"40 ተማሪዎችን ይዤ መጣሁ"ደግሞ ሌላ ድል ሌላ ምስክርነት በሮቤል መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ||MARSILTVWORLDWIDE||

  Рет қаралды 99,582

MARSIL TV WORLDWIDE

MARSIL TV WORLDWIDE

Күн бұрын

Пікірлер: 499
@yesakedagu
@yesakedagu 2 ай бұрын
ይህን የምተነቡ ሰዎች ሁላችሁም ከአባተችን ከእግዚአብሔር ከልጅ ከኢየሱስ ክርስቶስ ሰላም እና ጸጋ ይብዛላችሁ ወንጌል ይለወጣል🎉❤
@Aledegu-bg3xp
@Aledegu-bg3xp 2 ай бұрын
አሜንንን 👏👏👏
@MeskeremZekarias
@MeskeremZekarias 2 ай бұрын
Amen
@biliseedaanii3611
@biliseedaanii3611 2 ай бұрын
Amen
@MahiHeyab
@MahiHeyab 2 ай бұрын
Amen 🙏
@HawiMhm
@HawiMhm 2 ай бұрын
ameen
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
የሰማርያቷ ድንቅ ሴት ታሪክ ተደገመ ከተማ ነዋ ይዘህ የመጣኸው ኢየሱስ ያድናል🎉🎉🎉
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 2 ай бұрын
እውነትን ነው❤
@TizitaAbera-fu1uf
@TizitaAbera-fu1uf 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Mintamersinkeneh
@Mintamersinkeneh 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@amanuelabako3640
@amanuelabako3640 2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው .....ዮኒዬ አንተን ለትውልድ ያሳነሳ እግዚአብሔር ይመሰገን ሻሸመኔ አረፈች, ኦሮሚያ አረፈች, ኢትዮጵያ አረፈች የእውነት
@Biniyam3832
@Biniyam3832 2 ай бұрын
የኢየሱስ ክርስቶስ ፈውስ መቶልናል።
@AtseAtse-i3t
@AtseAtse-i3t 2 ай бұрын
yabzalin
@ኢየሱስጌታነውZenase
@ኢየሱስጌታነውZenase 2 ай бұрын
አሜንንንን እልልልልልልልል
@KellyStore-hd4cf
@KellyStore-hd4cf 2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ከዚህ የሚበልጥ ምን ደስታን ጠላት ሲመታ አሮጌው ማንነት ወድቆ እንደዚህ መልካም ወጣት ወደ ብርታት ስንመለከት አረ እግዚአብሔር መልካም ነው ❤ዮኔ ጌታ አብዝቶ ይባርክ ለበረከት ሁን ❤❤ወንጌል ለሁሉም ሁሉም ለወንጌል
@Elsa-tg1ec
@Elsa-tg1ec 2 ай бұрын
ኡኡኡኡኡ አባባባ የኛ መልካም አባት አኔተ ምን ይሳንካል ተመስገን ከቃላትም ከአንደበትም በላይ ነህ እርፍ የምታረግ ጌታ ዬኒዬ ዘመንህ ልምልም ይበል ክፉ ከእንተ ይራቅ ምቀኛ ስራው ይፍረስ ልዩ ስጦታችን ነህ🎉🎉🎉🎉🎉
@emmy1365
@emmy1365 2 ай бұрын
ይህንን እሚያደርገው ትልቁ እግዚአብሔር ብቻ ነው !!! ክብር ለየሱስ ይሁን!!!!🙏
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 2 ай бұрын
ዮኒ በጣም እድለኛ ነህ እግዚአብሔር አምላክ በዚህ በወጣትነት እድሜህ የትውልድ አባት አደረገህ ክብር ሁሉ ለወደደን ህይወቱን ለሰጠን ከነገድና ከቋንቋ በደሙ ለዋጀን ለታረደልን በግ ለእግዚአብሔር ልጅ ለይሁዳ አንበሳ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እሙዋዋዋዋዋዋ ኢየሱስዬዬዬዬዬዬዬዬ እወድሃለሁ አንተ ፍቅር ነህ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ElhananAbebe
@ElhananAbebe 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ሆይ መንገዳቸውን አደራ❤❤
@mesiefrem2468
@mesiefrem2468 2 ай бұрын
ለውጣቹሁ እግዚአብሔር ያፅናላቹሁ ለብዙ ማምለጥ ያድርጋቹሁ🎉🎉🎉 ዮኒ ፀጋ ይብዛልህ❤
@alemabebe2674
@alemabebe2674 2 ай бұрын
የነገረኝን ታሪኬን፡ ኑ ላሳያችሁ ማለት ይሄ ነው፡❤❤ይሄነው ደቀመዝሙር❤❤ዮንዬ ተባረክ ውረስ ተሳክቶልሀል፡❤❤❤🎉🎉ክብር ለፈቺው ለጌታ እየሱስ ይሁን🎉🎉❤❤እሠይ❤❤እልልልልልልል🎉🎉🎉😂😂😊😊
@sarajaweso7642
@sarajaweso7642 2 ай бұрын
ዋውውውው ሃሌሉያ ክብር ምስጋና ለአግዚአብሔር ይሁን ዘንዳሮ ድላ በዲል ነው ተመስጌን ጌታ ሆይ ❤❤❤❤
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 2 ай бұрын
በቃ ኢትዮጲያ ምድርሽ በወንጌል ሊታረስ ነው ❤ እኔ እነዚህ ልጆች በፊታቸው ላይ ብሩህ ዘመን ነው የሚታየኝ ❤ ሻሸመኔዎች ዘመን መቶላችዋል እነዚህ ለምድር በረከት ናቸው የአባቴ ልጆች ተባረኩ❤❤❤
@fatitugebre9455
@fatitugebre9455 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባረክህ ❤ ይሄ ነው የክርስቶስ ወታደር ወንድሜ በርታ የእግዚአብሔር ፀጋ ይብዛልህ።
@konjeteeshetu3118
@konjeteeshetu3118 2 ай бұрын
አቤት ጌታ ስአት ስኮንድ የማይፈጅበት ስቀያር ዮኒ ተባርክ ይትውልድ አባት❤❤❤❤❤
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 2 ай бұрын
ተራው የሻሼ ነው እልል በሉ የሀገሬ ልጆች የራስታ መንፈስ አለቀለት የሚገርም አቅም ያላቸው ልጆች በመንፈሱ ተዉጠዋል አሁን ጌታ ደርሶልናል ❤❤❤❤ ወንድሞቼ ጌታ ብርታት ይሆንላቹ በጣም ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉😂😂😂
@DerartuFeysa-w2w
@DerartuFeysa-w2w 2 ай бұрын
Gena new Gena geta igzabiher bsira lay new teraw y shashe new rastaw mnfes abeqalet alqe Geta hoy yqerutnm b aschokay wedebeth amxachw Lsew mayichal ligxabiher ychalal👏🙌ellllllllllllllllll
@Melsh-te8ct
@Melsh-te8ct 2 ай бұрын
omg የኔ አባት ጌታ እስከመጨረሻው በቤቱ የፅናክ ለጌታ ቃል አጠረኝ ጌታየሱስ ተባረክ ስለወጣቶች❤❤❤❤❤😢
@EvaKiyu
@EvaKiyu 2 ай бұрын
የመጀመሪያ ኮማችን ነኝ በጣም ደስ ብሎኛል❤❤🙏
@Alem4305
@Alem4305 2 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ጌታ ነው ኢየሱስ በጠመጃ ሳይሆን በፍቅረሁ የምያመበረክ ክብር የሁንለት እግዚአብሔርን እጂግ አድርጋችሁ አመስግኑ የሰማይ መላክት እንኳ በአንድ ነፍስ ምንሃል እንደምን ደሰቱ ኢየሱስ ጌታ ነው
@LukaBmsl
@LukaBmsl 2 ай бұрын
የዘንድሮ ደግሞ ጉድ ነው🔥🔥......ጌታ ይባረክ ዮኒ ጀግና የጌታ ወታደር ነህ እንፀልይልሃለን እንወድሃለን ❤❤❤
@AmelworkyemerBesher
@AmelworkyemerBesher 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ስምህ ለዘላለም ይባረክ ዮኔ ተሳክቶልሃል እግዚአብሔር ይመስገን
@Alemtsehay777
@Alemtsehay777 2 ай бұрын
እነዚህ ወጣቶች በመቀየራቸዉ እንዴት ያስደስታል ጌታ ኢየሱስ ስምህ ለዘላለም ይባረክ
@MismeseretAyele
@MismeseretAyele 2 ай бұрын
ዮንዬ አብርቶልሃል በብርሃኑ ማመለለስ ይሁንልህ ጌታ ይርዳህ ትጋ ለትውልድ ብርሃን ነህ ታድሌሃል ይጨምርልክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MesfinBekele-kj3ob
@MesfinBekele-kj3ob 2 ай бұрын
2016 ዓ.ም ድል በድል ነው ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@idhdudga7544
@idhdudga7544 2 ай бұрын
Wow ታዋልድ አይማልጥ ነው ❤❤❤❤❤ like አራጉ pless 😢😢😢😢😢😢
@Lidya-zz1ql
@Lidya-zz1ql 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tigistNicola
@tigistNicola 2 ай бұрын
ክበሩን ጠቅልሎ ይዉሰድ ጌታዬ ዮኒዬ ለምልምልኝ❤🙏
@Iyesusyadinal
@Iyesusyadinal 2 ай бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ በስረ ለይ ነው ‼
@MaysaHaidar
@MaysaHaidar 2 ай бұрын
እግዘአብሔር ተወጊ ነው ስሙም እግዚአብሔር ነው ❤❤❤❤
@aziebhagos2635
@aziebhagos2635 2 ай бұрын
ከዚህ የበለጠ ደሰታ ምን አለ እንዴት ታድላችኋል ጌታ ደረሰላችሁ እኳ አነሳላችሁ ዩኔዬን የአባቴ ልጅ በአለም ሁሉ አንድ አንድ እንደ ዩኔ ያንሳልን
@teruabera
@teruabera 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ የጣፉ ልጆች ወደ ቤት ይመለሱ🙏🙏🙏🙏
@firwotgadabo1586
@firwotgadabo1586 2 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ሆይ ተመስገን አመሰግንሃለሁ እንዴት ደስ ይላል 🤲🤲🤲🤲ቻናላቸው እሰክ 1milion አስገቡት
@teshome7693
@teshome7693 2 ай бұрын
ክብር ለታደጋች ጌታ ነው እየሱስ ብቻ ያድናል አመለጡ ያመለጠ ያስመልጣል እደዚህ እልልልልልል🎉🎉🎉🎉🎉
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 2 ай бұрын
ዋውውው ሮቤል 1ኛ ነህ እናንተ ወጣቶች ዘመናችሁ በእግዚአብሔር ቤት ይላቅ ለውጣችሁ ፍጹም ይሁን ለጌታ ብቻ ኑሩ
@TaduuJara
@TaduuJara 2 ай бұрын
Adegn negn❤❤ tebarekulgn hulachum steluln sedet yalenewu ehitochik yoniyee ewhedalewu❤❤❤
@ngstasmare9518
@ngstasmare9518 2 ай бұрын
እሰይ ተለውጣችሁ ቅሩ ክብሩ ለኢየሱስ ይሁን እንዴት ደስ እንዳለኝ ኢየሱስ የእኔ ነፃ አውጪ ክብር ይሁንልህ❤❤❤
@aberashyoutube2694
@aberashyoutube2694 2 ай бұрын
እናንተ የሳራዊት ልጆች ናቸው በቂ ነው አኢትዮጵያ ትላማላማለቺ 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ashusam7084
@ashusam7084 2 ай бұрын
እነዚህ ልጆች ወደ ኋላ እንዳይመለሱ ቀጣይነት ያለው ነገር ቢሰራ....like አደራጅቶ የስራ ዕድል መፍጠር አይነት።
@FebenTifitu
@FebenTifitu 2 ай бұрын
ዮኒ ቃል ያጥረኛል ግን ይሄን ስታይ ድካምህን እንደማታስበው ተስፋ አደርጋለሁ እንኳን ጌታ ረዳህ የኔ አባት!!!! ደግሞ ገና ብዙ ትውልድ አለህ! ጉልበትህን እንዲያፀና ፀሎቴ ነው!! ሮቢ ደግሞ አንደኛ!!!!👍
@tsegnashdegaf5185
@tsegnashdegaf5185 2 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነው እየሱስ ክርስቶስ ዛሬም ለዘለም ያድናል ባጣም ዳስ ያሚል ላውጥ እየሱስ ይለዉጠል ታባራኩ ❤️❤️📖✅
@MeklitGetachew-f6w
@MeklitGetachew-f6w Ай бұрын
በዙፋኑ ላይ ያለሁ እስከለዘላለም ያዉ የሆነዉ አምላካችን እግዚያብሄ ይባረክ!!!!! ሮቤል ቅዱስ በሆነዉ በክርስቶስ እየሱስ ደም ተሸፈን አምላኬ ይሸፍንህ!!!!!!!!!
@Meretekaledee
@Meretekaledee 2 ай бұрын
ጋና የምጣሉ ከበር ለጌታ የሁን ጌታሆይ ይቱሉዱን ናፍስ አደራክን 😭😭😭
@ShetayLambamo
@ShetayLambamo 2 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንን እየሱሰ.ይድናል ታባረኩ.ዮንዬዬ.ፀጋ.ክዚህ.በላይ.ይሁን.አትገድብ🍒🍇👌❤❤❤❤❤❤
@Abigiyaa
@Abigiyaa 2 ай бұрын
እየሱስ ኮ የሃጢያተኞች ወዳጅ ደጉ ኢየሱስ ስለዚህ ትውልድ ስምህ ይባርክ❤❤❤❤❤😊😊😊😊
@isrealbekele7396
@isrealbekele7396 2 ай бұрын
ሃሌ ሃሌ ሉያያያያያያያያ👏👏👏👏 እልልልልልልልል ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ይሁን❤❤❤❤❤
@XplusS-x7j
@XplusS-x7j 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ እንት ዮኒ እግዚአብሔር ለትውልድ አገልጋይ ❤❤❤❤❤❤
@Ye.kalu-gebeta.M
@Ye.kalu-gebeta.M 2 ай бұрын
አስገራሚ ነው። በዚህ የከፋ ሕይወት ተጽእኖ ፈጣሪ የሆኑ ልጆችን ለብዙዎች ማምለጥ ምክንያት ማድረግ የጌታ አሠራሩ ነው። ስሙ ይባረክ። ዮኒዬ ተባረክልኝ።❤
@zinashgadisa60
@zinashgadisa60 2 ай бұрын
የዘንድሮ ድንቅ ነው ሁል ጊዜ አዲስ የሆነው ኢየሱስ አሸናፊው ጌታዬ አምኜ የተከተልኩህ የኔ ጌታ ልዩ ነው ስምህ ይባረክ ዮኒዬ ተሳክቶልሃል ጸሎትህ ተሰምቷል ተባረክ ዮኒ ዘርህ ይባረክ
@TejeTigst
@TejeTigst 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማስጌን ስለ ሁሉም ዮንን የትውልድ በርካት እግዚአብሔር ይጣብቅክ ❤❤❤
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es 2 ай бұрын
በጣም ደሰ ይላል ጌታ ይባረክችዉ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዮኒዬ ታሰኪቶልሁላ❤❤❤
@amenAmen-ii6fu
@amenAmen-ii6fu 2 ай бұрын
ፊቱ እራሱ ተቀየረ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤
@Lookeewo5rs4wt3u
@Lookeewo5rs4wt3u 2 ай бұрын
Yoniyee koo abbaa koo baay'een si jaalladha umurii dheeraa nuuf guddaadhu waaqayyoo gooftan si yaa eebbiisuu ano wanunan jedhu hin qabu❤❤❤❤❤❤❤❤
@WoldeKifle-pb5df
@WoldeKifle-pb5df 2 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን ። ዮኒ ጌታ ካንተ ጋር ነዉ ። እየጸለይንልህ ነው
@ዜድየኪዳንልጅ
@ዜድየኪዳንልጅ 2 ай бұрын
እንኳን ጌታ ረዳችሁ እግዚአብሔር ይመስገን ዮንዬ ተባረክ ጸጋው ይብዛል 😍😍😍😍😍
@destayedemise1940
@destayedemise1940 2 ай бұрын
ኤር ኡኡኡ የዘንድሮማ ልዩ ነው መልካም ወጣት ዮን አንተ ማልካም ሰው ታባረክ ❤❤
@bisrataklilu686
@bisrataklilu686 2 ай бұрын
አቤት እግዚአብሔር እንዴት ድንቅ ነህ ተባረክ ዪኒ
@SintaSinta-so7vk
@SintaSinta-so7vk 2 ай бұрын
ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ይለውጣል በጌታ ሆነው የማይለወጥ ነገር የለም ዮኒዬ ዘመንህ ይለምልም እንወዳለን 🙏🙏😍
@MeazaAforwork
@MeazaAforwork 2 ай бұрын
ዮኒዬ እግዝአብሔር አምላክ ይባረክህ ❤❤❤❤❤ እነዝህን ልጆቸፍቅረ አሳያቸው ተንከባከቦ ቸው የእየሱስ ልጆች ተባረኩ ጌታ እየሱስ ህይወታቸውን ይለውጥ ጌታ ይቅደምላቸው ከለውጣቸው የተነሳ ቤተሰባቸው ይገረሙ ተለውጠው ይቅሩ በቤቱ ይተከሉ
@sabelfayeza9921
@sabelfayeza9921 2 ай бұрын
እግዛብኤር።።እኳን ረዳክእና።ለሌላ ህይወት መመስከር😢 ቀላል አደለም ፈጣሪይረዳል ዮኒ ዘመንይባረክ😢😢😢 እውነት እዴት መታደል ነው 😘😘😘❤❤❤❤❤🎉
@DegineshSisay-ci4ge
@DegineshSisay-ci4ge Ай бұрын
እሰይ እልልልልልል ዛሬም እንደልማዴ አመሰግንሀለው ኢየሱሴ♥♥✟🙏
@lovelovertube507
@lovelovertube507 2 ай бұрын
በቃ ዘንድሮ ድል በድል ነው ዮኒ ተሳክቶልሃል አንደኛ ነኝ የሻሼ የሀገሬ ልጆች ከጠላት ከክፉ ጎዳና እያመለጡ ነው እልልልልልል ሻሼን ለወንጌል❤
@tigisttakle6112
@tigisttakle6112 2 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን እናንተ ወጣቶች እግዚአብሔር ግሩምና ድንቅ አድርጎ ፈጥሮችኃዋል ተራ ቦታ አትገኙ ለተጠረችሁ አለማ ለእግዚአብሔር ክብር ኑሩላት ዘመናችሁን ለእግዚአብሔር ስጡ የአለምን ምናምንቴ ከንቱ ነገር አትከተሉ እግዚአብሔርን አገልግሉ በጉብዝና ወረተችሁ ዘመኑ አልቋል በቤቱ ያጽናችሁ🙏😍😍
@MartaMarta-vm8fu
@MartaMarta-vm8fu 2 ай бұрын
ክብር ሁሉ ለእግዚያብኤረ ልጁ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ባብ በወልድ በመንፈስቅዱስ ባድአምላክ ተለውጣቹ ተባርካቹ ቅሩ ለመጪውው አመት ብዙ እጥፈ በዚታቹ መልካምወጣት ወደብርታት ኑ በጌታ በኢየሱስ ስም አሜንንን
@selamawittato4773
@selamawittato4773 Ай бұрын
እነዚህን የመሳሰሉ እንቁ ፍሬዎች እግዚያብሄር ሲታደግ ደስሲል ምስጋና ለመድሀኒያለም ክርስቶስ ይሁን
@denekealembo840
@denekealembo840 2 ай бұрын
ለሻሽመኔ እረፍትነው እዬ እራሱ🎉❤ጌታ ስምህ ይባረክ
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 2 ай бұрын
ዮዬ ክፉ አይንካህ ለምልምልን🎉🎉🎉
@HiwotSimon
@HiwotSimon 2 ай бұрын
ዋውውውውውውውውውውየሀገሬ ልጆች ጌታን በጣም ደስ ብሎኛል ዮኒዬ ተባረክልንንንን
@mehritlovemehritlove5028
@mehritlovemehritlove5028 2 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ለዘላለም❤❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እነዚህ ልጆች
@MERETECHWOLDA
@MERETECHWOLDA 2 ай бұрын
😢😢😢😢ዋው ኢየሱስ ጌታ ነው
@mekidestadese869
@mekidestadese869 2 ай бұрын
እግዘያብሔር ይመስገን ሰይጠን ይህን ሁሉ ትዉልድ ከንቱ ሊያደርግ በተለያየ ነገር ዉስጥ አስሮ ለያስቀራቸዉ ነበር ግን ጌታ ደረሰላቸዉ ሰይጣን ገና ባዶዉን ይቀራል ትዉልድን እግዘያብሔር ነፃ ያወጣል ዮኒዬ ተባረክ በአንተ እየሰራ ያለዉ አምላካችን እግዚያብሔር ክብሩ ሁሉ ለእረሱ ይሁን
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወጣቶች አምልጧል ዮንዬ ዘመንህ ይባረክ 😍❤️
@almazbekele417
@almazbekele417 2 ай бұрын
ዋው ዮንዬ እግዚአብሔር አብዝቶ። ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ
@KonjiteTagess-ub6lg
@KonjiteTagess-ub6lg 2 ай бұрын
እልልልልልል እልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የእውነት እግዚአብሔር ይለውጣል!
@amanueltafesse2239
@amanueltafesse2239 2 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ይባረክ፡፡ ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን፡፡
@selamebegetamulunawe
@selamebegetamulunawe 2 ай бұрын
አቤት እግዚያብሄር ድንቅ ማንን መምረጥ እንዳለብህ ታውቃለህ ክብር ለመድሀኒያለም ይሁን🙏
@jesusMySavior-s5v
@jesusMySavior-s5v 2 ай бұрын
jesus Halelujha i have seen the testimony of this guy in previous cycle ,thank you jesus .
@MeserKebede-gz9kt
@MeserKebede-gz9kt 2 ай бұрын
ጌታ ይለወጣል ሰሙ ይባርገ
@GanetJ
@GanetJ 2 ай бұрын
ጌታ በቤቱ ያሰቀራችሁ ዮንንዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤
@شمسالبلوشيالبلوشي
@شمسالبلوشيالبلوشي 2 ай бұрын
እልልልልልልል እንቀጥላለን ወይም እንቀጣጠላለን የጌታ ስም ይባረክ
@teketeltesfaye-ss8io
@teketeltesfaye-ss8io 2 ай бұрын
This is the greatest work in building youth life!!!
@tigistnegash2455
@tigistnegash2455 2 ай бұрын
እልልልልልልል ክብር ለጌታ ይሁን ጉዴን የነገረኝን ኑና እዪ
@BekiBereket-lc6xp
@BekiBereket-lc6xp 2 ай бұрын
እግዚአብሔር በሥራ ላይ ነው ስሙ ይባረክ!🙏🙌🙌🙌🥰
@danielgezait
@danielgezait 2 ай бұрын
ኣውቀናል የሚሉ ምዕራባውያን በጠራራ ጸሃይ ሲጠፉ የኛ ወጣቶች በጨለማ ብርሃን እያበሩ ነው። ክብር ለኢየሱስ ይሁን
@idhdudga7544
@idhdudga7544 2 ай бұрын
Siyemre demo 😢❤❤❤❤
@LocyLocy-vf2hl
@LocyLocy-vf2hl 2 ай бұрын
ዋው እግዛብሔር ያፅናህ ወንድሜ ፍሬህ ምድርን ይሙላ
@SalmaAhmde-u2c
@SalmaAhmde-u2c 2 ай бұрын
ዋውውውውው ክብር ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤ ወጣትናት ለእግዚአብሔር🎉🎉🎉🎉🎉❤❤
@barakatsaad9463
@barakatsaad9463 2 ай бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌ት አሜንንን አሜንንን 🍇🍇🍇🙌🙌🙌
@EliasHelena-k5v
@EliasHelena-k5v Ай бұрын
አንቴን የሰጠን ጌታ ይባረክ ተባረክ❤
@Merii25
@Merii25 2 ай бұрын
Waww Glory to the Lord 🎉❤ He is changed inside and outside Be Strong brother.❤
@EyobAmado-r8i
@EyobAmado-r8i 2 ай бұрын
ትብርክ ዮን ጌታ ዝማነን ይብርክ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@bekyjud7594
@bekyjud7594 2 ай бұрын
ክብሩን ኢየሱስ ይዉሰድ ዮኒዬ ተሳክቶልሀል ❤‼️❤‼️❤
@markosadem
@markosadem 2 ай бұрын
ኑ እንጂ እረፍትና ፍቅር ያለበት መንደር
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094
@tsiyonyegetatsiyonyegeta8094 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እሰይ ክብር ለጌታ ይሁን ዮንዬ ይብዛልክ ፀጋው
@alazartesfamichael1740
@alazartesfamichael1740 2 ай бұрын
You are influential. You are real servant. You are a father of the Generation. I am proud of you servant Yonathan Aklilu.
@EyosiyasBirhanu-bl3np
@EyosiyasBirhanu-bl3np 2 ай бұрын
1st comment....robaye tebarek geta bebatu yakoyeh
@RahelAbebe-yi8vf
@RahelAbebe-yi8vf Ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ አገልጋይ ከቤትህ አይታጣ
@kenubishbiniyam
@kenubishbiniyam 2 ай бұрын
ፁሉትህ ተስምቷል ጌታይመስገን
@Maya-bf7gs
@Maya-bf7gs 2 ай бұрын
ጌታይባረክ አሁንም ለምድሬ ወጣቶች ማምለጥይሁን
@acint-bq5hk
@acint-bq5hk 2 ай бұрын
ጌታ ይባረክ እእእእእልልልልልልል ሃለ ሉያ
@samirawitmilkias6856
@samirawitmilkias6856 2 ай бұрын
Praise God👏👏👏👏👏👏....yoniye sile ante Geta yimesgen
@muluyeeyesus
@muluyeeyesus 2 ай бұрын
Wow ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን 🙌🙌🙌🙌
@zerthunmulugeta2978
@zerthunmulugeta2978 2 ай бұрын
እንግድህ ምን እንላለን ጌታ ይክበር❤❤❤
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 72 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 11 МЛН
ማለዳ | Maleda: New Ethiopian Movie 2024 | Full Length Ethiopian Film
1:42:49