ኑሮ ከብዶኝ ነው 23 August 2024

  Рет қаралды 34,940

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ

Күн бұрын

Пікірлер: 668
@evangelistmedia1555
@evangelistmedia1555 2 ай бұрын
ፓስተር ሶፊ ጌታ ይባርክህ ይህን አጭበርባሪ አደባባይ ስለ አሳጣኸው።
@AmanAman-t3m
@AmanAman-t3m 2 ай бұрын
የተኛው ጰንጤ ነው ኑጹ ሁሉም ያው ነው
@malefeyatube3852
@malefeyatube3852 2 ай бұрын
ግማታም ሁላችሁም ያው ናችሁ የመናፍቅ አንድ ፓስተር ወይም አገልጋይ ተብዬ ጥራልኝ
@todaytube718
@todaytube718 2 ай бұрын
@@malefeyatube3852 yantes yeteret teret abat zebene 😃😃 mehayim ortodoks and tiks menager yematchilu
@TesfaMichael-o8s
@TesfaMichael-o8s 2 ай бұрын
@@evangelistmedia1555 ፓስተር ሶፊ ጤነኛ ፓስተር አቅርቦ ያውቃል እንዴ?
@ashutadesse4791
@ashutadesse4791 2 ай бұрын
ይሄ ልጅ ግን ትንሽ የአይምሮ ጤንነት አጠራጥሮኛል። እባካችሁን ፀልዩለት ::
@TesfaMichael-o8s
@TesfaMichael-o8s 2 ай бұрын
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ ስላለ ነው ጤንነቱ ያጠራጠረህ?
@eshitube1153
@eshitube1153 2 ай бұрын
ትንሽ?
@jesusislord2367
@jesusislord2367 2 ай бұрын
​@@TesfaMichael-o8s be anegageru yastawukal.
@ROMANAKALU
@ROMANAKALU 2 ай бұрын
ትንሽ ብቻ በቅርብ በንሰኸ ይመለሳል
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez 2 ай бұрын
የኼ አጭበረባሪ ወሸታም
@netsereabmengifteab741
@netsereabmengifteab741 2 ай бұрын
ሶፊ መጽሃፍ ቅዱስ አምብቦ የማያውቀውን ሰው በጣም አደከምከው ሰውየው የማይበስል ባቄላ ነው ። ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@OursCell-rh7es
@OursCell-rh7es 2 ай бұрын
ሶፊ በጣም ጥሩ ነው ግን ትንሽ ብትራጋጋ መልካም ነው ግን ሄይ ሰዉየ ከመጀመሪያው የወንገል አመኛ አይደለም 😢😢😢😢😢
@KIFLUMAMoMENGESHA
@KIFLUMAMoMENGESHA Ай бұрын
ዲያቢሎስ ሆይ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅድስት አይደለችም ናት አይናችሁ ካልታወረ እና እንደ ዘንዶው እሷን ለማሳደድ ካላሰባችሁ በስተቀር ቅድስት ናት ገና ክርስትናን ለመቀበል በዳዴ የሚሄድን ሰው ከማስጨነቅ ወደ እኔ ና አንካ መፅሐፍ ቅዱስ ስለ ቅዱሳኑ አማላጅነት 2ኛ ቆሮ 9 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² የዚህ ረድኤት አገልግሎት ለቅዱሳን የሚጎድላቸውን በሙሉ የሚሰጥ ብቻ አይደለምና፥ ነገር ግን ደግሞ በብዙ ምስጋና ለእግዚአብሔር ይበዛል፤ ¹³ በዚህ አገልግሎት ስለ ተፈተናችሁ፥ በክርስቶስ ወንጌል በማመናችሁ ስለሚሆን መታዘዝ እነርሱንና ሁሉንም ስለምትረዱበት ልግስና እግዚአብሔርን ያከብራሉ፥ ¹⁴ ራሳቸውም ስለ እናንተ ሲያማልዱ፥ በእናንተ ላይ ከሚሆነው ከሚበልጠው ከእግዚአብሔር ጸጋ የተነሣ ይናፍቁአችኋል። ¹⁵ ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን።
@JhonPeter-s8m
@JhonPeter-s8m 2 ай бұрын
በአጋንት እስራት ዉስጥ ያለ ሰዉ ነው። በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከእስራት ይፈታ።
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 2 ай бұрын
አሜን ይሁንለት !
@Embatetadess
@Embatetadess 2 ай бұрын
ሶፊ እባክህን አንተም ተመለስ ልጁን በማስጨነቅ ምንም አትለውጥም መጀመሪያ ራስህን ግዛ ትህትና ይኑርህ ትዕቢት ከማን እንደሆነ ይታወቃል ስለዚህ ተጠንቀቅ ራስህን አድን ታየዋለህ ሠላምህን
@14aman
@14aman 2 ай бұрын
ሶፍ እንደ እሱ አይነቶችን እያመጣህ አጋልጣቸው እባክህኝ🎉🎉🎉
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 2 ай бұрын
ሶፊ ከዚህ ልጅ ይልቅ ፍቅር ሲዝም ይሻለኛል ለእኔ ፥እንደዚህ ልጅ ንግግሩ አይደብርም፤ ፍቅር ሲዝም ሲያወራ እራሱ ደስ ነው የሚለዉ
@TeklayMeresa-k4g
@TeklayMeresa-k4g 2 ай бұрын
Egziabher ygesitsh
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 2 ай бұрын
@@TeklayMeresa-k4g 😁😁😁😁
@workneh1513
@workneh1513 2 ай бұрын
ወጋሁ ሁለቱም የተመቱ ናቸው
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 2 ай бұрын
@@workneh1513 ሁለቱም ትክክል አይደሉም ግን እንደው ከንግግር አንጻር ፍቅር ሲዝም ስለሚያስቀኝ ነው 😁
@smret.6783
@smret.6783 2 ай бұрын
😂😂😂😂
@GebremedihinAmbayeGebre
@GebremedihinAmbayeGebre 2 ай бұрын
ፓስተር ሶፊ እንኳን አዋረድከው ይኼ ምንም የማያውቅ ገልቱ!!!
@abiselomtadelebitul7816
@abiselomtadelebitul7816 2 ай бұрын
ወገኖች ይሄ ልጅ ከፍተኛ ክትትል እና እርህራሄ ልናደርግለት ይገባል ፕሊስ የምሬን ነው
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 ай бұрын
ፍቃድ የሚባል ነገር አለ❗ ያለፍቃድ እርህራሄ፣ፍቅር ቢሰጠው ተቀባይነት ካላገኘ ምን ያደርጋል❓
@HiwotBelachew-hg2st
@HiwotBelachew-hg2st 2 ай бұрын
ሶፊ ስለመስቀል የሚያውቁትን ጠይቅ በዚሁ አጋጣሚ መምህር ተስፍይ አበራን ጋብዝልን ወንድ ከሆንክ የደነዘዘ እያመጣህ አደነዘዝከን
@thewaythetruththelife5920
@thewaythetruththelife5920 2 ай бұрын
እስቲ አገናኘቸው
@GOVERNORKINGPAUL
@GOVERNORKINGPAUL 2 ай бұрын
የእናንተ ደብተራ መተተኛ አስማተኛ በድግምት የሚጠነቁል ዘዳግም 18:10_12 በጌታ ፊት የተጠላውን የሚያደርግ ጠንቋይ የሚለፈልፈው ተረት የአጋንንት ትምህርት ማንንም ነፃ አያኸጣም በዲያብሎስ አይኮንም የክርስቶስ የክርስቶስ መንፈስ የሌለው ይኸው የእርሱ ወገን አይደለም ሮሜ 8:9 ስራችሁ የሰፍረስ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ሥም
@asterdemissie5280
@asterdemissie5280 2 ай бұрын
ሶፊዬ እስከዛሬ ድረስ ታናድደኝ ነበር አሁን ገና በጣም ወድኩህ ተባረክልኝ ማንም አውሊያ እየተነሳ የወንጌል አማኞችን አንገት እንዳያስደፋ አደረክልን በዚህ ቃለመጠይቅ በጣም ወድጄሐለው በዚሁ ቀጥልልን ወንድሜ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@herimelasime8621
@herimelasime8621 2 ай бұрын
ምስኪን
@eliabbereket8730
@eliabbereket8730 2 ай бұрын
ኑሮ ተወዶል sofi ሰው ምንም ሀይማኖት ቢቀይር አትፍረድበት😂😂😂😂😂😂😂😂
@Martuna-d4z
@Martuna-d4z 2 ай бұрын
መቼም ጴንጤ ጋር ነው እያጭበረበሩ ብር የሚገኘው
@merd24
@merd24 2 ай бұрын
ኑሮ ሲወደድ ሃይማኖት ቀይሩ ይላል ወይ ወንጌሉ? ስለ ሃይማኖታቸው ሰማዕትነትን የተቀበሉትስ?
@todaytube718
@todaytube718 2 ай бұрын
@@Martuna-d4z ye taot hamlaki mn alk 🤣
@MulelenTadele-sp8fq
@MulelenTadele-sp8fq 2 ай бұрын
@@todaytube718 ፔንጤ ቆንጤ
@todaytube718
@todaytube718 2 ай бұрын
@@MulelenTadele-sp8fq weye
@moktad6722
@moktad6722 2 ай бұрын
ሶፊ ጥሩ ነው ሳታውቀው ልጁ ስለ orthodox ሐይማኖቱ የበለጠ እንዲያቅና እንዲመረምር ብርታት ነው ምቶነው ከ 6 ወር በሁዋላ ጠብቀው አፍህን ይዘህ studiokn እንድትለቅ ነው ሚያረግህ ።
@EOTCtube
@EOTCtube 2 ай бұрын
ሰው ወደ ትክክለኛው መንገድ ሲሄድ የሚናደድ ሰይጣን ብቻና ብቻ ነው
@EshetuMengistu-t9t
@EshetuMengistu-t9t 2 ай бұрын
ሶፊ ተባረክ አጭበርባሪዎችን ስለምታጋልጥ
@MichaelTesema-ek3iq
@MichaelTesema-ek3iq 2 ай бұрын
ይሄንማ ሃይማኖት ስለቀያረ እውነቱን አወጥተህ አዋረድከው፥ እስካሁን በጴንጤ ቤት ያሉት ሃሰተኞችን ለምን እንደዝህ አይነት ጥያቄ አትጠይቅም ፡ እባክህን ሁለቸውንም እንደዝህ አይነት ጥያቄ ጠይቃህ ሃሰተኞችን አጋልጠቸው፡ እውነተኛንና ሃሰተኛን በቸልከው አቅም ለያቸው❤ ሶፍዬ🎉
@nehemiah5860
@nehemiah5860 2 ай бұрын
የስፎንያስ ስራ ይሄው ነው ቀደም ብሎ የተለቀቁትን ገብቶ ማየት ይቻላል። ሀሰተኞችን እያመጣ ያስጨንቃቸዋል ግን አይንአውጣ አውልያ ስላለባቸው ይሄን ሚድያ ጭራሽ ለመታወቂያነት ይጠቀሙበታል
@taduselamtt6332
@taduselamtt6332 2 ай бұрын
ውይ ይሄ ልጅ እኮ ሶፊ ታሟል ። የአዕምሮ ህክምና ቢያገኝ በጣም ጥሩ ነው ።
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 ай бұрын
የሰዉ ድምፅ ያለፈቃድ ቀርፀህ በሚድያ መልቀቅ ትክክል ነህ ማለቴ ነዉ ሶፊ 😢😢😢😢😢 አረ በጣም ነዉ የምተስገርመዉ😢😢😢
@AlexTgutema
@AlexTgutema 2 ай бұрын
ወገኖቼ የሰይጠን ልጆች በቤታክርስትያን እንደ አሉ ልብ እንበል ሰይጠን ሁልግዜ የሀይማኖት ካባ ለብሶ ሰውን ያሳስታል ፣ልጁ የጌታ ምህረት የንዳጌና አምላክ ፉቱን ያብራለት
@buzaibro2554
@buzaibro2554 2 ай бұрын
ሶፊ ታባረክ ታባረክ ❤❤❤❤
@MulelenTadele-sp8fq
@MulelenTadele-sp8fq 2 ай бұрын
ፔንጤ ቆንጤ መናፍቅ
@asmeretmarkonal7525
@asmeretmarkonal7525 2 ай бұрын
ለልጁ እኔን ጨነቀኝ ከእውቀት ነፃ ነው😮😮😮
@Lily-bk9zw
@Lily-bk9zw 2 ай бұрын
ጌታ ሆይ ይሕ ሰዉ የምር ልናዝንለት ይገባል የትኛዉንም ያመነትን መከተል ይችላል ግን ትክክል አይመስልም የምር የተያዘበት መንፈስ አለ ጌታ ሆይ ማረዉ❤❤
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 2 ай бұрын
አዎ ልንጸልይለት ይገባል !
@gemechukidatu9275
@gemechukidatu9275 2 ай бұрын
sofiye youre unique God bless you!!!!!!!
@astekakaylemma7618
@astekakaylemma7618 2 ай бұрын
እኔ ስለዚህ ሰውዬ ወደ ኦርቶዶክስ ክርስትና መመለስ አለመመለስ ለመፃፍ ፈልጌ ሳይሆን ስለ አንተ አዘጋጁና አንተን መሰሎችህ ትንሽ እውቀት አለን ብላችው ስለመፅሐፍ ቅዱስ ስታወሩ አታፍሩም:: ስለ እመቤታችን ቅድስት እናት ማርያም ያላችው ግንዛቤ ግርም ይለኛል:: የክርስቶስን እናት "ዝቅ" ባደረጋችው መጠን ልጇ ክርስቶስ "የሚወዳችው" የሚመስላችው ጅሎች ናችው::ብለህ ብለህ ያወቅክ መስሎህ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ልጁ ባለው "እውቀት" ",,, የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይሰግዳሉ" የሚለውን "ለእመቤታችን አይደለም ለፅዮን ከተማ ነው" ብለህ አላዋቂነትህን ተናገርክ::ለመሆኑ ለከተማ ይሰገዳልን?እመቤታችን አንተ በምታምነው መፅሐፍ ላይ"ትውልድ ሁሉ ብፅሕት ይለኛል " ስትል ምን ማለት እንደሆነ ታውቃለህን? አንድም ቀን በሕይወትህ እመቤታችንን "ብፅሕት ብለህ አመስግነሃት ታውቃለህን?አየህ አንተና መሰሎችህ እውቀት ሳይሆን ትዕቢት ነው ያለባችው:: ከመፅሐፍ ቅዱስ ውጭ ሌሎች አዋልድ መፅሐፍት ለእውቀታችን ለነፍሳችን እንደሚያስፈልገን የእግዚአብሔር ቃል አይናገርም? ይህ መፅሐፍ ለነፍሳችን እንድናውቅ በቂያችን እንደሆነ ክርስቶስም ይሁን ደቀመዛሙርቶቹ ሌሎች በመፅሐፍ ቅዱስ ያልተፃፉ ብዙ ተሃምራቶችን እንዳደረጉ በመፅሐፍ አልተፃፈም? ለመሆኑ የክርስቶስ ሕይወት የሚጀምረው ከውልደቱ እስከ ሁለት ዓመቱ እስከ ግብፅ ስደቱ ይናገራል:: ከዚያም በአስራ ሁለት አመቱ ከእናቱናከዮሴፍ ጋር ወደቤተ መቅደስ ይዘውት እንደመጡ ይናገራል እስከ አስራ ሁለት እስኪሞላው የት እንደነበርና ምን ሲሰራ እንደነበር መፅሐፍ ቅድስ ግልፅ የሆነ መልስ አይሰጠንም :: በዚያ የልጅነቱ ወራት ክርስቶስ የት ነበር? መልስ አለህ?ሌላው እናቱ ለስሟ ክብር ይግባውና በሁለት አመቱ ወደ ቤተመቅደስ ይዛው እንደሄደች በዚያውም ካህኑ ስምዖን ሕፃኑን እንዳየ " ለእግዚአብሔር አሁን ባርያህ የሆነውን አይቷልና አሁን ውሰደው ይላል" ስምዖን ምን ማለቱ ነው? ስምዖን ስለምን ትንቢት እንደሚያወራ እና ትንቢቱ ሲፈፀምስ ታሪኩ የት ጋር ጀምሮ የት ጋር እንደሚጨርስ መልስ አለህ? አየህ ስለ ሁሉ ነገር መፅሐፍ ቅዱስ መልስ አለውም የሌለውም ነገር አለ:: እነኛን የሚስጥር መልሶች ከመፅሐፍ ቅዱስ ጋር በማመሳከር የእግዚአብሔርን ቃል ሙልት እንዲሉልን ቅዱስ አዋልድ መፅሐፍ ያስፈልጉናል::ለአሁን እዚህ ላይ ልጨርስልህ አሁንም ግን ደግሜ የምነግርህ ነገር እመቤታችንን ስላመሰገንክ የልጇ የክርስቶስ ክብር ፍቅር ዝቅ አይልም:: የእግዚአብሔር የመጀመሪያው ትዕዛዝስ " እናትህና አባትህን አክብር" አይደል ? እናቱን ሳታከብር ክርስቶስን ወድሃለው ብትለው የሚሰማህ ይመስልሃል? ሞኝ አትሁን በምድር የምንኖረው አኗኗር ሁሉ የእግዚአብሔር ሥርዐትና መገለጫ ነው በመልካም መንገድ ማለቴ ነው:: ይህንን ስልህ ደግሞ እኔ እውቀት አለኝ እያልኩህ አይደለም:: እኔም ገና ብዙ ስለክርስቶስና ስለመፅሐፍ ቅዱስ በጣም ብዙ ማወቅ ያስፈልገኛል:: እግዚአብሔር ለሁላችንም ብርሃኑን ያብራልን ይግለፅልን!!! አሜን!!!
@magdydinku2104
@magdydinku2104 2 ай бұрын
ያልተፃፉት ሁሉ ስለማያስፈልጉን ነው የተፃፈውንም በአግባቡ በተረዳነው ምንአለ ያልተፃፈውን በተረት ታሪኮች መሙላት ከተፃፈው ማለፍ እራሱ ሃጢያት ነው የእግዚአብሔር ቃል ሙሉ ነው
@SagePro1
@SagePro1 2 ай бұрын
ኧረ አይምሮው ትክክለኛ አይደለም ያስታውቃል ነቅሏል
@dcrypt9107
@dcrypt9107 2 ай бұрын
you took your sweet time on posting part 2 T-T
@Hundumak
@Hundumak 2 ай бұрын
ፓስተር ሶፊ ዱሮ ቀልደኛ ትመስለኝ ነበር ። ይህንን ልጅ ስለአፋጥከከው ደስ ብሎኛልተ😂😂😂😂
@simabstract
@simabstract 2 ай бұрын
100M like Deserve
@ashenafianteneh4160
@ashenafianteneh4160 2 ай бұрын
እረ ማሽቃበጥ 🤣🤣🤣 አዉልያው ካድሬ ሁን ብሎት ይሁን እንዴ!?
@addpuppets9326
@addpuppets9326 2 ай бұрын
ሶፊ ስለእውነት ችግር አለብህ anger management ያስፈልግሀል:: ግን ለምንድነው ቱግ ቱግ ምትለው? ዋይ! part 1 እኮ በቂ ነው:: ሰውየው አጭበርባሪ መሆኑን አውቀናል:: እንደገና የጋበዝከው ልትቆጣው ነው? ለlike? በአንተ ንዴት ዘና ፈታ እያልኩ ነው
@sentspoem4428
@sentspoem4428 2 ай бұрын
ሠው እውነት ፍለጋ እንጂ ሥህተት ፍለጋ እንደሚታትር ባንተ አየሁ ጋሽ ሶፊ
@SimonSofaniyas
@SimonSofaniyas 2 ай бұрын
He trying to find the truth, my dear .
@sentspoem4428
@sentspoem4428 2 ай бұрын
ሠውዬውኮ ግልጽ አጭበርባሪ ነው ነገር ግን ሶፊ ስህተትህን ነው የምፈልገው ማለቱ ግራ አጋባኝ​@@SimonSofaniyas
@naneamen4825
@naneamen4825 2 ай бұрын
በትክክል ስህተት እና ቪው ፍለጋ
@mulualemgeremew6691
@mulualemgeremew6691 2 ай бұрын
እንደ ጋዜጠኛ ስህተትን መጠቆም በራሱ ሙያ መሆኑን ሳይረዱ ሰውን መተቼች አንድም የእውቀት ችግር ሁለትም አድላዊነት እንድሁም የጥላቻ መንፈስ ነው
@Sunshine-3uk
@Sunshine-3uk 2 ай бұрын
ምንምማያቅ ከሆነ አርፎ አይቀመጥም
@ethiopiahagere9433
@ethiopiahagere9433 2 ай бұрын
ሶፊ በጣም ተንጨረጨርክ እኮ 😂😂😂
@divinewisdom1990
@divinewisdom1990 2 ай бұрын
ተባረክ Sofi❤❤❤❤❤
@abebechkumsa
@abebechkumsa 2 ай бұрын
ሲጀመር ልጁ ጤነኛ አይመስለኝም ከማንኛዉም እዉቀት ነፃ ነዉ የሁነ የመንደር ልጅ ነዉ ሥለዚህ እንዲህ አየሁነ ብቻ እንዳይሙት መፀለይ ነዉ
@abiyeeyesus6960
@abiyeeyesus6960 2 ай бұрын
የዚህ አይነት ውሻታም ሰዎች ተነስተው የወንጌል አማኝ ነበርኩ አገልጋይ ነበርኩ ሲሉ አለማፈራቸው
@danihannibal6356
@danihannibal6356 2 ай бұрын
ሶፊ ግን ፍቅርስዝም እንዴት አንደዚህ መጠየቅ አቃተህ ሰውየው ኦርቶዶክስ ስልሆነ ተናደሃል
@HappyJumpingPuppy-ds3ez
@HappyJumpingPuppy-ds3ez 2 ай бұрын
ጎበዝ ሶፊ ተባረክ
@yobdaramare7752
@yobdaramare7752 2 ай бұрын
አቶ ሶፊ ምንድነው እንዲ ስሜታዊ ያደገህ ል ልጁን እኮ ግራ አጋባኅው አንተጋር የማየው ሀይማኖቱን ስለቀየረ የተናደድክ ትመስላለህ ሲጀ መር አንተ ራስህ መጀመርያ ተረጋጋ 🤔🤔🤔
@AbrahamMake-b3f
@AbrahamMake-b3f 2 ай бұрын
Sofish እንዴት እንዳ ተመችህ ከሰዎች ያላ conversation በጣም ታማችቶኛል የዝህ ልጅ ይላያል
@RahelZ-u6q
@RahelZ-u6q Ай бұрын
ሶፊ እግዚአብሔር ይባርክ ።ይሄ ልጅ ግን ጌታ ይፍታው
@berhanu9307
@berhanu9307 2 ай бұрын
ኣቤል ጀግና ነህ !! ሶፊ ከዚህ በላይ እራስህን ኣታዋርድ ዛሬ ከባድ ሚዛን ነው የገጠመህ!!
@habeebmudeer9903
@habeebmudeer9903 2 ай бұрын
አይዞህ ያለማወቅ ሀፃት አይደለም የኔ ወድም የምታቀውን ተናገር ሶፍ ❤❤❤
@liyuminte-ov2dh
@liyuminte-ov2dh 2 ай бұрын
ሶፊዬ እንዴት አንዳስደሰትከኝ አፍጠጥክልኝ እንደዚህ አይነቱ እኮ ነው ሀይማኖታችንን የሚያሰደቡት ከዲስ ኪዳንና ብሉይ ኪዳን የማይለይ😂😂😂😂😂
@etagegndagne2979
@etagegndagne2979 2 ай бұрын
ይህ ሰው ፀሎት ያስፈልገዋል ተደባልቆበታል
@smret.6783
@smret.6783 2 ай бұрын
ወንድም ሶፊ፣ የማጋለጥ ስራህን ባደንቅም ልጁን ተረጋግተህ ብትናገረው ጥሩ ነበር ባታጨናንቀው እንደ ፖሊስ ሆንክበት እኮ...
@MrSavedinchrist
@MrSavedinchrist 2 ай бұрын
God bless you Sofi!
@EARME-f3l
@EARME-f3l 2 ай бұрын
ሶፊ በሕይወትሕ አንድም ቀን መፅሐፍ ቅዱስ ጠቅሰሕ መሞገት አትችልም አንተ እራስሕ ችግር ዉስጥ ነሕ እባክሕ አንብብ
@RahelFeleke-pt4lo
@RahelFeleke-pt4lo 2 ай бұрын
ሶፊዬ እባክህ ያቺን የደፋሪና የገዳይ ሚስት ኢንተርሺዉ አርጋት የዉሸታም እኮ መድኃኒት ነህ ተባረክ
@birhanubeyesa7626
@birhanubeyesa7626 2 ай бұрын
ሶፊ ይመችህ❤
@feventilahun2728
@feventilahun2728 2 ай бұрын
አብራችሁ ስትወለውሉ ነበር😂😂😂😂😂 እረ በሳቅ ገደልከኝ ሶፊ
@KassahunDuguna
@KassahunDuguna 2 ай бұрын
😂ኢየሱስ ክርስቶስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@beyenekebede5251
@beyenekebede5251 2 ай бұрын
ሶፊ በጣም አፈላህ በጉልበት ጋንጊስተሮች ዙሪያውን እያስፈራራህ ቃለ መጠይቅ የለም ። ይሄ ሰው ተዋህዶን በመቀላቀሉ እንደዚህ ማስፈራራት ፈጽሞ ያበሳጫል ሶፊ ስርዓት አድርግ ተዋህዶም ጀግኖች እንዳሏት አትርሳ በጣም ያበሳጫል ክብርህን ጠብቅ
@BizushSintayew
@BizushSintayew 2 ай бұрын
ተወው አታሰችነቀው
@Halleluyah4
@Halleluyah4 2 ай бұрын
Good job Sofi.
@ajeyimer8201
@ajeyimer8201 2 ай бұрын
This is one of the most honest guys I ever seen. He is not trying to be politicaly correct.
@MesfinBelay-pl7cg
@MesfinBelay-pl7cg 2 ай бұрын
አንጀቴን እንደዚህ ቂቤ አጠጥተከው አታውቅም ሶፊዬ
@BekiMekonne
@BekiMekonne 2 ай бұрын
ሶፎይ በጣም ተመችቶኛል 1#
@HappyOpenStadium-jj7el
@HappyOpenStadium-jj7el 2 ай бұрын
መስቀል ኃይላችን ነው 😂😂😂መስቀሉ ሳይሆን በመስቀሉ ላይ የተሰቀለ እዳችንን የከፈለ በሞቱ ሕይወት የሰጠን ጌታ ነው ኃይላችን 💯💯💯ተረት ተረቱ ይቅርና ወደ ኢየሱስ 🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♀️🏃‍♂️🏃🏃🏃
@girumabayneh6175
@girumabayneh6175 2 ай бұрын
ነገም አዎልያ ነው ልትል ነው....... 😛 ሰንት ላክለት ሶፊ እረ አይነፋም ......😅 😅😅
@natan7997
@natan7997 2 ай бұрын
አይ ሶፊ መቼም ዘንድሮ መሬት ጠባካለች ፣በዛ ላይ ምን ማለት ነው ማስፈራራት አንተ ማነክ? ብቻ ግዜ ጥሩ ነው ።
@ethiopiatikdem7728
@ethiopiatikdem7728 2 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ነኝ, ግን እንደዚህ አይነት አጭበርባሪ እኛን መደበቅያ እንድያረገን መፍቀድ የለብንም
@GezeDejenu
@GezeDejenu 2 ай бұрын
Phenxee nk zmm bal.ligu eyetemare nw
@bluenile6490
@bluenile6490 2 ай бұрын
ሶፊ ያንተ ሚስቶች ስንት ናቸዉ? ደሞ መርማሪ ፖሊስ አይደለህም አንድም መልስ አለመመለስ ይችላል። ደሞ የጋዜጠኝነት ስነምግባር የለህም፣ካልክም አማኝ ነኝ የሚል ሰዉ እንደዚህ አይደለም።ብዙ የወንበዴ ባህሪ ያለህ ይመስለኛል።ልጅ ልጅ የሚል ነገር አለህ አስተዉል።
@JoannaChrist
@JoannaChrist 2 ай бұрын
ዛረ ገና ጡር ስራ ሴራክ ሳፊ እናመሰግናለን
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 2 ай бұрын
እግዚአብሔር መድረኮቻችን ያጥራ በእንዲህ አይነት ሰው ነበር መንጋው ሲቀለድበት ነበር አቤቱ ቤተክርስትያንን አስብ።ያስፈራል።
@melenabekalu1762
@melenabekalu1762 2 ай бұрын
ሶፊ ጀግና እኮ ነህ ይሔንን አጭበርባሪ መልስ አሳጣህው😂😂😂
@AbelLove-qw7xo
@AbelLove-qw7xo 2 ай бұрын
ሁለት ደነዞች እኔ እንዲህ አይነት ጠያቂም ተጠያቂም አይቼ አላቅም ምን አይነት ሾ ነዉ😂😂
@selinaselam6624
@selinaselam6624 2 ай бұрын
እያስፈራራህ ነው እየጠየቅህ አክትህ በጣም ያስጠላል እኔ ብቻ አዋቂ ነኝ አልክ ተረጋጋ ተጠያቂው ግን በጣም የተረጋጋ ነው
@AmenMekonen-f4m
@AmenMekonen-f4m 2 ай бұрын
"መስቀሌን ተሸክማችሁ ኑሩ" ተብሏል በመፅሀፍ ቅዱስ ላይ ለዛ ነው የእንጨት መስቀል የምናደርገው
@MesaHaile-kg5ib
@MesaHaile-kg5ib 2 ай бұрын
Bro meskel eco yi tensh meskel aydelem telkun teshekemen meskel degmo meker an nw mewekelew
@trueHero495
@trueHero495 2 ай бұрын
ጥቅስ ስጠኝ አንብቤ ልረዳው
@IsraelChala
@IsraelChala 2 ай бұрын
ሶፊ please ይሄ ልጅ መከራ ነው የማያውቀው ነገር ውስጥ የከተተው እና እንጀራ ስለ ሆነ ባክህ እርዳውና እንዲማር አድርገው
@aronfembaye3926
@aronfembaye3926 2 ай бұрын
ቄስ ሙሉዬን አምጥተህ ብትጠይቃት አሪፍ ነበረ እብድ እየሰበሰብክ ከምታግማማን! ገቢ ጉተማን ግን አይወክልም!
@danihannibal6356
@danihannibal6356 2 ай бұрын
ሰውየው ግን ፍርሃት ይታይበታል ምናልባት አስፈራርቶት እንዳይሆን 🥺
@Tiletube-r9p
@Tiletube-r9p 2 ай бұрын
ቆይ ከእውቀት ነፃ የሆነ ሰው ነው እንዴ? ምንሼ መጽሐፍ ቅዱስ አያቅ ሰለ አለፈበት ታርክ አያቅ አይይይይ
@TesfayeGetahun-v3b
@TesfayeGetahun-v3b 2 ай бұрын
ሶፊ አሁንስ ቁላው ይበራል፤ ለምን አልጠየከውም፤ እንዴ አማኝ ግን እርዳው አይምሮው እኮ ሄዷል ኮንሰንትሬሽን ያንሰዋል፤ ስለዚህ የሚሞሪ ሎስ ያጋጥነዋል ማለት ነው፤ ይህም ለተማረ ሰው ችግር እንዳለበት ያውቃል፤ በመሆኑም ከመርዳት ይልቅ ለራስህ ስጋ አድልተህ በማጨናነቅህ ንስሐ ያስፈልግሀል።
@hanaabera3778
@hanaabera3778 2 ай бұрын
ሶፎኒያስ ግን ያመዋል😂 😂😂
@heni333
@heni333 2 ай бұрын
ለምን?
@biba-n8j
@biba-n8j 2 ай бұрын
አያመውም።በሽተኞችን መርፌ ይወጋቸዋል😂😂
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass 2 ай бұрын
ከመሰሎቹ ጋር አይደል እንዴ የሚያወራው ሲጀመር ነብይና ፓሰተር ለመሆን መሀይም መሆን በቂ ነው ያኔ ሲጠይቀው ነብይ እያለ አልነበርም አሁን ደግሞ አታቅም ምን ማለት ነው ነገርው እኮ ሱፍ የለበሰ ሌባ ወንበዴ ነበርኩ አለ በቃ ምን ያኬብዳል ሶፊ ካንተ እሹ ይሻለል ቢያንሰ ሰግደውለታል ዘርፍል በቃ ምን አሰቀናክ 😂😂😂😂
@skylimit1423
@skylimit1423 2 ай бұрын
እንደ ጴንጤ መንፈስ ቁዱስን ያዋረደ እና የናቀ የለም❤
@gutawakjiraadino6875
@gutawakjiraadino6875 2 ай бұрын
Much love pastor Sofi! This guy is not normal!
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 ай бұрын
ወይ ጉድ ዝም አይነቅዝም አለ የሀገሬ ሰው
@ይስሀቅአብርሃም
@ይስሀቅአብርሃም 2 ай бұрын
እንኳን ያለ ምን ይሁን ብዙ መናፍቃን እየተመለሱ ነው ምን አቃጠላችሁ ከኛ ማንም መጣ ሄደ ምንም አይመስለንም
@asnakechzewge9071
@asnakechzewge9071 2 ай бұрын
@@ይስሀቅአብርሃም ማንም መጣ ሄደ ለናንተ ምንም ችግር ዬለውም፥ ወደ 44"የሚደርሱ አባት እናቶች አሉአችሁ
@Dagi-m2p4v
@Dagi-m2p4v 2 ай бұрын
አራ ስንት ተመለሱ እግዚአብሔር ይመገን ማርስል ላይ ዘንድሮ እንዳለ መስቀል ያደረጉ ብቻ ናቸው አላየሽም እንዴ
@edenworku471
@edenworku471 2 ай бұрын
Temlesu enide wey gudachen😂😂😂
@ይስሀቅአብርሃም
@ይስሀቅአብርሃም 2 ай бұрын
@@Dagi-m2p4v አይደለም ማርሴል አርሴል ላይ አያረጉም ምን ጨነቀን የሚጨንቃችሁ እናንተን ነው 🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮
@RHAMAYGATA
@RHAMAYGATA 2 ай бұрын
እናንተ ጋ የምሄዱት ሊኪ እንድዝኛው ልጅ ግራ የገባቸው ናቸው😂😂😂
@fikir1677
@fikir1677 2 ай бұрын
ሶፊ በትዕግሥት ጠይቀው አትጩህበት
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
@TizitaAndaregeGmichael-bl3lc 2 ай бұрын
ሶፊ የምትባል እንደዚህ ነዉ የሚጠዬቀዉ!!😢😢😢
@abebebelew13
@abebebelew13 2 ай бұрын
ሶፊ ሰማንያ አሀዱ ስልኩ ላይ ኖረ አልኖረ ምን ያስቆጥራል ብለህ ነው ግን?? እንዳይናገር አፉ ላይ ቆመህ የሱን ቃል እንዴት እንስማ?
@yuye.d
@yuye.d 2 ай бұрын
ቢናገርስ ምን ትሰሚው ኦርቶዶክስ ሆንኩ ስላለ ብቻ ለዚህ አጭበርባሪ ዋሾ መወገን ኦርቶዶክስን ትዝብት ውስጥ ሲጥል የኖረ የህሊና ቢስነት ነው😂😂😂
@abebebelew13
@abebebelew13 2 ай бұрын
@@yuye.d ህሊና ቢስ የሆነ የዛም የዚህም አማኝ ይኖራል እንጂ ጴንጤ ሆነ ኦርቶዶክስ ህሊና ቢስ የሆነ እምነት የለም:: መፃፍ ስለቻልክ ብቻ ዝም ብለህ ዘለፋ አትፃፍ:: አማኝ ከሆንክ እምነትህን አጥብቀህ ያዝ እንጂ የሌላን እምነት መሳደብ አያፀድቅምም አማኝም አያስብልም::
@KIFLUMAMoMENGESHA
@KIFLUMAMoMENGESHA Ай бұрын
“እናንተ ከአባታችሁ ከዲያብሎስ ናችሁ የአባታችሁንም ምኞት ልታደርጉ ትወዳላችሁ። እርሱ ከመጀመሪያ ነፍሰ ገዳይ ነበረ፤ እውነትም በእርሱ ስለ ሌለ በእውነት አልቆመም። ሐሰትን ሲናገር ከራሱ ይናገራል፥ ሐሰተኛ የሐሰትም አባት ነውና።” - ዮሐንስ 8፥44
@AmanAman-wn6ip
@AmanAman-wn6ip 2 ай бұрын
ወነንጌል አማኞች ከዚህ እንማር ሳትማሩ ለማስተማር የምትሮጡ ሳይገለገሉ ለማገልገል መሮጥ እንዲህ ለሰይጣን መጠቀሚያ ትሆናላቹ
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 2 ай бұрын
@@AmanAman-wn6ip ትክክለኛ አባባል ተባረኩ !
@fetsumkidanne9679
@fetsumkidanne9679 2 ай бұрын
ትክክል ነው መድረክ ይደፍራሉ።😢ጌታ ቤቱን ያጽዳ!!! ለመነጠቅ.......
@solomonmengistu18
@solomonmengistu18 2 ай бұрын
እስከ አሁን ዝም ብለናል ከዚህ በኋላ ግን አንታገስም።እውነተኛ ከሆንክ ወይም በሌላ ሚዲያ ላይ እንፋለም ግን የሐሳዊው መሲህ አምባሳደሮች ናችሁ።ጋብዘን እና እንወያይ
@ajeyimer8201
@ajeyimer8201 2 ай бұрын
Like this man. He drives SOFI crazy.
@Hanna12930
@Hanna12930 2 ай бұрын
ሶፊ 😁😁🙈 ባለፈው በአውሊያ አሳበብክ አሁን ደሞ በእኔ አላለም😁😁😁🙉
@Kalkidan-mq8oh
@Kalkidan-mq8oh Ай бұрын
በየዋህነት ሲከተለው የነበረው ህዝብ ግን ያሳዝናል።
@simonbeselot4206
@simonbeselot4206 2 ай бұрын
ተጠያቂው በጣም ተረጋግቶ ነው የሚያወራው አይ ሶፊ እስቲ ልብ ካለክ እነ መምህር ተስፋዪን ጠይቅ በደንብ ያስረዳካል
@hop77713
@hop77713 Ай бұрын
የጋዜጠኝነት ስነ ምግባር የለህም ብዙ ይቀርሀል ሶፊ ትንሽ ጆርናሊዝም 101 ብትማር
@fevenyohannes5477
@fevenyohannes5477 2 ай бұрын
ሶፊ ደስ አሰኘህን❤❤❤
@yuye.d
@yuye.d 2 ай бұрын
ይህን አጭበርባሪ እንኳን አደባባይ አሰጣኸው ።ይህን ቀውስ የምትደግፉ ኦርቶ ግን ደህና ናችሁ??ከጴንጤ ስለወጣ ብቻ አጭበርባሪነቱ የሚቀር መሰላችሁ??😂😂😂😂😂
@danibultum4444
@danibultum4444 2 ай бұрын
Omg he get confused he doesn’t know nothing he is going around to get money😢
@BekamNeme
@BekamNeme 2 ай бұрын
እሄ ሰዉ ወንጀለኛ ነዉ ከዚህ ቀደም አባይን ግብፅ ታፈርሳለች ሲለን ነበር አሁን አዉቆ ፖለቲከኛ መስሎ ቀርቧል እናም በህግ መጠየቅ አለቀት እነ ዮኒንም ሲኦል ሲከት ነበር አሁንም ማጭበርበሩን ቀጥሏል።
@ruhamayechristosyegeta3915
@ruhamayechristosyegeta3915 2 ай бұрын
ፐፐፐ ሶፊ 👏👏👏👏
@MESERETMESERET-dr6yu
@MESERETMESERET-dr6yu 2 ай бұрын
ሶፊ በአቀራረቡ እንደ አንድ ጋዜጠኛ ነፃና ገለልተኛ የሚሉትን መስፈርቶች አላሟላህም፡፡ ሌላው ቀርቶ በግል ካደረጋችሁት ቃለምልልስ አንፃር በብዙ መቼገሩንና የብር ድጋፍ የጠየቀህን አደባባይ ማውጣትህ ከህሊናም አንፃር ተገቢ አልነበረም፡፡ እንደ ሀይማኖት አንፃር ግን በተለይ ከፕሮቴስታንት ተከላካይነት አንፃር የፕሮቴስታንቱን እምነት ለመከላከል በመሰለህ መልኩ ሞክረሀል፡፡ እንደ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንም ወደሷ የሚመጡትንም ሆነ በሷ የተወለዱ ልጆቿን እንድትጠብቅ አመላክተሀል፡፡ የዜማ ዕቃዎቿን በተለይ በገናዋን ግን ከክፉና ቀማኞች እጅ አጥብቃ መጠበቅ አለባት የሚለውን ሶፊ ራስህም በፈጣጣው አንተ ራስህ ልትዘርፍ ስትራወጥ በመታየት ጭምር አመላክተሀል፡፡
@yuye.d
@yuye.d 2 ай бұрын
እናንተ እኮ ገነትም ኢትዮጵያ ናት ብላችኋል የናንተ ያልሆነ ምን አለ ከአዳም ጀምሮ😂😂😂አይ ኦርቶ ሁሉ ከኛ😅😅
@danmirtu
@danmirtu 2 ай бұрын
ሶፊ በጣም በትህግስቱ ብቻ አተን ይበልጥሀል ማፈርያ በዘፈን አመስግኑት የሚል አለ ብለህ ታነባለህ
@TeddyHaile-ns1yl
@TeddyHaile-ns1yl 2 ай бұрын
ልጁ እየፈራ ነው የሚመልሰው ሊደበድበው እንጂ ጥያቄ ሊያቀርብለት የጠራው አይመስልም በራሱ ሜዳ ምን ሊያረገው አስቦ ነው
መሳይ መኮንን የሰይጣን ተላላኪ ነው
1:11:53
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 30 М.
ወደ ኦርቶዶክስ የሄደው ነብይ መልስ አጣ መልስ 17 August 2024
49:56
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 73 М.
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 18 МЛН
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 6 МЛН
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 9 МЛН
የፍቅርሲዝም አጋንንቱ ጮሆ ወጣ
42:51
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 70 М.
ፓስተር ሶፊ እውነቱን አጋለጠ
52:45
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 134 М.
ከእባብና ነብር ጋር እያወራ አብሮ የሚኖረው ነብይ ፈጠነ 21 November 2022
1:17:48
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 87 М.
አስደንጋጩ ውሳኔ ወደ እስልምና 4 October 2024
1:03:18
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 21 М.
У вас там какие таланты ?😂
00:19
Карина Хафизова
Рет қаралды 18 МЛН