No video

5 የወንዶችን ልብ የሚያሞቁ የሴቶች ሁኔታዎች

  Рет қаралды 45,674

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

3 жыл бұрын

#Fiker Yibeltal #ፍቅር #Relationshiptips
#Woman #Relationshipadvise
Tiktok vm.tiktok.com/...
Facebook 👇
/ fiker.yebeltal
Telegram Channel
t.me/Fikeryibe...
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Пікірлер: 238
@teachermulugeta3200
@teachermulugeta3200 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ጎበዝ ሴት ልጅ እስካሁን አየሁ።ብቁ አዋቂ ሴት።በርቺ።
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@filmjofe3211
@filmjofe3211 3 жыл бұрын
ስለ ፍቅር ስለ ወሲብ በግልፅነት ምንወያይበት አዲሱ ቻናሌ ነው Dr ከቤ ነኝ የፍቅር ጨዋታ ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉኝ ትምህርት ያግኙ አመሰግናለው
@hussenseid5167
@hussenseid5167 2 жыл бұрын
@@fikeryibeltal እንዴትእንዴምወድሸ
@tenawyibeltal.888
@tenawyibeltal.888 3 жыл бұрын
ፍቅር የምሬን ነው የምልሽ ብዙ ሰው ቀይረሻል። keep it up!
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 жыл бұрын
ሴቶች እኮ ከጓደኛቸው ጋር ሲጣሉ ፕሮፋይላቸውን ለቅሶበት ነው የሚያስመስሉት የምር ሴቶችዬ ከፍቅር አጋራችሁ ጋር ስትጣሉ አተለቃቅሱ ስምታችሁዋል
@rhamarhama3790
@rhamarhama3790 3 жыл бұрын
ትከከልነሺማርበፕሩፍይልይሳደባሉ
@user-bz8gt7tz8h
@user-bz8gt7tz8h 3 жыл бұрын
ኮሜንት አላደርግም ግን ሁሌ እሰማሻለሁ ውዴ ትክክል ነሽ ❤😍
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@germa8614
@germa8614 3 жыл бұрын
ፍቅር ግን ለምን እንደምወድሽ አላውቅም እወድሻለው።
@genetalemu3760
@genetalemu3760 3 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እህቴ
@fkreyashnfale5325
@fkreyashnfale5325 3 жыл бұрын
የኔ ውድ በጣም አስተዋይ ነሽ ትምርትሽን ተግባር ላይ አውለዋለሁ አመሰግናለሁ ይመችሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ማረ ነሸ ውድድድድድድድድድድ በቃ በፈቅሬ አሳበደዋለሁ😂😂🤣🤣 የታባቱ😂🤣
@margebiftu2017
@margebiftu2017 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ ዘማነሽ ይባረክ ❤❤
@fmhabeshawit5079
@fmhabeshawit5079 3 жыл бұрын
የተዋወቅነው በ fb ነው ኣሁን 3ኣመት ኣከባቢ ሞላን በርግጥ ፍቅር ከመጀመራችን በፊት ዝም ብለን እናወራ ነበር ማለት መጀመርያ ላይ ፍቅር ምናምን ዝግጁ ኣልነበርኩም በኋላ ነው እየተቀራረብን መጣን እና ወደ ፍቅር የገባነው እኔም እየወደድኩት እየናፈቅኩት ቡዝ ኣልጨቀጭቅም ማለት ኣብዛኛው ግዘ እየከፋኝም ዝም እላለው መጀመርያ በጣም ደና ነበር ያወራኛል እኔም እንደዛ ብቻ ደስ የሚል ስሜት ላይ ነበርን ኣሁን ግን ተቀይረዋል ቀዝቅዘዋል ጭራሽ መስመር ላይ እያለ ኣይደውል ኣይፅፍ ምናምን እኔም እልህ ይዞኝ ዝም ኣልኩት ኣሁን እያፈቀርኩት ውስጤ ጥርጣሬ ገብተዋል ልንለያይይ ይሆን ንቀጥል ኣላቅም ፍቅር በርቀት ከባድ ነው
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ተገናኝታችሁ አታውቁም ?
@fmhabeshawit5079
@fmhabeshawit5079 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltalበኣካል ኣንተዋወቅም ኣልተገናኘንም
@user-xc1tm7bz2i
@user-xc1tm7bz2i 3 жыл бұрын
ወይ ፍቅር የኔም ጥያቄ ነዉ መልሰልኝ በማርያም ሁሌ ያንቺ video like ለጓደኞቼ ሼር ኣደርጋለዉ ተባበሪኝ ምን ላርግ መጀመርያ በfb ነው የተዋወቅነው ከዛ ቦሃላ ሁሉ ፍቅረኛሞች የምያደርጉትም ኣድርገናል ከዛ እንየ ሰደት መጣው እና ኣሁን ቀዘቀዘብኝ እንለያይ ሰለዉ እወድሻለው ይለኛል እጠብቅሻለው ይለኛል እና ታድያ ለምን ኣትደዉልልኝም ሰለዉ ሰራ ምናምን ይለኛል ምን ላርግ ፍቅር ያለዉ ኣይመሰለኝም በማርያም መልሰልኝ
@robekaeth3984
@robekaeth3984 3 жыл бұрын
ውይ ማሬ ከባዲ ነው ባካል ሞር ብትገናኙ ጥሩ ነበር ግን አሁንም እራሥሺን አረጋግ ማሬ ፀልይ ሁኔታውን ተማወራው ተረጂ የበፍትና አሁላይ ያለውን ነገር ምናህል ክፍተቱን ቆምብለሺ አሥቤ እሺ እራሥሺን አረጋግ
@user-xc1tm7bz2i
@user-xc1tm7bz2i 3 жыл бұрын
@@robekaeth3984 ግን ካልፈለገኝ ለምን ኣልፈልግሸም ኣይለኝም ምንም ባይመሰለኝ ነበር እሱ ግን ወይ ኣይሄድ ወይ ኣይመጣ በርቀት ፍቅር ተሰቃየው
@y9gh956
@y9gh956 3 жыл бұрын
ፍቅር ግን አይማቴትሸ ምድነዉ ለማንኝዉም በርች ጡሩነዉ ምክርሸ
@hikmaymam8130
@hikmaymam8130 3 жыл бұрын
የኔ ማር እንኳን ደህና መጣሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@nuryewerku7538
@nuryewerku7538 3 жыл бұрын
የንችይ ደስታእና ሰላምሽን ያብዛልኝ ስወድሽ የህይወት አጋርሽ ምችትያለ ይሁንልሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አሜን አሜን! አመሰግናለሁ
@alimaothman9700
@alimaothman9700 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ፍቅር ውዴ ባሌን ምንም ቢያወራኝ አላምነውም እዳምነው ምን ማረግ አለብኝ ? ምክር ለግሽኝ አረ ማሬ በተረፈ ትምርቶችሽ ይመችኛል 1👌
@berhanubirra7334
@berhanubirra7334 3 жыл бұрын
Thanks ያንች ተምህርት balance የጠበቀ ነው ለወንድም ለሴትም
@salamst8116
@salamst8116 2 жыл бұрын
የኔ እህት ልክ ነሽ
@aloufekaadu6241
@aloufekaadu6241 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አመለካከትሽ ልዩ ነዉ የምታቀርቢያቸዉ ሀሳቦች አንች ተምረሽ አብበሽ ያገኘሻቸዉ ቢሆኑም እኔም በልምድ ብዙወቹን ባዉቃቸዉም ግን ስለምወድሽ እከታተልሻለሁ እድሜና ጤና ይስጥሽ በርቺ የኔ ምርጥ
@tigkebede9951
@tigkebede9951 3 жыл бұрын
ፍቅር ባድ ወር ውስጥ ተዋወቅን ብዙ አዋራን በሀል ጠፋ ምነው ስለው እየፍተንኩሽ ነው አለኝ ይህው ከወር በላይ ሆነው ሁሌም አስበዋለሁ የእውነት ምክነያቱ ይህ ብቻነውን የእውነት ባድ ወር ትውውቅ ፍተና እሚስብል አለዴ
@halimhalima7765
@halimhalima7765 3 жыл бұрын
የኔ እህት አብሽሪ ምን አልባት እሱ እንዳለው ሊፈትንሽ ይሆናል ግን በቻልችው አቅም እደምታስቢው እደምትከታተይው አታሳውቂው
@ganetiraq202
@ganetiraq202 3 жыл бұрын
ፍቅር ለምትለግሽን ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን በርችልን ዉዴ
@lolleady2775
@lolleady2775 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ሰጭ ነው !!ልክነሸ ።እናመሠግናለን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@nigist7469
@nigist7469 3 жыл бұрын
Betam gobez, nesh tebarki enamesgenalen 🙌🙌
@tigistbihonegn2302
@tigistbihonegn2302 3 жыл бұрын
ፍቅር የኔ ውድ ትምህርትሽ በጣም ይመቸኛል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@kalkidanasefa6896
@kalkidanasefa6896 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal እንኳን ደህና መጣሽ
@kedimyaleewuket8582
@kedimyaleewuket8582 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ ትምህርት በጣም ሀሪፍ ነው በርችልን
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
ማንም እንዳይጎበኛቸው የሚፈለጉ ቦታዎች
@TsigyDesalegn-ms3bw
@TsigyDesalegn-ms3bw Жыл бұрын
Yene konjobetam adinakish negn neger gin kirshin lemin tawelkiyalesh?
@godisgood8651
@godisgood8651 3 жыл бұрын
Weda gobze astway sat nsh berchilgn anchin endi lemayet abrwesh yemiseruten hulu lamsegen felgalew bertu 👍👍👍😍😍😍😍
@galatagudata2189
@galatagudata2189 3 жыл бұрын
diro lefikir bota ylegnim neber ahun gin menged lay sihedu siyayacho makinat jemerkugn be uwnet min yshalegnal?
@user-je4zd4ek2u
@user-je4zd4ek2u Жыл бұрын
ልክነሽ አስታዎይ🌹🌹🌹
@samuelts7461
@samuelts7461 3 жыл бұрын
እውነት ብለሻል ፍቅር 👍
@user-fy6kx1uw2k
@user-fy6kx1uw2k 3 жыл бұрын
የምገረመው ሚዳ ውሰ ጥ ደሰ ይምትሉኝ አንችና አንች ነሸ አሰተዋይ ነሸ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@emuabu5936
@emuabu5936 3 жыл бұрын
Yen Wda betam miwedashi. Betam thank you .be tell Gram andan negerochi more lemawrat silemichal mn tasibiyaleshi ? Beteref fetari ytebkishi wededddd eshi berchi
@okbayaerea654
@okbayaerea654 3 жыл бұрын
ሰላም የኔ ፍቅር እንዴት ነሽ፡ ቪድይሽን ሰማሁት በጣም ትክክል የሆነ ሃሳብ ነው፡፡ መቸም ወንድን ብቻ የምያሞቁ ነገርች ጠቅሶ ዝምማለቱ ተገቢ ኣይሆንም ሴትንስ ሞቅ የምያደርግዋት ነገሮች ምንድናቸው? ለዚህ ምላሽ እንደምትሰጪን ተስፋ ኣደርጋለሁ ። እወድሻለሁ፡
@AaA-xb8sr
@AaA-xb8sr 4 ай бұрын
ጎበዝ
@tsegahewa547
@tsegahewa547 2 жыл бұрын
Betam takami keep it up sis
@hazeblove9906
@hazeblove9906 3 жыл бұрын
Selamsh yibeza fiker ewunet nw desta lemagyet mektat ayidelgem
@ebu2482
@ebu2482 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው እውነት ነው አመስግናለሁ 👍👍👍👍
@dessieliku3743
@dessieliku3743 3 жыл бұрын
u'r so smart especially i liked "age appropriate wearing style"
@fanoabyssinia
@fanoabyssinia 3 жыл бұрын
ፍቅር ሰው የሚቧጨቀው ስለሚዋደድ ነው😂😂😂 ጥላቻ ካለ አይሰዳደብም 😂😂😂
@user-lf7cq9cn5x
@user-lf7cq9cn5x 3 жыл бұрын
ሳህ
@alhamdulillahforeverything8430
@alhamdulillahforeverything8430 3 жыл бұрын
ብዙ ትማርኩብሽ እህቴ በርታ በይ
@beletenigatu6239
@beletenigatu6239 3 жыл бұрын
Fikir beram betam betam selamish bizr yivel bekal megilets alichilm you are my best teacher my life skill i wish youblong life just be happy
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@beletenigatu6239
@beletenigatu6239 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ayigebam ene yalhut dubai nw gin ategebe honesh endemitamakiregn nw emisemagn fikr hulem lanch yalegn kibir bekal algelitsewum
@user-rv9pd4rx7f
@user-rv9pd4rx7f 3 жыл бұрын
አህለን እህት ትክክለኛ ምክርነው !!!!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@jfgffg2298
@jfgffg2298 3 жыл бұрын
ይቧጨቃል ሃሃሃ ማረነገረነሽ ትምህረትሽ በጣም አረፉነው
@user-oz4fx4lc2e
@user-oz4fx4lc2e 3 жыл бұрын
በውስጥ ላወራሽ ፈልጌ ነበር በምን ላግኝሽ እባክሽ?
@ssa6517
@ssa6517 3 жыл бұрын
እኔም እንዴት ነው ልናገኛት የምንችለው
@sarayegojjamlig5942
@sarayegojjamlig5942 3 жыл бұрын
ፈቅርየ ሠላምሽ ይብዛ
@rahelmoges7213
@rahelmoges7213 3 жыл бұрын
Hi love do you mind to discuss about long distance relationship the people who mate on dating sites do you think that’s a dangerous place
@kdkd1057
@kdkd1057 3 жыл бұрын
ትክክል
@enukaye6592
@enukaye6592 3 жыл бұрын
Emwodeshe silshe be miknate 😍👍
@user-zc7ib8qd1d
@user-zc7ib8qd1d 3 жыл бұрын
ትምርቶችሽ በጣም ይመቹኛል ሁሌም ግን ዛሬ ፈታ ነው ያደረግሽኝ ማለት በቃ ምን ልበልሽ ይመችሽ የልብ ተናገሪ ስለሆሽ እወድሻለሁ 😘😘😘😘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
Well done thanks alot
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
Yes yes yes
@22danielzula
@22danielzula 3 жыл бұрын
Yes yes yes
@berhanubirra7334
@berhanubirra7334 3 жыл бұрын
በትክክል
@solomonnegash7664
@solomonnegash7664 3 жыл бұрын
fiker keep it up
@samritube4224
@samritube4224 3 жыл бұрын
Thank you
@hayet5666
@hayet5666 3 жыл бұрын
ፍቅርበጣምጠሩሰውቀይረሻል።መልካምሰውነሽእወዱሽአለሁ
@user-vk7ht1kc3p
@user-vk7ht1kc3p 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሺ ፍቅርየ ማር
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፡፡ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ
@ghazalaghazala4101
@ghazalaghazala4101 3 жыл бұрын
Thank you 😥
@user-xd7dh5ui9x
@user-xd7dh5ui9x 3 жыл бұрын
የኔ ቀመም ጣፋጭ እኮ ነሽ GBU🙏♥️♥️💯👌
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@sofiaphonetqstic142
@sofiaphonetqstic142 3 жыл бұрын
Eshi samtenal sis gin wendochu yesamubenal dabak argeshe negarenn 😂
@seadisadi8111
@seadisadi8111 3 жыл бұрын
እናመሰግናል ፍቅር ይመችሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-my1qo3do8n
@user-my1qo3do8n 3 жыл бұрын
ምርጥ እኮ ነሽ ፍቅር
@ahmadmuhammad2889
@ahmadmuhammad2889 3 жыл бұрын
ኑሪልን
@meskeremuae8722
@meskeremuae8722 3 жыл бұрын
Like nesh yene marr ❤❤❤❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@filmjofe3211
@filmjofe3211 3 жыл бұрын
ስለ ፍቅር ስለ ወሲብ በግልፅነት ምንወያይበት አዲሱ ቻናሌ ነው Dr ከቤ ነኝ የፍቅር ጨዋታ ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉኝ ትምህርት ያግኙ አመሰግናለው
@nigusalemu6799
@nigusalemu6799 3 жыл бұрын
በtaም ውድድድ አደርግሻለሁ ሲስ
@svbbnn5677
@svbbnn5677 3 жыл бұрын
አደኛየ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@tedrosweldegergis
@tedrosweldegergis 3 жыл бұрын
Hola harif hasb hezash new metmache you are no 1
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
Thank You!
@elaabegaz4456
@elaabegaz4456 3 жыл бұрын
ፍቅር አንቺ እኮ አታስረጂ ቲቸሬ አንቺ ብትሆኚ ይሄኔ ዩኒቨርስቲ ነበርኩኝ
@neimahussen7156
@neimahussen7156 3 жыл бұрын
ሀሀሀ
@etiopan2117
@etiopan2117 3 жыл бұрын
እኛም እንወድሻለን የኔ ማር
@alemayehuzemedkun1843
@alemayehuzemedkun1843 3 жыл бұрын
ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፡፡ እንኳን ደህና ቆያችሁኝ
@naimauae3124
@naimauae3124 3 жыл бұрын
በጣም ሹክረን ይኔ ዉድ ቀመም ነገር ነሽ
@ggeghehhhhehe7260
@ggeghehhhhehe7260 Жыл бұрын
Yes
@user-hv6oh5ty8n
@user-hv6oh5ty8n 3 жыл бұрын
ሥወድሺ የኔ ቆንጆ😘😘😘😘😘
@selaminabahru571
@selaminabahru571 3 жыл бұрын
ፍቅር❤
@yosephhaile4080
@yosephhaile4080 3 жыл бұрын
hi konjo 😘😘❤
@birqeegirmaa1827
@birqeegirmaa1827 Жыл бұрын
Selam selam ❤❤❤
@fdsfrt8329
@fdsfrt8329 3 жыл бұрын
የምወድሺ
@michomicho8983
@michomicho8983 3 жыл бұрын
የኔ ወድ ድድ💟💟💞💞
@finfinie
@finfinie 3 жыл бұрын
ፍቅርየ እንዃን ደህና መጣሽ ዉድድድድዴ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ma9546
@ma9546 3 жыл бұрын
እነማሰግናላን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ
@danielworku3962
@danielworku3962 2 жыл бұрын
በሂወቴ ሱሪ ምታደርግ ሴት ሴት አትመሰለኝም።
@djfjxnxjrnfek445
@djfjxnxjrnfek445 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ መር መደሜ ረሱወ እትዮጵያኖች ትህትና አታውቁም ብለኘለች
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-ps9eq6tw5f
@user-ps9eq6tw5f 3 жыл бұрын
እኔ ቅፅበታዊ ሁኔ ነገሮችን እወሠናለው ትንሸ ነገር ያሰደሠተኛል። ትንሹ ያሰከፋኛል። ይሄ ፀቫዬን ለማሰተካከል ሞከርኩ ግን አልቻልኩም
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ማስተካከል ይቻላል፡፡ በተቻለ መጠን በመቸኮልሽ ምክንያት ያጣሽውን አስቢ... ባትቸኩይ የሚመጡ መልካም ነገሮችንም እንዲሁ፡፡ መቸኮል የለብኝም እያልሽ ሁሌ ለራስሽ ንገሪው፡፡ ሰው ከሚነግርሽ በበለጠ ለራስሽ ብትነግሪው ደጋግመሽ ውጤት ያመጣልሻል
@madinasaeed6861
@madinasaeed6861 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal እወድሻለሁ ቅመም ነሽ የሂወቴ ቅመም ያችን ትምሪት እይተማርኩ ጣላ ነክቻለሁ
@user-ps9eq6tw5f
@user-ps9eq6tw5f 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal እሸ ማማዬ በምትለቂው ትምህርት ብዙ ተለውጫለው። አመሠግናለው በርች ቅመም♥🌹🌹
@Selamfitwe21
@Selamfitwe21 3 жыл бұрын
Lek neshi Konjo 👏👏👏
@umarume8817
@umarume8817 3 жыл бұрын
ሰላም እህት
@hiyoubg5500
@hiyoubg5500 3 жыл бұрын
Selam Fikir ene and tyake aleng esum Ene Sweden new mnorow ena and wend afekerku. Esu endemiyafekreng alawkm malet endemafekrew ayawkm gn endafekrew ytral malet bene fit yemaygeng wend lememsel ymokral andande and class enmaralen ena alawkm gn esu aydefrengm gn yakebrengal andandem ene yalkutn sayawk ydegmal andande tmhrt snchers enen eyetebeke sayasmesl ytebkengal andlay eyaweranm enhedalen Bzu endehone awkalehu gn ebaksh gize setesh anbibiw ena ene lay fkr ynorew yhon yemilewn tyake lememeles mokri ebaksh♥️
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
single ነው?
@hiyoubg5500
@hiyoubg5500 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal awo fkrenga yelewm
@dirilaman3545
@dirilaman3545 3 жыл бұрын
Yene mar ere min lihun zim alshegn iko?
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ምንድን ነው ጥያቄህ?
@bethelihemadmasubeti6730
@bethelihemadmasubeti6730 3 жыл бұрын
በአንቺ ምክር እና ቲዮሪ ዘንድሮ ፍቅረኛ ሚወጣልኝ ይመስለኛል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ያርግልሽ ቤቲ
@asefukassa6470
@asefukassa6470 3 жыл бұрын
ክክክክክ እኔስ ጥሎብኝ ልብስ እና ፍቅር አይወጣለኝም
@gebreyesustenagashawbayeh4492
@gebreyesustenagashawbayeh4492 3 жыл бұрын
you are right Fikir I always keep on washing and have no any bad oder as friend tell me. This does not happen naturally, but we need to wash and select proper soap or any lotion!
@yeabsraasmamaw6219
@yeabsraasmamaw6219 3 жыл бұрын
Fkr ltmrtsh tnx gn ersu(እርሱ) ena (ትምሩ)tmru and aydelem awkesh nw weys bestet nw
@masoodhbdkhan5112
@masoodhbdkhan5112 3 жыл бұрын
አቤት ዛሬ 1gna ነኝ እንኩዋን ደና መጣሽ ፎንቃዬ ሱሴ ሆነሻል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@masoodhbdkhan5112
@masoodhbdkhan5112 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ማሬ አንድ ጥያቄ ልጠይቅሽ የፍቅር ግንኙነት ከጀመርን ገና ወራት ቢሆነን ነው እኔ አረብ ሀገር ኢራቅ ነው ምኖረው ከወር በኃላ ግን ልደቱን ያከብራል እሱ ክፍለ ሀገር ነው በጎደኞቼ በኩል ስጦታ ብሰጠው ችግር አለው ? ያው ግንኙነታችን አጭር ግዜ ስለሆነ እናም ደሞ ያሰብኩት ፎቶውን አስዬ ለመስጠት ነው በጌታ ሀሳብሽን ንገሪኝ
@Addistoday
@Addistoday 3 жыл бұрын
ፍቅር ያራዳ ልጅ!!😁❤
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@ekru1989
@ekru1989 3 жыл бұрын
እንዴ ምን ሆነሽ ነው ሺቲን እንደ መጥፎ ልብስ አይተሽ ነው እንዴ ምን ትመስላለች እቺ እና እንዳቺ በጅንስ ተወጣጥረን መሄድ አለብን እኔ አሁን ትልቅ ካምፖኒ ነው ምሰራው ጁምአ ሺቲ ለብሼ ነው ምሄደው ሁሉም ሰው በጣም ነው ሚወደኝ ምን ትመስላለች በናታች እቺ ሰገጤ አንቺ ከለበስሽው ልብስ ሺቲ 10 እጅ ይሻላል
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
ውድ ሳላይሽ አላልፍም ሱሴ ሆነሻል
@samritube4224
@samritube4224 3 жыл бұрын
Berech
@alainnss9579
@alainnss9579 3 жыл бұрын
ሀይ ማማዬ እንዴት ነሽልኒ 🌹😘
@wayreayantu1523
@wayreayantu1523 3 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ሰላም
@filmjofe3211
@filmjofe3211 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ፍቅርዬ ሰላም ጓደኞቼ ስለ ፍቅር ስለ ወሲብ በግልፅነት ምንወያይበት አዲሱ ቻናሌ ነው Dr ከቤ ነኝ የፍቅር ጨዋታ ፎቶውን በመንካት ተቀላቀሉኝ ትምህርት ያግኙ አመሰግናለው
@hanitube404
@hanitube404 3 жыл бұрын
የዛሬው ድስስ ይላል
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@damtewhabtamu8567
@damtewhabtamu8567 3 жыл бұрын
wow. sewadish
@yeneneshnigussie1599
@yeneneshnigussie1599 3 жыл бұрын
gobez mekare neshi
@kidyab3204
@kidyab3204 3 жыл бұрын
Wedshalew tru tmhrt nw yemtlegshn
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@birukgirma2084
@birukgirma2084 3 жыл бұрын
FIKER PLEASE MARRY ME.
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 3 жыл бұрын
ere sound ale
ሱሰኛሽ እንዲሆን የሚያደርጉት 5 ባህሪዎች
12:45
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 39 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 26 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 150 МЛН
ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ
18:36
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት
18:15
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 342 М.
በምትወዳት ላይ በጭራሽ ማድረግ የሌሉብህ 6 ነገሮች
12:37
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 45 М.
ወንዶችን ያንገሸገሻቸው የሴቶች 10 ነገሮች
14:05
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 58 М.
እነኝህ 7 ነገሮች ካሏት እንዳታመልጥህ
14:44
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 131 М.
Кадр сыртындағы қызықтар | Келінжан
00:16