4ቱ የአላህ ሴት ወሊዮች || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ || MinberTV

  Рет қаралды 27,390

Minber TV

Minber TV

Жыл бұрын

#ሚንበር_ቲቪ#Minber_TV
ለይሉ ጁምዓ ነው!
ፕሮግራሙ ደግሞ ኸሚስ ምሽት!
ሸኻችን በሰዓታቸው የየቂን ምሳሌ የሆኑ ትንታግ እንስቶችን ታሪክ እያወሱልን ይቆያሉ። ከአላህ ስሞች ጋር እያስተዋወቀን የሚገኘው ተወዳጁ ኡስታዝ በድር ሁሴን በቢስሚከ ነህያ ንዑስ ፕሮግራሙ ከባለፈው ሳምንት የቀጠለውን አንድና ብቸኛ ስለሆነው አላህና "አል ዋሂዱል አሃድ" ስሙ እያወሳና ለሕይወት ቅርብ የሆኑ ምሳሌዎችን እያመላከተን በክፍል ሁለት መሰናዶው ይቆያል ፤ በመዲና ሰማይ ስር ቆይታችን ከቢላል መስጂዱ ሼኽ ሐሰን ሼኽ ዓሊይ ጋር መዲናን በምናብ እንዘይራለን።
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 93
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 Жыл бұрын
Ustazai Allah erjime edmena Tena yesthu nurulene yarebi yallah 🙏🙏🙏🙏
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h Жыл бұрын
አሰ፣ወራ፣ወበ፣የኢልም ባህር የሆኑት መሻይሆቻችንና ኡስታዞቻችን፣አላህ ይጠብቅልን።።አላሁመ አሚን።።።
@fatiyahsannai973
@fatiyahsannai973 Жыл бұрын
ሰላምታ ስትፅፉ ሙሉውን ፃፉ
@kamliateymustalije7048
@kamliateymustalije7048 Жыл бұрын
Amen yrbe
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 Жыл бұрын
እንዴት ልብ የሚገባ ሃዲስ ነው ሱብሃን አላህ አላህ ጥር ይገባው ለእኛ የዋለልን ፅጋ ቀላል አይደልም ያ ረብ ተቅዋን የቂንን ወፍቀን
@femaadem7360
@femaadem7360 Жыл бұрын
amiin ya rabi
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
ኡስታዛችን እድሜና ጤና ያረብ ጨምርላቸው በዱአ አትርሱኝ
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
አሚን
@FatimahAbdellah-js1is
@FatimahAbdellah-js1is 6 ай бұрын
ሸካችን የፍሮኦን ይህይወት ታርክ እባክዎትን ይንገሩን ነብ ሙሳ ለአራት ወር ከእናቱ ጋር እንደቆየ ዛሬ ሰማሁ ጀዛከለሁም ከይራን አሏህ ረጅም እድሜ ይስጥዎት ሁሰኖ ጀዛካላህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@sofiTube949
@sofiTube949 Жыл бұрын
{የሰማያትና የምድር በመካከላቸውም ያለው ሁሉ ጌታ اللهn ተገዙት። እርሱንም በመገዛት ላይ ታገስ።🌹🌹🌹🌹🌹🌹 " ክብር ላንተ ይሁን ጌታዬ አንተን ማምለክ እንዳለብን አላመለክንህም።" ሙስሊሞች ኑ ድናችንን እንማማረ
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
ሱባሀን አሏህ እሱ ምን ይሳነዋል የአሏህህ ጄዛኩም አሏህ ኸይር ጄዛ ያረብ 💖
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 Жыл бұрын
Allahuakbar Allahuakbar 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
አጀብ ነዉ ወላሂ ያረቢ የኛ ትግስት የት ነዉ😥😥😥😥 ረጅም እድሜና ጤና ኡስታዙና 😍አሚን ያረብ
@shechannel1980
@shechannel1980 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ማሻአላህ ደስ ሚል ሰውች ብዙ እደሚማርቸው ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@user-hc3yi2bu3u
@user-hc3yi2bu3u 8 ай бұрын
ኣላህ ይጠብቅልን ሸኻችን ያረብብ
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 Жыл бұрын
Mashallhe
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
ያአላህ ጀዛኩም አሏሁ ኸይር
@halimamohamed8987
@halimamohamed8987 Жыл бұрын
Allah jzachun ykfelachu
@Hiku980
@Hiku980 7 ай бұрын
Wawwwww❤❤❤wstazye swedachu❤ ❤
@alwanhabesha9277
@alwanhabesha9277 22 күн бұрын
ጀዛኩሙልሏህ ኸይር ❤
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Жыл бұрын
አሚን ያረብ ረጅም እድሜ ለአባታችን
@user-nt3os9st2y
@user-nt3os9st2y 2 ай бұрын
ጀዛኩም አላህ ኬር
@Hadirahassen1490
@Hadirahassen1490 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለኡስታዝ
@Fedlu-zi2wb
@Fedlu-zi2wb 7 ай бұрын
ሱብሀነላ
@ayishaahmed2521
@ayishaahmed2521 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወረህመቱላ ወበረካትሁ።አላሁመሰሊ አላ ነብይና ሙሀመድ።
@nicenasw4038
@nicenasw4038 Жыл бұрын
አሚንንንን
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
በአላህ እና በመልክተኛ የሚያምን ብቻ 👉ኑ የሙስሊም ልጆች አብረን የቁራኣት ተፍሲር እንማር 📚 ከሁሉም በፊት እዉቀት ይቀድማል 👉🏻 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌷👍🌹
@nicenasw4038
@nicenasw4038 Жыл бұрын
ያርብ
@tube-ob9cn
@tube-ob9cn Жыл бұрын
ሱለላሂ አለይሂ ወሰለም አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ያረብ
@biraqalharari5266
@biraqalharari5266 Жыл бұрын
Mashallah , he is very good. I liked him. May Allah reward him
@kemeriahasen6782
@kemeriahasen6782 Жыл бұрын
Jkl Eustaz...Allah serachehun yekebelachehu.
@Fedlu-zi2wb
@Fedlu-zi2wb 7 ай бұрын
ሱብነለህ፡የኸሚሥ፡ኮኮቦች፡አላህ፡ይጠብቃቹሁ
@nicenasw4038
@nicenasw4038 Жыл бұрын
ማሻአላህ
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c Жыл бұрын
ማሻአላህ ኸይር ጀዛከላህ
@kewserseid2683
@kewserseid2683 Жыл бұрын
🥰🥰🥰masha Allah endet dese mile program.
@nesrunesru9192
@nesrunesru9192 Жыл бұрын
ማሜ ሁሴን በቀደም የቀረበው አቡበከር ሙሄ በጣም ጆሮን የሚስብ የ ትግሉን ጉዳይ አንስቶ ወደሁዋላ እያስቃኝን ነበር ግሩም ነው ቀላል ጊዜ አደለም ያሳለፍነው ህዝቡም ተፈትኖ ነበር እና እንደው ያንን ጊዜ የሚያወሳ እና እንዴት እንደነበር እንዴት እንዳሳለፍት ቤተሰቦቻቸው ..... አስተማሪ ነው እና ከተቻለ ከታሰሩት መሀል አንዱን አቅርባችሁ የነበረውን ብናውቅ ደስ ይለናል ። አላህ ይጠብቃችሁ በጣም በጉጉት ነው በየ ሳምንቱ የምንጠብቃችሁ በስራ ምክንያት እንኩዋ ካልተመቸኝ በዩቱዩብ ስራየን እየሰራሁ መስማቴን አላቆምም በጣም አስፈላጊ እና አንቂ ነገራቶች ነው የሚነሱት እውነትም ለሂወት ቅርብ የሆኑ ነገሮች ገራሚ ነው እና በርቱልን በርቱልን ❤
@user-qz5ne8ov4w
@user-qz5ne8ov4w Жыл бұрын
ዋአለይኩም አስላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሁላችሁም አላህ ይጠብቃቹ ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም ተስሊመን ከሲራ
@fatumiseid5140
@fatumiseid5140 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@fatumakassa9937
@fatumakassa9937 Жыл бұрын
አላህ ያመቻችልሽ መልካም የስራጊዜ ይሁንልሽ ይሁንል ዱንያ አኬራችን ያማረ የሰመረ የተረጋጋ ህይወት ይወፍቀን
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
ሱብህነለህ አለህ ያቅን ይስጠን ያርብ
@FF-ot5mg
@FF-ot5mg Жыл бұрын
አህሌን ምንበሮች ማሜ የት ጠፈ ማሽ አለህ አለህ ይጠብቀቹ አሚንንንንን ያርብ ሶሎለሁ አለህ ውስለም ♥
@seadiyoutube4324
@seadiyoutube4324 Жыл бұрын
ሙሀመድ ፈርጅ ምን ሁኖ ይሆን አይታይም አላህ በኸይር ያርግለት
@louatlouat8603
@louatlouat8603 Жыл бұрын
ውስታዝ በጉጉት ነው የምጠብቀወት አላህ ይሀፍዝኩም ይጠወል ኡምርኩም ውሴኖ. ወንድማችን ሙሀመድ ፈረጂስ ምን ሁኖ ነው በሰላም ነው
@user-yr6ti8sf9i
@user-yr6ti8sf9i Жыл бұрын
አላሁመ ሶሊ ወሰለም አላ ሀቢቢና ሙሀመድ ሠለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም ሴት ከቀና አገር ቀና ሴት ከጠመመ አገር ጠመሙ ድንቅ ንግግር እዉነት ነዉ
@weinitywein2915
@weinitywein2915 7 ай бұрын
ሱብሀን አላህ አላህ ኢማናችንን ሙሉ ያድርግልን❤
@hsbjssbv6476
@hsbjssbv6476 Жыл бұрын
Aww zare adds leyet yale neger naw yesemahut sele musa a.s shukran yashahe rajem edemena tena yesetewet
@fatmefatme6543
@fatmefatme6543 Жыл бұрын
ኡሥታዞችአላህይጠብቅልንእደደትይጣፍጣል
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d Жыл бұрын
Mashallah Mashallah allah yichmerelichu beritu
@ffafsa378
@ffafsa378 Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ እውድሀለሁ አላህ ይውደድህ
@fethiabekeri4560
@fethiabekeri4560 Жыл бұрын
Jezakallah
@toibahassen3089
@toibahassen3089 Жыл бұрын
ጀዛኩሙሏሁ ኸይር
@sseadaaimed4564
@sseadaaimed4564 Жыл бұрын
Mashalla
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 Жыл бұрын
አላህ ጀዛችሁን ይክፈላችሁ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው
@mustefaseid4080
@mustefaseid4080 Жыл бұрын
Mashallah teru programm new
@abdujemal7730
@abdujemal7730 Жыл бұрын
ሜንበሮች ግን ሌላ ኡለማ አወጣችሁ እንዴ ሁሌ ተመሳሳይ ሰው ምታቀርቡት ወይስ ሼር አለው አፍ በሉኝ ደሞ
@kemaloumer4804
@kemaloumer4804 Жыл бұрын
አሚን ያረበል አለሚን
@yamrotbezabh7373
@yamrotbezabh7373 Жыл бұрын
ሚንበሮች ወርቅ እኮናችሁ ጀዛከላህ ኸይረን
@user-px2rp5tr7t
@user-px2rp5tr7t Жыл бұрын
ዋለኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ጀዛኩም አላህ ሂዬር
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 Жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💐💐💐💐💐💐🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሚንንንንንንንን ጀኧዛኩምአላህ ኸይር
@muhammmadniga3858
@muhammmadniga3858 Жыл бұрын
ጀዛከላህ
@sadatabubeker3648
@sadatabubeker3648 Жыл бұрын
Masha Allah betam ewedachihuwalehu.
@madinamadina4561
@madinamadina4561 Жыл бұрын
አሚንንንያረብ
@toibahassen3089
@toibahassen3089 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አላ ኒእመተል ኢስላም
@estibrakseid9905
@estibrakseid9905 Жыл бұрын
swedachew alah ytebkachew
@kemaloumer4804
@kemaloumer4804 Жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
አህለን ሚንበሮች
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
አሠላም አሊኩም ያጀማአ አቦ ዱባይ ስራ አጥቺ ተከራትቼ በግድ ገባሁ አሁንም ያዛልቀኝ አይመሥለኝም ያረብ ዱአ አርጉልኝ አላሕ ስራየን እንዲያመቻችልኝ ያኋብ
@kemriyamohammedahmed1593
@kemriyamohammedahmed1593 Жыл бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🤲🤲🤲🤲 Jzk
@abdulfetakedir4789
@abdulfetakedir4789 Жыл бұрын
አሠላም ወአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ፡፡፡
@saraahemd9525
@saraahemd9525 Жыл бұрын
አሰላሙ አሌይኩም ወረህመቱላሒ ወበረካቱ አህለን እኔ እምለወ መሐመድ ፈረጅ ዬት ጠፈ ?አረ በጣም ጭር ብሎል ሁሴኖ አንድ ላይ ሰትሆኑ ነው ደሰ እሚለወ ማለት አንድ ላይ ሆናቹህ ነው የለመድነወ (አላሁ ሱብሐናሁ ወታአላ አይለያቹህ በአዱኛም በአኺራም አሚን )
@sseadaaimed4564
@sseadaaimed4564 Жыл бұрын
Jzk ustazena
@user-lp3lh8uu1w
@user-lp3lh8uu1w Жыл бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@ekramosman1552
@ekramosman1552 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m Жыл бұрын
አጂብ
@mohammedjemal372
@mohammedjemal372 Жыл бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ወንድሜ መሀመድ ፈረጅን ኡምራ ዚያራ አላህ ወፍቆት ይሆን ልክ እንደሁሴን ?
@sofiaali1830
@sofiaali1830 Жыл бұрын
Aselamualeikum warahmetullah waberkatu jezzakum ALLAH kulu khair jezza 🤲 but where is our brother Mohammed
@sadatabubeker3648
@sadatabubeker3648 Жыл бұрын
As.wr.wb
@medinamohmmed6096
@medinamohmmed6096 Жыл бұрын
መርሃባን
@zebibakemal756
@zebibakemal756 Жыл бұрын
Aselamualeyikum werahimetulahi weberekatu
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Жыл бұрын
አባቴን ይምስሉኛል ርጂምእዲሜ ላኡዝታዝ
@user-vp4ml7sv3m
@user-vp4ml7sv3m Жыл бұрын
አሠላማአሊይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ
@abdulkadirseid2882
@abdulkadirseid2882 Жыл бұрын
ሰላም አልይኩም
@nvgtvx4136
@nvgtvx4136 Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም እኔምለው❓ ሙሀሚፍረጂየትንው❓
@zeynebdamte1506
@zeynebdamte1506 Жыл бұрын
ማሚ የት ሒዴ ውሱ
@FatimahAbdellah-js1is
@FatimahAbdellah-js1is 6 ай бұрын
ሸይካችን የፍራኦዎን ምስት እስያ በድንግልና ኔው የምተችው ይባላሊ ምንይላሉ????_🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@shemsiashafi7236
@shemsiashafi7236 Жыл бұрын
where is mame? ewunaten new
@leilaibrahim780
@leilaibrahim780 Жыл бұрын
አህለን ቢኩም
@joyhassen9697
@joyhassen9697 Жыл бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ወድም ሁሴን አወፍ በለኝ እና ሲወሩ ጣልቃ አትግባ አድምጭ መሆንን አብዛ ትንታኔውን ለነሱ ብተውላቸው ተመስጠን ሳለ ግን ስታወራ ሀሳባችን ይበተናል
@fatmefatme6543
@fatmefatme6543 Жыл бұрын
አረእደውበየቀኑበሆነ
@user-kb6ec9gf6y
@user-kb6ec9gf6y Жыл бұрын
እንደ ሴት የተተረከላት አለ እንዴ እውቀቱን እናውቅም ለሴት ምን ተተርኮልናል ብለው የጠይቁ በስማችን ቁርኣን ወርዳል ሱረቱ ኒሳ ሱረቱ ሙጃደላህ.
@user-rh7gv6gp3e
@user-rh7gv6gp3e Жыл бұрын
አባቴን ይምስሉኛል ርጂምእዲሜ ላኡዝታዝ
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 118 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 24 МЛН
መሸሻው ወደ የት ነው?  በኡስታዝ አማን ኢብራሂም || NesihaTV
1:01:44
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 32 МЛН
Какая Милота ❤️
0:10
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 4 МЛН
My cat mastered black magic #cat #cats
0:23
Princess Nika cat
Рет қаралды 32 МЛН
Попалась за конфету 🍭🙃
0:20
НЕБО - СПОРТ И РАЗВЛЕЧЕНИЯ
Рет қаралды 903 М.
Сын вернулся с войны и сделал сюрприз 🤯
0:17
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 3,6 МЛН