♥ 49ኛ እንወያይ 0927 58 0758 Telegram &mobile

  Рет қаралды 60,891

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

2 жыл бұрын

Пікірлер: 225
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ውድ የሰደተኞች መምህራችን በእውነት በጣም ደሰ የሚል ትምህርት ተምረናል ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ና ጤና ይሰጥህ ጸጋውን ያብዛልህ
@user-tl1hg5du8s
@user-tl1hg5du8s 2 жыл бұрын
አሜን
@bahrnshwolde2894
@bahrnshwolde2894 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN wunet new yesgdetgnoch astemerachn new fetari yibarkln
@mitmitmi
@mitmitmi 2 жыл бұрын
አሜን፫ ውድ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ. እናመሰግናለን እግዚአብሔር ቀሪው ዘመንህን ይባርክልህ.💕💕🌿 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏 💕
@wenarekwenarek2140
@wenarekwenarek2140 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@wenarekwenarek2140
@wenarekwenarek2140 2 жыл бұрын
💜💜💖💝💝💙💞💥💣💝💝💞💞💟💟💞💝💝💝💟💞❣💚💙💗💖💝💜💟💞💞💞💟❣❣💌❣💚💚
@hayemanottube
@hayemanottube 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይህ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እመብረሀን ከፊትህ ቅዱስ ሚካኤል ከቀኝህ ቅዱስ ገብረኤል ከግራህ ይቅደሙልህ በሄድክበት ሁሉ ይከተሉህ ጥላ ከለላ ዋስ ጠበቃ ይሁኑህ
@YoDaha
@YoDaha 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችን
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ሕይወት ያሰማልን እረ አርጋኖን ስፀልይ 2ዓመት ምንም አይሰማኝም ነበር አሁን ግማሽ ስደርስ ሳምንት ሆነኝ እቅልፍ አይባል ድብት ሰዉነቴን አይምሮዬንም በሰመመን ይወስደኛል ከግማሽ በኋላ ዓይኔ ይደፋብኛል አሌቻልኩም በፊት ሰኔ ጎሎጎታ ሁሉ እፀልይ ነበር ይህ ሳምንት አርጋኖን አልቻልኩም ጥዋት ስነሳ ቀኑን ሙሉ በጣም ከበደኝ ልያዝ ይሆን እግዚአብሔር ይርዳኝ ፍቅርተማርያም ነኝ ፀልዩልኝ መምህር
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p 2 жыл бұрын
አይዞሽ በርች
@yordanosmamo6642
@yordanosmamo6642 2 жыл бұрын
@@user-vf6pp6wq5p እሺ እግዚአብሔር ያበርታን ማማዬ እኛ ምን አቅም አለን
@user-fx7dk2vk2g
@user-fx7dk2vk2g 2 жыл бұрын
ቃል ሂይወት ያስመዕልና መምህራ ተስፋዬ ፀጉኡ ያብዛሓልካ አሜን ቡዙሑ ተማህአሪና እልና እግዚአብሔር አመላኽ ይመስግን 🤲 ኣዶ ጌይታ ሓድራኺ ሓሉዉና በዒኺ ኣዶይ መለስን ካብ ስድት 🤲😥 እኔም በዙ ህልማ አለኝ ግን እማራኛ ምንጋራ እላቺልም😔
@user-vv4in4hz3k
@user-vv4in4hz3k 2 жыл бұрын
ኣጆኺ ሓፍተይ ደፊርኺ ተናገሪ ዋናኡ ድፍረት እዩ ለድሊ
@user-fh6xr9gw1z
@user-fh6xr9gw1z 2 жыл бұрын
ኣጆኪ ክብርተይ ድፍር በሊ
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን የተመሰገነ ይሁን አሜን ፫ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን ፫👏❤🕊ደስ የሚል ጊዜ ነው ብዙ ነገር ተምርንበታል እግዚአብሔር ይመስገን 👏👏 አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫👏👏👏🕊❤🌾🌿💒
@user-ce4wj9vc2d
@user-ce4wj9vc2d 2 жыл бұрын
እቦካቹ እህቶቼ የመምህር ስልክ ያለዉ እባካቹ አንደኛዉ ስደዉል አይጠራም ሌላ ካላቸዉ ልደዉልላቸዉ ፈልጌ ነበር ቀጥታ ተባበሩኝ ሌላ ስልክ ካላቸዉ በፈጣሪ
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
ኧር ዋዮ የዛሬውስ ከአይምሮዬ በላይ ሆነብኝ😭😭😭 አከፈላለው ሚሰቱ ትቦልከኛለች ያለው ልጅ እባክህ አንተ ጋር ያለችዋ ነች የምትበጠብጣችሁ ንቃባት ጎሸ ለምሰክረነት የንድምትቀረብ ተሰፋ አለኝ
@beminethabta1505
@beminethabta1505 11 ай бұрын
ባክሽ ልጅቷ አትወደውም
@user-jm1es5il9m
@user-jm1es5il9m 2 жыл бұрын
መምህር ተስፋዬ በጣም አከብረሀለው። እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ።
@modayadi7956
@modayadi7956 2 жыл бұрын
#ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገነ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህ የተባርከ ይሁን አሜን፫ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን💚💛💝💒🌿💒🌿💒🙏
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l 2 жыл бұрын
ወለተ ማርያምን ኤፍታሽ በላት ጌታ ሆይ ቃለ ህይወት ቃለ ሰናይ ያሰማልን መምህራችን
@user-iw9ju7cy6q
@user-iw9ju7cy6q 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማለን ድንግል ማርያም ከኩፉ ሁሉ ትጠብቅህ መምህራችን
@user-gv6tn2wb7t
@user-gv6tn2wb7t 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን እናመሰግናለን መምህር ተስፉየ ሐረእኔም ለጦቋይ ብርልኬያለሁ አስራአምስት ሽብርነው እግዚኦ ንሰሀልግባ መምህር ቁጥርህን ላክልኝ ተባበሩኝ አሁንሰውየው ሞቷልኡኡኡኡ ጉዴአያልቅም ተባበረኝ
@user-qv7ni5uq6u
@user-qv7ni5uq6u 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህሬ ፀጋውን እውቀቱን ከዚህም በላይ ያብዛልህ የኛ እንቁ
@mmm-wi3pe
@mmm-wi3pe 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይውት ያሰማልን መምህር ደስ የሚል ውይይት ነበር አስተማራ መካራ ትምህት ነው ሰላም እደር መምህር ሰላም እደሩው እህት ወንድሞቼ ሰላም ለኢትዮጵያ ♥♥♥ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_አጥንትን የሚያለመለም የመላእክትን ዝማሬ ጣዕመ ዜማን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ስለ ዝማሬው የዝማሬው ባለቤት የቅዱሳን አምላን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ ዛሬም ዘወትርም እስከዘላለም ድረስ የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍ ያለ ይሁንልን አሜን 🇨🇬🇨🇬💚💛❤️ ውድ መምህራችን ሰላማቹ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን ለሁላችሁም ቃል ህይወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በቤቱ በደጁ በቃሉ ያፅናችሁ ለሁላችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች..🌾🌾🌾🌾ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚ አብሔር የተመሰገነ የተከበረ ከፍ ከፍያለ ይሁን አሜን ዛሬም ዘወትርም እስከ ዘላለሙ ድረስ አሜን፫📚_
@samiramasarat4392
@samiramasarat4392 10 ай бұрын
❤❤❤🌻🌻🌻💒💒👍👍
@yqjq8390
@yqjq8390 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እግዚኦ ማህርነ ክርስቶስ በኛ ላይ ስት ጉድ ዬለም በጣም ይገርማል የደብተራ ስራ እውነት ደብተራ ምን እደሆነ አላቅም ነበረ መምህር ሲያስትምር ነው ያወኩት የኛ የስደተኛ እግዚአብሔር የሰጠን መምህራችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን ያሰማልን አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን ሺ አመት ያኑርልን አሜን ጎበዝ መምህር እዳይነቱ መምህር ያብዚልን አሜን
@user-xo5qk8lx5s
@user-xo5qk8lx5s 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር ቃል ህይወት ያአስማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ደስ የመል ተመህርት ነው እግዚአብሔር ይማርን ይቅር ይበለን ለንስሀ ሙተ ያአብቃን አሜን
@user-fx8sn4tp4x
@user-fx8sn4tp4x 2 жыл бұрын
የምነወዲህ መምህራቺን በጣም ደስስስስስ የሜል ትምርት ነበር እናመሰግናለን ፀጋዉን ያብዛልህዐ
@user-bf5nf4rr5e
@user-bf5nf4rr5e 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ብዙ ተምረንበታል በርታልን
@user-pg3cm3wu8e
@user-pg3cm3wu8e 2 жыл бұрын
ሰላምመምህራችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤናውን ፈጣሪ አብዝቱ ይስጥልን መምህራችን አናመሰገናለን 💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@user-dp5uq9qk3v
@user-dp5uq9qk3v 2 жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir tesfa silasa AMEN AMEN AMEN tsgawin Yabizaleh selamaynger sitotaw Egzibher yimsegn 🙏💚💛❤🤲
@user-oc8lk7kj2i
@user-oc8lk7kj2i 8 ай бұрын
ትግስትን እደዮብ ያድልህ መምህራችን በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህየሰማንውን በልቦናችን ይሳልብን ❤❤🙏
@user-ri1qh5zn2g
@user-ri1qh5zn2g 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን ትምህርቶችህ እንደ ማር ይጣፍጣሉ እድሜና ጤና ይስጥልን ከነቤተሰቦችህ
@tizitaadmasu7067
@tizitaadmasu7067 5 ай бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት የስመአና መምህር❤❤❤❤🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እናመሰግናለን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን በተግባር እንድንኖረው እግዚአብሔር ይርዳን💒✝️
@user-qt1gk3fz1w
@user-qt1gk3fz1w 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃል በረከት ቃል ህይወት ያስማልን ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ መምህር አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህራችን
@abijohannes
@abijohannes 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ው ቃል ህይወት ያስማህን ጌታ ኣምላክ ይመስግን
@tigistassefa1213
@tigistassefa1213 2 жыл бұрын
ኤፍታህ በለኝ የኔ መድሃኒአለም እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏🙏🙏
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እውነት እናመስግናለን
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 жыл бұрын
ቃልህይወት ይሰማልን ውድ መምህራችን🙏
@mamaymamay3448
@mamaymamay3448 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ውድ መምህራችን እግዚአብሔር ይባርክህ ይጠብቅልን በጣም እናመሠግናለን
@alisaleh6504
@alisaleh6504 2 жыл бұрын
የወንድማችን ግን እኔ ሲመስለኝ እሷ ድሮ በጣም ትወደው ነበር እሱ ደሞ ቦታም አይሰጣት ነበር ለፍቅሯ ስለዚህ እሷ ጋር አሁን ፍቅር የለም እሱጋ ደሞ በጣም ፍቅር ገብቶለታል ስለዚህ ይቺ ልጅ ከግዲህ በኋላ ከአንተጋር መኖር አትፈልግም ምክንያቱም ያ በመሀል የገባው ወንድ ፍቅር ምን እንደሆነ በተግባርም ሆነ በንግግር ፍቅርን እያስረዳት ነዉ ማለት ይቻላል ወንድማችን አሁን ያለህ አማራጭ ተስፋ ሳትቆርጥ በጸሎት ትጋ ከዛ ከእግዚአብሔር መልስ ታገኛለህ እሷም መንፈስ ከሆነ ጾም ጸሎትህ ከበሽታዋ ትድናለይ ወደ አተም ትመጣለይ አንተም ሂወትህን ከሚያሞሳቅለው መንፈስ ትድናለህ
@user-rk2ti3gd3q
@user-rk2ti3gd3q 2 жыл бұрын
አሜን ዝማሬ መላእክት የስመአና መምህር❤❤❤
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 2 жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ካተጋር ይሁን መ ምኽራችን ቃለኽይወት ያሰማልን የሀገልግሎት ዘመንክ ይባረክ 🤲🏻🌾💠❤️🤲🏻🌾💠🤲🏻🌾💠
@user-ow5kl5ds1d
@user-ow5kl5ds1d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አመ
@SMeNemoli-hi1ll
@SMeNemoli-hi1ll 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እግዚአብሔር ባተላይ አድሮ ላስተማርን ለገሰጸን ልኡል እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ባተትምርት አጥት የሜለመልም ነው
@godolyas2497
@godolyas2497 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን አተን ለሰጠን አምልክ ክብር ይድረሠው በእውነት በጣም ብዙ ትምህርት እየተማርን ነው የማክሰኞው ወንጌል በጣም ደስ ይላል የነፍስ ማእድ በጣም ብዙ እውቀት አግኝቸበታለሁ ያባቶቼን በረከት እየተካፈልኩ ነው እግዚአብሔር ይመሥን መምህር ላተም እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ቸሩ መድሃኒአለም ይስጥህ💐💐
@masigirma5030
@masigirma5030 2 жыл бұрын
አሜን እሜን ቃለ ህይውት ያስማልን መምራችን ደክመኝ ስለችኝ ሳትል እያገለገልክን ስለ ሆነ እናመስግናለን ፀጋውን ያብዛልክ መምራችን
@zainabhabato7278
@zainabhabato7278 2 жыл бұрын
ቃለህይወትያሰማልን አሜንእግዝአብሄርይመስገን መምህርበዉነትድግልማርያም ትጠብቅህ።ሺአመትኑርልን💚💛❤
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላካችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን ፫
@user-wq7mx1pz6t
@user-wq7mx1pz6t 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን ሺሺ አመት ያኑርልን መምህራችን ብዙ ተምረንበታል ይሄን ያክል ሰአት ሳትሰለቸን ታግሰህ ስላስተማርከን ከዚህ በላይ እግዚአብሔር ትግስቱን አብዝቶ ይስጥልን
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የኛ ዕንቁ መምህር በጣም ደስ እሚል ትምህርት ነው ።
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi
@wyrtygjjkkkookjvcsiobdgi 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ አሜን
@bizuneshgeletu2447
@bizuneshgeletu2447 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የመምህር ተስፋዬ ጥሩ ትምህርቶች እና ውይይት ግዜነበረ እና መሰግናሁልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
Amen Amen amen amen Amen 🙏
@merontefera9005
@merontefera9005 2 жыл бұрын
መ ምህር በህልም ፈረስ ሁለት እጁን ወደላይ እያነሳ እየዘለለ ይጮህብኛል በጣም ተናዶብኛል ግን ሊቀርበኝ አቻለም እኔም በጣም ተገርሜ አየዋለው ህጻን ልጅ አጠገቡ አለች እሳን እዳረግጣት እጂ እኔስ ሮጬም አመጥሃለው ብትመጣብኝ ብዬ በውስጤ አስባለው ወደኔም ሳይመጣ ልጅታንም ሳነካት ነቃው ፍታልኝ መ ምህር። መስህን ጠብቃለው። ጸጋውን ያብዛልህ።
@dfdd6569
@dfdd6569 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-is6oe6wv4v
@user-is6oe6wv4v 2 жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ አምላክ አብዝቶ ይበርክህ የውይይቱን ፖሮግራሙ ለምጣራጣሩ ጡሩ አገጣም ሆኖለቾወሀል በደብ ታጣቀሙ ሰምታቹ ከል ታለወጣቹ መፋራጀ እንደይሆንበቹ ታጣንቀቁ አቤቱ ጌታ ሆይ ከፍ ከፍ ያሌውን ልበችን አፍርስና ለአንተ የምመች አድርግልን አለቱን አፍርስ🙏🙏🙏
@maryelove7751
@maryelove7751 2 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ባንተ ላይ አድሮ ስላስተማረን ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ይመስገን።
@seltantesfamariam8248
@seltantesfamariam8248 2 жыл бұрын
amen amen amen.
@user-lg2uy6iu7j
@user-lg2uy6iu7j 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ።
@user-nh4ql6zk8y
@user-nh4ql6zk8y 2 жыл бұрын
ቃለሔወት ያሠማልን መምህር አቺን
@habhabshi6915
@habhabshi6915 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን. መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመስግን
@weseneethiopia8720
@weseneethiopia8720 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen qalahiyotan Yasamaln memehir Zamare Malaktan Yasamaln
@dgu7rtu825
@dgu7rtu825 9 ай бұрын
Elelelelelelelele amen amen amen zmare mlakti yesmalna wude meharena Fetari Rejim Edmen ke tenan yestachu meharena ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eq6rg4fo6m
@user-eq6rg4fo6m 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p 2 жыл бұрын
ልብን ደስ የሚያሰኝ መዝሙር
@yeshemeda
@yeshemeda 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለሕይዎት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ በለን
@mendayemeko3604
@mendayemeko3604 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
Amen Amen amen amen 🙏
@desetabekele8963
@desetabekele8963 2 жыл бұрын
amen amen amen qala hiwotii yasamali mamirachii
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የስደተኞች አባት መድኃንያለም ረጅም እድሜ ያኑር በጣም ጡሩ ዉይይት ነበረ ቡዙ ነገር ተምረናል
@jho5001
@jho5001 Жыл бұрын
እመቤቴ ኪዳነምህረት ለሁላችንም ትድረሥል😥
@bezaeuale1611
@bezaeuale1611 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥክ ፀጋውን ያብዛልክ
@eskedardemesis9940
@eskedardemesis9940 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክኽ እንዲ ድንግርግር ላለብን ሰዎች የምትሰጠው ትምርት የሕይወት መንገድ መክፈቻ ቁልፍ ነው በርታ አምላክ ያበርታኽ
@argeargearge2016
@argeargearge2016 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምህራችን እንክዋን በሰላም መጣህልን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 2 жыл бұрын
Amen Amen amen amen Amen Amen amen Amen blessings blessings
@user-zc9wg5vh9d
@user-zc9wg5vh9d 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት የአሰማልን
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@SamsungA23-ve3fv
@SamsungA23-ve3fv 9 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በድሜ እና በጤና ይጠብቅልን በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር 🙏🙏🙏❤❤❤
@melattebeje5857
@melattebeje5857 2 жыл бұрын
መምህረየ እግዚአብሄረ እድሜ እና ጤናን ይሥጥልን የኛ ብረታት
@user-nb7wl2zq3l
@user-nb7wl2zq3l 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ከኛ ጋራ ቁም *እግዚአብሔር ሆይ ከኛ ጋራ ስራ *እግዚአብሔር ሆይ ከኛ ጋር ሁን *እግዚአብሔር ሆይ አልቻልኩም *እግዚአብሔር ሆይ ሞክራለሁ አልቻልኩም *እግዚአብሔር ሆይ ስነሳ መልሸ እወድቀለሁ *እግዚአብሔር ሆይ አግዘኝ *እግዚአብሔር ሆይ እርዳኝ *እግዚአብሔር ሆይ ማረኝ ************** *እግዚአብሔር ሆይ ና በ ውስጤ ያለውን ሰይጣን ተፈለመው ና ከሀጢአት አድነኝ ና ከነብሴ ፍላጎት አውጣኝ *እግዚአብሔር ሆይ ና ጥንካሬውን ስጠኝ ተከላከልልኝ ሀጥያት እድጠላው አርገኝ እኔ ልቤ ክፍ ነገር ይወዳል ሀጥያት ይወዳል አዲስ ልብን ስጠኝ *እግዚአብሔር ሆይ አዲስ ልብን አኑርብኝ *እግዚአብሔር ሆይ ንፁህ ልብን አኑርብኝ እና መንገድህን የማያወቅ መንፈስ አንጀቴ ውስጥ አኑርብኝ ንፁህ ልብን ሰጠኝ አዲስ ልብን ሰጠኝ ካንተ የሆነውን ስጠኝ እኔ አልቻልኩም ና ከዚህ ልቤ ውስጥ ኑር ቆሻሻውን ልቤ አፅዳው ና ልቤ ወስጥ ኑር ሀሳቤን ቀድሰው ና ምላሴ ውስጥ ኑር አፌ ውስጥ ኑር አነጋገሬን ከከንፈሬ ሚወጡት ቃላት ቀድሳቸው ወደሌላ ሰው ቀይረኝ ወደ ጥሩ አካል ቀይረኝ እኔ አልቻልኩም *ምሽቱን ሁሉ ለፉሁ ደከምኩ ምን አሳ ላጠመድኩም *እግዚአብሔር ሆይ እንደየሆው ፈርኦን 400 አመት ገዛኝከእጅ ግዛት የምታወጣኝ አንተ ብቻ ነህ ብቻየን ምን ማረግ አልችልም።
@user-ld7dz3fw6l
@user-ld7dz3fw6l 2 жыл бұрын
ኣይዞሽ የኔ እናት ሁሌም ከእኛ ጋር ነው ነገር ግን የፈለግነውን የምዘግይብን ወይም ፀሎታችን ቶሎ ማይመለሰው ይበልጥ ከእግዚአብሔር እንድንተሳሰር ነው እያንዳንዷ የምናነባው ዕንባ ትቆጠራለች እሺ ክርስቲያን ሰው መቼም ተስፋ ኣይቆርጥም ከፈለገ ተስፋ የሌለው ድያብሎስ ይቁረጥ ከእግራችን በታች ይውደቅ ኣሜን
@user-up2xr1mv9p
@user-up2xr1mv9p 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲 አሜን ፫
@hulumlebgonew2902
@hulumlebgonew2902 2 жыл бұрын
አሜን😭
@fereweyniekar8857
@fereweyniekar8857 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላኣክት ያሰማልን መምህር
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 2 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ ቅዳሴን ከኪዳን ጀምሮ አስቀድሱ በዚህ ብዙ መንፈስ ተሸኝቶልኛል እውነት ነው የልብም የዎህነት ይፈለጋል ዎናው እሱ ነው 😊🙏
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 2 жыл бұрын
ኪዳን ምንድነዉ እህቴ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 2 жыл бұрын
@@user-gf8lx3wu7x ከቅዳሴ በፊት ያለ ፀሎት ነው እዛውስጥ ደሞ ታምራት ይነበባሉ የቅዱስ ኡራኤል የቅዱስጊዩርጊስ የጌታችን የመድሀኒታችን ታምር አለበት ከእጣኑ ጋር እንዴት መድሀኒት መሠለሽ ምንም አይነት መንፈስ አይችልም እህቴ ለዚህ ያብቃሽ
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 2 жыл бұрын
@@user-of8gj2di6n አሜን አሜን አሜን እሺ ዉዴ አመሠግናለሁ
@user-bj7xq6ln3j
@user-bj7xq6ln3j 2 жыл бұрын
እንኳንም ረዳሽ እህቴ፡ ላንቺ የደረሰው ለሁላችንም ይድረስልን፡
@bhcvd3720
@bhcvd3720 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ሁላችንም ተይዘናል😭😭😭😭
@helamtekeste6095
@helamtekeste6095 Жыл бұрын
ተሰቃይተናል እህቴ
@user-gi3jf1ko1n
@user-gi3jf1ko1n 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@hiewtdemelie6102
@hiewtdemelie6102 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሠማልን
@ruthina1927
@ruthina1927 2 жыл бұрын
መ ምህራችን ፀጋውነ ያብዛልህ ወንድማችን
@jho5001
@jho5001 Жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅል😍😍😍
@m.g5295
@m.g5295 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ያቆይልን
@meseretteshome661
@meseretteshome661 2 жыл бұрын
መምህር በህልሜ እኔ እና እህቴ በሊፍት ወደ ላይ መውጣት ፈልገን ወጣን ግን መጣት የፈለግነው 6 ፎቅ ነው ግን እኛ የወጣነው ስነካው መጨረሻ ፎቅ ላይ እጁግ በጣም ነው የሚያስፈራው በጣም በመከራ ነው ወደ ስድስ ተኛ ላይ እህቴ ነክታው እሱአ ቀድማ ወጣች ከዛ እኔ ለትንሽ ልዘጋብይ ሲል እሱአ ይዛው ወጣን ከዛ ወደ 2 ፎቅ ወረድ ግን መውረድ የፈለግነው ወደ መጨረሻው ፎቅ ነበር ግን መውረድ አልቻልን በጪራሽ ጠፋብ ን ዞረብን የማይገኝ ነው መውጫው ሊፍት ውስጥ ግን 18 -24 አመት ብዙ ልጆች ነበሩ
@seneitsolomon4659
@seneitsolomon4659 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤
@user-sh6zn2zf8g
@user-sh6zn2zf8g 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አዳሜ እና ጤና የሰጠህ
@user-uo6pq4lt3x
@user-uo6pq4lt3x 11 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን መምህር
@meaza-kl2cs
@meaza-kl2cs 2 ай бұрын
መምህር እግዚአብሔር አዳሜ እና ጤና የሰጠህ❤❤❤❤
@user-ri9sb1us4w
@user-ri9sb1us4w 2 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@samicell1577
@samicell1577 2 жыл бұрын
Amen amen amen ellllll
@habtomgebrihiwot6300
@habtomgebrihiwot6300 2 жыл бұрын
Memher kale hiwet yesamalen egezabeher tsgawe yabezaleh betame bezu temernal kediset Maryam katega tehun
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
ቃልህውትይሠማልን
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@samstwentyone5268
@samstwentyone5268 2 жыл бұрын
መምር እዴት እደምወድህ ባት ትምህርት እራሴን እደ ልብስ እያጠብኩ ነዉ ይመስገን
@yezabefinta5057
@yezabefinta5057 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን
@user-do8yw2hv3b
@user-do8yw2hv3b 2 жыл бұрын
በውነት መምህር ፀጋውን ያብዛልህ
@tshayetogu149
@tshayetogu149 2 жыл бұрын
መምሕርዬ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ያድልሕ
@nigatgaramo9041
@nigatgaramo9041 2 жыл бұрын
ቃልህውተየሠማልን
@AtaleleTigabu
@AtaleleTigabu 6 ай бұрын
መምህር ስላገኝሁ ደስብሎኛል
@user-lc8lp2tg7c
@user-lc8lp2tg7c 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይቅር ይበለን
@hayime5938
@hayime5938 Жыл бұрын
ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜ ከጢና ጋር ይስጥልንንን
@alemneshdemewoz3641
@alemneshdemewoz3641 2 жыл бұрын
kale Heywot yasemanel Tigsthen Adenekalhue Ende Ayente wondem 10 Sewe Benore yehulachenm cheger yekele Neber Egzyabher Amelake yetbekachue Wolte Meden Betelote Asebuen
❤ 114ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram& Mobile
3:04:38
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 130 М.
Clowns abuse children#Short #Officer Rabbit #angel
00:51
兔子警官
Рет қаралды 74 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 113 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
❤ 143ኛ Live እንወያይ ( 0927 58 0758 )Telegram & Mobile
3:22:43
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 49 М.
40ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የሰውን ልብ ማንበብ የሚችል ፀሎተኛ(በመምህር ተስፋዬ አበራ)
2:05:03
39ኛ ኤፍታህlive እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:11:37
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 35 М.
229ኛ ገጠመኝ ፦ ዓይኑ የማያይ ልጅ ለምን ወለደች? ባሏስ በድብቅ ምን እርምጃ ወሰደ
1:34:15
♥ 67ኛ Live ደውሉና እንወያይ ( 0927 58 0758 )
3:10:42
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 52 М.