5 ህፃናት እና አዋቂዋች ላይ ቶንሲል በተደጋጋሚ እንዲከሠት የሚያረጉ ነገሮች | Dr. Fasil

  Рет қаралды 38,939

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

Пікірлер: 186
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
👨‍⚕️ ለሕክምና የቀጠሮ ስልክ: 0984650912 / 0939602927 ይደውሉ ☎️ ለማማከር ከፈለጉ 0964686464 ይደውሉ
@KakuliGa
@KakuliGa 7 ай бұрын
Doctar teyeqe nebaragn
@Sami-hv4mw
@Sami-hv4mw 4 ай бұрын
ዶ እንዴት ዋልክ ህክምና ፈልጌ ነበር የቶንሲል ህመም ይደጋገምብኛል እድሚዬ 40 አመት ነው እና የት ነው አንተን ማግኘት እምችለው ተባበረኝ
@Fanoawit
@Fanoawit 9 ай бұрын
Thank as usual. እኛ ኢትዮጵያዊያ ግን ልባችን ቅን አይደለም። ይህን ቪዲዮ በነፃ ነው የምናዬው። ይህን የመሠለ ትምህርት ጊዜውንና ገንዘቡን መሥዋዕት አድርጎ ሥለሰራልን 'ጊፍት' እንኳ ባንሰጥ እንዴት 'ላይክ' ማድረግ ያቅተናል? እኔ ቅንነት ያሥደሥተኛልና 'ላይክ' አደርጋለሁ።
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
🙏🙏🙏
@Dege-hk4ps
@Dege-hk4ps 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@TTt-f7l
@TTt-f7l 9 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን
@mekdesbelay7984
@mekdesbelay7984 9 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን የቶንሲል እና የእንጥል ልዩነት ምንድነው? ብዙን ጊዜ እንጥል መቆረጥ አለበት ሲባል እሰማለው ከሙያ አንፃር ምን ትላለህ?
@DrFasilPediatrican
@DrFasilPediatrican 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን በርታ ዶክተር
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ
@HaniWoldu-j7d
@HaniWoldu-j7d 9 ай бұрын
ዶክተር እና መስግናለን 🙏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ
@hayuumer278
@hayuumer278 9 ай бұрын
Dr ልጄ 1 አመት አልፏታል እጇ ከተወለደች ጀምሮ ያቃጥላል ምን ይሁን please ...ስለምት ሰጠን ትምህረት በጣም አመሰግናለው❤❤❤
@MekanintYaze
@MekanintYaze 2 ай бұрын
ዶክተር በጣም ነው ማመሰግን በርታልን
@SaraTerfassa-df7lr
@SaraTerfassa-df7lr 9 ай бұрын
Thank you so much Dr 🙏🙏🙏🙏🙏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ
@banshbanshee2810
@banshbanshee2810 7 ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን ዶክተር እናመሰግናለን
@senaitande2037
@senaitande2037 Ай бұрын
Thanks Dector
@SenaitGoa
@SenaitGoa Ай бұрын
Betam amedegnalehu doctor tiru timirt iyagenehugn newu❤❤
@teklewgiorgis8111
@teklewgiorgis8111 7 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ፋሲል !!
@FatumaMuhammed-hz6vc
@FatumaMuhammed-hz6vc 9 ай бұрын
Docter betam new yemamesegnew . Betam tetekmebetalehu bante tmrt
@Eth548
@Eth548 8 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን 🙏🏾 እስቲ ስለ ቡና ጥቅም እና ጉዳት ሰራልን
@meskeremgebregiorgis6597
@meskeremgebregiorgis6597 5 ай бұрын
❤ እናመስግናለን ዶክተር
@SituSeyum
@SituSeyum 9 ай бұрын
Tebarek🙏🙏🙏🙏🙏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ
@munaberhanu173
@munaberhanu173 9 ай бұрын
TANK YOU ❤❤❤❤❤
@Mihiret855
@Mihiret855 9 ай бұрын
አቦ ካያቹ በኋላ ላይክ አርጉ ይሄኔ አሉባልታ ቢሆን,,,,,,,,, ክፉ አታናግሩኝ ደህናደሩ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
🙏🙏
@workjoozil
@workjoozil 4 ай бұрын
አኮ
@mekdemtamiru1773
@mekdemtamiru1773 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር የ7 አመት የእህቴ ልጅ በዚህ ህምም በጣም እየተሰቃየች ነዉ በወር 2፣3 ጊዜም የምትታመመበት ጊዜ አለ በወር 1ጊዜ ግን የማይቀር ነዉ የሚሰጣት መዳኒት ብዙም ለዉጥ አላመጣም አንተጋር ብትመጣ እና ብትረዳት ደስ ይለኛል
@SaraSara-xm2ne
@SaraSara-xm2ne 7 ай бұрын
Era doctor ene yalhut ysew ager new begera na bkay bkuil goreren abtewil gen hemem yelwm Gurren lzgew new
@amanueltesfamariam1062
@amanueltesfamariam1062 9 ай бұрын
Thank u doctor
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ
@ejigayehu5373
@ejigayehu5373 9 ай бұрын
dr Yeg new adrashaw .lje betam tolo tolo yamatal.
@aregaayalew215
@aregaayalew215 9 ай бұрын
ዶክተር ትምህርትህ ግሩም ነው በርታልን
@gabriellatekle3990
@gabriellatekle3990 9 ай бұрын
Thanks dear Dr
@tedoramichael1487
@tedoramichael1487 9 ай бұрын
Thank you doctorye ❤
@salihamohammed-c5k
@salihamohammed-c5k 9 ай бұрын
Eyatban memegeb yelelbin megibochi alu endii?
@samri-rx1qz
@samri-rx1qz 9 ай бұрын
ዶክተር ልጄ ሁለት ወር ከሀያ ቀንዋ ነው መጀመሪያ ጡጦም ጡትም በደንብ ትጠባ ነበር አሁን ግን ትንሽ ጠብታ እቢ ትላለች የምን ችግር ይሆን ዶክተር
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ
@እሙሷድቁልአሚይንነኝአልሀ 9 ай бұрын
የኔም ልጅ በ2ወሩ ነው ጡት መጥባት ያቆመው
@ethiopia2524
@ethiopia2524 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ ተሰቃየው ኮ 🙏🏾
@Yemariam4284
@Yemariam4284 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጆቼ በጣም ያልባቸዋል ቁጭ ብለው አራሱ ያልባቸዋል ለሊት እማ ትራሳቸው በስብሶ ነው የሚያድረው ችግር አለው ይሆን ስለ መልስህ አመሰግናለሁ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
ምክንያቱ ለማወቅ ምርመራ ቢያረግ መልካም ነው በአካል መምጣት ከቻሉ በዝህ ስልክ ደውለው መምጣት ይቺላሉ ☎️ 0984650912
@Yemariam4284
@Yemariam4284 7 ай бұрын
@@ብሩህkidssorry ዶክተር የምንኖረው ከሀገር ውጪ ነው
@selamlemma3050
@selamlemma3050 6 ай бұрын
Thank you
@LiAa400
@LiAa400 9 ай бұрын
Thank u dr
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ
@xureneshixureneshi8708
@xureneshixureneshi8708 7 ай бұрын
ጥሩ
@yetinayet8829
@yetinayet8829 9 ай бұрын
Dr.betammm teru ena tekami eger nw yengerken marr teru nw belognal yetna balmuya
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
አዎ ትክክል
@EdenZewdu-zy9jj
@EdenZewdu-zy9jj 8 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር እህቴ በጣም በተደጋጋሚ ያማት ነበር ቤተሰብ በባህላዊ መንገድ አስቧጠጧት ግን አሁንም አልፎ አልፎ ያማታል መታመም የጀመረችው ከ 10አመቱዋ ጀምሮ ነዉ አሁን16አመቱዋ ነዉ ግን አልተዋትም መፍቴ አለዉ ዶ/ር
@AyewshBrhane
@AyewshBrhane 9 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናልን ፈጣሪ ያተን አይነቶችን ያብዛልን ከኔ ጀምሮ የብዙ እናቶችን እረፍት የሚሰጥ ስራ ነዉ በርታ
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ
@garmentlab-3638
@garmentlab-3638 9 ай бұрын
Enamesegenalen docter eski sle lijoch disorder ena mefthewn sraln kechalk
@workjoozil
@workjoozil 4 ай бұрын
ልጄ ቶንስል በጣም ይስችግራታ አና ዶክተር ሲል መርጃውን አምስግናልሁ 🙏🙏🙏🙏
@Yemariam4284
@Yemariam4284 9 ай бұрын
Thankyou.doctor
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
🙏 subscribe በማድረግ አገልግሎቱን ያግዙ
@AberhameGetnte
@AberhameGetnte 8 ай бұрын
ሰለም ዶክተርስለምትሰጠን መረጃእናመሠግናለን ግን መፋተየው ምንድን ልጄን በጣም እያመመው ነው
@AsiyaJufar
@AsiyaJufar 5 ай бұрын
Selami doctor leja 1 ameti ke 3 wero nw ena tonisele betami yamatale hakime betafatero teleki nw toniselo belonale ena damo setetana betami yafenatale meni temakeranaleki betami sela chanakani nw pls meleseleni
@demissedaniel
@demissedaniel 9 ай бұрын
የ5 ዓመት ልጅ አለኝ በጣም በተደጋጋሚ ቶንስል ያመዋ በሁለቱም በኩል የወፈረ ነው ስያሜው እስከ መገናኘት ይደርሳል ሁሉንም aniti biotic እስከ ሰፋስልን ድረስ ተጠቅሞ የቶንስሉ መጠን አልቀነሰም ምን ይሻለኛል ? የህፃኑ ክብደትም እየቀነሰ እየሄደ ነው።
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
ምክንያቱ ለማወቅ ቢያረግ መልካም ነው በአካል መምጣት ከቻሉ በዝህ ስልክ ደውለው መምጣት ይቺላሉ ☎️ 0984650912
@sulwe88
@sulwe88 9 ай бұрын
Thank you so much, very informative
@meronyohanes8647
@meronyohanes8647 9 ай бұрын
DR Thank you so much we learn a lot of things.
@RahelAbraham-rv7ge
@RahelAbraham-rv7ge 6 ай бұрын
Thanks
@ethio_family6342
@ethio_family6342 9 ай бұрын
❤❤❤thank you dr
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
You're very welcome🙏
@MekdesDinku-v1j
@MekdesDinku-v1j 3 ай бұрын
Selame doctor yene lje bewer bwer new yemiyzew tonsil
@haymisebsbe8977
@haymisebsbe8977 9 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ልጄ 2ወር 20ቀና ነው ።ሆድ ቁርጠት በጣም ያስቸግራታል ከምለው በላይ ሆዳ እየጮኸ ያስለቅሳታል ያለማቋረጥ መተኛት እንኳን አትችልም።ሽሮፕ ጀምሬታለው Gripe water የሚል ግን ለውጥ የለውም።ምናልባት አመጋገቤ ከሆነ በሱ ብሰራልን። እባክ ለብዙ እናቶች ይጠቅመናል።
@zizi-db7tt
@zizi-db7tt 9 ай бұрын
ምንአልባት ከጠቀመሽሸ ጤናዳም፣አብሽ አፍልቼ ስጠጣ ለውጥ አላት ለየብቻ አፍልተሽ ጠጪ ካካዋ ራሱ አለስልሶ ያወጣላቸዋል ግን ያፋፋል በህክምናው ምንያህል እንደሚደገፍ አላውቅም!!
@ruthmekach669
@ruthmekach669 9 ай бұрын
አናናስ አና ፖፖዬ ብይላት ሰላጣ ጎመን አትብይ ፎርሙላ የምትጠቀሚ ከሆነ ደግሞ ጡጦዉን በጣም አትበጥብጭው I hope this will help
@emusahele2127
@emusahele2127 9 ай бұрын
ካማማል ሻይ አንተክትከሽ በነጠላ አጥልለሽ በየቀኑ ስጫት ሳይበዛ
@haymisebsbe8977
@haymisebsbe8977 9 ай бұрын
​@@zizi-db7tt እሺ እናቴ እሞክረዋለው።አብሽ የተቆላው ወ/ጥሬ ።መጠኑን ብትነግሪኝ ደስ ይለኛል
@haymisebsbe8977
@haymisebsbe8977 9 ай бұрын
​@@ruthmekach669እሺ አመሰግናለው።ጡት ብቻ ነው የምትጠባው
@tsinattsinat-nn9mj
@tsinattsinat-nn9mj Ай бұрын
4ametua nw lijan segamerat tefezalechi erasemetate yenorebatal tezelafelefa tewedekalechi wedeyaw teketeketalechi bezu bota wesedenat gn le hakimochum gera gebachew gera geban gn ye tosil meleket ale tebalen beye 3weru yemetabatal zelaki mefeteha atan
@yohananabraham6716
@yohananabraham6716 9 ай бұрын
Lije bezi beshita betam tisekayalech gin Dr ule antibiotika new yemsetat
@rah5847
@rah5847 9 ай бұрын
Betam ameseginalehu Dr. lije 6 amet new tonsillitis ke 2-3 wer balew gize wisit 1 gize yikesetal betam bizu antibiotics wesidual gin digigimoshu ale,lelaw afinicha metafen sitegna yanikorafal bamemew gize, migib filagotu betam zikitegna new yaliwesedew Benzanthine new min timekiregnaleh Dr. 🙏🙏🙏🙏🙏
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
ምክንያቱ ለማወቅ ቢያረግ መልካም ነው በአካል መምጣት ከቻሉ በዝህ ስልክ ደውለው መምጣት ይቺላሉ ☎️ 0984650912
@BurteAbeba
@BurteAbeba 7 ай бұрын
Please can you Tell me about tonsillitis?
@KasahunBogale-s3e
@KasahunBogale-s3e 17 күн бұрын
ዶክተር ቶንሲሎ እየዳን ባለብ ወቅት ለምንድነው እብጠቱ የማይቀነሰው ወንስ ለምንድነው ቶሎ የማይድነው መዳኒቶን በመንወስ ጊዜ የሚከለከሉ ቦይቶች ያብራሩልን???
@TestayeTesfu
@TestayeTesfu 2 ай бұрын
Selam doctor lja6 years nat mankorafat yaschegratal Halford Halford MN ladrig
@yosi_addis
@yosi_addis 3 ай бұрын
ሰላምዶክተርልጄ3አመትከ7ወርነውቶንሲልቶነበርግን ሌክ እንደሀሞትነገሰርአስመለሰው(ቢጫፈሳሽነገር)ነውቺግርአለው?
@hiwot357
@hiwot357 8 күн бұрын
ዶክተር ልጄ 3 አመቱ ነዉ በጭስ ታፍኖ ነዉ ይነስረዋል ቅርብ ጊዜ ነው የጀመረው ምን ይሆን
@AlemGebrezgabher
@AlemGebrezgabher Ай бұрын
ልጄ አንድ አመተ አንድ ወር ነው ለመጀመርያ ግዜ ነው የተያዘው እና ያንከረፋል ከፋርማሲ አሞክሳ አመጣህለት አሁንም ግን አልተሻለውም ገረሮውን አብጠዋል ምን ላድርግ ደክተርየ
@SelamawitMolla-x7q
@SelamawitMolla-x7q 4 ай бұрын
D/r Betam Enamesegnalen 🎉 Nurln
@fitsumtariku3312
@fitsumtariku3312 9 ай бұрын
ሸእናመሰግናለን ዶ/ር የእኔ ልጅ በተደጋጋሚ አንገቱ ላይ ጠጠር ያለ ሁለት ሦስት ቦታ ይወጣበታል ቶንሲል ነው ተብሎ መድኃኒት ከወሰደ በኋላ ተሽሎት ነበር እንደገና ተመልሶ መጣ አሁን ደግሞ እንደብጉር ፈነዱ ይህ ምንድን ነው በምንስ መከላከል ይቻላል አናቱ ላይም ክብ ሆና እንደ ፎረፎር መሰል አለበት እዛች ቦቦታ ፀጉሩ እንደመሳሳት ይላል ምንድን ነው መፍትሄውስ ፈጣሪ አብዝቶ ይጠብቅልን ዶክተር
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
ምክንያቱ ለማወቅ ቢያረግ መልካም ነው በአካል መምጣት ከቻሉ በዝህ ስልክ ደውለው መምጣት ይቺላሉ ☎️ 0984650912
@SaraSeyoum-nx3bc
@SaraSeyoum-nx3bc 8 ай бұрын
ሰላም ልጄ በተደጋጋሚ ቡአ ይወርድበታል መፍትሄ ካለህ እባክህ
@BachaDegefu
@BachaDegefu 3 ай бұрын
ልጄ ቶንሰል ሰይዚ በተደጋጋም የሰመልሰሊ ከምን አንፆር ነው
@አ.አሚዲያ
@አ.አሚዲያ 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ በተደጋጋሚ ቶንሲል ይነሳበታል በ 15 ቀን ልዮነት እና አመሰግናለሁ
@SelamSolina-xn4um
@SelamSolina-xn4um 5 ай бұрын
ለአራስ ልጆች ስለ እንጥል ንገረን
@hanasiyoum8663
@hanasiyoum8663 9 ай бұрын
Bekdmiya Betam amesegnalehu lji alebet yaqeteqtewal gen bezi amet andi new yetekesetebet tuto ena dayper sitew meselegn ebakhn biyans mnyahl gzi bemn yahl wekt mekeset alebt ahun lay kensoletal ke balefew ametat
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
ጥያቄው ትንሽ ግልፅ አይደለም
@hanasiyoum8663
@hanasiyoum8663 9 ай бұрын
በቅድሚያ አመሠግናለሁ ልጄ ሲያመዉ ያቀጠቅጠዋል በዚ አመት መስከረም ላይ ነዉ ያመመው በፊት ግን ተደጋጋሚ 4ወር ልዩ ነት ያመው ነበር 3አመት ከ7ወር ነዉ እድሜው : እና በፌት እደውም ኢ ሲ ጂ በሚባል ማሽን ጭንቅላቱን ለማሳየት ወስኜ ነበር ሌላ ነገር መስሎኝ ።አሁን ላይ ምን ትመክረኛለህ?
@MahiderMerid
@MahiderMerid 5 ай бұрын
dr selam new endet tonsiln bebet wust makem yichlal
@TesfayeGosha
@TesfayeGosha 8 ай бұрын
ሰለም ለሀኪሞች አያልኩ በመቀጠል ልጀ ከጉሮሮዋ ግራ በኩል ትርፍ የበቀለ ስጋ አለና መፍትሄዉ ምንድነዉ ።
@HayatTessema
@HayatTessema 9 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ልጄ 11ወሩ ነው ሲቆም አንድ ግሩ በጣቱነው ምንላድርግ ግራገባኝ እባክህን ንገረኝ መፍትሄው
@mignotAdane
@mignotAdane 4 ай бұрын
ሰላም ደ/ር ልጄ 4 አመቱ ነው ለሊት ሲተኛ በጣም ያንኮራፋል እንቅልፍ መተኛት አይችልም አንዳንዴም ትኩሳት ይኖረዋል ቶንሲል ሊሆን ይችላል?
@tizutekleab2548
@tizutekleab2548 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ከአንድ አመት በታች ነዉ ልጄ 3 ጊዜ አሞታል ቤት ዉስጥ እንዴት ሊታከም ይችላል ህፃን ሲሆኑ በጣም ያስቸግራል
@emusahele2127
@emusahele2127 9 ай бұрын
እግሩን ባዶ አታድርጊው ካልሲ አድርጊለት ይላሉ እናቶች
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
ምክንያቱ ለማወቅ ቢያረግ መልካም እስከዛ ትኩስ ፈሳሽ ነገሮችን እና እንፋሎት ማጠን ይመከራል በአካል መምጣት ከቻሉ በዝህ ስልክ ደውለው መምጣት ይቺላሉ ☎️ 0984650912
@rahmaosman7832
@rahmaosman7832 9 ай бұрын
Ebakachu like aregu please 🙏 welahi Allah yestawu betam bezu ewekte eyaschbtachu new ❤rejimdme Dr. Kenbetesboch! Endihum le Dr Abiye jimma Allah yanurachu kalachu negergar yetbkachu 🤲
@EngdasewBirhane
@EngdasewBirhane 7 ай бұрын
የመተንፈሻ አለርጅክ ላለባቸው ሕፃናት መፍትሄው ምንድን ነው ?
@sebriye-up7yz
@sebriye-up7yz 9 ай бұрын
Docter tonsil limotlh new hulyem wuha eyamoku new ymtetawu ken beken new yemamegn ahun aras negn lelije yitelalf yihon pls ngergn
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
ምክንያቱ ለማወቅ ምርመራ ቢያረግ መልካም ነው በአካል መምጣት ከቻሉ በዝህ ስልክ ደውለው መምጣት ይቺላሉ ☎️ 0984650912
@dagiaschalew9650
@dagiaschalew9650 8 ай бұрын
Ke 2 werr belayy honongal andun yafencayen kedada sectoral mn laderg
@MahalekHailu
@MahalekHailu 5 ай бұрын
Dokterye lije batdgagmi yamtal mindinew maftew
@TesfayeGosha
@TesfayeGosha 8 ай бұрын
አድራሻህን ብትገልጽልን
@EmuEmuye-p1m
@EmuEmuye-p1m 2 ай бұрын
Tuksate senore min marge ishalale
@meseretmoges6129
@meseretmoges6129 4 ай бұрын
ዶክተር ሰላምህ ይብዛ ልጄ 18 ዓመት ነው ቶንሲል አለበት በፊት ቶሎ ይተወው ነበረ አሁን ግን ከ20 ቀን አካባቢ አመመው አንገቱ በጣም አበጠ መርፌ ተወግቶ መዳኒት ተሰጠው እብጠቱም ቀነሰና ጠፋ አሁን ደግሞ ህመሙ ምልክት አለው መን ይሻላል ዶክተር ግራ ገባኝ ባክህ መፍቴውን ንገረኝ ....
@SemiraSultan-xi4ft
@SemiraSultan-xi4ft 9 ай бұрын
D/r ebakh melslgh lje 4amet ke6 werwa newu sal betam aschegerat yafnatal tolotolo ttenefsalech hakim asaychat neber eyetemelalese new litewat alchalem ena mgb mnm atbelam ebakh melslgh
@Fanoawit
@Fanoawit 9 ай бұрын
Happy Doctors day🎉!
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
Thank you dear 🙏
@numarsiietu5988
@numarsiietu5988 8 ай бұрын
Dr.yemisexut mikir bexam xiru new beziwu qexilu....
@ermibale7552
@ermibale7552 9 ай бұрын
ልጄ 2 ወሯ ነው ...ከተወለደች ጊዜ ጀምሮ ጎሮርዋ ላይ ድምፅ አላት ልክ እንደጉንፋን አይነት እና ጽጽጽጽ የሚል ድምፅ አላት ...ሐኪም አሳይቻት neonotal strioder ነው እስከ 1 አመት ይኖረቹዋል አለኝ .....pls say somthing about Neonatal strioder
@selamawitdejene3975
@selamawitdejene3975 Ай бұрын
ዶክተር እባክህ ልጄ 11አመቷ ነው ስተኛ አፏን ከፍታ ነው ምተኛው ብነግራትም አልሆነም ምን ላድርግ❤❤❤
@HewanHewan-f8b
@HewanHewan-f8b 5 ай бұрын
ሰርጀሪ ማድረግ ጉዳት አለው ለዛ ያበጠው
@AdaneGebre-r2o
@AdaneGebre-r2o 5 ай бұрын
10Qእናመሰግናለን
@GemechuAdugna-j3f
@GemechuAdugna-j3f Ай бұрын
ደ/ር ልጄ 3 አመትዋ ነዉ በአንደ አመት ወስጥ 3-4 ጊዜ ቶንሲል ይዛታል ስትታከም ደግሞ ቶሎ ይሻላታል መን ለድርግ
@weloveanimals123
@weloveanimals123 9 ай бұрын
eski sele generalized tonic-clonic seizure, hekemna be ethiopia wst , medhnaitochu.... asredan ebakek
@HilifMathewos
@HilifMathewos 4 ай бұрын
የአፍንጫ ቶንሲል መጥፎ የአፍ ጠረን ሊያስከትል ይችላል?
@SolomonMersha-e6p
@SolomonMersha-e6p 3 ай бұрын
ልጄ 8አመታ ነው እመማት አስቸገረኝ
@edenDemilshe
@edenDemilshe 9 ай бұрын
ሰላ ደኩተር ያልከው ሁሉ ትክክል ነውእኔ ልጀን ሰርጀሪ አስደርጌአታለሁ ከ 1 አመት በፊት በጣም ትታመምብኝ ነበር ሁሌ አቲ ባዮቲካ በየ አስር ቀኑ ይመለስ ነበር በጣም ታንኮራፋ ነበር ያፍንጫ እና የጉሮሮውን ሰርጀሪ አረገች እርፍ ነው ያለችሁ ይኸው አመቶአ አታንኮራፍ አትታመም ሰላም ናት እግዜብሄር ይመስገን ግን አሁን ትንሽ ጥያቄ የሆነብኝ እዴት አድርጌ ልጠንቀቅላት ኦፕሬሽን ያረጉ ልጆች ለበሽታ ቅርብ ናቸው ይባላል እና ትንሽ ያስፋራኛል አመሰግናለሁ
@sariephy692
@sariephy692 9 ай бұрын
የት ነው ያሰራሽላት
@EbrahimGashu
@EbrahimGashu 3 ай бұрын
በሰድሰትወረ5ጌዜተመልሴብኛል፡ቀዶህከምናለማረግ፡አሰባለሁ፡ሰትነዉእሚያሰፈልግ
@NetsanetNetsi-m7u
@NetsanetNetsi-m7u Ай бұрын
Enamsegnalen docter
@HilenHilen-mk6qh
@HilenHilen-mk6qh 9 ай бұрын
ዶክተር በውነት በጣም አናመስግናለን ለሁሉም እናቶች እረፍት የሚሰጥ ፕሮግራም ነው በዚህ ቀጥልበት በርታ እና ደግሞ እናቶች like share sebscribe በማድረግ እናበረታታ🙏
@gashawtesema5123
@gashawtesema5123 8 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ ተደጋጋሚ ቶንሲል ያጠቃዋል በህክምና ከዳነ በኋላ በፊት የሚጠቀምባቸውን መመገብያ ዕቃዎችና የጥርስ ብሩሾች መቀየር ነበረባቸው ወይ?ለህክምና ስንወስደውም በተፈጥሮ ቶንሲሉ ወፍራም ነው ይባላል። ይህ በሳይንሱ እንዴት ይታያል? ቶንሲል በሰርጀሪ ሲወገድ የሚያመጣቸው ችግርች ይኖሩ ይሆን? ሰርጀሪ ለመደረግና ለማገገም ስንት ቀናቶች ያስፈልጋሉ? ስለሰጠኸን ማብራርያ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።
@fuadnesru-gn6ei
@fuadnesru-gn6ei 7 ай бұрын
በአዋቂ በ 2 ወር ውስጥ ተደግሞ ከተመለሰስ ዶክተር
@mulugetashimelis8888
@mulugetashimelis8888 8 ай бұрын
አፉቸዉ እና አፉቸዉእናምላሣቸ ሲቆስሉ ምክንያት ምንድ ነው
@diresbirhanu6470
@diresbirhanu6470 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@meryjotube1237
@meryjotube1237 9 ай бұрын
ዶክተር ልጄ ሲያስመልስ በአፍና አፍንጫው ይወጣል ወተት ገና 2ወሩ ነው በድንጋጤ የሞተብኝ መስሎኝ እግሬ እጄ አልታዘዝ ብሎኝ እያስነከሰኝ ነው እግሬን አሁን መፍትሄ ካለው ለምን ያስመልሳል እና ሲያስመልሰው ምን ማረግ አለብኝ በስደት ላይ ብቻዬን ነው ማሳድጋቸው ልጆቼን አባታቸው ስራ ስለሚውል ባፍ ባፍንጫው በሚያስመልሰው ጊዜ ምን ላርግ ለብዙ ሰው ይጠቅማል መፍትሄውን ንገረን ምናልባት አብዝቶ ጠብቶም ይሆናል እናመሰግናለን ስለምትሰጠን መረጃ በዛላይ እንብርቱ ውጥት ያለ ልክ እንደሎሚ ክብ ሆኖብኛል ምን ይሆን በሳንቲም እሰሪለት ምናምን ይሉኛል
@FrezerBrike
@FrezerBrike 9 ай бұрын
የትኛው የህክምና ተቆም ነው የምትሰራው እኔ ለረጅም ጊዜ ታማሚ ነኝ ነቶንሲል ህመም
@Tebaottubeፀባኦትትዩብ
@Tebaottubeፀባኦትትዩብ 23 күн бұрын
አንደ ተፈጥሯችን ከተለያየ እኛ ጋር ባይሰራም
@haileabgebru9756
@haileabgebru9756 9 ай бұрын
Selam.dekuter.andtnhe.lji.7.amet. Wa.new.1.gizy.1.fitwa.gero.akebabi Yabtali.mne.ladrg.dekuter.lemkrh.amesegnalew.
@ብሩህkids
@ብሩህkids 9 ай бұрын
ምክንያቱ ለማወቅ ቢያረግ መልካም ነው በአካል መምጣት ከቻሉ በዝህ ስልክ ደውለው መምጣት ይቺላሉ ☎️ 0984650912
@haileabgebru9756
@haileabgebru9756 9 ай бұрын
Bizu bota tayta neber nogin yeteborebore mengaga silalat NW Begize hidet yitefal bilewnal tirsua temoltom neber neger gin ebitetu yitefal yimetal Enamemitat silemalchil lamakirh new .siletibibirih ameseginalehu.
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН
ВЛОГ ДИАНА В ТУРЦИИ
1:31:22
Lady Diana VLOG
Рет қаралды 1,2 МЛН
-5+3은 뭔가요? 📚 #shorts
0:19
5 분 Tricks
Рет қаралды 13 МЛН
Hilarious FAKE TONGUE Prank by WEDNESDAY😏🖤
0:39
La La Life Shorts
Рет қаралды 44 МЛН
Какой я клей? | CLEX #shorts
0:59
CLEX
Рет қаралды 1,9 МЛН