59ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለልጅ ብለን በሰው ላይ ግፍ ስንሰራ ያው ግፍ ወደልጆቻችን ይመጣል

  Рет қаралды 43,549

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

Күн бұрын

Пікірлер: 404
@yosephmersha7885
@yosephmersha7885 2 жыл бұрын
የመልዓከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ፍሬዎች ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛላችሁ!
@Maria-he4xy
@Maria-he4xy 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይጠብቅህ እኔ ቤተሰቦቼ ባእድ አምልኮ አምላኪዎች ናቸው አባቴ ደብተራ አይቀረው ምንም የሚቀረው ጠንቆይ የለም አሁን ጭራሽ እንደ ግልማ አድርጎ ብቻውን ያመልካል እና ድባቴ ያልከው ነገር እውነት ነው እኛ ቤት የገባ ሰው ቁጭ ካለበት አይነሳም ቤቱ አዚም አለው በግ ሲያርድ ሞራውን ግድግዳ ላይ ይለጥፈዋል የበጉን ጭንቅላትም አይጥለውም እናታችንን እራሱ በደብተራ ስላገባት አንድ ቀን ሳላም ኖራቸው አያውቅም እስካሁን ድረስ ወደ እግዚአብሔር መመለስ አይፈልግም እኔ እራሱ ወደ ውጪ ስወጣ ለማንም ስልናገር የምሄድ ቀን ነው ቸው ብያቸው የወጣሁት ምክንያቱም መንፈሱ በጣም ይጠላኝ ነበር ምክንያቱም እኔ በራሴ ክፍል ውስጥ ጸሎት ቦታ ነበረችኝ ከቤቱ ትንሽ መንፈሳዊነት ነበረኝ አንተስ ብለህ የለ መጽሃፍ ቅዱስ ያነበበ ወድቆ አይቀርም እና ውዳሴ ማርያምም እደግም ነበር እና እግዚአብሔርን የያዘ ሁሌም አሸናፊ ነው አሁንም በአንተ ትምህርት እራሴን በመንፈሳዊ ህይወት እያሳደግኩ ነው አሁን ያልተቀየሩልኝ እናትና አባቴ እና ወንድሜ ነው እኔ ከነባለቤቴ እና እህቶቼ ለንስሃ በቅተናል እግዚአብሔር ይመሰገን ይህ ሁሉ አንተን በማወቄ ነው እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን በርታ
@calashibiru7076
@calashibiru7076 2 жыл бұрын
ኤሄ ነገር ሁሉም ቦታ ያለው ነገር አለው፣ በተለይ በገጠር የሚኖሩ ህብረሰብ ውስጥ በብዛት ይኖራል።
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 2 жыл бұрын
መምህርየ እንኳን ደህና መጣህልን እንኳን ለቅዱስ ዮሐንስ እና ነገ ለእመበታችን ልደታ በረሃዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ፈጣር አዳምጠን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን🥰
@hdjejeendjdjjr7265
@hdjejeendjdjjr7265 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ🙏🙏🙏
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ
@እግዚአብሔርይመስገንወለተ 2 жыл бұрын
አሜን፫
@fevehfeveh2082
@fevehfeveh2082 2 жыл бұрын
የመምህርን ስልክ የምታቁ ላኩልኝ በመቤቴ
@JIJETUBE
@JIJETUBE 2 жыл бұрын
ኦፕራሲዮን ያስደረጋት እና 30 አመት ሙሉ ያሰቃያት የጠቋር መንፈስ ሽኝት 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/fV7SZ5erh56bnK8
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ 2 жыл бұрын
ኣሜንንን ኣሜንንን ኣሜንንን
@hargwahinsene8579
@hargwahinsene8579 2 жыл бұрын
ምእመናን እንኩዋን ለ ምጥምቁ ዮሀንስ እና ማርቆስ ወንጌላዊ ወረሀዊ አደረሳቹ
@hdjejeendjdjjr7265
@hdjejeendjdjjr7265 2 жыл бұрын
አሜን አምን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እህታችን🙏🙏🙏
@amenamen254
@amenamen254 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባችሁ መምህር በህልም የድሮ ሴት ጎደኛዬ ሁሌ በህልም ትመጣብኛለች
@tigsttadele8012
@tigsttadele8012 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ነው እማመሰግንህ ስለ መንፈስ ብዙ ግንዛቤ አልነበረኝም :-የመናፋስት ሴራቸውን ለኛ ለደካሞቹ ደሞ የምንዋጋበትን ጋሻ እና ጦር አስተምረህናል በትምህርት ምክንያት ፀላይ እና ሰጋጅ ሆኛለው አስደናቂ ለውጥም አይቻለው በህይወቴ ላይ!! የብርሀን እናት ክብር ምስጋና ይግባት🙏
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 2 жыл бұрын
የቤታችን ታሪክ ኣሁን ገባኝ አኔ ኣባቴ በድሮ ወጣት አያለ የነበሮው ሂወት ፖሊሰ ሁን ሲባል ምን አንደሆነ ኣያውቅም አሱ አምቢ ኣለ ግሮቤታችን ፖሊሰ ሆኑ ሁለተኛ ቤት በርካሸ ብር ግዙ ሲባሉ አንቢ ኣሉ ጎረቤታችን ገዙ በገጠር ቤታችን ደሞ ከኔ ጀምሮ በሰደት ሆነኝ ብዙ ገንዘብ አንልካለን ከሆነ ግን ጭራሸ ቤት ኣይሰሩበትም ዋናው ችግሩ ደሞ ቄሰ አየመሰሉ የሚመጡ ደብተራ ነበሩ ኣሁን ነው የገባኝ በትምህርቱ ኣሁን ጭራሸ ኣባቴ በሰልጠና ምናምን ጥሩ ደረጃ ነበር😢😓ኣሁን ግን ኣብር ኣንከርትት ተሰርበት ርግጠኛ ነኝ ትዳሩ ተፋቶ ያደገው ቤት ትቶ ወደከተማ ገብቶ ትዳር ያዘ በዝርያው የነበሩ ጎደኞቹ የነበረው ኣሰተዳደር አንዲወድቅ በዝርያው ጥረት ኣርገዋል ኣሁን ነው የገባኝ😢😓ምንኣለበት አርበርሳችን መልካም ብናሰብ ኣሰታውሳሉ አኔ ልጅ ሆኜ ኣባቴ በጣም ኣምወዳቸው ጎዶኞቹ ክፋ ምክር ሲማካሩ ኣይቼ ለኣባቴ አንዴ ኣባቴ ከነዚ ሰወች ተጣልታቹ አንዴ ሰለው አረ ኣልተጣላንም ኣለኝ😢😓ብቻ ኣሁን አንባየ ሞቃጣጠር ኣጋተኝ በቤት ዙርያ ያለ ችግር በዚ ገጠመኝ ኣገኘሁ ኣምላኬ ሆይ መሰተዋል ልቦና ሰጠኝ መልካም ሰውም ኣርገን 😢😓😢😓
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
ለወርሀዊ ክብረ በዓል ለልደቷ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ ምእመናን ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏ሁልዬ
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
የማከብራችሁ ውድ እህቶቼ ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ ሐናዬዬዬ& ለሁልዬ የኪዳነ ምህረት ልጅ እንኳን አብሮ አደረሰን ማማዬ እመብርሃን ትጠብቃችሁ ባላችሁበት ቦታ።
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_እናታችን አስካለ ማርያም❤ እግዚአብሔር ይርዳችሁ ልጆቻችሁን ወደ ቤቱ ይመልሳችሁ የልጆቻቸው መጨረሻ ያማረ ይሁን ለእርሶንም እድሜና ጤና ይስጣችሁ እነኚህ ልጆች ወደ እግዚአብሔር ተመልሶ ለማየት ያብቃችሁ ወደ ቤቱ በተመለሱ ቀን የደስታቸው ቀን ነውና እመብርሃን የዛን ደስታ ቀን ታሳያችሁ እናታችን ይበርቱልን የእናት ፀሎት ለልጆች ትልቅ መድሃኒት ነውና የመዳን ቀን ያምጣላችሁ እናቴ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏_ ሀይሌ ገብረኤል✝️ ወልደ ገብረኤል✝️ ሀይሌ ሚካኤል✝️ ወለተ ሰማዕት✝️ _እግዚአብሔር አምላክ ያስባችሁ እመብርሃን ወደ ቤቱ ትመልሳችሁ ለሁሉም ነገር ቀን አለውና ግዜው ደርሶ ለንስሀ ሞት ያብቃችሁ የሰው ልጅ ጀማረው በምንም በምንም ነገር ይጨምራል ነገር ግን መጨረሻው ካላማረለት በጣም አስቸጋሪ ነውና ህያውና ቅዱስ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ አዛኝቷ ማርያም በምልጃዋ በእናትነቷ ትጎበኛችሁ የቅዱሳን ፀሎት ይርዳችሁ እኔ ደካማ ነኝ እኔ ባጎደልኩት ቅዱስ እግዚአብሔር ይሙላላችሁ አሜን 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏እውነት ለመናገር የሰው ልጅ ግን እንደት አድርጎ ክፉ ስራ እንደ ለመደ በጣም ይገርማል በጌታ ስም እግዚኦ እግዚኦ እግዚኦ የክፉ ሰው ስራ ክፉ ሀሳብ ነውና የተባለው ነገር ለካስ እውነት ነው ምን ግዜም በጎ ነገር አያስብም እድሜ ይስጠን ገና ብዙ ነገር እንሰማልን ጌታ ሆይ መጨረሻዬን አሳምርልኝ እኔስ ደካማ ነኝ አምላክ አንተው አብርታኝ ትወደኝ የለ። 🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌መምህሬ የእማ ፍቅር ወዳጅ ከልብ እናመሰገናለን እኔስ ብዙ ነገር እየተማርኩት ነው በህይወቴ ዘመን ስኖር የሰማሁትን ገጠመኞችን መቼም አረሳም እንዲህ አስታውስ እግዚአብሔር ልቦናዬን ያብራልኝ እንጂ ብዙ ተማርኩት መምህሬ እድሜና ጤና ይስጣችሁ እማ ፍቅር ትጠብቅልኝ የኔ ውድ አባት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤መጨረሻው ላይ ግሩም ድንቅ ግጥም ነው የሰማሁት ለእህታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልሽ በተወህዶ እቅፍ ያኖርሽ አሜን ✝️✝️✝️✝️✝️🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ለዘመረችሁ እህታችን የመላእክትን ዝማሬ ጥዑም ዜማን ያሰማልን በቤቱ በደጁ በቃሉ በተዋህዶ እቅፍ ያኖርልን አሜን እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏እልልልልል🕊👏_ _መምህሬ ደግሞ ከሰማሁት ኮመንት ከመፃፍ ወደኋላ አልልም ምክንያቱም የሰማሁትን ነገር ካልፀፍኩት በጣም ይቆጨኛል የሰማሁት እራሱ አይመስለኝም ስለዚህ እኔ የገባኝኝ የተረዳሁት እፅፋለሁ መምህሬ ኮመንት ስፃፍ ምን ያክል ብርታት እንደመሰጠኝ ስሜቱ እኔጋ አለ አውቃለሁ ድሮ መፃፍና ማንበብ በመልችለው ሰአት ገጠመኞችን ሰምቼ ዝም እላለሁ አሁን ግን ኮመንት ስፃፍ በደስታ ነው ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ከሰማሁትም እስከመጨረሻው ነው ከፃፊኩትም በሰማሁት እኩል ነው እኔ የምር የኔን ጓደኛቼን ገጠመኝ ሰምታችሁ ኮመንት ፃፉት እላለሁ ግን ብዙዎቹ ኮመንት መፃፍ የማይወዱ ሰዎች አሉ አልፈርድም እናም ኮመንት እንፅፋለን መምህሬ እኔ በበኩሌ ታዛዥ ነኝ ካለሁት ከሰማሁት ምናልባትም ኔትወርክ አጥቼ ላልፅፍ ላልሰማ እችላለሁ ከዛ ውጭ ማንም አያግደኝም ከመፃፍ።_
@እመብርሃንየአንደበቴቋንቋ
@እመብርሃንየአንደበቴቋንቋ 2 жыл бұрын
ያንቺ ኮመንት ማ በመዝገብ ላይ መያዝ አለበት እውነት ለመናገር እኔ ማ ያንቺን ኮመንት በማንበብ ድክም ይለኛል ✅
@ደስተኛነኝሁልግዜበጌታ
@ደስተኛነኝሁልግዜበጌታ 2 жыл бұрын
የመምህር ነገር እውነት ግርም ድንቅ ይላል ማለቴ ብዙዎች ላይክ ሼር አድርጉ እያሉ ያወራሉ መምህር ግን ኮመንት አድርጉት ይላል ገራሚ ነው የሰው ፍለጋጎት የተለየ ነው በእውነት ለማንኛውም ኮመንት በጣም አስተማሪ ነው እውነትህ ነው መምህር ላይክና ሼር የወደደ ሰው ያድርግ ለእራሱ ተውጦ ሰው ይለውጣል ብሎ ያሰበ ሰው ይሼርት መምህር ግን በዚህ በኩል ትለያለህ በእውነት ስግብግብነት የሌለበት ንፁህ ሰው ነህ
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 2 жыл бұрын
ዋት
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
@@senayetzeethiopiatube8632 ምንድነው ዋት🙄😳
@samri23
@samri23 2 жыл бұрын
የኔዋ አንቺ እኮ ግሩም ነሽ እግዚአብሔር እጅሽን ያለምልምልሽ ማርያምን ያንቺ ኮሜንት እራሲ አንድ ትምህርት ነው ኢፍፍፍ እመቤቴን ትለያለሽ ፀጋው ይብዛልሽ ታድለሽ እመአምላክ በእቅፏ ታኑርሽ 💞😥 መምህሬ ግን ያንቺን ኮሜንት ያነባሉ አይደል መነበብ ያለበት ኮሜንት ነው በጣም እንደሚደሰቱበትም ተስፋ አለኝ ምክኒያቱም መምህሬ ሁሌም ኮሜንት ጻፉ ስለሚሉ ማንበብ ደሞ ግዴታቸው ነው ።የኔ አባት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን💞
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 2 жыл бұрын
እንዃን ለእመቤታችን ለልደታለማርያም ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ኤፍታህ በለን ጌታ የመምህር ተማሪዎች ገባ ገባ በሉ አብረን እናዳምጥ ሼር ላይክ ሰብስክራይብ እንዳረሱ😍
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
ሼር ሳታረግልኝ😍😍
@ሜላትጌታሁን
@ሜላትጌታሁን 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እንኮን አብሮ አደረሰን
@JIJETUBE
@JIJETUBE 2 жыл бұрын
ኦፕራሲዮን ያስደረጋት እና 30 አመት ሙሉ ያሰቃያት የጠቋር መንፈስ ሽኝት 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/fV7SZ5erh56bnK8
@GannatSol
@GannatSol 4 ай бұрын
❤❤❤
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
_#መምህሬ__ የእማ ፍቅር ወዳጅ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ሰላማችሁ በክርስቶስ ይብዛልኝ የኔ ውድ አባት እንኳን ደህና መጣችሁልን ውልዬን መምህሬ ዛሬ ቭዲዮ አይለቅም እንደ እያልኩት ነበር ሆኖም አልቀርም እግዚአብሔር ይመስገን በድንግል ማርያም ስም ብዬ መስማት ጀመረኩት ጌታ ሆይ ልቤን ክፈትልኝ_
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና
@በዲልኻናግዜሰብናመልሰልና 2 жыл бұрын
አውነት አኔ በልቤ ኣሁኑ አያሰብኹ ነበር ኣይገርምም በሰም ኣብ
@kidestabraham3771
@kidestabraham3771 2 жыл бұрын
እንካን ለእመቤታን ለልደታ ማርያም ወራዊ በእል አደረስን አደረሳችው ☦️☦️☦️ መምህር እንካን ደህና መጣህ ❤❤❤
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
አሜን የሰላም ወርያድርግልን
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
የሚገርመኝ ሁሌም ያጠፉ ሰዎች ሲመለሱና ሲድኑ በደስታ ከልብ ያስለቅሱኛል ወደዉ አይደለም የሚገፋ ነገር ስለ ነዉ ተመስገን!!!🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@helenhelen6516
@helenhelen6516 2 жыл бұрын
በፀሎት አስብኘ ሀጣቴ ብዙ ነዉ እና እግዚያቤህ በቤቱ እዲያበቃኘ አስካለ ማርያም ነኘ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
እንኳን ለልደ ላማርያም ለርሀዊ መታሠብያ ክብረ በአል በሠላም አደረሣቹሁ ቃለ ሂይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ እራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍንን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክ ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባእቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሥ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ ቅዱሥ ያሬድ ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሦ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አባ እንጦንሥ ሥለ አባ መቃርሥ ሥለ አባ ጳዊሊ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ገላዊዲዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጎርዪሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ መባ ፂወን ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት መሪና ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት አፎምያ ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት እፀበለት ማርያም ሥለ ቅድሥት ብፂት ሀና ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ህፃናት ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 2 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምህር ፅጋውን ይብዛልን አባታችን እኳን ለእናታችን ለልድታ ማርያም ባዐል በስላም አድርሳችሁ የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን በምህረቱ ያስባት
@tizuwendemmola2555
@tizuwendemmola2555 2 жыл бұрын
የማንቂያ ደውል🔔🔔 ስሙኝ ወንድም እህቶቼ..... እኛ ለዚ ምድ ስደተኞች እስከሆንን ድረስ ያለችንን ቀሪ እድሜ መልካም ነገሮችን እየሰራን ለነብሳችን ሀሴት እንፍጠርላት።
@jsgjdjdjjdj7753
@jsgjdjdjjdj7753 2 жыл бұрын
ሀይለ ገብርኤል ወልደ ገብርኤል አይለ ማርያም እና ወለተ ሰማህት እግዚአብሔር ይድረስላችሁ ወደ ንሰሀ ይመልሳችሁ እናንተም ተመልሳችሁ ደስታችን እጥፍ ይሁን እናታችን አስካለ ማርያም ልጆቾዎትን እግዚአብሔር ወደ እቅፎዎት ያስገባልዎት
@JIJETUBE
@JIJETUBE 2 жыл бұрын
ኦፕራሲዮን ያስደረጋት እና 30 አመት ሙሉ ያሰቃያት የጠቋር መንፈስ ሽኝት 👇👇👇 kzbin.info/www/bejne/fV7SZ5erh56bnK8
@yonasabraham1868
@yonasabraham1868 2 жыл бұрын
መም በመጀመሪያ ለአምላካችን ክብርና ይድረሰው አምላካችን ባንተ ላይ አድሮ በሰጠህ ፀጋ እየተጠቀምክ የጠፉ ልጆች እየተመለሱ ሲሆን ከዚህ በላይ ምን ደስታ አለ በእውነት ቅዱስ ቃሉ እንደሚለው "እናንተ የአለም ብረሃን ናችሁ ብረሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ" የሚል ሲሆን መም አንተም በሚቻልህ አቅም በብረሃን እየበራህ ብዞዎችን እያበራህ ነው ለአምላካችን ክብርና ምስጋና ይድረሰው በእውነት ለውድ እናቱ ንግስተ ነገስት ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያም ምስጋና ይድረሳት ተስፋስላሴ ፈጣሪ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ
@sunnights6561
@sunnights6561 2 жыл бұрын
አስካለ ማርያም እግዚአብሔር ይርዳዎት እናታችን
@selamlehagere7757
@selamlehagere7757 2 жыл бұрын
መምህር በትምህርትህ ህይወቴን አንድመረምር ረድተኸኛል። ትምህርትህን ስከታተል አሰይ አኣንድ ሰው ተገኘ አንግሊዘኛ የማይቀላቅል አያልኩ አያመሰገንኩ ነበር ። ከቅርብ ግዜ ወዲህ ግን የአንግሊዘኛ ቃላት መቀላቀል ጀምረሃል። ይቅርታ ደረግልኝ አና ስታስተምር የአንግሊዘኛ ቃላት ባትቀላቅል ደስ ይለኛል። ምክንያቱም 1ኛ ምን ለማለት አንደፈልክ የማይገባን ሰዎች ስላለን 2ኛ ቋንቋችን አንዳይዳብር ስለሚያደርግ ነው። አመሰግናለሁ።
@mogesretta2279
@mogesretta2279 2 жыл бұрын
ይህ ገጠመኝ ከኔ ቤተሰብ ታሪክ ጋር ተመሳሳይነት አለው፤፤ ቤተሰባችን ገባሪም ዘካሪም ነው። የዚህ ሁሉ ግፍ ብድራቱ ደግሞ የዛሬ ፫ አመት ቤታችንን ይሸጥ የሚል ጩሀት ከወራሾች በረከተ፣ ግማሹ መኪና ሊገዛ ግማሹ ለሱስ። በስተመጨረሻም ቦታው ባማይሆን ዋጋ ተሸጠ። አዲስ አበባ ቦታ ለመግዛት የማይታሰብ ብር ደረሰን፣፣ ወደ ኦሮምያ ክልል ገዛን፣ ግብሩም ተዝካሩም ቀጠለ፣፣ እናት በሕይወት እያለች የድርሻየ ይሰጠኝ የሚለውም ወገን ከናቴ ጋር ተጣላ። እናቴም በዚህ ስትብሰለሰል እና የዛሬ 3 አመት አዲስ አበባ ዙርያ በነበረው የዘረኝነት ንዳድ ተማራ ለቤተሰብ ሳትናገር በድብቅ በውል የማታውቀውን ሰው ሙሉ ውክልና ሰጠች። ሰውየውም ልምድ ያላቸውን ሌቦች አማክሮ የቤቱን ካርታ፣ መታወቂያዋን እና ሌሎች መረጃዎችን አለመማሩዋን እና ሰው ማመኑዋን ተገን አድርጉ ከብር በፊት ተቀበላት። በውልዋ መሰረት ብሩን ባንክ ደብተርዋ ላይ ስትጠብቅ፣ እርሱ አርቡን በሰይጣናዊ ስራ እብድ በራችን ላይ ልኮ እንዳንወጣ አሰረ። ቅዳሜ እቃውን ጫነ፣ አስቀድሞ ከትምሕርት ገበታ ያወጣቸውን 4 ልጆች ይዞ፣ አለ እንዲባል መብራት አብርቶ : ማታውን ጠፋ፤፤ እናቴም ሰኞው ባንክ ሲከፈት ብትሔድም መናኛ ብር አስቀምጦ ጠፋ፤፤ ፓሊስ ክስ እንዳይመሰርት ውሉን ካርታውን ተቀብላል። ፍርድ ቤት መረጃ እንዳይሰጥ የፖሊስ ሪፖርት የለም። ነገሩ ሁሉ ካከተመ በሁዋላ ሰማን፣፣ ትልቁ ጥፋት ግን ቤተሰቡ ከፍተኛ ብጥብጥ ውስጥ ገብቶ ሌባውን ከማሳደድ ይልቅ መለያየትን መረጠ፣፣ ይህም አንዱ የመተት ስራ ይሆናል፣፣ እናቴም ወደ ገጠር ተመልሳ በስተርጅና ውሁ ከምንጭ እየቀዳች ትኖራለች። አንዳንዴ ልቤ ሽፍቶ የዘከርንህ ቅዱስ ሩፋኤል ይህ እንዴት ሆነ እላለሁ። ነገር ግን እርሱም የአምላክ አገልጋይ ነው እና በዘከርነበት እጃችን ደም እያፈሰስን እግዚያብሔርን ስንበድል ዝም አይልም። "ሩፋኤል ሆይ በከንቱ ለማይዘረጉ እጆች ህ ሰላም እላለሁ "(መልከ ሩፋዔል)፤፤ ይህ ነው የኛ ቤተሰብ የልብ ቁስል፣ ገባሪዎች አያቶቼ ቅድም አያቶቼ ይህን ቦታ እንዴት እንዳመጡት የዘመናት ጌታ እግዚያብሔር ነው የሚያውቀው፥፥ እናቴ ለስጋ ወደሙ እንድትበቃ ጸልዩልኝ። ስላሴ አምባየ የተመሰገነ ይሁን።
@bayushzebene7443
@bayushzebene7443 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይርዳችሁ ከቻልክ ለናትህ ና ላባትህ ትምህርቱን እንዲያዳምጡ አድርጋቸው
@arsemagirmay9185
@arsemagirmay9185 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይርዳቸው ለታመሙ የልጆቹን አባት ምህረት ይላክላቸው 🙏
@saniatube2360
@saniatube2360 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም የተመሠገነ ይሁን ለቅዱሰ ቁረባን እንኳን አደረሳችሁ ዊይ የአባታችን እምነታቸው ምን ያህል እንደሆነ በእባ ብቻ በዲሰክ መዳን ቀላል አይደለም#እኛ ቤት ግቢ በጣም ሰፊ ነው ግን ጥሩ ቤት ዬለም ለመሥራትም ለማሰራትም ለመቀየረም ፈዘረ ከልክሏል መምህር የቤት ነገረማ እቃ መሠብሠብ ሁሉም ቤት ያለነው ኮተታኮተት#ማብራርያክ እኛም ይጠቅመናል#ሰራተኛዋ እህታችን የተባረከ ትዳር ይሁንልሸ ይሰጥሸ #ዝማሬ መላዕክትን ያሠማል🌿🌹🌹
@Sarasara-vk4bs
@Sarasara-vk4bs 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስላማችሁ ይብዛ እህት ወድሞቼ እንኳን መጣህልን መምህራችን መምህር በጣም ከባድ ፈተና ገጥሞኛል በፀሎት አሱኝ ከኔ የበረታችሁ ወለተ እየሱስ ብላችሁ🙏🙏 በምን አግቼ ላጫውትህ መምህር በመቤቴ መምህር እርዳታህን እሻለሁ
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 2 жыл бұрын
ቸሩ መዳህኒዓለም የከበደውን ያቅልልሽ እናት
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
#ወለተ_ኢየሱስ። አይዞሽልኝ እህትዋዬ መፈተን ለመልካም ነገር ያደርስሻል ይልቁንስ ፈተና ውስጥ ነኝ ብለሽ አትእዘኝ እግዚአብሔር ሆይ አንተ አውጣኝ እያልሽ እግዚአብሔርን ተስፋ አድርጊው የልብሽን መሻት እሱ ያየል በልጆች ላይ አይጨክንም ይቀድማል እንጂ ማንም አይቀደም ካለመውጫ ፈተና አይሰጥም መድሃኒአለም ይርዳሽ አዛኝቷ ማርያም እቅፍ ድግፍ አድርሃሽ ከፈተና ከስቃይ ከመከራ ታውጣሽ ቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማዕት በምልጃቸው ይጠብቁሽ አይዞሽልኝ እማ እመቤቴ ማርያም ካንቺጋር ትሁን ለበጎ ነው
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ
@Sarasara-vk4bs
@Sarasara-vk4bs 2 жыл бұрын
@@BeteHohe አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@Sarasara-vk4bs
@Sarasara-vk4bs 2 жыл бұрын
@@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@yeqdusmikiellej2903
@yeqdusmikiellej2903 2 жыл бұрын
መምህረችን ኢንካ ደና መጣ ፡ ኣዎ ኢንደዚ ገጠመኒ ኢኔ ላይ ኣጋጥሞናል በጎሬቤት ከቤት መታን ልንጠፋ ደብቃ ብር ትሰጠን ነበር ለኔን ለወንድማቸይ ኣሁን ግን የመምር ተስፋይ ሳዳንጥ ማለት ስነቃ የራኢሳ ልጆች በየ ቦታ ኖው ያሉት ትክክለና ትዳርው የላቾውን ቡዙህ ኖው ኣንዲ ቀን በደንቢ ገጠመኒ ኢነግርህ ኣሎ መምህራችን ኢንደ ፍቃድ ኢግዛኣንሄር ኣሜን,።
@ffrehiwotteklehaymant9589
@ffrehiwotteklehaymant9589 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ቢዘገይም የሚቀድመው የለም እኛ እናቶች በተስፋ እንጠብቃለን በድንግል ተስፋችን ሙሉ ነው መምህር እነዚህ ልጆችም ባንድ ቀን አዳር ይቀየራሉ እናታቸውም ተስፋ የይቁረጡ በፍጹም እሳቸውን ተስፋ ለማስቆረጥ ነው እና ይበርቱ እግዚአብሔር ፍፁም መሀሪ ነው ልጆቻቸውንም በምህረት ያስብላቸው መሐሪው አማኑኤል ይማርላቸው! አስካለማርያምን እመ ብርሐን በምህረት ቃልኪዳንዋ ታስባቸው!
@ትርሲተገብርኤል-ጰ5ደ
@ትርሲተገብርኤል-ጰ5ደ Жыл бұрын
ይሄንን ገጠመኝ ዘግይቼ ባዳምጠዉም የእናትና የአባት በተሳሳተ መንገድ መጓዝ ለልጆች ጉዳቱ የከፋ ነዉ፤ በወላጅ ኀጢአት ልጆች ዋጋ ይከፍላሉ እንዲህ የምፅፈዉ ዝም ብዬ በዕዉቀት ሳይሆን በሕይወቴ ኖሬዉ አይቼዉ ነዉ መከራዉ በጣም ከባድ ነዉ ግን እግዚአብሔር መሀሪ ነዉ። ከትልቅ ችግር ሊታደገን ሲፈልግና የራሳችንን ክፋትና የተሳሳተ መንገድ መከተላችንን የቱን ያህል ልባችንን አደንድነን በእርሱ ላይ በትዕቢት ተነሳስተን ከዲያቢሎስ ጋር እንደተባበርን ግልጥ አድርጎ ሊያሳዉቀን ሲፈልግ በምንወደዉ በኩል ቆንጠጥ ያደርገናል ይሄ ችግር እኛ ቤት ያለ ችግር ነዉ። ዛሬ ላይ እናቴ ለቅዱስ ቁርባን በቅታልኛለች። ወንድሞቼና እህቴን ደግሞ የእግዚአብሔርን ቸርነት እያሰብኩ ወደ እርሱ የሚመለሱበትን ቀን በተስፋ እጠባበቃለዉ። እኚህ እናት ዛሬ ላይ በምን ዓይነት ሕይወት ዉስጥ እንደሚገኙ ባላዉቅም እግዚአብሔር እንዲረዳቸዉ ምኞቴ ነዉ። እባካችሁ ወላጅ የሆናችሁ በሙሉ ዛሬ የምትዘሩትን ዘር እየተጠነቀቃችሁ ዝሩ ነገ ልጆች የሚያጭዱት ነዉና ብዙ ማለት ብፈልግም ይብቃኝ።
@ሶስናአባተ
@ሶስናአባተ 2 жыл бұрын
የማንቂየ አታሞ ነው መምህር ያንተና የአባታችን የመምህር ግርማ እና የመምህር ሔኖክ ትህርቶች። ያብዛላችሁ ያብዛን አቦ
@ብስራተገብረኤል
@ብስራተገብረኤል 2 жыл бұрын
በስማም. መምህር. እራሴን እህቴን ወንድሜን. አያቶቼን. አባቴን. ባጠቃላይ ቤተሰቦቼን በውስጤ ባለው ካሜራ እያየሁ ነው የመሰለኝ. አንተ ስታስተምር. ተመስገን እንኳንም ወደንሰሀ ተመለሱ እግዚአብሔር ይመስገን. እሚያሳዝነው ቤተሰቦቼ ተበታትነው ቀሩብኝ አያቶቼን ሳይቆርቡ ንስሀ ሳይገቦ አረፉ. አሁን ግን ያለነው እግዚአብሔር ባስተማረው አባቶች በነገሩን መሰረት እኔና እህቴ እየታገልንነው በስደት ሀገር. ግን ሙሉ ለሙሉ አለቀቀኝም በተይ እኔ. ትዳር እንኳን ፈልጌ. ፎቶዬን አይተውኝ. አንዴ ካወሩኝ በኋላ ድጋሜ አይመጡም. ወይ ቁጥሬ ይጠፋባቸዋል. ወይም ወደ ጓደኞቼ ይሄዳሉ. እኔም ይሄው ብቻዬን 27 አመት ሆነኝ እባካችሁ በፀሎት ብስራተ ገብርኤል ብላችሁ አስቡኝ. የቀሩትንም ወደ ልቦናቸው ይመልሳቸው ። መምህራችን የህይወትን ቃል ያሰማልን እማ ፍቅር ወላዲተ አምላክ. ከነቤተሰቦችህ. ትጠብቅህ አሜን።
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ነው የምናመሰግነው በጣም ብዙ ነገር ነው የተማርኩት መምህሬ የአያቴ መንፈስ በይበልጥ ከመጨረሻ ልጃ ላይ ገብቶ ልቤን ምኔን የማትለው ነገር የለም እና ድግም ባሏን በጣም ነው የምታፈጥበት ሲገጥሙ እሷ ነው የምትደበድበው አይኖን ፍጥጥ እያረገች ነው የምትሳድብ አሁን ቤተሰብ ስልክ ድውለውልኝ ባሏ ብን ብሎ ጠፍቷል ምናምን ሲሉ ግራ ገባኝ ከቤተሰባችን አንድ ልጅ እንኳን ተጎራብቶ ሚስት አግብቶ የተቀመጭጠ የለም ሁሉም ከሌላ ሀገር ነው ከሚስት ሀገር ነው ያሉት ሲመጡ ከናታችው ቤት በቃ ተጣልተው ነው የሚለያዩ የኔ አያት መንፈስ ድግም ሰው ሲጣላ እና ሲሰድባት እሄን አታረጊ ሲሏት አፍን ድፈን አይኖን ግጥም አድረጎ እንደምተ ሰው ክረችም ብላ ከዛ የራሷ ቤተሰብ ከእናቷ ዘር ጎረቤት እሷ መጣ ተለማምና ከዛ አጓረታ ነው ልምን እንዲህ አላችሁ ፈረሴን እውስዳታለሁ ምናምን የማይለው ጉድ የለም ሁሉም ቤተሰብ አንድ ሰው እንኳን ድና ሰው የለም ከቤተሰቡ እንዱ ልጃ ቄስ ነበረ አሁን ግን እልም ያለ ሌባ ጠጭ በክርስቲያን ስሙን እራሱ መስማት አይፈልግም እኔንም በፌት ያውራኝ ነበር አሁን ግን የአንተን ትምህርት ስሰማ ከዛ ውዲህ ስሜን መስማት አይፈልግም እና እባካችሁ ምእመናን መምህርም በፀሎት አስቡኝ እኔም ትምህርት ስሰማ የመጅመረያየ ጊዜ ከፎቅ ላይ ራሳን ለማጥፊት ምክሬ ከዛ እንደገና ነው የተረፍኩት
@solomontse5700
@solomontse5700 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ባንድም በሌላ መንገድ ይናገራል ሰው ግን አይስተውልም። የሚያሳፍረው በኃጢአት ውስጥ ሆኖ መኖርን እንጂ ከርኩሰት፣ከኃጢአት መመለስ የሚኮራ አንገትን ቀና የሚያደርግ ነው ።ምክንያቱም የድንግል ማርያም ልጅ ማደሪያ ለመሆን መመረጥ ስለሆነ። ልጆችን በተመለከተ በተኙበት በፀበል ማስደንገጥ ነው።ይህ ካልሆነ ሱባየ መልስ ይሰጣል።ደግሞስ ጊዜ ገቢር ለእግዚአብሔር አይደለ።
@netsanetworku2852
@netsanetworku2852 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ገጠመኝ ነው እኛም አዳምጠን የምንቀየር የተግባር ሰው ያደረገን አሜን አስካለ ማሪያም እግዚአብሔር ያግዝሽ!!!ወልደ ገብሪኤል፣ወልደ ሚካኤል እግዚአብሔር ወደ መስመር ይመልሳቹሁ ጣላታቹሁን ይደምሰስ
@saraT22
@saraT22 2 жыл бұрын
መሰደዴ ለማወቅ ለመንቃት ለመልካም ሆነልኝ ❤️😥 ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛንም የረድኤት በረከቱ ተካፋይ ያድርገን... ከኔ የበረታቹ ፍቅርተ ሚካኤል ብላቹ የተጣመመው መንገዴን የድንግል ማሪያም ልጅ እንዲያቃናልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ 🙏🙏🙏
@meskeremdeme7613
@meskeremdeme7613 2 жыл бұрын
ለመምህራችን መድሐኒዓለም ፀጋውን ያብዛልህ።
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። በጣም የሚገርም ነው ይህን ያደረገ እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉ በእርሱ ሆነ። አስካለ ማርያም መጀመሪያ እግዚአብሔር እንኳን ለከበረው ስጋው ወደሙ አበቃዎት እግዚአብሔር መሐሪ ይቅር ባይ ስለሆነ ለዚህ ክብር አበቃዎት ልጆችዎትን ወደ ቀናው የእግዚአብሔር መንገድ ያምጣሎት አይዞዎት ሲቆርቡ ሲሰግዱ ክርስትና ስማቸውን እጅዎት ላይ ይጻፉ እግዚአብሔር እንደሰው አይደለም ምህረቱ ቸርነቱ የዘለአለም ነው። የቤቱን ጉዳይ ተስማምታችሁ ለልጆቹ መልሳችሁ ብትሸጡላቸው ጥሩ ነው ምክንያቱም ሁሉንም ጥለነው የምንሄደው የምድር ጉዳይ ነው እኛ በክርስቶስ በደሙ ዋጋ የተገዛን አገራችን በላይ በሰማይ ከእግዚአብሔር ጋር ነው። ለምድራዊ ኮተት ብዙ መጨነቅ አምላካችንንም ማሳዘን መበደል የለብንም። የሚሰማው ዜና ሁሉ መጨረሻው ዘመን እነደሆነ የሚያሳይ ነው በንሰሐ ነብሳችንን አጽድተን በቅዱስ ቁርባን ማህተም ታትመን የመንግስተ ሰማያትን ቪዛ ይዘን ከሐጥያት ርቀን እግዚአብሔርን እያመለክን የጌታችንን ምጽአት የምንጠብቅበት ጊዜ ነው። እግዚአብሔር ተዘጋጅተን ነቅተን የምንጠብቅ የመንግስቱ ወራሾች እንድንሆን ይርዳን። ሀይለገብርኤል፣ወልደገብርኤል፣ ሃይለሚካኤል እና ወለተሰማእት እመብርሃን በፍቅሯ በአማላጅነቷ ከእናንተ ጋር ትሁን እግዚአብሔር በፍቅር እጆቹ ይቀፋቸው እርሱ ፍቅር ነውና ስሙ የተመሰገነ ይሁን።
@SaraSara-zr4tr
@SaraSara-zr4tr 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አዳምጠን ፍሬ እንናፈራ እግዚአብር አምላክ ይዳን ይስማ ነወን በልቡ ናችን ያሳደረበን አሜን
@rfes9321
@rfes9321 2 жыл бұрын
እናቴ እንኳን ለመዳን በቁ ፣ሃጢያት እያሰቡ ከመሳቀቅ ከዛ ነገር በጊዜ መገላገል፣ ወደ እግዚአብሔር መመለስ ለነፍስም ለስጋ እረፍት ነው ።ልጆቾት አንቱ በጸሎት ከበረቱ ክርክርስቶስ ያድናቸዋል። ህዝብ እንዲማርበት ማድረግዎ እናመሰግናለን፣ ጎበዝ ነወት እንዲህ መቁረጦት ፣ ስንት ሰዉ አለ ገና ጉድ ለመስራት እንቅልፍ ያጣ። እግዚአብሔር ጨርሶ ከነቤተሰብዎት ያድኖት እርሶም ቀን በቀን ከእግዚአብሔር ጋር ስሩ፣ ከርሱ ጋር ህብረት ሲኖረን ማንም አያሸንፈንም።
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ
@ናፍቆትኣለኒናፍቆትስድራይ 2 жыл бұрын
ሰላም መምህር እንኳን በሰላም መጣህ እግዛብሔር ከስተቱ የሚማር ከሁሉም በላይ ይወዳል እና የቀሩትንም ወድሞቻችን ወደ እግዛብሔር ይመልሳቸው ኣሜንንን የታመሙትን ኣባታችን እግዛብሔር ይፈውሳቸው እናታችን ኣስካለ ማርያም እግዛብሔር ይርዳቹ የኔ እናት መጨረሻውን ያሳምረው ኣሜንንን መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን ኣሜንንንየኔ ኣባት ክፉ ኣይንካህ ኣሜንንን🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ 2 жыл бұрын
ተነግሮ ስለማያልቀው ስጦታው እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ለቅድስት ልደታ ማርያም ወራዊ በዓል አደረሳቹ
@yoditressom847
@yoditressom847 2 жыл бұрын
የደብተራ መንፈስ ይገስጥልን እንደሱ አይነት አጋጥሞናል ወለተሚካኤል እና አስተር በጾለታቹ አስታውሱን እናመሰግናለን መሞህር
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 2 жыл бұрын
የምንሰማውን ለፍሬ ለበረከት ያድርግልን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
አሜን፫ ሐናዬ የኔ መልካም
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
@@selam801 😍ዛሬ ተናፍቀሻል የትም አላየውሽም እህትዋዬ የኪዳነ ምህረት ልጅ😍😍😍😍😍😍😍😍❤❤❤❤#SO እወድሻለሁ ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ ውድዋዬ
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 2 жыл бұрын
ፀሎት ቅዱሰን አይለያችዉ አይዙት እማማዬ
@selam801
@selam801 2 жыл бұрын
@@BeteHohe አሜን፫ ማራኪዬ አንቺ ደሞ ሰሙኑ ሙሉ ናፍቀሸኛል so ሁሌም እወድሻለሁ ኑሪልኝ የኔ መልካም
@tymordoha
@tymordoha Жыл бұрын
መምህራችን የአገለግሎዎት ዘመን ይበረክን ፈጣር ፀጋዉን ያብዛላቸዉ
@lemlemalem7963
@lemlemalem7963 2 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር ይረዳዎታል እርስዎ ነገን ታሪክ ይቀይራል እና የእመብርሃንን ምልጃ አና እርዳታ ተስፋ አድርገው በትእግስት ይጠብቁ
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህረ የሚገረም ነገረ ነው የዛሬው ገጠመኝ በሰፈራችን ያለውን ነገረ እየሰማነው ያለነው ብቻ እናታችንንና ልጆቻቸውን ለንሰሀ አብቅቷቸው ለማድን ያብቃቸው
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
አስካለ ማሪያም እግዚአብሔር ያስቦት በእዉነት በጣም ጎበዝ ኖት!!እግዚአብሔር እኮ መሃሪነዉ በተለይ በጣም በድለን ወደሱ ስንመለስ እጅግ በጣም ደስ ይለዋል!!!እርሶም መተት አድርጌአለዉ እዋረዳለዉ ሳይሉ በኮንፊደንስ ወደ ውጊያዉ መግባቶት በጣም አስደምሞኛል!!ክብር ለድንግል ልጅ!!አይዞት ልጆቻቹም ይመለሳሉ ድንግል አትለያቹ መምህራችን እድሜ በፀጋ ያድልልን
@aynabebazinaw5111
@aynabebazinaw5111 2 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይርዳዎት ፀሎቶት ያደረጉባቸውን እንደመለሰ ልብን እንደሚሰጥና የልጆቾንም ልብ ይመልሰ ቤዛይት አለም እመብርሐን ታግዞት በርትተው ፀልዩ ፀሎቶት መልሰ አለው አይዞት እናቴ
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ
@የቅዱስገብረኤልወዳጅ 2 жыл бұрын
አስካለ ማርያም እናታችን በጣም ጎበዝ ኖት የኔ እናት አለች እንጅ ንስሀ መግባት እኮ ግድ ነዉ ስላት በማንኛዉ ወንጀሌ አልሰርቅ አልሰብቅ እሰዉ ዳር አልደርስ ምን ብዬ ንስሀ ልግባ ትለኛለች እሶኮ ዶሮ ስታርድ ባጠቃለይ እናተቴ ጨሌን ቦረትቻ ስትካድም ነዉ የኖረችዉ ሴጣንን ነዉኮ ያመለክሽዉ ስላት ተቅድሙ አምላክ እኛን ከወደደን ለምን ሴጣንን ፈጠረዉ አላለችም ምእመናን ወለተ መስቀል እያላችሁ አስቡልኝ አባቴ አመለጠኝ እናቴ ሳታመልጠኝ ንስሀ ገብታ በበጉ ደም ታትማ ወደማይቀረዉ እንድትሔድ
@selialmaz6029
@selialmaz6029 2 жыл бұрын
እንዴት ሰነበትክ መምህርየ ለብዙወቻችን መለወጥ ምክንያት ነህ እግዚአቤር ይሰጥልን በእውነትቀሪው ዘመንህን ከነ መላው ቤተሰቦችህ ይባርክህ እመብርአን ካንሀ ጋር ትሁን ልክ እንዳን አይነት ወንድሞችን ያብዛልን
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 2 жыл бұрын
የተናገርከው ሁሉ በብዙ ቤት ያለ ነው ግን ትኩረት አልተሰጠውም ሰው አልነቃም እግዚአብሔር ለእናታችን ልጆች ልቦናቸውን ይመልስ ያንድዬ እናት እማዋይሽ ጌታን ባቀፈች እጇ ትዳብስላቸው ። አይዞት እናታችን
@haregwayne1493
@haregwayne1493 2 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ወላጁ ሲባረክ ልጅ ይባረካል።ወላጆች ክፉ ከሀኑ ግን እዳው ለልጆቻቸው ነዉ። ግን አሁን እሳቸው ስለተመለሱ ሂወቱ የሰጠ እግዜአብሄር አለ ሁሊም ይመለሳሉ።ክርስቴን ተስፋ አይቀርትም እግዚአብሔር ትግስት እዲስተምረን ትንሽ ይዘገይል።አስካለ ማርይም ሉእል እግዚአብሔር ወላዲተ እመብርሀን ትዱረስላቹ።ሁሉም ይድናሉ።
@hayhay9005
@hayhay9005 2 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ምን አተን ነዉ መገዳችንን ኖሯችንን ህይወታችንን ልባችንን እራሳችንን ለእግዚአብሔር ከሰጠን እግዚአብሔር የሚያሳጣን የለም ፍጠረን ሳንለዉ የፈጠረን አምላክ የሚያስፈልገንን አስቀምጦልናል ትዉልዱ ግን የሰይጣንን ስራ እየሰራ ሰይጣን እደሆነ ሀጣትን ካሰራ በሀላ አሳልፎ ለሲኦል ለገሀነም ይሰጣል ወገን እንመለስ በእግዚአብሔር ቤት እኑኑር የኛ አምላክ የእዉነት አምላክ ነዉ የሰላም አምላክ የፍቅር አምላክ የበረከት አምላክ የምህረት አምላክ የይቅርታ አምላክ የትዉልዱ መዳን አምላክ ነዉ የድንግል ልጅ እግዚአብሔር
@Eyaasu
@Eyaasu 2 жыл бұрын
ይህኮ ግልፅ ነገር ነው :: ያልተወራረደ ሂሳብ ስላለ : የባለታሪካችን (የሴትዮዋ) ልጆች አሁንም ወደ ትክክለኛው መንገድ እግዚአብሄር አልመለሳቸው :: ለሰይጣን ትቷቸዋል :: ባለታሪካችን ማድረግ የሚገባቸው ይህንን ነው :: ቤቱን ለቀድሞው ባለቤቶች ይመልሱላቸው :: እነሱ ደግሞ : ከየትም ከየትም ብለው : አምስት ሳንቲም ሳትቀር ገንዘቡን ለባለታሪካችን አስረክበው : እጅ በእጅ ቤታቸውን ይረከቡ :: በግፍ የተገኘ ቤት : ሂሳቡ ተወራረደ ማለት ይህ ነው :: ከዚህ በኋላ : የሴትዮዋ ልጆች : ወደ ትክክለኛ መስመር እንደሚመለሱ 100% እርግጠኛ ነኝ :: የግፍ ገንዘብ (ቤት) አሁንም በእጃቸው ይዘው : ልጆቼ. ወደ መስመር አልተመለሱም ብሎ መናገር ትክክል አይመስለኝም :: ዘኬዎስ : በግፍ ከሰዎች ላይ የወሰደውን ገንዘብ : እጥፍ አድርጌ እመልሳለሁ ብሎ ከተናገረ በኋላ ነው : ጌታ ደግሞ "ለዚህ ቤትመዳን ሆነ" ብሎ የመለሰለት:: ልጆችሆ ወደ እግዚአብሄር እንዲመለሱ : እንደ ዘኬዎስ : በግፍ የወሰዱትን ቤት ለባለቤቶቹ መልሱ :: ከዚያም መዳን ለቤትዎ ይሆናል :: በእጅዎ የግፍ ገንዘብ ይዘው መቁረብዎ : ትክክል አይደለም :: ሰዎች በእርሶ ላይ ቅሬታ እያላቸው : እርሶ የሚቆርቡት ማንን ለማታለል ነው ? ሰውን ማታለል አይቻልም :: እግዚአብሄር ግን : ልብና ኩላሊትን ይመረምራል: የግፍ ብር በጣም መጥፎ ነው :: ብዙ መዘዝ ያመጣል :: ልጆችዎች ሰካራም ማድረግ ቀላል ቅጣትነው :: እሱ ከፈለገ አያልቅበትም :: ሊነጥቅዎትም ይችላል :: በር. በራስዎ ላይ ጤንነትዎ ላይም ሊመጣ ይችላል :: እኛ ምን ብለን ነው የምንፀልይልዎ ? መፍትሄውን በጅዎ ይዘውታልኮ :: ቁልፍ በኪሱ ደብቆ : በሩን መክፈት አልቻልኩም : ምን ይሻለኛል ብሎ እንደሚያሾፈው ሰው ነው የሆኑብኝ ::
@yodettareku1738
@yodettareku1738 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በእውነት በጣም ደስ ይላል የእናታችን ጥንካሬ ፀሎት እና እንባ ለልጆች ተረፈ እግዚአብሔር አምላክ ልጆቻን ይመልስላት አሜን አሜን አሜን ወደ ድሬደዋ በብዙ ነገር በሱስ በዝሙት የደነዘዘች ናት
@atsedemariamandualem33
@atsedemariamandualem33 2 жыл бұрын
የድንግል ልጅ ክርስቶስ በምህረቱ ይጎብኝዎት ከነልጅዎት!!!
@bere2532
@bere2532 2 жыл бұрын
በስመ አብ ወወልድ ወመንፋስ ቅዱስ አሀዱ አማላክ አሜን እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡና አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ኡራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤልእንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር ብላችሁ በፀሎት እስቡኝ ያሉትን አሳስቡልኝ
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 2 жыл бұрын
እናታችን ወደንስሃ የመለሰው ት አምላክ መድሃኒያለም ልጆችህን ት ይመልስ እለወትል እስዋን የመለስ አምላክ ምን ይሳነዋል የአምላክ ቸርነት የድንግል አማላጅነት ከሰው ጋ ይሁን አሜን
@tsegredatsgerda8114
@tsegredatsgerda8114 2 жыл бұрын
ስላም መምህር በጣም የሚገርም ገጠመኝ ነው የሁላችንም ታሪክ ነው እናትየው በፅሎት በስግደቱ ይብርቱ አንድ ቀን እግዛብሄር ወደ እውነቱ ይመልሳቸዋል እናቴ ይበርቱ ። ተስፋ አይቁረጡ ይበርቱ እናቴ እግዛብሄርም ይርዳዎት እግዛብሄር ያስቦት
@Embete-
@Embete- 2 жыл бұрын
አቤት አምላክ ስራህ ደስ ሲል ተመስገን ነፍስ ድና በሰማይ ያለ ፍሰሀ። ባስተማርክ ቁጥር በእእምሮ የሚጭር ትውስታን ትፈጥርብኛለህ። በእኛ ጎረቤት ይኖሩ የነበሩ አንዲት እናት ይህን ድርጊት ይተገብሩ ነበር እርሳቸውን አስታወስከኝ። በቀበሌ ቤት ላይ ይህን መሰል ስራ ይተገብሩ ነበር ንስሀ ገባሁ ቆረብኩ ብለው ተቀብለው ሲያበቁ ልባቸው ግን እያበለ በመጨረሻ መልሰው ተዘፈቀቁበት እናም አንዱን ልጃቸውን በሱስ መንገድ ወድቆ አንዱ በሞት አንዱን በፍቺ አንድን በእብደት አንዱን ፕሮቴስታንት በማድረግ አጅሬ ውጤቱን አሳያቸው የሱ መጨረሻ ይኸው ነው ባልም ሚስትም ይካድሙት ነበር አጅሬን እናም ይኸው ዞሮ ዞሮ ካልተዋጋን ከባድ አይደል ከሁላችንም በቤታችን የሰነፈውን የት ይደርሳል የተባለውን ወንድሜን ግን የማህበሮቹ የማህበረ ቅዱሳን ኒ ትእቢት በልቡ ላይ አትመውብኝ ይኸው እንደእህት መከራዬን ያያየሁ ነው ገብረ ፃዲቅ እያላችሁ አስቡልኝ
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
@ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 2 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለናታችን ቅድስት ልደታ ማርያም የተዋህዶ ልጆች ከኔ የበረታችሁ በጾሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ወልደ ያሬድ ወለተ ኪዳን ወለተ ሐዋርያት ገብረ ኣረጋዊ ወልደ ሚካኤል ብላችሁ በውነት እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መምህር እንድንነቃ ስለረዳህን
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
*_ሰላም ለፅንሰትከ🕯️ ያለኃጥያትና ያለእርኩሰት በቅድስና ሕግ ለተፈፀመ ፅንሰትህ እና በወርኃ ሰኔ እለት ውልደትክ ሰላምታ ይገባል_* *_ሰላም ለስእርተ ርእስከ ምስጋና ለሚገባው ለራስህ ፀጉርና እንደሞፈር እንጨት ለተቆረጠው ራስህ ሰላምታ ይገባል_* *_ሰላም ለገፅከ እንደ አምላክ ኤሎሄ ለሚደለድል ብሩህ ፀዳል ፊትህ ሰማያዊ ብርሀን ለከበባቸው ቅንድቦችህ ሰላምታ ይገባል_* *_የቅዱስ ዮሐንስ አምላክ ሆይ ኃጥያታችንን ይቅር ብለህ ከመከራ ስጋ ከመከራ ነብስ ሰውረን አሜን ይሁን ይሁን_*🕯️🕯️🕯️
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ 2 жыл бұрын
አሜን
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 2 жыл бұрын
የሃያቴ ጊቢ በጣም ትልቅ ነበር ግን አጥሩ አይታጠር ቤቱ አይታደስ እንዲሁ እደተዘከረከ ነበር በጣም ይገርመኛል ከሰፈሩስጥ ትልቁ ጊቢ የኛ ነበር ግን ዋጋ የሌለው አሁን ሲገባኝ የመተት ስራ ነው ብቻ የብዙ ቤት ችግር ነው እማማ አስካለ ማርያም እግዚያብሄር ያስባቹ ልጆቻቹንም ይመልስሎ
@uaeuae576
@uaeuae576 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና መጣክ እናታችን አስካለ ማርያም እግዛብሄር ያስቦት ልጆጆቱን እማምላክ ከታሰሩበት ትፍታሎት
@Hafiferncher
@Hafiferncher 2 жыл бұрын
ሰለም ለህገሪችን የኛ ዉድ መምህ ሀሌም እደማለዉ ክፉዉን ኪት ያሬቅልን አሜን🙏🙏
@QwqwWqqq
@QwqwWqqq 2 жыл бұрын
አግዜአብሔር ይመሰገን መምራችን ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይሰጥህ🙏❤❤❤
@fikradissemawegezabhertalk961
@fikradissemawegezabhertalk961 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን እማማ እንኳን ለንስሃ ለቅዱስ ቁርባን አበቃወት በጣም ደስ ይላል ከዚህ በላይ ምንም ነገር የለም ልጆቻቹሁን እግዚአብሔር ልቦናቸውን ይመልሳቸው አስከለ ማርያም እግዚአብሔር ይርዳዎት በፆለት በርቱ ሲሰግዱ ስማቹሁን ፅፈው ይስገዱ ተስፋ አይቁረጡ ስለ ቤቱ ጉዳይ አንድላይ ተሰባስባቹሁ ተወያዩበት ይቅርታና ንስሃ የማይቀይረው ነገር የለም የብርሃን እናት ቅድስት ድንግል ማርያም ነነገሮቹ ሁሉ ገብታ ታስተካክልላቹሁ ትርዳቹሁ
@ደስተኛነኝሁልግዜበጌታ
@ደስተኛነኝሁልግዜበጌታ 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ክፉ ነገር ሰርቶ ሰርተን ንስሐ እና ይቅርታ ባይኖር ኑሮ ምን ይውጠን የት እንገባ ነበር በእውነት እንደ ክፋታችን ብዛት እንጠፋ ነበር እግዚአብሔር ግን ቸር ነው በቸርነቱ ብዛት ይማረን ለእነዚህ ቤተሰብ መጨረሻቸውን ያሳምርልን የእኛንም መጨረሻ ያሰምርልን አሜን መምህር እናመሰገናለን!!!
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ
@ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ 2 жыл бұрын
ታዳ ንስሀአለ ገባለሁ ተብሎ ጎድጎአድ መቆፈር ምንያዉቃል ዛሬ ብንጠራስ
@ethiopiaethiopiaethiopiaet8937
@ethiopiaethiopiaethiopiaet8937 2 жыл бұрын
ውይ መምህር እኛ ግቢማ በስላሴ ስም እማይጥሉት ነገር የለም በመድሀኒአለም ቸርነት ነው ያለነው
@mekdi9983
@mekdi9983 2 жыл бұрын
አቤት እናቶችንኮ ሲመለሱ አንደየ ይመለሱጂ እናታችን ፀጋውን ያብዛልሽ ልጆችሽንም እግዚአብሔር ይባርክልሽ ይመልስልሽይ ቃል ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 2 жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ሰላምህ ከነቤተሰብህ ይሁን የዛሬዉ ገጠመኝ በጣም አስተማሪ ነዉ ከፉት ለራስ ነዉ ደግነትም ለራስ ነዉ በቀል የእግዚአብሔር ነዉ አያድርም አይዉልም ከልባቸዉ ወደ ንስሀ ከተመለሱ አግዚአብሔር ይቅር ይላል ይሰማል በእግዚአብሔር. መቀለድ ለመጥፋት ይሆናል አዉነትን መካድ ነዉ አዉነት አራሱ አግዚአብሔር ነዉ በራሳችን. ቸል በማለት በአጃችን ያለዉን ማግኘት የምንችለዉን ከርስቶስን ማጣት ነዉ መመህራችን በአዉነት አግዚአብሔር. ፀጋዉን ያብዛልህ የአመቤቴ ምልጃዋ አይለይህ አናታችንን አግዚአብሔር ያስብልን ልጆቻቸዉንም አግዚአብሔር ያስባቸዉ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ደ9ቘ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ደ9ቘ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ይህ ገጠመኝ ከእኔ ቤተሰቦች ጋራ ያመሳስለዋ በጸሎታችሁ አስቡን ጥየ ማርያም ሀይለ ጊዮርጊስ ወለተ ጊዮርጊስ አምሃ ኢየሱስ ወለተ ሰማዕት አስካለ ማርያም ወለተ ሰማዕት ወለተ ኪዳን ወለተ አብ ገብረ ስላሴ አስቡን ወደ እግዚአብሔር እንዲ መለሱልኝ
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም የሚደነቅና የሚገርም ነው የዘሩትን ማጨዲ እህዲ ነው እግዚአብሔር ይማረን በተለይ በሰይጣን ክፋትን የምታደርግ ሰወች እግዚአብሔር ልቦና ይስጥልን
@ጠባቂመላኣክአለኝሚካኤል
@ጠባቂመላኣክአለኝሚካኤል 2 жыл бұрын
መምህራችን ቅዱስ እግዝአብሔር ይጠብቅልን በርታልን ብዙ ምስጥር እየዋጣ ሕዝባችንም ወደ ድህነ እየመጣልን ነው Barsisa Kenya Qulqullun Waaqayyon Nuf Haa tiksu iciti bayye baase fayyina uummataaf ta,aa jira hordoftonni Barsiisa Keenya Martinu Jajabaadha Yoo Isiniif Danda,ame karaa chanali telegiraminis mudanno(ገጠመኝ)jedhuun sagantaa kadhanna sagadaafi barnootas firii Barsiisa Keenya Ni Kennu ገጠመኝ በማለት ቴሌግራም ቻናል ላይም ብትቀላቀሉ የመምህራችን ፍሬዎች አሉ
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 2 жыл бұрын
እር መምህሬ የሄን ገጠመኝ ሁለት ጊዜ ነው ያዳመጥኩት የኔ ቤተሰብ ይህውተ አለበት መምህር በእቃ አይነምድር የተሸለመ እንቁላል የገጠር የተለውሰ ጨው የማይጣል ነገር የለም ከቤተሰቦቼ እና እናታችን የገጠመኙ ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ልጆችሽን ለቁም ነገር ያብቃችው ፍጣሪ ይመልሳችው እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኝሽ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህርየ ቃል ህይወት ያሠማልን እዉነት ነው እያየነዉ ያደግነዉ ታርክ ነው እንየ ባደኩት አከባብ የነበሩ አን እናት ባላቸዉ ወዴ ለላ ሰት እንደይ ህድ ብለዉ ከደፍተራ ተማክረዉ ይሆነ ነገር አደረጉና ከዛ ተባላሸቶ ቀረ ልጃቸዉም እንደዛ የጫትና የመጠጥ አገልጋይ ሁኖ ቀረ በጣም ነዉ ምያሳዝነዉ እሰክ አሁን እንደዛ ብሎ አለ እሾኩ ብረግጡዋት ጉዳቱ ለራሳቸዉ ነዉና እንደዛ ነው የሆነዉ
@ሰብክቡርእዩ
@ሰብክቡርእዩ 2 жыл бұрын
*ብቅዱስ እግዚአብሔር ብእማ ፍቅር ርግፀኛ ነኝ ይመለሳሉ መምህር*
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 2 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት በጣም ይገርማል እኔጃ ስንት አይነት ስው አለ በየቤቱ እግዞኦ ይገርማል ምንም አልልም የምለው ቢኖረኝ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ማስተዋሉን ያድለን. አሜን ዝማሬ መላክት ያስማልን መምህር
@makonnenbaraki1894
@makonnenbaraki1894 2 жыл бұрын
የእኔ እናት ዋና እርሶ በርትተው ይፀልይ እርግጠኛ ነኝ ይመለሳሉ እርሱ ን የመለስ አምላክህ ሌላው ቀላል ነው ተግተው መፀለይ ነው ሁሌ በፀሉት አስባችዋለው እንኳን በህይወት ኖረው ነቁ ዋናው እሱ ነው
@Queen_Queen34
@Queen_Queen34 2 жыл бұрын
የቅድስት ድንግል ማርያም የፍቅር እናት በኣል እንካእ ኣደረሳቹ ወንድሞቼ እና እሄቶቼ ። ወለላይቱ ቅድስት ድንግል ማርያን የልባቹ ትስማቹ ታድትጋላቹ . ለኔ ብዙ ታምራት ታድርግልኛልች መመስከርም እፈልጋልው ቢደውል ኣይሳካም እያለን እንጂ ። ክብር እና ምስጋና ንጌታና እየሱስ ክርስቶስ ከ ኣጽናፍ እስከ ኣጽናፍ ይሁን፡ ኣሜን
@محمدقيسي-ب6ص
@محمدقيسي-ب6ص 2 жыл бұрын
መምህር፡እናመሠግናለን፡ልጆቹ፡ወደራሣቸው፡እንዲመለሡ፡ገጠአኙን፡ሠምተው፡መፀለይ፡መጀመር፡አለባቸው፡ከናታቸው፡ጋር፡ፈጣሪ፡ዮርዳቸው
@temesgen637
@temesgen637 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ለእናታችን ና ልጆቻቸው እግዚአብሔር ያስባቸው ፍፃሜያቸውን ያሳምርላቸው
@tegestalemu-zp8uv
@tegestalemu-zp8uv 2 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ። እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ቅዶስ ማርቆስ ወንጌላዊ በቤቴ ውስጥ ያደረገልኝን ታምር አሰይቸሀ እንድትመሰክርልኝ ፈልጌ ነበረ እባክህን ደውልልኝ ቴክስት አደርጌልህአለሁ
@yoosifyoosif5081
@yoosifyoosif5081 2 жыл бұрын
በፆሎታችሁ አስቡኝ እህት ወድሞቸ እህተ ማሪያም። ወልደ ዩሀንስ። ቀጠላ ጊወርጊስ። እህተ ስላሴ። ሀይለ ማሪያም። ሀይለ ጊወርጊስ። በፆሎት አስቡልኝ
@የመጀመሪያጥበብእግዚ-ጐ5ሐ
@የመጀመሪያጥበብእግዚ-ጐ5ሐ 2 жыл бұрын
እናታችን አስኳለ ማርያም እግዚአብሔር ያግዙት እመብርሃን ልጆቻቸውን ወደልቦናቸው ትመልሷቸው
@aynalemaynalem212
@aynalemaynalem212 2 жыл бұрын
መምህርዬ እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስተቅድሳን ለድንግል ማርያም ልደታ እንኳን አደረሰን አደረሰን ዛሬ ስለ ለእቴን ስምታኝ አልፈተ ያለኝን እንቆቅልሽ በአንድቀን ኧረ እንዲያውም አልዋለም አልኮየም በአንድ ሰአት ባልሞላ ግዜ ሰምታኝ የተዘጋውን የተቆላለፈብኝን ቆጠሮ ሰምታኝ ፈታችልኝ ለአመታት ግራ የተጋባሁበት ነገር ይገርማል ውስጤ ሰላም አገኝለኝ በእናቴ በድንግል ማርያም እስኪ እልልልልልልልል ብላችሁ አመስግኑልኝ እግዚአብሔርን እና እናቱን ልደታዬ እናቴ እወድሻለሁ 💒💗💗💗💗 እናታችን አፀደ ማርያም እናቴ እመ ብርሀን ትርዳዎት 🙏🙏🙏
@yordanos874
@yordanos874 2 жыл бұрын
መምህርዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤናዉን አብዝቶ ይስጥልን የኛ እንቁ እኔም ሰዉ የሆንኩት በናንተ ትምህርት ነው እናታችን እግዚአብሔር ያስባችሁ
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 2 жыл бұрын
እናት አስካለ ማርያም ከቻሉ ካልዎት ገንዘብ ላይ የቻሉትን ቤቱን ለሸጡልዎ ልጆች ይመልሱላቸው። ሌላው አዲሱንም ሆነ የሚኖሩበትን ቤት በካኽናት ያስባርኩ እጣን ይጨስበት ፣ ተቀበረ የተባለውንም አብር አንከርት ማስወጣት ቢችሉ። በመጨረሻም በልጆችዎ የመፅሀፍ ቅዱስ (የክርስትና) ስም ምፅዋት ቢሰጡ እና የሚቅሙትን ጫት በድብቅ በፀበል ነክረው መስጠት እግዚአብሔር አዋቂ ነው እላለሁ። እግዚአብሔር የክርስትያን ጉባዔያችንን ይበርክ።
@netsiabera8897
@netsiabera8897 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረድቶዋቸዉ ልጆቹም ቤታቸው ተመልሶላቸው ሴትዮዋም ባላቸው ደስ ብለዋቸው ቢያልፋ ደሰ ይለኛል
@እሴተገብርኤል
@እሴተገብርኤል 2 жыл бұрын
ተመስገን መምህራችን በምታቀርበው ገጠመኝ ተለውጫለሁ አተም እድሜና ጤና ይስጥህ እያልን በፀሎት እናስብሀለን መምህራችን
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ከዚህ ትምርትየምውስደውመጨረሻስጋውደሙወሰዱሲባልእንዴትደስይለኛልጌታምስክሪነውእልልልልልልልልመምህራችንቃለይሆትያሰማልንኩላችንምለክብሩያብቃንአሜን፫
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ
@ድንግለይእያኣዶፍቅሪ 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ኣምላክ ፀጋውን ያበዛልህ
@SamsungA-pm1mn
@SamsungA-pm1mn 2 жыл бұрын
መምህር በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ቤት ይመለስል በቀር ይቅርታ ወድ እግዚአብሔር ይመልስላ እግዚአብሔር ያግዛችው ቃለ ህይወት ያሰማልን
@saraalrifaee4133
@saraalrifaee4133 2 жыл бұрын
Amen (3) qaliyootii asamalee ye timituu amen (3) 🕯🕯🤚🤚🤚❤❤❤ sitachii tashaxoo izaberii simen ye tamasaganehun ine barase baizaninate matabe agatii layii asire yetii idaa nookuu yii ahuni imabate simeni ye tamasaganehun luwixi alenyi abatachin izaberii hixachu njimii amatii nuriliyii Amen (3) 🤚🤚🤚 tilatina ashiroonyi zaresii tafaye hiyoote 👏👏👏👏 Eeeelee 👏👏👏👏 Eeeelee 👏👏👏👏 Eeeelee👏👏👏 hate tafa ye adae manimi awaqimii tasfaa hulachinoo tamasagenii amen (3)🤚🤚🤚 unatiinoo amakachi ye hulachin adanyi hiyootachinoo ⛪🕊🕊🕊❤❤❤ abachini bazalootii atawasulinyi sime zigee mariyimii amen amen amen🤚🤚🤚😂☝️
@yededyalikeleh3175
@yededyalikeleh3175 2 жыл бұрын
እናታችን አስካለ ማርያም እግዚአብሔር አምላክ ያርዳዎት( እናቴ እግዚአብሔር ያርዳዎት እርሶ ሃሳብ ስስማ ኢትዮጵያ እናቶች ባለማወቅ እናቴ ያአባታ እምላክ እያሉ ጨሌ ልጆ ቻቸው እየደበሹ ስንቱ ልጅ ሞት ሞት እንደ ድግሪ ቤታቸው ስያጣን መንፈስ እንቱ ቤት አመስው
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
በዉነት እማማ እመብርሃን ልጆቾትን ትመልስሎት አይዞት በጣም ነዉ ደስ ያለን በዉነት አምናለሁ ሁሉም ይስተካከላል የከ የወደቀ ሰይጣን ነዉ መቼም አያሸንፍም እግዚያብሔር በቤቶ ስለገባ በርቱ ለፈጣሪ ምንም አይደለም እሽ እማዬ ማንም የማያጠፋ የለም የሚያጠፉ ሰዎች ሲመለሱ ደስታችንን የምንገልጠዉ በእንባ ነዉ 😪😪😪 ይከ በሁላችንም ቤት ያለ ነዉ እና እማዬ አስካለ ማርያም እግዚያብሔር ያሳካዋን ከፈተና በሃላ ደስስስስ የሚል ከስታና ስኬት አለ !!!👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@michaelamentie6854
@michaelamentie6854 2 жыл бұрын
መዝሙሩ በጣም ደሲ ዬላል እንደዚህ አይነት የብዛልን አሜን
@binubelatenaw8353
@binubelatenaw8353 2 жыл бұрын
እኳን አደረሳቹህ ለልደታ ማረያም ለመታዊበሀል። መጎናፀፍያዉን ኤልያስ የሰጠበት ቀን በሳት ሰረገላ ያረበት ቀን የመምህር ፍሬዎ እድሜይስጥህ መምህር ድግል ትጠብቅህ ።
@burtimekannet7623
@burtimekannet7623 2 жыл бұрын
ስላምክ ይብዛ መምህር እግዚአብሔር ይመስገን ባተ ትምህርት ብዙ ነገር እድንማር እና የማናውቀውን የመናፍስትን ሴራ እድናውቅ እግዚአብሔር ባተ ተመስሎ እራሳችንን እንድናይ ለረዳን እግዚአብሔር ይመስገን እኔ በራሴ በቤተስቤ ውስጥ የነበረው የመናፍስት ሴራ ባተ ትምህርት ችግሩን እዳውቅ እረድቶኛል ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጥበቃው ድንቅ ነው ስው በቤተስቤ ላይ የመተት እና የድግምት አይነት ቢላክም የእግዚአብሔር ሃይል በቤተስቦቼ ምሀል ስለነበረ ብዙም ጉዳት አልደረስም ጎረቤት መቼም አይተኛም የገዛ እናቴ እህቷ በናቴ ላይ ብዙ መተት ትልካለች በቅናት የተነሳ ነው አድ ቀን ማታ እህቷ ቤት ስትሄድ ጠንቋይ አምጥታ ጎዝጉዛ ጫት እያስቃመች እያስለመተች ትደርሳለች ከዛ እናቴ ደነገጠች ጊቢ ጫማሽን አውልቂ ስትላት ለምን ለጠንቋይ ነው የማወልቀው ብላ ትታት ስትወጣ አትውጭ ተቀመጭ አላት ዝም ብላቼው ወደቤቷ መጣች ከዛ ብህላ የቤታችን ሁሉ ሀፍት ንብረት እየመነመነ ሄደ ከዛም እናቴ ስለገባት እኔ ጠንቋይም ደብተራም አላውቅም እደፈደው ያድርገኝ ብላ ዝም አለች ከዛ እህቷ እናቴን ለመግደል መከረች ከባሏ ጋር እና እናቴ እውሀ ቀድታ እንስራ ተሽክማ እቤት በር ላይ ስትደርስ እህቷ ተደብቃ አናቷን ስትላት የንስራውን አፉን አገኘችው እናቴን ሳያገኛት ከዛ እናቴ እሪ ስትል ስው ጎረቤት መጣ እህቷ እርጉዝ ነበረች ይህን ስታደርግ የናቴ አባቷም እናቷም መጣች ሁሉም ተሰበሰበ የቅናት መንፈስ እዳለባት ሁሉም ያውቃሉ ከዛ ታረቁ ተብለው ቢለመኑ እናቴ በፍፁም ልትገለኝ ነው የመጣቼው አቢ አለች ከዛ እህቷ ታመመች ከቀን ወደቀን ህመሟ እየበረታ መጣ በዛላይ ነፍስ ጡር ናት እናቴን ድጋሜ ለመኗት እህትሽን ይቅር በያት ብትባል እና አላደርገውም አለች የናቴ እናት በጣም አዘነች እናቴ ላይ ምን አለ ይቅርታ ብታደርጊላት ብትላት እኔ እደገደለችኝ ነው የቆጥረው አለቻት ድጋሜ አባቷ ለመናት እቢ አለችው እህቷም በጣም ደከመች መውለጃዋ ግዜም ደረስ ምጥ መጣ እደምንም ተወለደ በዛው ላትመለስ አሽለበች እናቴም እቢ እዳለች ይቅርታም ሳታደርግላት አለፈች እደምንም ለቅሶ ዋለች ከዛ ቤተስብ እናቴን ተቀየሟት ለብዙ አመታት ዘጓት እናቴን ግን እህቷ ጎረቤት ስለሆነች ነው ይህ ሁሉ ነገር የተፈጠረው ግን የሟች ልጆች እናቴን እደናታቼው ማየት ጀመሩ እሷ ስብስባ ያዘቻቼው የተወለደውንም ልጅ አያቶቼ አሳደጉት አባቱ እንኳን አይኑን እዳላየው ነው ያለው እናቱን የገደለ እያለ አሁን አድጎ ትዳር ይዞ እንኳን አባትየው ብዙም አይደል ለልጁ እናቴ ግን ይህን ሁሉ ነገር የነገረችኝ አሁን አድ አራት አምስት አመት ሆነው ብዙ ስው ይቀናባታል ምንም ቢልኩ መንፈስ በእግዚአብሔር ሀይል አሉ እስካሁን እቤታችን ላይ የተቀበረው ድግምት ግን እዛ ቦታ ላይ ልጆውቻ ትዳር ይዘው እዳይኖሩ አድርጋ ነው ያለፈችው እና ይህው ውድሞቼ የሚስት ቤተስብ ጋር ነው የሚኖሩት እስካሁን ድረስ ብቻ ነፍሷን ይማረው ስስማ ታሪኩን አዝኘ አልቅሽ ለካ ለዚህ ነው ፍቅር ያጣነው በቤት ውስጥ ለካ ለዚህ ነው በረከት ያጣው የቤቱ ንብረት አሁንም ያልተኙ ጎረቤት አሉ አሁን ግን እናቴም አባቴም ለሙልኩስና በቅተዋል እግዚአብሔር ይመስገን እደስው ክፋት እማ ቢሆን የት ደርስን ነበረ ትምህርት ካገኛችሁበት ብየ ነው እህት ወድሞቼ
@hxhhd989
@hxhhd989 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ የምል ተምረናል እናቴ ልጆችሽም ይመላሳሉ በእግዚአብሔር ቸርነት ምን ይሳኖዋል የድንግል ማርያም ልጅ ፆሎት ቅዱሳይ አይለያቹ አሜን(3)🙏 መምህርየ ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉ ያብዛልህ አሜን አሜን አሜን🙏🙏
61ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ባለሀብቱ ሰው የጎዳና ልጆቹን ለምን ሰበሰባቸው
47:23
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 33 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
92ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የማህበረ ቅዱሳን ልጅ ስለመንፈስ ሴራ ሲገባት ያደረገችውን ስሙ
1:34:42
ሐረግ ( ክፍል 51)
31:41
ለዛ
Рет қаралды 132 М.
መጋቤምስጢር መምህር ኃይሌ የልደት መዝሙር yeldet mezmur
7:34
Hailie tub .ኃይሌ ቲዩብ
Рет қаралды 220
በስቅላት የሚቀጡት እስካመሮች | መንግስት ይድረስልን
1:14:13
Egregnaw Media - እግረኛው
Рет қаралды 2,3 М.
80ኛ ኤፍታህ live! በቪዲዮ እንማማር
3:29:39
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 27 М.
83ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የአራት ልጆች እናት ድንገተኛ ውሳኔ
1:50:46
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 50 М.
She made herself an ear of corn from his marmalade candies🌽🌽🌽
00:38
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 18 МЛН