4500 ሦዎች የተፈወሱበት የማርያም የጡት ወተት ዋሻ

  Рет қаралды 6,236

7 ቁጥር  ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)

7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@adisuMolla-z8y
@adisuMolla-z8y 4 ай бұрын
አሜን ለቤቷ ያብቃን።መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን።በጣም የሚገርም እምነት ነዉ።ማግኘት ብችል ደስ ይለኛል እናቴ እየታመመችብኝ ስለሆነ እምነቱ ያለዉ ቢያካፍለኝ።
@Zelalem-pd7vc
@Zelalem-pd7vc 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እምነቱ ካላችሁ ለእኛም አካፍሉን
@kedeshkeedesh3872
@kedeshkeedesh3872 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የእምበታቺን ቂድስት ድንግል ማርያን በርከት አይልየን ❤❤❤❤❤❤❤
@comcell3831
@comcell3831 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የአለሙን መድኃኒትን የወለድሽልን እመ ምሕረት እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለስደተኛዋ ልጅሽ ድረሽልኝ አድኝኝ😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በጸሎት አስቡኝ ወለተ ስላሴ ብላችሁ😢
@paulostilahun1895
@paulostilahun1895 5 ай бұрын
መምህር የእግዚአብሔር ቃል ከአንደበትዎ ሲወጣ ልክ እንደ ምንጭ ነው እርጋታዎ እግዚአብሔር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@tsionshewarega1698
@tsionshewarega1698 5 ай бұрын
አሜን የእመቤታችን የቅድስ ድንግል ማርያም እረድኤት በረከት ይደርብን
@tsehaisorbara4934
@tsehaisorbara4934 5 ай бұрын
አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይሰጥልን💚💛❤️🙏
@muktarshemsu7627
@muktarshemsu7627 5 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድሃኔዓለም ለቦታው ያብቃኝ ❤❤❤
@habtamutesfaye541
@habtamutesfaye541 5 ай бұрын
መምህር የድንግል ማርያም ልጅ እድሜ ና ጤና ይስጥህ።
@AkbrotOfficial-1
@AkbrotOfficial-1 5 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ መምህር ! አገልግሎትህን ቀጥልበት ፍፃሜህን ያሳምርልህ ።
@wondessen.3321
@wondessen.3321 5 ай бұрын
በርታልን መምህርዬ ባተ ብዙ ተምረናል ፀጋ በረከቱን ታብዛልህ ወላዲተ አምላክ እኛንም ምስኪኖቻን ልጆቻን ለደጃ ታ ብቃን አሜን
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አሜን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@besemselasysemeselamawlnea471
@besemselasysemeselamawlnea471 5 ай бұрын
በስማም መምህራችን እንዴት እንደማክብርህ ወንድሜ ትምህርትህ ክትህትና ጋር ከእርጋታ ጋር ፅጋውን ያብዛልን አሜን
@wisdom21295
@wisdom21295 5 ай бұрын
የብጽዕት ፈጣሪዋ መድሃኒዐለም ቃለ ህይውት ያሰማልን!
@sahletesfay921
@sahletesfay921 5 ай бұрын
ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤ ኣሜን ❤❤❤
@Frewe771
@Frewe771 5 ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም ማርያም እናቴ የክርስቶስ እናት ጌታችን ያገኝንብሽ 💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐🤲🤲🤲
@ሙሉእመቤትዘውዴ
@ሙሉእመቤትዘውዴ 4 ай бұрын
እንኳን የረገጠው ያየነውም ታድለናል እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤
@anchinaluzewdie8515
@anchinaluzewdie8515 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@selamawit8134
@selamawit8134 5 ай бұрын
መምህር አፈወርቅ ብዬካለሁኝ በጉጉት ከምጠብቀው ፕሮግራም አንዱ ይህ ነው ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን በእድሜ በጤና ይጠብቆት አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@mahletlemma6739
@mahletlemma6739 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ካለ አየዋለሁ ❤❤❤
@gebeyehug1712
@gebeyehug1712 5 ай бұрын
🇲🇱🙏🙏🇲🇱ቃለሕይወት ያሰማልን🙏🇲🇱🙏🙏🙏🇲🇱🙏
@WoinshetYnuo
@WoinshetYnuo 5 ай бұрын
የድንግል ማሪያም ረድኤት አማላጅነቱዋ ይደርብን አሜን
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ
@ማህሌትወለተማርያም-ሸ7ኸ 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር በጣም ደሰ ይላል በፍልስታ ወቅት የማርያም ፆም ነው
@Salam-m7u
@Salam-m7u 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እመ ሕይወት ፀጋውን ክብሩን ታድልልን
@Senayet2127
@Senayet2127 5 ай бұрын
እግዚያብሔር ስራው ድንቅ ነው ተመስገን እመቤቴ ምስጋና ይድረስሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ
@እመቤቴአንቺታውቂያለሽ 5 ай бұрын
ቃለህይወት ቃለበረከት ያሰማልን የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እረዴት በረከት ይደርብን አሜን
@workiyeadere37
@workiyeadere37 5 ай бұрын
እግዚአብሔር እደሜ ይስጥልን መምህር ❤❤❤
@SolomonVA
@SolomonVA 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይህንን ቦታ ለማየት ያብቃን፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Solomon.ye-mariam-21
@Solomon.ye-mariam-21 5 ай бұрын
እናታችን ሆይ እፁብ ድቅ እና ግሩም ነው በእውነት ይህ ታሪካዊ ነው በእምነት ሆኜ አምናለሁ
@YonasAklilu-ip6ej
@YonasAklilu-ip6ej 5 ай бұрын
አምላኬ ይህን የተቀደሰ እና የተባረከ ቦታውን በባዶ እግሬ ከነቤተሰቦቼ ለመርገጥ አብቃኝ❤❤❤
@BizuworkShume
@BizuworkShume 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 5 ай бұрын
እረ እኔስ በምን ቃል ላመስግንሽ እረ እፁብ ድንቅ ብንል ያንሰል ያንቺ ንፅህና ቅድስና እንዴት ይገለፃል እምዬ ድንግል ማርያም የእግዚአብሔር እናቱ እፁብ ድንቅ ነው ለደጅሽ አብቂን ለአለም ሁሉ ሰላም አስጭን የምህረት እመቤት ወይ ጉርም ነው ያንቺ ነገር ይንቺ ያደረገን ልጅሽ እግዚአብሔር ይመስገን;;የሄዱትን ሁሉ ወደቤታቸው መልሺቸው እኛንም አፅኒን::አደራ እምዬ እናቴ ::
@Asheomoen1385
@Asheomoen1385 5 ай бұрын
መምህር እኔ የሄድኩ ቀን ተዘግቶ ሰለነበር አላየኋትም አሁን ሰላየኋት አመሰግናለሁ በድጋሚ እንዳያት ድንግል ትርዳኝ
@Orthodoxmezmur-ql8ng
@Orthodoxmezmur-ql8ng 5 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰላም ለአንተ ይሁን መምህር ስለ ወላዲተአምላክ ብለኽ ከእምነቱ የሰናፍጭ ቅንጣትም ይሁን እባክህ ስጠኝ መዉለድ ስለምፈልግ በቸሪቱ አማላጅ አማፅንኃለሁ
@memihir_mesfins_solomon
@memihir_mesfins_solomon 5 ай бұрын
እሽ ይደዉሉ
@AhmedRabih-s9m
@AhmedRabih-s9m 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እዝያም ባንደርስ መምህር አስጎብኝተዉናል በጣም እናመሰግናለን መምህር ይህንን ቦታ ማየት መታደል ነዉ እማምላክ በያለንበት ቦታ ትጎብኘን
@adisuMolla-z8y
@adisuMolla-z8y 4 ай бұрын
እረ መምህር አግዘኝ እምነቱን ስጠኝ ለእናቴ ነዉ በማርያም
@Heaven91475
@Heaven91475 4 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@netsaneteshetu8637
@netsaneteshetu8637 5 ай бұрын
Egziabher yehen meder lemerget yabkagne tseleyulegne.
@adanealemu6096
@adanealemu6096 5 ай бұрын
kalhiwot Yasemalen
@tarikuyirga8834
@tarikuyirga8834 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@fannygebre8061
@fannygebre8061 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@SerawitTadesse-dw6vz
@SerawitTadesse-dw6vz 5 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@etsegentberhan1225
@etsegentberhan1225 5 ай бұрын
💚💛❤🙏
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 5 ай бұрын
❤🙏🙏🙏⛪
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 5 ай бұрын
♥️🙏🙏🙏⛪⚖️
@AyaleAshagre
@AyaleAshagre 4 ай бұрын
መምህር እባክህ እምነቱን ስጠኝ ልጄ ታሞብኝል
@memihir_mesfins_solomon
@memihir_mesfins_solomon 4 ай бұрын
እሽ ስልክዎት ያስቀምጡ።
@netsanetyaregal9335
@netsanetyaregal9335 5 ай бұрын
እር፡ መምህር እንዴት አንተን፡ አግኝተን እምነቱን አናግኝ????? ብዙ፡ የሚስቃዩ ሰዎች፡ አሉ እባክህ አንተን የምናገኝበት ንገረን
@Sefina-f4g
@Sefina-f4g 5 ай бұрын
ቅ ድ ስት ድንግል ማርያም ፈጣሪዋን ወለደችው እሹሩሩ አለችው ። ምን አይነት ዝ ቅጠት ነው ??
@Hab428
@Hab428 5 ай бұрын
እረረ እባካችሁ ከጡቱዋ ዋሻ ካመጣችሁት እምነት በህመም ለምንሰቃየው መዳኝት ይሆነን ዘንድ አካፍሉን?
@abebechabera3035
@abebechabera3035 5 ай бұрын
Selkachun text adrgulgn estachwalhu
@Hab428
@Hab428 5 ай бұрын
@@abebechabera3035 እሽ ያንችን ላኪልኝ እና ልደውልልሽ ኢትዮጵያ አደለም ያለሁት እና የሚመጣ ሰው ያመጣልኛል
@Li-pk2ng
@Li-pk2ng 5 ай бұрын
@@abebechabera30351786165168 canda new yalehut ehtye ebakishi 😢
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 5 ай бұрын
አንድ ቦታ አይቻለሁ ከኤድናሞል ዝቅ ብሎ ያለ ሞል ውስጥ ከኢየሩሳሌም የሚያመጡ እጣን የእመቤታችን እምነት መቁጠሪያ አለ
@meseretgebremedhen8037
@meseretgebremedhen8037 5 ай бұрын
ሰላም ላተይሁን የኔ ወንድም እባክኽን በመብርሀን የምኖረው በሰው አገር ነው አድራሻ ልላክልኽና ላክልኝ ከኽመሜ ልዳን በመቤቴ ማርያም አደራ ላክልኝ አመሰግናለው
@memihir_mesfins_solomon
@memihir_mesfins_solomon 5 ай бұрын
ይደዉሉ 0911152236
@tikuret123
@tikuret123 5 ай бұрын
ምጽ
@ensu2013
@ensu2013 5 ай бұрын
Bible ayelem!
@mentigabu5212
@mentigabu5212 5 ай бұрын
መምህር ሰላም ላንተ ይሁን እምነቱን አንተ ጋ ካለ ማግኘት ይቻላል ? እባክህ ለታመመ ሰው ፈልጌ ነበር አንድ ቀን ደጁን ለመርገጥ እንዲያበቃ ን እለምናለሁ
@memihir_mesfins_solomon
@memihir_mesfins_solomon 5 ай бұрын
ይደዉሉ
@mikymamo8619
@mikymamo8619 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsionshewarega1698
@tsionshewarega1698 5 ай бұрын
❤❤❤
@Japy-dj6uq
@Japy-dj6uq 5 ай бұрын
♥️🙏🙏🙏⛪
@BozoBozo-wj5be
@BozoBozo-wj5be 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
ሙሴ በበረሃ ዉኃ ያፈለቀበት ሥፍራ በጆርዳን
20:04
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)
Рет қаралды 22 М.
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
እሙን ዓርኪ ልበይ~Emun Arki Lbey~By Zemari Henok Fikadu~New Eritrean Orthodox Tewahdo Mezmur 2024
6:19
መዝሙር ‘ዩ ህይወተይ Mezmur yu Hiwetey
Рет қаралды 4,8 МЛН
የዓለም የብስራት ቃል- ይደረግልኝ
1:32:10
Meskerem media መስከረም ሚዲያ
Рет қаралды 36 М.
7ወር በገነት 3 ቀን በጌቴሴማኔ
13:40
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)
Рет қаралды 12 М.
ቤተ መቅደሱ  ሊገነባ  አርማጌዶን  ሊገለጥ ነዉ። ኢትዮጵያ  ወዴት ትሄዳለች ?
50:33
7 ቁጥር ሚዲያ / 7 qutir media (ሰባቱ ኪዳናት)
Рет қаралды 120 М.
አስደንጋጮቹ ፍጥረታት
30:01
Elda Media / ኤልዳ ሚዲያ
Рет қаралды 158 М.
እመቤታችን በሰዓታት ውስጥ እንዴት ተገለጠች? | Zehohitebirhan media official |ጾመ ፍልሠታ ክፍል 2
1:27:43