KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
ከብዙ ፍለጋ በኋላ የገዛ አጎቱ ቤት ተገኘች።የሰርግ ዝግጅቱ ወደ ሀዘን ተለወጠ .... ሚስቱን በአጎቱ የተቀማው ወጣት ከባድ ችግር ውስጥ ገብቶ ደረስን።
41:52
እጅግ ደስ ይላል ! ለ መንታዎቹ እናት ስጦታ እና ለልጆቿ የወደፊት ተስፋ ቃል ተገባላት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
28:49
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
00:32
To Brawl AND BEYOND!
00:51
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
01:04
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
00:40
DNA ይፍረደኝ! ሌላ ፍቅር ስጀምር ጥያቄ ይዛ መጣች! ተስፋ አልቆርጥም አሁንም እወደዋለሁ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Рет қаралды 42,320
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 787 М.
Eyoha Media
Күн бұрын
Пікірлер: 1 000
@DahabAhmad-es2jx
4 сағат бұрын
የኔማር ደስስትል አነጋገሩ ዋ አይናፋርነቷ😊 የገጠርለዛአላት🎉
@hayagemechu606
2 сағат бұрын
Sagaxee 😏 ayinafer satigabuu mabadati new endee
@ssaa-er6rk
39 минут бұрын
@@DahabAhmad-es2jx በጣም 💐💐💐
@MuniraBedru-w9f
2 сағат бұрын
መውለድ ካልፈለግክ ለምን አብረሀት ትኖራለህ ተጫውተህባት ተጫውተህባት ልትጥላት ስትል ነቁብህ እሷን ካልፈለግክ ግንኙነቱንም መፈለግ አልነበረብህም ንግግር ስለምትችል እውነተኛ ነህ ማለት አይደለም
@zerthunabay6955
3 сағат бұрын
አለመሰገድ ለሴት ያለህ ክብር ተባርክ እሷ እንደታወራ የምትሰጣት ቦታ ዋው እናመሰግናለን ልዩ ሰው ነህ ይችን የመሰለች ውብ ቆንጆ ቀርችበትጅ አልቀርሸበት ልጅሸን ያሳድግልሸ ተይውና ልጅሸን ጠንከር ብለሸ አሳድጊ
@Ema-Tube22
4 сағат бұрын
እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ 🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@የአላህመጨረሸየንአሳምርል
4 сағат бұрын
አሚንንን😢😢😢😢
@TheKing-w1j8j
4 сағат бұрын
አሜን🎉
@ብሥራት
4 сағат бұрын
አሜን
@BuzeBeyene-i6p
4 сағат бұрын
Amen amen amen
@AsratBekele-y9f
4 сағат бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@yewogneshbekele7967
2 сағат бұрын
ደስ ስትል ለትዳር የምትፈለግ አይነት ሴት ናት ቀረችብህ
@እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ
5 сағат бұрын
ከደረሰብን መከራ ይልቅ የደረሰልን እግዚሐብሔር ታላቅ ነው❤❤❤
@waredaddacha4707
4 сағат бұрын
Amen
@tanatana2175
4 сағат бұрын
ክብር ሁሉም ለልዑ እግዚአብሔር ይሁን
@senaitberhanu9234
4 сағат бұрын
የእዉነት እዉነት ይባረኩ
@HelenAmaha-z6h
3 сағат бұрын
Amen Tebareki 🙏 🙏 🙏
@صالحالمطرفي-ق2و
3 сағат бұрын
Amen amen amen amen lenas lyu newu yna medanalem kubrun ywused
@ummazinabinas6357
2 сағат бұрын
እናትዬ ንፅህናሽ ጎልቶ ይታያል
@engidategegn
Сағат бұрын
ከዚህ ልጅ የምረዳዉ ነገር 1. ግንኙነት ዉስጥ ሲገባ አማራጭ ይዞ መሆኑን 2. ሲፈልጋት የነበረዉ ለወሲብ ብቻ መሆኑነን 3. ለዚህ ምክኒያት ደግሞ ከወለደች ትጎዳለች በሚል ምክኒያት ለመዉለድ ፍላጎት የሌለዉ መሆኑን (ከወለደች ቤተሰቦቻቸዉ ስለሚተዋወቁ ማግባት ግድ ሊል ስለሚችል ማለት ነዉ) 4. በሐሳብ (በትምህርት) የተሸለ በመሆኑ ይበልጥ የማሳመን ችሎታ እንዳለዉ …እንደዚህ አይነት ሰዎች አደገኞች ናቸዉ… You don’t need to be a psychologist to understand this. Any ways, she needs support
@ghnm8860
17 минут бұрын
Absolutely right 👉 about sex just
@መዲነኝወሎየዋ-ረ1ዀ
5 сағат бұрын
የአለም ሰገድ አድናቂዎች የት ናችሁ ❤
@workneshdebebe2105
5 сағат бұрын
አለን
@aynadis.Tube.4
5 сағат бұрын
አለን😍
@FAC1234-r6d
4 сағат бұрын
አለን
@SELAMMekonen-r1x
4 сағат бұрын
አለን
@Mehretwondimu
3 сағат бұрын
አለን የነኬያ ነገር አለቀ በቃ
@milenaashifaa5268
4 сағат бұрын
የዛሬው ደሞ ከየት ነው የመጣው እቺን የመሰለች ቆንጆ ሴት የዋህ ናት ብለህ ዓመት ከመንፈቅ ልጅትዋን በግድ መድሃኒት እንድትወስድ አያደረክ ስትሸከሽክ ከርመህ አሁን ደርሶ እንዳትጎዳ ብዬ ነው, ቤተሰቦችዋ ጣልቃ ገቡ ብለህ ልጅትዋን ለማጣጣል የሄድክበት መንገድ በጣም ያሳዝናል ሲጀምር ቤተሰቦችዋ እኮ ትክክል ናቸው ወጤቱ እኮ ገና ከስዋ ስተለያየ ነው የወለድከው
@jesusking3536
54 минут бұрын
Betam yemgerm new smatun liteqembat new Esua neche fqer yalebat qrxam qonjinawam yemtgerm ❤
@SelamMarie-ot8qw
3 сағат бұрын
የዛሬ ባለታሪኮች ሁለቱም እውነታ አላቸው ፈጣሪ ሠላም ያውርድላቸው
@selamselina1321
Сағат бұрын
ወንዱ ሌባ ለስሜቱ እርካታ ብቻ ነው የሚፈልጋት መድሀኒት ውሰጂ እያለ የሚሸከሽክ ጉድ እግዚኦ ይቅር ይበልህ ጨካኝ ቆምጬ እንዲህ ነው ሲጠግብ መጀመሪያውኑ መወሰን ሲችል ሲጫወትባት ቆይቶ
@kiki34-v6z
4 сағат бұрын
የኔ እናት የዋህ ደሞ ግልፅነትዋ❤......
@Mozaze
2 сағат бұрын
እደው ልጅቱ ሚስኪን ናት አይዞሽ ልጅሽን አላህ ያሳዲግልሽ ሴት መሆን ፈተና ነው ቀረችብህ ለትዳር ትሆናለች
@zewdneshtadese
4 сағат бұрын
ወይኔ ስታሳዝን ደሞ ቆጆ ናች😊 እኳንም ወለድሽ ደግ አረግሽ አለም ሰገድ ጀግናችን❤
@setedegnuw4503
3 сағат бұрын
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ
@GenetMengistu-vb3zj
3 сағат бұрын
ቆንጆ በጣም ቆንጆ እንኳን ወለድሽ
@NESIRAMuhemmed
2 сағат бұрын
ዲቃላ መውለድ እሠይ ያሥብላል አላህ ዝሙት የሚሠራሠውላይ አጽያፊ መሆኑንተናግሯል
@ToybaT-i9s
2 сағат бұрын
በዝሙት የተወለደ ልጅ አባት የለውም ያለኔካ ዝሙት ሀራም ወንጀል ነውና እባካችሁ ፈጣሬያችሁን ፉሩ አዝሙት አኡዙቢላ አልሀምዱልላ አለ ነኢመተል ኢሥላም
@ተሽንፍአለው
2 сағат бұрын
😂😂😂ምን ዋጋ አለ ቆንጆ ሴት ጅል ከሆነች
@Sewlese
3 сағат бұрын
አስር ጊዜ የዋህ ይላል የሆንክ ሂድ ወደዛ በሴቶች ላይ የምትፈልጉትን ስታገኙ ደግሞ ሌላ ፍለጋ ትሄዳላችሁ ቤተሰብ ለልጁ መጥፎ ነገር አይመኝም
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
Сағат бұрын
ሂድ ወደዛ😅😂 አሣቀኝ
@ፋፉነኝየባቦዋእናቴንናፋቂ
Сағат бұрын
ሂድ ወደዛ😅😂 አሣቀኝ
@NuruMohammed-w5v
2 сағат бұрын
አለምሰገድ እድሜህን ያርዝመው ምርጥ ሰው
@selamleethiopia3423
4 сағат бұрын
የሴት የዋህነት እና መከራ መቼም ለጉድ ነው። እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ።
@MeriEthi
4 сағат бұрын
በጣም ስታሳዝን
@صالحالمطرفي-ق2و
3 сағат бұрын
Betam yewah mehon stun ayen ay wedoche
@AbebaGhiwot-t2f
44 минут бұрын
አለም ሰገድ አንተን የንሰሐ አባት አደረጉሕ ፈጣሪ ዘርሕን ይባርከው ከክፉ ነገር ይጠብቅሕ አባትየውም ገራገር ቢጤ ነው። አሁኑኑ አወስዳታለሁ አትበል ልጅቱ ማደግ ያለባት ከእናትዋ ጋር ነው ።
@fatima-w3c8s
2 сағат бұрын
መናገር ስለቻልክ ሀቅ አለህ ማለት አይደለም
@ZedZelke
37 минут бұрын
እግዚአብሔር በመንገድሽ ሁሉ ይጠብቅሽ!!! ራስ ወዳድ ሰው ነው ከሱ ብዙም አትጠብቂ ልቦና ይስጥህ የሚጣ አባት?? አባቷ እንደምትሆን አረጋግጥልሀለሁ።
@ቃልኪዳን-ቀ5ረ
5 сағат бұрын
እስኪ እንስማቸው መቼም የዘንድሮ ጉድ አያልቅም 🙄
@Ruki-k6k
5 сағат бұрын
😂😂😂
@katrinkedir
5 сағат бұрын
😂😂😂😂
@rvhdfy6794
5 сағат бұрын
ጭር ሲል አንወዶም ጋይስ 😂😂😂🎉😊
@batola1325
5 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂አረ ሞትኩ
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
5 сағат бұрын
😂😂😒የዛሬወቹ የዋህ ይመስላሉ
@JumaaEbrahim
3 сағат бұрын
አለም፣ ሰገድ በውነት አንተ የተባረክ ስው ነህ ለሴቶች ያለህ ክብር በጣም ደስ ነው የሚል
@weyneshits139
3 сағат бұрын
ደስ የምትል ለስላሳ የገጠር ቆንጅዬ ልጅ እውነት ያላት ይመስላል እውነተኛው አምላክ ይርዳት
@tegeset293
Сағат бұрын
ፊቷላይ ብዙ መናገር እምትፈልገዉ እዳለ ይናገራን ንግግር እዳተ ቀምማ ለማዉራት አልቻለችበትም እጅ
@yehiwotm3991
4 сағат бұрын
ለስሜት ብቻ ሴትን መፈለግ ማለት ይሄ ነው እንደሚለያይ እያወቀ አብሯት ይተኛል ባለጌ
@WondyeAmen
4 сағат бұрын
enam dersobegnal edargeziku senegerwu abed lekasi dubay mesti neberewu
@mulukenfiseha5194
3 сағат бұрын
እኮ
@AseressetegeAserse
3 сағат бұрын
አፍፍፍ መኖር አስጠላኝ ኤጭ
@ተሽንፍአለው
2 сағат бұрын
በጣም እኔ ስደት ላይ ዘመዴ አለች ተይ ስላት አልሰማም ብላ በወር ትውጣለች ነጌ ማዝነው ይህ ድርግት ልጄ ያለ አባት እናት ማሳደግ ነው
@belayshebo3149
Сағат бұрын
ወንዱ ምን የድርግ ሴቶቹም የምሆነቸዉን ሰየዉቁ እወደዋለሁ በምል ሰበብ ህይወተቻዉን የበለሸሉ
@konjittadesse2126
3 сағат бұрын
እኔ ምለው ይቺ የስድስት ወር እርጉዝ ሆና የቤቷ ደግሞ የአራት ወር ነበረች። ይህ ሰው ግን ከምኔው እዛም ሄዶ በመላጣው ይጠበጥባል? ውይ ቀድሞም ዘዋሪ ነበር። በቃኝ አግብቻለው ያለው ቀድሞሞ የጀመረው ኖሮት ነው😢
@elsabeautynt
29 минут бұрын
ትክክል
@tibebuamde6678
21 минут бұрын
አረ በሳቅ አትግደሉን በመላጣው ይጠበጥባል
@Truma7788
5 сағат бұрын
የኔ እናት እንኩዋን ወለድሽ ፈጣሪ ይርዳሽ የሴት ልጅ መከራ
@yeshyemarr8303
4 сағат бұрын
ደምሪኝ ውዴ
@ተሽንፍአለው
2 сағат бұрын
😢ግን የልጄ የህፃንዋስ ነገር እሷም ወለድች በቃ
@alembekele240
3 сағат бұрын
ዓለምሰገድ ሰውዬው ባለጌ ነው አውቆ ነው በቤተሰቦቻ ያሳበበው ገጠር እራሱ ወስዶ ያስቀመጣት እናትና አባቱን እድትጦርለት ነው እሱ እዚህ ሊማግጥ ነው የመጨረሻ ባለጌ ነው ካአንተም ብሶ ወይ እራስን አለማወቅ
@konjittadesse2126
3 сағат бұрын
እንዳትወልድ ሲያሰቃያት መኖሩ ራሱ ስህተት ነው። ራስ ወዳድ ነህ። ቤተሰቦቿ ልክ ነበሩ። በፍጥነት ዘለህ ባናቷ ላይ ወር እንኳን ራስህን ሳታቅብ ለልጅ መብቃትህ በራሱ ለመጀመሪያዋ ያለህ አለመፈለግ ያሳያል። ልጁ ድሮም ዘዋሪ ነበር።
@Saranegni21
2 сағат бұрын
አዎ ቤተሰብ ካልፈቀደ በፍፁም አያስፈልግም እኛ የማናየዉ እነሱ የሚያዩት ብዙ ነገር አለ
@empyrealcirus
46 минут бұрын
የዚህ ሰውዬ ያለውን በሙሉ አያሳምንም እቺን ልጅ የሚፈልጋት ለግዜው ስሜቱ ብቻ ነው !
@ghnm8860
12 минут бұрын
Absolutely
@fatmah6936
4 сағат бұрын
ወዶች የዋህ ሴት አይወዱም ርግት ያለች ቆጆ አይዞሺ
@FafiiHabeshiwet
Сағат бұрын
Batam des emitl lij welahi
@berkiebirhanu
4 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ የአነጋገሯ ለዛ አለው እንኳንም ወለድሽ አይዞሽ
@ssaa-er6rk
2 сағат бұрын
አለምሰገድ ለሰው ያለው ክብር ይለያል ፈጣሪ ይጠብቅህ የኔ ምስኪን ግን እውነት ያላት ይመስለኛል 💐
@yekkey4931
4 сағат бұрын
መቶ በመቶ የሱ ነች በግዱ ያሳድጋታል
@zerthunabay6955
3 сағат бұрын
ይያዝ ይህ ወጠጤ እና ልጁን ያሳድግ
@MadinaAdem-fu7bx
2 сағат бұрын
አረጉድ በቃ ፈርደሻል ያሳድግ😂😂😂😂
@yordibm7855
Сағат бұрын
😂😂😂@@MadinaAdem-fu7bx
@mutemute9914
Сағат бұрын
❤😂😂😂@@zerthunabay6955
@አስያአህመድ-ፀ7ለ
3 сағат бұрын
እኔ አሥተያየት የምሰጠው ከምርመራ በሆላነው የኪያ ነገር አዳይደርስ
@BduvdhdhdNdbvdhdh
3 сағат бұрын
ሳሕ😂😂😂😂
@የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
2 сағат бұрын
😅😅 እኮ
@Godisgood-fk7rq
Сағат бұрын
የፈለገው ለመደበሪያነት ብቻ ነበር ቤተሰቦቿም ሯጭ እንደሆንክ አውቀው ነበር ልጅቷ ተሸወደች።ልጅ የማይፈለግ ወንድ ችግር ያለበት ወንድ ነው::
@Me-cy2un
6 минут бұрын
Lij meweled ekko program zegejet yefelegal. Enkulale aydel zem Bello yemetalew
@ንስርTube26
4 сағат бұрын
ይጋቡ ምትሉ❤❤❤
@amalnohaleb1405
4 сағат бұрын
ማጋባት.ስራችንነው😄😄😄😄😄
@MekidesDesalewu
4 сағат бұрын
@@amalnohaleb1405ሌላ ሚስት አለው እኮ
@weyneshits139
3 сағат бұрын
እሱ እኮ ሌላ እግብቶ ወልዷል ድጋሚ ሁለተኛ ሚስት አትሆንም!
@ቤዛቤዛ-ወ2ፈ
3 сағат бұрын
🙄🙄🙄
@atti13
3 сағат бұрын
እስኪ መጀመሪያ ይግባቡ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@azebnegash1827
Сағат бұрын
በጣም የሚያስኑት በወላጆች መካከል ፍቅር እና መተማመን በሌለበት የሚወለዱት ልጆች ናቸው።
@genethagos-k1s
3 сағат бұрын
እያስረገዘ ከሚሸመጥጥ ፈጣሪ ይጠብቀን 😊
@صالحالمطرفي-ق2و
3 сағат бұрын
Enas kemshewalehu gen alefe be dgel maryam lje
@TigistAmdu
4 минут бұрын
አለምዬ ትትናህ የሚገርም ነው ይጋባል በዚሁ ወጥል አጠቃላይ ስብእናህ ለሰውያለህ ክብር ደስይላል❤❤❤
@TheKing-w1j8j
4 сағат бұрын
ፈጣሪዬ ልጁ እንዴት እደሚያናድ ምን ልበል ክፉ አታናግረኝ አምላኬ አይዞሽ እህቴ
@tigraylove7744
4 сағат бұрын
እስዋ ነች እውነተኛ❤
@Amen_yibarek
28 минут бұрын
አይ የሴት ልጅ መከራ የመጨረሻ የዋህ ነች እሱ ነገር ማሰካካት ይችልበታል ጊዜ ማሳለፊያ ነው ያደረጋት ፈጣሪ ይርዳሽ
@NebyatEliana
4 сағат бұрын
ከሷ መውለድ ሳይፈልግ ለምን ከሌላ ሄዶ ወለደ
@HanaHana-io3bq
4 сағат бұрын
ቤተሰቦቿ አይወዱኝም ለሚወለዱት ልጆችስ አለኮ
@Mnteab
Сағат бұрын
ኖ ሲሰክስ ነው የሚያፈቅር ሰው እራስ ወዳድ አደለም@@HanaHana-io3bq
@endashashdebella2441
Сағат бұрын
@@HanaHana-io3bqውሸቱን ነው በደንብ ካዳመጣችሁ የሚያደርገው ነገር ሁሉ ከሷ ጋር መቀጠል እንደማይፈልግ ይናገራል ።ቤተሠቦቿ እውነት አላቸው ። ገጠር ልኳት ከሰትመለስ ቤት ተከራይታ እንድትቀመጥ ነው ያደረጋት ለምን? እሷን ደብቆ ሌላ ሕይወት ስላለው ያቺኛዋም እንዳታውቅ ነው።
@RukiKk-k3f
3 сағат бұрын
ያአላህ ስታሳዝን ሀቢበቲ አላህ ይፍረድ😢❤ወድልጂ ርኩስነዉ
@GenetWende
3 сағат бұрын
የኔ ወርቅ ስታሳዝን ንግግሯ ደስ ስትል አብራችሁ ሁኑ እሱን የት ነው የማውቀው ብዬ እራሴን ስጠይቅ ቆየሁ ለካ ባንክ ቤት ነው
@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
2 сағат бұрын
አብረው ለመኖማ አይችሉም እሱ አግብቶ ወልዷል
@GenetWende
2 сағат бұрын
እኮ ምን ችግር አለው ከዛችኛዋ አብረው ካልሆኑ ከመጀመሪያው የልጁ እናት ጋር ቢሆኑ እኔ የልጄ አባት ጋር ከተለያየን 10 አመት ሆነን ወልዷል አሁን አብረን እንሁን የለኛል በዚህ አጋጣሚ ምን ትመክሩኛላችሁ አብሬው ልኑር ወይስ ይቅርብኝ@@LiaDargasaስለማይነገርስጦታ
@Abaaboo-e5o
4 сағат бұрын
የኔ እናት አሳዘነችኝ🤦♀️አንድ አንድ ወንዶች ግን ውውው እኛን ተውን በቃ እንደፈለጋቹ ፈታ ካላቹብን ቦሃላ ልጅ ሲመጣ እሪ የምትሉት ነገርስ🙄
@yeshyemarr8303
4 сағат бұрын
😢ደምሪኝ የኔውድ
@behiwotmenged-yh4ql
3 сағат бұрын
ትክክል ሲቆላቸው ሲጠራቀምባቸው ያንቀዥቅዣቸውና እንደፈለጉ ይደፉብንና ልጅ ሲመጣ ሽምጥጥ አይ
@Hanamarym
Сағат бұрын
በጣም አሳዘነችኝ የኔ እናት ይሄው አጎሳቆላት ከልብስ ጀምሮ
@tutut7120
Сағат бұрын
@behiwotmenged-yh4ql ባለጌ ሴት ነሸ
@b.6015
5 сағат бұрын
የኔ ሚስኪን ሁለቱም የዋህ ናቸው
@ኢትዮጵያየእኝናት
4 сағат бұрын
😂😂አደል እውነትም ምስኪን አንችን ይሽጡሽል 😂እንኩዋን ምስኪን
@jeff.t7778
4 сағат бұрын
No he is not hambel.....
@merong-g6w
4 сағат бұрын
@ኢትዮጵያየእኝናት😂ሆ
@endashashdebella2441
Сағат бұрын
ኖ! እሱ የዋህ አይደለም ልጅቷ እንደወደደችው አውቆ ተረማመደባት። ስለወደደችው እንጂ ቤተሠቦቿን ለቃ የመጣችውን ገጠር ያውም የሡ ቤቸሠቦች ጋ እሱ ሳይሄድ የሄደችው። ጠብቃው ቢየቅታት እኮ ነው ተመልሣ የመጣችው። እስቲ የዋህ ባትሆን እና ባትወደው ማነው ይህን የሚያረገው?
@ኢትዮጵያየእኝናት
Сағат бұрын
@endashashdebella2441 😏😏😒😒😒😒አንችን ትሽጥሽለች 😂እንኩዋን የዋ ስለ ራስሽ አስቢ 😂ውይስ 🤔ባለታሪኩአ ነሽ 😂😂
@EneyaSisaye
3 сағат бұрын
ሁለቱም የዋህ ናቸው እግዚአብሔር አንድ ያድርጋችሁ ❤🙏🙏🙏
@rahanakabir1322
4 сағат бұрын
ፈገግታዋ እራሱ ደስ ይላል ማርያም ታግዝሽ
@shmlashsalam3459
3 сағат бұрын
አቤቱ ፈጣሪ መጨረሻየን አደራ አለምሰገድ ፈጣሪ ዘመንህን ይባርከው የሰውን ሀሳብ እንዴት እንደምትረዳ
@RadetAyalew
2 сағат бұрын
እባካችሁ በእግዚአብሔር ክርስቲያኖ ሳትጋቡ አብራችሁ አትሁኑ ከሀፂያት ባሻገር የኸው ልጆችን መካዲ አለ 😢😢😢
@meramaegigu9445
2 сағат бұрын
የኔ ቆጆ የተረጋገች አንተ ወሬ ስለምችል ነው እጂ እውነት የለህም አይዞሽ የኔ የዋህ❤❤❤❤
@endashashdebella2441
Сағат бұрын
ትክክል!
@semucr7myuitፍሲል
5 сағат бұрын
ሴት ሰታፍቅረ እንዲ ናት ብትግረህም አሰውጂ ይላት ነበረ ልጂ ፀጋ ነው ልጂቱ በጣም ልጂ ናታ የልጂ ፍልጎ አላት ለዝ ውለደች ሰንተ ሰወ ከለ ልጂ ከቶ ዪንከረታታታ አለ ደግ አደረግሺ እንኳ ወለድሺ❤
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
3 сағат бұрын
ምን የመሰለ አጎዛ ነዉ 😢ለስሜት ብሎነዉ አብሮ ሲኖር የነበረ ለመዉለድ ካልፈለገ እደት አብሮ ይተኛል የመሀይም ጥርቅም ሴቶችን አሰቃይተዉ ሊገሉ ነዉ አላማቸዉ
@meyimunahesen
2 сағат бұрын
አጎዛ😂 እኔሥ ድራር ጠልቻለሁ ይብላኝ ለሚፈልጉ
@mimiregasa3313
Сағат бұрын
Baxam Danaz naw of course betasam yaxalaw indatwalji salamelat naw
@Hanamarym
Сағат бұрын
አጎዛ 😂😂😂
@Sነኝእሙሙሰአብየዉጫሌዋ
Сағат бұрын
@Hanamarym 😂😂😂😂😂 አችየ ተናድጀ ነዉ
@alemtsehaybeza7966
47 минут бұрын
አንዳንድ ወንዶች እባካችሁ የሴትን እድሜ አትብሉ እባካችሁ ሴት ልጅ ትወልዳላችሁ እናታችሁ ሴት ነች እህት ይኖራችኋል ካልፈለጋችሁ በጊዜ መለያየትን ምረጡ
@YoditWoldegabrel
2 сағат бұрын
የቤተሰብሽ አድናቂ ነኝ ትክክል ነበሩ ካንቺ አልወልድም ብሎ ከሌላ በ2 ወር ለመዉለድ ወሰነ አንቺ ቆንጆ ልጅ ነሽ ጥሩ ልብ ያለሽ ወንዶች ግን ተዉ የሴት advantage አትጠቀሙ ማንም ግፍ የሚሰራ በሰፈረዉ ልክ ይቀበላል
@heymanothemanot2317
3 сағат бұрын
የኔ የዋ እውነት ሳይሽ ውስጤ ተረበሸ አይዞሽ ውዴ❤
@AfroAireth
5 сағат бұрын
ልጅ ትፈልግ ከነበረ አስወርጅው እንዳይላት ነው 6 ወር ያልነገረችው (ያው ዘንድሮ ግምት ነው እንጂ መተንበይ ከባድ ነው😂)
@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
4 сағат бұрын
ልክ ነሽ😂😂😂ሴቶችኮ ተንኮላችን😋❤
@yeshyemarr8303
4 сағат бұрын
ደምሪኝ እህቴ@@እናቷንናፋቂ-ጘ7ቨ
@mekamohamed128
4 сағат бұрын
😂😂😂
@samerahabd
3 сағат бұрын
እኔም ልክ ያንች አይነት ግምት ነው ያለኝ
@MeskeZeleke
Сағат бұрын
😂😂
@rimemhdi680
2 сағат бұрын
መለየትን በፊትም አቅዶ ነበር እና መውለድ የማይፈልገው
@እናትፍቅር
3 сағат бұрын
የኔ ቆንጆ ስታሳዝን እንኳን ወለድሽ
@elsabeautynt
30 минут бұрын
በውጪው አለም የገረመንን ታሪክ በአገራችን? ኮመንት ለመስጠት የሚቸግር DNA ይምጣና
@ዳማከሴ-ጠ6ለ
3 сағат бұрын
ጆሮዎቻችን መከራና አስደንጋጭ ነገሮችን መስማት ለምዶባቸዋል። 😂😂 እድሜ ለሚዲያዎቻችን ምንም አይደንቀኝም። ሁሉም ስራዉ ያዉጣዉ.... ከምር እኔ ምን አስጨነቀኝ?🤔🤔😂😂
@BouzehBalcha
11 минут бұрын
እር ወገኖቼ በተክሊል አግብቼ አንድ ልጅ ወልጄ አርብ አገር መጣው መጥቼ ባምስት ወሬ ሰማኒያ ስይቀድ ሌላ ሴት አገባ እሱም ነገርኝ ቤተሰቦቹም ነገሩኝ ጓደኞቹም አግብቷል አሉኝ ልጄን የአንድ አመት ነው ትቼ የመጣውት በፊት ስምንት ዓመት ነበር የስራውት አሁን የቀረኝን ለሙአለ መጥቼ ተዋርድኩኝ እንዳሌድ አርቦቹ አለቁሽ አሉኝ ሁሁሁሁሁሁሁ ንብርቶቼ
@rimemhdi680
2 сағат бұрын
እኔ እንደሃሳብ ልጅቷን ልጁ ስለማይፈልጋት መውለድ አይፈልግም ነበር።
@NouraSultan-s2v
4 сағат бұрын
የዛሬዎቹ ጥንዶች ደስይላሉ እፃኗም❤ያንተ ናት ምክንያቱም የቀድሞ ባለቤትክ የልጅ ፍላጎት በጣም ስለነበራት ያው እርግዝናውንም ቶሎ ያልነገረችክ ወይ አሶርጅ ይለኛል ብላም ይሆናል በዛላይ አንተ ደሞ በወቅቱ ልጅ አትፈልግም ስልፕዚህ እንኳን ወለድሻት❤የኔ ቆንጆ
@BanchayhuShegaw
32 минут бұрын
የኔ ልዩ ንፅህናዋ ሲያምር የገጠር ለዛ። ልጁ የራሱ ነው ።ይችን የመሰለች ሴት ብዙ ያወራል ሆሆ
@Saranegni21
3 сағат бұрын
እኔ ልምከርሽ የኔ እህት እናት እና አባት ዘመድ ያልወደደዉ ነገር በፍፁም አያስፈልግም የፈለገዉን ያህል ባፈቅረዉ ቤተሰብ ካልወደደና ካልፈቀደ አላገባዉም እነሱ በእኔ ህይወት የመወሰን 99% መብት አላቸዉ ምክንያቱን ዛሬ እዚህ የደረስኩት በነሱ ነዉ ከእኔ የተሻለ ህይወትን ኖረዉ አይተዉታል እና በጣም ጥሩዉን እና የተሻለዉን ነዉ የሚመኙልን ። እመኚኝ በዚህ ተግባርሽ ይኸ ሰዉየ ደም እንባ ያስለቅስሻል ተዘጋጅተሽ ጠብቂ
@jesusking3536
43 минут бұрын
Ayasfelgatm endatweld chana yemadergut lala kejerba slalachew new behiwetua techawetebat
@almazdubale9277
3 сағат бұрын
ወንድም አለም ሰገድን የለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይባሪክህ የቤተሰብ ጣልቃ ገብነት ከባድ ነው
@AbolCoffee2024
3 сағат бұрын
አለምሰገድ ይሄን #አጎጎጎጎዛዛዛዛዛ ሰው ብለህ ! ሴትዋ ግን የዋህነሽ❤❤❤❤
@bipbip941
3 сағат бұрын
ልቡ ምንም እዳልደነገጠ ተናገረ እኳን የአብራኬ ክፋይ አይደለም የሰው ልጂ ሳይ ልቤ ይደነግጣል ወላሂ ልጂ በጣም ነው እምወደው እስኪ አላህ ጡሩ ትዳር ሰቶኝ አላህ ልጂ እድሰጠኝ ዱአ አድርጉልኝ ውዶች
@gunatube12
4 сағат бұрын
በፈጣሪ የእኔ እህት በእውነት በጣም ነው አንጀቴን ነው የበላችኝ በጣም ግልጽ እና የዋህ ናት አንተም ልጅ እንዳይመጣ የምታደርገው ጥንቃቄ ወይ ጉድ ልጅ ጸጋ ነው ምናለ ስቀክ ብትቀበል. ግፍ ነው 😢
@zaerazaerazaerazaera
4 сағат бұрын
የሰው ልጅ ሁሉ ተዋዶ ተፍቅሮ እንዴት መተማመን አቃተው በጣም ያሳዝናል ❤️❤️😱
@AmiTube-x6x
5 сағат бұрын
አይ ወንዶች መቼ ነው ልብ እምትገዙት ሲወልዱላችሁ መከራ ከመጀመሪያው ሲርቆችሁ አትለቁን ካስወለዳችሁ ቡሀላ እንደዚህ 😏
@mnsor1358
3 сағат бұрын
ወይ መዳህኒያለም ማነው የሚጠቁማቸው የከተማው ሠው ጨርሰን የገጠሩም ምድያ መምጣት ጀመር 😢😢
@Saranegni21
2 сағат бұрын
እኔም እያልኩ ነበር😆ደሞ እኮ የኛዉ ጉድ ናቸዉ
@masertwube8453
2 сағат бұрын
የኔም ሀሳብ ነዉ😂😂😂
@ሐናሐና-ቘ3ከ
3 сағат бұрын
ምን አይነት ፋሽን ነው እየተጠቀምን ያለ ? መጀመሪያ ትዳር ይቀድማልኮ እረ ተው ከእግዚአብሔር ቃል አንራቅ ዙሮ ዙሮ ዝሙት ነውኮ እባካችሁ እናስተውል ። ከመቼው ተለያይተህ ከመቼ ፍቅራኛ ያዝክ ግን 😊 እግዚአብሔር ልጅህ ያድርጋት 👏💐💐ሁለታችሁም ደስ ትላላችሁ ።
@alemtsehaybeza7966
Сағат бұрын
የስደት እህቶቸ ትዳር የሌላችሁ የተባረከ ትዳር ይስጣችሁ እግዚአብሔር 🤲🤲🤲ትዳር ያላችሁ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይጠብቅላችሁ ይጠብቅልን አሜን 🤲🤲🤲
@merong-g6w
4 сағат бұрын
ሢጀመር እሤት ልጅ ከሡ ቤተሠብ ይሁን ከሧቤተሠብ ከማንኘዉም ሠዉ ወሬ እየተቀበለች ለባሏ የምት ናገር ከሆነ የመጨረሻ ትዳር መምራት አችልም👌
@Lidiyaa926
Сағат бұрын
Yes
@hiwettesefu5479
4 сағат бұрын
ቤተሰብ ይሄ ልጅ አይሆንሽም ካሉ ሴት እመኚኝ አይሆንሽም ሲቀጥል ፅንስ ሲፈጠር አስወርጂው ካለ ይሄ ወንድ ለጊዜው ነው እንጂ አይጠቅምሽም ።።።።
@Saranegni21
2 сағат бұрын
በትክክል100%
@MebaSelam
2 сағат бұрын
ኡፍ የኔ የዋህ ነገ ሌላ ቀን ነው አንጀቴን ብልት ነው ያረግሽኝ😢
@madinamadina4273
5 сағат бұрын
ሚስኪን ልጀቱ ግንታዛዝናለይ የልጅ እናት ሁና ተቦሳቅላለይ
@Hanamarym
Сағат бұрын
በጣም
@susuyoutube-p7m
5 сағат бұрын
አረ ዲያ አታንጣው ሰለው አምጥቶ ቆለለው አለ ያገሬ ሰው አሁንስ እሄ ፍቅር የሚባለው ሀሳብ ከሰው አእምሮ ውስጥ መወገድ አለበት ጌታን
@MeriEthi
5 сағат бұрын
ትክክል
@zeynibadaoud9686
4 сағат бұрын
ሳህ እግር እግር ያለ ፍቅር አይይ
@mulukenfiseha5194
3 сағат бұрын
@@zeynibadaoud9686ምቀኛ 😂😂😂😂😂😂
@hirut7396
Сағат бұрын
ልጅቱ ምስኪን ነገር ናት ዝም ብለህ ልጅህን ተቀበል ❤❤❤❤
@fjgdgg1538
3 сағат бұрын
እናተ ሁላችሁም መልካም ትመስላላችሁ መልካም ያርግላችሁ ዉጤቱን
@heymidssye8127
4 сағат бұрын
😂😂ወድች ግን ከዛ ጉዳይ አሳልፉን ትላላችሁ አረገዝነ ስንል አባቱን ፈልጊ😮😮
@Fre-v4o
4 сағат бұрын
እረ እንደው ያሳዝናል
@AmiKabaw
Сағат бұрын
እኮ😂😂😂😂😂
@senaitberhanu9234
4 сағат бұрын
የኔ እናት ስታሳዝን ልጅሽ እግዚአብሔር በሞገስ ያሳድግልሽ ጤናሽን ጠብቄ እራስሽን ተከባከቢ
@HanaHana-fp2yy
2 сағат бұрын
የኔ ምስኪን ስታሳዝን አይዞሽ እንኳን ወለድሻት
@Hadya-n1k
2 сағат бұрын
ውይ አለም ሰገድ እኮ ይለያል በርጋታ የሚያዳምጠው አተን የወለደች እናት ታድላ እንቁ ልጅ አላት❤❤❤
@MayoshaTa
5 сағат бұрын
ኮመንታተሮች ግን ገና በ15 ደቂቃ ዉስጥ ሙሉ ታሪክ ሳትሰሙ ኮመንት ስትፅፉ???
@ኢትዮጵያየእኝናት
4 сағат бұрын
😒ምን አገባሽ
@medinajibreel3556
4 сағат бұрын
አያያዛቸውን አይቶ መገመት አይከብድም
@MayoshaTa
4 сағат бұрын
@@ኢትዮጵያየእኝናት 🤣🤣🤣🤣🤣🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽🙆🏽
@yeshyemarr8303
4 сағат бұрын
😂😂😂ደምሪኝ ውዴ@@medinajibreel3556
@setedegnuw4503
3 сағат бұрын
@@medinajibreel3556ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ
@belayineshseleshi8636
3 сағат бұрын
ወይ ሚድያ ሥንቱን እያሠማን ነዉ እርግዝናም ሁኔተዉን እየቀየረነዉ ማቅለሸለሹ ሰቃዩን ሁሉ እየቀየረ ሥለመጣ ፈጣሪ ይመሥገን እኔ መቸም ስድሥት ወር ሙሉ ሠዉ በሆድ የለዉን ካላወቀ አዲሰ የፈጣሪ ህግ ወጥቶ ይሆናል እንጂ ልጅ በሠሰት ወር ሆዳችን ዉሥጥ ይንቀሣቀሰ የለም ወይ አሁንሞ ፈጣሪ እና ዶክተሮሮች ይመልሡት አንጂ ሰድሰት ወር አለማወቐ ግን ይገርመኛል ❤❤
@marakisileshi2711
3 сағат бұрын
እህቴ ብዙ ሴቶች አሉ እንደሷ ሳያዉቁ የሚቆም
@abnett.6429
2 сағат бұрын
አቤት ፍጥነት ከምኔው 2ኛ ልጅ አደረሰህ? ብቻ ፍቅርና እህልውሀ ለየቅል ነው 😓😓አሁን ልጇ ናት የምትጎዳው እናቲቱም በእልህ ክፉ እርምጃ እንዳትወስድ ያሰጋል
@zenbilmediya
4 сағат бұрын
አስተያየቴን ልሰነዝር ልሰድበው ልወርድበት አልኩና ወ/ሮ ኪያ ትዝ ስትለኝ ተሸማቅቄ ቁጭ…….ያኔ ያዙኝ ልቀቁኝ ብዬ ……….አይ
@Springspring2020
3 сағат бұрын
😂
@konjittadesse2126
3 сағат бұрын
😂😂😂 ይቺ ኪያ ያመጣችብን ጣጣ ለጉድ ነው
@setedegnuw4503
3 сағат бұрын
ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ
@setedegnuw4503
3 сағат бұрын
@@konjittadesse2126ውዴ ደምሪኝ ስወድሽ አትለፊኝ
@yeshyemarr8303
3 сағат бұрын
@@konjittadesse2126ደምሪኝ ውዴ❤
@ፍሬ
4 сағат бұрын
ምስኪን ሲያሳዝኑ😢❤
@muridashemsu3346
4 сағат бұрын
እንኳንም ወለድሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ
@comcell3831
4 сағат бұрын
የዋህ ነች አይ😢
@marigoldan1
5 сағат бұрын
አለምሰገድየ የእኔ ትሁት አወራርህ፣ ሀሳባቸውን እንዲገልፁ የምታደርገው ጥረት አንደኛ ነህ ❤❤❤
@ENEENAANCHI
4 сағат бұрын
ሲገርም የሁለተኛው ግንኙነት እኮ ከመጀመርያዋ ሳይለያይ ነው እንጂ ልጅ አይፈልግም ነበር እንዴት በዛ ፍጥነት አግብቶ ወለደ
@Mnteab
55 минут бұрын
so ልጅቷን አይወዳትም ነበረ
@jesusking3536
48 минут бұрын
@@Mnteabawo acheberbari new smatu neber sarekabat yeneberea qoshasha new
@abinezerabinezer1595
Сағат бұрын
ካነጋገር ይፈረዳል ካያያዝ ይቀደዳል እንዲሉ ሴቴቱ እዉነትን በተሞላ ዉበት ነዉ የምትናገረዉ የሱ ነዉ ብለን እንገምታለን ።ከሁሉ በላይ ደሞ የምርመራዉን ዉጤት መቶ ሃሳቧይሙላላት መልካም እድል❤🎉🎉በርቺ።የሱ ካልሆነ አባቱን ካላወቅሽ ባለሽበት በዮሃ ሚዲያ በኩል እንረዳሻለን ዋናዉ እዉነትን ያዥ እዉነት ያሸንፋል።❤🎉
@wollokocha
3 сағат бұрын
ሴትን ለግል ጥቅማችሁና ለጊዜአዊ ስሜታችሁ ብቻ የምትቀርቡ ደነዝ ወንዶች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
@wessenfisha3001
3 сағат бұрын
አሜን
@mekdesmekdes-e5v
51 минут бұрын
አለምዬ እንደው ዛሬስ እንደው ብትመታልኝ ደስ ይለኝ ነወር ስታሳዝን እሷ ብኮረክምልኝ ደስ ይለኝ ነበር አንጀቴን ነው የበላችው ❤❤❤❤
@ziyadahassen5876
3 сағат бұрын
ሁለቱም ይዋደዳሉ ፈጣሪ አድላይ ያርጋቹ
@AsniAsni-rq5dj
2 сағат бұрын
አግብቶ የለ ምኑን አንድላይ ሆኑ
41:52
ከብዙ ፍለጋ በኋላ የገዛ አጎቱ ቤት ተገኘች።የሰርግ ዝግጅቱ ወደ ሀዘን ተለወጠ .... ሚስቱን በአጎቱ የተቀማው ወጣት ከባድ ችግር ውስጥ ገብቶ ደረስን።
yneser ayne የንስር አይን
Рет қаралды 8 М.
28:49
እጅግ ደስ ይላል ! ለ መንታዎቹ እናት ስጦታ እና ለልጆቿ የወደፊት ተስፋ ቃል ተገባላት!@shegerinfo Ethiopia|Meseret Bezu
SHEGER INFO
Рет қаралды 71 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН
00:51
To Brawl AND BEYOND!
Brawl Stars
Рет қаралды 16 МЛН
01:04
家庭版踩气球挑战,妈妈竟然什么也没得到#funny #宝宝 #萌娃 #comedy
搞笑爸爸带俩娃
Рет қаралды 9 МЛН
00:40
Cool Items!🥰 New Gadgets, Smart Appliances, Kitchen Tools Utensils, Home Cleaning, Beauty #shorts
Cool Items Official
Рет қаралды 72 МЛН
2:11:25
ውዝግብ ያስነሳው የዲያስፖራው አሟሟት | በመተት የታማዉ ቆራቢዉ ቤተሰብ
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 681
21:22
ረዱ እናቷ ጋር ከ6 ዓመት በኃላ ተገናኙ ረዱ አለቀሰች
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 27 М.
30:01
🛑 አንተም ነፂ ... /የባይስ እና የሴዶ ፀብ/ ለካ መማር በአካል ... ነች
BENJA ቤንጃ
Рет қаралды 3,6 М.
30:09
ትዳርን ሸሽቼ የመጣሁባት አዲስ አበባ ያ ሁሉ ስቃይ አልፎ እዚህ ደርሻለሁ!Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 67 М.
25:18
እኔ እያፋታሁ የትግራይ አክቲቪስቶች አበላሹብኝ| ጂጂን በፍቅር እወዳት ነበር ጠይቂያታለሁ አያጅቦ| እንቅልፍ የለኝም አቀሳስራለሁ |እየተሰደበ ጊፍት ይሰጣል|
ETHIO TARIK-ኢትዮ ታሪክ
Рет қаралды 561
40:16
🛑 ኩላሊቱን ሸጦላት ነው ? አስራ አምስት አመት ሊታሰሩ ይችላሉ
Benja Podcast
Рет қаралды 544
13:28
ሰበር ዜና - በሩሲያ ድንጋጤ ነግሷል ዋናው ሰው በድንገት ተገደሉ የአሜሪካ ከፍተኛ ስጋት
Abel Birhanu
Рет қаралды 12 М.
1:25:01
የኢየሱስ ምልጃ ምን ማለት ነው? | faithalone
faithalone
Рет қаралды 1,8 М.
13:10
እውነቱ ወጣ
Endalk Tube
Рет қаралды 6 М.
14:18
Ethiopia አሁን የደረሰን መረጃ | The Ethiopia News Now December 17, 2024 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 3,4 М.
00:32
Quilt Challenge, No Skills, Just Luck#Funnyfamily #Partygames #Funny
Family Games Media
Рет қаралды 55 МЛН