57 ቱ ወደሀገር ሲመለሱ በቁጥጥር ስር ውለዋል

  Рет қаралды 22,663

Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ

Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 370
@YasinAhmd
@YasinAhmd 13 күн бұрын
የኔ ወንድም ብቻህን ተሰቃየህ አንተ ግን በሳኡዲ የሚገኙ የስደተኞች አባት ነህ አላህ እድሜ እና ጤና እመኛለሁ ላንተ
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 10 күн бұрын
ደምርኝ የታጠቅ ወዳጆች❤❤❤
@RutaTubeሩታቱዩብ-t8c
@RutaTubeሩታቱዩብ-t8c 13 күн бұрын
ወድሜ 😢😢ሞቶብኛል😢😢 በፀሎት እና በዱአ አስቡልኝ😢😢😢😢😢ሀዘን በስደት ሀገር 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tiduf8991
@tiduf8991 13 күн бұрын
እግዚአብሔር ያፅናሽ😭
@AAa-w8q2r
@AAa-w8q2r 13 күн бұрын
😭😭😭😭😭😭አቢሸሪ
@Zeynbeget0-v8q
@Zeynbeget0-v8q 13 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 13 күн бұрын
አላህያበርታሺእህ
@xgkyfotixtix9259
@xgkyfotixtix9259 13 күн бұрын
አላህ ይዘንለት አንቺም ሰብር ይስጥሽ
@SemiraMekonen-n8p
@SemiraMekonen-n8p 13 күн бұрын
ኢቃማ እንድፈቀዲልን ዶአ አርጉ ሀባይብ ለቤት ሰራተኞች
@HhdHud-ut3zj
@HhdHud-ut3zj 13 күн бұрын
يارب ياالله
@haooaadam5593
@haooaadam5593 12 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉
@ነቢለህ
@ነቢለህ 12 күн бұрын
ሰህ
@Adme1244
@Adme1244 13 күн бұрын
አልሃምዱሊላህ ደህና ነን እ😊ር ኢቃማ ይፈቀድልን ድምፅ ሁነን መዳሞቻችን ይፈልጉናል በላይክ አሳውቁኝ ውዶች
@amenaMuhammed
@amenaMuhammed 13 күн бұрын
ቀላል
@hyaitr8929
@hyaitr8929 13 күн бұрын
በጠቅላይ ም
@hyaitr8929
@hyaitr8929 13 күн бұрын
በጣም ይፈልጉናል
@Sወሎ
@Sወሎ 11 күн бұрын
አገራቺን ላይ ሰርቶ መለወጥ ባይቻል ወደ ሊላ ሀገር በህጋዉይ መልኩ መሰደደ ይቻላል ግን ደነዝ ነዉ ህዝቡ
@Aisha-u4t
@Aisha-u4t 11 күн бұрын
እዉነትሕ ነዉ አንተ ሁሌም አደጫሕሕ ነዉ ግን አዳተ ያለ ሰዉ የታለና ብቻ እድሜና ጤና ይስጥሕ
@AsAa-x1d
@AsAa-x1d 12 күн бұрын
ሰላም ታጠቅ አብዘሀኛው የሚመጣው እዚህ ደርሶ የሄደው ነው ስለዚህ ችግሩ ብዙ ሰው አሻራ ያለበት ሰው ነው ስለ አሻራ መፍትሄ ያስፈልጋል
@Sወሎ
@Sወሎ 11 күн бұрын
ቢበሩ ባይሩ ወላሂ ወዱ ቀርቶ ሴቱ ከአዲሥ አበባ ነዉ ተመልሰዉ በባሀር የመጡት እኔ የማቃቸዉ እራሱ የኛ ህዝ አህያ ነዉ ሰዉቺ በተለይ ባሁን ሰአት በበር የሚመጣበት አደለም ሳኡዲ አረቢያ
@HappyElectricity-nm5xn
@HappyElectricity-nm5xn 12 күн бұрын
ያገራችን ሰላም እባካችሁ 😢 የሰውልጅ ተይዞ ቢመጣም አገር ሰላም የለም ይታረቁ የንፁሀኑ ደም ፈሰሰ ተሰድቶም ሰላም የለ የት ይኑር
@SofoaAbdulaziz-p9p
@SofoaAbdulaziz-p9p 12 күн бұрын
የእስረኞች አባት ደከመኝ ሠለቸኝ ሣትል ትሠራለህ እናመሠግናለን ወንድሜ የተፈረደበት ጊዜ ጨርሶ መግቢያዉን እየተጠባበቀ ነዉ
@Seidahmed-w1o
@Seidahmed-w1o 13 күн бұрын
አላህ ቀናውን መንገድ ይምራህ ወድሜ
@AaAaa-hj8hc
@AaAaa-hj8hc 13 күн бұрын
ኸረ ታጠቅ በአላህ ድረሱልን ደማም ላይ ታስረን ሁለትነን የማይታወቅ እስርቤትነን በአላህ ለጂዳ ወይም ለሪያድ ኢባሲ አድርሱልን ደማም ተወክሎ ለሚሰራው ስናናግረው ጭራሽ ሊናግረን አልቻለም እኛእስርላይሆነን ከኛብር እድንከፍለው ይፈልጋል ሊረዳን አልቻለም የናተኢባሲ ብር ብቻነው የሚፈልጉት ሙኮይስ ኢባሲያችሁ ነውየሚሉን ስጠይቃቸው ድረሱልን አራትወር ሆነን 😢😢😢😢😢
@tiduf8991
@tiduf8991 13 күн бұрын
@@AaAaa-hj8hc 😭😭 አምላክ ይድረስላችሁ ልባቸውን ያራራው
@toybagemal5218
@toybagemal5218 3 күн бұрын
ታጠቅ እአጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ ምርጥ ኢትዮቢያዊ ለወገኑ ተቆርቆሪ ነህ
@KhalidBeyan-uo4ph
@KhalidBeyan-uo4ph 13 күн бұрын
መፍትሄው በሳዑዲ ያሉ ህገወጥ ዜጎች ያለ አሻራ ወደ ሀገር የሚገቡበትንና የቻለ ሰው ህጋዊ ሆኖ እንዲመለሱ ማመቻቸት ነው
@MHAYYoutube
@MHAYYoutube 13 күн бұрын
አርግልን ፈጣሪ ይርዳን ታጠቅም ድምፅሁኑኑ
@FfRrr-ow8rt
@FfRrr-ow8rt 12 күн бұрын
ሰላም ላተይሑን ታጠቅ ወድምየ ሁሉም ነገር ትክክ ነህ ብን ነግራቸዉም አይሰሙም አገርም ሰላም ጠፍ ግን እነሱም ከሚጎዱ መግስ ያሻራ ጉዳይ ተስተካክሎ በጠለብ ብናመጣቸዉ ጡሩ ነዉ ወይም በይጋማ ይምጡ እነሱም ተጎድተዉ እኛም ተጎዳን በረ ራዉ እድጨመር ድምጽ ሑንላቸዉ አሑላይ ብርድ ነዉ ተጎዱብን
@Zeynbeget0-v8q
@Zeynbeget0-v8q 13 күн бұрын
አረ ፍትህ ለእስረኞች ወላሂ ተሰቃዩ ወገኖቻችን በእርሀብ በብርድ በተባይ እየተሰቃዩ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@Jamilah-s1r
@Jamilah-s1r 13 күн бұрын
ልጅ እስር ቤት ነው 😢😢😢😢
@tiduf8991
@tiduf8991 13 күн бұрын
@@Zeynbeget0-v8q በጣም 😭 ባሌ እስር ቤት ነው ብታይ ተሰቃዩ 2ወሩ።
@Zeynbeget0-v8q
@Zeynbeget0-v8q 13 күн бұрын
@tiduf8991 የኔም ባሌ ኡፍፍፍፍፍ
@marifazw7969
@marifazw7969 12 күн бұрын
በሪራ ተዘግቷል እደ አሁን ያጎቴ ልጁጂ ተይዞ ነበር አልደወለም አድስ በሀርተኛ ነው አድ ቀን ታይሰራ ያዙት
@Zeynbeget0-v8q
@Zeynbeget0-v8q 4 күн бұрын
@@Jamilah-s1r አላህ በስላም ያስግምገባልሽ አብሽሪ ለልጆች አይከፋም እስርቤቱ አይዞሽ
@ኩፈየኩን
@ኩፈየኩን 13 күн бұрын
ህጋውይን ህገወጡንም መዝጋት ነው እሚሻለሁ ወዳገር ብቸ መግባት እዳይዘጋብን
@Kiyaroyalfamily
@Kiyaroyalfamily 13 күн бұрын
ጎበዝ ይሄ ሀሳብ ትልቅ ሀሳብ ነው።👍👍👍👍
@Bran-g5v
@Bran-g5v 13 күн бұрын
ወንድማችን ታጠቅ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እኛ ድምፅ መሆን ያለብን በብሀር መምጣት እዲዘጋጅ ለእስር ቤት ድመፅ መሆን ልፋት ብቻነው ምክኒያቱም ቢሄዱም ተመልሰው እየመጡነው 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@AbduMamude-k2o
@AbduMamude-k2o 13 күн бұрын
ታጠቅ እኔ አመትታስሬነው የገባሁት2014ላይ አሁንም ህጋዊ ቢፈቀድልን እንመጣለን
@tiduf8991
@tiduf8991 13 күн бұрын
አይ ታጠቅ😂😂አገራችን ሰላም ቢሆን ተለምኖ በተበላ ነበር ችግሩ ፋኖ መከላከያ እያሉ ወጣቱን ጨረሱት 😢
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ 12 күн бұрын
ትክክል😓
@aminahossain2730
@aminahossain2730 12 күн бұрын
በትክክል😢
@Hayatbintbaba-c9q
@Hayatbintbaba-c9q 12 күн бұрын
ትክክል
@Basit-u4d
@Basit-u4d 12 күн бұрын
ከዚ በፊትም ብዬዋለው እኔ በሳውዳረቢያ የትልቅ መኪና ሹፌር ነኝ ሳውዲ ካሉ ከተሞች ያሌትኩባቸው ከተሞች በጣም ጥቂት ናቸው ሁሉም ከተሞች ላይ ሃበሻ አለ በዛላይ እድሚያቸው አብዛኛው 15-17 ቢሆን ነው ሃገር ያላቹ ኢሄን ኮመንት ካያቹ እባካቹ እህትወንድሞቼ በህገወጥ ይቅርባቹ መሰደዱ ግድ ከሆነ በህጋዊ መንገድ ኑ ታጠቅ ወንድሜ እንዳለው ባሁን ሥዓት ሥራ ፈቶ የሚያለቅሰው ብዛቱ ከጠቀማቹ ብዬ ነው የሥደት እህት ወንድሞቼ አላህ በሰላም ለሃገራችን ያብቃ ጉሉ አሚን
@dhgsfcvdtudw5782
@dhgsfcvdtudw5782 5 күн бұрын
Amen
@fozyadange
@fozyadange 13 күн бұрын
ታጠቅ ትክክል ሀሳብ በጣም ምረጥ ነው ጃግናነህአላህ ይጠብቅህ
@Limat792
@Limat792 13 күн бұрын
ውይ በረራውን በጨመሩላቸው ሁላችንም በየሐይማኖታችን በጸሎት እናግዛቸው እባካችሁ 😢😢
@FhgFu-p1t
@FhgFu-p1t 11 күн бұрын
ያረብ😢😢😢
@AbdulKader-qx6oe
@AbdulKader-qx6oe 13 күн бұрын
አይይይ ወንድሜ እስር ቤት ገብቶ አልደወለም መቸነዉ የሚሔዱት በአላህ እስኪ ድምጽ ሁናቸዉ ወንድም ታጠቅ ብርድ ረሀብ 😭😭😭😭አይ ስቃያችን በሀገርም በዉጭም መቀመጫ ታጣ😭😭😭
@MM-fn3gq
@MM-fn3gq 13 күн бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእሥረኞችወድም ታጠቅየ የሁሉም አባትእድሜና ጤና ይሥጥህያረብ ❤❤❤❤✔️✔️✔️✔️ ኢቃማ ይፈቀድልን ለቤት ሠራተኞች በኡምራ አሥመልክቶ በባህር የገባነው ይፈቀድልን የምትሉ በላይክ አሣዩኝእሲ!!!!✔️✔️✔️
@RabiaAwol
@RabiaAwol 13 күн бұрын
ያረቢ ከዚህ ሁነው የሚወጡ ይሁኑ ከመያዛቸው በላይ ኢቃማ ለማምጣት ብለው የሚሞቱት በጣም ያሳዝናሉ ሁሌም ሞት ከኛ ጋር ቢሆንም አማማታችንን ያሳምረው አውፍ ተባብለን ተያይተን የምንሞት ያድርገን
@Mediyutube
@Mediyutube 13 күн бұрын
ለኛ ለቤት ለሰራተኘች የምህረት አዋጅ ይወጣልን ያርብ ኡፍፍፍፍፍፍ😢😢😢
@HedHed-s8c
@HedHed-s8c 13 күн бұрын
በህጋዊኮ ለመምጣት ብዙ ሰዉ ይፈልጋል ግን የኢትዮ ደላሎች ሶስት መቶ ሺ ብር ይጠይቃሉ ማን ችሎ ይከፍላል መንግስቱ እዚህ ላይ ቢሰራ ቀጥታ ከኢጀንሲ ጋ መገናኘት አይቹሉም በዉጭ ደላሎች የሚጠይቁት ብር ኦቨር ነዉ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ 13 күн бұрын
ዋሊኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳን ደህናመጣህ ታጠቃችን የህገወጥ ምንገድ እንድቀንስ በስማ ይነሳልን
@fssgs9748
@fssgs9748 9 күн бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወዱም ታጠቅ
@AbduMamude-k2o
@AbduMamude-k2o 13 күн бұрын
ምግስት ነው ሙፈራት ካሚል ምትሰራለች የስራናክህሎት ሚንስቴር አይደለች በህጋዊ ማስተካከልአለባት
@shemsushemsu3730
@shemsushemsu3730 11 күн бұрын
ትኬት ቆርጦ መሔድስ ይቻለል ወይ ልስበሴ
@FatumaAbdallah-f2q
@FatumaAbdallah-f2q 13 күн бұрын
እናመሠግናለን ታጠቅየ ፈጣሪ አዱናህንም አሄራሀንም ያሣምርረህ
@habebatAwol
@habebatAwol 12 күн бұрын
ወድሜ አላሕ የግዜሕእና የግዛቸው ግን ምን የደረግ ሁሉም ቦታ ችግር ሆን
@Hወሎየዋ
@Hወሎየዋ 13 күн бұрын
ችግሩ የመግሰት ነው ለምን አወለን ሀገራችን ሰላም የለም በሰላም ወቶ መገባት የለም ሰው ባለው ተፍተፍ ብሎ እዳይሰራ መቀሻቀሻ የለ ፓስፓርት ሲባሰል በጣም ከባድ ነው እዚህግ ደላሎችን ማጥፋት ካልተቻለ ከባድ ነው ኧረ ስንቱ
@oneallahbcha
@oneallahbcha 13 күн бұрын
ጥፋቱ የመግስት ነዉ ለምን ካልከኝ አደኛ ሀገሪቷን ሰላም ከማስፈን ይልቅ የጦር አዉድማ አደረጋት ኑሮ አሶደደ አዱ ከአዱ ሀገር ብሄር ተቀሳቅሶ መስራት አልቻለም መግስት የመጡትን የታሰሩትን አላሳፍርም ብሎ ማሰቃየት ሳይሆን ድበር ላይ አሉኝ አሉኝ የሚላቸዉን ወታደሮች አሰማርጦ መመለስ አለበት እኔግን በህዝቡ መፍረድ በጣም ይሳነኛል ሀገር ሰላም የለም ወጣቱን እያፈነ ጦርነት እየማገደ ነዉ ያላቸዉ አማራጪ መሰደድ ነዉ 😢😢😢😢😢
@Basit-u4d
@Basit-u4d 12 күн бұрын
ዋሌኩም ሰላም እኔምለው በህገወጥ የሚመጡበት ብር ለምን ሃገር ሥራ አይሰሩበትም እኔኮ በጣም ግራ እየገባኝ ነው የወጣቱ ነገር
@ኡሙሀያትወሎየዋ-ዘ7ዸ
@ኡሙሀያትወሎየዋ-ዘ7ዸ 3 күн бұрын
ችግሩ የምግስት ነው ህዝብ ህጋውይ የሚሆንበትን ሙገድ ካልተምቻቸ ህዝብ መምጣቱን አያቆምም ስቃያችነም አይቆምም 😢
@علماثيوبيا-ص4ش
@علماثيوبيا-ص4ش 5 күн бұрын
ተጥቅአምልኝኝ😢
@አሚናሁጅራአሰላሙአሌይኩም
@አሚናሁጅራአሰላሙአሌይኩም 13 күн бұрын
ተመገስቱነው ችግሩ አገርላይ ሰርተው እዳይኖሩ ግብር እያለ እየገፍፍ ይወስዳል አገር ሰላም የለ ሰውን መጨረስ ያያዘው መገስትነው አፍር ይብላና ስደትም ያለነው ምግባት እፍልግነበር ነገርግን እዴት ይገባል ኖሮ ውድነት ሰማይ በዝላይ ስራ እንስራ ሲባል በግብር ይሞጠናል መገስቱ ያስተካክል ግብር ይቀንስ አገር ሰላም ያርግ
@اسيامحمد-ج5ت
@اسيامحمد-ج5ت 13 күн бұрын
ትክክል የኛ ጀግና አላህከተ ይሁን
@SaraHadis-pw5hg
@SaraHadis-pw5hg 10 күн бұрын
በሓሳብህ ተስማምቻለው ቀጥለበት ጡሩ ሃሳብ ነው
@zemzemtube2551
@zemzemtube2551 13 күн бұрын
ሀገር መቀመጫ አጡ በህዝብምላይ አትፍረዱ ስራ ልስራ ቢሉ አያሰሩ መቀመጫ አጡ በሀገራቸውላህ ህግ የለ በስ ። ምን ያድርጉ በዛው በሰውሀገር ብንሞትም ብንድንም እያሉ ይዘውታል መሰደዱን።
@مريممحمد-ج6س9م
@مريممحمد-ج6س9م 13 күн бұрын
ትክክክልልል
@sikosilo9618
@sikosilo9618 12 күн бұрын
ያስማማናል የኛ ጀግና
@KohgGuuf
@KohgGuuf 11 күн бұрын
ወይታጠቅ አተን ነበር መግስት ማዲረገ የኛ ጀግና ከክፉነገር ይጠብቅህ አገርነም ሰላም ማድረግ አቅቶታል መግስት ተብየዉ
@medinahasen671
@medinahasen671 10 күн бұрын
እር እኔም ባለቤቲ ከተያዘ ቆየ ድምፅም የለ በዱ አቺሁ አስታውሱኝ አላህ በስላም ለሀግራቸው ያብቃቸው ያርብ ታጠቅ አላህ ይጠብህ
@zufanzufan866
@zufanzufan866 13 күн бұрын
አረ ህዘብ ነው እነዚህን ህገወጥ ደላሎች ምን እናድርጋቸው የመግስት ድክመት ደላሎችን አድኖ አለመያዝ ነው ችግሩ
@SikoSilo-ld3fr
@SikoSilo-ld3fr 13 күн бұрын
ያረብ😢😢😢😢
@habebatAwol
@habebatAwol 12 күн бұрын
በጣም በጣም 👍👍👍👍👍👍ተስማምቶኛል
@emaneman4768
@emaneman4768 11 күн бұрын
ትክክል ነው ታጠቅ
@HayatEndrisHayatEndris
@HayatEndrisHayatEndris 12 күн бұрын
የኛም ችግር እዳለ ሁሉ ያገራችን አለመርጋጋት ተችግርን
@ኩፈየኩን
@ኩፈየኩን 13 күн бұрын
ጥፋቱ ያገር ሰላም መጥፋቱነው እላህ ሰላሙን ያምጣልን
@UueJei
@UueJei 12 күн бұрын
ታጠቅአላህይጠብቅህ
@ManeKassa
@ManeKassa 13 күн бұрын
እዉነትክን ነዉ እኔም እስማማለዉ ልክነህ የኔ ወንድም በጣም እናመሰግናልን
@medinahasen671
@medinahasen671 11 күн бұрын
የአላህ
@አሱነኝወለየዋ
@አሱነኝወለየዋ 10 күн бұрын
ወድማችን ኑርልን እና ደሞ አገር ሰላም ጠፋ ኑሮ ተወደደ ስለዚህ ስደትን እመረጡ ይመጣሉ😢
@NanaKoko-q5l
@NanaKoko-q5l 13 күн бұрын
በርራው ተጨመር አልተጨመር ምን ዋጋ አለው የበሀሩን መንገድ የዘገ
@GiFu-sx7qw
@GiFu-sx7qw 13 күн бұрын
😢😢😢ያረብ
@DyhVhj-w9o
@DyhVhj-w9o 13 күн бұрын
ታጠቅየ ችግሩ የኛምግስትነዉ ሰላም ከለለ ሁሌም ያዉነዉ
@AhmedToyb-g8v
@AhmedToyb-g8v 12 күн бұрын
ጥፋቱ የህቡም የመንግትም ነው ፣የአሻራ ጉዳይ እንደነሳ መደራደር አለበት
@galaxya14-rj2gt
@galaxya14-rj2gt 13 күн бұрын
ታጠቅ እስር ቤት ስልክ አይደውሉምሳ ምን ሁነው ነው ወር ሊሞላቸው ነው ከደወሉ እኔ ጭንቅ ብሎኛል💧
@tiduf8991
@tiduf8991 13 күн бұрын
@@galaxya14-rj2gt የቤት ስልክ ነው ውድ ሳይመቻቸው ቀርቶ ይሆናል አይዞሽ
@ሀሁሂወት
@ሀሁሂወት 13 күн бұрын
እናመሰግናለንታጠቅወድማችን
@mohhdi7919
@mohhdi7919 12 күн бұрын
በስማየለለንን. ህጋው እምንሆንበትን. መንገድ ፈልግልን
@fatimamoha7377
@fatimamoha7377 13 күн бұрын
ሱበሀንአላህ
@HappyElectricity-nm5xn
@HappyElectricity-nm5xn 12 күн бұрын
ላገራችን ጩህልን😢
@jemilaabdi5890
@jemilaabdi5890 12 күн бұрын
የሀገር ሰላም መሆን አስፈላጊ ነዉ ከልሆ ስደት እየባሰ ነዉ የሚመጣዉ
@ZainuZainu-q4x
@ZainuZainu-q4x 13 күн бұрын
ህዝብ ከሚያልቅ በባህር የሚሄዱትን እዝሁ ህጋዉይ ቢሆኑ መን አለበት ለባህር የሚከፍሉትን እዝሁ ከፍለዉ ቢሠጣቸዉ
@HayatEndrisHayatEndris
@HayatEndrisHayatEndris 12 күн бұрын
አላህ ይፍርጅን
@GdjkfdjHedhjfkd
@GdjkfdjHedhjfkd 12 күн бұрын
አላህ ተክፉ ይጠብቅህ አተኮ የህዝብ አባት ነህ
@Chnbfxzs65
@Chnbfxzs65 12 күн бұрын
ወላሂ እውነት ነው በሀገራችን ርዝቃችንን ይክፈትልን
@sada-qw4mx
@sada-qw4mx 13 күн бұрын
ዋአለይኩም ሠላምወድምታጠቅ እረፍትህለስሮኞችበብርድበራብተሰቃዩ😢😢😢😢😢😢
@zeyenebaahmed4427
@zeyenebaahmed4427 12 күн бұрын
ወአ ሰላ ወራ ወበ
@BilalShimels-m9m
@BilalShimels-m9m 12 күн бұрын
Yasmamal welahi
@hawatube7169
@hawatube7169 13 күн бұрын
ዋለይኩም ሰላም እኔ እድሉ ቢሰጠኝ አንተ ነበርክ መግስት መሆን አለብህ ታጠቅ ለህዝቡ የሚጨነቅ የሚያስብ ከምግስት በላይ ነክ እስቲ አድነቂወቹ በላይክ አላህ ይጠብቅህ እኔ ቤተሰቦቸ ናፍቀውኛል ያለ ባስማ ሀገር ገብቸ ህጋውይ መሆን የምንፍልገው ፍትህህህ😢😢
@munawartube
@munawartube 13 күн бұрын
ሳውዲ ላይ ለሉ ሕገ ወጥ ዜጎች እቃማ ብሰጥ በጣም አሪፍ ነው 100 100
@NnfjfHxxgjfJgcgxj
@NnfjfHxxgjfJgcgxj 11 күн бұрын
ሰላሜ ታጠቅ
@SaSa-m2h9z
@SaSa-m2h9z 12 күн бұрын
የመንግስት ነው ችግሩ ሀገር ሠላም ቢሆን አንከራተትም ነበር
@MuzeyenNurahusen
@MuzeyenNurahusen 13 күн бұрын
አይሰደት😊😊😊😊😊😊
@fatyaaa6194
@fatyaaa6194 13 күн бұрын
ጀዘከላህ ኸይራን ታጠቅ ግን እሸራ አያነሱትም
@zzz-fg4yy
@zzz-fg4yy 12 күн бұрын
❤🎉❤
@lubabaahmed4844
@lubabaahmed4844 12 күн бұрын
እኛን ጠለብ ያለነው ህገዎጥየሆነውን ይፈቀድልን የቤት ሰዋክእና እኛ ለምን አይፈቀድልን
@HaWa-n3c
@HaWa-n3c 11 күн бұрын
ታጠቅእራወድምዋ የስራቤት በረራአለወይነገረኝ
@ادماادمالخىي
@ادماادمالخىي 13 күн бұрын
አላህየአገራንንሰላምአረግልን
@ASH-zk4tfሡሡ
@ASH-zk4tfሡሡ 13 күн бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ወድም ታጠቅ🎉🎉
@عبدالرحمن-ج9ت8ط
@عبدالرحمن-ج9ت8ط 13 күн бұрын
መጀመሪያ ምንግስት አገሩን ሰላም ያርግ አንተ በሰላሀገር ነው ያለህው አገር በሰላም መኖር የለም በገጠር ሰውን እያፈኑ ቤታቸውን እለቀቁነው
@IslamKsa-n2y
@IslamKsa-n2y 13 күн бұрын
ትክክል ሀሳብ
@busyline1657
@busyline1657 12 күн бұрын
ኢቶ ሰላምየለምኮታጠቅ እናማ ዜጎች ምንያድርጉ ሰላም ለሀገራችን
@lubabaahmed4844
@lubabaahmed4844 12 күн бұрын
አሰላሙአለይኩም ዎንድም ታተቅ
@AAa-w8q2r
@AAa-w8q2r 13 күн бұрын
❤❤❤ታጠቅ የበሪራ በረታልን😢😢😢😢
@FyFy-eh9ku
@FyFy-eh9ku 13 күн бұрын
ታጠቃቺንጀዛከላይኸይር
@SikoSilo-ld3fr
@SikoSilo-ld3fr 13 күн бұрын
አህለን🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@SartT-in8kt
@SartT-in8kt 13 күн бұрын
ታጠቅ ጀዛከላህ ኸይር
@YamrotAbba
@YamrotAbba 13 күн бұрын
ችግሩ,የመንግሰት,ነው,እኛ,የምሰራው,ከሌላው,ዜጋ,ያነሰ,ሰራችን,ከሌላው,የባሰ,አና,ወንድሜ,ታጠጠቅ,ደመወዝ,ይሰተካከልልን,እንጅ,እንደኔ,ማንም,ህገወጥ,መሆን,የሚፈልግ,የለም
@ramarama5784
@ramarama5784 13 күн бұрын
ችግሩ የመንግስት ነው ሀገራችን አሁንም የዘር ፖለቲካ ውስጥ ነው ያለችው ዜጎች እደፈለጉ በሀገራቸው ተዘዋውረው መስራት አልቻሉም ሁሉ ነገር በሙስና ተጨመላልቋል በሀገሩቱ ድሃ መኖር አልቻለም
@galxigalxi575
@galxigalxi575 13 күн бұрын
❤❤❤ ye ashara nagara yitsebibat
@omamasaeed568
@omamasaeed568 13 күн бұрын
ያረቢ ታጠቅጠፍተሀል
@bdbdnjn5353
@bdbdnjn5353 13 күн бұрын
ያረብብ
@Seidraya
@Seidraya 11 күн бұрын
እኔም መሄድ ፈልጊያለሁ በየመን ተመልሸ ህጋዊ ሁኔ መምጣት ፈልጊያለሁ
@cggh6051
@cggh6051 13 күн бұрын
ዋለይኩም አሰላም ወረህመቱላሂ ወበሪካቱሁ ዉድና ጀግና ለወገኑ ተቆርቋር የሆክ ወድሜ ታጠቅ እደነክ ወንድሜ ሰላምነክ ትክክል ነክአንተ ግን አሁን መንግስትም እዳተ አይነቶችም ደከመን ሰለቸን ሳትሉ እስከዛሬ ድምፅ ሁናቹሁ ፈርጃቹሃን ነገርግን የኛዘጎች አሰልች ሆኑ ለመግስትም ለበተሰብም አላሂ ዩስተር በስ
@Lolo-ll9yz
@Lolo-ll9yz 13 күн бұрын
ፍትህ ለእሥረኞች😢😢😢
መልካም ጂምሮች  በሁለቱ አንባሳደሮች
31:37
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 7 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
የገዱ አንዳርጋቸው እና የጃዋር መሐመድ ጉዳይ ምን አገናኛው?
46:40
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 5 М.
አሻራ ወይንም በስማ ላለባችሁ ወሳኝ መረጃ
21:37
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 30 М.
አሻራ ያለባችሁ በሙሉ ተጀመረ አወ ተጀመረ
11:41
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 33 М.
የ60ቀኑ የምህረት አዋጂ የሚመለከታችሁ ተጠቀሙበት
16:59
Tateq media - ታጠቅ ሚዲያ
Рет қаралды 25 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН