45 አመት የኖርኩበትን ቤት ፓስተሩ ቀማኝ 20 February 2024

  Рет қаралды 66,050

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 2 300
@AschalewNigussi
@AschalewNigussi 7 ай бұрын
1-በእዮሃ ሚድያ እናትህን አቀርባለው ብለህ ለምን ቀረህ 2,በእለቱ ከቤት ወጥተህ ንብረት ጭነህ ለምን ጠፉህ ።ሌላው ስልክ ሲደወልልህ ለማንሳት አልፈለክም ለምን
@zewditu1735
@zewditu1735 7 ай бұрын
በትክክል
@abenezerbereketalemu2511
@abenezerbereketalemu2511 7 ай бұрын
ትክክል
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 7 ай бұрын
ልጁ ቤቱን አሽጦ ብሩን ሉበላ ነው
@YORDANOSENGIDA
@YORDANOSENGIDA 7 ай бұрын
Thankyou ❤🥰🙏🙏🙏
@KasechMitiku-o6m
@KasechMitiku-o6m 7 ай бұрын
እዉነት ነው ❤❤❤❤
@ምጥን
@ምጥን 7 ай бұрын
አሌክስን ለቀቅ አርገው አሌክስን ተወው የምትሉ እስኪ
@MedhanieFissehaye-cc4eq
@MedhanieFissehaye-cc4eq 7 ай бұрын
😂😂😂 ኣሌክስ ስለ እውነት ወይ ደሞ እንደ ገለተኛ ሳይሆን 😊 ጥሩ ሊጅ እንዲባል እርቅ እና ቤቱ እንዳይሽጥ ቤተሰብ እንዳይ በተን ብሎ በ ነጋሽ 100% ጫና ያሳድር ነበር ይሄ Fact ነው። ደሞ ቺግሩ ያለው በ ኣብርሃም ሚስት ነው የ ኣብርሃም ሚስት ደሞ ስለ ነጋሽ በራሳ ኣንደበት ነጋሽ እኮ ኣሁን ነው የነቃ እንጂ ኣያቅም ብላ ሰለ ነጋሽ እውነት ተናግራለች። ነጋሽ ልቀቂት ስለ ሓቅ ንቁም ። ኤርትራዊ ነኝ የ ገልተኛ ሃሳብ።
@AgewKemant
@AgewKemant 7 ай бұрын
ኤርትራዊ ሀገራችንን ሲበጠብጥ ነው የምናውቀው.... ችጋራሞች እስቲ ልቀቁን የጀርባ ቅማሎች ሆናችሁብን👹⛏️👹⛏️👹⛏️
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
እናለምን ይሸጥ ሊጠጣበትእንጅ​@@MedhanieFissehaye-cc4eq
@ምጥን
@ምጥን 7 ай бұрын
@@AgewKemant እውነት ነው ልቅቁን አንፈልጋችሁም
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 7 ай бұрын
አሌክስ የተባረከ ነው። ነጋሽ ግን አጪበርባሪ ነው። አሌክስን ለቀቅ።
@yenayena8676
@yenayena8676 7 ай бұрын
መክሮ አምጥቶአቸው ለብቻቸው እኮ እምቢ ብሎአል ይሄ ባለጌ አግቶ ከልጆቻቸው ለይቶአቸው ደሞ አደባባይ አወጣቸው
@Nunu-hq5vf
@Nunu-hq5vf 7 ай бұрын
አንድ ቀን ቢቸገሩ አይደርስላቸውም ነጋሽ የሚሉት አጭበርባሪ የቤቱን ድርሻ እስኪያገኝ ብቻ ነው። ጌታ ፍርዱን ይስጥ ለተበደለ
@tsegageremew2551
@tsegageremew2551 7 ай бұрын
ለመላው ቤተሰብ መበጥበጥ ምክንያት ይሄ ልጅ ነው😢 እዮሀ ላይ ሰምተናል በቀጠሩህ ቀን እቤት ሲመጡ ይዘሀቸው ለምን ጠፋህ
@getahunbezabih8363
@getahunbezabih8363 7 ай бұрын
ፓ/ር ሶፎንያስም ሆንክ ሌላው ተመልካች ስለሁኔታው በትክክል ለመረዳት በኢዮሃ ሚዲያ የተላለፈውን ቪዲዬ ብትመለከቱት መልካም ነው።
@yenayena8676
@yenayena8676 7 ай бұрын
ተመልክቶታ ሶፋኒያስ ዩቲዩብ ገንዘቡ ነው ባላወቀ ይጠይቃል
@tsigeredagetachew6342
@tsigeredagetachew6342 7 ай бұрын
አዎ ኢዮሃ ሚዲያላይ በደንብ ተብራርቷል እንደውም ይሄ ሰው በቀጠሮ የተያዘላቸው ቀን ላይ ሳይገኝ ቀርቷል ብቻ እናትየውን እያንገላታቸው ነው 😮😮
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 7 ай бұрын
የተናገሩት ያው ነው የተለየ ነገረ የለም
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 7 ай бұрын
ተገቢ ትክክል ነው!! በመጨረሻው ቀጠሮ አልቀረበም ለምን???
@blenlema2437
@blenlema2437 7 ай бұрын
እውነትህን ነው ሴትየዋን ሲጠይቅ ለብቻቸው አድርጎ መጠይቅ አለበት
@Erloi_lyrics
@Erloi_lyrics 7 ай бұрын
ኢሄ ሰውዬ በጥባጭ ነው በሌላ ሚዲያ ቀርቦ ነበር እውነቱ ሲደረስበት ሴትዬዋን ይዞ ጠፋ ሌባባባባ ነው።
@kokebgetachew3480
@kokebgetachew3480 7 ай бұрын
ፖስተር አረጀህበት በቃህ ውጣ ልጅ ያድጋል እንጂ አያረጅም
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 7 ай бұрын
እዮሃ ላይ ቀርቦ ፊት ለፊት አሌክስ ሊያናግራቸው ያለ ቀን ልክ ነው ይዟቸው ጠፋ ምን አይነት እርኩስ ነው
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 7 ай бұрын
@@kokebgetachew3480 ይሄም እኮ አረጀ ለምን ለእናታቸው ጥለው አይወጡም ሁሉም? በእዮሃ ሚዲያ ሊስማሙ ብለው እሱ እናቱንና እቃቸውን ይዞ ጠፋ እዚህ ደግሞ ቀረበ
@MemeGetachew-d8c
@MemeGetachew-d8c 7 ай бұрын
​@@kokebgetachew3480አንቺን ማን አዛዥ አረገሽ በገዛ እናቱ ቤት ቤቱን ይዞ እናቱን የመጦር መብት አለው ፓስተሩ ሁሉም ሰው ይሄንን ነው የሚያደርገው ፓስተሩ ደሞ ቤቱ ላይ ዋጋ ከፍሎበታል ወንድሙ ግን አሽጦ ሜዳ ላይ ሊበትናቸው ታጥቆ የተነሳ ያንቺ ቢጤ ጨካኝ ነው አንቺ የዘራሽውን አንድ ቀን ታገኛለሽ ሌሎች አብዛኞቹ አስተያይት የሰጡ ሰዎች አስተዋይ ናቸው እንደ መጣላቸው አይናገሩም ከመጀመሪያ አይተሽ ተናገሪ ማርጀቱ እንደሆነ አንቺም አይቀርልሽ አትፈላሰፊ የራስሽን መጨረሻ አታውቂም እና አትዘላብጂ
@sebletegegne624
@sebletegegne624 7 ай бұрын
ነጋሽ የሚባል አጋንንት በእየሱስ ስም የተመታ ይሁን
@mariabebe8880
@mariabebe8880 7 ай бұрын
ሴትየዋን መክሮዋቸው ነው ፈርተውት ነው ሚዘባርቁት ሴትየዋ እሱ ሳይኖር ይጠየቁ!!
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 7 ай бұрын
እሳቸውም የእማች ጥላቻ እለባቸው
@habendenbel4329
@habendenbel4329 7 ай бұрын
Pastor selhone letshefnulet atgagatoo ! Enatoon eyaskayi
@likonjo9422
@likonjo9422 7 ай бұрын
Betam
@tigistalemayehu8061
@tigistalemayehu8061 7 ай бұрын
ነጋሽ እናትህ አሁንም ቤቱ ይሸጥ የሚል ቃል አልውጣቸውም እንደተባለው ሁሉም እንደሚስማማው ታፍነዋል ፍትህ ለእኝህ እናት
@rohobotethiopianrestaurant1935
@rohobotethiopianrestaurant1935 7 ай бұрын
ይህ ልጅ የመጨረሻ ዘላን በዚህ እድሜው የናትን ጡረታ መፈለግ አትስማው እብድ ነው እዮሀሚዲያ ላይ ቀርቦ ነበር እናናግራቸው እማማን ተብሎ ይዟቸው ጠፍ አለም ሰገድ ደክሟል በነዚህ ሰዎች
@seniethio5523
@seniethio5523 7 ай бұрын
ማነዉ እደኔ ለ ፓስተር አብረአም እና ለሚስትየዉ ገዘብ ተዋተዉ ቤት ይገዛ የሚል 🙏
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 7 ай бұрын
ው እንደሌላው ሰው ተከራይተው ይኑሩ
@mastyasfaw9176
@mastyasfaw9176 7 ай бұрын
Ena ewnet esu betam sereat yalew sew new anedada hulum neger lebegu new kene lewetalet yehunale
@DeborahBelongsToJesus
@DeborahBelongsToJesus 7 ай бұрын
ከቤቱ ለምን ይወጣል መውጣት የለበትም የአባቱ ንብረት የልጅ ነው ደግሞም የአብርሃም ተላላቆች እንድ ኖር ፈቅዶሉ አብርሃም ከወጣ የዚች እናት መከራ የባሰ የከፋ ነው የነጋሽ አላማ ንብረቱን ሽጦ እናትቱን ሜዳ ላይ መጣል ነው
@samsongetachew5431
@samsongetachew5431 7 ай бұрын
ፓስተር አብርሃም እና ሚስቱ ጉዶጎድ ይግቡ
@mekereselaseeshete6225
@mekereselaseeshete6225 7 ай бұрын
​@@mastyasfaw9176ፓስተር አብርሃም እውነተኛ ቢሆን የገዛ እናቱን ይዞታ ለ18ዓመት መኖሩ ሳይበቃው ለቤተሠቡቹ መሆኑ ቀርቶ ለኔ ለብቻዬ ይደረግልኝ ብሎ እናቱን መክሰሱ ነው እውነትነቱ በጣም የሚያሳዝ ጊዜ አይ ፓስተር!!!!!!
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 7 ай бұрын
አንተ ማፈሪያ የሆንክ ሰውዬ ችግሩ ያለው በትልቁ ያለው አንተ ጋር እንደሆነ አውቀናል ምን አይነት ማፈሪያ ነህ እናትህን በየሚዲያው የምታንከራተው ብለህ ብለህ ያለምሰገድን ስም ልታጠፋ መጣህ ሴትየዋን ለቀቅ አርገህ ለስራ ለምን አትወጣም
@tip7876
@tip7876 7 ай бұрын
ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም ይባላል ከሚዲያ ሚዲያ መዞሩ ጥቅም ያለው አይመስለኝም እኝህን ትልቅ የተከበሩ ሴት በስተርጅና፣በመጦሪያቸው ከምታንከራትት በቅንነት ፣ወደአይምሮህ ተመልሰህ ከወንድሞችህ ከእህቶችህ ጋር ተስማምተህ ቀሪ ዘመናቸውን ከሁሉም ልጆቻቸው ፣ከልጅ ልጆቻቸው ጋር እግዚአብሔር እያመሰግኑ እንዲኖሩ ፍቀድላቸው እባክህ
@alem7337
@alem7337 7 ай бұрын
👍
@genetasefa8364
@genetasefa8364 7 ай бұрын
Agreed 🙏
@hermiteka5360
@hermiteka5360 7 ай бұрын
I feel sorry for the mother 😢😢
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 7 ай бұрын
ሁሉም ሰው stand with Abrham እውነት ያለው አብርሀም ጋር ነው❤Abraham
@Miriamkk
@Miriamkk 7 ай бұрын
Abraham is not honest either ! They are crooks!
@habendenbel4329
@habendenbel4329 7 ай бұрын
No, we're not betoon leko aywtame?? Paster selhone letshefnulte??
@zuriyashalmu447
@zuriyashalmu447 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ይህ ልጅ ለብር ብሎ እናቱን አሰቃየ ተው የሚለው ሰው አጣ እናቱን አሰቃየ እንዳዲስ በዚ መጣ አይን ይብላክ
@helenh6930
@helenh6930 7 ай бұрын
ውሽታም ለምድንነው ለገንዝብ ብሎ የምትፕው አሮጊቶ በዚህ እድሜመንከራተት ምን ያደርጋል
@Babe-d8m
@Babe-d8m 7 ай бұрын
ይሄ ልጅ ችግር አለበት ሴትየዋን አንከራታቸዉ
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 7 ай бұрын
ልጁን ተውት። እሱም እየተንከራተተ ነው።እናትየውን በደንብ አዳምጡ። 20 ዓመት ሰላም አሳጡኝ እያሉ ነው። በገዛ ቤታቸው ???? ቤታቸው ይለቀቅላቸው። ደፋ ቀና ብለው የሰሩት ቤት እያለ ለአንድ ቀን ውጭ ማደር አልነበረባቸውም።
@hilnamolla1511
@hilnamolla1511 7 ай бұрын
Yehe lej new mesleg chegeru
@samydawit
@samydawit 7 ай бұрын
በየሚድያው ስትዞር እድሜህን አትጨርስ እባክህ እናትህን በማረፍያቸው ጊዜ አታድክማቸው
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 7 ай бұрын
በትክክል ጉልቻ ቢቀያየር ወጥ አያጣፍጥም እማማ አርፍው ተቀመጡ እግዛብሄር እድሜ እሰከሰጦት ድርሰ ከዚያ በሃላ ልጆቹ የራሳቸው ጉዳይ እሱ ግን ቤቱን አሸጦ ሜዳ ላይ ይጥላቸዋል ጴንጤ ሲጀመር መሞርት ልማድ ነው አይጨነቁ አንተ ግን ልቦና ይሰጥክ
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 7 ай бұрын
በየሚዲያው እሳቸውስ በዚህ እድማቸው ለምን ይንከራተቱ እፕስማማቿው እባካችሁ አለምሰገድ ምንም አላጠፋም ለማስታረቅ ጥረት እያሩገ ነበር ይቷረቁ አደራ ቤተሰብ ማለት ሀገር ነው❤❤❤❤❤❤
@tinsaebelete958
@tinsaebelete958 7 ай бұрын
ይሄ ልጅ ወይ የ አይምሮ በሽተኛ ነው ወይ አናቱን ያገተ ወንጀለኛ ነው አባካችሁ አናቱን ለብቻቸው ፖሊስ አንድያናግራቸው አንዲደረግ አርዳቸው!!!!!!😭😭😭😭
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 7 ай бұрын
አንተ ግን ለብር በብለህ እናትህን ታንገላታለህ?እዮሀ ሚዲያ ቀጥሮ ሲጠብቅህ እውነት እንዳይወጣ ስልክህን አጥፍተህ ጠፉህ አሁን ደሞ እዚህ መጣህ?"አረ አማማ ወደቤቶት ተመለሱ የዚህን ቂዢቢ ምክር ሰምተህ አይንከራተቱ
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ
@ቤቲነኝ-ጸ2ቀ 7 ай бұрын
እውነትም ቅዥቢ 😂😂😂
@mesafint44
@mesafint44 7 ай бұрын
ችግሩ ማዘር ኮሜንት አያነብቡም ነጋሽ ነው አንብቦ የሚተረጉምላቸው በነጋሽ ትርጉም ደግሞ ቅዥቢ ማለት ቅን ማለት ነው "Ha Ha"
@yenayena8676
@yenayena8676 7 ай бұрын
መጀመሪያ ከእርጉዝዋ እህትህ ጋር ስትናገሩ አምነንህ ነበር መጨረሻ እማ ጉድህን አየን. ፓስተር አብረሀምን ፈርጄባቸው ነበር. ንሰሀ ገብቻለሁ. ፓስተር አብረሀም የተሰበረ ልብ ያለው ነው
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 7 ай бұрын
ተባረኪ❤
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 7 ай бұрын
ሁላችንም ሸውዶን ነበር
@zerihuntadesse5773
@zerihuntadesse5773 7 ай бұрын
​@Marcusaureliusdi ante erasu yeman tebeka adergeh selnegeru satwek mn tezebarkaleh mejemeria sema
@andualemabebe9998
@andualemabebe9998 7 ай бұрын
Uletgha mistu nesh ende welejilet kebt enat yeleshm Doma.
@Meonelove569
@Meonelove569 7 ай бұрын
ወረኛ ነሸ ባክሸ ፓሰተር ፃድቅ ነው እያልሸ ነው?🤔
@getahunbezabih8363
@getahunbezabih8363 7 ай бұрын
እባክህ አሮጊቷን አታንከራትታቸው በሽማግሌ ታረቁ። በኢዮሃ ሚዲያ ቀርባችሁ እናትህን እንድታቀርባቸው ከጋዜጠኛው ጋር ከተስማማህ በኋላ በቀጠሮው ቀን ይዘሃቸው የጠፋኸው አንተ ነህ እባክህን እግዚአብሔርን ፍራ ።
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 7 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ያጪበረብራል።
@ልዩ-ኰ4ፈ
@ልዩ-ኰ4ፈ 7 ай бұрын
ለምን ስራ አትሰራም በዚህ እድሜህ አሮጊቱዋ ላይ ተለጥፈክ ለቀለብ የሚሆን የለም ስትል አታፍርም ልጆች ወልደክ በማሳደጊያህ ኪራይ እየጠበቅል ስትኖር 😮 አቤት የልጅ ሚስት ላይ ያለ ጥላቻ ድሮ የቀረ አመለካከት ሴትዮዋ ተመክረው ነው ያሳዝናል በዚህ እድሜ
@eyobtesfayeeyobtesfaye1102
@eyobtesfayeeyobtesfaye1102 7 ай бұрын
በጣም ለማየት እንኳን አስጠላህኝ አትበላውም መርዝ ብላ በራስህ ጥረህ ግረህ ያላመጣህውን ተጧሪ
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 7 ай бұрын
በዚህ መሐል የምታሳዝነኝ ትዳር ብላ እንደዚህ አይነት ቤተሰብ ውስጥ የገባችው ሴት ናት የፓስተሩ ሚስት በጣም የምታሳዝን ሰውነት ጉስቁልናዋ ምን ያህል እንደተጎዳች ሰውነት ምስክር ነው 7ልጅ በዚህ ሁኔታ ስታሳድግ እግዚያብሔር ይፍረድላት
@MarthaZewdie
@MarthaZewdie 7 ай бұрын
በጣም!!! ኑሮ በዚህ በኩል ፣7ልጆች በዚህ በኩል፣ የባል ቤተሰብ በዚህ በኩል ጌታ ይድረስላት ።ለመልካም ይቀይርላት።
@tsetsi469
@tsetsi469 7 ай бұрын
Sera
@user-pj2qh3
@user-pj2qh3 7 ай бұрын
ነጋሽ የአብርሃም ታናሽ ነህ ግን በነገረኛነትህ አረጀህ
@zewditu1735
@zewditu1735 7 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@ሜና
@ሜና 7 ай бұрын
ታናሽ ቢሆን መብት አለው
@AgewKemant
@AgewKemant 7 ай бұрын
True
@AgewKemant
@AgewKemant 7 ай бұрын
@@ሜናመብት እንዳለ ሁሉ ግዴታም እለኮ🙄
@friyeamen9579
@friyeamen9579 7 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 ай бұрын
ፓስተር አብርሀም ምንም ጥፋት የለበትም ጥፍት ያለው ነጋሺ ላይ ነው እግዚአብሔር ማስተዋል ይስጥክ በወንድም ላይ እንድ መጨከን ለምን አስፈለገ እናቴ ለሁለቱም እናት ናችው አስተውሉ ለምን ያህል እድሜ ነው
@MahoneMelkam
@MahoneMelkam 7 ай бұрын
😊
@AgewKemant
@AgewKemant 7 ай бұрын
እኔ ለእባቴ የመጀመሬያ ልጅ ነኝ.....እዎን ይሄ የእኛም ቤት ታሬክ ነው.....ከራሴ ነብስ በላይ የምወደው የምመካበት ወላጅ እባቴም ከሁለተኛ ሚስቱ ለወለዳቸው .... ለታናናሽ እህት እና ወንድሜ በጣም ያዳላል ያለውን ቤት እና ገንዘብ በሙሉ ለእንጀራ እናቴ እና ለልጆቻ በቁሙ እውርሶዋቸዋል ...👈🏽እኔን ለማየት ቀርቴ ለማናገርም ጠልቶኛል.....እዎ እማማም በእማቻቸው ጥላቻ እብደዋል ....😢😢😢
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 7 ай бұрын
በኢዮሀ ሜዲያ ቀርባችሁ ነበር ነጋሽ ጥፋቱ አንተ ላይ ነህ ንሰሀ ግባ ታላላቆችህን የምትደባደብ ሰው እንደሆንህ ቀርበው ተናግረዋል ፓስተር አብርሐም መልካም ሰው ነው።
@yenayena8676
@yenayena8676 7 ай бұрын
ነጋሽ አጨበርባሪ እኔሜ አሁን ነቅቼብሀለሁ. በፊት አምኜህ ነበር. ብለህ ብለህ አሌክስን ከሰስክ አቤት ውሸት እግዚሆ. ውሽት
@tirsithaielgebrial5409
@tirsithaielgebrial5409 7 ай бұрын
ነጋሽ ቀድመህ ልትሞት ትችላለህ፣እናትህን አታገላታ
@marmedia-ly3nx
@marmedia-ly3nx 7 ай бұрын
አይ እናት በገዛ ንብረትዎ፣ በመጦሪያዎ ጊዜ በወለዱት ልጆች መንከራተት ያማል። ፈጣሪ ይፍረድልዎት
@Ethiopia4331
@Ethiopia4331 7 ай бұрын
አሳፋሪ ቤተሰብ ወራዶች እኛ አረብ ሀገር ሰርተን ለቤተሰቦቻችን ቤት እንሰራለን እነዚ በስተርጅና ምድረሸክም ሁሉ ባልደከሙበት ንብረት ይፋጃሉ ምድረ ገፊ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 7 ай бұрын
በትክክል ገፍ ገፍ ሆዳሞች ኧር እንደዚ አይነት አይን አውጣ በቁም ወራሸ ቤተሰብ አላየንም ሁላችውም እራሳችውን ቻሉ ቢሞቱ እንዴት ልትሆኑ ነው አንተ ምላሳም ነክ ተው ጉልቻ አታቀያይር ነውርኛ ናቹ
@belongtojesus1497
@belongtojesus1497 7 ай бұрын
ልጁ ገድሎአቸው ገንዘባቸውን ሊወስድ ሰለ ፈለገ ሴትዬዋን አንከራተተ እሳቸውስ ወደ ቀልባቸው ተመልሰ አርፈህ ቁጭ በል አይሉትም እንዴ
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/sKKVp6yIeZuZgqssi=fUq5dOSV-6y87Md3
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 7 ай бұрын
እንዴ ምን ነካችሁ ግን? እናት የሚናገሩትን አትሰሙም? የፓስተሩ ቤተሰቦች አላኖር አሉኝ እያሉ እኮ ነው። ተከራዬችም ምስክር እንዳላቸው ተናግረዋል። ይህ ሁሉ እሰጥ እገባም አያስፈልግም ። ቤቱ የእማማ ነው። ፓስተሩ 20 ዓመት 7 ልጆች ወልዶ አሳድጎበታል። አሁን ቤታቸውን ይማልስ እና ቀሪ እድሜያችፕውን እያከራዩ ይጠቀሙበት። ም
@emeba951
@emeba951 7 ай бұрын
እናት እኮ ይሄ ነጋሽ የሚባለውን ልጅ ይፈሩታል ምን እንደሚላቸው ባናውቅም ፡
@EmnetGetahun
@EmnetGetahun 7 ай бұрын
በትክክል!
@andualemabebe9998
@andualemabebe9998 7 ай бұрын
​@emebaemuti951 ende eshi endet eschew yewashalu? Menore ferchalew Kalu eschew dekama endet ayafrum besew bet Pasteur ligenez nw ende newregha nw bemetoriaw eschewn mistus atafrem yesua enat behonus newer yelem mistu nech balega newrghoch nachu enat atalkes leboch balena mist
@iftojanka5825
@iftojanka5825 7 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ መታሰር አለበት እናትን ነፃ ለማውጣት
@ElisabethShibru
@ElisabethShibru 7 ай бұрын
ጠሽ የሆነ ሰውዬ እረ እናትህን አታንከራትታቸው ።ከእዮሀ ሚዲያ ሸሽተህ እዚህ መጣህ ደግሞ
@HelenTsegaye-b8v
@HelenTsegaye-b8v 7 ай бұрын
ይህች እናት ተሰቃየች እኮ እባካቹን የሚቻላቹ ከሆነ ለብቻዋ ውስጥዋ ያለውን ሚስጥር ስሟት ይህ ልጅ እያሰቃያት እንዳይሆን ምክንያቱም በዮሀ ሚድያ የቀረበ ግዜ ያወራውና አሁን የሚያወራው ራሱ ብዙ ውሸት አለበት በዛላይ ወንድሙም ሙሉ ቤተሰቡም ባንድነት የሚሰበሰቡበት ቀን ነው ይዝዋቸው የጠፋው
@zerihuneshetu8273
@zerihuneshetu8273 7 ай бұрын
እንደነዚህ ያሉ ልጆች ለማንም አይስጥ እናታቸውን እድሜ እያሳጠሩ ነው የሆኑ ንብረት ለመውረስ የሚቃዡ አባታቸው ሳይረግሟቸው አይሩም
@tewodroswubalen4110
@tewodroswubalen4110 7 ай бұрын
ይቅርታ እዮሃ ሚዲያን አታለህ አታለህ ደሞእዚህመጣህ እ/ር ያስብህ ፓስተር አብርሃም ንፁህሰውነው።
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 7 ай бұрын
እውነት ነው❤
@selamleethiopia3423
@selamleethiopia3423 7 ай бұрын
ኸር በጭፍን አትፍረዱ። ልጁን ተውት። እሱም ከእናቱ ጋር እየተንከራተተ ነው። እሳቸውም ደጋፉ ያስፈልጋቸዋል። ፓስተሩ የገዛ ቤታቸውን ያስረክባቸው።
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 7 ай бұрын
የፃፍከው ሀሳብ ተገቢ ነው በመፅሐፍ ቅድስ ሲታይ ?
@kenyanlove5615
@kenyanlove5615 7 ай бұрын
መፍረድ አያስፈልግም
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 7 ай бұрын
እዮሃ ሚድያ በግልፅ ለአብረሃም ወግኗል
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 7 ай бұрын
ውይይ ምስኪን እኚን ሴትዮ አንከራቶ ሊገድላቸው ነው ምስኪን ውስጣቸው ቆስላል ልጃቸውንም ይፈሩታል ያስታውቃሉ እዮሀ ሚድያ ላይ ጉድህን አይተናል ሰምተናል ፍትህ ለእናታችን 😭
@zerihunyirga5479
@zerihunyirga5479 7 ай бұрын
ምነው ሶፊ ወረደድክ ስራ ጠፋብህ እውነቱን አዮሀ ሚዲያ ላይ አያወከው
@emebatwubushet551
@emebatwubushet551 7 ай бұрын
ቤቱ ይገመትና ለፖስተር አብርሃም አዋጠን እንግዛውለት ብሩን ወንድማማቾች ተከፋፍለው ነጋሽ ቤቱን ለቆ ይወጣ እማማ በፓስተር በጨዋነቱ ቤቱ ስለሚያኖራቸው በሰላም ከጉረቤታቸው ይኖራሉ ነጋሽ ድርሽ እንዳይ ማድረግ ነው።
@ZebenayAklilu-n5j
@ZebenayAklilu-n5j 6 ай бұрын
Agree
@yedingillij21
@yedingillij21 7 ай бұрын
የፓስተሩ ሚስት በጣም ግፈኛ ነች ፓስተሩም ግፈኛ ነዉ ነገ በልጆቹ ይከፈለዋል በእዮሀ ተከታትዬአለሁ የፓስተሩ ሚስት ነገረኛ ነገር ነች የእጃቹን አገኙ እማማን በስተርጅና ማሰቃየት የእጃቹን አግኙ እሳቸው ለፍተዉ በሰሩት ቤት እናንተ መውጣት ሲገባቹ ያሳዝናል
@yenayena8676
@yenayena8676 7 ай бұрын
ውይ ነጋሽ ጌታ ይማርህ እግዚሆ ያንተስ ከፋ
@yenayena8676
@yenayena8676 7 ай бұрын
እባካችሁ ወገኖች ፓስተር አብረሀምን እንርዳው. በውነት አቅም ቢኖረው ከነዚህ ጋርም እየተዳረቀ የሚኖሩት
@AgewKemant
@AgewKemant 7 ай бұрын
እብርሀም ብቻውን እይደለም ቤተስብ ወንድሞች እሉት በፍፁም መሸ ሽ የለበትም እናቱን ከዚህ ጭልፌት ማዳን እለበት!!!
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 7 ай бұрын
kzbin.info/www/bejne/sKKVp6yIeZuZgqssi=fUq5dOSV-6y87Md3
@sabaasefaw839
@sabaasefaw839 7 ай бұрын
Negasche betam weschtame neh
@yenayena8676
@yenayena8676 7 ай бұрын
እኛስ ተመልካቾች. ምን ልትለን ነው ባንተ ፈርደናል ጤነኛም አትመስለኝ ም እግዜር ይማርህ
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 7 ай бұрын
እውነት ነው እግዜር ይማረው። ክፉ ልጂ ነው።❤
@mistersayed6624
@mistersayed6624 7 ай бұрын
የሚገርም ነው 😂ጭራሽ ማች ፒትልስ አልብሰህ አመጣካቸው ?ሃሳባትንም እንደዚህ አንድ ነው ልትለን ነው ?ሰማ ለብር ብለህ ክብራቸውን እየሸጥክ ነው እዚህ መምጣት ሳያፈልግህ (እዩሃ ሚዲያ ላይ )የሚያልቅ ነገር ነበር አንተ ግን ጥለህ ፈረጠጥህ እውነት አንተጋር ቢኖር የዛኔ ፊለፊት ትጋፈጥ ነበር ሴትዩን አታሰቃይ
@janakidani2567
@janakidani2567 7 ай бұрын
ደሞ ስለ ጋዜጠኛ አሌክስ የማውራት ሞራል አለህ ? ነጋሽ ባለጌ ሰው ነህ ሰርተህ እናትህን እንደመጦር በዚ እድሜህ ሸክም መሆንህ ሳያንስ የቤተሰቡን ሰላም ትበጠብጣለህ ፈጣሪ ቀልብ ይስጥህ አስመሳይ😏
@diboraaddisu7461
@diboraaddisu7461 7 ай бұрын
ወድሜ ነጋሽ እባክህ ወደ ቀልብህ ተመለስ ከገዘብ ቤተሰብ ይበልጣል
@bellatesema9808
@bellatesema9808 7 ай бұрын
አረ ለብር ብሎ ነው በጣም ክፉ ነው ነጋሽ የሚባል መጥፎ ልጅ ነው አትስማው
@KabiLulu-l3t
@KabiLulu-l3t 7 ай бұрын
በእውነት ነጋሽ ጤነኛ አትመስለኚም የሠማይ አምላክ መልስ ይስጥክ
@ዘለሰኛው
@ዘለሰኛው 7 ай бұрын
_ሆዳም ነህ ታላቅህን አክብር በዚህ እድሜዎ እስኪሞቱ ከልጆቾ ጋር አይኖሩም ሸጠው ብሩን ምን ሊያደርጉ ነው ዝም በል መተተኛው ነጋሽ ነህ ጋቢ እየቆረጡ ይላል ደነዝ እዮሃ ሚዲያ በህግ ይጠይቅሃል ለምደሃል ስም ማጥፋት ሚዲያ ላይ ልጆቾን አውጥተው ስለምን ማሳደግ ነው የሚያወሩት
@WorkeneshGebremariyam
@WorkeneshGebremariyam 7 ай бұрын
ሌሎች ልጆች አንድ ላይ ሆናችሁ እናታችሁን በህግ አስለቅቁ ከፈለገ የአባቱን ድርሻ ሰጥታችሁ አባሩት
@YeshiharegTgeu-gf7ol
@YeshiharegTgeu-gf7ol 7 ай бұрын
ይሄ ነጋሽ የሚባል ሰው እግዚአብሔር ምህረት ያርግለት እሱ የፈለገው የሴትዮዋን ቤት አሽጦ ገንዘባቸውን መውሰድ ነው እንጂ ለእናቱ አዝኖ አይደለም ምክንያቱም እናቱን ነጻነት ከልክሎ ማንም እንዳያገኛቸው እያረገነው ። በመጦሪያቸው ከቤታቸው አስወጥቶ እያንከራተታቸው ነው እሱ መስራት አይፈልግም ቤታቸውን አሽጦ ገንዘባቸውን መዝረፍ ነው ጤነኛ ቢሆን ከሌሎች እህቶቹና ወንድሞቹ ጋር ሰላም ይኖረው ነበር አለም ሰገድ እንዳያገኛቸው ከለከለ የቀጠሮ ቀን እቃአውጥቶ ጠፋ ሲደወልለት ስልኩን ዘጋ እስኪ ህዝብ ይፍረድ እናትየው እንደፈሩት ያስታውቃሉ አረ ከዚህ ክፉ ሰው አስጥሏቸው ብር ካላገኘ እናቱን ከመግደል አይመለስም ነገሩ በጣም ያስፈራል
@destaabreha4095
@destaabreha4095 7 ай бұрын
Dege aderege 😂😂😂
@rahelmersha4490
@rahelmersha4490 7 ай бұрын
​@@destaabreha4095 እራስህ ነጋሽ ነህ በሌላ Account ገብተህ😄😄😄
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 7 ай бұрын
ይኸ ነጋሽ የሚባል አረመኔ እማማ ላይ ነግሶባቸዋል። ፍትህ ለእማማ አሁን እማ አንድ አይነት ቲሸርት አስለብሶ የሱ እሻንጉሊት አደረጋቸው። እኒህ ሴትዮ ችግር ላይ ናቸው ያሉት በሆነ ነገር እያስፈራራ ከእርሱ ጋር አጣብቆ ከሌሎች ልጆቻቸው ነጥሎ ሊገላቸው እና ቤታቸውን አሽጦ ብሩን ሊሰርቅ ነው። በህግ አምላክ ፍትህ ለእማማ።
@kokebgetachew3480
@kokebgetachew3480 7 ай бұрын
አረመኔ አብርሃም የለም ነጋሽ ሁሉም ልጅ ነው የናታቸውን ሞት ለማፉጠን ነው፡፡
@SiniduGirma-ot4su
@SiniduGirma-ot4su 6 ай бұрын
እረ እንደው ፓስተር ፈረደበት ኡ ኡ ኡ እረ ነጋሽ ተንኮለኛ ነፍስህ አትማርም
@yenayena8676
@yenayena8676 7 ай бұрын
ሴትየዋን አንከራተትካቸው ነጋሽ የምትባል ክፍ. እዬሀ ሚዲያ ላይ አይተናል. ሌባ ቤታቸው ልታሸጥ ነቅተንብሀል ቅዲያ አምነንህ ነበር. ባለጌ እግዚአብሔር ይይልህ
@tsedalmolawork
@tsedalmolawork 7 ай бұрын
አስመሳይ ነህ ...አለም ሰገድ በጣም አስተዋይ ጋዜጠኛ ነው ብዙዎችን ቤት ከማፍረስ የታደገ፤ ወደ እርቅ መንገድ ለመውሰድና ቤተሰቡን ወደአንድነት ለመውሰድ የያዘው መንገድ ስላልተመቸህ ነው ገንዘብ ከእናት ሰላም በልጦ ነው?የናትህን መቆየት ብታስብማ ለእናት እኮ ነብስም ይሰጣል
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 7 ай бұрын
ጌታ ሆይ እንደ ነጋሽ እና የትናየት አስፋው አይነት ምቀኛ ገንዘብ ወዳጅ እግዚአብሔርን የማይፈሩ ወንድም እና እህት ስላልሰጠኸኝ አመሰግንሀለሁ።
@alemabrham9593
@alemabrham9593 7 ай бұрын
Genzeb amlaki ena genzeb wedajuma pasterachuh new yenatun bet yzo enatun begeza betwa aswetto esu betwa west eyenore yalew esu ewnetegna sew bihon mnm yihun betu yesu eskalhone dres enatu kemtweta esu weto drshawn gn beteyeke nber bechfn paster slehone bcha lesu side argachuh mtnageru sewoch mtamnut mtamelkut pastor nw weys getan erasachuhn teyku maymeremer nitsuh kdus Egziabher bcha nw eshi
@JESUSSAVE791
@JESUSSAVE791 7 ай бұрын
@@alemabrham9593 pasteru lik endelelochu lijoch ye betesebu bet ye abatu ye enatu bet new lemin yiwetal? Enatiyewn yeteleye tikim yemiyagegn meslot yizo yewetaw negash new. Esu ende hitsan halafinet yegodelew neger baderege kutir areham liteyek ayichilim. Negash be fikir menor bichil Abraham ye fikir sew new. Negash tegbo wede hig kewesede behuwala gin hig nw medagnet yemichilew. Beza lay be ye mediaw menesha eyale miyaweraw neger lezih hulu mebetabet wuha ayanesam kifu ye wendim tilacha silalebet nw enji. Be yebetu kezi bebase neger eyetagesu yeminoru alu
@GYonas
@GYonas 7 ай бұрын
በጣም ታሳዝናለህ እኚህን አዛውንት እናት ትነግድባቸዋለህ ለየትኛው እድሜ ብለህ ነው ለገንዘብ ብለህ ቤተሰቡን ትበጠብጣለህ ጌታ ይፈውሰህ
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 7 ай бұрын
ሶፊ እባክህ እኒህን ሴትዮ ከዚህ ልጂ አላቃቸው እንደ ጊንጥ እላያቸው ላይ ተጣብቆ ሊገላቸው ነው። እኒህ ሴት ችግር ላይ ነው ያሉት የተደበቀ የሚያስፈራራበት ነገር አለው ከእርሱ እንዳይለዮ። ማንም እናት ሌሎችን ልጆቿን ጠልታ አንዱን አትወድም ይህ የኢትዮጵያዊያን እናቶች ባህሪ አይደለም። እማማ ተገደው ነው። ሶፊ እባክህ ፍትህ ለኝህ እናት።
@asteryegezu4065
@asteryegezu4065 7 ай бұрын
ውሻ ኣንቺ ትይዣቸዋለሽ ወርኡኛ
@Ethioselamy
@Ethioselamy 7 ай бұрын
Please, sofia,talk to all the families. This guy is the one who makes all this drama,please please he is playing psychology on his mother. Talk to all the family,nagshe need psychology help,or pray for him
@genetasefa8364
@genetasefa8364 7 ай бұрын
ምንድ ነው ሶፊ ሶፊ እሱ ምን ስልጣን አለው ??
@amenberhane4310
@amenberhane4310 7 ай бұрын
የአብርሃም ሚስት አሳዘነችኝ ምናይነት እፍ ርት ቀቅሎ የበላ ቤተሰብ ነው 7ልጅ ይዞ ወዴት ይሂድ እናትየውም ትክክል አይደሉም እናት እኮ ገበና ትደብቃለች የልጅ ልጆቹን ሳይቀር አደባባይ ያዝርከርካሉ ነጋሽ ምናይነት ሚስት ነው አንተን የምታገባው ክፉ ሰው ነህ ቆመህ ቅር ማርያምን እኔ ገንዘብ ቢኖርም ለዓብርሃም ሚስት ቤት ገዝቼ እገላግላት ነበር እንዴት ልጅ ይዞ ይኖራል ከነኝ ጋር ጴንጤ አዋጡና ቤት ግዙለት ለዓብርሃም ምናለ ሰባኪ ፓስተር ነው ገላግሉት ሶፈኒያስ የምትባል ከኢሲ እስቲ ይህን ስራ ማርያምን አሳዘነችኝ የአብርሃም ሚስት
@yenayena8676
@yenayena8676 7 ай бұрын
ስንት አመት ከልጆቻቸው ለይቶ እያስፈራራ አሳምኖአቸው ነው ሴትየዋ ደንዝዘዋል. ነጋሽም ሚስቱም ፈረደባቸው የነጋሽና የየትናየት አይነት እህትና ወንድም አያደርስ ነው ጌታ ሆይ የፓስተር አብርሃምን ህይወት ቀይር ልቡን ጠብቅ ባርከው. ጌታ ሆይ አንተ ካሰው
@EsamRosa
@EsamRosa 7 ай бұрын
Hulun yemiyay amlak ale yiferdal
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 7 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ ቅን ልብ አለሽ❤
@HanaWoldehana
@HanaWoldehana 7 ай бұрын
Ewunet new tebarek ehite
@betinajjar8241
@betinajjar8241 7 ай бұрын
እውነት ነው የአብርሃም ሚስት በጣም ጠንካራ ነች አንዳንዱ መሮት ነበር የሚጠፋው አብጠርጠሯት እኮ ምን አይነት ቤተሰብ ውስጥ ነው የገባችው😥
@sarayetbarek2863
@sarayetbarek2863 7 ай бұрын
ከጋዜጠኛው በላይ ነጋሽ የሚባለው ጋዜጠኛ ሆነ ተናገሪ የምትፈልጊውን ይላቸዋል መክሮ አምጥቶቸው በርሳቸው መወሰን በማይችሉበት እድሜ እሱ ብቻ ወሳኝ ይሄሰው በሕግ መጠየቅ አለበት
@ethera9113
@ethera9113 7 ай бұрын
ዉሸቱን ነዉ በሌላ ሚድያ እዉነቱ ወቶበታል
@Rib-xr5zl
@Rib-xr5zl 7 ай бұрын
ይሄ ነጋሽ የሚባል ሰው ችግር አለበት
@Sam-xx3tu
@Sam-xx3tu 7 ай бұрын
ይህ ልጅ ጤነኛ አይደለም ሳይካትሪስት ያስፈልገዋል
@mercymercy9309
@mercymercy9309 7 ай бұрын
ምኑ ሞገስ ያጣ እንዝላል ነው ?ነጋሽ መጥፎ ልጅ
@mahit5640
@mahit5640 7 ай бұрын
እዮሃ ሚዲያ እናትህን ብቻቸውን ላናግር ሲልህ እናትህን ይዘህ ጠፍህ።መጀመሪያ ወደ እዮሃ ሚድያ የሄድከው አንተ እራስህ ነህ መልሰህ ስም ታጠፋለህ። ፖስተር አብርሃም ምን ዓይነት መልካም ሰው ቢሆን ነው እስካሁን የቻለህ?ኸረ በቃህ ለንብረት ብለህ እናትህን አሰቃየህ።ኸረ እባክ ሶፊ እኚ ሴትይ በሱ ሴራ እና ወሬ አቀባይነት ከልጆቻቸው ተለያይተው ከርመዋል ሊገላቸው ነው ከሱ እጅ አውጣቸው።
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 7 ай бұрын
Pastor Abraham is a genuine and ,a very nice person
@destaabreha4095
@destaabreha4095 7 ай бұрын
I don’t think so
@alemabrham9593
@alemabrham9593 7 ай бұрын
Nice sew enatun yitoral enji liyawm begeza betwa eswan kebet aswetto esu bet ayikemetm nber tnsh enlwan eferu eski paster slehone kehone nitsuh Egziabher bcha nw sewn atamlku mtmarutn tmrt bcha nuru
@hagereethiopia3451
@hagereethiopia3451 7 ай бұрын
@@alemabrham9593 የዚህን ቤተሰብ ታሪክ ሁሉንም እዮሀ ሚዲያ ላይ ስሙት ,አብሯቸው ያለው ነጋሽ በጣም ከባድ ሰው ነው ,
@ምጥን
@ምጥን 7 ай бұрын
ነጋሽ ብር ጠፊ ነው ለምን አይንህን አትገልጥም አሌክስ ቀጥሮህ ለምን ጠፋህ ተው ተው ፓስተር አብርሃም የኔ ነው አላለም ቤት ሰርቻለው ነው ያለው ነጋሽ ልንገስ አትበል ተው
@meazamamo674
@meazamamo674 7 ай бұрын
ሌላ ሚዲያ ላይ ከምትቀርብ ባለፈው ለምን ጠፋህ 😭😭😭
@abexdagnachew1901
@abexdagnachew1901 7 ай бұрын
ይህ ሰው ምን አይነት ራስ ወዳድ ነው? የብዙዎች እናትን እሱ ብቻ ጠበቃ ነኝ ያለበት ምክንያት ይታወቃል:: ባለፈው እዮሀ ሚዲያ ላይ ያደረከውን እናውቃለን::ይልቅስ እናትህን አታንከራት ተባኖብሀል:: ስራ ስለማትሰራ አይምሮህ የተንኮል ቤት ሆኖዋል::እንዲህ አይነት ቀዳዳ ሰው መኖሩንም እርግጠኛ አይደለሁም:: ባለፈው ትላልቅ ወንድሞቹና እናቱ እንዲገናኙ ለማድረግ ቀጠሮ ተሰጥቶ ነበር ግን በቀኑ ይህ ቀውስ እናቱን ይዞ ጠፋ:: ሶፊ ለዚህ የገንዘብ ጥም ለያዘው ሰው የአየር ግዜህ መስጠትህ የሚሰራ ፕሮግራም ያጣህ ነው የሚመስለው:: ይህ ሰው ከአማኑኤል ሆስፒታል 3 አልጋ ዘሎ ነው ያመለጠው:: በናትህ ድካም ብር ፍለጋ 😮 ቀውስ
@kokebgetachew3480
@kokebgetachew3480 7 ай бұрын
መጠቃቀም በዚህ አደለም መርዳት እቤት ሰጥቶ ነው ለፖስተሩም
@wasera09
@wasera09 7 ай бұрын
እንደዚህ አይነት የወንድ ነገረኞ አይተን ሠምተን አናውቅም
@nahombiniam3790
@nahombiniam3790 7 ай бұрын
ለምን ወደዛ መጣቹ በእዩሃ ሜዳ የጀመራችሁ ለምን ኣትጨርሱም?
@selamtadese2942
@selamtadese2942 7 ай бұрын
እባክህ ፓስተሩ ልጃቸው በኢዮሃ ሚዲያ ላይ የመለሰውን እናትየው እንዲሰሙ እርዳቸው፣ በጣም እናቱን የሚወድና የሚያከብር በጣም ስርዓት ያለው ልጅ እንዳላቸው ይወቁ። እኔ አልቅሻለሁ በጣም አሳዝኖኛል። ልጆቻቸው በሙሉ ለዚህ በገንዘብ ፍቅር ወንድሞቹንና እህቱን ለለወጠ ልጃቸው እንዳይተውአቸው እባክህ አስጠንቅቅልኝ። ግን ይሄ ነጋሽ የሚባል ሰው የምትገስጽ ቸርች የለውም። ምን ዓይነት ጊዜ ላይ ደረስን በጌታ😭😭😭
@betinajjar8241
@betinajjar8241 7 ай бұрын
ክፉ ሰው ነህ እውነት እግዚአብሔር የስራህን ይስጥ 😢😢😢
@ሜና
@ሜና 7 ай бұрын
አይባልም
@betinajjar8241
@betinajjar8241 7 ай бұрын
ያን ሁሉ እህቶች ወንድሞች እያሉ ከናታችው አርቆአችሁ ለጥቅሙ ሲል እናታችውን ያንከራትታል ከዚህ በፊት እዮ ሚዲያ ላይ ተቀጣጥረው ከቤት የዝዎችው ጠፋ😥😥😥😥
@yegledemissie9469
@yegledemissie9469 7 ай бұрын
​@@betinajjar8241kzbin.info/www/bejne/sKKVp6yIeZuZgqssi=fUq5dOSV-6y87Md3
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 7 ай бұрын
ማንኛውን ነው ??
@mitikuhunde8541
@mitikuhunde8541 7 ай бұрын
@@የኛኢትዮጵያ ይሄ ነዋ
@Jojogeb1
@Jojogeb1 7 ай бұрын
ሶፊ በጌታ በደንብ ሳታጣራ አታቅርብ ነጋሽ በጣም ችግር ያለበት ሰው ነው እራሱ በሄደበትና በከሰሰበት ሚድያ እውነቱ እንዲወጣ እናትህን ለብቻ ላናግራቸው ሲለው እናቱን ይዞ ጠፋ
@Stoplying-k1w
@Stoplying-k1w 7 ай бұрын
ይሄ ሶፌ የሚሉት ስውዬ 🪱🪱🪱ነው
@genethabdi2647
@genethabdi2647 7 ай бұрын
እናት በሕይወት እያሉ በቁማቸው ቤት የሚቀራመቱ ልጆች በጣም ያሳዝናሉ! መጦር ሲገባ እንዲህ ማስለቀስ እግዚአብሄር የስራችሁን ሰቶ ይመስክርባችሁ::
@elsa3589
@elsa3589 7 ай бұрын
ይሄ ነጋሽ የሚባል ሰዉዬ በጣም ገንዘብ ወዳድ ነው ፣ ሴትየዋን ቤታቸውን አሸጦ ብሩን ወስዶ ሜዳ ላይ ሊጥል ነው ፣ ሴትየዋን አንከራተታቸው ይሄ ባለጌ ሰዉዬ
@fekadudejene5109
@fekadudejene5109 7 ай бұрын
እናቱን ከፊት አርጎ እሱ ከኃላ ሽጉጥ ይዞ ወንድሞቹን እና እህቶችን እሚገል ሰው ነው መጨረሻ ላይ እናቱን ከዛ ብቻውን ሊበላ 😡😡😡😡😡
@yetmendale4930
@yetmendale4930 7 ай бұрын
የስራህን ይስጥህ በይው ይሄንን
@hirutadafrekidane3750
@hirutadafrekidane3750 7 ай бұрын
ከመፍረድ ተቆጠብ እናትየው ደጋግመው እየተናገሩ ነው ስጋትና ጭንቀት እዳለባቸው እናትየው ያስታውቃሉ አብርሀም መውጣት አለበት እናትየው በሂወት እስካሉ አብረው መኖር ካልቻሉ ሰው እስከሚገዳደል መጠበቅ የለበትም
@hirutadafrekidane3750
@hirutadafrekidane3750 7 ай бұрын
እናቱን መርዳት የለበትም?
@kidistwubalem2
@kidistwubalem2 7 ай бұрын
ኧረ የህግ ያለህ #@አሮጊትዋን አሰቃያቸው፣፣፣አቦ ይድፋህ፣፣አልገባህም እንጂ የፓስተሩን መልካምነት እያስተዋወቅክ ነው፣፣
@elsabeautynt
@elsabeautynt 7 ай бұрын
አንተ ነጋሽ የምትባል ሰው እናትህን በየሜዲያው ይዘህ ታንከራትታለህ ልቦና ይስጥህ ባለፈው ከወንድምህ ጋር ለመወያየት በሌላ ሜዲያ ስራህን ስለምታቅ ይዘሀቸው ጠፋህ አሁንም እሳቸውን በተለያየ ሜዲያ አንገላታህ እንጂ ህግ አለ ከህግ ውጪ ምንም የለም አንተ ለምን ቤቱ እንዲሸጥ ፈለክ? ለምን በቤታቸው በሰላም አይኖሩም? በፍፁም ቤቱ አይሸጥም እኝህ እናት በዚህ እድሜአቸው አይወጡም አንተም ወንድምህም ውጡ ሁለታችሁም ውጡ አንተም ሰርተህ ኑር ራስህን ቻል ውሸታም
@addiszebre5049
@addiszebre5049 7 ай бұрын
እረ ነጋሽ ነው እናቱን ይዞ የጠፉው ነጋሽ ቤቱን እንዲሽጥ ይፈልጋል እናቲዬውን ለማንከራተት 😮😮😮
@lydianasir1390
@lydianasir1390 7 ай бұрын
ወይ አይሰራ በዚ እድሜው የቤት ኪራይ ይለቃቅማል የኣነ ስራ ፈት ለገንዘብ ብሎ በሴትየዋ ይነግዳል
@Erloi_lyrics
@Erloi_lyrics 7 ай бұрын
እዮሀ ሚዲያ ላይ የቀረብከው እራስህ የጠፋኸውም እራስህ ።ፓስተር አብርሃም እንዳንተ ስራ ፈት አይደለም በየ ሚዲያው የሚዞረው ።ልቦና ይስጥህ።
@addishaile-ix2dh
@addishaile-ix2dh 7 ай бұрын
እናቱን በደምብ መክሮ ነው ያመጣቸው ለምን ለብቻቸው ኢንተርቪ አይደረጉም ልጁ ችግር አለበት
@EjigayehuZerfu
@EjigayehuZerfu 7 ай бұрын
እባክህ ሶፊ ጌታ እግዚአብሄ ለነጋሽ ፍርዱን እስኪሠጠዉ ጥንቃቄ አድርግ
@Truth658
@Truth658 7 ай бұрын
This is definitely negash comment with fake account 😅😅😅
@yenayena8676
@yenayena8676 7 ай бұрын
ሴትየዋን በዚህ እድሜያቸው ውሸት አናገራቸው አይ ሰይጣን ስራህ ይፍረስ ነጋሽ የሚባል ጉድ እግዜር ይማረው
@ምህረትየበዛላት
@ምህረትየበዛላት 7 ай бұрын
እኔም የምገምተው ይሄን ነው በሆነ ነገር እያስፈራራ የማይፈልጉትን እንዲናገሩ እያስገደዳቸው ነው።
@alexbekele87
@alexbekele87 7 ай бұрын
በጣም ሁሉም ሰው የታዘበው እሱን ነው:: እናቱን እንዲዋሹ ማድረጉን!
@peaceethiopia5042
@peaceethiopia5042 7 ай бұрын
ይሔ ልጅ ወንድሙን ለገንወብ ብሎ የሚያሳድ ድ ወጥቶ የራሱን ኑሮ ይኑር ዘላን በዚህ እድሜ የእናቱን ኪራይና ጡረታ የሚበላ ወንድሙን የሚያሳድድ ማፈሪያ እናትየው በልጁ ተጽዕኖ ናቸው ፍትህ ለእማማ
@edombekelekumssa373
@edombekelekumssa373 7 ай бұрын
ቤያንስ እነ አብረሀም ተጣጥረው የራሳቸው ነገር አለቸው አንተ ግን ምንም ስለሌለህ ቤቱን ልታሸጣቸው ነው አስቲ አንተ ከመሀላቸው ውጣ እናትና ልጆች ይስማማሉ
@የኛኢትዮጵያ
@የኛኢትዮጵያ 7 ай бұрын
ምንድነው ያለቸው??እናቱ ቤት ቁጭ ብሎ እናቱ ስትወጣ ቁጭ ያለ ትልቅ ሽማግሌ ሰው??
@MeskeremMeta-oq2if
@MeskeremMeta-oq2if 7 ай бұрын
ቢኖረውማ በቤተሰብ ቤት ሙጭጭ ብሎ እናቱን በፍርድ ቤት ባላንከራተተ
@kokebgetachew3480
@kokebgetachew3480 7 ай бұрын
አብርሃም ከመሃላቸው ይውጣ ልጅም አያስፈልጋቸውም
@ahmedseid4906
@ahmedseid4906 2 ай бұрын
ፓስተር አብረሀም ና ባለቤቱ እጅግ ራስ ወዳድ ናቼው ቤቱን ለቆ መውጣት አለበት
@fasikamerete
@fasikamerete 7 ай бұрын
ይሄንን ኬዝ በኢዮሀ ሚዲያ ተከታትየዋለሁ እናትህን ለምን ማገናኘት አልፈለክም፡፡ እቃ ጭነህ ለምን ወጣህ፡፡ እውነትን ለምን ትሸሻለህ፡፡ ፓስተር አብርሃም በጣም ምስኪንና እውነተኛ ሰው ነው፡፡ shame on you
@nestsnetnani9713
@nestsnetnani9713 7 ай бұрын
የኔ እናት ሲያሳዝኑ እፎይ የሚሉበትን ፈጣሪ ይስጦት
@emebettadesse3418
@emebettadesse3418 7 ай бұрын
አረ እግዚአብሔር ይፈወሰክ
@ydhrhuruhdhdhhdh7584
@ydhrhuruhdhdhhdh7584 7 ай бұрын
ፍትህ ለእኝህ እናት ይህ ሰው አግታቷቸዋል
@phonetastic8020
@phonetastic8020 7 ай бұрын
እናት የልጃቸውን ድምፅ ለመስማት ያላቸውን ልብ ግን አይታችሃል ወገኖቼ ስልኩ እንዲነሳ ጉጉታቹው 😍
@eagle4452
@eagle4452 7 ай бұрын
እሱ ግን አልፈለገም
@EnanaEshetu
@EnanaEshetu 7 ай бұрын
ይሄ አጭበርባሪ ደሞ ወደ ቸርች ሄደ በጣም ያሳዝናል፣ አትስማው ቤቱን አሽጦ ለመብላትና እናታቸውን መና ሊያስቀራቸው ነው፣ አትስማው እባክህ፣ እናታችን እንዳያታልሎት ተጠንቀቁ፣ ልጆት ተንኮለኛ ነው
@berrybetty2336
@berrybetty2336 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገስፅህ
@desalegnamele
@desalegnamele 7 ай бұрын
በኢዬሃ ሚዲያ ለይ ለዕርቅ ቀን ለምን ጠፋ
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 7 ай бұрын
በሴትዬዋ ላይ ድራማ እየሰራባቸው ነው ለም ጠፍ እርቅ ሲጠየቅ ኧር እማማ ለየትኛው እድሜዉት አንተም እርሰት አይሸጥም እፍር ሰርተክ ብላ እግዝዬ ሜዳ ላይ እንዳይጥሎት አርፍው ይቀመጡ የጴንጤ መንፍሰ ነው የሚበጠብጣቹ እመቤቴ ትርዳቹ
@kalkidantenaw8208
@kalkidantenaw8208 7 ай бұрын
ማዘርን አታከራታችው ልጆችአላችው ታላላቆችህ ካለኔ አሳቢ ልጂ የለም አትበል ማዘር ልጆቻቸውን ይፈልጋሉ አግተ አትያዛቸው ፍትህ ለማማ
@sebleasfaw5952
@sebleasfaw5952 7 ай бұрын
ይሄ ሰውዬ ጤነኛ አይደለም ለምን ሴትየዋን ታንከራትታለህ ውሸታም ነው ሰውዬው እግዚአብሔር ምህረት ያድርግለት ያሳዝናል
@EjigayehuZerfu
@EjigayehuZerfu 7 ай бұрын
እባክህ ሶፎንያስ ፕሮግራምህን አታበላሽ ይሄልጅ ኢዮሃ ሚዲያ ላይ ቀርቦ ብዙ ታሪኩን ተከታተልን አረመኔ ሰው መሆኑን ተገልጧል ስለዚህ አባክህ ፕሮግራሙን ኣታርክስ አላማዉን አልተረዳህም ጥንቃቀቄ አድርግ
@WoyneshetMulugetaretta
@WoyneshetMulugetaretta 7 ай бұрын
Am agreed with you
@belaymengesha3915
@belaymengesha3915 7 ай бұрын
እሄ ወረኛ ወፈፌ ነው ሌላ ሚዲያ ላይ ቀርቦ ሳይጨርስ እዚህ ምን አመጣው ሴታሴት ወረኛ ነው የናቱን ድርሻ ለብቻው ሊባላ ፈልጎ ነው ታሪኩን ሰምተነዋል
@TesfaneshBati
@TesfaneshBati 7 ай бұрын
አቶ ነጋሽ አጋንንት የሚጠቀምበት ሰው ነው! የሆነ ወጣት ጡረተኛ! ሴራህ ሁሉ በእዮሃ ሚዲያ ተጋልጧልና አሮጊቷን ይዘህ እየዞርክ አታንከራታቸው፣የወንድምህንም ስም አታጥፋ!
@Jojogeb1
@Jojogeb1 7 ай бұрын
ኧረ 48-50 ነው ተብሏል እድሜው አሁንም ከናቱ ላይ ተለጥፎ ቤት ይሸጥ ይሸጥ እያለ ይወተውታል
@yenayena8676
@yenayena8676 7 ай бұрын
የነጋሽ ግፍ ግን በዛ. እግዜር ይማርህ.
@konjo1223
@konjo1223 7 ай бұрын
አብርአም መዳናለም ይጠብቃቹ ከእደዚ አይነት የወድም ነቀርሳ በዚ እድሜው እማማን አሰቃያቸው
@love62076
@love62076 7 ай бұрын
ድሮም የማይረባ ወደማይረባ ቤት ነው የሚገኘው: አሁን ቅጥል በል ሚዲያ ለሚዲያ ብትንከራተት ቤተሰብህ መስክሮብሀል ቁርጥህን እወቅ አንተና ትንሽ እህትህ ቤቱ አይሸጥም በብሩ ያሰባችሁትን ፕላን ቀይሩ: ሰርታችሁ ብሉ: አንተ እናትህን ልቀቃቸውና ታላቆችህ ያስተዳድሩዋቸው: በቤታቸው ይኑሩበት ካርታ ይዘህ አትንከራተት ተጋልጠሀል: እግዚአብሔር መልካም ነው ገና ጉድህ በህሊና ቅጣት እድሜህን ልታጭድ ነው
ፈረንሳይ ሀገር ጫት መሸጥ ጀመርኩ22 September 2024
47:27
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 7 М.
Миллионер | 1 - серия
34:31
Million Show
Рет қаралды 2,2 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 9 МЛН
የመሰቀል ቅርጫ በካናዳ
34:00
Hanna Yohannes-ጎጂዬ
Рет қаралды 68 М.
ኑሮ ከብዶኝ ነው 23 August 2024
52:12
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 34 М.