ቁ5፦ ስለ ቅዱስ ፋኑኤል ፤ ቁ6፦ ስለ ቅዱስ ሰራቃኤል ፥ ሱርያል።

  Рет қаралды 883

Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC

Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC

Күн бұрын

መካነ ቅዱሳን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን / Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus Ethiopian Orthodox Tewahdo Church / @mkagmkeotc
የትምህርቱ ሐይለ ቃል፦ ስለ ዘጠኙ ነገደ መላዕክት ነገዶች።
ርዕስ፦ ቁ5፦ ስለ ቅዱስ ፋኑኤል ፤ ቁ6፦ ስለ ቅዱስ ሰራቃኤል ፥ ሱርያል።
ከ ሐምሌ 6 ፣ 2013 ዓ.ም | July 13, 2021 መርሐ ግብር የተወሰደ።
በመምህር ቀሲስ ልዑልሰገድ ኃ/ማርያም።

Пікірлер: 12
@use1K629
@use1K629 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ለአባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ቸሩ መድኃኔዓለም 🎚🎚🎚💚💛❤🕊🕊
@ወለተአማኑኤል-ጠ6የ
@ወለተአማኑኤል-ጠ6የ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ET-oq2sd
@ET-oq2sd 3 жыл бұрын
መምህር ይባርኩን ዕድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥዋት አሜን 🙏 🙏🙏 💚💛❤️
@hanna9502
@hanna9502 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልን ይባርኩን አባታችን
@Yosimk7
@Yosimk7 2 ай бұрын
ቃለህወቴ ያሰማልን 🙏
@ጓልተዋህዶ-ኸ6ፈ
@ጓልተዋህዶ-ኸ6ፈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሊቀ መላእክት ቅዱስ ፋኑኤል በረከትና ረድኤት አይለየን ✝️✝️✝️
@ሙሉነኝስደተኛዋ
@ሙሉነኝስደተኛዋ 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@መሳይእህታገብርኤል
@መሳይእህታገብርኤል 3 жыл бұрын
Ameen ameen ameen kalehewten yasemalen abatachin be edme be tena yitebkelen yemalkewun sntun temarkuh betam enamesgenalen abatachin
@EtseSabek-f7l
@EtseSabek-f7l Ай бұрын
መጋቢ ድንግል ወ ሰዳዲ አጋንት ቅዱስ ፋኑኤል
@diboraethiopia.793
@diboraethiopia.793 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ተጨማሪ ቪዲዮ ልቀቁልን አስተማሪ ነው።
@EtseSabek-f7l
@EtseSabek-f7l Ай бұрын
ሰዳዲ ሰይጣን አጋንት ዳቢሎስ አውሬው መንፈሱን አጠቃላይ የዳቢሎስ ሰራዊትን የሚያሳድድል ይህ ቅዱስ ፋኑኤል ነው ።
@EtseSabek-f7l
@EtseSabek-f7l Ай бұрын
ፋኑኤል ማለት እግዚአብሔርን ፊት ለፊት አየሁት ማለት ነው
መልክአ ፋኑኤል melka fanueal
13:59
ቤተ ሥላሴ bete silassi
Рет қаралды 9 М.
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,8 МЛН
ስለ 7ቱ ሊቃነ መላዕክት ፥ ስራቸውና አገልግሎታቸው ምንድን ነው?
30:17
Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC
Рет қаралды 3,8 М.
እራስን የማሳደግ ጥበብ | wisdom of self growth
25:27
የሕይወት ውኃ | Water Of Life
Рет қаралды 1,8 М.
ድርሳነ ፋኑኤል - Dirsane Fanuel
3:49
masresham
Рет қаралды 23 М.
የሐዋርያት ስራ | ክፍል 2 MKAGMK
48:09
Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC
Рет қаралды 131
ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሔ ማኅፀን ወፈዋሴ ድውያን
12:58
ድርሳነ ቅዱስ ፋኑኤል የታህሳስ 3 ( Dirsane Qedus Fanuel ye Tahesas 3)
14:12
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 394
ቅዱስ ሱርያል ማነው
11:20
ያኖስ ቲዩብ yanos tube
Рет қаралды 238
ስለ ዘጠኙ ነገደ መላዕክት ነገዶች።
30:43
Mekane Kidusan Abune Gebre Menfes Kidus EOTC
Рет қаралды 219