ሰለዋት የሚሉ ምንኛ ታደሉ || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ

  Рет қаралды 47,124

Minber TV

Minber TV

10 ай бұрын

ዛሬ በኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸይኻችን የመልከ ብዙ መከራዎቻችን መሻገሪያ ስለሆነው ሶለዋት እያወሱልንና ለህይወት ቅርብ የሆኑ ምሳሌዎችን እያነሱልን ይቆያሉ! ከሶለዋት ፈድል መለስ ስንል በቢስሚከ ነህያ ሰዓቱ የምናገኘው ኡስታዝ በድር ሁሴን ነፍስያን ስለመተሳሰብ (ሙሐሰበት አን ነፍስ) እያወጋና ወደ አላህ የምናደርገውን ጉዞ እያነሳሳ አብሮን ይቆያል። በመዲና ሰማይ ሥር ልዩ ቆይታችን የሚንበር ቲቪዎቹ ፈርጦች የጦይባ ቆይታ ምን መልክ እንደነበረው እያደመጥንና የጉዞ ማስታወሻቸውን እየገለጥን ምሽት ከ2:00 ጀምሮ አብረን እናመሻለን።
#ሚንበር_ቲቪ #ሁለንተናዊ_ከፍታ
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
KZbin👉 / @minbertv1
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
t.me/minbertv
Website 👉
www.minbertv.com/
Tiktok 👉
vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!

Пікірлер: 127
@Abdulaziz__mussa
@Abdulaziz__mussa 10 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም 100x ሱብሀነላህ 100x አስተግፊሩላህ 100x አላሁማ አስአሉከል ጀናህ 100x ረቢግፊርሊ 100x ያ ረቢ እናት አባቶቻችን ጀነቱል ፊርዶስን ወፍቅልን ❤❤
@assajod5093
@assajod5093 10 ай бұрын
አሚንንን
@rosamohamed9902
@rosamohamed9902 10 ай бұрын
አሚን ያረበል አለሚን ሹክረን
@user-bg2zr4uh9m
@user-bg2zr4uh9m 5 ай бұрын
Amiiiiiiin
@mohammedAli-zh6vh
@mohammedAli-zh6vh 3 ай бұрын
@16547
@16547 10 ай бұрын
አሰላም ዋሊኩም ወራህመቱላ ወበረካቱ እህት ወንድሞች ለአላህ ብየ እወዳችሇለሁ በአዱኒያ ኢማንን በአሄራ ጀነትን ይወፍቀን ያረብ
@LailaSaid-nl6yr
@LailaSaid-nl6yr 4 ай бұрын
Amiiiiin yarab❤
@mosthmohamed4492
@mosthmohamed4492 10 ай бұрын
ሸሀችን፣አላህ፣ይጠብቅሁ፣ውድድድድድ፣ሁላችሁንም❤❤❤
@kalidahmed4411
@kalidahmed4411 10 ай бұрын
اللهم صل على سيدنا محمد وعلى اله وصحبه أجمعين عدد ماكان وعدد ما يكون وعدد ما ذكره ذاكيرون
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h 10 ай бұрын
ነቢ በይ ምላሴ፣ረሱል በይ ምላሴ፣ ለጨለማው ቤቴ መሐመድ ነዉ ዋሴ።። አላሁመሶሊ አላሙሐመድ ፣ሰለ፣አለ፣ወሰ ቢአደደ ኩሉ መሕሉቃቲከ ኢላ የውሚዲን።። ጀዛኩሙሉሐይረን።።
@shubaraargoo2367
@shubaraargoo2367 10 ай бұрын
አሰላሙ አለይኩም ውዶቸ እናንተ የአይናችን ብሌን ናችሁ የምዲራችን ኮኮብ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን ነገሩ ወዱሀነው ይነጋል ! ኢንሻአላህ ።
@HasnaAli-xz1po
@HasnaAli-xz1po 9 ай бұрын
🎉Darby and the dead
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h 10 ай бұрын
አላሁመ እርዙቅና ቀልበን ሰሊም፣ወሁሰነልሑሉቅ፣ወሁሰነል፣ሐቲማ፣ወተውበተን ነሱሐ፣ቢረሕመቲከ፣ያረበልአለሚን።አላሁመ አሚን።።ጀዛኩሙሉሐይረን።።
@user-sk9gb1xj8m
@user-sk9gb1xj8m 10 ай бұрын
s a w አሚን 🤲አሚን 🤲አሚን 🤲አሚን 🤲አሚንንንንንንንንንን ያረብ🤲በራህመቱ
@user-hb8gf9lo8t
@user-hb8gf9lo8t 10 ай бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም አላህ ይጠብቅልን ሸሀቺን በጣም ወብ ነው አላህ ብርታቱን ይስጥልን ሁላቺሁንም ጀዛኩም አላሁኽይር ጀዛ
@muhitube9580
@muhitube9580 10 ай бұрын
አላህ ያቆያቹ
@Fozita
@Fozita 10 ай бұрын
አላሁመ ሰሊ ወሰሊም ወባሪክ አላ ሰይዲና ወሀቢቡና ሙሀመድ💙 ማሻአላህ ሚንበሮች በጣም ነው የምወዳችሁ ፕሮግራማችሁን በጉጉት በፍቅር ነው የምከታተላችሁ ቢስሚከነህያ ና የሸሀችንን ሰአት በተለይ ሂወቴ ላይ የተለየ ለውጥ አምጥቶልኛል ባላችሁበት አላህ ይጠብቃችሁ! በዛ ላይ ስራ እየሰራሁ ስለሆነ የምሰማችሁ አይደክመኝ ስራውን ከምኔ እንደምጨርሰው አላውቅም ያው እናንተ ሳታውቁት እያገዛችሁኝ ነው ማለቴ ነው😂
@feraihewetkebede3942
@feraihewetkebede3942 10 ай бұрын
ያአላህ ያሸህ ላለህ ብዬ በጣም እዎዶታለሁ ጨዋታቼው በጣም ደሰ ይላል አይጠገብም
@user-dl7tg5up4y
@user-dl7tg5up4y 10 ай бұрын
አላሁመ ሶሊ ወሰሊም አላ ነብይና ሙሀመድ ሸኻችን እንድሁም ወድሞቸ ጀዛኩምሏህ ኸይር
@jemilajemila6321
@jemilajemila6321 10 ай бұрын
አላህ እደሜወትን ያርዝምልን ሸህ በየሳምንቱ ኢማናችንን እያደሱልን ነው
@mohammedzayintajudintajudi1445
@mohammedzayintajudintajudi1445 10 ай бұрын
አላሁመሶሊህ አላ ሐቢቡና ሙሐመድ ሰለዋቱ ረቢ ወሰላሙ አለይሂ
@meriemousman7872
@meriemousman7872 10 ай бұрын
Aselamwaaleykum Worehemetulahiwoberekatu Masha Allah 🌺🌹🌷💐
@WWgio-ne7sf
@WWgio-ne7sf 10 ай бұрын
ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
@simaabdulrazak8940
@simaabdulrazak8940 10 ай бұрын
'"ማሽአላህ"እንኳን ሙስሊም ሆንን ስሜቱን አብረን ተጋርተናል::
@assajod5093
@assajod5093 10 ай бұрын
ጀዛ ከላህ ሚበሮች
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p 10 ай бұрын
ጀዛኩምላህ ኸይር ፈገግ እያረጋችሁ ታስተምሩናላችሁ ኡስታዞቼ
@elhamworku198
@elhamworku198 10 ай бұрын
እስታዝ በአላህ ቡር ያለቸዉ ሰወች ለሚስኪን ወይብርለማይበቃዉ ለዘመድ ጎደኛ ጎረቤት ቢሰጡ በተለይ ትምህርትቤትሲከፈት ኑሮ በጣም ነዉ የተወደመቸምምንም ቢቸግር አንዳዳሰዉ አይጠይቅምስለዚህ ሁላችንም እንመባበር ደበተር እርሳስ የመሳሰሉትን
@elhamworku198
@elhamworku198 10 ай бұрын
S A W ❤❤❤ 🎉🎉🎉
@hassenali6438
@hassenali6438 10 ай бұрын
ማሻአላህ ደስ የሚል ፕሮግራም ነው
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 10 ай бұрын
ሰለላሁአለይሂወሳህብሂወሰለም❤❤❤❤❤💐💐💐
@habibbi8152
@habibbi8152 9 ай бұрын
አለህ ይጨምርላቹ
@hawaahmed5380
@hawaahmed5380 10 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ኡስታዝ የኔ አጎት እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቡ
@user-fi9qk7vd7l
@user-fi9qk7vd7l 7 ай бұрын
ማሻአላህ ጀዛኩሙላህ ኸይረን ሸይሁና ኡስታዞቻችን አላህ ያቆያችሁ እንደዝህ አይነት መሻይኮቻችን አላህ ያቆይልን❤❤❤❤❤❤❤
@user-qz5ne8ov4w
@user-qz5ne8ov4w 10 ай бұрын
ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም ስለላሁ ዋአለይሂ ወስለም
@kemalkak1448
@kemalkak1448 10 ай бұрын
ሱብሐን አሏህ ፣ስለ ሶለዋት ዐለነብይ አድስ ነገር አሰማችሁኝ ለኔ ባረከሏሁ ፊኩም ያ ኢኽዋ💚💚💚
@abduqtr6166
@abduqtr6166 10 ай бұрын
አሰላሙሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላም ናችሁ ያጀማዐ አላህ ኸይር ስራችንን ያብዛልን ኸይር ሰሪዎች ያድርገን ያረብ
@louatlouat8603
@louatlouat8603 10 ай бұрын
አላመሶሌየ አላሀቢቢነወሰለም ወአላአሊሂ ወሳህቢሂ. አጂማኢን ያረብ እራህም አቢይ. ወበርሁው. ቢልጀነ ኢነከ አተያራሀሙእረሂም 😢😢 እረቢይ ኢሽራህልይ ሰድሪይ❤❤
@luluethio
@luluethio 10 ай бұрын
ጀዛኩሙላህ ኸይር
@Hasna-es7iu
@Hasna-es7iu 10 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ያጀማተልኸይር
@Hiku980
@Hiku980 8 ай бұрын
Alahumeseleala habibina Muhammad selweturebi weselamu aleyna
@user-fn4ir9lf3w
@user-fn4ir9lf3w 4 ай бұрын
ሼሃችን ኣላህ ጄናት ይዎፊቃቹ.
@Burhan_Tube
@Burhan_Tube 10 ай бұрын
اللهم صلي على نبينا وحبيبينا محمد صل الله عليه وسلم❤❤❤❤❤❤❤❤
@asmabiru6036
@asmabiru6036 2 ай бұрын
አላህ
@emuyahya9351
@emuyahya9351 10 ай бұрын
አላሁ መሠሌ ወሰለም አላ ነብይና መሀመድ ወአላ አሊ መሀመድ ከማ ሰለይተ አሊ ኢብራሂም ወአላ አሊ ኢብራሂም ከማ ሰለይተ አሊ ኢብራሂም ወአላ ኢብራሂም ፊል አለሚ እነከ ሀሚድን መጂድ❤❤❤❤❤❤ በጣም ልብ ይነካል ኢላሂ ጀዛኩም ኸይር ማታ የተጨነኩበትን ጉዳይ መዳኒቱን አገኘሁት ❤❤❤❤
@MohammedZeyn-dv6zf
@MohammedZeyn-dv6zf 3 ай бұрын
Alfe alfe alfe s a w❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hddggebxhfhf5696
@hddggebxhfhf5696 10 ай бұрын
ወአለይኩምሠላምወራህመቱላሊወበረካተሁ
@BerekaSuleyman
@BerekaSuleyman 6 ай бұрын
Alhamdulilah
@Meronfentahun0913
@Meronfentahun0913 10 ай бұрын
አላህመሶሌ ወሰሊማአላ ሰይዲና መሀመዲን ወአላ አሊ ሰይዲና መሀመድ
@jamilamohamed1583
@jamilamohamed1583 10 ай бұрын
ዋአለይኩሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ጀዘአኩመላህ ኽይረን
@user-ch4ou8by5e
@user-ch4ou8by5e 10 ай бұрын
❤ አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቶ
@temadesalotamaam4434
@temadesalotamaam4434 5 ай бұрын
Masha alha
@user-ln7ze2dc1f
@user-ln7ze2dc1f 10 ай бұрын
እረ ሸካችን በሳቅ ፈረስን አላህ ይጠብቅዎት
@hawaabdu4430
@hawaabdu4430 10 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 10 ай бұрын
balashubte Allah ytebkashu jezakallh 🙏🙏🙏🙏👍👍👍♥️💖💕💓❤️
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 10 ай бұрын
عليه افضل الصلاة والسلام يا حبيب قلبي انا ❤
@umerumer7974
@umerumer7974 10 ай бұрын
Subhanallah jezakellah ❤❤❤❤❤❤
@kedralajemal426
@kedralajemal426 10 ай бұрын
Masha Allah Sheikh ❤😊
@meryamealemu8336
@meryamealemu8336 10 ай бұрын
Jazakalahyer
@KediyTube885
@KediyTube885 10 ай бұрын
አላሁመሶሌ ወሰሊም ወባሪክ አላ ሰይድና ሙሀመድ ሰለላህአለይሂ ወሰለም
@hafizamujib7164
@hafizamujib7164 9 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም አላህ ሀያታችሁን ያቆይልን
@safiamohammad5326
@safiamohammad5326 10 ай бұрын
ጀዛኩምአላህ ኽይር
@user-uo9zo6of5p
@user-uo9zo6of5p 10 ай бұрын
لا اله الا الله محمد رسول الله عليه افضل الصلاة والسلام يا حبيب قلبي انا ❤❤
@Tube-xe3xr
@Tube-xe3xr 10 ай бұрын
S a w
@jemilakelil2448
@jemilakelil2448 10 ай бұрын
Ma sha allah allah yitabikachu
@user-oc5fm1dl3d
@user-oc5fm1dl3d 10 ай бұрын
Mashallah allah yichmerelichu beritu ❤
@Abc-do2zh
@Abc-do2zh 10 ай бұрын
ሱበሀን አላህ
@seadetube5367
@seadetube5367 10 ай бұрын
اللهم صل على نببنا وحبيبينا محمد صل الله عليه وسلم❤❤❤❤❤❤
@TeibaHelil-od1fg
@TeibaHelil-od1fg 10 ай бұрын
አሰላም አለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ጀዛኩምላህ ኸይር አላህ ይጠብቃቹ ውዶቼ ማሻአላህ
@mariamebrahim5500
@mariamebrahim5500 10 ай бұрын
አሚን ያርብ አላህ አገራችንን ሰላም ያረግልን ያርብ
@ahmedmohammad8857
@ahmedmohammad8857 10 ай бұрын
አላህ ወንጀላችንን ይማረን
@user-kc2km2tb1p
@user-kc2km2tb1p 10 ай бұрын
እልፍ ሶላቱ ወሰላም አላሀቢቢና ሙሀመድ
@user-nu9xf1ds3r
@user-nu9xf1ds3r 10 ай бұрын
አላሁመም ወሰልም ያረሱላለህ💔💔💔💔💔💔😭😭😭
@user-pc3wg2sy9z
@user-pc3wg2sy9z 10 ай бұрын
الحم سلي وسليم الانبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين جزاكم الله خير الجزاء
@umuebrahimumusemira1607
@umuebrahimumusemira1607 10 ай бұрын
ማሻአላህ ሱለላሁ አለህይ ወሰለም
@user-nr7ru9bu2e
@user-nr7ru9bu2e 10 ай бұрын
Jezakum Allah
@shemsiyakedir9989
@shemsiyakedir9989 10 ай бұрын
ሱብሀነላህ
@wasemuhe1958
@wasemuhe1958 10 ай бұрын
Allahume seli ala seyidna mohammed weAla ali seyidna muhammed
@ridukedir5750
@ridukedir5750 10 ай бұрын
Muslim mahonih wlh metedel nw absw y Nabih Muhammad ummah mahonih ❤ (S.A.W)
@user-mp4ty2kv8i
@user-mp4ty2kv8i 10 ай бұрын
#ማሻ አላህ ማሻ አላህ አላህ ይጣብቃቹ❤️❤️❤️❤️
@umuabdurahman2793
@umuabdurahman2793 10 ай бұрын
ቢንበሮች ጀዛኩም አላሁ ኸይር
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 10 ай бұрын
Amin ya Allah
@user-rp2um7hv7h
@user-rp2um7hv7h 10 ай бұрын
አላሁመሶሊ፣አላመሐመድ፣ወአላአሊመሐመድ፣ከማሰለይተወአላአሊ፣ኢብራሒም፣ፊልአለሚነ፣ኢነከሐሚዱን መጂድ፣መአአሰሐቢልኩረማ፣ኡመሐተል፣ሞእሚኒን፣ወአህለልቤት፣ወታቢኢነታቢኢን፣ወሷሊሂን፣ወልአንሷሪዪን፣ወልሙሐጂሪን፣ወነህኑ መአሁም፣አጅመኢን፣ቢፈድሊክ፣ወራሕመቲክ ፣ያረበልአለሚን።።አላሁመግፊርሊና ዋሊዲና፣ወጀመአልሙእሚኒነ፣ወልሙእሚኒነናት፣ወልአህያሚንሁም፣ወልአምዋት።የአርሐሙራሂሚን።።
@diniadem7852
@diniadem7852 10 ай бұрын
Selelahu aleyhi weslem
@wagoneman36
@wagoneman36 5 ай бұрын
Aswrwb ሰላም አንዴት ናቸው ኡስታዜ allha የትበካች ሁሉም ነው ፕሮግራምች ያምከታተው betam አዝናግ en አስታማር የሆን ናግሮች ታንሳላች en በርቱልግ welhi en ሰዴት ላይ nagi gen betam ነው yamketatelchw🥰 🥰🥰
@user-sd6zd8qb6r
@user-sd6zd8qb6r 9 ай бұрын
aww በአላህ ኢስጣዘየን ዱአ አስደርጉልኚ በአላህ
@emuhalimatube3894
@emuhalimatube3894 10 ай бұрын
አላሑመሦሊ ወሠሊም አላ አቤይና ሙሐመድ 🥰🥰🥰😍
@zariyanesro6003
@zariyanesro6003 10 ай бұрын
As wr wb ustaza indmnote
@ኢትዮጵያዊ
@ኢትዮጵያዊ 10 ай бұрын
ሚንበሮች በጣም እንወዳቹሀለን ነገር ግን ነሺዳና መንዙማ ድቤ ክላሲካል በማቀናጀት ትውልድን የሚያጠሙ ሰዎች ሰዎች ባታበረታቱ ጥሩ ይመስለኛል
@oumerahmed7434
@oumerahmed7434 10 ай бұрын
Aimn alha Aimn
@user-ve5xi2ow2c
@user-ve5xi2ow2c 10 ай бұрын
ጀዛኩላኸይር መንበር ትቢዎች
@gola5905
@gola5905 10 ай бұрын
أللهم صل وسلم على نبينا محمد
@Mami-sv2dd
@Mami-sv2dd 10 ай бұрын
Enwedachuwalen Allah andlay yaqoyen
@semirayonis6804
@semirayonis6804 10 ай бұрын
Subane. Allha
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju
@LUBABAHLUBABAH-vp9ju 8 ай бұрын
አስታዝጀዛኸሏህ
@ለምን
@ለምን 10 ай бұрын
አስላም ዋለይኩም ዉራህመቱላሂ ዉበረካቱ ጅዛኩም ላህ❤
@Hiku980
@Hiku980 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@merimaahmed9126
@merimaahmed9126 10 ай бұрын
ኡስታዝ አላህ ረጅም ሀያት ይስጦት
@Hiku980
@Hiku980 8 ай бұрын
Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin
@nejatali9426
@nejatali9426 10 ай бұрын
Aswm
@rabiaosman5743
@rabiaosman5743 10 ай бұрын
للهم صل على نببنا وحبيبينا محمد صل الله عليه وسلم
@SukoSilo-ce8gb
@SukoSilo-ce8gb 10 ай бұрын
❤❤❤❤sellahu alayhi weselem
@user-qo8dn9ok2h
@user-qo8dn9ok2h 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@neima2690
@neima2690 10 ай бұрын
የዛሬው ያስቃል የመስከረም ጩቤ😂😂😂
@rihannasebrina7977
@rihannasebrina7977 10 ай бұрын
ኣሚንንንንን
@lailayesh5684
@lailayesh5684 10 ай бұрын
Saw saw saw😍😍😍
@HabibHussen-ou2tt
@HabibHussen-ou2tt 4 ай бұрын
Jezachu Jenet Yadrgln
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 26 МЛН
Heartwarming Unity at School Event #shorts
00:19
Fabiosa Stories
Рет қаралды 19 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 13 МЛН
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 16 МЛН
He doesn’t like illusions
0:17
V.A. show / Магика
Рет қаралды 13 МЛН