የህፃናት እንጥል መውረድ 5ቱ መፍትሄዎች | Causes of Uvulitis in children

  Рет қаралды 20,961

ብሩህKids

ብሩህKids

Күн бұрын

Пікірлер: 67
@ብሩህkids
@ብሩህkids 4 ай бұрын
☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927
@abyssiniacomputertips1109
@abyssiniacomputertips1109 Ай бұрын
የህፃናት ብለህ እኮ የሰጠሀቸው መፍትሄዎች በሙሉ ለአዋቂ ናቸው
@kibernsheAsefa
@kibernsheAsefa 17 күн бұрын
ዶ/ር በጣም አመሰግናለሁ የምታቀርባቸው ምክሮች በጣም ነው ደስ የሚለው
@ብሩህkids
@ብሩህkids 4 ай бұрын
☎️ የቀጠሮ ስልክ : 0984650912 ወይም 0939602927
@tsegagudeta8081
@tsegagudeta8081 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ቡግንጅ በሽታ ምንድነው በምን ምክንያት ይከሰታል መድሃኒቱ ወይም መከላከያው ምንድነው? እባክህን ዳክተር መረጃውን ብትነግረን
@selam-yi2op
@selam-yi2op 4 ай бұрын
ዶክተርየ እኔ በዚ ህመም ነው የምሳቀየው፡ ምላሴ እና ምራቄ የ እሬት ( Alovera) ጣዕም ኣይስቸገሬን ምን ትመክኝ ኣለ። ኣመሰግናለው
@AlemTasew
@AlemTasew Ай бұрын
Weye doc behatm enamesgenalen
@muluyeasrat1401
@muluyeasrat1401 4 ай бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ሲወለዱ እምብርታቸው ያልገጠሙ ልጆች በምን ያህል እድሜ ሊገጥም እንደሚችል ማብራሪያ ወይም ስለዚህ አንዳንድ ነገር እንድትለን እባክህ
@SabellaSnetbeb
@SabellaSnetbeb Ай бұрын
kesnt amet new htsan yemibalew
@etshiwotgebrwold2297
@etshiwotgebrwold2297 4 ай бұрын
Eweneti Eweneti E/g Edme ystik Tena ystki
@Shewit-i7o
@Shewit-i7o 3 ай бұрын
ዶ/ር እግዚአብሔር ይባርክህ
@Fozimuhe-br6rt
@Fozimuhe-br6rt 4 ай бұрын
Lije hulleem tankorafalech yitewal biye chela alkugn metayet endalabet alawakum naber amasagenalew Dr
@DrFasilPediatrican
@DrFasilPediatrican 4 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዶክተር!
@rahelgselassie5373
@rahelgselassie5373 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@TigistWorku-c2n
@TigistWorku-c2n 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ በጣም
@meskeremtsegaye9464
@meskeremtsegaye9464 2 ай бұрын
doctor sile umblical hernia be hitsanat lay bitabrariln
@menberetesfaye4468
@menberetesfaye4468 4 ай бұрын
#ፍትሕ ለሕፃኗ ሔቨን
@UmuraefSemu
@UmuraefSemu 4 ай бұрын
eshi dr entl mewred yelem ketebale ars ljoch tut sitebu altebam blew migefut mlasachewn wede wchi miyaweyut lemndnew esus chgrun btabraraln
@markosalemayehu278
@markosalemayehu278 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር
@zebibaabdulkadir5995
@zebibaabdulkadir5995 4 ай бұрын
የእንጥል ጥቅም ምንድን ነው ዶክ???
@meriyosef5639
@meriyosef5639 4 ай бұрын
Thank you doctor
@BelayBilo
@BelayBilo 4 ай бұрын
ዶክተር እባክህ ስለ አፍ ፈንገሰ አሰረዳን
@betiabebe306
@betiabebe306 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በቅድምያእናመሰግናለን ጥያቄ ነበረኝ ልጄ ሁለት ወር አልሞላትም ስቅ ሲላት ሆዶዋ አብሮ ይንቀሳቀሳል ይህ ምንን ያመለክታል እባክህ መልስልኝ
@ZulfaZulfa-r3b
@ZulfaZulfa-r3b 4 ай бұрын
የኔ ህመም ይሄ ነበር ብቻ ከባድ ህመም ነዉ በጣም ያመኝ ነበር ብቻ ከባድ ነዉቶሲል ከተኝሁበት ያፍነኝ ነበር በጣም አደገኝ በሽታ ነዉ ብቻ አሁን ሳድግ ለቆኝል አልሀምዱሊላ
@belayneshbelta7583
@belayneshbelta7583 4 ай бұрын
Thank u
@Fozimuhe-br6rt
@Fozimuhe-br6rt 4 ай бұрын
Dr lije 5 waruwa new babezat setegna tankorafalech ena chegir alew wada hekimena lewusedat
@KasecheAbule-nm9rs
@KasecheAbule-nm9rs 3 ай бұрын
Betam chigir alew ale eko tolo wusejat
@azebazeb4252
@azebazeb4252 4 ай бұрын
Tankyou
@JosephJosey-ol9oj
@JosephJosey-ol9oj 3 ай бұрын
ደ/ር አድራሻህ (የስራ ቦታህ) የት ነው?
@emebethagos6066
@emebethagos6066 3 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ላንቃቸዉ ተሰንጥቆ ለተወለደ ህፃን የሚሆን የተለየ ጡጦ አለ?
@BelayiEshetu
@BelayiEshetu 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጀ 9ወር ግን እንዳንድ ሽንት ስሽና ያለቅሳ
@MihiretTesafye
@MihiretTesafye 4 ай бұрын
ልጄ 5 አመት ከ5 ወሩ ነው ግን ኪሎ ለረዥም ግዜ ከ 14k አልፎ አያውቅም እጅግ በጣም ከስቷል እባክህ መልስህን እፈልጋለሁ እጅግ በጣም ተጨንቄ ነው ያለሁት፡፡
@HelenMekonin-ii3jh
@HelenMekonin-ii3jh 4 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ልጄ አራት ወሩ ነዉ ግን በተደጋጋሚ ሄድ መጣ የሚል የአፍንጫ ማፈን አለበት ህክምናም ወሰድኩት ግን መፍትሄ አላገኘሁለትም ዶክተር አንድ በለኝ እባክህ አትለፈኝ
@UsemanUsman
@UsemanUsman 18 сағат бұрын
ለአንድ ወር ጨቅላሳ ምን እናርግ
@TsegiAmbaye
@TsegiAmbaye 2 ай бұрын
Ene 28 Amete Nw Gn Btm Yaschegregnal
@vishnuv3873
@vishnuv3873 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤አመሰግናለሁ ❤❤❤😂
@ገብረፃዲቅ
@ገብረፃዲቅ 4 ай бұрын
Dr. Please help me! የ5 ወር ህፃን የቆዳ አልፎ አልፎ ቀይ ቀይ የሚመስሉ ግን ሲዳሰሱ ጠጠር ያሉ፡እነዚህ ጠጠር ያሉ ህፃኑ ህፃኑ ሲነካበት ያለቅሳል: ሲተኛም ያመዋል ህክምናቸው ምንድን ነው???
@EfrenBerhanu
@EfrenBerhanu 2 ай бұрын
ዶክተርዬ ልጄ 2 ወሩዋነው ጡት ጠብታ ታቀረሻለች
@SelamJenesa
@SelamJenesa 4 ай бұрын
ዶ/ር እንጥል ትፈነዳለች ለሞት ይዳርጋል ይባላል እውነት ነው?
@Martaethio363
@Martaethio363 4 ай бұрын
እኔ መንታ ልጆች አሉኝ እና 9 አመታቸው ነው ከተወለዱ ጀምሮ ቶንስል እንዳመማቸው እና አኪም ቤት እደሄዱ ነው እፃን እያሉ አስቆርጫቸው ተብዬ ፈርቼ እንቢ ብያለው ማስቆረጥ ሲባል ጎጂ ባህል ነበር የሚመስለኝ ሲቆረጥ የሆነ ነገር የሚሆኑብኝ ስለሚመስለኝ ግን በ ኦፕራሲዖን በዘመናዊ እክምና እንደሚቆረጥ አውን ነው ያወኩት እና እንጥል መቆረጥ አለበት? ቢቆረጥስ የሚያመጣው chegr አለ?
@MunneraM-kc3mg
@MunneraM-kc3mg 4 ай бұрын
ዶክትር የት ነዉ የምተኖረዉ ልጄን ለመጠት ፈልጌ ነዉ
@tube-cz4xw
@tube-cz4xw 4 ай бұрын
ዶ.ር የኔ ልጅ 1ወር ናት። ስትጠባ የጡት ወተቱ ያንቃታል። ይሄም የሚሆነው በጠባች ቁጥር በተደጋጋሚ ይከሰታል። ለረጅም ሰከንዶች መተንፈስ ያቅታት እና በጣም ትጨነቃለች እንባ እስከማንባት ድረስ እኔንም በጣም ታስጨንቀኛለች። ምን ላድርግ መንስውስ ምንድን ነው?
@KasecheAbule-nm9rs
@KasecheAbule-nm9rs 3 ай бұрын
አረ ህክምና ውሰጃት እናቱ እንዴዴዴ
@yihenewmengist
@yihenewmengist 3 ай бұрын
In my view you must take hear to healthy care institution immediately . Because It might be some thing that threaten her life.
@AbelAyalew-jj6gw
@AbelAyalew-jj6gw 17 күн бұрын
ዶክተር 4አመቱ ነው እንጥል መቆረጥ ይችላል
@dyidgi5051
@dyidgi5051 7 күн бұрын
Yenemi xeyake new
@MunneraM-kc3mg
@MunneraM-kc3mg 4 ай бұрын
ቶንሲልና እንጥል ይለያል እንዴ
@SemiraSemu-k8j
@SemiraSemu-k8j Ай бұрын
የ2 ወር ህፃን ሲሆን በተኛበት ከአፍ አረፍ ይወጣል ችግር አለው
@mekdiyoutube-x2t
@mekdiyoutube-x2t 4 ай бұрын
👍👍👍
@ፋኖስ-mo3ha4me9d
@ፋኖስ-mo3ha4me9d 3 ай бұрын
እናቶቻችን እንጥል ወረደ ውለው የሚያስቆርጡት ነገር እንደት ይታያል የሚለውን ለማወቅ ነበር ቪዶህን ፈልጌ የደመጥኩት እንጥሏን ተቀርጣ አሟታል ብለውኝ ለምን እንደት ሀኪም ቤት አልወሰዳችሁም አልኳቸው ምን ጥቅም
@PapiKeya
@PapiKeya 4 ай бұрын
❤❤❤❤👍👍👍👍👏👏👏👏
@etsehiwotzelalem
@etsehiwotzelalem Ай бұрын
ውሀ መታጠን ለሳንባ ችግር የለውም ዶክተር
@AbibaDfgdfgh
@AbibaDfgdfgh 20 күн бұрын
አረ ዶክተር የመዳኒቱን ስም ንገረኝ
@WalelignTma
@WalelignTma Ай бұрын
ልጀ ድንገት ማስታወክና ደግሞ ሲያስታውከው ያለመውጣት በደረቁ ማስጓጎጥ እና የተዝለገለገ ፈሳሺ መፍሰስ
@SaSa-wh6oy
@SaSa-wh6oy 4 ай бұрын
አረ ጥያቄ አለኝ እንጥል በታች ምላስ አለ በእግዚአብሔር ይቅርታ መልስ ሦስት ምላስ ነዉ ያለኝ ማርያም
@ፍቅርንብዬ-ገ5ተ
@ፍቅርንብዬ-ገ5ተ 3 ай бұрын
27 አመት ልጅ ነኝ እንጥሌ ወረዳዋ
@AlimaKasem
@AlimaKasem 4 ай бұрын
❤❤❤👍👍👍👏👏👏
@الحمدلله-ه3ق8د
@الحمدلله-ه3ق8د 4 ай бұрын
እኔ እራሱ እየወርደ አቃተኚ እያመመኚነው
@grbu1121
@grbu1121 Ай бұрын
መዳኔቱን አገኝሽ ውይ ሹክ በይኝ ተሰቃየሁ
@TUBE-uj1yo
@TUBE-uj1yo 4 ай бұрын
ዱክተር ከወለድኩ3ወርነዉ ጡቲነዉ የማጠባዉ አሁላይግን ጠብታ ጭርስ ስታረግ ወሀ የመሰለ የወጣል የጠባችዉ ወተቱ ወሀ ነዉ የሚመስለዉ ለምነዉ የተቀየረዉ አስረዳኝ አመሰግናለሁ
@ZulfaZulfa-r3b
@ZulfaZulfa-r3b 4 ай бұрын
ግን እኔ የጀመረኝ በፀሃይ አዘወትር ነበር 😢😢
@alayttekie1996
@alayttekie1996 4 ай бұрын
Thanks doc 🙏
@zerituyimam
@zerituyimam 4 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zebibaabdulkadir5995
@zebibaabdulkadir5995 4 ай бұрын
የእንጥል ጥቅም ምንድን ነው ዶክ???
@MunneraM-kc3mg
@MunneraM-kc3mg 4 ай бұрын
አይጠቅምም ቁረጪዉ
@zebibaabdulkadir5995
@zebibaabdulkadir5995 4 ай бұрын
@@MunneraM-kc3mg ክፍት አፍ
СИНИЙ ИНЕЙ УЖЕ ВЫШЕЛ!❄️
01:01
DO$HIK
Рет қаралды 3,3 МЛН