56ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በአባቷ አውሊያ ተማምና በበአታ ተአምር ጉድ የገጠማት( በመምህር ተስፋዬ አበራ)

  Рет қаралды 66,192

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 852
@FjdjxhhNxj-we2bj
@FjdjxhhNxj-we2bj 2 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢😢😢😢😢 የወንቅሸቱ ቅዱስ ገብርኤል ድረስልኝ ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤
@ገብረወልድ
@ገብረወልድ 3 жыл бұрын
መምህር ትምህርቶችህን አዳምጬ ለንስሀ ህይወት በቅቻለሁ ለቅዱስ ቁርባኑ እንድበቃ እግዚአብሔር ይርዳኝ እናንተንም እግዚአብሔር ይርዳችሁ መምህር እናመሰግናለን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@mercyyohannes3668
@mercyyohannes3668 3 жыл бұрын
Me too
@edlawittesfaye1179
@edlawittesfaye1179 3 жыл бұрын
አሜን ይርዳን ጸጋ ሥላሴ እባላለው በጸሎት አስቡኝ ፈተና በዝቶብኛል እባካቹ
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ በመቤቴ ስም ውድ እህቴ
@mesilove3032
@mesilove3032 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@tegestnegesh365
@tegestnegesh365 2 жыл бұрын
EGZAHBER yerdak
@alain3631
@alain3631 Жыл бұрын
እፅብ ድንቅ ነው የመቤታችን ታአምር ወለተ ስላሴብላችሁ አሥብኝ
@zahraamzahra1132
@zahraamzahra1132 2 жыл бұрын
ባታ ማረያም ለነርሱ የደረሰው ለኛም ተደረሰልን መህምህራችን ቃል ህይወት የሰጠ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ 3 жыл бұрын
እመቤታችን ክብር ላንቺ ይሆን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 5 ай бұрын
የእግዚኣብሔር ስራ ግሩም ድንቅ ነው የቅዱሳን ኣምላክ እግዚኣብሔር ኣምላካችን ስሙ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ኤፍታህ ይበለን አግዚኣብሔር ኣሜን ኣሜን ኣሜን እማ ፍቅር ቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃዋ እና ረዴኤትበረከትዋን ይደርብን ኣሜን ኣሜን ኣሜን❤❤❤
@ቅድስትሆይለምኝልኝ-ኸ8ሐ
@ቅድስትሆይለምኝልኝ-ኸ8ሐ 3 жыл бұрын
እኛ ሩቅ ኣገር ያለን ህልም ስናይ የሚፈታልን የለም እና በኮመንት እንጻፍልህ እና ኣሰባስበህ ቪዲዮ ብታዘጋዥ ደስ ይለናል። የተስማማ👍👍👍👍👍👍👍👍👍 ያድርግ
@fantayoutube8854
@fantayoutube8854 3 жыл бұрын
ትክክል ነሸ እኔ ግን ህልም አይቸ ያስረሳኛል በጣም ተቸግሬለወ አድ አመት ሁነኝ
@ቅድስትሆይለምኝልኝ-ኸ8ሐ
@ቅድስትሆይለምኝልኝ-ኸ8ሐ 3 жыл бұрын
@@fantayoutube8854 ውዳሴ ኣምላክ ጸልዪ የተዘጋብንን ነገር ይከፍታል። ስግደትም ረጅም ሰኣት ስገጂ፡ በተለይ የኣምልኮ፥
@selamalemayu3585
@selamalemayu3585 3 жыл бұрын
@@fantayoutube8854 እንየም እንደዛ ነዉ የማርገን ርስት ነኝ የማድርገዉ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ
@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ 3 жыл бұрын
@@selamalemayu3585 ኧረ እውነትሽን ነው እኔ ህልም አይቻለሁ መምህር ተስፍየ ርጃጅም ሸንኮር አገዳ ይዞ ልብ ልቡን እይወጣ ነጩን እያውጣ ሲሰጠን ስንበላ ብዙ ጓደኞቸ አልበላም ብለው ጭለማ ውስጥ ቁጭ ብለው ሽንኮር አገዳውም መምህር በስምአም ብሎ ፀሎት አድርጉበት እፍ ሲለው ሸንኮር አገዳው ሁለት ክፍል እያለ ያንን እይወጣ ነው የሚሰጠንደስ የሚል ህልም ነው ያየሁት ብዙ ህልም አለኝኝ እማ ፍቅርንም ።አይቻታለሁ ነጭ የለበሰ መልአክም ፊቱን አላየሁትም ስላገራችን መቶሲነግረኝ
@እናቴማርያም
@እናቴማርያም 3 жыл бұрын
@@አበራሽከበደየብዙነሽልጅ በጸሎትሽ አስቢኝ እህቴ ወለተ ስላሴ ነኝ
@yonashaile6136
@yonashaile6136 3 жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤኔ ከነቤተሰቦችህ ያድልህ ኣሜን ።ከኤርትራዊው ወንድምህ ። እግዚአብሔር ታላቅ ነው ጎዶሊያስ ኤልሻዳይ ሁሉን ቻይ ጎዶሊያስ ። በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማህ ወንድሜ። ምን አይነት መመረጥ ነው በጣም ትልቅ ጸጋ አለህ ወንድሜ ። ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝመው።
@seltantesfamariam3717
@seltantesfamariam3717 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ
@ጌታሆይማስተዋልንአድለኝየ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@igziyaberfqrnawigziyaberfq6702
@igziyaberfqrnawigziyaberfq6702 3 жыл бұрын
Ameeen Ameeen ameeen
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
ፀባኦት ያስብህ ውድማችን
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Palm-k6i
@Palm-k6i Жыл бұрын
መምህር ትምህርት ክበብ አስተማሪና❤❤❤❤❤❤❤
@ቲጂየተዋሂዶልጂ993
@ቲጂየተዋሂዶልጂ993 2 жыл бұрын
ባህታ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻን እናቴ ተመስገን አምላኬ መህምራችን እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን
@የኑነኝከፈረንሣይለጋሲዮን 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ስራው ድንቅ ነው እመን እንጂ አትፍራ ይላል ቃሉ እል እል ደስ ይላል መጨረሻ በስደት ያለነው #ባታ_ማርያም_ድርሽልኝ🙏😥
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
Amen 🤲🏽😭🤲🏽
@ንፁህ-ደ4ጀ
@ንፁህ-ደ4ጀ 3 жыл бұрын
አሜን
@سينتايوسنتايو
@سينتايوسنتايو 3 жыл бұрын
Amen
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-ጀ9የ 3 жыл бұрын
አሜን
@lidyalidya7062
@lidyalidya7062 2 жыл бұрын
እፅብ ድንቅ አቤቱ ጌታሆይ ፈተና በምን በኩል እደሚመጣ አላቅም እና ትግስቱን ስጠኝ ባታለ ማርያም እናታችን ለኛም ድረሽልን
@mambaba8869
@mambaba8869 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@baebeamenamenamenzmaermalk2729
@baebeamenamenamenzmaermalk2729 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ ያገልግሉት ዘመንህ ይባረክ
@እመቤት-ተ9ዀ
@እመቤት-ተ9ዀ 2 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@azmiazmi1511
@azmiazmi1511 Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚያአብሄር ይመስገን ለነሡ የደረሰች ባታ ማሪያም ለኛም ትድረስልን አሜን መምህርየ ቃለ ሂወት ያሠማልን
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ
@የገብርኤልልጅነኝ-ወ7ጀ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስራ ድንቅነውቅዱስገብረኤል ዝነኛው መላእክ በህይወቴ ነው ለኒም የቆመልኝ መምህር በጣም ደስየሚል ገጠመኝነው ቃለህይወት ያሰማልን እኛም የሰማንውን በልባችን ፅላት ይሳልብን አሜን
@jasika499
@jasika499 3 жыл бұрын
የሚስደንቅ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@fuff9372
@fuff9372 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሚገርም ነው መምህር ቃለ ሂወትን ያሰማልን
@ጋልሚቻአልዳይ
@ጋልሚቻአልዳይ 2 жыл бұрын
መምችን ፀጋዉን በረከቱ ያብዛላቹ እህተ ማርያም በፀለታቹ አስብኝ
@hshsis525
@hshsis525 2 жыл бұрын
እልልልል ዝማሬ ምላእክት ያሰማልን 🤲🤲እመ ብርሃን ታኣምር ስራሺ ድንቅ ነዉ እና ለርሱ የድረስሽ ለኔም ድርስልኝ ኣሜንንንን🤲🤲🤲
@martaashebir6019
@martaashebir6019 Жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለአዛኝቷ ማርያም ክብር ለበዓታ ማርያም ውይይ እንዴት ደስ ይላል የእመቤቴ ርህራሄ እንኳንም የወላዲቷ ልጅ ሆንኩኝ ተመስገን።
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 жыл бұрын
በስላሴ ስም በጣም ድንቅ የእመበታችን ድንቅ ተአምር ነው ለናንተ የደርስች ድንግል ማርያምለኛም ትድረስልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህርየ 💐💐💐💐
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ በመቤቴ ስም ውድ እህቴ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ
@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ 3 жыл бұрын
@@weyni7527 እሺ መጥቻለው ቤትሽ ወዴ 🌹
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
@@ስላምየማርያምልጅ-ወ9በ እሽ ማር
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛሜሮን
@ኢትዮጵያስላምሽይብዛሜሮን 3 жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን ፀጋ እና በረከቱን ያድልልን መምህራችን
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 2 жыл бұрын
እእእእእእእእእእእእልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏🙏🙏
@ghhghy3086
@ghhghy3086 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እናት የሰጠን በጣም ድንቅ ነች እመቤቴ ማርያም
@meseretfantahun3021
@meseretfantahun3021 3 жыл бұрын
Amen amen amen entachin dingil Mariam enwedshalen enakebrshalen
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መመህራችን🙏🙏🙏
@astertube8785
@astertube8785 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ለመምህራችን❤❤❤❤❤
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ኑ ምዕመናን #ከፀሎት መልስ ወደ ገጠመኝ #ሰምታችሁአል የባአታ #ተአምርን እንስማ ውይ መምህር እንዴት በደስታ እደሰማሁት ባያልቅ ብዬ ተመኘሁ ውይ ስላካፈላችሁ የሂወት ገጠመኝ እናመሰግናለን በእውነት እግዚአብሔር ይመስገን እማ ፍቅር የኛ የአለም እናት ስራሽ እፁብ ድንቅ ነው #ኦርቶዶክስ ተዋሕዶን መሆን ምንኛ መታደል ነው ሺ አመት ኑርልን #መምህራችን ፀጋውን ያብዛልክ የአገልግሎት ዘመንክን ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርከው #እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥክ ድንቅ ገጠመኝ ነው #አብሳሪው ቅዱስ #ገብርኤል የኛንም ጠላት እዲህ በሴይፍህ አጥር እጠርልን #ጥበቃህ አይለየን ባልታሪኮች እህታችን ወድማችን እግዚአብሔር #ትዳራችሁን ልጆቻችሁን ይባርክላችሁ በረከታችሁ ይድረሰን
@tigistjemaltigisetjemal7793
@tigistjemaltigisetjemal7793 3 жыл бұрын
Selam eheta tselot bota lemgebat felge nebr gin code yetyekal
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
@@tigistjemaltigisetjemal7793 ኮድ እሚጠይቀው ካለ ፀሎት ሰዓት ብቻ ነው በፀሎት ሰአት ክፍት ነው እማ
@አናኒያየባለወልድልጅ
@አናኒያየባለወልድልጅ 3 жыл бұрын
እሺ ሶልዬ መተናል ገና አልሰማውትም ግን መምህራችን ፊቱ ላይ ፈገግታ ሞልቶበታል ምን አይነት ይሁን እስኪሰማው ቾኮልኩ😘😘
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
@@አናኒያየባለወልድልጅ በጣም ደስ የሚል ነው መቼም የኛ እንቁ መጥፎ ነገር እደማያቀርብ የታወቀ ነው ነፍስሽን መግቢያት እሺ
@tigistjemaltigisetjemal7793
@tigistjemaltigisetjemal7793 3 жыл бұрын
እሺ እማ አመሰግናለሁ
@sabaasmer7860
@sabaasmer7860 3 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ መምህር አንተ ከወላጅ አባት በላይ የህይወት አባት ነህ መዝሙሮችህ ልብ የሚሰብሩ እንባን የሚጨርሱ እግዝአብሔር ከመከራ ሁሉ እንዲጠብቀን ፀሎትክ አይለየን አሰካለ ማርያም
@Gigi-mn9ph
@Gigi-mn9ph Жыл бұрын
😮iiiiiiii😮iii😮iiiiiiiiiiii😮iiiiiiiii😮iiiiiii😅iiiii😮😮iiiiiiiiiiiiiii😅oii😅iiii😮iii😮iiiiiiiiiii😅😅i😅iii😅ii😅😅iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii😮iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii😮iiiiiiiiiiiiiiiiii😮😮i😮 iii iiiiiii😮i😮iiiiiiiii😮iiii😮i😮😮iii😮😮iiii😮😮ii😮iiii😮iiiiiiiiiii😮i😮iiii😮😮ii😮iiiiiiiiiiiiiii😮😮ii😮ii😮😮😮i😮iii😮i😮😮😮ii😮😮i
@meseretyefiru6629
@meseretyefiru6629 3 жыл бұрын
እናቴን አሞብኛል እህት ወንድሞቼ በፀሎት አስቡልኝ ወለተ ዮሐንስ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይማርልሽ
@tsehaybogale4389
@tsehaybogale4389 3 жыл бұрын
Fetariy yimareleshe mamaya
@mplazamplaza5985
@mplazamplaza5985 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማራት
@yefru6008
@yefru6008 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርት እህታችን
@alainaln9868
@alainaln9868 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ እመብርሀን ትዳብሳቸው
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን የኔ አባት መምህርዬ እጹብ ድንቅ የፈጣሪ ሥራ እናትና ልጅ ቅዱሳኑም ሁሉ ክብር ምስጋና ይድረሳቸዉ እዉነት እግዚአብሔር የያዘ ድሮስ ተመስገን🤲🥰ያኑሪልን መምህርየ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ከኔ በተስብህ🤲 እልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሠማልን🤲
@FatmaFatma-k7x
@FatmaFatma-k7x Жыл бұрын
በእዉነት ቃል ህወት ያሠማልን
@helengulema9304
@helengulema9304 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባረክ ከነቤተሰባቸሸ ሀገር ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ
@ማሂነኝ-ቘ1ሰ 3 жыл бұрын
የኔ እናት እንዲህ ታሪክ ትሰራለች እማ ፍቅር🙏🙏
@رزانرزان1-و2ز
@رزانرزان1-و2ز 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋዉን አብዝቶ አብዝቶ ያድልልን መምህር
@martaashebir6019
@martaashebir6019 Жыл бұрын
ከደሃ ጋር የሚኖር የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይገባሻል እማ ፍቅር በእኛ ቤት ግቢ
@ffty7136
@ffty7136 3 жыл бұрын
እረዥም እድሜ ከሙሉጤናጋር ይስጥልን መምህር በጣም ደስየሚል ገጠመኝ መጨረሻችንን ያሳምርልን ሁላችንን
@tejitumuluken8117
@tejitumuluken8117 3 жыл бұрын
መ ምህር በእውነት እግዚአብሔር ይስጥህ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእመቤታችን በረከትን ያሳረብን አሜን አሜን አሜን
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጡልን የመምህር ተስፋ ስላሤ ፍሬዎች እንኳን ለበዓለ ዕርገቱ በሰላም በጤንነት አደረሣችሁ
@netsanettadessefulle1059
@netsanettadessefulle1059 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሠን
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@tsedkenemariam6381
@tsedkenemariam6381 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብረው አደረሰን
@መቅደስተመስጌን
@መቅደስተመስጌን 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@paulasarkis4066
@paulasarkis4066 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ መምህረ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ጤና ይስጥልን ዉድ የድንግል ማርያም ያስራት ልጆች እንኳ ለባታ ማርያም ወራዉይ በአል አደረሰን አደረሳችሁ ይህነን ታምራት እነድንማማርበት የፈቀድክ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባሀል አሜን አሜን አሜን
@GiasBd-gm8xk
@GiasBd-gm8xk 2 жыл бұрын
ሰላም እኔቁጥርህንእፍልጋዊለሁ
@tarikudebulo7567
@tarikudebulo7567 2 жыл бұрын
ታድለዉ !!! በረከታቸው ይደርብኝ ። ፅናታቸዉን ይስጠኝ። እየተፈተንኩ ነዉ።በሕታ ማርያም ታበርታኝ።ታበርታህ በሉኝ ።
@asterabebe2475
@asterabebe2475 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር አምላክ ያዝምልን አሜን
@misiretaabate6756
@misiretaabate6756 3 жыл бұрын
የምገርም ነው መምህር ቃለ ህይወት ያሰምልን
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን የነፍሳችን መጋቢ እንዴት ነህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ሳይገባኝ ከነ ሀጺያቴ ይህን ድንቅ ታአምር እድሰማ ስለፈቀድክልኝ ተመስገን የእግዚአብሔርን ስራው እጹብ ድንቅ ነው
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
በይ ነይ ስሚ ጉአደኛዬ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰሽ ማማዬ ይች ቀን ለኔላና ላንች ልዩ ቀን ናት
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
@@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ እንኳን አብሮ አደረሰን እማ
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 2 жыл бұрын
እውነት የእናታችን የቅድስት ድንግል ማሪያም ሥራዋ ድንቅ ነው🙏🙏🙏
@emualmu1923
@emualmu1923 3 жыл бұрын
መምህራችን በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋራ ይሁን የስንቱን ነፍስ እያዳንክ ነዉ በድራቱን እርሱ ይስጥህ
@sehenyee
@sehenyee 2 жыл бұрын
ባዕታ ለማርያም እኔም ከመኪና አደጋ አድናኛለች ከከባድ አደጋ ውስጥ እኔ እና ሹፌሩ ምንም ሳንሆን መኪንዋ ግን ከጥቅም ውጭ ሆኖዋል ከኃላ ያሉ ሰዎች ተጎድተዋል የእኛ መኪና መሃል ነበር በግራ በቀኝ ከፊት ከኃላ ነበር የተጋጨው በጣም አሰቃቂ ነበር ነገር እመ ብርሃን ከእኔ ጋር ነበረች አስታውሳለው ታህሳስ 3 ነበር በስደት እኔን ከመኪና አደጋ እንዳተረፈቺን ለተጨነቃቺሁ ሁሉ ትድረስላችሁ በእውነት።
@belinshmohg4688
@belinshmohg4688 3 жыл бұрын
አሜንአሜንቃለህይወትያሰማልን♥♥♥♥♥🙏🙏🙏😘😘😘♥♥♥
@የማርያም-አ2ጐ
@የማርያም-አ2ጐ 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ወንድማችን እመቤቴ ብዙ ተሀምር ታደርጋለች እግዚአብሔር ስራው ግሩም ነው እኔም አንድ ነገር ላካፍላቹ ያለውት አረብ አገር ነው እናቴ በፊት አውሊያ ቤት ትሄዳለች ባለ ሃውላያ ሴትዮ በሰውነታቸው ጥሩ ናቸው እና አንድ ቀን እኔ ህልም አይቼ እሳቸው ይፍቱልሽ ንገሪያቸው ሲሉኝ ያየውት ህልም እባብ ሊነድፍኝ ሲል ነው ብዬ ስነግራቸው የቤታችን አምላክ ነው አሉኝ በህይወቴ እባብ በጣም እጠላለው ከዛ ብዙም ስለ ሃውለያ ባላውቅም ግን አልፎ አልፎ እሄዳለው ልክ ይህ እልም ነግሪያቸው እባቡ እደሚያመልኩ ሳውቅ አስጠላኝ ብዙ ሳልቆይ ወደ ውጪ መጣው በቃ ውስጤ ውሌም እናቴ መቁረብ እዳለባድት ውስጤ ይነግረኛል እናቴን ንስሐ ግቢ ብዬ ስላት እሳቸው እኔ ነኝ ንስሐ የምሰጣቸው አሉ ባለ አውለያዋ ከዚያ እኔም ከዚህ ሆኜ የስሐ አባት አለሽ ቄሱ እንጂ የሚስጡሽ እሳቸው እዴት ብዬ ቀወጥኩት እናቴም መንፈስ ቅዱስ አፀናት ንስሐ ወሰደች ከዚያ አማናዊ ስጋ ደሙን ተቀበለች ልክ ይህ ሲሆን ትልቅ እህቴን ተጠርታ እዛም የሚሄዱ ሴቶች ተሰብስበው እኔን ይረግሙኛል ብሎም እደሚገሉኝ ይዝታሉ እኔም ሰማው እንግዴ የፈጠረኝ እደማይተወኝ አውቃለው እሱ ካለ አሁን ለምን አልሞትም ብዬ ውስጤ ቆርጦ ባለውበት አገር እየፀለይኩኝ አንድ ቀን ህልም አየው ምንድነው ህልሙ በማህፀኔም ሦስት ብይ በጉሮሮዬ ሦስት ብይ ተወርውሮ ሲገባብኝ ስሉስ ቅዱስ የማህፀኔን ሲገባ ብይ ነገር ነው ስሉስ ቅዱስ አየር ላይ ቁመው አንድ ሰውን አውጣ ሲሉት ከማህፀኔ ሦስት ልብ ቅርፅ የሰራ ደም የጎረሰ ሆኖ ወጣ በጉሮሮዬ ሦስቱን ሲወረወሩት በድጋሚ ቅድስት ስላሴ ሁለቱን ያዙት አንዱ ጉሮሮዬ ላይ ቆመ ከዛ ጊዜ ጀምሮ በጣም ያመኝ ጀመር እንግዴ ይህ ሲሆን የዛሬ ስድስት ወር ህመም ጀመረኝ በቃ ግራ ገባኝ መጨረሻ አንድ ፀጋው ያላቸው አባት ፀሎት ሲያደርጉልኝ ውሃ አዘጋጅ ብለው ፀሎት ጨርሰን ፀበሉን ስጠጣው ቅጠል ነገር አስታወከኝ በንጋታው እመሙ ባሰብኝ ግን አኪም ስሄድ ንፁህ ነኝ ግራ ግብት አለኝ ደስታ አጣው በተለይ መስከረም ከጠባ ጀምሮ ፍፁም ጤና አጣው ልክ መስከረም 14ምርመራ ሳደርግ የታይሮድ ዕጢ ተባልኩኝ አዘንኩኝ ከሦስት ሳምንት ቀጠሮ ተሰጠኝ እኔ ውሃ ላይ እየፀለይኩኝ መጠጣት መጠመቅ ጀመርኩኝ ልክ መስከረም ሃያ አንድ ህልም አየው አቡነ እጨጌ ዮሀንስ ዘጠገሮ ቤተክርስቲያን ይመስለኛል ከብዙ ህዝብ ጋር የታረሰ አፍር ላይ ቆመን ከወዲያ ለብቻው ደሞ ትልልቅ ካቦች አሉ ብዙ የድንጋይ ካቦች ከነዚህ መሀከል አንድ ሴት ቁማ እኔን ታያለች ትንሽ ቆይቶ አንድ እረዘም ያለ ካህን ማህጠኑን ይዞ በአንድ እጁ መስቀል ከመስቀሉ ጋር በሃይላንድ ፀበል እና እምነት የተቀላቀለበት ይዞ ወደኔ ይመጣል ከሰው መሀል እኔን መቶ እጣኑን ያጥነኛል ከዚያ በይ የምድኚው በዚህ ፀበል ነው ጠጪ ይለኛል እሺ ብዬ እየጠጣው እያለ ክህኑ ተመልሰው ጥቅጥቅ ዛፍ ስር ገቡ እና ለብቻው የቆመችው ሴትዮ ለኔም ስጪኝ ብላ ስትለምነኝ ከዋላዬ ትልቅ ባልቴት ነጠላዬን ጎትተው ልጄ ለኔ ስጭኝ ብለው ሁለት እጃቸውን ሲዘረጉ ሴትዮዋን ትቼ ትንሽ ፀበል ለባልቴቷ ስሰጥ ካህኑ ድጋሚ መቶ ከካህቦቹ መሀል ፀበል አፍልቆ ነይ ተጠመቂ ሲለኝ ባነንኩኝ እና ጉሮሮዬ እመሙ ሲነሳ ልብንም ድክም ያረገኛል ብቻ እየረበሸኝ ጭንቀትም አለ ትላንት ቀጠሮ ነበረኝ በእግዚአብሔር ቸርነት ውጤቴ ነፃ ሆነ ደስ አለኝ የመናፍስት ስራ እደሆነ በትክክል ገባኝ ትልቁ ነገር ፀሎት ሳደርግ ያንቀኛል ስሰግድ ጄሮዬን ጉልበቴን ጉሮሮዬን በተለየ ሁኔታ ያመኛል ግን ትላንት ነፃ ነሽ ተባልኩኝ ይህን ያደረገ የአባቶቼ አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን በፀሎታቹ አስቡኝ አሁንም ጉሮሮዬ ላይ የተቀመጠ ነገር አለ አገር ለመግባት አራት ወር ይቀረኛል ከዛ በፊት የምሰራበት ድርጅት ህግ አይፈቅድም በፀሎታቹ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅ ነው ጎደልያሰ ኤልሻዳይ ሁሉም ቻይ ጎደልያሰ🙏❤🙏
@amenelisar5101
@amenelisar5101 2 жыл бұрын
የባህታ ማርያም ለነሱ የደረሰች ለኛም ትድረስልን አሜን በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ጊዮርጊስ
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ
@ወለተሥላሤ-ጠ2ወ 3 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣህ ምመህረ ተመሪ እመለሳለሁ ምዕመናን አሰተማሪ ኮመንት ኮምቶ አይደል ያለን? አንደኛ ነኝ አምሰተኛ ነኝ ምትሉ እራሳችንን እንፈትሸ መጀምረያ
@sendayosalam7347
@sendayosalam7347 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@ggffyff4753
@ggffyff4753 Жыл бұрын
ባታ ማርያም ለኑሰ ያደረሰችው ለኛም ትድረሰልን 🙏🙏🙏
@itayodose6116
@itayodose6116 3 жыл бұрын
Amen..amen..amen..kale..hiwet..yasemaln
@tsigeredawerku2149
@tsigeredawerku2149 3 жыл бұрын
እፁብ ድንቅ የሆነ ታሪክነዉ የሚገርመዉ ዛሬ ይህንን ትምህር ጀምሬ እየሰማሁ አሰሪየ ሱቅ ልካኝ ነበር እና ከተመጠነልኝ ገዘብ በላይ አዉጥቼ ነበር እና በጣም ፈርቼ በቃ ከሰደበችኝም ትስደበኝ እያልኩ እቤት መጣሁ እና የወጣዉ ወጪ በሰልኳ ቴክስት ሲገባላት በጩኽት ጠራችኝ እኔም ልትቆጣ መሆኑ ሲገባኝ ወደፀሎት ቦታየ ዘወር ብዬ በአታ ለማርያም እማ ፍቅር ልቧን አራሪልኝ ከኔጋር ሆነሽ መልስ ስጭልኝ ብዬ ስሔድ አቤት ብየ ስቆም ምንምን ገዝተሽ ነዉ ይሁሉ ስትለኝ እኔም የገዛሁት በትትና መለስኩኝ እና ሳትቆጣ ተርጋግታ እሺ በቃ አለቸና ዝም ስትል እመቤቴን እያመሰገንኩኝ ተመለስኩ ደስስስስስ ብሎኛል እደዚህ ተርጋግታ አይቻት ስለማላቅ እ ተመስገን አምላኬ
@almalmm2462
@almalmm2462 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እልልልልልል እልልልልል እልልል በወንት በጣም ደሥሥ ያለኝ አሜን አሜን አሜን
@MmMm-gu6xr
@MmMm-gu6xr 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያማልንአሜን
@emualmu1923
@emualmu1923 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ያርገዉ
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 3 жыл бұрын
መ ምኽራችን ተስፋ ስላሴ በጣም እናመሰግናለን። የናታችን ቅድስት ኪዳነ ምሕረት እና የቅዱስ ገብርኤል ዘወትር ፀሎት ልመና ጠበቃቸዉ አይለየን አሜን አሜን አሜን🕊🕊🕊💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@ruthberhe2369
@ruthberhe2369 3 жыл бұрын
Elellle lllell yene Bata! Keberesh yesefa🙏
@amsalselassie6773
@amsalselassie6773 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አሜን
@ሰውነኝ-ቀ8ሐ
@ሰውነኝ-ቀ8ሐ 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ጤና ፀጋውን ያብዛልህ ደስ የሚል ተአምር ነው ባታ ማርያም ያደረገችው ድቅ ስራ ልንገር እናቴ በጣም በእድሜ ትልቅ ናት በኮረና ተያዘችብን ሳይታወቅ ልጆችዋ የልጅ ልጆችዋ ይመጡ ይሄዱ ነበር ጎደኛዬ ዘንዶ አስረ ማርያም ፀበል አለ ብላ ስትነግረኝ 4 ልጆችዋ አልሰሙም ማን ያመጣልኛል ብያት እግዝአብሔር ይስጣቸው እናትዋ ይዘውላት ሄዱ የባታማርያም ፀበል ስትጠጣ ለውጥ አየች ከዚያም ተሻላት ቤተሰቦቼ ሁሉ ቼክ አድርገው ሁሉም ሰላም ናቸው ክብር ለመድሐኒአለም ከነእናቱ ይሁን ደስ ብሎኝ ነው የሰማሁት ከፈተና በሃላ እንዲህ ደስታ ሲገኝ ደስ ይላል ሌላው ይሄ አውልያ የሚባል ነገር እኛ ሰፈር ነበሩ እኛቤትም ውስብስብ ያለ ችግር እድል መጥፍ በሱስ መዘፈቅ አለ እና በፀሎት አስበን ባታማርያም ለኛቤትም ድህነትን ትስጠን አሜን
@eyulove9860
@eyulove9860 3 жыл бұрын
ይህንን እንድንሰማ እንድናይ የፈቀደ አምላከ ገብርኤል ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን መምህር ፀጋውን አብዛሎት ባህታ እናቴ ልዩ ነሽ ለኔም ገብርኤል አባቴ ልዩ ነህ ለኔም ጥበቃቹ አይለየን አሜን
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በደህና መጣህ በጉጉት ስጠብቅ ነው የመጣህው የተዋህዶች እንኳን ለባእታነ ማርያም ክብረ በዓል አደረሳቹ ፈጣሪ አገራችንንና ሕዝቦቿን ይጠብቅልን አሜን ♥ኢትዮጱያ ለዘላለም ትኑር♥
@ዮሐናን-ጐ4በ
@ዮሐናን-ጐ4በ 3 жыл бұрын
አሚን
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ኣሜን እንኳን ኣብሮ ኣደረሰን
@sanetlamsken8309
@sanetlamsken8309 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሰኝን ስደተኝወችንም ለደጃዋ ታብቃን ያመት ሰዉ ይበለን
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 жыл бұрын
@@sanetlamsken8309 አሜን አሜን አሜን
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ
@ኪያፍቅር-ከ8ኰ 3 жыл бұрын
@@ሶልያና-ሸ4ቐ አሜን አሜን አሜን
@kirosghebrehiwet2862
@kirosghebrehiwet2862 3 жыл бұрын
ዎይ የ እግዚኣብሐር ነገር ኮ ድንክ ነው። ክብር ለእግዚኣብሐር ይሁን።
@tejitumuluken8117
@tejitumuluken8117 3 жыл бұрын
እኔ መምህር ምን አይነት ሠው ነህ ደግነህ እግዚአብሔር ይሥጥህ እሶም ደነች እሰይ እንኳን አልሞተች እልልልልል እልልልል እልልልልል ሰይጣን ተቃጠል
@stoorroor5679
@stoorroor5679 10 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለሂወት ይሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abaynshabaynsh4222
@abaynshabaynsh4222 2 жыл бұрын
መ ምሕር ቃለህይወትን ያሰማልንእድሜና ጤና የሰጥክ በእዉነት በጣም የሚገርም ታአምር ድንግል እናቴ ለኔም ዱረሽልኝ አማምላክ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ
@ልቤበእግዚአብሔርፀና-ዠ4ለ 3 жыл бұрын
ባታ ለማርያም የኔ እናት ለሁላችንም ምህረትን ታጣልን የእግዚአብሔር ስም የተመሰገነ ይሁን ምንም መከራ ቢበዛም እግዚአብሔር ተያዝን ድሉ የእግዚአብሔር ነው መምህር ፀጋውን ያብዛልህ✝️🙏
@ፋንታአነሽአበበ
@ፋንታአነሽአበበ 3 жыл бұрын
እንኳን ድህና መጡ ምህምራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ቅን ልቦና ይስጠን አሜን 🙏
@badassnshgc5460
@badassnshgc5460 2 жыл бұрын
አሜንንንንን አሜንንንንን አሜንንንንንንንንን
@vhhh8480
@vhhh8480 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን አንተ ለመግለጽ ቃላት ይለኝም በጣም ቡዙ ትምህርት እየአወቅዉ ነዉ መምህራችን በጣም እናመሰግንሃለን በፀጋ እና በእድሜ ያቆይልን መምህራችን
@madenekiayideg8372
@madenekiayideg8372 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን መምህር። በሰዉነት ድንቅ ታምር ነው እግዚአብሔርም ጊዜው ሲደርስ ግፈኞችን ይቀጣል
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር
@fantanaysfanta1893
@fantanaysfanta1893 3 жыл бұрын
ለመምር አችን ቃለ ህይዉት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛለን አሜን አሜን አሜን
@ቅድስትሆይለምኝልኝ-ኸ8ሐ
@ቅድስትሆይለምኝልኝ-ኸ8ሐ 3 жыл бұрын
የህይወት መናችን ደረሰ!!! እንኳን ደና መጣህ መምህርየ!!
@yeromdesalegn6451
@yeromdesalegn6451 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መልካም አስተማሪ ልዬ ገጠመኝ የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ ነው የሰማነው እግዚአብሔር ያክብርልን
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ነው እውነት እግዚአብሔር ይጠብቀን
@EnatEnu-g1g
@EnatEnu-g1g Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እረዳኝ
@samsua5593
@samsua5593 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Kile Hiwoti Yasemalen Wademachin
@sameera2169
@sameera2169 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እድሜና ጤና ይስጥልን
@ኤፍታህወለተሚካኤል-መ4ሠ
@ኤፍታህወለተሚካኤል-መ4ሠ 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጡ በጣም ግሩም ነው ለነሱ የደረሰች ባአታ ለማርያም ለኛም ትድረስልን ከእስራችን ትፍታን
@house8969
@house8969 3 жыл бұрын
እማፍቅር ሰደተኞች ልጆቾሸኖ ጠብቂን
@weyni7527
@weyni7527 3 жыл бұрын
ደምሪኝ በመቤቴ ስም ውድ እህቴ
@yaredbekele1689
@yaredbekele1689 Жыл бұрын
እመቤቴ በምልጀዋ ታስባቹሁ።
@lubabalubaba7410
@lubabalubaba7410 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen enkwan Abero Adersen memhreya enkwan bslame mxhlen
@ማርያምእናቴ-የ1አ
@ማርያምእናቴ-የ1አ 3 жыл бұрын
ምነው እንደ እኔ የሚወዱት እመቤታችን እኔ የሚል ላይክ ያደረገ
@gabeyansggebtansg7320
@gabeyansggebtansg7320 3 жыл бұрын
እኔም ነኝ
@almaaz.belayneh
@almaaz.belayneh 10 ай бұрын
አሜን ❤❤❤❤❤❤አሜን ልልልልልልልልልል
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ
@ርግብየቲዩብrgbyetubeዘማሪ 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ እረጂም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@aynalemageze8592
@aynalemageze8592 3 жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር ስለሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ አማኒኤል ይመስገን
@badassnshgc5460
@badassnshgc5460 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወድማችንንንንን
@netsanetsoimon8355
@netsanetsoimon8355 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን
@stoorroor5679
@stoorroor5679 10 күн бұрын
እግዚአብሄር ይመሰገን መምሕር ቅዱስ ገብረኤል ይጠብቀን ሁላችንንም እናመሰግለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@masaramasara691
@masaramasara691 3 жыл бұрын
የእውነት በጣም ደስ ይላል ድንግል ማርያም አማላጅነት ለሁላችንም ይሁንልን አሜን 💞💕💕👏👏👏💚
@banchiamlakkassahun3215
@banchiamlakkassahun3215 3 жыл бұрын
መምህር ይህን ተአምር ያሰማን ልኡል አምላካችን እግዚአብሔር የተመሰገ ይሁን መምህር ቅዱስ ቁርባን እንዴት እንደሚያረጋጋ የመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገ ይሁን አሜን
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከባዲ ነው ህይወት እኳን ልደታ ማርያም እረዳቻችሁ በርቱ ለኛም ትልቅ ትምህርት ነው
@nadiethio670
@nadiethio670 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን በጣም የሚገርም ተአምር ነው
@የsozዎችወዳጅ
@የsozዎችወዳጅ 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ኣምላክ ይመስገን መምመምሬ እንካን ደህና መጣህ መምህሬ ጌታየ ሆይ ለንስሓ ሞት ኣብቃኝ የኔ ውድ እናቴ ባእተ ማርያም ለኛም ድረስልን ❤❤❤❤
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
23ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ እህቴ ላፕቶፕሽ እንኳንም ተሰረቀ በጎ ነው
1:03:00
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 42 М.
66ኛ ልዩ ገጠመኝ፦leyu getemeg እቤቷ ሆና የባሏን ድርጅት በደሟ ድግምት የምትመራ
1:45:48
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН