No video

ሱሰኛሽ እንዲሆን የሚያደርጉት 5 ባህሪዎች

  Рет қаралды 39,564

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል

3 жыл бұрын

#ፍቅር #Relationshiptips #Fikeryibeltal
#Woman #Ethiopia
Tiktok
vm.tiktok.com/...
Facebook 👇
/ fiker.yebeltal
Telegram Channel
t.me/Fikeryibe...
የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
• የውሸታም ፍቅረኛ 6 ጠቋሚዎች
የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
• የእውነተኛ ፍቅር 8 ወሳኝ እውነታዎች
ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ..
• ለጊዜያዊ ስሜት ነው የቀረበሽ ....
ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው
• ኩራተኛ አፍቅሬ ማበዴ ነው !
ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆኑ ለምን ፈለገች??
• ንፁህ ጓደኛ እንጂ ፍቅረኛ እንዳትሆ...
ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴዎች (ለአይናፋሮች)
• ሴት ለመቅረብ የሚያስቹላችሁ 5 ዘዴ...

Пікірлер: 194
@user-gi1gw1yx5v
@user-gi1gw1yx5v 3 жыл бұрын
ፍቅርየ የኔ ፍልቅልቅ እንኳን ሰላም መጣሽ ፍቅርየ አሁንስ የሀገሬ ነገር በጣም በጣም አሳሰበኝ እኔ ትውልድ ቦታዬ እራያ ቆቦ ነው እናም የአመት አዝመራችንን አንበጣ እንዳለ ባዶ መሬት አስቀረው እንዲሁ በጎን ወገኖቻችን እራሳቸውን እያጠፉ ነው እባካችሁ ስለሀገራችን ስለ ህዝባችን እንጸልይ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
በጣም አዝኛለሁ እኔም፡፡ ፈጣሪ ያስበን እንጂ ምን ይባላል፡፡ ልክ ነሽ ሁላችንም ወደ ፈጣሪ መፀለይ አለብን😥
@user-bz8gt7tz8h
@user-bz8gt7tz8h 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስበን እማ
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
እኔም ቆቦ ነኝ ትላት ደውየ ተስፋ አስቆራጭ ነበር 😭
@robekaeth3984
@robekaeth3984 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይዲረሥልን ማሬ መፀለይ ነው
@user-fh6xr9gw1z
@user-fh6xr9gw1z 3 жыл бұрын
mamiye enyem mekele negn lagerachn tselot enarg
@tenawyibeltal.888
@tenawyibeltal.888 3 жыл бұрын
ፍቅር እንዴት ነሽ! ፈጣሪ ይባርክሽ!! ሴት ልጅ በራስ መተማመን(confidence) ሊኖራት ይገባል። ሴቶች ሁሉን ነገር አንተ እንዳልክ፣ አንተ ታውቃለክ፣ አንተ እንደተመቸህ ወዘተ... ሲሉ እኛ ወንዶች ልጅቷን ባገባት ሀሳቤን አትጋራኝም፤ ሸክም ነው የምትሆንብኝ ብሎ ያስባል። ሀሳብ ማፍለቅ፣ በሀሳብ ማገዝ መሆን የሌለበት ነገር ላይ አይሆንም ብላ መከራከር አለባት። ሴቶች ሁሉን ነገር ወንድ ብቻ ይወጣው ብላችሁ አታስቡ።
@user-lk4tk8do7i
@user-lk4tk8do7i 3 жыл бұрын
ሰላም ምሪጦችየ ለሁላችንም የፈጣር ሰላምታ በያለንበት አይለየን አሜን እና ወገኖቼ አንድነገር እምላቹ አለኝ እባካቹ በተቻለን አቅም ለራያ ገበሬዎች በፆሎትም ሆነ በአንድ አንድ ነገሪ እናግዛቸው እውነት በጣም ያማል ገበሬ አመት ሙሉ የለፍበትን በአምበጣ ተወረረ እጃቸው ብቻ ይዘው ቀሩ እባካቹ ቱኩረት ሰጥተን እና ግዛቸው 😭😭😭😭😭
@Amir-muhamed7by3t
@Amir-muhamed7by3t 3 жыл бұрын
ሴቶች የትናችሁ ፍቅር መታለች ዛሬ ለናተነው
@abdumohammedawol6423
@abdumohammedawol6423 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ በጣም አሪፍ ነው ማለት ጓደኛዬ እኔን አትራክት ለማረግ አንዳንድ ነገሮች ላየ ቁጥብ መሆኗን ሳላውቅ ነገሮች ሲደጋገሙ ልጅቷ አልወደደችኝም ማለት ሲቀጥል ሌላ ፍቅረኛ ይኖራታል ብዬ በመጠርጠር ቶሎ ወደ ውሳኔ እሄድ ነበር አሁን ግን እነዚህን ስተቶች በደንብ ስላሳየሽኝ በጣም አመሰግናለሁ በርቺ
@y9gh956
@y9gh956 3 жыл бұрын
በጣም ትክክልነሸ በርች እኔ ካች ብዙ ነገርተምሬ አለሁ ተባረኩ❤🍓
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
Thank you so much fkrye 😍 እየውልሽ እኔ ፍቅር ውስጥ ሳልገባ በፊት ከስራና ከቤተሰቦቼ ውጭ ምንም የሚያሳስበኝ ነገር አልነበረም ። ኬርለስ ነበርኩ እደልቤ ነበር የምኖረው ፈታ ያልኩም ነበርኩ ። አሁን ግን #ፍቅር ከጀመርኩ አንስቶ እየተቀየርኩ ነው በሆነው ባልሆነው እነጫነጫለው አኮርፋለው ። ሀሳቤ ሁሉ እሱ ሁኗል ብቻ ያለሁበት ሁኔታ ምንም ደስ እያለኝ አይደለም 😒 ። በእርግጥ አፈቅረዋለሁ ላጣው አልፈልግም ግን ደግሞ ራሴን እየረሳው ነው ብቻ አላቅም የሆነ ነገር በይኝ ውዴ 🌹😍
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 3 жыл бұрын
ተሎ ብለሽ አብረሽው ኑሪ
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
@@HabtamuTEwnetu ይሻላል 😍
@user-tw2zc3ez4h
@user-tw2zc3ez4h 3 жыл бұрын
የኔ ማር አስተሳሰብሽ አኮ አንዴት ደስ አንደሚል አግዚአብሔር ይብርክሽ ❤❤❤🙏🙏🙏
@eyasy7435
@eyasy7435 3 жыл бұрын
ፍቅር በህይወቴ እንዳንቺ በአይን ፍቅር እብድ ያልኩለት ምንም አይነት ፍጥረት አላየውም በጣም ነው ምወድሽ!!!!!
@gebregergistikue2507
@gebregergistikue2507 3 жыл бұрын
ፍቅር ቅመም ነሽ ሁሉም እህቶቻችን እንደ አንቺ ቢሆኑ በርቺ
@Asd-pz9vx
@Asd-pz9vx 3 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነሽ ተመስጠሽ ነው የምታስተምሪ ወላ እህህህ ስወድሽ. ስልክሽን በምን ላግኘው
@argobaargoba9534
@argobaargoba9534 3 жыл бұрын
ፍቅር ይበልጣል ልክ ነሽ ምንም ነገር እንድትናገሪው አይፈልግም በሱው ብቻ ተመርተሽ እድትኖሪ ነው የሚፈልገው እና
@venishbedju8424
@venishbedju8424 3 жыл бұрын
ፍቅር የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን ትክክል ነሽ ደግሞ ማተብሺ ስላደረግሽ ደስ ብሎኛል የድንግል ልጅ ይባርክሽ የተዋሕዶ ልጆች እንካን ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ልን ፍቅርዬ በርቺ ልኝ 👍👌👌
@befekadunigusie850
@befekadunigusie850 3 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም በርቺ:: በዚሁ አጋጣሚ ሾላ በድፍን ግን ምንድን ነው???
@bintseid6668
@bintseid6668 2 жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ቴኪው 💐💐💐💐💐
@birtukanbirhanu2875
@birtukanbirhanu2875 3 жыл бұрын
በጣም ልክነሽ የኔዉድ ፈጣር ይጠብቅሽ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
ትክክለኛ ነገረነዉ ማር Thank you so much😘
@tesfanes2242
@tesfanes2242 3 жыл бұрын
ትክክል2ተኛው በጣም ተመቸኝ
@user-ue3eu2vw1m
@user-ue3eu2vw1m 3 жыл бұрын
ቪድኦዉን ሳላይ እኮነዉ ላይ አድርጌ እምገባዉ😃👌👍💓💓💔💔💔💔 እኔስ ለወንድ ሲበዛ ጢባራም ነኝ እሱ ሲለምነኝ እጂ ስለምን አልወድም😛
@fekerteshumi8328
@fekerteshumi8328 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ የኔ ሳቂታ ስወድሽ እኮ በጣም እናመሰግናለን ብርክ በይልኝ
@haninegnyeeinatenafaki9687
@haninegnyeeinatenafaki9687 3 жыл бұрын
ፍቅር እንኳን ደህና መጣሽልኝ ውድ ልክ ነሽ ቁርጡን ስትነግሪው የውነተኛ ፍቅር ስሜቱን ይገባቸዋል እኛ ቆራጥ አላማ ካለን ጥሩ ነው
@lamlamep6111
@lamlamep6111 3 жыл бұрын
የኔ ቅመምየ ሳላሰማው ነውኮ ምክርሽን ቀድሜ like የማደርግሽ በእውነት መልካም ሰው ፡ነሽ ሱስ ሁነሽኛ ምክርሽን ብዙ ተምሬበታለሁ ውድየ ሰላምሽን ያብዛልሽ ፍቅር እውነትም፡ፍቅር ነሽ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አሜን!አመሰግናለሁ
@melat9096
@melat9096 3 жыл бұрын
የኔ ልዩ ሰላምሽ ብዝት ይበልልሽ የኔ ቆንጆ በመጀመሪያ እኔ ገጨሁሽ።። 😁😁😁 እወነትሽን ነው አንዷም እኔ ነኝ 😒😒 😁😁😁😍
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አሜን! አመሰግናለሁ ሜሉ
@abiyahmedfantv9173
@abiyahmedfantv9173 3 жыл бұрын
እኔ ከቡና ውጪ ሌላ ሱስ አልፈልግም ።
@momilove5098
@momilove5098 3 жыл бұрын
😂😂
@yeshiworktube3267
@yeshiworktube3267 3 жыл бұрын
😂😂😂
@fikreerkalo7839
@fikreerkalo7839 3 жыл бұрын
ስንት ዓይነት ሱስ ነበር አይወራ ፈቅር የኔ ጠፈጭ ምክርሽን ሁሉንም እሰማለሁ ግን ለይክም አደርገለሁ ያም ሆነ ይህ ኮሜንት አደርጌ አለዉቅም ነበር ቆንጆ ወንጄ ድምፁዋን ሠልሰማ ማወል አልችልም ፍቅር ይበልጠል ቀጥልበት ትምህርትሽ በጠም ያምራል ዉድድድ ነዉ ሚራጋሽ።
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
Kkkkkkkk inemi lela susi lawokmi yelnmi
@user-fg5id9iu7m
@user-fg5id9iu7m 3 жыл бұрын
😂😂
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 жыл бұрын
🍇🍍💕❤️ ፍ ቅራ ችን እናመሰግናለን የኔ ባለዕውቀት ጀግና ባርች እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ፀሎት ኣይቋረጥ ለራስም ለሀገራችንም የምጠቅም ስለሆነ ውድድድድ!
@marketcity7095
@marketcity7095 3 жыл бұрын
ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ,,,ለምሳሌ አንድ ስው ባህር ማዶ ሊኖር ይችላ ስለዚህ እሷን ለማግኘት ለአንድ ሳምንት ውድ ኢትዮጵያ ሄደ እና ብዙ ጊዜ የለውም በዚህ ሁኔታ አብራው አላድርም ካለች መጣላታቸው ይቅራል?
@yordijesusmylife4793
@yordijesusmylife4793 3 жыл бұрын
የኔ ውብ በጣም ደስ ይሉኛል የምታቀርቢያቸው ምክሮች እናመሰግናለን ስለምክርሽ እኔ በበኩሌም እወድሻለሁ የኔ ውብ
@user-fe3wv6bj5q
@user-fe3wv6bj5q 3 жыл бұрын
ወንዶች ይድፋቸው እንደው እውነት አቃጠለኝ በጣም እወደዋለው ግን እኔም ጢባሬ አይቻልም የት አባቱ 😁
@djfjxnxjrnfek445
@djfjxnxjrnfek445 3 жыл бұрын
😂chayewu
@zedyezufi34
@zedyezufi34 3 жыл бұрын
😂😂😂
@user-ue3eu2vw1m
@user-ue3eu2vw1m 3 жыл бұрын
ኧረ ተይ ይኑሩልን 😃መቸም ያለነሱ አይሆንልንም ብየ ነዉ
@ararseararse4463
@ararseararse4463 Жыл бұрын
Mamye betam ke libe yemiafkrew lije ale gn 5amt abren koyitenl kezn ke geze bohal iytlyayrbgn matwl ahunm yebse andwawlm
@dubaidubai6588
@dubaidubai6588 3 жыл бұрын
ውይ ማርየ ምክርሺ በጣምደስይላል አመሰግናለሂ
@user-mv5sq4et4q
@user-mv5sq4et4q 3 жыл бұрын
ፍጣሪ ይባርክሽ ምን እደምልሽ ቃላቶች ይጥሩኛል እኔ ውድ ነኝ ማለትም ፅታየ
@Asd-pz9vx
@Asd-pz9vx 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ በርች
@selamnega8154
@selamnega8154 3 жыл бұрын
God bless you my sister
@yengutube
@yengutube 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የተወደዳቹሁ ውድ ኢትዮጵያዊያን ወንድም እህቶቸ ጥበብ እኔን ከጠራቸኝ ቆይቻለሁ ፈጣሪም በተፈጥሮ የሰጠኝ ታሌንቶች አሉ እነሱንም በተለያዩ መድረኮች ላይ የተለያዩ ትወናዎችን እና ኮሜዲ ስራዎችን በመስራት የውስጤን ችሎታዎች አዳብሬያለሁ አሁን ደሞ በዩቱዩብ ብቅ ብየ የተለያዩ ስራዎችን እየሰረው ለቅቂያለሁ እስካሁን የለቀኩዋቸው ስራዎቸን በስልክ ካሜራ እየሰረው ነው ኢዲትም እማደርገው በስልኬ ነው አሁን ግን ከስልክ ውጭ የሆኑ ስራዎችን ለመስራት ለስራየ የሚያስፈልገኝን ማቴሪያል ማለትም ትክክለኛ ለቀረፃ የሚሆን ካሜራ ያስፈልገኛል ለስራዎቸም ማቀናበሪያ ኮፒተር ያስፈልገኛል እነዚህን ማቴሪያሎች ባለመኖሬ ምክኒያት በውስጤ ያለውን ተሰጦ አውጥቸ መስራት አልቻልኩም ምክኒያቱም ለመግዛት አቅሜ አልፈቅድልኝ አለ ያው የድሀልጅ መሆን ከባድ ነው እነዚህን ማቴሪያሎች እንድገዛ ከእናንተ ከወንድሞቸ እና ከእህቶቸ አንድ መልካም የሆነ ስራ በቀናነት ሰብስክራይብ ሰብስክራይብ ብታደርጉኝ ከዩቱዩብ ክፍያ እንዳገኝ ብታደርጉኝ እና በማገኛት ሳንቲም የሚያስፈልገኝን ማቴሪያል እንዳሙዋላ ብታግዙግ እና ብትተባበሩኝ የተሻሉ ስራዎችን በሙሉ ኮንፊደንስ እየሰረው የተሻለ ተዋናይ እሆን ነበር እና ከቻላቹሁ በቀናነት ሰብስክራይብ በማድረግ እንዳድግ እንድለወጥ እና የተሻለ አርቲስት እንድሆን የእድሉ ተጠቃሚ እንድሆን ትብብራቹሁን አበርክቱልኝ በውስጤ ያለው ታሌንት ታፍኖ ቀሚቀርብኝ እናንተ በመልካምነት ተባበሩኝ ሰላማቹሁ ይብዛ በያላቹሁበት።
@user-nb4vn3gi9r
@user-nb4vn3gi9r Жыл бұрын
እውነት ነው እናመሰግናለን
@aznamariamyenatualije6801
@aznamariamyenatualije6801 3 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነው የኔ ቆንጆ ግን ለምንድነው ወንዶች እወድሻለሁ አፈቅርሻለሁ ብለው ይልፈሰፈሱና ስለ ትዳር ሲነሳባቸው ማንም ሰው እንዲሰማ አልፈልግም የሚል አማርኛ ምንድነው ግራ አጋብቶኝ ነው
@bettyshooqueen4400
@bettyshooqueen4400 3 жыл бұрын
Le tedare aydelgshem malte new
@seadisadi8111
@seadisadi8111 3 жыл бұрын
እናመሰግናል እዴዚህ ቶቶለ ነይ😍😍😍😍😘😘😘
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
እሺ! አመሰግናለሁ
@user-ph8vq5ob7e
@user-ph8vq5ob7e 3 жыл бұрын
እዴት ነሽ ፍቅር ጎበዝ ነሽ በርችልኝ
@user-ko9mp6dw4n
@user-ko9mp6dw4n 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን ስለምክርሽ
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ እኮ ዝም ብዬ ነበር የምከታተልሽ ዛሬ ሰብ አርጌሻሁ
@selmaebrahim1535
@selmaebrahim1535 3 жыл бұрын
እናመስግናለን ፍቅርየ ❤🙏
@naimauae3124
@naimauae3124 3 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ ፈቅር ፍጣሪ ይባርክሽ
@user-bz8gt7tz8h
@user-bz8gt7tz8h 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ የልብ ሰው የኔ መካሪ እግዚአብሔር ያክብርሽ ውዴ😘😍😍😍
@samriyekerstoslije3234
@samriyekerstoslije3234 3 жыл бұрын
Eski fkrn yemitewdate be like guys 💖😘
@godisgood8651
@godisgood8651 3 жыл бұрын
Fkrya yena wed eskzare bemtawrin betam tetkmiyalw betammm amsegenalew Zare endena hasab be hon rese lay endtmchi felga nber Setoch beserachew beguadegnochachewm hon betelyay botawoch melkam yehonen tegbabot endat makabet techlalch ena matresa sew lemhons be fkr weyem bewend leb west becha sayhon betegengchbet bota hulu bezi endtawrin felga nw Amesegenalew wedshalew bercgilgn 😍😍
@mmmmcvvh5188
@mmmmcvvh5188 3 жыл бұрын
በርች ቆንጂት ጥያቄ ነበረኝ በግል እደት ለግኝሺ
@ahmadmuhammad2889
@ahmadmuhammad2889 3 жыл бұрын
እንኳን ዴህናመጣሺ
@user-ob4ed7mm5e
@user-ob4ed7mm5e 3 жыл бұрын
አንድ ቀን ሰየዋረኝ አየድርም እኔም እንደዘው
@hiwegeda7151
@hiwegeda7151 3 жыл бұрын
እውነት ሽነው የኔ ቆንጆ አመሰግናለው
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 3 жыл бұрын
ምናለ እህቴ ብትሆኝ ምርጥ ሰው እኮ ነሽ ፍቅር 👍👍👍👍👍👍👈
@HabtamuTEwnetu
@HabtamuTEwnetu 3 жыл бұрын
ሚስቴ ብትል አይሻልም እህትህ ከሆነች አንዱ አግብቶ ይወስዳታል ምን ይመስለል
@anishsherif112
@anishsherif112 3 жыл бұрын
ስራሽ ቆንጆ በርች ከሳውዲ
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ፍቅረ አትጥፈ የኔ ልዩ ወዶች አሰመሳይ ናቸው
@user-tn5it7to6b
@user-tn5it7to6b 3 жыл бұрын
ፍቅር በጣም ትመችኛለሽ በቅርብ ነው ያወኩሽ
@nanati5922
@nanati5922 3 жыл бұрын
Zare lene new....Thank you Fikir
@alamdgaeg4045
@alamdgaeg4045 2 жыл бұрын
የኔ ዉድ በርችለን
@semirasemir1300
@semirasemir1300 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ አምወደው ልጅ አርቆኝ ለምርሳት ልምምድ ላይ ነኚ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ካልፈለገ ልክ ነሽ መተው ነው፡፡ ይረሳል በጊዜ ሂደት
@user-ji6kj8wc8s
@user-ji6kj8wc8s 3 жыл бұрын
Ayzoshi kibadi naw inemi indachi geni lesser alchalkumi
@addisaddis4232
@addisaddis4232 3 жыл бұрын
Yane enit egzabhir yiredashi
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 3 жыл бұрын
እሡን የሚያስታውስሽን ከስልክሽ ላይ አጥፊ!!
@user-zf4wk8rj6u
@user-zf4wk8rj6u 3 жыл бұрын
ፍቅርየ እናመሰግን አለን 🙏❤️🙏
@elminshe8659
@elminshe8659 3 жыл бұрын
😀😘😘😘😘😘👌👌👌👌👍
@temesgenkasa7007
@temesgenkasa7007 3 жыл бұрын
ይመችሽ ቆጆ እናመሠግን አለን
@elsabetmatiwos622
@elsabetmatiwos622 2 жыл бұрын
Wow ewunetm fiker neshi bmikirsh lewute eyayewu nw blife
@mamatube2817
@mamatube2817 3 жыл бұрын
U r soo bueatifil keep it up.
@ruthreta4173
@ruthreta4173 3 жыл бұрын
Yena konjo I like it
@brookleo1070
@brookleo1070 3 жыл бұрын
inezih yanchi amelekaket nachew weys besayins yeteregagetu nachew?
@selaminaselaminaabera3063
@selaminaselaminaabera3063 3 жыл бұрын
Ufff yene konjo sewodesh ♥️♥️♥️
@edenmelkamu4570
@edenmelkamu4570 3 жыл бұрын
you are beautiful, wise and confident girl!!... ewedishalewu
@tsehaynebsu7260
@tsehaynebsu7260 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ የኔ ማር
@enquayegenet7290
@enquayegenet7290 3 жыл бұрын
የኔ አስተዋይ አመሰግናለሁ 😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tezutube6127
@tezutube6127 3 жыл бұрын
Ere fekir enes betaye yeruk fekir asekayegn megn yeshalenal?
@user-lh3tc1gg9h
@user-lh3tc1gg9h 3 жыл бұрын
በርች በጣም አሪፍ ምክር ነው ለእህቶች በቅርብ ነው መከታተል ከጀመርኩ አንችን 1 ሣምንት ሆነኝ 😘😘😘
@masreshalegesse1450
@masreshalegesse1450 3 жыл бұрын
thanks sis.
@yemayirsaqen9940
@yemayirsaqen9940 3 жыл бұрын
ትክክል ወላሂ
@eyuelnegash2681
@eyuelnegash2681 3 жыл бұрын
ይመችሽ ፍቅር
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
ፍቅር እንደ ስምሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@user-fj9ef6mq5b
@user-fj9ef6mq5b 3 жыл бұрын
በእድሜ ከምበልጠው ጋር ፍቅር ብጀምር ችግር አለው እንዴ? ውዴ
@mimielias5739
@mimielias5739 2 жыл бұрын
ፍቅርዬ ፍሪ ነኝ ምላርግ
@ekramshah4339
@ekramshah4339 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ በጣም ነወ የምወድሺ እናም እኔም ምልሺ ልጁ እኔ እንደም ወደወ ለገረወ እሱ ግን አያቃም ወይስ ምን ማደርገ አለብኝ ማምዬ
@user-wn4gy2zy9p
@user-wn4gy2zy9p 3 жыл бұрын
ስወድሽ እኮ😘😘
@torken9611
@torken9611 3 жыл бұрын
ፍቅርዬ እባክሽ ይህንን ጥያቄዬ እንድትመልሽልኝ በትህትና እጠይቅሻለሁ🙏 በ ኤፍ ቢ ያፈቀርኳት ጓደኛ አለችኝ፣ እሷን በጣም ከማፍቀሬ የተነሳ ከሌላ ሴት ጋር እንኳን ማውራት እስኪያስጠላኝ ድረስ ደርሸአለው ይሁን እንጂ እሷ እንደማላፈቅራት ስለሚታስብ ሁል ግዜ ትጠረጥረኛለች ትጨቀጭቀኛለች ትጣለኛለች፤ ነገር ግን ታፈቅረኛለች፤ ሁለታችም ስደተኛች ነን፣ የተለያየ አገር ነው ያለን እና ከ 8 ወር በኋላ ለመገናኘት ቀጠሮ ይዘናል፤ እኔ እሷን በጣም ለማፈቅራት በፍፁም ላጣት አልፈልግ እና ምን ባደርግ ነው እንድታምነኝ ማድረግ ምችለው??????? እባክሽ እርጂኝ እኔን ከመጠርጠሯ የተነሳ ሁል ግዜ ስለምትጨቀጭቀኝ እኔም ተናድጄ አስቀይሜያት ከዛሬ ነገ ትለየኛለች የሚል ስጋት ስላለኝ ፈርቸአለው😢😢😢
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ከዚህ በፊት ያጠፋኸው ነገር አለ?
@torken9611
@torken9611 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ምንም አላጠፋውም ግን በጣም ምታፈቅረኝ ልጅ ነበረች፣ እኔ ግን ለሷ ምንም የፍቅር ስሜት አልነበረኝም ነበር እና አንድ ቀን ይህቺ ልጅ ከኔ ጋር ማውራት ከቀጠለች በኋላ ላይ ልትጎዳ ትችላለች ብዬ ስለ አሰብኩኝ ከሁሉም መስመሮች ብሎክ አደረኳት፣ ልክ ብሎክ እንደ አደረኳት ምንም ሳትቆይ ፕሮፋይል ፒክቸሯን ጥቁር አድርጋ እኔ ፍቅረኟ እንደነበርኩኝ እና ብሎክ እንዳደረኳት ለጓደኛቿ ትናገራለች። ከዛ ከጓደኞቿ አንዷ ልጅ ሄዳ ለፍቅራኛዬ ይህቺ ልጅ ፍቅረኛው ነበረች ዛሬ ላይ ምን እንዳደረገቸው አላቅም ብሎክ አድርጓት በጣም እየተጨናነቀች ነው ትላለች። ከዛ በኋላ ነው እሷም መጥታ ስትጠይቀኝ ልጅቷን እንደማላፈቅራት እና የፃፍኩላትን መልህክቶች ስክሪን ሹት አድርጌ እየላኩላት ፣ "የኔ ፍቅር" እሷ ልታፈቅረኝ ትችላለች እኔ ግን ለሷ ምንም አይነት የፍቅር ስሜት የለኝም እያልኳት እንደምንም ብዬ አሳመንኳት፣ ከዛ በኋላ ነው እኔን መጠራጠር የጀመረችው፣ እኔ ግን አሁን ላይ ከሷ ውጭ ማንም አይታየኝም፣ ሁል ግዜ ስለ እሷ ነው ማስበው፣ በቃ ምን ብዬ ልንገርሽ እሷን ካወቅኳት በኋላ ከሷ ውጭ ከሴት ጋር ማውራት አስጠላኝ፣ ኦንላይን ስገባ እሷን እና የወንድ ጓደኛቼ ብቻ ነው ማወራው፣ ቢሆንም ያ ነገር ከተከሰተ በኋላ እንጨቀጨቃለን፣ እንጣላለን በቃ እኔ እንድህ እየሆንኩላት ብታፈቅረኝም በፍፁም ልታምነኝ አልቻለችም። እና እሷን ሙሉ በሙሉ እንድታምነኝ ለማድረግ ምን ማድረግ አለብኝ ፣ እኔም እንድታምነኝ ስለሚፍልግ የፈለገ ነገር ይሁን ከማድረግ ወደ ኋላ አልልም። እባክሽ ምን ላድርግ እኔ በጣም ከብዶኛል😢
@seblealemayehu6341
@seblealemayehu6341 3 жыл бұрын
Tanks
@pirimiebisa510
@pirimiebisa510 3 жыл бұрын
Yene mari desiyilali
@ekramnesru2819
@ekramnesru2819 3 жыл бұрын
Salam feker cheger west nagn pls kachalash inbox bawarash Das elagnal pls
@mesgnayel1167
@mesgnayel1167 3 жыл бұрын
ሰለም ፍቅር ቆንጆ
@user-cl5wk7wx4e
@user-cl5wk7wx4e 3 жыл бұрын
Fikeryi betam akebrshalew enam ande teyaki leteykesh yemafekerw sew algen be fb new emakew hulem selekety yawergnl gn etratralew
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
በአካል ተገናኝታችዋል?
@user-cl5wk7wx4e
@user-cl5wk7wx4e 3 жыл бұрын
@@fikeryibeltal ኣልተገናኘንም ኣሁን ለመገናኘት ወስነናል
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 жыл бұрын
ፍቅር ስወድሽ እኮሆ ውድ የስው ማውራት ሱስ የለብኝም ሱስ ያለብኝ የዮተብ ብቻ ነው ሴቶሆች ኑ አዳምጥ ፍልቅልቋዋ ፍቅር መታለች
@AaaaAaaa-zg9ul
@AaaaAaaa-zg9ul 3 жыл бұрын
እስኪ ልጠይቅሽ እኔ ግን ማለት ነው ወንዶች ይወዱኛል ግን ሁለየም እሚገጥመኝ ነገር የሚማታ ወንድ ነው ከዛም ስራቃቸውም አይሩቁኝም ማለቴ ካንደየም 2 ግዜ ሞክሬ ነበር እና ፍቅር እስኪ በማርያም ይህን ነገር ካወቅሽ በትህትና እጠይቃለሁ መልሱን
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ውዴ መጀመሪያ ወደ ፍቅር ግንኙነት ከመግባትሽ በፊት ልጁን በደንብ ማወቅ አለብሽ እኮ፡፡ ሀይለኛ ወንድ ሲያጋጥም ቶሎ መሸሽ ነው፡፡ ትክክለኛ ወንድ አይደለም መማታት እጅሽን ራሱ አጥብቆ ለፍቅር ካልሆነ ለፀብ መያዝ የለበትም፡፡
@samrihappyfamily9886
@samrihappyfamily9886 3 жыл бұрын
Welcome like fiker ❤🙏
@hananhani7149
@hananhani7149 3 жыл бұрын
Des sile hula majameriya comment tefaleshe esketemaleshilge etabike nber btttm adenakeshe nage angagareshe yesebale 10q
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ሀናን
@fatumayimam8759
@fatumayimam8759 3 жыл бұрын
ፍቅርዬእካንበሠላምመጣሺ
@Makey-bn5lf
@Makey-bn5lf 3 жыл бұрын
ውዶቼ ህኔ መኪያ ህባላለው ከጉድ አውጡኝ ካገባው 8አመቴ ነዉ ምንም አፉቅሬው አላውቅም የመጀመሪአ ዬ ነው በፉቅር ብቻ ባጭሩ ሌላ ወድ ከሱበፉት አላየውም አድቀን በጣም አበሳጭቶኝ ክፉል አገር ለስራ ኤድኩኝ አዱ በስተት ደወለብኝ ካባሌ 2ወር ተጣልተን ነበር ተሳስቶ የደወለልኝ ልጅ ሰድቤ ዘጋውበት ባለትዳር የልጅ ህናት ህደሆንኩ ብነግረውም ሊፉታኝ አልቻልኩም መደዋወል ጀመርን ኬት ወዴት ህደመጣም አላቅም ግን ምክር ስጡኝ ከጭቀት አውጡኝ 3ስራ ህደኤድኩ ከባሌ ደስተኛ ህዳልሆንኩ ነገርኩት ግን ሌላ ወድ ማየት ህደማልችል መካትም ህደማልችል ነገርኩት ህሺ ኮትራትሽን ጨርሰሽ ስትመጪ ህንገናኝ አለኝ ህኔ በጣም ደስታ ስላላገኝው ከባሌ የግድ በህይወቴ አድርጌ የማላቀውን ነገር ለማረግ ወሰንኩ ባሌ ድጋሚ ኮትራት ጨርሼ ህየመጣው ነው ህረፉት ና ብለው ድጋሚ 4ወር ቀጠረኝ ከባሌ ብዙም ምፈልገውን አላገኝም ህሱም ስራ ህኔም ስራ ይበልጥ ግዜአችን ምኤድበት የለኝም 8አመት ታገልኩ ትዳሬ ላይ ብዙ ግዜ በኔ ይደሰት ህኔ ግን ተደስቼ አላቅም ህሱ ቶሎ ይጨርሳል እኔ ውስጤ ስራው አካኑ ስለሚያናደኝ ስሜቴ አይመጣም ባይ ዘዌ ከዛ ልጅ ደዊዬ ባሌ መምጣት አይችልም ልምጣ ወይም ናአልኩት ህኔጋ ሊመጣ ፉቀደኛ ሆነ በቃ ህስኪ ህራሴን ልፈትሽ ውሌም ፈሪ ነኝ ወድ ልጅ አይደለም ቀጥሮኝ ቀጥሬ ከወድ ዝምብላ ምስቅ ሴት ህጠላ ነበር በጣም በህይወቴ ህደተጫወትኩ ህረዳለው ህና መጣ ምንም ማረግ ህደሌለብኝ ነግሬው ነበር ግን አልቻልንም ኡለታችን ተሳስተን ሳይሆን ተፈላልገን አረግን ለግዜው ፀፀትም ደስታም ይሰማኝ ጀመር ህደማይተወኝ ቃል ገባልኝ ህኔ ድጋሚ በዚ አይነት መውደቅ አልችልም ብዬው ሸኝዉት ባሌ 3 ጨርሶ 4ወር ሊመጣም አልፈለገም ለምን ሰውቹ ብዙም አይሰጡትም 3 ት ሳምት ባድቀን ክስተት አረገዝኩ ማርገዜን ለልጁ ስነግረው ተገድጄ ተደፉሬ ነው በይ አለኝ መቼም ከጎኔ ህደምሆን ነግሮኝ ዘጋ የለኝ ህድል ባሌን መጥራት ነው ብዬ ባሌን ህዲመጣ አስገደድኩ መጣ መቼ ከልጁ በተገናኝንበት ወር 20ቀን ቢመጣም ለራሱ ስሜት ብቻ ነው ልክ አስገድዶ መድፈር በሉት ህይወት ያስጠላኝ ጀመር ባሌ 3ቀን አድሮ ኤደ 20ቀን ቡአላህ ማርገዜን ነገርኩት ለባለቤቴ የሱ አርጌ ግን ምንም አልተጠራጠረም ልጁ መደወሉን ቀጠለ ድጋሚ ልያየኝ ብሞክር ደግሜ በዛ ጥፉት መውደቅ አልፈልግም ህዳደዊልብኝ ኦኩት ግን ከባሌ 8 አመት ስኖር ይበልጥ ያፈቀርኩት መጣ ንግግሩ ያለኔ መኖር ህዳማይችል ህኔግን በሶስት ነገር ታሰርኩ ባሌ ህርግዝናው ልጁንም ብቻ ህይወት ያለፈውን ሳይሆን ወደፉት ሚመጣውን አስቡ ውዶቼ ለኡላችውም ትማሩበታላች ሳታፈቅሩ ማግባት በጣም ክፉ ጊዜ ምባለው ሳታፈቅሩ ምታረጉት ነገር ህኔ በጣም ልጁ ተመቸኝ ባድቀን ባሌ ህሩብ የሩቡ ህሩብ ብሆን ሌላ ወድ አላይም ከፉቅር ፉቅር አይሰጥ በስሜት ስለራሱ ብቻ ደሞ ኡሌም ደስተኛ አይደለውም ብዬ ህዲአስተካክል ብነግረውም ለራሱ ሆዱ ከሞላህ አልጋውን ይመርጣል ከዛ ህቅልፉ ዛሬ ህየተጫወትን ህንደር አተኛ ካልኩት ህሺ አይልም አውን የኔ መካሪሆች ልጄ ተወልዳ 8ወር ሆኖአታል ባሌ ኑራ ብሎታል ትክልኛ አባታ አናን ብላታል አውን ምን ፀፀተኝ ከምወደው ኡሌም ፉቅሩ ህበዛ ብኝ መጣ ግን ከዛ አድቀ ቡአላህ ድጋሚ አራም ማድረግ አልፈልግም ባሌን ይበልጥ የጠላውት አራም ህዳረግ ያረገኝ ህሱ ነው ሌላ ልጄን በመጀመሪው ባሌ ነው ማስጠራት ፉቺ ጠየኩ ለምን ካልፈታኝ ኡለት ወድ ይዞ መኖር ከባድ ነው ባሌ ህደማይፈታኝ ኡሉ ነገር ህደሚያረግልኝ ቃል ገባልኝ ፉቺ አልችልም ያላቺ መኖር አልችልም አለኝ ያም ኡለተኛውም ባካል አላገኝኝም ፎቶዋን ህልክለታለው 20ሰአት ውስጥ ሶስቴ ባይደውል ነው ቀን በቀን ይደዊላል የመጀመሪ ባሌ ግን ፉቺ ስለጠየኩት ህዳት ደዊልብኝ ስላልኩት 2ወር ጨረስን አይደዊልም ምን ይሻለኛል ከዛ አድ ልጅ አለኝ 7አመት ከሚገርመው ያችም አባታን ነው ምትመስለው ህቺም አባታን ነው ምትመስለው መቼም ቃሌን አላጥፉም ይፉታሽና የምአፈቅርሽ የምታፈቅሪው ይዘሽ ህኔ 2ቱንም ልጆች አሳድጋለው ባለኝ አቅም ብቻ ከኔ ኡኚ ያላቺ ያም መኖር አልችልም ህሺ ህዴት ህይወትን ልግፉ በምን አይነት ውዶች ምከሩኝ ህባካችውን አትስደቡኝ ለምን አጥፉቶ ማያቅ ሲያጠፋ አደጋ ነው አይጣል።
@emebetdagne8283
@emebetdagne8283 Жыл бұрын
አይዞሽ
@emebetdagne8283
@emebetdagne8283 Жыл бұрын
ከምታፈቅሪውኑሪካልሆነብቻሽንኑሪ ያለፍቅር መኖር ይከብዳል
@truyejabbour1819
@truyejabbour1819 3 жыл бұрын
ፍቅር የእኔ ቆንጆ እንዴት እደናፈቅሽኝ!!
@fikeryibeltal
@fikeryibeltal 3 жыл бұрын
ጠፋሽ በሰላም ነው?
@michomicho8983
@michomicho8983 3 жыл бұрын
እህቴ ዉድ ልዩ የኔ ቆንጆ💞💞💞💞💟💟💟💟💟🇧🇴🇧🇴
@alemuwerede8806
@alemuwerede8806 3 жыл бұрын
ፍቅር አችቃ ፍቅር ነሽ እዴት እደምወድሽ የምር
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 3 жыл бұрын
ፍቅር እንዳው የጆሮ ጌጥሽን ስወደው
@estifanosbelachew3107
@estifanosbelachew3107 3 жыл бұрын
ኧረ ፍቅር ዛሬ በኛ ላይ ነው የተነሳሽው.......
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
Awo bante layi unkni tanschi inantochi iko wognchi 😁😁😁😁😁መክነትም እነወደሌን ስለቹ wwwwwww🤔macrsha lyi xilachu tihedlcho❤👈
@helennigusie1486
@helennigusie1486 3 жыл бұрын
ክክክክክ
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
@@helennigusie1486 minw kkkkkkk ምትሁ
@ethiopia7131
@ethiopia7131 2 жыл бұрын
Yene konjo miss you too much
@eyasy7435
@eyasy7435 3 жыл бұрын
ማሬ ሱሴ ሆነሻል!! ውድድድድ
@bereketmaster1294
@bereketmaster1294 3 жыл бұрын
ለወንዶች ይሰራልን ይሄ ፓርት
@edenfeleke151
@edenfeleke151 3 жыл бұрын
cool
@biraraatalel1419
@biraraatalel1419 3 жыл бұрын
የኛንም አዘጋጅልን ?!
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 3 жыл бұрын
Fikir you are so pretty ❣❣❣
@sseee4767
@sseee4767 3 жыл бұрын
🥰🥰
ወንዶች እንድታውቁልን የምንፈልገው (ከሴቶች)
19:23
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
ወንዶች ምን አይነት ሴት ይሸሻሉ
18:36
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 34 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 42 МЛН
Harley Quinn lost the Joker forever!!!#Harley Quinn #joker
00:19
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 23 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #memes
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
በብዙዎች ተወዳጅ የሚያደርጉን 10 ባህሪያት
11:31
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 26 М.
እነኝህ 7 ነገሮች ካሏት እንዳታመልጥህ
14:44
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 131 М.
ወንዶች በምን አይነት ሴት ይማረካሉ?
18:13
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 72 М.
ዮአዳን (ክፍል 22)
28:30
ለዛ
Рет қаралды 111 М.
ብዙ ወንዶች የሚያብዱላት ሴት 5 ባህርያት
18:15
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 342 М.
ራስን መውደድ | Self love... #selfLove #life #positivity
29:20
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 5 М.
ወንዶች ከሴቶች  የሚፈልጓቸው ግን የማይነግሩን 7 ነገሮች
10:34
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 47 М.
ሴቶች ለትዳር የምንመርጠው ወንድ
16:55
Fiker Yibeltal ፍቅር ይበልጣል
Рет қаралды 71 М.
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,2 МЛН