Пікірлер
@MesrakMamo
@MesrakMamo 17 минут бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛላቹ አባቴ እኔ በሰደት እሰርሰር ብዬ ተቀምጫለሁ አባ ሰራ እኳን የለኛ ተመሰገን ነው ጤና አለኛ ሰላም አለኛ ባሰተማራቹን መሰረት እንታገላለን ፈተናው ቢክብድም ተመሰገን አባቴ እሰኪ ከመቤቴ ጋር አሰታርቁኛ አሳዝኛት አዝናብኛለች እባኮ አባ እመቤቴን ያሰታርቁኛ በወላዲተ አምላክ ወለተ ተንሳኤ ነኛ አሰታረቁኛ እናቴን
@HiwiAb-i4m
@HiwiAb-i4m 35 минут бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@eyerus9893
@eyerus9893 Сағат бұрын
ይፍቱን ይባርኩን አባታችን እንኩዋን ደህና መጡልን ለንስሀ ታብቃን አመቤቴ በፀሎት ያስቡን አባቴ ወለተ ኪዳን ከሳኡድ ከሰደት እመቤቴ መልሳ ለደጇ ታበቃኝ ዘንድ ሁሌ መኞት ብቻ😢
@fitsumteshome303
@fitsumteshome303 Сағат бұрын
Sele Medhaniyalem betselot asibugn abate tsige Mariam 😢😢😢
@hit2579
@hit2579 Сағат бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id Сағат бұрын
የ ናትና አባቴ ትዳር ቡዙ አመት ሚበጠበጠዉ አብረዉ ባለመፀለይ በ ዘመድ መተት ሆድና ጀርባ ሆነዉ ነዉ
@MesfinDagnachewAboye
@MesfinDagnachewAboye 2 сағат бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማሌን አባቴ እግዚአብሔር በፀጋው ይጠብቅዎት ።
@GgGg-j1i
@GgGg-j1i 2 сағат бұрын
Kalavote ysamalene😭😭😭😭😭😭😭😭🥹
@gvvcccc1938
@gvvcccc1938 4 сағат бұрын
አሜን አሜን
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ
@እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ 5 сағат бұрын
😢😢ይፍቱኝ ይባርኩኝ አባ❤
@Gigu-p5f
@Gigu-p5f 6 сағат бұрын
አባታችን ይባርኩን ይፍቱን ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ አቤቱ ተመቆረጥ አድነኝ መገዱን ምራኝ
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 6 сағат бұрын
አ ባታችን እንኳን ደና መጡልን እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን ለብርሃነ መስቀሉ አቤቱ ጌታሆይ ሠሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦናን ስጠኝ አምላኬ እግዚያብሔርስ ያላደረገ ያልሠጠን ነገር ምን አለ ሁሉን ነገር ፈቅዶልናል ግን መጠቀም አልቻልነም በምረቱ ይጐብኘን::
@ZEWENGEL-m8f
@ZEWENGEL-m8f 6 сағат бұрын
የአባቴ የአባቸኮል ምትክ አባቴ ለርጅም ጊዜ ባላገኝወትም እስወን ሳላስታውስ የዋልኩበት ቀን የለም ዳግም ለማግኘት የአባቴ የአባቸኮል ፀሎት ይርዳኝ ።
@mekedessenbete5967
@mekedessenbete5967 6 сағат бұрын
ቦታው አንዴት ያምራል
@webit312
@webit312 6 сағат бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን ይፍተኝ ይባርኩኝ አባቴ
@GetahunMatios
@GetahunMatios 7 сағат бұрын
በረከትዎ ይድረሰን
@tsehyneshhaile8845
@tsehyneshhaile8845 7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ermiyaseenyew6104
@ermiyaseenyew6104 7 сағат бұрын
አባታችን ከእግዚአብሔርና ከወላዲት አምላክ በታች በእርሶ ትምህርት ነው ወደ ቤ/ክርስቲያን የተመለስኩት ቃል ሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@GirmayGebre-u5t
@GirmayGebre-u5t 7 сағат бұрын
ለሰውብየ ዝቅ ብያለው መልካም ቀን
@GirmayGebre-u5t
@GirmayGebre-u5t 7 сағат бұрын
አንድቀን ብዙነገር እነግሮታለ እግዚአብሄር ግዜው ሲደርስ እንገናኛለን እግዚአብሄር ያገናኘን እወዶታለ አመሰግናለው
@BbbLove-z7t
@BbbLove-z7t 7 сағат бұрын
አሜን አባታችን መድሃንአለም አባቴ ሰው ያድሪገን እኔስ ደካማ ነኝ በፀሎት አስቡኝ ወለተ እየሱስ ነኝ😢
@GirmayGebre-u5t
@GirmayGebre-u5t 8 сағат бұрын
አባቴ እድሜ ጨምሮ ይስጦት
@hannaabera4806
@hannaabera4806 8 сағат бұрын
Kale hiwot yasemalen abatachin, be edeme be tsega yotebekilen
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 8 сағат бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን❤❤❤
@AbitiTare
@AbitiTare 8 сағат бұрын
ለዘላለሙ አሜን
@hiwotmelka4165
@hiwotmelka4165 8 сағат бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አባታችን በሚወዷት በወለላይቱ እመቤት ይዦታለሁኝ ልጄን ተክለ ማሪያን በፀሎቶት ያስቡልኝ አይናገርም ምግብ አያኝክም አምስት አመቱ ነዉ እኔ እናቱ ወለተ ማሪያም እባላለዉ
@eyerus9893
@eyerus9893 Сағат бұрын
በእመነት አሳሽው ቅባቅዱስ አድርጊለት አመቤቴ ለምስክር ታብቃሽ እማ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 8 сағат бұрын
🎚ቃለ ህይወትን ያሰማልን በነፍስም በሥጋም ይጠብቅልን 🎚ይፍቱኝ አባቴ ! ፅጌ ማርያም ነኝ ካለሁበት አሜን🎚
@mafemafe6859
@mafemafe6859 8 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን በጸሎቶት አስቦኝ
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 8 сағат бұрын
ይፍቱኝ፡አባታችን፡ፈጣሪ፡በሰላም፡ለሃገራችን፡ያብቃንና፡ንስሃ፡ለመግባት ያብቃን
@DameBeyene
@DameBeyene 9 сағат бұрын
Ameen 🤲kajamoo Abba Kenya waqqayoo goftan sagale jirenyaa isiin yaa dhgaechisuu bara tajajila kessan isiniif yadheresuu kenaa qabdaan irratii kenaa isaa dabalee isiiniif yalatuu silasee umaan kenyaa❤
@Tsi541
@Tsi541 9 сағат бұрын
ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቀሲስ የመንፈስ ልጆት ወለተ ሚካኤልን በፀሎት ያስቡኝ አድምጬ ልመለስ በረከተ እስጢፋኖስ ከሁላችን ጋር ይሁን👐
@kedeset
@kedeset 9 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትያሠማልኝ
@MazaFfff
@MazaFfff 9 сағат бұрын
❤️♥️♥️❤️❤️❤️🤲🤲🤲🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏♥️❤️❤️
@MeseretMeshesha-ys2lu
@MeseretMeshesha-ys2lu 9 сағат бұрын
Aba Enkuan aderesot wolete Teklehamanot negn yiftung
@hanamarem6300
@hanamarem6300 9 сағат бұрын
አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ
@FMo-iw6vu
@FMo-iw6vu 9 сағат бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Kibi-l6u
@Kibi-l6u 9 сағат бұрын
አባታችን እንኳን አደረሳቹ 🥰🥰🥰
@eftah21
@eftah21 9 сағат бұрын
አባይዬ❤🎉🎉🎉
@ElleniWsilase
@ElleniWsilase 13 сағат бұрын
አባታች መጡ??
@ElleniWsilase
@ElleniWsilase 13 сағат бұрын
አባታች መጡ
@ElleniWsilase
@ElleniWsilase 13 сағат бұрын
አባ መጡ
@Koket-v9j
@Koket-v9j 13 сағат бұрын
Iwnet naw abate kezin befit ewqatu binoren hiwotachinin balteqemanew neber fexari antun yemeselu abat sila sexen igzaber yimesgen 🙏 🙏🙏
@MeronBatu
@MeronBatu 14 сағат бұрын
ካህን ነኝ ከሚል ይሄን አሉባልታ አልጠብቅም እርሶዎ ትክክለኛ ከሆኑ ገንዘብ በመተት ከሚለቃቅሙ ገዳም ሄደው ቢፀልዩላቸው ግን ይሄን ሳታደርጉ የመንደር አሉባልተኛ ሆነው መጡ ምነው ቃሉስ የሚሰሩትን አያውቁም እና ይቅር በላቸው ብሏል
@Koket-v9j
@Koket-v9j 15 сағат бұрын
Memihir igzaber tsegaun yabzalot yibarkachu nuruln
@Tekle-hz8oh
@Tekle-hz8oh 16 сағат бұрын
እዚ ኣብ ርእሰይ ተፈጺሙ ዞሎ እካይ ናብቶም ዘበላስሆዉ ኩሎም ይመለስ :: ይርከብዋ :: ህይዎቶም ብትንትን ይበል ::
@Tekle-hz8oh
@Tekle-hz8oh 16 сағат бұрын
ቶንቆልትን ኣቶንቆልትን ክልቲኦም ናብ ሲኦል ክድርበዩ : እቶም ዝተበደሉ ኩሎም ናብ ንቡር ሕዎቶም ብሰላም ክነብሩ ፍቓድ እግዚኣብሄር ይኹን :: ብዘይክኡ ዋላ ሓደ የለን :: ሃሌ ሉዉያ ኣሜን :: ቶንቆልትን ኣጋንንትን ናብ ሲኦል ይደርበዩ : ኣሜን ::
@Tekle-hz8oh
@Tekle-hz8oh 17 сағат бұрын
መተት ያደረጉ እርኩሶች ሶዎች ወደነሱ እንዲመለስ ኣጋንንትን በሙሉ ወደነሱ እንዲመለሱ ዋጋችሆው ኢንድያገኝዩ ይሁን :: ወደ ሲኦል እንዲገቡ ይሁን ::
@sarontube6267
@sarontube6267 17 сағат бұрын
እግዚአብሔር አገልግሎቱን ይባርክ ሰይጣን በየቦታው የራሱን ልጆች ሾሟል በእንግሊዝም የሆነው ይኸው ነው ምክኒያቱም ድርጊታቸው ይገልፃል እግዚአብሔር በትሩን ያነሳል እንደ አፍኒንና ፊንሀስ በጣም የሚያሳዝነው የቤተክህነት ዝምታ ነው ድንግል ማርያም ከእርስዎ ጋር ትሁን ።
@mulumick9719
@mulumick9719 17 сағат бұрын
አባቴ የእርሶ ትምህርት እንድነቃ አርጎኛል ግን አባቴ እሶ እንዲያስተምሩን የምፈልገው ነገር ሰለ ሞት ድግምት አስማት እንዴት ማክሽፍ እንደምንችል ምን ማድረግ እንዳለብን አስተምሩን