42 ሚሊዮን የሚሸጠው መኪና | የመኪና ዋጋ በአዲስ አበባ.... | Luxury Cars in Ethiopia | Addis Ababa

  Рет қаралды 98,984

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 81
@solomon-iy8km
@solomon-iy8km Жыл бұрын
በዚህ ውስጥ የሚታየኝ ምን ያህል የብር የመግዛት አቅም መቀነሱን ጭምር ነው።
@Toronto6
@Toronto6 Жыл бұрын
መቀነሱ ብለህ ታሽሞነሙነዋለህ 😂 ቀዝኗል እንጂ
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 Жыл бұрын
የአዳነች ደደቤ ነው ወይስ የሽመልስ አብዲሳ መኪና መሸጫ ነው ቀልደኞች 42 ሚ ይላሉ ወረቀት ተቆጥሮ ሚሰጣችሁ አስመሰላችሁ
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 Жыл бұрын
አልበዛም ድሀየሚበላው ባጣበት ግዜ ባታሳዩን ደስ ይለናል it’s crazy I have a question ይሰው ዋጋ ስንት ነው????????
@yalu9797
@yalu9797 2 ай бұрын
መኪናሽ ያምራል ከየት ነው የገዛሽው ንገሪን እንግዛ ዋጋውን እንዳትረሺ
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
ያለው ማማሩ የሌለው መደበሩ አሉ
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx Жыл бұрын
ቁኑ የነ አዳነች አበቤና ዘመዶቻቸው ነው የድሀው ልጅማ እድሜ ለግሩ ፈጣሪ ለሰጠው ገና ብዙ እናያለን አብይን ከስልጣን ካላወተድን
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
​@@MubarekMahmud-wq1yx ለሁሉም ጊዜ አለው ፥ ሊነጋ ሲል ይጨልማል ጨልሞ አይቀርም ዳግም ይነጋል።
@ethiopalezelalemtinure5569
@ethiopalezelalemtinure5569 Жыл бұрын
ዳቦ በልቶ ማደር ብርቅ በሆነበት አገር ትርጉም አልባ ቅንጦት ነዉ ...
@yimm9742
@yimm9742 Жыл бұрын
$17 million dollars we have here in USA! It’s not big deal!
@shalommi12youtube98
@shalommi12youtube98 Жыл бұрын
ዘነጥሽበት እኮ ገብተሽ 😂😂ትገዣለሽ አይዞሽ
@sumeyanuredin8458
@sumeyanuredin8458 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሃብት በሙሉ መኪና ሻጮች ጋር ነው ያለው😂
@dagemwendmagegn7949
@dagemwendmagegn7949 Жыл бұрын
የሳይክል ዋጋና አይነቶችን ስሪልን🙏 ይሰራ የምትሉ 👍
@chicago9458
@chicago9458 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ውድ ሰለሆነ አናሳይም 😂😂😂😂 አይ Ethiopia
@yaregalayele8647
@yaregalayele8647 Жыл бұрын
የ2008? የኤሌክትሪክ መኪና=38-42 ሚሊዮን Birr? ኢግዚኦኦ መሀርነ ክርስቶስ
@ashenafiabate
@ashenafiabate Жыл бұрын
@chuchubezabihtekileyes877
@chuchubezabihtekileyes877 Жыл бұрын
42ሚሊየን ብር ይዞ ገደል ይግባ መኪና የሚለካው በብር መግዛት አቅም ነው እንዴ?
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 Жыл бұрын
Anchhi wenjelegna nesh. Ageritwa besih huneta lay eyalech yehane madregesh agerr bihone noro sekelat yebebash neber.
@tilahundengetu4697
@tilahundengetu4697 Жыл бұрын
No no too expensive 42m for lincoin navigator here in USA 27th-56th us dollar. Means 27.000×56=1.5 or >> 56.000×56=3.1 Even if if you calculate for black gest double. 1.5×2=3mor 3.1×2=6.2m that's it. 😅
@tctconstruction5279
@tctconstruction5279 Жыл бұрын
መሀይማን ናቸው ነጋዴዎቹ
@nattbrann5583
@nattbrann5583 11 ай бұрын
There is no way goes that far,even what you don't consider, calculating it with excise tax(100%)! This mfs are manipulating this dumb ppl asf😂
@workukefyalew3281
@workukefyalew3281 Жыл бұрын
ስታስቁ የት ልትነዱት ነዉ መገድ እኮ በድሮን ታርሶ አልቋል ወሃ ሽርሽሮት ምንም መገድ የለም ልትጎትቱት ነዉ
@fatumakonjo8611
@fatumakonjo8611 Жыл бұрын
Juntaw
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 Жыл бұрын
በዚህ ያህል ገንዘብ መግዛት ያለ ማገናዘብ ነው በቁማቸው የሞቱ ማስተዋል የሌላቸው የደንቆሮዎች ላይፍ ደስታ ይህ ነው ወዮ ወዮ ወዮ ፈጣሪ ይሰውራችሁ ሰው ለሆነ ሰው ብቻ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ነገ ሞት አለ 😭😭😭😭
@isaakalem3902
@isaakalem3902 Жыл бұрын
You don’t mention year of manufacturing
@yona6097
@yona6097 Жыл бұрын
እንኮን መቆንጥ ለምን አይገርፈውም መሬቱን 42 ሚ አይከብድም
@henokkidane3051
@henokkidane3051 Жыл бұрын
😅😅
@AbdelaTemam-e4b
@AbdelaTemam-e4b 23 күн бұрын
ሐዳሪሐይብርድ
@nyctimes2728
@nyctimes2728 6 ай бұрын
ነውር ነው? የ8 ሚሊየን ብር መኪና በ42 ሚሊየን መሸጥ ምን ይሉታል? በ25 ሚሊየን ብትሸጡ ይጎዳችዋል?
@hana.t12345
@hana.t12345 Жыл бұрын
42 million ? ትቀልዳላቹ ? የኢትዮጵያ ህዝብ 99 . 9 %. ደሀ ህዝብ ባለበት ሀገር ይህንን ቁጥር ስትጠሩ ይገርማል
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 Жыл бұрын
Enga eko yechegeren beselam weto megbat enji taksi eko betam kebeki belay new. Ber ema eko abey kemeta behoala kebrun atoal!!
@hailelove1
@hailelove1 Жыл бұрын
Thank u
@sabaal6989
@sabaal6989 9 ай бұрын
እስኪ ወዳጆቼ የተወሰነ ስጡኝና ኮንዶሚኒየም ግዙልኝና አገሬ ልግባ💔
@berhanualemu4689
@berhanualemu4689 Жыл бұрын
9ሚሊዮን ከነሾፌሩ ከሆነ አይጎዳም
@ethiopiaselam7873
@ethiopiaselam7873 Жыл бұрын
ለመሆኑ በ 42 ሚሊዮን ብር መኪና የገዛውን ሰው ቤተዘመዶች ምግብ በቀን ምን ያህል ጊዜ እንደሚበሉ ጠይቂልኝ!!
@LED_PICTURES
@LED_PICTURES Жыл бұрын
42 Million 😂😂, $380,000 for Lincoln Navigator is joke of the century
@nattbrann5583
@nattbrann5583 11 ай бұрын
Actually you did it by black,you dude a good person it's extremely worse by bank rate😅
@yop2523
@yop2523 Жыл бұрын
ከ42 ሚሊየን ህዝብ በላይ በርሀብና ጦርነት እያለቀ።የናንተን ዝባዝንኬ ማየት ይቀፋል
@kechemagara5433
@kechemagara5433 Жыл бұрын
"plane" ነው?
@God_is_good-u9f
@God_is_good-u9f Жыл бұрын
Did she just say, it's too expensive to even open the door and show her? 🤔🤣🤣
@chetaoumahaza2325
@chetaoumahaza2325 Жыл бұрын
ሕዝብ የዕለት ኑሮ ተወደደ ስል ይህን ማሳየት ምን ማለት ነው?
@ayalewhamusa5855
@ayalewhamusa5855 Жыл бұрын
42 ም ብር የሚወጣ ከሆን የወረደ ነዉ 120 ምል ማለት መቶ ሃይ ሽህ ዶላር የሚያወጣ መኪና ደርበዉ ደጃፋ ያቆመን መጎበኘት ሳይሆን ማየት የሰለቻቸዉ አሉ አትደነቁ 42 ም አወጣ ብላችሁ
@martabegna7239
@martabegna7239 Жыл бұрын
Ayedl
@sisayhirpa5004
@sisayhirpa5004 Жыл бұрын
የትኛው መኪና ነው 42M?
@yshakaynalem3715
@yshakaynalem3715 Жыл бұрын
"Lincoln navigator" 42 million birr
@SileshiSiyoum
@SileshiSiyoum Жыл бұрын
በደሀ አገር ይህን መናገር ያሳፍራል
@GedarifTafesse
@GedarifTafesse 8 ай бұрын
በርግጠኝነት እገዘዋለው
@hayatlopez3696
@hayatlopez3696 3 ай бұрын
ኢሸአላህ
@alazaralemayehu5335
@alazaralemayehu5335 Жыл бұрын
Kidus proud of u bro
@Koke01-24
@Koke01-24 Жыл бұрын
እንደው ጉድ ነው የገንዘብ ቁትር እንዴት ያስፈራል ? እርግተያ ነይ የመንግስት ተቀታሪ በችልሙም አያውቅም ግን ትያቄዬ ነጋዴውስ ምን ይችል ትርጉም ነው ? ሌላው በትክክል የሚሰራና የሚነግድ አይገዛም ሊገዛ የሚችለው ሌባ ገንዘብ የሚያችበረብር ብቻ ይመስለያል የሚገዛው።
@adaneayalew6258
@adaneayalew6258 Жыл бұрын
እስቲ ሞይኮን ጎብኝው
@samig1932
@samig1932 11 ай бұрын
Ethiopian died by hunger all over the country , is this really important?
@admasudesta
@admasudesta 3 ай бұрын
የመኪና ዋጋ. ኦባማ አይሱዙ፣ ፉቶን FSR
@vlogsmatter8195
@vlogsmatter8195 Жыл бұрын
Yemejemeryaw lij gobez new Huletum
@YesakorBihonegn
@YesakorBihonegn Жыл бұрын
47 second ???? Mendn new yemsemaw😮😮😮 bians edit adirgulat 😅😅😅😅
@samiሳሚ
@samiሳሚ Жыл бұрын
ኤሌትሪክ ሲኖር እኮ ነው መኪናዎች የሚነዱት🤣🤣አይደለም የመኪና ባትሪ የሞባይል ባትሪ ለሞምላትም ችግር ነው ኢትዮጲያ ውስጥ🤣🤣እና ደግሞ ዋይርለስ ማደረጊያ አለው ለሁሉም ስልክ ይሰራል ያለው ልጅ አረ ተው አትዋሽ ሁሉም ስልኮች ዋይርለስ የላቸውም ለምሳሌ ሳምሰንግ ጋላክሲ s10 ዋይርለስ ማድረጊያ የለውም በጣም ፈጠንክ ሰው ጠይቅ አትቸኩል🤣🤣🤣
@gebyaweanteneh5837
@gebyaweanteneh5837 Жыл бұрын
Be amakagn meto dolar demoz yemaykefelew mahebereseb hager lay endezih aynetoch kutroch lemetrat endet endemaykefachew aygebagnim
@RASMITATE
@RASMITATE Жыл бұрын
አይ ሌሎች አፍሪካ ሃገሮች አላየህም ድሮ ከ2002 ጀምሮ የተሰራ መኪና P ምናምን ትላለህ አሳፋሪ😂
@chicago9458
@chicago9458 Жыл бұрын
የሴት መኪና? Ay Ethiopia
@yenusjabir7602
@yenusjabir7602 Жыл бұрын
መስሽ ይሸታል
@Eritreana1991
@Eritreana1991 Жыл бұрын
42ሚሊዩን አልበዛም አይደርስም
@mussegirma9810
@mussegirma9810 Жыл бұрын
በቀረጥ ምክንያት ነው 3እጥፍ ነው የሚመጣው
@coffeerelax3455
@coffeerelax3455 Жыл бұрын
42M🥸 where is it
@yshakaynalem3715
@yshakaynalem3715 Жыл бұрын
Search guys Lincoln navigator 2022
@coffeerelax3455
@coffeerelax3455 Жыл бұрын
100000$@@yshakaynalem3715
@samiyemen7369
@samiyemen7369 Жыл бұрын
ለጋላዉ አብይ ሺጡለት እኛማ አቅም የለንም እሱነዉ ያገሪቱን ንብረት እያጪበረበረ ያለዉ ከቱናችሁ ትንሺ አይሰቀጥጣችሁም ዋጋዉን ስትጠሩ
@SelamawitAssefa-k5f
@SelamawitAssefa-k5f Жыл бұрын
Fix the ghetto roads first 🙄
@ammishaama3932
@ammishaama3932 Жыл бұрын
42m yetal asafari nachu
@yshakaynalem3715
@yshakaynalem3715 Жыл бұрын
Lincoln navigator 2022 search bro "google"
@etsftisisay3023
@etsftisisay3023 Жыл бұрын
Botaw yet new please
@hassenyasin
@hassenyasin Жыл бұрын
Where is 42000000 bir car???
@yshakaynalem3715
@yshakaynalem3715 Жыл бұрын
Plz guys search it chrome or something lincoln navigator 2022
@robelkassahun-g9p
@robelkassahun-g9p 3 ай бұрын
wats with the face
@boshboshbosh149
@boshboshbosh149 Жыл бұрын
Reverseee😂😂
@channel-lg2vk
@channel-lg2vk Жыл бұрын
ሀበሻ ዩቱብ ልሸቅል ብሎ ቆርጦ ሲነሳ 42 ሚልየን የሚሸጥ መኪና ብሎ ይፅፍልሀል ትልቁ የመኪና ዋጋ 15 ሚሊዮን ነው ጎበዝ Unsubscribe
@habibulaaman1753
@habibulaaman1753 Жыл бұрын
😅
@dagemwendmagegn7949
@dagemwendmagegn7949 Жыл бұрын
የሳይክል ዋጋና አይነቶችን ስሪልን🙏 ይሰራ የምትሉ 👍
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
Family Games Media
Рет қаралды 53 МЛН
کلیپ کامل رییس خانواده - مکس امینی
10:15