No video

50 ሺ ብር ተከፍሎ በቆዳ መስቀል ነው የተሠራሁት! ዓይነ ጥላ ቤቷ ውስጥ እንደባል ሆኜ ነው የኖርኩት!

  Рет қаралды 8,957

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@liyamotton2066
@liyamotton2066 Жыл бұрын
አባታችን እርጅም እድሜ ከጤና ያድሎት እኔ ደብተራ ቤት ሄጄ ቀለበት ደግሞበት ሰጠኝ ሎሚ ጥቁር አዝሙድ አርጎ ለ7 ቀን ጠጪ በባዶ ሆድ ብሎኝ አርኩኝ አቤት አምላኬ ይቅር በለኝ ከኔ ተማሩ የጠጣሁትን በፀበልና በቅዱስ ቁርባ አክሽፈዋለሁ ቀለበቱንም ፀበል አፍስሼበት አቃጥዬ ጣልኩት ወደ አምላኬ ስቅስቅ ብዬ አልቅሼ ተመልስኩ
@tenagnatenu7137
@tenagnatenu7137 Жыл бұрын
አባቴ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥዎ ከሙሉ ጤና ጋር ቡራኪዎ ይድረሰን ይደርብን🙏🙏🙏❤❤❤
@user-ht4dk7sm5x
@user-ht4dk7sm5x Жыл бұрын
ለነች የደረሰ እግዝአብሔር ለኝም ይደረሰ እልልልልልልልልል እልልልልልል አልልልልልል እመቤታችን ቅደሰት ደንግል ማርያም ሆይ እንቸ ጥበቅን ክዝህ ረክሰ መንፈሰ
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ይስጥልን፣ ለእህታችን የደረሰች እመቤታችን እኛንም ታስበን አሜን።
@sisayyemane5648
@sisayyemane5648 Жыл бұрын
እግዛብሄር ይመስገን ይሄን አይተን እኛም ካለብን እስር ተላቀን ወድቤታችን ተመልሰናል የሚቀጥለው ምስክርነት የኔና የጎደኛዬ እንደሚሆን እገምታለው 🙏🙏 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዛብሄር ይስጥልን ቀሲስ
@amwolde2619
@amwolde2619 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ዕድሜዎን ያርዝምልን በረከቱ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@amanuel5687
@amanuel5687 Жыл бұрын
ላንቺ የደረሰ እግዚአቢሄር ለኛንም ይድረስልን ላአባታችንን ይጠብቅልን በረከትዎን ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@MrFreshman-ei8hc
@MrFreshman-ei8hc Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ! አምላኬ ልዑል እግዚአብሔር ለእሶ የደረስክ ለኔም።
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
እንደው እኛስ... በጣም ነው የምናሳዝነው። ቆመን ስንሄድ ሁሉ ሰላም ይመስላል። እግዚአብሔር ይድረስልን!!!
@user-mv6pd5up2z
@user-mv6pd5up2z 4 ай бұрын
አባቴ እርሰዎን የሰጠን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን😢
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 Жыл бұрын
Zegawane yabzwalet amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏 kelhewaty yasmalean ❤😮.
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene
@hiwigetachew6244
@hiwigetachew6244 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ያድልልን ፀጋውን ያብዛልን እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ከታሠርንበት እሥራት ትፍታን
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨረሶ ይማራችሁ በህመም ያላችሁ❤😢😢ለምትቃወሙት ፈጣሪ አይነልባችሁ ይክፈታችሁ😢😢😢አባታችበረከታችሁ ይደርብኝ
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 Жыл бұрын
እግዛአብሄር ይመስገን አባታችን እድሜናጤና ይስጣቹ 🙏🙏🙏
@asnakechasnakech4187
@asnakechasnakech4187 Жыл бұрын
እንኳን ደህናመጡ አባታችን ይፍቱኝ ይባረኩኝ በፆለት አስቡኝ አፀደማረያም በአይነጥላ እየተሰቃየሁ ነው
@yordanostube2947
@yordanostube2947 Жыл бұрын
እህቴ ተሰቃየሁ ከማለት አብዝተሽ ስገጅ በየቀኑ አርጋኖን ፀልይ ተሎ ወደ ተግባር ማለቃቀስ መፍትሄ የለውም
@soliyanaasresu4905
@soliyanaasresu4905 26 күн бұрын
ያቆይልን
@YordiAlemu
@YordiAlemu Жыл бұрын
ይፍቱኝ አባቴ በፀሎት አስቡኝ 🙏
@user-yc4vw9se2w
@user-yc4vw9se2w Жыл бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ ከስደት ስመልስ እርሶ እዳገኝ አምላከቅዱሳን ይርዳኝ
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ከእርሱ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር. እረጅም እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@aragashdabele7691
@aragashdabele7691 Жыл бұрын
ሰላምና.ጤና.ለአባቶቻችን.ይስጥልን እግዚአብሔር.ይመስገን.ከዲያብሎስ. እስራት.የተፈታችሁ.እንክዋን.ደስ.አላችሁ
@user-oy8le7bf9t
@user-oy8le7bf9t Жыл бұрын
በረከታቹ ይደርብኝ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
.ቤዛዊተአለም.ለአባቶቻችንና.ለመምራችን.ለመ.ር.ተስፋየ.ረጅም.እድሜ.እስከ.ዘራቸዉ.ትስጣቸዉ.ስቱን.እስረኛ.ፈቱት.አሁንም.የታሠርነዉ.ሁሉ.ከቅድስት.አገር.የራቅነዉን.ከማይታይ.እስራት.የምድንበት.ቀን.ትድረስ.አባታችን.ምንም.ቃል.የለኝም.በድሜ.በፀጋ.ኑሩልን.የሚገርመኝ.የርሠወ.ለየት.የሚልብኝ.የመላአክቱን.ስም.ሲጠሩት.በጣምይቀይረል.ብቻ.በመስቀለወት.የምፈወስባትን.ቀን.እመኛለሑ
@Seife370
@Seife370 Жыл бұрын
አባ ልክ እንዳሉት አይነት የቆዳ ያንገት መስቀሎች እዛዉ ሳክራሜንቶ ቅዱስ ሚካኤል ገዝተናል እና እንዴት ነዉ?
@redeactef
@redeactef Жыл бұрын
ቀዳቹ አውጡትና እዩት
@mussiemihretab59
@mussiemihretab59 Жыл бұрын
Enqua dehan mexakum Aba
@asteriotube7367
@asteriotube7367 Жыл бұрын
Weyyyy ellll lanchi yedersch Maryam lehul teders
@Teke656
@Teke656 Жыл бұрын
Which California is this? Is there an-anyone send me his address. Thank you
@bateaddis5792
@bateaddis5792 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@user-yd6yq3ri4j
@user-yd6yq3ri4j 3 ай бұрын
😂የጨሌ ሙዳይውስጥ ሳቲብ ሁሌ እሰርቅ ነበር ከጨሌው ስር አስቼ አልፈራም ቀሲስ ፡ልጅ ሆኜ ሰፈራችን ፡ግራር አለች ሄጄ ምሳሰአትላይ😂 ጠብቅና ብር ሳቲም ሰደል ወስጄ በምግብ ምግብ ከረሜላ በላበታለው ፡ጨሌውንደሞ ፋሽን ብዬ ግባሬላይ ፡አረገው ነበር አልፈራም ፡አላምንበትም ፡እናቴግን አይኔን ካየች ትጮሀለች ፡ህፃን ሆኜነው ልገለኝ ብዙ ጥራነበር አልተሳካም ፡አሁን የእድል መተት፡አሰቃየኝ😢😢፡አሁን ሰውነቴን እያፈነዳዳው
@user-oy8le7bf9t
@user-oy8le7bf9t Жыл бұрын
ለናተ የደረሠ ለኔም ይድረስ
@Eyes079
@Eyes079 Жыл бұрын
Mesqel haylachen new alalachehum ortodox lemen tadya metetu bemesqlu lay teserto yehew gudu. Y teseqelewen GETA EYESUS KIRSTOS tetachehu enchetun geuz neger takebralchehu asebu
@BlenKekua
@BlenKekua 11 ай бұрын
emiwedegne binore mesekelan teshekemo yezure yelale Meskel hayelachen new meskek bezachen new meskel ye nefsachen medagna new ayhude yekedutal egna gn enamnewalen yamnewm denenal endenalenm
@Eyes079
@Eyes079 Жыл бұрын
Medan bemanem yelem Medan BEEYESUS Kirstos bicha new
@getachewmitku7805
@getachewmitku7805 Жыл бұрын
Abatachn edmena tens ystln ,yedmts chgr ale
@michaelkidane6578
@michaelkidane6578 Жыл бұрын
Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@danimehari9714
@danimehari9714 Жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር ዕድሜዎን ያርዝምልን በረከቱ ያብዛልን አባ በጸሎት አስቡኝ
መስቀል በጉራጌ - Meskel with the Gurage [Arts TV World]
21:28
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 28 МЛН
የ 'ቶ' መስቀል ምስጢር
6:18
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
በቅዱስ ቁርባን የማህጸንና የዕድል መተትን ድል ያደረገች ወጣት!
14:02
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 17 М.
ከኤርትራውያን ዘማሪያን ጋር ያደረኩት ቆይታ
31:21
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 28 М.
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 7 МЛН