የዓለም የብስራት ቃል- ይደረግልኝ

  Рет қаралды 31,417

Meskerem media መስከረም ሚዲያ

Meskerem media መስከረም ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 192
@helenalemu9271
@helenalemu9271 5 күн бұрын
መምህር የእውነት ስላንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለሁ። ከዚህ ውጪ ምንም ማለት አልችልም ከውዳሴ ከንቱ እና ከትዕቢት ይጠብቅህ ቃለህይወትንም ያሰማህ።መስኪ አንቺም እንዲህ አይት መምህር ስላቀረብሽልን እናመሰግናለን ክበሪልን
@enegudaydag2706
@enegudaydag2706 Күн бұрын
በጣም በውነት የኔንም ነው የገለፃችሁት
@AbigiyaAbigu-ex9ln
@AbigiyaAbigu-ex9ln Күн бұрын
እህታችን መስኪ በርቺልን ንፁህ ስንዴ የሚዘሩ መምህራን አቅርቢልን የአዛኝቷ ረዳትነት አይለይሽ
@gosahailemeskel816
@gosahailemeskel816 2 сағат бұрын
የጌታዬ እናት ድንግል ሆይ በማን እና በምን እንመስልሻለን? ምሳሌ የለሽም ክብርሽን የሚመጥን። ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን። መምህር ቃለ-ህይወትን ያሰማልን።
@SenaitT-f4z
@SenaitT-f4z 2 күн бұрын
በጣጣጣጣምምምም የምወዳቸው መምህር እያንዳንዱ ትምህርታቸው እግዚአብሄር በሳቸው አድሮ ነው የሚገስፀን የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ስርአቶት እርጋቶት ስብከት ነው
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 3 күн бұрын
ቢያወሩ ቢውሉ የማይጠገቡ የማስተማር ፀጋ የበዛላቸው መምህር ናቸው። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት ! እህታችንም እርሳቸውን ጠርተሽ የድህነታችን መጀመሪያ ስለሆነችው ስለእናታችን ስለቅድስት ድንግል ማርያም ጥሩ ትምህርትን እንዲሰጡን ስላደረግሽ እግዚአብሔር ይስጥልን !
@mamuyehoshu
@mamuyehoshu 8 сағат бұрын
kalehiwot yasemaln
@mamuyehoshu
@mamuyehoshu 8 сағат бұрын
amen
@MELAKUBEZABIH-b7o
@MELAKUBEZABIH-b7o 5 сағат бұрын
በዓለም፡ላይ፡ፀጋን፡የተሞላሽ፡የተባለ፡የለም፡ከድንግል፡በስተቀር፡፡ክብር፡ለመቤታችን፡፡
@AsefaChekol-ce3es
@AsefaChekol-ce3es 5 күн бұрын
መንፈስ ቅዱስ ካልገለጠለት ውጪስ ማን እንዲህ ይረዳል፣ ያስረዳል፣ መምህር ብርሃኑ ቃል ሕይወት ያሰማል በእድሜ በጤና ይጠብቅልን»
@helenalemu9271
@helenalemu9271 5 күн бұрын
አሜን ይጠብቅልን
@enegudaydag2706
@enegudaydag2706 Күн бұрын
በትክክል ገለፃው እውነት ነው
@MELAKUBEZABIH-b7o
@MELAKUBEZABIH-b7o 5 сағат бұрын
ክብር ለስላሴ ክብር ለድንግል ማርያም
@AccurateTube
@AccurateTube 3 күн бұрын
ለእዚህ እኮ ነው እኛ ሁልጊዜ የቤተክርስቲያን ልዕልና የሚያስደነቀን እንደ ወንዝ ባለማቋረጥ የሚፈስ ምስጢር!!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ መምህራችን በእውነቱ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወት ያሰማልን!!! መስከረም ሚዲያ እናመሰግናለን❤
@መሃመድሸሁ
@መሃመድሸሁ 23 сағат бұрын
አድማስ ያልጋረደው ብርሃን በወላዲተ አምላክ ተገለጠ❤❤
@letscounseleachother9789
@letscounseleachother9789 5 күн бұрын
እንዲህ አይነት ብርሃን አድማስ ያልከለለው በመስከረም በራ ብስራትን ተረከው ታህሣሥ በመስከረም እንዴት ይገለጻል ብርሃንን ጨለማ በምኑ ይከልላል ይኩነኒ ብላ ታሪክን የለወጠች ንፅህት እናታችን ቅድስት ማርያም ነች
@kiyakonjo
@kiyakonjo 4 күн бұрын
አንተን የኛ የኦርቶዶክሳዊያን ያደረገ እግዚአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን!እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ጠብቆ እረጅም ዕድሜ ይስጥ።ስለአንተ ለመናገር የሚመጥን ቃላት የለም ።አይኖርምም ።
@Belayzeleke0866
@Belayzeleke0866 13 минут бұрын
እግዚአብሔር ቃለህይወት ያሰማልን።
@AdoniAlazere-h6x
@AdoniAlazere-h6x 10 сағат бұрын
መምህርን እናመሰግናለን በጣም ደስ የሚል እውቀት ሰጠውናል መስኪ የተረጋጋሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 Күн бұрын
ዲያቆን ብርሃኑ አድማስ እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ጸጋ የተሳጣቸው መምህር ናቸው:: እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን
@asnakemebratumamushe-dj3qc
@asnakemebratumamushe-dj3qc 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር የቤተክርስቲያናችን እንቁ መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን በቤቱ ያፅናልን።መስኪ አንቺም በርቺ ጎበዝ።
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 21 сағат бұрын
ውድ መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን። ረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን። መስኪ እናመሰግናለን
@yalemzewdendashaw-gn9gd
@yalemzewdendashaw-gn9gd Күн бұрын
መምህር ቃለሀሕይወት ያሰማለን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤
@enegudaydag2706
@enegudaydag2706 Күн бұрын
በጣም ምወዳቸውና ማደቃቸው መምህር ናቸው እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለ ሄወትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ❤❤❤❤❤
@tesfaaddis34
@tesfaaddis34 18 сағат бұрын
የሚገርም ነው በእውነት! ቃለ-ህይወትን ያሰማልን
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk Күн бұрын
❤❤❤❤ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@biyadgieaschale5219
@biyadgieaschale5219 4 күн бұрын
መስኪ ዲያቆን ዶክተር ያረጋል አበጋዝን አቅርቢልን
@belachewmamo323
@belachewmamo323 Күн бұрын
አሜን ፫ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ❤❤❤
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 2 күн бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ድንቅ የሆነ ትምህርት ነው
@wubshetabera5080
@wubshetabera5080 2 күн бұрын
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 Күн бұрын
Qalehiwet yasemaln ❤️ 🙏 Memehir ❤🙏
@elenioda8835
@elenioda8835 4 күн бұрын
መምህር እግዚአብሄር ይስጥልን።ቃለህይወትን ያሰማልን።አፈወርቅ ትበልልኝ እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም።
@ayshuwolde9265
@ayshuwolde9265 4 күн бұрын
የተዋህዶ ልጅ ሆኖ ይህንን tube Subscribe ያላደረገ እውነት ትልቅ ስህተት አደረገ መስኪ አንቺ ድንቅ ሴት ነሽ
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 4 күн бұрын
አለምን ከፈጠረበት ጥበቡ አለምን ያዳነበት ጥበቡ ይበልጣል እፁብ ድንቅ ነው መረዳትም መመርመርም አይቻለም
@miskerengida5790
@miskerengida5790 Күн бұрын
“ማርያም” ሰላም የሚሰጥ ስም
@amensebsibe4365
@amensebsibe4365 2 күн бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ !ትልቅ ትምህርት። መድኃኒዓለም ይስጥልን ።ለሰማንም በልቦናችን ይጻፍልን።
@fanayehabte1443
@fanayehabte1443 2 күн бұрын
በእውነት ድንቅ ነው ። ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን
@Efrata27
@Efrata27 4 күн бұрын
ጥልቅ ግን ደግሞ ግልፅ በሆነ መንገድ ነው ያስተማሩን::ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@eldaahandsilas7523
@eldaahandsilas7523 Күн бұрын
እንደው ፡አንድ ፡ ያድርግልን ፡ ምኞት ፡ አይከለከልም ፡ 🎉🎉🎉
@Geni2105
@Geni2105 Күн бұрын
Kale hiwet yasemaln 🙏 ♥️
@enkumariam5461
@enkumariam5461 5 күн бұрын
መስኪ እጅ ነስተናል ከልብ እናመሰግናለን🙏 ለመምህራችን እድሜና ጤናን ያድልልን🥰🥰🥰
@adisuteshale6367
@adisuteshale6367 3 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜ ጤና በረከት ያድልልን ረጅም የአገልግሎት እድሜ ይስጥልን ።መስኪ አንችንም እግዚአብሔር ይስጥሽ ተባረኪ
@TigistAbebe-l7e
@TigistAbebe-l7e 5 күн бұрын
የምትመርጨያችው. ስዎች ድንቆች ናቸው
@dagkyl2710
@dagkyl2710 3 күн бұрын
መምህር ብርሀነ አድማስ ፣ዲ/ን ያረጋል... በትምህርታቹ በምትገልፁልን ህያው ቃለ እግዚአብሔር ምን ያክል እንደምንታነፅ ልባችን እንደሚሞላ፤ በቅድስት ቤተክርስቲያን እንድንፀና እንደሚያረገን ባወቃቹ እግዚአብሔር የእርሶን እና መሰል ቅዱሳን አባቶቻችንን የአገልግሎት ዘመን ይባርክ ያርዝምልን🙏
@negatketema3965
@negatketema3965 Күн бұрын
ድንቅ ትምህርት ፣ እንደዚህ የሚያስረዱን መምህራንን ያብዛልን፣ ኅበዝ ምስከረም ፣ አጠያየቅሽ እራሱ. አስተማሪ ነውና ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@bekalu-90134
@bekalu-90134 4 күн бұрын
ትክክለኛ ትምህርት በትክክለኛ ጊዜ!! በርች
@dagnachewwendimagegn8447
@dagnachewwendimagegn8447 4 күн бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ ያገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን። መስኪ አምላከ ቅዱሳን የነፍስ ዋጋ ያድርግልሽ፤ ተባረኩልኝ።❤❤❤
@meyou5725
@meyou5725 4 күн бұрын
መስኪ በቤቱ ያጽናሽ። መምህር ብርሃን ቃለህይወትያሰማልን!!! ተባረኩ!!!
@abinetabebehayleyesus8361
@abinetabebehayleyesus8361 Күн бұрын
Great job; keep up the hard work. I am deeply proud of you and your beginning.
@amanda-ws6vv
@amanda-ws6vv 5 күн бұрын
አንጀት የሚያረሰርስ ቃል መምህራችን ረጀም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት
@AmanWorku-fl6zu
@AmanWorku-fl6zu Күн бұрын
ye ewinet sile emebetachin semten antegbbm betam desi yilal berchi ehitachin❤❤❤
@tesfuyifter2302
@tesfuyifter2302 4 күн бұрын
ዘመኑን የዋጀ ትምህርት ቃለሕይወት ያሰማልን በዚሁ ቀጥይበት
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 4 күн бұрын
መምህር እድሜ ከጤና ይስጥልን !!መስከረም ሚዲያ ድንቅመምህር ስለ አቀረባችሁሉን እናነሰግናለን። ድምፅ ትንሺ አልሰማ አለኝ ምናልባት የቴክንክ ይሆን
@SolomonSol-e8y
@SolomonSol-e8y 4 күн бұрын
ጸጋን የተመላሽ እመቤቴ ፍቅርሽን አሳድሪብኝ
@tejituwendim4122
@tejituwendim4122 4 күн бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን ያቆይልን❤ መስኪ እናመሰግናለን ❤
@የገጠርልጅ
@የገጠርልጅ 5 күн бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን ረቡኒ❤❤❤
@EndalkachewChalew
@EndalkachewChalew 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ መስኪ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@babyboy10-i6r
@babyboy10-i6r 3 күн бұрын
ልዮ ጣዕም ያለው ወደ ልብ የሚገባ ትምህርት ነው። መምህርን ቃለህይወት ያሰማልን።
@meskeremdesta9169
@meskeremdesta9169 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜን ከጤና ይስጥልን ❤❤❤
@mahletzeleke5920
@mahletzeleke5920 4 күн бұрын
Kalehiwot yasemalen 🙏🏻🙏🏻
@Gelila-wd6zd
@Gelila-wd6zd 3 күн бұрын
Memhrachen HAYALU EGZIABHER bedeme betena yitebikih nurulen
@deneketadesse2490
@deneketadesse2490 Күн бұрын
በጣም ደስ ይላል።ይህ መርሐ ግብር መንፈሳዊ ነው፤ስለሆነም መስኪ ፀጉሯን ብትሸፍን ጥሩ ነው።
@danielbelete4005
@danielbelete4005 2 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ዲያቆን ብርሃኑ አድማሴ እህታችን መስከረም በርቺ
@OTMezmure
@OTMezmure 4 күн бұрын
እመቤቴ በዘመንህ ሁሉ አትለይህ መምህር ብርሃኑ ቃለ ህይወት የሰማልን :- መስኪ እግዚአብሔር ይስጥልን ይሄን የመሰለ ፕሮግራም በማዘጋጀትሽ
@SolomonFiseha-nh4yp
@SolomonFiseha-nh4yp Күн бұрын
Kale hiwet yasemalen
@seblebalcha1683
@seblebalcha1683 3 күн бұрын
ተባርኪ የኔ ደርባባ
@amhaermias2332
@amhaermias2332 4 күн бұрын
ግሩም ነው ግሩም....❤
@SewasewTubeethio
@SewasewTubeethio 4 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መስከረም ሚዲያም እግዚያብሄር ይስጥልን ❤❤❤
@EnduAddis
@EnduAddis 3 күн бұрын
Kalehiwot yasemal abatache Amen Amen Amen
@samrawitcheru9018
@samrawitcheru9018 2 күн бұрын
1:32:01 kale hiwot yasemalin memhir❤️❤️🙏🙏🙏
@ashenafihaile8002
@ashenafihaile8002 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@SisayZenebe-vq9yj
@SisayZenebe-vq9yj 3 күн бұрын
ለመምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ! መስኪዬ አንቺንም እግዚአብሔር ያበርታልን ሌሎች የምንወዳቸውን መምህራን ጋብዢልን
@BrukMe-m3i
@BrukMe-m3i 3 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ለሁላችሁም ቃለ ሂይወት ያሰማልም መምህር
@TizitaF-db2xs
@TizitaF-db2xs 2 күн бұрын
ረቡኒ የሕይወት ቃልን ያሰማልን፡፡ ቅድስት ቤተክርስትያን ስንዱ እመቤት ነች::
@solomonanagaw7429
@solomonanagaw7429 3 күн бұрын
መምሕር ብርሐኑ አድማስ እግዚአብሔር በዘመናት መካከል ሰዎችን እንደሚያስነሳ ያየንበት መምህራችን
@YemisrachAmbaw
@YemisrachAmbaw 4 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ።
@gdjgd9775
@gdjgd9775 3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን መስኪ ነጠላ ልበሽ በተረፈ ይጥሩ ነው ማስታወሻ ይዘሽ ጠይቂ❤
@fireayalew9663
@fireayalew9663 3 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤
@KiberBelay
@KiberBelay 5 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃል ሕይወት ያስማልን
@serawitneberegn3971
@serawitneberegn3971 4 күн бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን ታድለን ወላዲተ አምላክ ቅድስት ኪዳነምሕረት አስቢን
@TheDallol
@TheDallol 2 күн бұрын
ኦርቶዶክስ ሀይማኖት እንቁ ናት። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@abelhandebo6285
@abelhandebo6285 4 күн бұрын
አድማስ የሚደርስ ብርሃን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@AbelfikreAb
@AbelfikreAb 4 күн бұрын
ቆንጆ ምጥን ያለ program❤❤❤
@solianaberihun
@solianaberihun 3 күн бұрын
በአማን መምህርነ ❤❤❤ቃለ ሕይወትን ያስማልን
@TesfayeGelu
@TesfayeGelu 3 күн бұрын
ቀጣይ ዶ/ር መስከረም ለቺሳ ን እባክሽ🙏🙏🙏
@biniYam5661
@biniYam5661 4 күн бұрын
መስኪዬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@ephremtadese4829
@ephremtadese4829 5 күн бұрын
ጥዑም ቃል! ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@Christian21sam
@Christian21sam 5 күн бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን መምህር። እናመሰግናለን መስኪ።
@masreshabayeh905
@masreshabayeh905 4 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን።
@ፍሬህይወትሽፈራሁ
@ፍሬህይወትሽፈራሁ 4 күн бұрын
በጣም ደስ የሚል ማብራሪያ ነው መምህር ቃለ ህይወት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መስኪ እግዚአብሔር በብዙ ይባርክሽ ❤
@akliluaberra7949
@akliluaberra7949 3 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@endalamawalelign
@endalamawalelign 3 күн бұрын
ሁለታችሁንም ቃለ-ሕይወት ያሰማችሁ!
@tigistgutulo1341
@tigistgutulo1341 4 күн бұрын
መስኪዬ እንደዚህ አይነት መምህራንን ስለምታቀርቢልን አንቺንም እኑሱንም አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን
@TemesgenMulate
@TemesgenMulate 4 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው❤❤❤❤
@nothingcomeseasy
@nothingcomeseasy 3 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን።
@hirut-zw3gr
@hirut-zw3gr 4 күн бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና እረጅም ይስጥልና ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏
@addisucheha6416
@addisucheha6416 4 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን። ድንቅ ነው።
@mesfinabebe984
@mesfinabebe984 3 күн бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን።
@BiniyamTesfaye-w3q
@BiniyamTesfaye-w3q 4 күн бұрын
መምህር ዲ.ን ብርሃኑ ቃለ ህይወት ያሰማልን ድንቅ መምህር
@biyadgieaschale5219
@biyadgieaschale5219 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን። ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን በቤቱ ያጽናዎት።
@MotiGemeda-p8h
@MotiGemeda-p8h 4 күн бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥሽ መሰከረም፣ልቦናን ከፍ ይምድርግ ትልቅ መምህር ገበዥ።
@yemesrachtessema5062
@yemesrachtessema5062 4 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
@DesalegnDesu-d8t
@DesalegnDesu-d8t 5 күн бұрын
በጣም ጥሩ መምህር መርጠሽልናል
@biniamgirmaye4962
@biniamgirmaye4962 5 күн бұрын
Kal Hiwte Yasmaln Bedm betn Yetbkln
#new🔴ጸሎትን አትናቁ || ሊቀ ሊቃውንት ስምዓኮነ መልዓክ ||#kendil_media #ቀንዲል_ሚዲያ
43:34
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН