4ኪሎን ለመያዝ በ5ኪሎ ቁማር ጨዋታ | መንግስት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን የመለሰበት ምስጢር | ቤተክርስቲያኗን ለመሰንጠቅ የታሰበው ሴራ

  Рет қаралды 41,044

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

ነፃ ውይይት (Free Discussion)

9 күн бұрын

4ኪሎን ለመያዝ በ5ኪሎ ቁማር ጨዋታ | መንግስት ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስን የመለሰበት ምስጢር | ቤተክርስቲያኗን ለመሰንጠቅ የታሰበው ሴራ | አመፀኛው የመንግስት ተቋም

Пікірлер: 225
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 7 күн бұрын
ስዬ ጀግናችን የጽንፈኞች መድሀኒት ኢትዮጵያን የነካ የለዉም በረካ አራትኪሎ የለም ቅዠት ነዉ የለም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪? ?🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 7 күн бұрын
🙏ስዩም 🙏ሮቤል 🙏 ወፉ 🤴አሸቴ💐👸ነፃነት 💐
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 7 күн бұрын
so what
@tarikuabera4343
@tarikuabera4343 7 күн бұрын
@@hibretdessalegn1498 I love them. Always in love
@amethiopiaethiopia8098
@amethiopiaethiopia8098 6 күн бұрын
ስዬ የፅንፈኛ መድኃኒት 👌👌 እነዚህ የሀይማኖት አባት አይደሉም ተኩላዎች ናቸው ።
@rebka5068
@rebka5068 7 күн бұрын
ስዩሚ እረኛም እናመስግናትለን 27 አመት በትምህርት መልክ የተስጠ ሊብነት ዘረኝነት መቺ እንደሚጠራ በበረኪና በሳሙና እንዲያጥቡልን እንደዝህ ጎበዝ ጎበዞቹን ያምጣልን የፈጠረን ጊታ
@mengistebeyene5504
@mengistebeyene5504 7 күн бұрын
ሁሉም እንደ አንተ ነገሮችን ሁሉ ቢአስተምሩና ቢአብራሩ ጥሩ በሆነ ነብር ። ተባረክ!!!!
@gashawHabte
@gashawHabte 7 күн бұрын
ስዬ በርታ እውነተኛ ሚዲያ ያብዛልን።ወሸታሞቹ እና ተከፋዮቹማ ሀሣብ ሲያልቅባቸው ፣ሲነቃባቸው ስድብ ጀምረዋል።
@destaergano3121
@destaergano3121 7 күн бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ሰላም እንዳይሆን ተቀናጅተው የሚበጠብጥ ሰዎች ዋነኛ መገኛ ኦርቶዶክስ ሀይማኖት አባቶች ናቸው። አንድ እግራቸው በፖለቲካ ሌላኛው በሃይማኖት ውስጥ በመክተት ዕድሜ ልካቸውን ጦርነት የሚመረተው እዚያው ነው‼️
@asfawtura6283
@asfawtura6283 6 күн бұрын
ስይሜ ለአገሬ ብለህ የቆምክ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤❤❤
@tarikumamo287
@tarikumamo287 7 күн бұрын
ስዩሜ እድሜና ጤና ይስጥ ልጆችህን ይባርክ አጨብጫቢ እኮ ነገሩን አላምጦ ውጦ አይደለም የምያጨበጭበው ከጭንቅላቱ በታች በስመት የምመሩ ናቸው
@donyabereket5010
@donyabereket5010 7 күн бұрын
ሀይማኖተኛነን ባዮች አራትኪሎን ሲመኙ ትንሸ ፈጣሪን አይፈሩ ለዚህኮነዉ ታቦት አጠገብ ግንባሩን በሉት ብለዉ አተናገሩት በአሰራት ገንዘብ ያበዱ እኛ ምእመናን ሀይማኖታችንን እናጠብቃለን እነሱን አናምንም ያሳዝናል አይን ያወጣ ጠንካራ ላቻ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 7 күн бұрын
ሰላም ለሐገራችን ይሁንልን እናመስግናችኃለን ሮቤላላላላላላ እና ስዬዬዬዬዬዬዬ blessed 🙏🙏🙏🙏
@Askumarym
@Askumarym 7 күн бұрын
ስዬ አጨብጫቢዎች የማይሰሙ ናቸው ፓርላማ ውስጥም እውጪም አንድ አይነትየሆኑ መንጋዋች አሉ ሰላማችሁ ይብዛ
@sunshinebekelebekele9702
@sunshinebekelebekele9702 7 күн бұрын
ተጠባቂ ምርጥ ትንተና ሰዬና ሮባ
@084Dudududu
@084Dudududu 7 күн бұрын
ሲሳይ እውነቱን ነው ሚቃዡ ሰዎች አሉ ነገር ግን የነሱን ቅዠት ተቀብሎ እብደት በህብረት ማድረጋቸው ይገርማል!
@TadesseHordofa
@TadesseHordofa 7 күн бұрын
ኢትዮጵያ የሁሉም፣ለሁሉምየሆነች፣በሁሉም የምትፀና ሀገር እንጂ የነጣዮች አትሆንም!!
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 7 күн бұрын
ሰላም ውድቤተሰቦች ስዩሜ ሮባ ወፉ እሽቴ ነፃነት ጀግኖች እንወዳቹሀለን
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 7 күн бұрын
አዲስ አበባችን አሁን ገና እንደስሟ አበባ መሰለችልን እድሜ ለጀግኖቻችን እድሜ ለመንግስታችን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 7 күн бұрын
ምን ዋጋ አለው ሰው እየተራበ መብራት ቢበራ ሆድ አይሞላ ህዝቡ ኑሮ እንዴት እንደከበደው😢😢😢
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 7 күн бұрын
ጨለማ ድህነት ናፋቂ ደንቆሮ መሀይም​@@hibretdessalegn1498
@user-wn2gi6lq4i
@user-wn2gi6lq4i 7 күн бұрын
እንዲያው አትቃዡ ኑሮ ውድነት አለም በሙሉ ነው እኛ በአረብ አገር ደክመህ ነው የራስህን ህይወት ለመቀየር በሰው አገር ሁሉ ሲመስቃቀል ኑሮ ውድነትም ሲጨመርልህ ከማመስገን በቀር ማንም ማድረግ አትችልም ዝምብሎ ራበው ከሰራህ በልተህ ታድራለህ ፈጣሪ የከፈታትን ሳይዘጋት አያድርም ተመስገን ማለት ይጨምራል
@user-eg3fe5pn9t
@user-eg3fe5pn9t 7 күн бұрын
አቡነ ሉቃስ የእምነት አስተማሪ ናቸው ወይስ የጦር መሪ ?
@tewodroschefik6468
@tewodroschefik6468 6 күн бұрын
Seyume. You are a man with dignity. And your dignity is truth and Ethiopia. Have a blessed kids and family. Your contributions to Ethiopia is a lot. Ethiopia is winning❤❤❤
@fuadBilal1
@fuadBilal1 7 күн бұрын
ስለ ኢትዮጺያ🇪🇹 ሰላምና ጥቅም ግልፅ ግልፁን አፍረጥርጦ መተንተን ይቀጥላል 🛫🥇💪 ምቀኝነት ይወድማል 😭 🤒
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 7 күн бұрын
ስዬ'ኮ የምትላቸው ነገሮች ሁሉ መድሓኒት ህገ የመንግሥቱን ዓንቀሦች ማሻሻል ብቻ በቂ ነው። አለዚያ ልፊያ ነው።/ከንቱ ድካም/ እድላችን መጠላለፍ ብቻ! ሰናሳዝን!!!!
@084Dudududu
@084Dudududu 7 күн бұрын
ስዩሜ እነዚህ የሀይማኖት ቁማርተኞች እኮ መስኮት ተማሪዎች ናቸው ቀኖናውን ጠብቀው አይደለም የገቡት ችግር የፈጠረው ከአገባባቸወ ነው! አርአያ እኮ ተናግሯል የይድረስ ይድረስ ስልጠና ወስደው በቤተክርስትያን እንደተሰራጩ!
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 7 күн бұрын
ስየ ያራዳአ ልጂ
@eyassuberhie8735
@eyassuberhie8735 6 күн бұрын
ፍትህ ለራያ ራዩማ!! የትግራይና የአማራ ሃይሎች ራያ ራዩማ እያሰቃዩት ነው።
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 7 күн бұрын
በምድር ላይ እንደ ታማኝ በየነና እንደ ሮቤል ያስጠላኝ ነፍጠኛ ባንዳ ዘረኛ ጥንብ ሴረኛ የለም ወላሂ ።
@084Dudududu
@084Dudududu 7 күн бұрын
ወይ ጉድ ተሰርቃ ማታልቅ ሀገር አለም ላይ ቢፈለግ እንደ ኢትዮጵያ የለም ከውስጥ ከውጭ ምን ቀረ አቦ
@TedyTeklu
@TedyTeklu 7 күн бұрын
ስዩ የቀጠናው ቁልፍ ሰው።
@BMC_Ethiopian
@BMC_Ethiopian 7 күн бұрын
ሮቤል አቶ ቢንያም የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ሆኖ የሚቀር ይመስልሃል?
@user-ui2tt1nu5s
@user-ui2tt1nu5s 7 күн бұрын
የትም ተጨማልቀው እየመጡ ኦርቶዶክስ ውስጥ ቦታ ማግኘት አይቻልም ...ምን ተልዕኮ ይዘው እንደመጡ ይታወቃል !!!!!!
@TheAbdu1234
@TheAbdu1234 7 күн бұрын
ሰላም ሰዬ ina ሮቢ እንዲሁም ወፉ 👋👋👋👋👋ሰዬ ትናንትና የUSA senator የ ቦይንግ CEO ጥያቄና መልስ ነበረ ብሰማዉና ትንታኔ ብትሰጥበት አሪፍ ነዉ ብዙ ነገሮች የተነሱበት ስለሆነ. አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@surafelsimen7390
@surafelsimen7390 7 күн бұрын
ስዩም ጌታችን ሕየሱስ ክርስቶስ ይሰቀል ይሰቀል አያሉ ሲጮኡ የነበሩት ቄስ ካኢናት ናቸው ።
@AbdulbariMohammed-ue2nq
@AbdulbariMohammed-ue2nq 7 күн бұрын
ውድ ቅሊኅጦ አየረ ፖርት ሸኙችው ❤
@user-me6hu2be6k
@user-me6hu2be6k 7 күн бұрын
You are correct religion is different with government
@zemeneghana9863
@zemeneghana9863 5 күн бұрын
Exactly dear thank you
@behailutefera8120
@behailutefera8120 7 күн бұрын
Thank you very much
@wolansamekonen8243
@wolansamekonen8243 Күн бұрын
እናመሰግንሻለን መሲ ❤
@Black-2024
@Black-2024 7 күн бұрын
▫️Thank you #Robel_Mitiku | #Seyoum_Teshome ▪️▫️ፈጣሪ #ኢትዬጵያን | #Ethiopia ይባርክ❗😊👍 ▫️▪️▫️E➕♓ℹ️🅾️🅿️ℹ️🅰️ዬ 🇪🇹 💚💛❤️▪️▫️▪️▫️🟢🟢🟢🟡🟡🟡🟡🟡🔴🔴🔴🔴🔴🔴🔴
@fuadBilal1
@fuadBilal1 7 күн бұрын
ሰላማችሁን ያብዛልን🤲 ስዬ 👋❤️🥰 ሮባ ሮቢ ሮቤል 👋❤️🥰 ወፉ🐦📷 👋❤️🥰
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 7 күн бұрын
ስየ የባልጀራ መስራች ፈረጁ ሰላይ አንድርዮ ድካርት ነበረ ቤተክርስትያን ከዝህ ቀደም የበጠበጠው
@eyodtekuam4696
@eyodtekuam4696 7 күн бұрын
its fantastic talk show
@Multipurpose_Channel
@Multipurpose_Channel 7 күн бұрын
Give all higher positions to Ethiopian sisters. I think they are better than brothers counterpart.
@sirakyami8436
@sirakyami8436 6 күн бұрын
ቤተ እምነቶች ለሀገር ሠላም መፍትሄ መሆን ሲገባቸው እንደዚህ የችግር መፈልፈያ መሆናቸዉ በጣም የሚያሳዝን ነው።
@Askumarym
@Askumarym 7 күн бұрын
ሮቤል ከተባረረ ቆይቷል መግለጫው እና ደብዳቤው ነው ዘግይቶ የወጣው አቦ ምላሱ ጬቤ ነው ቢኒያም ማለት እውነቱን አፍረጥርጡት አቦ❤❤❤
@AlemayehuShikur
@AlemayehuShikur 7 күн бұрын
ስዩሜ እናት ፓርቲ ብለው የመጡትስ ቢሆን እነዚሁ አምስት ኪሎ የመሸጉ ሰዎች መሆናቸውንስ ታውቃለህ?
@EnanuEnanu21
@EnanuEnanu21 6 күн бұрын
ትክክል ነው ያልከዉ
@saragirma5196
@saragirma5196 6 күн бұрын
ስዬ የእሼቴ አባት የዘረኞች እረስ ምታት 😍😍🎉 ሮቢ🎉❤ወፉ እንዴት
@BuzeBedada-qb4bn
@BuzeBedada-qb4bn 5 күн бұрын
ስዩም መንግስትን ጠይቅልን የቅርብ ቤተሰብ 40/60 18 ኛላይ ነው የደረሳቸዉ ዉሀ ሊፍት አልገባም እንዴት ነው የደረሰዉ የሚኖርበት እንድት ነው ካልተከራያ የሚባለዉ እባክህ ስዩም ጠይቅልን እጣዉ ከወጣ አምስት አመት አለፈዉ
@ahmedinjemal721
@ahmedinjemal721 7 күн бұрын
ሰላም ስዪም አብሮህ ሚሠራው ሮቤል ሚሉት ነፍጠኛ ከአቡነ ሉቃስ ጋር አንድ ነው ።
@dontmiss53787
@dontmiss53787 7 күн бұрын
ምናለበት ዶክተር አብይ ከሀገር ከመውጣቴ በፊት ተከስቶ ቢሆን
@gedatilahun8687
@gedatilahun8687 7 күн бұрын
Dear Sir, resigning from work nothing because they have been arrested and need to face the penalty. This will serve as an example to educate others.
@mekdesbekele2867
@mekdesbekele2867 6 күн бұрын
ሮቤል ስዪሜ ሁላችሁም ይህን ፕሮግራም የምታካሂዱ እንከን ደህና መጣችሁ
@nana2009able
@nana2009able 7 күн бұрын
@ 53:59 thank you mrs Meseret. I am really grateful . This is what we call sincerity. May Allah support you. Wey goud Hakegna sew yelem malet new betekuam west?????
@amenyitbarekkidusyitbarek238
@amenyitbarekkidusyitbarek238 5 күн бұрын
ስዩሜ ጎበዝኮ ነሽ:: ፍርፋሪ ለማኝ::
@Keryihun
@Keryihun 7 күн бұрын
ክቡር ስዬ !!! ፈጣሪ ክፉዉን ተጸየፉ ብሎ ስለአለን የግለሰብን ክፉ ሀሳብና ክፉ ሥራን በመንቀፍህ ምክንያት ፈጣሪ አይቀስፍምና ለአባባልህ እባክህን ፈጣሪ ይቅር በለኝ ብለህ ንሰሃ ግባ !!!
@Keryihun
@Keryihun 7 күн бұрын
ክቡራን ወንድሞች ስዬና ሮባ !!! አሁን ያለንበት ዘመን እንደፈጣሪ ቃል እንደወንጌሉ ትንቢቱ እየተፈጸመ ያለበት ዘመን ላይ እንዳለን የወንጌል አማኞች ያዉቃሉ ። በዘመኑ የፈጣሪ ቃልም ሊፈጸም የግድ ነዉና እየሆነ ያለዉ ይሔዉ ነዉና ከዚህ ዘመን መከራና ፈተና የምንሻገረዉ ፈጣሪ እንዳለን ተግቶ በመጸለይና ጸንቶ በመቆም ብቻ ነዉ ። ሐዋርያዉ ጳዉሎስ ለጢሞቴዎስ በጻፈዉ 2ኛዉ መልእክቱ 2ኛ ጢሞቴዎስ 3 1-7 ያለዉን ቃል አንብቡ ። ነገር ግን በመጨረሻዉ ቀን የሚያስጨንቅ ዘመን እንዲመጣ ይህን እወቅ ። ሰዎች ራሳቸዉን የሚወዱ ይሆናሉና ፥ ገንዘብን የሚወዱ ትምክህተኞች ፥ ትዕብተኞች ፥ ተሳዳቢዎች ፥ ለወላጆቻቸዉ የማይታዘዙ ፥ የማያመሰግኑ ፥ ቅድስና የሌላቸዉ ፥ ፍቅር የሌላቸዉ ፥ ዕርቅን የማይሰሙ ሐመተኞች ፥ ራሳቸዉን የማይገዙ ፡ ጨካኞች ፥ መልካም የሆነዉን የማይወዱ ከዳተኞች ፥ ችኩሎች ፥ በትዕቢት የተነፉ ፥ ከእግዚአብሔር ይልቅ ተድላን የሚወዱ ፡ ይሆናሉ ፤ የአምልኮት መልክ አላቸዉ ኃይሉን ግን ክደዋል ከእነዚህ ደግሞ ራቅ ብሎ አሳስቦታልና ጢሞቴዎስን ሐዋርያዉ በወንጌል ያመነን ሁሉ ይህን ቃል ሊንተገብር የግድ ይለናልና እናንተም በልቦናችሁ ዉስጥ አኑሩት ቃሉን ። በሁሉ ፈጣሪ ይርዳን !!! እላለሁኝ ።
@AMHARA840
@AMHARA840 3 күн бұрын
Sekaram ahiya deginetu EGZIABHAR eyeketah new.
@user-ct7zz7hc8r
@user-ct7zz7hc8r 7 күн бұрын
Selamachu yebeza seya robale
@user-cf3jy7md3o
@user-cf3jy7md3o 7 күн бұрын
ወፉ ሠላም ብያለው ከድሬ
@tsehaijima845
@tsehaijima845 7 күн бұрын
👍
@user-cx2ty3jv1s
@user-cx2ty3jv1s 7 күн бұрын
ሁለት አይነት insects አሉ አንደኛው የቀሰመውን ለ+ አንደኛው - ያውለዋል አሁን የተቸገርርነው የትኛው +/-መሆኑን ነው!!!!እኔግን +ከ- ለይቼዋለው!!!!
@dontmiss53787
@dontmiss53787 7 күн бұрын
የገነት ጎርፍ ዘመን የጅኒ ቁጲ ኮሌጅ ተመራቂ ሁሉ ምን ዋጋ አለው? በተለይ ሲቪል ሰርቪስ ኮሌጅ በነጥብ ሳይሆን በድርጅት ደብዳቤ እየገቡ ተመረቅን ብለው የወጡ ምን በጀት ያቃሉ?
@EMR17A
@EMR17A 7 күн бұрын
You should invite Gat owener,Sisay,Wibe,esleman Abay, also Sisay the great
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale 7 күн бұрын
ፓርላማ ዉስጥ ያለችዉ ዶጨሌ ታስቀኛለች
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 6 күн бұрын
ስየ ግን አጨብጫቢው አውቆ ወይ ሳያቅ አጨበጨበጨበ እና ወደቀ
@meseretfufa5190
@meseretfufa5190 7 күн бұрын
ሰላም ሰላም ስዩሜና ሮባ በርቱልን ወንድሞቼ❤🎉❤🎉❤🎉❤
@SenaitJira
@SenaitJira 7 күн бұрын
አቅዋም ከሌለህ ለምን ትሰራለህ ታዲያ ስዩሜ በርታልን ከገጀባዎች ጋር ባትሰራ
@sirakyami8436
@sirakyami8436 6 күн бұрын
ወገን :- ሀገር ታማለች በእጅጉ ያሳዝናል። ሁሉም ልብ ሊለው የሚገባው የችግሩ ምንጮች 1.ቤተሰብ ወይም አስተዳደግ 2.ቤተ እምነቶች እና የሁሉም ቤተ እምነት መሪዎች 3.የትምህርት ተቋሟት ትልቁን ድርሻ ይወስዳሉ ።
@saratsige4570
@saratsige4570 7 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 7 күн бұрын
ኬንያ........ኢትዬጵያ,,,,,,,,,loding
@tamratdekeba6319
@tamratdekeba6319 7 күн бұрын
እስክሰማህ ያለብኝ ጭንቀት ብታይ ጉጉቴ!
@user-mo2vo8xw3c
@user-mo2vo8xw3c 7 күн бұрын
ስዩም በሜንጫ በለውና ካለና ግንባሩን በለው ካለ የትኛው የበለጠ ይከረፋፋ
@084Dudududu
@084Dudududu 7 күн бұрын
እሺ ጃል ሜዳን ለምን አፅድተው አይሰሩትም?። መንግስት እንደመስቀል አደባባይ አድሶ ለህዝብ አገልግሎት ቢያውለው እሪሪሪ ይላሉ አረ ምን ጉዶች ናቸው
@MekuanentKetsela-dm4qc
@MekuanentKetsela-dm4qc 7 күн бұрын
እእእ ሀይለኛ ትርክት ነው እናም በቀጣይ የሚሰራበት ነው ስዬ
@halemtessema9256
@halemtessema9256 7 күн бұрын
እነዚህን መተው ነው። አራት ኪሎ ሲደርሱ ሙዚየም ሆኖ ይጠብቃቸዋል፤ ጎብኝተው ይመለሳሉ።
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y 7 күн бұрын
❤🙏🏿
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 6 күн бұрын
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 7 күн бұрын
Real estate dead on arrival❗️
@demisdesalegn9656
@demisdesalegn9656 5 күн бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር ስጥ ጭንቅላትህ የፈተፈተልህን አታቡካ አቡነ ጴጥሮስን ሰውየው ሰውየው ስትል እውቀት አይደለም ቡዙ መፅሐፍ መሰብሰብ ብዙ ማንበብ ሆኖ አያቅም ።
@Anjulo959
@Anjulo959 7 күн бұрын
ስዬ። 4ኪሎ አማራቸው ? ኦሪት ዘ ቁልቁል ሊያስተምሩን.. ለራሳቸው በ ዘ ቁልቁል ዓለም ኖረው የ21 ኛውን ክፍለ ዘመን ትውልድ ዘቁልቁል ለማድረግ መንግሥት መሆን አማራቸው? የሚገርም ድፈረት...ignorance is strength / bliss ያለው ማን ነበር?😂 መቸስ ምኞት አይከለከል ነገር.... ሲያምራችሁ ይቅር በልልኝ። ማፈሪያዎች
@Kumesa2024
@Kumesa2024 7 күн бұрын
ብራቮ ስዬ በርጫ
@user-zk4nq7ub4y
@user-zk4nq7ub4y 7 күн бұрын
ዝንብ እኮ ማር ላይም ያርፋል
@user-ow3ye8xp1v
@user-ow3ye8xp1v 7 күн бұрын
ሰዩሜ ዛሬ ማንነቱን ነገረህ በርግጠኝነት አቆም የለኝም ለኔ .100 ፐርሰት 😂ተመልሶልኛል 😅 አይ ሮቤል😅😂
@adanechmamo4183
@adanechmamo4183 6 күн бұрын
ስዬ❤❤❤❤ ሮቤር ❤❤ ወፉ❤❤
@Shakazulu-ee9mf
@Shakazulu-ee9mf 7 күн бұрын
jawarn hule sitinagerew esemalew ! gin atrse mengist yekeyere sew new !!! siketil ante rasih benetsanet enditawera yaderegeh ye kero dem mehonihin atrsa ! enante sitaweru egna zim yalnew le Alama new so , kemesmer bayiweta tiru new !!!!
@Abdulhakim-qw6qd
@Abdulhakim-qw6qd 7 күн бұрын
🎉
@user-fe9nf6lv5f
@user-fe9nf6lv5f 7 күн бұрын
I think this man came from arsi but he doesnot like oromoo language heard at orthodox church bc most minilik people are like this for sure
@user-ow9os5lk3x
@user-ow9os5lk3x 7 күн бұрын
እድመና ጤና ይስጥ ወንድሜ ጦቃይ ነህ እንደ ማናዉዉ የምነግርህ
@Jonny14445
@Jonny14445 7 күн бұрын
ሮቤል በጣም ነውያሳከኝ እየቀለድክ እንጂ የእውነትህን ባልሆነ አንድ ስው የወስደውን ንግድ ፍቃድ ከዕዳ ነፃ መሆኑን አረጋግጦ መመለስ እንዳለበት ከዘነጋህ በጣም ይገርመኛል 🤪ፍቃዱ የተስረዘው አክቲቭ በመሆኑ አይመስልህም😅
@user-fe9nf6lv5f
@user-fe9nf6lv5f 7 күн бұрын
When this man talk he hate oromoo people bishop but he love amhara people pope for sure
@ZinMekin
@ZinMekin 6 күн бұрын
ወፉ ወፉ አይናማ ወፉ አይናማ አለች ጅጅ
@anonymoussynonyms6183
@anonymoussynonyms6183 7 күн бұрын
ስዬ ሮባ ወፏ
@wubesileshi5043
@wubesileshi5043 7 күн бұрын
ይሄ መንግሥት በህዝብ ግንኙነት ደካማ ቢሆንም ህዝብ መስማት ያለበትን እንዲህ ማቅረቡ እጅግ ታላቅ ክብር ይገባዋል ህዝብም ያግዘዋል። ህዝብ ሌባ አይወድምና
@GeAl-xe3nb
@GeAl-xe3nb 5 күн бұрын
እኔ እንደገባኝ ብዙ ግዜ የሚነሳው አራት ኪሎ እንቆጣጠር ማለቱ በብልጵግና ውስጥ ገብተን እንስራ ስልጣን ውስጥ እንቀላቀል አንፍራ አንሽሽው ማለት ነው የሚመስለኝ ኦርቶዶክሶች ከብልጽግና ጋር እየሰሩ አይደሉም በስልጣን ውስጥ አልገቡም የሚባል ነገር አለ
@eyasutade5890
@eyasutade5890 6 күн бұрын
Yikrta argilignina siyume bizu hodamochi qesi ALU Ethiopia wusxi ine luqisa lukasi
@zinayejillo6908
@zinayejillo6908 7 күн бұрын
Siye egizar yetebikhe
@AbdullahiYusuf-jv1ov
@AbdullahiYusuf-jv1ov 6 күн бұрын
የሚገርመው ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የእምነት ተቋም ናት ወይስ የፖለቲካ ፓርቲ ?
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 7 күн бұрын
Real-estate❓️ Are you crazy❓️ To pass it over to " OROMUMA" ‼️
@PeaceToAll5758
@PeaceToAll5758 7 күн бұрын
Shabia, go away
@NatalBruck1948
@NatalBruck1948 6 күн бұрын
@@PeaceToAll5758 Are you kidding me❓️ Unless it's free no one will buy your 🏠🏠🏠Houses ⚠️🛑🛑
@ashenafimesfn3949youtub
@ashenafimesfn3949youtub 7 күн бұрын
ስየ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemayehumamo6962
@alemayehumamo6962 6 күн бұрын
የማታውቀውን ከመዘባረቅ ትልቅ የሚያስብል አልመሠለኝም ። ብዬ ነበር የሚያበዛ ሠው ባዶነትን የሚያሣብቅ ይመስለኛል
@fikir875
@fikir875 7 күн бұрын
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ላይ በጣም ጥያቄ አደረብኝ የአማራ ብቻ እየመሠለኝ በአሁን ሰአት በየትኛውም ሃይማኖት ሰር አይደለሁም ልቤ ነው የኔ ቤተክርስቲያንና ኢትዮጵያዊነት ላይ ሆኖዋል እምነቴ ኦርቶዶክስ ነው አሁን ግን የራሴን በጎ ለመስራት እንጂ በአንዳንድ የሃይማኖት አባቶች ፓለቲካ ሆኖዋል የኔ ሙስሊም ፕሮቴስታንት ቤተሰብ ያላቀፈ ስልጣን ገደል ይግባ
@fuadBilal1
@fuadBilal1 7 күн бұрын
እስከ ዛሬ ኢሄን ጉዳይ ባለመፍታታችን ነው ሀገራችን ሁሌ በጭቅጭቅ ነግቶ የሚመሸው ኢሄን አመለካከት መቀየር ከተቻለ የኢትዮጲያን የጭቅጭቅ ችግር ከ 50% በላይ መፍታት ይቻላል 💯 የሁላችን የሆነች ኢትዮጲያንም🇪🇹 መፍጠር እንችላለን አንዳንድ ሰው "የድሮዋ ኢትዮጲያ እንዲ...እንዲያ አልነበረችም..." ይላል እኔ ግን ኢሄ አስተሳሰብ አሁን ላይ አይን አውጥቶ አፍጥጦ ታየንጂ ድሮም ነበር 👉የድሮዋ ኢትዮጲያ ለሌሎች ሃይማኖት ቦታ ነበራት ??? በጭራሽ ቦታ የላትም ከአንድ ሃይማኖት/የቤተ መንግስት ሃይማኖት ውጭ ሌላውን ጨቋኝ ነበረች💯 ዛሬ ሌሎች ሃይማኖቶች ነፃነት ሲያገኙ ጫጫታ/እንዲ እንዲያ ሆንኩ ብሎ የበላይነቴ ይመለስልኝ ማለት ምን ማለት ነው ??? እኔንጃ
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 7 күн бұрын
Lemene beoretodokese maleya tewesekaleke yenanetewe banta menegesete aydele yemebetebetene ortodokese khoneke lemene lemetaredutena lemekatale betekereseteyane demse atehoneme menedenewe yemetetakefewe enante eyebedelahewe kortodokse rase ateweredume yamarane tose weseduna awenabaje🫣
@Anjulo959
@Anjulo959 7 күн бұрын
​@@fuadBilal1absolutely 💯 👍👍👏
@wondimagegnesaji772
@wondimagegnesaji772 7 күн бұрын
Haymanot kelelehe afehene zega/zegi. None of your business
@MSs-kp3he
@MSs-kp3he 7 күн бұрын
@@fuadBilal1 enante degemo mene teleke adergahewe betekereseteyane eyalehe yalehzwe begeza agerahene leye ategzdelune yalehzwe bezere begte lemekefafele yasebutene newe yetenagerhewe ahune ante yemenebekulenete selamelekene beleke yemetekebaterewe ameleku manekelekelahewe ytebalahewete sewe ategedelu senele lemene alahewe newe tegeremalahewe 🙄🙄
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 7 күн бұрын
Kmskel Dulaney terfeh lj lmwld bkethal seyev
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 137 МЛН
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 6 МЛН
Final muy inesperado 🥹
00:48
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 18 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 74 МЛН
ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ 19 June 2024
1:03:09
DIVINE SHOW WITH PASTOR SOFANIYAS MOLALIGN ABEGAZ
Рет қаралды 74 М.
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 137 МЛН