53ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ በገዛ ጓደኞቻችሁ ከሁሉም ቦታ ብትሰደዱ ምን ታደርጋላችሁ ? የት ትገባላችሁ?

  Рет қаралды 41,782

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 386
@memihirtesfayeabera
@memihirtesfayeabera Жыл бұрын
❤ መንፈሳዊነትን የተላበሰ ትምህርት ቤት የመገንባት አላማን ከኔ ጋር የሚተባበር ይኸው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ተስፋዬ አበራ ሞላ 1000473154 335 በላይቭ መርዳት ያልቻላችሁ በዚህ ማስገባት ትችላላችሁ በላይቭ የረዳችሁን ሁሉ ተባረኩ እማ ፍቅር ድንግል ማርያም አትለያችሁ
@ሀይሚቱዩብ
@ሀይሚቱዩብ Жыл бұрын
እሺ መምህር ሁሌ ሼር አድርገው መምህርየ ከምለቃቸው ቢደወች ጋር ሁላችንም ያቅማችንም እናረጋለን መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@tsageneshalemu5748
@tsageneshalemu5748 Жыл бұрын
እሺ መምህራችን የአቅማችንን እናደርጋለን በረታ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ 🥰🥰🥰
@sanamafthama1585
@sanamafthama1585 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን ቸሩ አምላክ
@fevehfeveh2082
@fevehfeveh2082 Жыл бұрын
እሽ መምህር ከጎንህ ነን እንደት ነዉ በስልክ ላገኝህ እምችለዉ እርዳታህ ያስፈልገኛል ደህና አይደለሁም መምህር ስልክህን መገኝት አልቻልኩም
@fevehfeveh2082
@fevehfeveh2082 Жыл бұрын
እሽ መምህር ከጎንህ ነን እንደት ነዉ በስልክ ላገኝህ እምችለዉ እርዳታህ ያስፈልገኛል ደህና አይደለሁም መምህር ስልክህን መገኝት አልቻልኩም
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_#ተመስገን__ አምላኬ ከእንቅልፌ ስነሳ መምህሬን አገኝሁት መስማት ጀመርኩኝ ክብር ለመድሃኒአለም ይሁን በጥዋቱ ቃሉን እንስማ ሼር ላይክ በማድረግ👏👏👏👏👏👏👏👏🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿_
@gizachewyeshita6677
@gizachewyeshita6677 Жыл бұрын
ቃለህይውት ያሰማልን ለኛም በረከቱ ይድረሰን
@tube2021
@tube2021 Жыл бұрын
ከሰደት አንድ ያተረፍኩት ነገር ቢኖር የመምህር ተስፋየ ትምህርት ማወቄ ነው ተመሰጌን አምላኬ መሰደዴ ለበጎ ነው
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
እኔ የመጀመርያ ስራ ቢሆን አገር ቤት ገብቸየፆለትቤትአዘጋጂጀ በፆለትመትጋት እግዚአብሔር እንዲረዳኝፀልዩልኝ ወገኖቸ።
@Ethiopic55
@Ethiopic55 Жыл бұрын
ዛሬ ህዳር 13 እልፍ አላፋት ሊቃነ መላእክት እንደየስልጣናቸዉ የተሾሙበት ታላቅ አመታዊ በአል ወንድም እህቶቼ እንኮን አደረሳችሁ መምህር እንኮን አደረሰህ ይህን ቀን አዉቀን ከሊቃነ መላእክቶች በረከት እንድናገኝ ቀኑን ላሳወቁን ለአባታችን ለቀሲስ ሔኖክ ወልደ ማርያም እግዚአብሄር ፀጋዉን ያብዛላቸዉ
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@woldesenbet
@woldesenbet Жыл бұрын
የሊቀ መላእክት ✝ 💚የቅዱስ ሩፋኤል💛 የክብር ስግደት ❤ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X የእሳት አበባ ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X ሊቃነ መልአክት ሩፋኤል ሆይ ወደኔ ና 3X በጌታ ፊት ምስጋናህ የከበረ ስብሐት እላለሁ 3X በሦስቱ ነገድ ፊት የተሾምክ ስብሐት እላለሁ 3X ከአለቆቹ መካከል ለተገኘህ ስብሐት እላለሁ 3X እሰግድ ለሩፋኤል 3X ምስጋና ለሩፋኤል 3X ውዳሴ ለሩፋኤል 3X ሐኪሙ ሩፋኤል ፈታሒ ማኅጸን ሐኪሙ ሩፋኤል ፈውሰ ሐኪም ሐኪሙ ሩፋኤል እሳተ ነበልባል ሐኪሙ ሩፋኤል መልአከ ሐዋሪያ ሐኪሙ ሩፋኤል የክርስቶስ ባለሟል ሐኪሙ ሩፋኤል የወላዲተ አምላክ ወዳጅ ሐኪሙ ሩፋኤል የመሃይማን ጠባቂ ኦ እሳተ ነበልባል ቅዱስ ሩፋኤል ክብርና ምስጋና ይሁንልህ ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለሙ አሜን በድምፅ እአብታችሁ መስገድ ከፈለጋችሁ ይሄን ስግደት በዚህ ሊንክ ያገኙታል!! kzbin.info/www/bejne/gKPZhKmdgt2WarM በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! 💚💛❤😇🙏🙏🙏kzbin.info/www/bejne/h5SapmawptmJn6s በዚህ ሊንክ ወደ ቻናሉ መቀላቀል እና ሌሎችንም ስግደት ማግኝት ይችላሉ!!
@mariammgtube2112
@mariammgtube2112 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ ቅዱስ ሩፋኤል ያሰብከውን ብቻ ሳይሆን የምትሻውን ይፈፅምልህ
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን እሽ እኔም ሰብስራይብ አረግኩሁ በርታ
@azebberihun1081
@azebberihun1081 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክ ወንድም ቅዱስ ሩፋኤል በረከቱን ጸጋውን ያብዛልህ 🙏
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Жыл бұрын
መምህር እኔ የኮንስትራሽን ባለሙያ ነኝ ፤ ላሰብከው ግንባታ የፈጣሪ ፍቃድ ሆኖ እኔም የበረከቱ ተሳታፊ እንድሆን በፀሎት ያስቡኝ ፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመንዎትንም ይባርክልን ፤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 Жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ፈ2ጠ አሜን ለሁላችን!
@tshayetogu149
@tshayetogu149 Жыл бұрын
DESE AILE EGEZABHARE YEREDHE
@liya7521
@liya7521 Жыл бұрын
እኔ ሳላደንቅ አላልፍም በጣም ነው ግዜ ሚፈጀው በዛላይ እንዲህ አርገህ አጣፍጠህ ለማዘጋጀት የሚወስድብህ ግዜ ይሄን ያክል ብቻ ቀን የሚፈጅብ ከሄን በእውነት መምህራችን መንፈስ ቅዱስ አብሮህ ነው ቆየሁባችሁ ስትል በጣም ነው የገርመኝ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@saniatube2360
@saniatube2360 Жыл бұрын
በሰምአብ ወወልድ ወመንፈሰ ቅዱሰ አሐዱ አምላክ አሜን እንኳን አብሩ አደረሠን መምህራችን#እንኳን ለገና ፆም በሰላም አደረሳችሁ #እኔን መምሕር ድካሙ ይገባናል እማ ፍቅር ግረማ ሙገሰ ትሁን ቅዱሰ ዑራኤል እውትን ይጨምርልሕ እሜን(፫)✝️✝️✝️✝️
@kumeeaddunyaa3961
@kumeeaddunyaa3961 Жыл бұрын
Waqayyoo siin haa ebisuu dhugaa barasisaa kenya dadhabbii keessaani waqayyoo siif haa latuu nama bay'ee karaatii debisaa 🙏🙏🙏
@ngistingisti1400
@ngistingisti1400 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንኳን አብረን አደረስን የልቀ መላእክት ቅዱስ ሩፋኢል በረከቱ ረድኤት የደርብን🙏🙏🙏
@gonisyoutube2132
@gonisyoutube2132 Жыл бұрын
ሁሌም ገና ስገባ መጀመሪያ ምንም ሳልሰማ ላይክ አድርጌ ነው የምጀምረው እና መምህር በጣም እውድሀለው እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘማንህን ያብዛልን
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ክርስትናችን እንዲህ ሲያሸንፍ ማየት መስማት መታደል ነው። ሰማዕቱ ይጠብቀን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጠ9ጐ 4 ай бұрын
Amen🙌🙌❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 Жыл бұрын
ወለተማርያም ከኔ የበረታቹ አስቡኝ በጸሎታቹ አሜን መምህር ምን ይባላል እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው እደዚ የስው ንብረት የሚጥማቸው ቅዱስ ሩፋኤል ይጠብቅህ እንዃን አብሮ አደረሰን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰቦች ሁሉ 🤲🤲
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ለወርሀዊ መታሰብያ ክብረ በዓል ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ሩፋኤል እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን እንኳን በደህና መጣህ በጉጉት ሰጠብቅህ ነበር so ገባ ገባ በሉ ምእመናን አብረን እናዳምጥ
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እማዬ ቸር ያውልሽ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁልዬ እንኩዋን አብሮ አደረሰን 👏👏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ✝️
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
እኳን አብሮ አደረሰን 🙏🙏
@sabelamena8135
@sabelamena8135 Жыл бұрын
Enkane abro adersne 🙏
@asneasne6644
@asneasne6644 Жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN AMEN unkuan abro adersen 💒🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰
@hanadikir8345
@hanadikir8345 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን። እንኳን ለሊቀ መላእኩ ለቅዱስ ሚካኤል ወረሃዌ በአል እና ለሊቀ መላእኩ ለቅዱስ ሩፋኤል በሰላም በጤና በፍቅር አደረሳችሁ አደረሰን።
@wegew3586
@wegew3586 Жыл бұрын
መምህር እባክህ ስለ ቅባ ቅዱስ ፣ወይራ ዘይት እና ብፁዓን ሊቀ ጳጳሳት ስለ ከለከሉት ጉዳይ ቪዲዮ ስራልን!
@fasiqa470
@fasiqa470 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን እንኳን ሰላም መጣህልን ቃለ ህይወት ያሰማል ለወድማችን የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ለኛም ይደረስልን አሜን
@obsinegesse3303
@obsinegesse3303 Жыл бұрын
እንደምን አለህ መምህር፣ ለምንድ ነው ገጠመኞቹ አጭር እየሆኑ የመጡት? እኛ ከውጤቱ ብቻ ሳይሆን ከመንገዱም እንማራለን፣ ሁሉም አጭር ባይሆኑ የሚል አስተያየት አለኝ።
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
በእውነት የዛሬ ገጠመኝ በጣም የሚገርም ና አሰተማሪ ነው ብዙ ተምሪያለሁ እኔ ማንም ሰዉ እንደራሴ እየመሰለኝ ዝም ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ከመጥፎ ጓደኞች ይጠብቀን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ Жыл бұрын
አንች ቅን ከሆንሽ ጥሩ ነው ጉድጓድ የምቀፍሩ በራሳቸው ይገቡበታልና
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት Жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ እረ እህቴ እደኔ ሰው የሚምን የለም ግን ዛሬ ቆም ብየ ሳስበው እድሌን እና በቃ ቁጭ ብየ እድጨነቅ አድርገውኛል ምክቱም የሰጡኝን ዝብየ ነው የምበላ ልብሴ ይጠፍል ካልሴ ተቀዶ ይጠፍብኝ ነበር
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ Жыл бұрын
@@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት ሰው ማመን የለብሽም ግን ቅን መሆን ያስፈልጋል
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_#የእማ__ ፍቅር ወዳጅ መምህሬ እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን የተወዳዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አደራችሁ የክርስቶስ ሰላም ከሁላችንጋር ይሁን አሜን መልካም ቀን ይሁንልን_
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ Жыл бұрын
አሜን እህታችን 👏👏
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
አሜን፫ ማራኪዬ የኔ ቅን🥰
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና Жыл бұрын
ኣሜን፫ማራኪዩ ውድ ኣህታችን
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና Жыл бұрын
ኣሜን፫ማራኪዩ ውድ ኣህታችን
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል
@ወለተኪዳንየድግልማሪያምል Жыл бұрын
ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ቤተሰቦቸ እዴትናችሁ እኳን ለቅዱስ እሩፋኤል መላእክት ወርሀዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መምህር እኳን በሰላም መጣህልን ውዶችየ ገባ ገባ በሉ እናዳምጥ እንማር
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። ዲያቆን ወንድማችን ኃይለጊዮርጊስ እግዚአብሔር እንኳን ለዚህ አበቃህ። በቤተክርስቲያን ውስጥ ተሰግስገው ያደፈጡ የተንኮል ወጥመዳቸውን መተታቸውን የሚልኩ የቅባት ደብተራዎች እግዚአብሔር ልቦናችሁን ይስጣችሁ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ወደ እውነቱ ያምጣችሁ እውነተኛ አገልጋዮች አያድርጋችሁ እምቢ ካላችሁ የመውጊያውን ብረት ከተቃወማችሁ ለእናንተ ይብስባችኋልና ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ ተጠንቀቁ።
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
መምህር ገጠመኝ 28 ያለችው ልጅ ኣስተዋስከኝ. ልጅቱ በጣም ኣስለቅሳኝ ነበር. ወንድማችን ፅናቱ. እግዚአብሔር ይመስገን በረከቱ ይደርብን.
@meserettafesemamo4069
@meserettafesemamo4069 Жыл бұрын
ስለማይነገር ስጦታው እግዝያብሔር ይመስገን ቅዱሰ ጊይሮግስ ላንተ የደረሰው ለተቸገረ ሁሉ ይድረስ በፀሎት አስበን አስካለ መሪያም ከነልጆቿ ብለህ
@genetarega4677
@genetarega4677 Жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ጥሩ ደስ የሚልና አስተማሪ ነው እኛም በእምነታችን እንድንበረታ ያደርገናል እውነት ባንተ ትምህርቶች እጅግ ሀይልና ብርታትን አግኝተናል በየእለቱ የምንሰማው ገጠመኝ ከራሳችን ህይወት ጋር የተያያዘ በመሆኑ ተምረንበታል እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ከሙሉ ጤንነት ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk Жыл бұрын
Egzibher yimsegn memihir AMEN AMEN AMEN 🤲💚💛❤🤲#getimegn 52👌👌👌 yene getimgn new! #ለ ተ ፈ ጥ ሮ ር ከ #ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ በለተ እሑድ ለተከናወነው ስነ ተፈጥሮህ ሰላም እልሃለሁ_ _አስቀድሞ ከነፋስና ከእሳት ለተቀነበረው የተፈጥሮ ባህር ይህም ሰላም እልሃለሁ_ #ለዝ ከ ረ ስ ም ከ #ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ በአምላክ አንድበት የአዳም ስም ከመስየሙ በፊት አስቀድሞ ለተጠራ ስም አጠራርህ ሰላም እልሃለሁ*_🕯️ #ቅዱሳን ሩፋኤል ሆይ_* #ሰላምን የሚያስገኝ መንፈስ ቅዱሳዊ አእምሮ ደግመህ ደጋግመህ አሳድርብን እጥፍ ድርብ የሆነ አምላካዊ ጥበብንም ግለጽልኝ አሜን #ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ🌷 #የልቦናችንን ሃሳብ ሁሉ ትፈጽምልን ዘንድ ሊቀነ መላእክትን አስከትለህ ና ወደኛ ና🤲🏻🕯️ #ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ለሁም ምህረትን የምትለምን አንተ ነህ*_ *_ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ_* _*ከላይ ከሰማዕታት ወርደህ የጻድቃንና የሰማእታታን ጸሎት የምታሳርግላቸው አንተ ነህ ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ የድክጅማን ሃይላቸው አንተ ነህና ምስጋናችንን ጸሎታችንን ወደላይ ታሳርግልን ዘንድ በእግዚአብሔር ወልድን በእናቱ በቅድስት ድንግል ማርያም ስም እንማልድሃለን አሜን*_🕯️🤲🏻🌷 *_የቅዱስ ሩፋኤል እረዴኤት በረከት ይደርብን አሜን_*🕯️
@giawu8309
@giawu8309 Жыл бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን መምሀር ይህን ትምህርት ከ አልማዊ ነገር ወተን መንፈሳዊ ነገር እየሰማን እንደሰራ አግዞናል በዛውም ሰል ሃማኖታችን ፣ ሰለ ተላታችን ፣ አምላካችንን እንዳናማርር ፣እምነታችን እንዲቸምር ፣የምስጋና ሰው እንድንሆን ሰለረዳሀን እግዚአብሃር ይስትህ ❤➕➕➕❤
@ኤፍታህእማፍቅር
@ኤፍታህእማፍቅር Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን የኛ እንቁ
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@ghhghy3086
@ghhghy3086 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር በእዉነት ድንቅ ነዉ ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ለኛም ለስደቸኞች ስንጠራዉ ይድረስልን
@yegebriellij1832
@yegebriellij1832 Жыл бұрын
እንኳን ለእግዚአብሔር አብ አመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን ቅዱስ ሩፋኤል ክብረ በዓል እንኳን አደረሳችሁ አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን
@zeinamansido382
@zeinamansido382 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን የክረሰቶስ ሠላም ይበዛልህ ወድ መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የምንሠማዉ የምንማረዉ በእዝነ ልቦናችን ያሳድረብን አሜን🌻🌻🌻🌷🌷🌷🌼🌼🌼
@tizuwendemmola2555
@tizuwendemmola2555 Жыл бұрын
መምህርዬ ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ....ከነቤተሰቦችህ....ቅዱስ ሩፋኤል ጥላ ከለላ ይሁናችሁ
@saraa242
@saraa242 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን መምህር በፆለት አስበን በጣም ጨቆኛል ወለተ መድህን //ወልደ ሩፍኤል🤲
@tigistabajiru7595
@tigistabajiru7595 Жыл бұрын
መምህር ሃሳብህ በጣም ጥሩ ነው ሁል ግዜ በውስጤ የሚመላለስ ነገር አለ እሱም ለምንድነው መምህር ግርማ ጋር አንዳንድ ሃሳቦችን የማትረዳዱት ለምሳሌ አሁን ያልከው ነገረ ከአባታችን ጋር ተነጋግራችሁ እኔ ሳይሆን እኛ ብላችሁ መንፈሳዊ አባታችንና ወድማችን ስለሆናችሁ ህብረትን ብታስተምሩን እና 20 አመት የሚፈጀው 10 አመት ግቡለይ ሊደረስ ይችላል ቄሲስ ሔኖክ 2 ቱም በሃሳብ ብትረዳዱ እንደ አንድ ቤተሰብ ብትሆኑ ሁሌ ምኞቴ ነው🙏🙏🙏
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@saraT22
@saraT22 Жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@hanahailu8956
@hanahailu8956 Жыл бұрын
ልጄ የቅዱስ ሩፋኤል ልጅ ናት ዛሬ ልደቷ ነው ቅዱስ ሩፋኤል ሆይ ልጅህን ጠብቅ በክንፊ ረድኤትህ ክበባት ሀይማኗታን የምትጠብቅ ጎበዝ ተማሪ እንድትሆን እርዳት አምላኬ ሆይ ስለወደድከን ስለመረጥከን እናመሰግንሃለን እንወድሃለን
@makidaskidane
@makidaskidane Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረስን መምህርችን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን ለተስሩት መፊቻ ለገኙት እኛም ቤተስብ በሙሉ ተስርን ነው ያአለነው አሁን ነው የመምህር ትምህርት ስመር ርስችን እንደ ተስርን አውኩ እኔም ከዚህ የተቆልፌ ቁልፍ ተከፊቶ ለአለም እድነገር ያብቀኝ ቅዱስ ሩፍኤል
@selialmaz6029
@selialmaz6029 Жыл бұрын
እንደምን አደርክ መምህርየ እንኳን ለመላኩ እሩፋየል አደረሰን መላኩ በረከቱ ይደርብን እማምላክ ከመናፍስት ውጊያ ታውጣን ታበርታን መምህር ቤተሰብ ፈታናው በዛ ወለተ ሀዋርያትን ፀልይልኝ ጨንቆኛል እገዚያቤር ካንተ ጋር ይሁን አሜን
@destadesta64
@destadesta64 Жыл бұрын
ሠለም መምህር የግዚአብሔር ሰላም ከሁላችን ይሁን መምህርዬ እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን 🙏🙏🙏⛪⛪⛪🕊🕊🕊
@kumeeaddunyaa3961
@kumeeaddunyaa3961 Жыл бұрын
Ani amarifaa badaa bekuu garuu Nan dhaga,aa afaan oromootii nama naaf hikuu utuu nama araganee nama bay'ee karaatii debisaa barumsii keessaan
@bereketbiz
@bereketbiz Жыл бұрын
መረጃዎችህን ኦንላይን Google Drive ላይ አስቀምጥ መምህር እንዳይጠፋብህ።
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህር like እያደረጋችሁ ቤተሰቦች
@Sara_Almaz
@Sara_Almaz Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ለ/ ቅዱሰ ሩፋኤል አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏👏👏👏💒💒💒💐💐💐💐💐
@Mona-de3wx
@Mona-de3wx Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን መምራቸን ቃለ ህይውት ያሰማልን
@ኤፍታሕወለተኪዳን
@ኤፍታሕወለተኪዳን Жыл бұрын
ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ይርዳን
@hxhhd989
@hxhhd989 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን አምላክ ሆይ ቃናዉ መንገድ አሳየኝ አሜን አሜን አሜን ይሁን ይደረግልን❤️👏👏
@meseretgezahegn4904
@meseretgezahegn4904 Жыл бұрын
ሠላም መምህር እንኳን ደና መጣህ🙏 እሚገርም ነው በእውነት አይ ዲአብሎስ የማገባበት የለህ እግዚአብሔር ይገፅትህ ምን አለበት እርስ በእርስ ባንገፋፋ😭😭😭😭😭እውነት ወንድማችን እንኳን ቅዱስ ጊዮርጊስ ደረሠልህ ላንተ የደረሠ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን አሜን፫
@almaztlahun7337
@almaztlahun7337 Жыл бұрын
እንኮን አብሮ አደረሰን መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃለሂወት ያሰማልን
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤️❤️❤️በእውነት ይህን ላደረገ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው እግዚአብሔር ይጠብቅ መምህር❤️❤️❤️
@ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ
@ወለተሰንበትየቅዱስገብርኤ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል የቅዱስ ሩፋኤል በረከታቸው ይደርብን መምህራች በርታልን እግዚአብሔር አምላክ አገልግሎት ዘመንህ ይባርክህ በፀጋ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እመቤቴ ብርታት ትሁንህ🙏🙏🙏
@tigisttigist9525
@tigisttigist9525 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍 ላይክና ሼር እያደረጋችሁ የተዋህዶ ልጆች ምንድነው
@አቤቱማረንይቅርበለን
@አቤቱማረንይቅርበለን Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር ትምህርቱ በጣም ያስፈልገናል አትጥፋ መምህር
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 Жыл бұрын
በስመአም.ወወልድ.ወመንፈሥ.ቅዱሥ.አሐዱ.አምላክ.አሚን.የድንግል.ማር ያም.የአስራት.የበኩራት.ልጆች.የፃድቃን.ሠማት.ወዳጅች.እኑድሑም.የኸይወት.ምግብ.መጋቢ.መምራችን.እንደምን.አደራችሑ.በ እዉነት.የሠራዊት.ጌታ.መድሐንያለም. ም ን.ይሣነዋል.ሑሉም.ወደቤቱና.ወደ.እዉነታዉ.ሲመለሥ.እንደት.ደሥይሊል.መምራችን.በዉነት.የአገልግሎት.ዘመንኸን. ያርዝመዉ.በድሜ.በፀጋ.ኑርልን.በሚገርም ምም.ሑኔታ.ነዉ.የሠማሑት
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ
@ጽዮንማርያምህዝብኺሕድራ Жыл бұрын
አሜን እንኳንም እብሮ እድርሳን መምህራችን እንኳንም በስላም ማጣሁልን በእውነት የእግዚአብሔር ድቅ ስራ ስለ ማይ ነገር ሰጣትው እግዚአብሔር ይመስግን🙏🙏🙏 እውነት ነው መምህር የኛ ሃገራም አለ ደብተሪ ህንም በተክርስታያን እየቅዳሱ ዶማ ዲብተርና የስራሉ በዙ እማዉቃ አለ እና እግዚአብሔር አመላክ ልባና ይስጣችው አሜን በፆለትቹ እስብኝ ወለተ ሰላሴ በላቹ ውዶችዬ🤲
@selamwitgetachew3534
@selamwitgetachew3534 Жыл бұрын
ድንግል ማርያም የሁላችንንም ቁዋጠሮ ትፍታልን መምህር አንተንም ትጠብቅህ!
@የዝናብድምጽ
@የዝናብድምጽ Жыл бұрын
መምህር አንኳን አብሮ አደረሰን።ወልደ ሰንበት ነኝ በፀሎት አስቡኝ።
@ጽዮንዬየኔስጦታየአማኑኤል
@ጽዮንዬየኔስጦታየአማኑኤል Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁልን
@mesi557
@mesi557 7 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ይብዛልህ ።ለኛም ሰሚ ጀሮ አስተዋይ ልቦና ይስጠን።🤲✝️
@BeteHohe
@BeteHohe Жыл бұрын
_#ለሀይሌ__ ጊዮርጊስ የደረሰ አምላክ ለኔም ለደካማዋ አስራተ ማርያም ይድረስልኝ አምላኬ ጊዮርጊስ ሁላችንም እርዳን ግሩም ድንቅ ገጠመኝ ነው የሰማሁት። አምላክ ሆይ ቅን ሰው አድርገኝ ጌታዬ ጌታ ሆይ የስም ብቻ ሳይሆን የተግባር ክርስቲያን አድርገኝ አሜን🤲_
@kirosbereketgebremedhin6058
@kirosbereketgebremedhin6058 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህራችን እመብርሃን እቅፍ ደግፍ ታድርገህ መምህራችን🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መምህር!!!
@hiwi-21216
@hiwi-21216 Жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏 መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን 🕊🕊🕊
@betitube1185
@betitube1185 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ
@embetweyesaefe4732
@embetweyesaefe4732 Жыл бұрын
እውነት ክብር እና ምስጋና እግዚአብሔር ይሁን የኔ ጌታ
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን
@ወለተማርያምእመቤቴሆይአን Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ለወንድማችን የደረሰ ለሀኛም ይድረስልን የሰማዕቱ የቅዱ ጊወርጊስ በረከቱ ይደርብን አገራችንን ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን መምህራችን የነፍሴ መጋቢ😢😢😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌾🌾🌾🌾🌾🌾🌾💐💐💐💐🌿🌿🌿🌿🌿
@ኖላዊኖላዊ
@ኖላዊኖላዊ Жыл бұрын
ደብተራን ከምድረ ገፅ ያጥፍልን መምህ
@asilphone9368
@asilphone9368 Жыл бұрын
kale hiyota Yasmaln Mamhrchin
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 Жыл бұрын
ቃለ ህይወይን ያስማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ደስ የሚል ገጠኝ ነው እናመስግናለን
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ
@ማሪያምአማላጄ-ዸ6ነ Жыл бұрын
እንኳን ለበአለ እግዚአብሔር አብ እና ለቅዱስ ሩፋኤል ወራዊ በአል በሰላም አደረሳችሁ መምህር ሁሌም ሰላምህ ይብዛልህ አይዞህ መምህር እግዚአብሄር የራሱ ምክንያት ስላለው ነው የጠፋብህ እግዚአብሔር ሊጠቅምህጂ ሊጎዳህ እንዳልሆነ ላተ አይነገርም። ት /ቤቱ ይሳካል እርግጠኛ ነኝ ይሳካል ግን እንደኔ አስተሳሰብ አንድ ቀን ሊቭ ብትገባ እላለሁ። ክፉውን በደግ የመለስክ ወንድማችን አባታችን እግዚአብሔር ፍፃሚውን ያሳምረው
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ቃለ በርከት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ልዑል እግዚአብሔር አሜን እድሜ ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@yektashefrewa2003
@yektashefrewa2003 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደርሰን መምህር የሰመአቱ ቅዱስ ገውርጊስ ጥባቆትና ምልጃ በርከት ፅጋ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን ሰመአቱ ቅዱስ ገውጊስ በጣም እምውደው እና በስደት ላይ ከብዙ ችግርና ፈተና ያውጣኝ አባቴነው እልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ ምእመናን
@alemzenebe1065
@alemzenebe1065 Жыл бұрын
መምሕር ፣ትልቅ ሀሳብ ነው እግዚአብሔር ይርዳህ ።
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 Жыл бұрын
መምሕር እንደምን አደርክ የዛሬዉ ገጠመኝ አስተማሪ የሆነ ወንድማችን እንካን እግዚአብሔር ረዳክ በጊዜ መቃትክ በጣም ጠቅሞካል እግዚአብሔር ይመስገነዉ መምሕር ላንተምቃለሕይወትን ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን
@tsehayalyou3864
@tsehayalyou3864 Жыл бұрын
በእውነት ይሆ ድንቅ ፕሮግራም ነው በተሳሳተ መንገድ እየሄደ ያለ በተለይ አገልጋይ ከለ በጣም መመለስ እንዳለበት ለኋላችንም ትልቅ ትምህርት ሰጪ ነው እድሜ ከጤና ይሰጥልን ለሁሉም ልቦና ማሰተዋል ይሰጥልን !!
@MerahawitAlem-hr5dn
@MerahawitAlem-hr5dn 8 ай бұрын
መፍትሔ ዋተሌል ዋልተሌ ዋተሌል ንንያየል ንንያየል ንንያየል ድናኤል ድናኤል ድናኤል ድንድኖ ።መምህረ ድርሳነ ሚኪኤል ሙጨረሳ ላይ ነው ያገኛሁት ምንደነው
@kabtamk7852
@kabtamk7852 Жыл бұрын
እውነት ነው ደብተራ በትክክል በየቤተክርስቴያንውስጥ ያስቸገረው አባቱችም ይንቁበት በየሀገሩ ያስቸገሩትመምህር በደብ አስተምርበት ወድማችን
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችት በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቄዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ ቅዱሥ ጊወርጋሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አባ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አቡነተጠምቀ መድህን ሥለ ቅዱሥ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር ይበለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@bbbbbbbaaaaaaa3620
@bbbbbbbaaaaaaa3620 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 መምህራችን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
ሀይለጊሆርጊስእግዚአብሔርይጠብቅህ በፆለትህአትርሳንወለተማርያምብለህ
@tsedekubedelu
@tsedekubedelu Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህኖ ይባርክልህ። ይህ ዝም ብሎ የሚሰራ ሥራ አይደለም አዶካሚ ነዉ ግዜን አቅን ሕይወትንም የሚጠይቅ ተግባር ነዉ፣ በሰዉ አቅም የሚፈፀመዉ መንፈሰ ቅዱስ ሲፈቅድና በአንተ ዉስጥ አድሮ እዲከናወን ሲደረግ ብቻ እደሆነ የምንገነዘብ ይመስለኛ። አንተም ትዉልድ እዲድን የምትሠራዉ ሥራ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ ነዉ ፣ ነዉ እንጅ በዘፈቀደ የሚከናወን አይደለም ።እደቀላል የምናየዉ ሥራ አይደለም ።የሁሉንም ሰዉ ሕይወት የሚዳስ ነዉ።እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እኛንም ልቦና ይስጠነ።
@አርሴማእናቴነሽ
@አርሴማእናቴነሽ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምራችን በጣም ብዙግዶች አሉ እስካሁን እዳተ ደፍሮ እየተጋፈጣቸው የለም መምር በየአካቢያችን በየጉሮቤታችን የምናየው የምንሰማው በጣም ያማል እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጣቸው አተን ፈጣሪ አብዝቶ ይብቅክ ከነቤተሰቦችክ 🙏🙏🙏
@basazinfikadu5948
@basazinfikadu5948 Жыл бұрын
እሺ መምህር ሰላምታዬንም ሃሳቤንም በስላሴ ስም እጀምራለው ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ እንደምን ስንብተሃል የቤታችን መቼም ብዙ ነው ተነግሮ አያልቅም መምህር የሁላችንም ችግር ይህ ነው ሐዋርያዉ ማን አዚም አደረገባችሁ ይላል መልሴ በቤተመክደሱ ውስጥ የተስበሰቡ አዚማም ካህናት እና ወግኖቻቸው ናቸው ህዝቡን እና ምድሪቱን እያስጨነቁ ያሉት ሰማዕቱ አስተዋይ ልቦና እና አእምሮ ይስጣቸው እላለሁ መምህር ባለፈው እሮብ እንግዶችን የምትቀበልበት ቀን ስለነበር መጥቼ ላገኝህ አልቻኩም ደብዳቤ ፅፌ የወከልከው ሰው ጋር አኑሬአለሁ እባክህን መልስ ስጠኝ በተረፈ ስለአገልግሎታችሁ ስለተሰጣችሁ ፀጋ ታላቁን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ በተለይ አባታችን መምህር ግርማ አንተንና ሌሎች ወንድሞችህንና በመንፈስ አምጠው ስለወለዱልን እናንተም በእውነት የመንፈስ ፍሬዎቻቸው ስልሆናችሁ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበር ይመስገን አሜን በዚሁ ላብቃ ቸር ያገናኘን አመሰግናለሁ
@enyewephrem4268
@enyewephrem4268 Жыл бұрын
እጅግ ጠልቆ የሚገባ ትምህርት ::ለምታደርገዉ በጎ ሥራ ልዑል እግዚአብሄር አብዝቶ ይክፈልህ መምህር:: ትምህርቶችህን በመስማት ብቻ የምናዉቃቸዉን ድብቅ ሴራዎችን ፍንትዉ አድርጎ በማዉጣት በፆም በፀሎት በስግደት ጠንክረን በቅዱስ ቁርባን ታትመን መንግሥተ ሠማይን እንድንወርስ ሀይል ጽናት ሞገስ ሆነህልናል::
@ኤፍታህወለተትንሳኤ
@ኤፍታህወለተትንሳኤ Жыл бұрын
እግዚኦ አቤቱ ትእግስት ከነሀይጣታችን የምትችለን ከነ መተታቸው ነው የሚቀድሱት እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@wederyeleshjnber207
@wederyeleshjnber207 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እናመሠግናለን በእዉነት እግዚአብሔር ከአጉል ነቀፋ ይሠዉረን ብዙ የገጠመኝ አለ እና ማሥተዋል ያድለን አሜን ፫
@fgradesfgrades5092
@fgradesfgrades5092 Жыл бұрын
እኳን ለመላኩ ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሀዊ በዓል አደርሳቹህ ምመናን🙏 መምህርዬ አርስት ጉዳለ በገጠር የኔ ወድም ጎደር አብነት ትምርት ቤት ሊማር ሔዶ አስር ሽብር ከፈልና እውቀት የሚያስገባ ጥበብን ብሎ አጠጣው አስተማሪው ለአስር ቀን በጨለማ ክፍል ብቻህን ከማንም ማውርት መውጣት አትችልም አለው ከዛ ለኔ ደውሎ ለሳምንት አታገኝኝም ብሎ ሲነግርኝ እዴ የሰይጣን ትምህርት ነው ስለው ደግጦ እሽ አለኝ አሁን ባህርዳር አብነት ትምህርት ቤት ቅኔ እየተማርነው እና የትምህርት ማስገቢያ ጥበብነው ትፈልጋለህ ብር ክፈል ይሉኛል አለኝ አልፈልግም ይላቸዋል ወድሜ አሁን ሁሉም ነገር ገብቶታል 17 አመቱነው እውቀቱ በጣም ፈጣን ነው ግን ስለስግደት ምንም አያውቅም አይሰግድም እና መምህርዬ ካተጋ መቶ ቢማር ፈልጌ ነበር
@rahelrahel7877
@rahelrahel7877 Жыл бұрын
Igzabher yimsgan Slam Mamher AmenAmen Amen inkun abro adarsan adarsachahu 👏🏼👏🏼👏🏼
@mulubelay3831
@mulubelay3831 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንዴት ዋላቹሁ. እንኳን ለእግዚአብሔር አብ ዓመታዊ ክብረበአል. እና ለቅዱስ ሩፋኤል ወርሐዊ በአል አደረሳችሁ ገጠመኙኝ ልስማና. ልኮመንት. ኑ አብረን እናዳምጥ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ
@ተመስገንአምላኬ-ጀ7ጐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እውነት መምህራችን ቃለህውትን ያሰማልን ለወድምችን ወልደ ጊወርጊስ በረከተህ ይደረብን በእውነት ታደልህ አቡቱ የመድሐኒአለም ቸረነቱ ተመስገን እኔስ መቸ ነው የእግዚአብሔር የሚመቸ ልብ የሚኖረኝ እውነት ግን መምህራችን ይቅር በለኝ እና እኔ ስሜ ወለተ ዮሐንስ ነው እናም ጠባቀ መላእክቴ ቅዱስ ዮሐንስ ነው ማለት ነው ግን ከጠፊሁ ይቅር በለኝ ይሺ በመልስልኝ ደሰ ይለኛን ይሺ
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና Жыл бұрын
አንካን በሰላም ኣደረሳቹ ለወርሃዊ በኣል ቅዱሰ ሩፋኤል ቃል ሂወት ያሰማልን ረቡኒ ወንድማችን ታድለህ መጨረሻው ያሰምርልህ ኣሜን፫ መኣምናን ኣህቶቼ ወንድሞቼ ቅብኣትና ፀጋ ማለት ምን ማለት ነው በናታቹ ኣሰረዱን ቅዱሰ ቁርባን ኣለማመን ወይም መጣራጠር ማለት ነው ኣሰረዱኝ የምታውቁ ሁሉም ጥያቄ ሆነብኝ ካቻልክ መምህሬ መልሰልኝ
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የግዚሔቤርን ስራ ታምር ነዉ በቀሉ ከባድ ነዉ እዉነት አለምን ዙራ እስክትመጣ ዉሸት ያለምን ግማሽ ዙራ ጫማዋን ታጠልቃለች ምን እደፈለኩኝ ይገባችዋል እኔ አዳባት ያረጉኝ ስራ ከባድ ነዉ ንሰሀ ገብቼ እራሱ በስልክ ካይምሮየ አልጣለኝ
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 Жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን መምህር ተቸግሪያለሁ ወደተግባር መግባት አቃተኝ አዳማጭ ሆኜ ቀረሁ መላ በሉኝ አንዳችም ገጠመኝ አያመልጠኝም ዋይፋይ ሳገኝ ዳውሎድ እያረኩ ስራ እየሰራሁ አዳምጣለሁ ያለሁት ሀረብ ሀገር ነው እረጅም ፀሎት አልቻልኩም ገና ሳስበው እሰንፋለሁ መላ በሉኝ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ
@ወለተገብርኤል-ቈ2ከ Жыл бұрын
መምህርዬ የጀመርከውን የትምህርት ቤት ጉዳይ እግዚአብሔር በቅርብ ቀን ፍፃሜውን ያሳየን :: በእውነት ቅድስት ቤተክርስቲያናችን አንተ እንደምትለው "ከእፍልሆ እና ከአብሾ ነፃ የሆነ" በንፅህና የሚያገለግል አገልጋይ በጣም ያስፈልጋታል፡፡
@ሳምሪየማርያምልጅ
@ሳምሪየማርያምልጅ Жыл бұрын
መምህሬ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቃለ ሂወት ያሠማልን ባተ ትምህር ብዝዎች ተለዉጠናል መምህር እኔ ምን ማለት አልችልም የማርያም ልጅ አማኑኤል የነፍስ ዋጋ ይክፈልክ እዉነት ባሁኑ ሰአት ደግሞ ብዙዎቹ በየሚደያዉ እየተጫጩነዉ ለእኛ ግን ጥሩ ማስታወቂያነዉ እነሱም አድ ቀን መመለሣቸዉ ስለማይቀቀር በፀሎት አስቧቸዉ ዉድ የመምህር ተማሪውች መልካም ግዜ❤
@mebratsntayehu8843
@mebratsntayehu8843 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውድ ወንድሜ መምህራችን ተስፍሽየ እግዚአብሔር ሀይልና ብርታቱን ይስጥልን ለሁላችን
@brtawitteshowe2070
@brtawitteshowe2070 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን እንዴት ያለ እምነትና ጥካሪ ነው ሃይለ ጊዮርጊስ ሐብተ ሥላሴንና ገብረ ሥላሴን በፀሎት አስብልኝ ወደመስመር እንዳገቡልኝ
@debritutulu5126
@debritutulu5126 Жыл бұрын
ቃልህወት ያሰማልን መምህር ተወህዶ ለዘላለም ትኑሪ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን አሜን እግዚአብሔር እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ሰላም ይብዛልኝ በክርስቶስ ፍቅርመምህርችን በጣም ደስ የሌለ ገጠመኝ ነው መምህራችን ረጂም እድም ከና ጤና ይሰጠናል በእውነት ቸር አምላካችን በመገዲ ሁሉም የቀድሞው ቅዱስ ሚካኤል ያሰብኩትን ይሞላል አባት
Players vs Corner Flags 🤯
00:28
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 74 МЛН
escape in roblox in real life
00:13
Kan Andrey
Рет қаралды 93 МЛН
57ኛ A ፈተና ገጠመኝ፦የተገፋ ወተት ቅቤ ይወጣዋል ማለት ይህ ፈተና ገጠመኝ ነው
1:04:53