400 ደረሦችን ስታቀራ የነበረችው ታላቅ ዓሊም ተሸለመች || ‪ ምርኩዝ 3 ||

  Рет қаралды 49,715

Minber TV

Minber TV

Күн бұрын

Пікірлер: 307
@jemilaahmed8994
@jemilaahmed8994 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@rehanamohammd2920
@rehanamohammd2920 4 жыл бұрын
አሏህዬ እኛ ባንተ ቀረን አንተው እርዳን ጠብቀን
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ
@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ለመጀመርያ ጊዜ የሴት አሊም ታሪክ ሲወሳ ሳይ እጅግ በጣም ደስ ይላል በርቱልን የተረሳውን ታሪካችንን ለነገው ትውልድ ማስተማር ጥሩ ጅምር አላህ ይጠብቃችሁ ዶክተር ሙና እና እስታዛ መካነ ሰላም ጄዛኩሙላህ ኸይር ኮሜንት ላይ እህቶቻችንን የምታብጠለጥሉ አወቅን ባዮች መጀመርያ እናንተ አላህን ፍሩ የሰዎችን አይብ አትከታተሉ እራሳቹን እኔ ማነኝ ትላት የት ነበርኩት ኢትዮጵያ እያለው እንዴት ነበርኩኝ ብላችሁ እራሳቹን ገምግሙ የሰዎችን ነውር ከመከታተላቹህ በፊት
@sabbontuuwallookamisee6317
@sabbontuuwallookamisee6317 4 жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አረህማን
@adgj9493
@adgj9493 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ለዚህ ላበቃን አላህ ተደራራቢ ምስጋና ይድረሰው ለናንተም አላህ ኸይር ጀዛ ይክፈላችሁ ለነሱም አላህ ይጨምርላቹዉ አምሳያቸዉን ያብዛልን
@hhhhg7576
@hhhhg7576 4 жыл бұрын
Mashaa allaaah alahu akbeer
@eimanhawa7820
@eimanhawa7820 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ
@jemilatub6426
@jemilatub6426 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ኡመተል ሙሀመድ *ሰሉአለሙሀመድ* አለሁመስወሌ ወሰሊማአለ ሙሀመድ ወአላ አሊሂ ሙሀመድ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 жыл бұрын
አላሁመሰሊ አላ ሙሀመድ ♥
@amiraredimohammed11d13
@amiraredimohammed11d13 5 жыл бұрын
اللهم صل وسلم الا نبينا محمد 💓💓💓
@yetagesemankemaanese268
@yetagesemankemaanese268 5 жыл бұрын
@mabda6587
@mabda6587 5 жыл бұрын
Maasha Allaah tabaaraka Allaah Allaah yibaarkaachew
@Tube-ns4nn
@Tube-ns4nn 5 жыл бұрын
jzakelah
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
❤❤❤ማአሻአላህ
@hayatseid4678
@hayatseid4678 5 жыл бұрын
መሻአላህ አላህ ይቸምርላቸሁ
@umasam3527
@umasam3527 4 жыл бұрын
Masha Allah tabarakallah Betame des yilal Allah hulem kenant gar yihun Allah ychemirilachu💕💕💕💕
@mysweetson7437
@mysweetson7437 5 жыл бұрын
አላህን ፍሩ አላህን ፍሩ በጥሩ መዛዝ ከመጥፎ መከልከል እንዴት እረሰችሁት ኢነሊላሂ ወኢነ ኢለይሂ ራጂኡን ኡስተዝ ተብዬዎች በሉበት እክትለጥ ወንድና ሴት በአንድ አደራሽ የማን ሱነ ሊሆን ነዉ ሴት ተገላልጠ መድረክ ለይ ሙስሊም ሴት አኡዙ ቢለህ አላህን ፍሩ እቶቻችን ገላልጠችሁ መድረክ ላይ አተዉጡወቸዉ አላህ ፊት ትጠያቀለችሁ እህቴ ሆይ ወንድ ፊት መድረክ ላይ ተገልጠሽ መዉጣትሽ ስልጠኔ እንደይመስልሽ ቅሌት ዉርደት ቢሆን እንጂ ስንት ወንድ እንደሚፈተንብሽ እወቂ ዴሞክረሲና ሸሪዓ በጣም ይለያየሉ freedom ተብሎ በኢስለም ስም መነገድ እንዴት ይሆነል ኢስለም የሚየስተምራዉ ሴት ልጅ ትሰተር እንጂ ተዉበ ወንዶች በሉበት ወዳ መድራክ ትዉጣ አይልም አላህ ይህዲኒ ወየህዲኩም በተለይ በኡስታዝናት ስም የሚትነግዱ ተጠንቀቁ ሂሳብ አላ አላህን ልትፈሩ ይገበል! !!!!!!!!!!!!!!!!!
@nadiamuhamat2480
@nadiamuhamat2480 4 жыл бұрын
👏👏👏👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👩‍🎓👨‍🎓አላህ ሁአክበር ።
@fozayaumuemarenanaser9893
@fozayaumuemarenanaser9893 5 жыл бұрын
Masha Allaha
@toybamohammed7094
@toybamohammed7094 4 жыл бұрын
መሻአላህ
@zz8721
@zz8721 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይባርካችሁ
@montaawil1793
@montaawil1793 5 жыл бұрын
ማሸኣለታባረካላአላዪጨሚሪላቹ
@maryamdejen2213
@maryamdejen2213 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ተ ባረከላህ
@nuredin537
@nuredin537 5 жыл бұрын
Amazing! Dr. Muna, i salute you, real Harari female intellectual who deserves 👑! I would like to see such a precious pearls of muslim female intellectual who could rightfully be real role model of Ethiopian muslim women! Well done Dr.Muna!!! You, along with your young muslim females, are our heros despite the ignorants keep making nasty noise.... Viva Dr. Muna!! May Allah bless you all!!! Ameen.
@AbCd-zb4yz
@AbCd-zb4yz 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አሏህ አክበር ግን ሴቶቹ መድረክ ላይ ሲወጡ እንዳይሸማቀቁ ሴትና ወንድ በአንድ ላይ ባይሆን
@ላኢላሀኢለላህሙሀመድርሱለ
@ላኢላሀኢለላህሙሀመድርሱለ 5 жыл бұрын
ትክክል
@اللهكريم-ي2ض
@اللهكريم-ي2ض 5 жыл бұрын
ክክክክክ መሸማቀቁ ሳይሆን አላህን በፈሩ ደግሞ የምን ማሻ አላህ ነው
@Zዜድነኝየወሎሽቅርቅርያው
@Zዜድነኝየወሎሽቅርቅርያው 5 жыл бұрын
እኔ ያችን ሀሳብ እጋራለሁ እኒ ዝበለው ለራሳቸው ሳተገብሩ ብዙ እሚወሩት ያናድዱኛል እሲከመጀመሪያ እራሳችን እነወማር ሰው ከመተቸታቸደን በፈት ታሪክ ሊያስተዋውቁጂ የሴትልጅ ጥንካሪዋን ሊያስተምሩን እጂ የወጡት ሊጨፍሩ አይደል መደረክላይ አትውጣ ገለመኔ እኛምንንማር መድሬኤሹ አትበሉ እኔ በበኩሌ ደስ ብሎኛል አላህ ያጠክራቸው አፊያቸውን ይስጣቸው ነው እምለው
@AbCd-zb4yz
@AbCd-zb4yz 5 жыл бұрын
@@اللهكريم-ي2ض ማሻ አላህ የሚባለው ልጆቹን ለማበረታት ነው ሴትና ወንድ የሚተያይበት መድረክ ላይ ፊት ለፊት መውጣቱ አወ ይህን እኔም እቃወማለው
@اللهكريم-ي2ض
@اللهكريم-ي2ض 5 жыл бұрын
@@Zዜድነኝየወሎሽቅርቅርያው እህት እኛንምንም ብትይን ማንነታችንን እኛናናአላህ እናውቀዋለን ግን ሰወችን ስንገድፍ አላህ በሚጠላው ነገር ላይ አይደለም የወንጀል ደጋፊ መሆን ያው ወንጀለኛ ነው
@صوتالمساجيد
@صوتالمساجيد 5 жыл бұрын
ማሻላ ተባረከላ
@tube4689
@tube4689 5 жыл бұрын
ደስይላል በርቱ
@ሀገሬኢቲዮጲያ
@ሀገሬኢቲዮጲያ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ በጣም ደስ ይላል ሀሳብ ስጪወች እስቲ መከረኮማችሁን አቁሙ ስላየናቸው ስለተማርነባቸው ወይስ ምን ማለታችሁ ነው አጃኢበ ረቢ ስታድጉ ይገባችሃል ማሜ ተባረክልኝ ውብ የውብ ልጅ
@አላህወኪልአለሁምዱላልላሂ
@አላህወኪልአለሁምዱላልላሂ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምረልች ጀዛክ አላህ ኸይረ
@bontugutama5218
@bontugutama5218 5 жыл бұрын
Mashallah mashallah mashallah tabarakallah
@حبيبهحبيب-ك2ل
@حبيبهحبيب-ك2ل 5 жыл бұрын
የሡብሀን አላህሠላት መሥራህ ላይ ትሠግዳላችሁ እንደት ያለዘመን ላይ ነዉ ያለነዉ ሤቶአም ተበጃጅታ ተኳኩላ ሚዲያ ላይ ትወጣለች ይህ ነዉ እሥላም ይህ ነዉ የቁርአንአሥተምህሮ ይህነዉ የነብዩ ሠ፣ዐ፣ወ፣ ሡና አላህህያዘነለት ሢቀር ሁሉም የሚከተለዉ ሥሜቱንብቻሆኖአልአላህ ይጠብቀን
@chocolat423
@chocolat423 5 жыл бұрын
Masheallah masheallah
@zaburamohammed5672
@zaburamohammed5672 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላችሁ ኮሜንቶች አበዛችሁት ወደፊት ሴትና ወንድ ለይተው ሊያቀርቡ ይችላሉ የሰው ሞራል አትንኩ ይህንንስ ማን አሳየን ጀዛኩምላህ ኸይር ጀዛ!!!
@زينتسعد
@زينتسعد 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አለህይጨመረላቺሁ
@hhhghhhh8859
@hhhghhhh8859 5 жыл бұрын
Zabura Mohammed
@tayba1611
@tayba1611 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@Emantube19
@Emantube19 4 жыл бұрын
astkfurlah allh ykr yabalgn
@babayshaktube2424
@babayshaktube2424 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ ታምራላችሁ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ
@ምንአይነትጨለማአለምናትወ 5 жыл бұрын
ማሸአላህበጣምደሥትላላችሁ👍💚💛❤😘😘🌳🌳🌳
@mamafrance4539
@mamafrance4539 5 жыл бұрын
መሸአላህ በርቱ
@alhamferede3322
@alhamferede3322 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እህቶች በርቱልን አላህ ያበርታችሁ
@hudaahmed6360
@hudaahmed6360 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ግን ምንድነው ነገሩ ትምህርት ስትሰጡ በጣም ደስ የሚል ልብ የሚነካ ነው ብዙ ጊዜ ሴቶችን መድረክ ላይ ለምን እንደምታቀርቡ አይገባኝም ይህ ምን ይባላል ባንድ በኩል ኒቃብ ልበሱ በሌላ በኩል ሚድያ ላይ መውጣት ብቻ አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን ከባድ ሆኖብናል የዱኒያ ፈተና
@jenabmohammed8385
@jenabmohammed8385 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@የኢማሙአህመድልጅነኝ
@የኢማሙአህመድልጅነኝ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ በርቱ በጣም አስተማሪነው!!
@አሚናሰይድሌራ
@አሚናሰይድሌራ 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ አላህ እውቀቱን ይጨምርለቹ
@fatimahoseen4010
@fatimahoseen4010 5 жыл бұрын
አሠለሟለይኩም.ውድ.እህት.ወንድም.ወገኖች.ዲናችንን.አሏህ.በፈቀደው.እንምራው.መቸም.ዲንሲጠፋ.ራሱልባችን.እርጋታ.ያጣል.ወንዶች.ለወንድያሥተምሩ.ሴት.ሴቶችንያስተምሩ.ለሁላችን.ቅኑንመገድይምራን.ከተሳሳትኩበአስተያየቴመልሱኝግንሀጂነብይጋር.ይከብዳል
@jilaloahmed7588
@jilaloahmed7588 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም የሚያምር ፕሮግራም ነው አላህ ይጠብቃችሁ ሁላቹም በርቱልን
@hassen2095
@hassen2095 5 жыл бұрын
አረ ተውውውው አላህን ፍሩ ትላንት ሂጃብ ኒቃብ ብላችሁ አስተማራችሁን ዛሬ ፍጥጥ ብሎ ሃጅነብይ ሴትን ደርድሮ መድረክ ላይ መሳቅ ነው መሳቀቅ እኛ ጃሃሌች ከናንተ ይህ ነው መማር ያለብን ይሄኔ ነው ወድ ሳዳት መሮጥ
@alooshgkgk9969
@alooshgkgk9969 5 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ ጀግና እንስቶች
@ኡሙአይመን-ነ8ጸ
@ኡሙአይመን-ነ8ጸ 5 жыл бұрын
Wendimochachin mekariwechachi Allah hulachinnm yitebke gn mnew mizika mesariyaw set fit lefit mekom megareja adrgu ere
@በእውነትከአላህበስተቀርየ
@በእውነትከአላህበስተቀርየ 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ አላህ እውቀት ይስጠን ያረብ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg 3 жыл бұрын
ማሽ አለህ አጠም ደስ ይለል
@meremmerem204
@meremmerem204 3 жыл бұрын
ማሻአላህ መርኩዝ የታርክ ፋሪ ቅዳች አድምሆን ምንም ጥርጥር ይልንም
@harikazintube6849
@harikazintube6849 5 жыл бұрын
Dokter muna hashem mesgid sefer leg neche masheallah beyalhu hulachehum masheallah betam New yasdeseta hehun egam Allah megdun yemran
@الحمدللهعلىكلحالالحمدللهعل-ق9ر
@الحمدللهعلىكلحالالحمدللهعل-ق9ر 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ
@halimahabeshawit3807
@halimahabeshawit3807 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አለሁ አክበር
@fatiyahassan4169
@fatiyahassan4169 5 жыл бұрын
masha Allah Allah Akbar Allah Akbar Allah Akbar
@fetishbedewi6388
@fetishbedewi6388 5 жыл бұрын
Mashallahh Allah yitebikachu
@Gursum
@Gursum 5 жыл бұрын
The untold history of one of the great Harari Women, Kabirah Ay Amatu'allah Qadi Abdul'rahman brought to light by Dr. Muna Abubaker. Ay Amatu'allah who dedicated all her life in Islamic teachings 160 years ago & wrote Arabic manuscripts leaving her legacy for the coming generation someday to visit. Thanks to philologist Dr. Muna Abubaker who worked her masters in search of the great women's life & history. This is encouraging & important such endeavour to continue. Also thanks to Harar Sharif Museum for the safeguarding of such manuscripts & thousands more historical treasures. May Allah SWT grant Ay Amatu'allah Qadi Abdul'rahman Janatul Furdows. Amiin!
@trusttubepeace6684
@trusttubepeace6684 5 жыл бұрын
Masha Allah tebarek Allah
@MdRana-lr1pz
@MdRana-lr1pz 5 жыл бұрын
መሻ አለህ
@fozihusenfoozi9941
@fozihusenfoozi9941 4 жыл бұрын
💌💗💗 masha allha
@seadamohammedmashallahalla4064
@seadamohammedmashallahalla4064 5 жыл бұрын
Masha allah Allah yagezachu Allah yerdachue
@ኡሙሙሀመድR
@ኡሙሙሀመድR 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ ማሻአላህ ♥♥♥
@ዜድነኝወሄነትየገጉ
@ዜድነኝወሄነትየገጉ 5 жыл бұрын
ማሽ አላህ ♥ ማሽ አላህ እህታችን አላህ ይርዳሽ ጎበዝ ነሽ አላህ ይጨምርልሽ
@khayriehk1612
@khayriehk1612 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጫምርልሽ። አላሁ አክበር አላሁ አክበር ንቀብ ላምሉት አላህ። አጃ ይስጠቻው ምቀኛ ሁላ። ያስድብ ሱስ ያላበት ሁላ። በንቺ ሳበብ ላኛም አላህ ያህረልን።
@saliyaabanega9537
@saliyaabanega9537 4 жыл бұрын
ምርኩዞች ማሻአላሃ
@rahmaala9945
@rahmaala9945 2 жыл бұрын
አወሊያ የተማሩ ማሻአላህ ጥሩ ደረጃ ላይ ደርሰዋል ሌላ ቦታ የተማርነው ግን😢
@yootubefozia4193
@yootubefozia4193 5 жыл бұрын
እኔምለው ምንነካቺሁ አሁንእማ በጣም አበዛቺሁት አሏሁመ ፍቂህነፊድን ዳኢዩቺ የትናቺሁ ኡስታዞቺ ምንስትሉነበር ሴትን እፊለፊተቺሁ አድርጋችሁ ትመለከታላቺሁ እኔምለው ለሞእሚን ሴቶቺና ውንዱቺ አይናቸውንሰበርያድርጉ የሚለውን አይ እርስቺሁት እናት ሰውቺናቺሁ ደካማ መሆናቺሁን አትርሱ ትሽነፉላቺሁ ያልጠበካት ሴት ስታያት ታበርክክህአለቺ እንኮን አደባባያወታ ድምፁእራሱ በተፍጥሮዋ ፍተናነው አላሁመእህድና ፊመንሀደየት
@ربغفرلي
@ربغفرلي 4 жыл бұрын
መሸ አለህ በጠም ደስስስ ይለል
@rahimaebrahim4369
@rahimaebrahim4369 5 жыл бұрын
ማሻአላህበጣምደስይለል
@ayahjamal787
@ayahjamal787 5 жыл бұрын
መሽአለህ
@bediruyesufawel9044
@bediruyesufawel9044 5 жыл бұрын
Allah akbar
@jamalabdo8863
@jamalabdo8863 5 жыл бұрын
መሸ አለ
@رحيماكونفيكون
@رحيماكونفيكون 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አሏህ አላህ ይጨምርላችሁ ግን ጥያቄ አለኝ ሴት ልጅ መድረክ አትቆምም ሲባል ነው የሰማሁት እና እናንት ኡስታዞች መልሱልኝ
@ummuammar6270
@ummuammar6270 5 жыл бұрын
Subahan allah allah yesture aleyna bes sete leje medrek laye kewandoch felefet mekomu betam teru ayhonem beye mdyaw setochen eyawatachehu yewandoche fetena bataderguachaw harif new
@linatube8076
@linatube8076 5 жыл бұрын
ሴቶች ጠካራ መሆናቸው በጣም ደስ የሚል ነገር ነው ግን ተው አላህን ፍሩ ዲንን እየካደምን ነው እያላቹ የአላህን ድበር አትለፉ ይሄ ሁሉ ወንድ በተሰበስበበት አዳራሽ ሴቶችን መድረክ ላይ ማውጣት ምን ይባላል የኛ ሙሰሊም ሴቶች ለሌሎች እምነቶች ምሳሌ ነበረ አሁን ግን ቀስ እያላቹ እሰልምናን እየሸረሸራቹ ነው አላህን ፍሩ ሴቶችን ሀያዕ አታሳጧቸው ማሰተማር ከተፈለገ ሴቶችን በሴቶች ማስተማረ እየተቻለ ለምን ማሻአላህ የምትሉ ኮሜታተሮች ግን ከልባቹ ነው ትክክል አደለም የሚሉ ኮሚታተሮችን ልክ እደፈተዋ ተናጋሪ የምታዩ ሰዎች ደግሞ ይሄ ፈትዋ አደለም ዲኑ እደማይደግፈው ሁላችንም100%እናቃለን ዝብላቹ አትለፍልፉ!!!!!
@ፋፊነኝየኡሰታዞችአድናቂአ
@ፋፊነኝየኡሰታዞችአድናቂአ 5 жыл бұрын
ሳህ ትክክል ብለሻል
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Lina lina Mekina layi sitisaferi wonidi yelelebeti new?! Zifiti jahili!!
@gggfff4776
@gggfff4776 5 жыл бұрын
mashaa allh
@ሰለምለአላም
@ሰለምለአላም 5 жыл бұрын
መሸ አለህ በርቱ
@ለሁሉምጊዜአለው-ጠ2ተ
@ለሁሉምጊዜአለው-ጠ2ተ 5 жыл бұрын
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@ibrahimmohammed-tb6qr
@ibrahimmohammed-tb6qr 5 жыл бұрын
መሻአላህ አሎሁ አክበረ
@rozyamohammed4490
@rozyamohammed4490 5 жыл бұрын
በሩቱልም ሴቶችን አበረታቱው የምን መደበቅ ነው ዋና ስትር ማለታቸው ነው ውብ ናቹው አላህ ባላቹውበት ይጠብቃቹው
@kdejhahmad7225
@kdejhahmad7225 5 жыл бұрын
ማሻአላህተባክአላህ☝️😢👍❤️
@hasanatbadhaasoohaadhaabdii
@hasanatbadhaasoohaadhaabdii 5 жыл бұрын
Maashaa allaah
@sahadahaj9950
@sahadahaj9950 5 жыл бұрын
masalhij alauakbar
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Bahuni seati enidezihi ayineti sewui leziyawumi seti!! Allahi s w!! Ewuketini yichemirilishi!!! Ene yemawukewu ye diro alimochi nachewui enidezihi ayineti deresochini le elimi yabekuti!!
@ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ
@ሙስሊምነውስሜየኔመነሻከሙ 4 жыл бұрын
ماشا الله
@የሱናኡስታዞችተማሪነኝ
@የሱናኡስታዞችተማሪነኝ 5 жыл бұрын
ኢነሊላሂ ወኢናኢላሂ ራጀኡን ኡስዝ ናችሁ ለማለት ይከብዳል አሏህን ፍሩ
@menesaseid3678
@menesaseid3678 5 жыл бұрын
በለው
@ሀያትሀያት-ኀ5ወ
@ሀያትሀያት-ኀ5ወ 5 жыл бұрын
ማሻአለህ
@hussenmohammednur9187
@hussenmohammednur9187 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ጥሩ ፕሮግራም ነዉ ግን ዝግጅቶቻቹ ላይ ሙዚቃ መሳርያ ባታስገቡ ባረከላሁ ፊኩም
@የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ
@የረሱልወዳጅነኝአልሀምዱሊ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ እንደናተ ያሉት ያብዛልን ኮሜንቶች እባካችሁ የቅናት መሰለባችሁ ለኛም አላህ ያግራልን ያረህማን
@sherifali3676
@sherifali3676 5 жыл бұрын
Tikikili!! Enatiwa
@dgdhheh2028
@dgdhheh2028 5 жыл бұрын
Mashallah
@ebanaebana8418
@ebanaebana8418 5 жыл бұрын
እኔም ግራ እያጋቡኝ ነዉ ዛሬስ ምን አስበዉ ይሆን ለጥያቄ እኮን መልስ አይሰጡ እና እያ ተማሪዎች ምን እንማን ሲጀመር ፎቶ ሀራም ነዉ እደዉም በሚድያ አላህ ይስትር
@حبيبهحبيب-ك2ل
@حبيبهحبيب-ك2ل 5 жыл бұрын
አየ ያማረ ትዉልድማአለፈ ምን የሆነ ዘመን ላይ ነዉ ያለነዉ
@እሙአቡበክርነኝኢንሻአላህ
@እሙአቡበክርነኝኢንሻአላህ 5 жыл бұрын
ماشاءالله تبرك الله🌹🌹🌷🌷🌷🌺
@kinathan2959
@kinathan2959 5 жыл бұрын
መሸአለህ በታሪክም ያኢስለምሴቶች ብርቱነጠንከራነቸዉ በርቱልን መሸአለህ ኒቃብ ብትጨምሩበት ጥሩነበርያበለጣ።
@umuneg
@umuneg 5 жыл бұрын
እኔ ግርም የሚለኝ የኢቶ ዳኢወች ለኛ ስለሂጃብ ስለሀያዕ ታስተምራላችሁ የራሳችሁን ሴቶች ግን ትክክለኛ ጂልባብኳ አታለብሱም እኳን ኒቃብ ልጨምሩ ጪራሽ መዲረክ ላይ እያወጣችሁ ስለናታችን ሀጀራ ስለናታችን ኸዲጃ ....ምናምን እያላችሁ ታስተምራላችሁ ስለነሡ ለማስተማር መጀመሪያ የነሡን መገዲ ተከተሉ እነሡ መዲረክ ላይወተው አይደለም ታሪክ የሠሩት
@nesihatvnesihatv9433
@nesihatvnesihatv9433 5 жыл бұрын
jeza kela keyir eht
@rahymarahyema7729
@rahymarahyema7729 5 жыл бұрын
Mashaallah mashaallah jzk
@eeee3339
@eeee3339 4 жыл бұрын
ማሻአላህ
@entisaryusuf6245
@entisaryusuf6245 5 жыл бұрын
Very proud of Dr Muna and the amazing work she has done and will do in the future for the umma!.We need more ladies like you to be a role model to our girls. Mashallah keep up the good work !
@ሩሩታቢንትሰኢድ
@ሩሩታቢንትሰኢድ 5 жыл бұрын
እረ እባካች ሴቶች መዲረክ ላይ እሚወጡት ለምን ነው ሴት ስትሰተር ነው እሚያምረው
@mliakaali5383
@mliakaali5383 5 жыл бұрын
ምን
@feathasomaia7076
@feathasomaia7076 5 жыл бұрын
ምንአደረጉተሶጦአችዉንአሳዩእንጂዚምብለንማይዉራነገርአናዉራ
@jdjdbdbd8759
@jdjdbdbd8759 5 жыл бұрын
ራቢ Tube አሁንኮ የተማሩት ብሰዋል ያልተማርነውስ ባለማወቅ ነው ይባላል ያወቁት ግን ለምን አላህ የማይወደውን እንሰራለን መቸም ባሁኑ ግዜ ያልተማረ ዲንን ያላወቀ አለአልልም በገጠር አካባቢ ከሆነጅ ብቻ አላህ ያድተካክለን ሁላችንም ካልሆነ ሴቶች ትምህርት እንስጥካሉም ፊታቸውን ቢሸፍኑ እላለሁ መቸም መጀመሪያ እራስሽን ፈትሽ እደምትሉኝ ነው ሲጀመር እኔ እደዚህ ሚዲያ አልወጣም ኰጣሁም አላህ ና ነብዩ ሰለላህአለይሂ ወሰለም ባዘዙን መሰረት መፈጸም ነው ሱናው
@عميكوثرعميكوثر
@عميكوثرعميكوثر 5 жыл бұрын
Bimilah allah hidaya yastachuhu mnmletnewunewu wrndocha fitsat fetwayemtasexawu ereallahn enfara wendanasatbanda kuchablachuhu beziyawusta santalimalachuhu ereallahnfaru allahn faru
@alahh.ytbkehisilo3459
@alahh.ytbkehisilo3459 3 жыл бұрын
Msalahhii. GeizaklHiii. Alahhi. Ytbkahohi
@islamselam8299
@islamselam8299 5 жыл бұрын
ma sha allah des yelal hijab libesu set lij hijab setlebes yebelte haya yenoratal
@zebibaibrahim307
@zebibaibrahim307 5 жыл бұрын
ምን ብዬ አስተያየት ልስጥ ሁሉም ፈትዋ ሰጪ ሆነዋል አረ ፈትዋውን ለአሊሞት ተውት ምን ይሻለናል እኛ ግን ሱባሀን አላህ
@menesaseid3678
@menesaseid3678 5 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ ሁሉም አስተማሪ ሆነ ማነው ተማሪ
@هنديهاحمد-ج2خ
@هنديهاحمد-ج2خ 5 жыл бұрын
በጣም በዛ
@Eman-mw1jx
@Eman-mw1jx 5 жыл бұрын
እና ጥፋት እየጠፋ ዝም ይባል
@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ
@ኢትዮዽያዊነቴኩራቴነውጉራ 5 жыл бұрын
ማሻአላህ አህለን ፊኩም ያህዋኒ ያእህዋቲ ፊላ
@hayatkuwait5503
@hayatkuwait5503 5 жыл бұрын
Masha alah
@akdjr1498
@akdjr1498 5 жыл бұрын
መሻአላህ
@keriyaseid7567
@keriyaseid7567 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ ደረጃችሁ ከፍ ይበል የኢስላም ጀግኖች ሀገራችንን ዲናችንን አላህ ይጠብቅልን
@njgjht2228
@njgjht2228 5 жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርላችሁ. የስደት. ፈትዋ ሰጭ ሁላ ወሬ ብቻ ናችሁ ወይ አርፋችሁ አትቀመጡ ወይ አታስተምሩ. አደናጋሪ እስኪ በተግባር ተገኙ. ሰዎችን አስተምሩ መጀመሪያ በቂ ውቀት ይኑራችሁ ልክ እንደ ኅደሎ ጀሪካ ውሀ አትሁኑ በቂ ውቀት ይኑራችሁ. አልበለዛ. ሰውን. አትወዛግቡ. ትንሽ እውቀት ይዛችሁ. ሰው አትወዝውዙ አላህ ሂዲያ ይስጣችሁ. በስ
@አላህወኪልአላህነጃየብልን
@አላህወኪልአላህነጃየብልን 5 жыл бұрын
አላህ የሂጃብን ያለብሳችሁ አተናገሩ አለልም ምክንያቱም እርንዲም ቦታ አተንስገሩ አልልም ግን በአላህ በሂጃብ በኒቃብ ከውስጥም ከውጪም ተሺፍኑ ሊላው እናተ ውንዶች አላህን አፍሩም በተልይ ኡስታዙቹ እንዲት ተስለፍችሁ ተመልከታላችሁ ሀቅ እውነት ሳዳት ከማል ስናገር በጣም አዝን ነብር ግን ድነን የመታስድፈሩት እንዲህ አይነት ስዎች ናቸው ። ደነን ማውቅ መጠፍት ሳይሆን መልማትን ቻሉ ። ሂጃብን ኒቃብን በገጥሩ ሽርክን ቢዲአን ቀዲሚ ለተውሂድ ቦታ ስጡ ።
@EthiopiaMuslims
@EthiopiaMuslims 5 жыл бұрын
وتلك الأيام نداولها بين الناس
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 75 МЛН
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 25 МЛН
Who’s the Real Dad Doll Squid? Can You Guess in 60 Seconds? | Roblox 3D
00:34
How to whistle ?? 😱😱
00:31
Tibo InShape
Рет қаралды 19 МЛН
龟兔赛跑:好可爱的小乌龟#short #angel #clown
01:00
Super Beauty team
Рет қаралды 75 МЛН