጆ
@nazrawiwitube5989
@nazrawiwitube5989 3 жыл бұрын
በርቺ
@yonassinshaw7330
@yonassinshaw7330 4 жыл бұрын
tanx betam emuye betam yemefelegew ayinet video nw
@akedilase4289
@akedilase4289 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ትምህርቱ ግን ሴት ልጅ ከፀጉሯ አንድ ፍሬ ስትሰጥ ምን ማለት ነው
@wendualemayehu5810
@wendualemayehu5810 4 жыл бұрын
አርፍ ነው ቀጥይ❤❤❤❤
@selamawitchanie5830
@selamawitchanie5830 4 жыл бұрын
yene konjo
@yonastilahun8988
@yonastilahun8988 4 жыл бұрын
WOW
@wasutegegnetheexplorer5773
@wasutegegnetheexplorer5773 4 жыл бұрын
I have watched you and your coaching video today for the first time and I have found it interesting. But it is beyond the mindset of most Africans and Ethiopians. To some extent girls from big cities like Addis, Bahir Dar, Awassa, Gonder and Dire are likely to be compatible with these ways of approach in Ethiopia. These mechanisms do work in the Western world. However, I appreciate your efforts to modernize women mentality regarding to relationship issues and make them soft.
@madsaed6727
@madsaed6727 3 жыл бұрын
Ter, nwe, ahit
@haileteka5514
@haileteka5514 4 жыл бұрын
በጣም
@wittymiya1322
@wittymiya1322 4 жыл бұрын
Thank you all for your useful comments I take them very seriously?
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 4 жыл бұрын
ሰነመግባርሽ ስወደው
@yobayg4420
@yobayg4420 4 жыл бұрын
Piyasa menu ga nesh 😍
@ashuclassic7815
@ashuclassic7815 3 жыл бұрын
ስወድሽኮ
@sabontujimma3384
@sabontujimma3384 4 жыл бұрын
Sii wodish ⚘⚘⚘
@gfgf5809
@gfgf5809 3 жыл бұрын
እኔም ግራ ገብቶኛል በሴክስ እንስ ማማለን ግን ፍቅሩን ገልፆ አይና ገርም
@ismailmohamed3004
@ismailmohamed3004 4 жыл бұрын
Ye tiuake ke KZbin new inde yametahew biluns ? Thanks betam astemhari New
@ferwinhafetu4952
@ferwinhafetu4952 3 жыл бұрын
ማርኮነሽ💜💜💜💜💜💜👄👄👄
@adyamefrem9088
@adyamefrem9088 3 жыл бұрын
Blessed love u
@leylajemil459
@leylajemil459 4 жыл бұрын
wooow meret nw perogeramu
@siraktesfaye330
@siraktesfaye330 4 жыл бұрын
Hii!! What do u say about the book titled ' the magic of thinking BIG' by David j. Schwartz? if u don't read it please !!! I really like ur way of describing things. Go... head !
@firehiwotsahilu8913
@firehiwotsahilu8913 3 жыл бұрын
Hi
@bereket1774
@bereket1774 4 жыл бұрын
አንቺ ነቀዝ ትምህርትሽ ደስ ይላል 😂😂
@modelboss1785
@modelboss1785 4 жыл бұрын
Kkkkkk😂😂😂
@tubetikursewtube7253
@tubetikursewtube7253 3 жыл бұрын
ክክክክ ብራ
@semiratofik3884
@semiratofik3884 4 жыл бұрын
ዊንታዬ፣እንዴት፣ነሽ፣ውዴ
@lisanworksisay6639
@lisanworksisay6639 3 жыл бұрын
Wyinta endanch Yale yefiker sew endisetegn etseliyalehu. Betam ewedishalehu. Berich biruh eyaderegshin nw.
@bkhjgjgjgkg6939
@bkhjgjgjgkg6939 4 жыл бұрын
ልጅተወልዶ/ማዝያውጠፋአለየአሬሰው
@badruustaze4447
@badruustaze4447 3 жыл бұрын
እኔ የምለው ለምናቀው ሰው ምንእንጠይቅ
@efulove3070
@efulove3070 4 жыл бұрын
Waww piysa safer new
@ayechlhumebeza5566
@ayechlhumebeza5566 3 жыл бұрын
ዊንታ ተመችተሽኛል እውነት
@lemlemabraham2150
@lemlemabraham2150 4 жыл бұрын
Hi my love Good job
@adanchfeyera1433
@adanchfeyera1433 4 жыл бұрын
Yafekrnewn ageneten berschen setet erkon melsen edate mekreb echlalen esti suke beygn konjo sedshi
@aishaafrhan3446
@aishaafrhan3446 2 жыл бұрын
❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@kalkidanbekele7168
@kalkidanbekele7168 3 жыл бұрын
Yena ko jo love u❤❤❤❤
@sabawele7001
@sabawele7001 4 жыл бұрын
😍😍😍😍😍👌👌👌
@deginettakele5477
@deginettakele5477 4 жыл бұрын
Good luck!!!
@thisnightitme3889
@thisnightitme3889 3 жыл бұрын
እርእሱ እና ምታወሪዉ ለየቅል ነዉ
@leylajemil459
@leylajemil459 4 жыл бұрын
ena ena ahun esu gar ayedelehum hager teya hajalew
@leylajemil459
@leylajemil459 4 жыл бұрын
Ena betedegagami selena ena selesu bezu giza awerawalew esu gen kena gar bemaweratu destega nw gen sele feker aneseto aweretog ayawekem
@legesseayalew7951
@legesseayalew7951 3 жыл бұрын
ሰላም እኔ በጣም የምወዳት እና በፍቅር እብድ ያልኩላት ልጅ አለች ግን ምን ብዬ ልንገራት እንደማፈቅራት ፈራሁአት መፍትሄ ይኖርሻል አመሰግናለሁ
@user-xi6lc4cb9o
@user-xi6lc4cb9o 11 ай бұрын
ውንድ ኣድለህም እንዴ 😂😂
@selemondibuabebe7913
@selemondibuabebe7913 Жыл бұрын
አንድ ነገር ተሳስተሻል እህቴ ጓደኛ እያለው/ት ከሌላ ሠው ጋ በተቃራኒ ፆታመደባደብ ብዙ ጊዜ ወይም --------ሌላ ነገር ያመጣል
@abdumohammed7573
@abdumohammed7573 4 жыл бұрын
በናትሽ ዊንታየ ከቻልሽ በውስጥ መስመር አናግሪኝ ሴት ጋ ስቀርብ በጣም ነው ምፈራው ያንቀጠቅጠኛል መፍትሄ ካለሽ??
@user-cf8vy1ih4k
@user-cf8vy1ih4k 3 жыл бұрын
ወድም ሀያስላለህነው የሚቀጠቅጥህ
@user-jz3je9rm5w
@user-jz3je9rm5w 4 жыл бұрын
እኔም እምጠላው ጥያቄ ነው ምን አዲስ ነገር አለ የሚል ጥያቄ ይዘጋኛል😂😂
@amentekeste1430
@amentekeste1430 4 жыл бұрын
Abo yemechesh
@mehamedab7870
@mehamedab7870 4 жыл бұрын
seratun tebkesh makrebshn wedenewal enatu 11Q BERCHI!!!!
@reasonablevisionariesleade5593
@reasonablevisionariesleade5593 4 жыл бұрын
ዕ . . . . ምን አዲስ ነገር አለ ?
@abelshimelisgetachew8188
@abelshimelisgetachew8188 4 жыл бұрын
Anchi litasmechin new ende ho ho
@MaranataJesus-xl5qr
@MaranataJesus-xl5qr 3 жыл бұрын
💗💗💗🙏
@fikremariamendaykefagn7680
@fikremariamendaykefagn7680 4 жыл бұрын
የኔ ዉብ ግንኮ አንቺ እንዳልሽዉ ቀላል አደለም…ማለቴ ከልብ የምታፈቅሪዉን ሠዉ ማናገር በጣም ይከብዳል…any ways t/tu astemary new
@rebiyatube5969
@rebiyatube5969 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ እኔም አይኑን ማየት እየፈለኩ ከሱጋ መሆን እየፈለኩ በጣም ፈራሁት በጣም እወደዋለሁ
@user-uj7cw7ok7x
@user-uj7cw7ok7x 4 жыл бұрын
👍😍😍
@mu-lp3op
@mu-lp3op 4 жыл бұрын
Batam chagirognal
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 4 жыл бұрын
💐💐💐💐👌👌✔️🇪🇹
@hhpp1525
@hhpp1525 2 жыл бұрын
🌷💔💚👍
@user-se1xm3ct8h
@user-se1xm3ct8h 4 жыл бұрын
እንኳንድህናመጣሽትምህራትሽድስይላል ሽርሠብሰክራይብአድርጉኝሀባይቢ
@user-pc8oc7wy3x
@user-pc8oc7wy3x 4 жыл бұрын
♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@leylajemil459
@leylajemil459 4 жыл бұрын
Selena gen and teyaka aleg
@wittymiya1322
@wittymiya1322 4 жыл бұрын
Ebakish tiyakeshin tsafilegn
@nemaali1299
@nemaali1299 3 жыл бұрын
😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏
@thobekamagwinya2816
@thobekamagwinya2816 4 жыл бұрын
LA bire blche mtworo nagerch
@letatolesa1223
@letatolesa1223 4 жыл бұрын
our grand-papa and -mama xxxx not xxxx this advice.
@kamarnasser5262
@kamarnasser5262 4 жыл бұрын
ስለኔ ያወራሽ ነው የመስልኝ እኔም አልወድም ምን አዲስ ነገር አለ ብለው የሚጠይቁኝ
@mebratbaze793
@mebratbaze793 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ፍቅር አይገባቸውም ስለዚህ በትደክሚ ጥሩ ነው
@leylajemil459
@leylajemil459 4 жыл бұрын
Esu degemo etio nw
@asnakeweldeyohannes7785
@asnakeweldeyohannes7785 4 жыл бұрын
you are out of topic! anchi metaweriw eko endet bednb metewaek new arestu gen endet kerbo managare yechalel ekoo
@gerageru1388
@gerageru1388 4 жыл бұрын
ለአንድ ቀን ስልጣን ቢሰጠሽ ምን ታደርጊያለሽ ለሚለው ። ገደቢስ ወሬኛና ዘረኛውን ሰው አራጅ ጴንጤ መሪ ነኝ የሚለውን መግደል ነው ።።።።።
@user-hh8ok4yr5l
@user-hh8ok4yr5l 4 жыл бұрын
ይቅር ይበልሽ የተናገርሽዉ ቃል ከምታምንዉ እምነት ይሁን?
@sweetman5249
@sweetman5249 2 жыл бұрын
Asafari sew . Sewun lemewukes mejemeriya yeteshale sew mehon new. Fetarin Mihret teyik ye gedayinet menfes Ke satan new….
@negamulu3146
@negamulu3146 4 жыл бұрын
ዐረ በፈታሪ እኔ ግን ባንች ድብን አልኩ ወይኔ ጉዴ ቆይ ግን ለምን ነው ቆንጆ ምትሆኝ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
😀😀😀 አረ ባክህ
@negamulu3146
@negamulu3146 4 жыл бұрын
@@user-uk2yj3zz3k እውነቴን ነው በቃ የለለ ነው የተደመምኩባት
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
@@negamulu3146 ውበትን አይተህ አትቅረብ ሰዎችን የውስጥ ውበት ይበልጣል የሰው ውበቱ ስብዕናው ነው። እኔ ቆንጆ ነሽ ሲሉኝ ያናድደኛል !!
@temesgenaleme5298
@temesgenaleme5298 4 жыл бұрын
DEAR WINTANA WHAT IS NEW? HHHHHHHH
@ashuashuti8505
@ashuashuti8505 4 жыл бұрын
አንችን ነውኮ የፈራሁት ምን አርጌ ልጠይቅሽ ታምሪያለሽ።.........ወይ ወንድ 😘💝😯😯😯😯ደስ ትያለሽ
@abel8835
@abel8835 4 жыл бұрын
የሆንሽ ኮረሪማ ነጋዴ ነገር ለምን ስራ አትፈልጊም
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 4 жыл бұрын
yohannes demissie ....ጥፍራም ወንድ ብቻ ነው ይህ ፕሮግራም የሚደብረው!
@mahammadabdu493
@mahammadabdu493 4 жыл бұрын
አህለን በጠምደሥይላል
@yemanetesfazion5814
@yemanetesfazion5814 4 жыл бұрын
ሞልቃቃ ነገር የሆነሽ ትመስላለች
ድብቅ  ማንነታችንን  እንዴት  አንገልፃለን?
14:14
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 42 МЛН
How I Did The SELF BENDING Spoon 😱🥄 #shorts
00:19
Wian
Рет қаралды 34 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 172 МЛН
7 መርዛማ ሰዎችን የምናውቅባቸው መንገዶች
14:08
9 ወንድን ተወዳጅ የሚያደርጉ ነገሮች
16:57
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 694 М.
ልደሰት በወዜ!
17:55
Fana Television
Рет қаралды 8 М.
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 24 МЛН