6 ቤተሰብ በአስተማሪ ደሞዝ ነበር ምንኖረው

  Рет қаралды 3,558

beki farmer በረከት ገበሬዋ official

beki farmer በረከት ገበሬዋ official

Күн бұрын

Пікірлер: 19
@kassatumssa123
@kassatumssa123 7 ай бұрын
በጣም ጀግኒት ነሽ። ሀገሩን የሚወድ በራሱ ጥረት ለሀገሩ በተቻለው መጠን አስተዋፅኦ ያደረጋል። ሀገርሽን በመውደድሽ በጣም ኮራሁብሽ።
@rahelztzion
@rahelztzion 5 ай бұрын
አድንቄሻለሁ። እንካን ጌታ ረዳሽ። በጣም ደስ ብሎኛል። ተባረኪ።
@sofoniasalemayehu3922
@sofoniasalemayehu3922 6 ай бұрын
የዘመናችን ጀግና ነሽ።እደጊልን።ሌሎችንም አነሳሺና ከጨካኝ ደላላና ነጋዴ ገላግይን።ተባረኪ።
@abugezu
@abugezu 6 ай бұрын
እህት እውነተኛ ጀግና ነሽ! ድርጊትህ በተነካካቸው ሰዎች ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ አሳድሯል። ብርሃንህን ማብራት እና በዙሪያህ ላሉ ሰዎች ሁሉ የተስፋ ብርሃን መሆንህን ቀጥል።
@Tseganesh-vl8fw
@Tseganesh-vl8fw 2 ай бұрын
መምህርት በመሆኔ በጣም ኮራሁ ልጆቼ ሙሁራን ስለሆኑ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@tadelechichiso3385
@tadelechichiso3385 5 ай бұрын
ተባረኪልን
@birtukanhilemariam827
@birtukanhilemariam827 7 ай бұрын
በረከት የሴተ ጀግና የሴቶች ተምሳሌት
@mami..ka.hosna.
@mami..ka.hosna. 6 ай бұрын
barakti..ine.achin..lagysh.faliglo😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢.ine.yaminoro..dubayi.no.
@mababa6556
@mababa6556 7 ай бұрын
Hero lady!!!!!!!!! thanks you.
@sobrnjemiltube8450
@sobrnjemiltube8450 7 ай бұрын
ጀግና ነሽ በርች አላህ ይጨምርልሽ
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 2 ай бұрын
I do appreciate dear❤
@zobleselam5695
@zobleselam5695 7 ай бұрын
በርቺ ያሰብሺውን ፈጣሪ ያሳካልሽ ።አደራ የምልሽ ነገር ወደ ፖለቲካ ውስጥ እንዳትገቢ ።
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@DinkineshEmana
@DinkineshEmana 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤berich gets kanich gari yihun
@mikey6125
@mikey6125 7 ай бұрын
እረ በረከት ጠፋሽ በሠላም ነው ወይ ? እረ የ ግብርና ስራ አስጀምሪኝ አሁን ላይ የ ባንክ ሠራተኛ ነኝ ፍላጎቴ ግን ግብርና ነው Please 🙏🙏🙏🙏🙏
@Hkim185
@Hkim185 6 ай бұрын
ምን ማለት ነዉ ቅጠሪኝ ነዉ? ወይሰ መሬት ዝግጁ አለህ የምታሰጀምርህ? ሲቀጥል ባለህ ቦታ ላይ ቲማታም ቃርያ በሶሰት ወር የሚደርሱ ቀላላል ምግቦች ባለህ ቦታ ትከል በጥቅሉ ባለህ ቦታ የከተማ ግብርና ተለማመድ ጭዉ ብለህ ግብርና ዉሰጥ ከምትገባ ባይሆን ባንክ ቤት የምትሰራ ከሆነ ገበሬዎችን ከባንክ አገናኝተህ ብድር አግኝተዉ ግብርናቸዉን ቢያሻሸሉ አንተም ጥሩ እወቀት ትቀሰም ነበር
@NardosMolla-u7l
@NardosMolla-u7l 7 ай бұрын
Betam new yemwedish more degmo zare wutet tebelashitobgn betenadedkubet seat silayewsh endiregaga new yaderegshign
@dawitadamu5985
@dawitadamu5985 6 ай бұрын
I'm proud of you Beki. How can I get the chance to work in Ireland?
@Hkim185
@Hkim185 6 ай бұрын
እራሰህን ሸጥ እንዲህ እንዲህ እችላለሁኝ በል ወጣት ነኝ ማለትም አንድ ነገር ነዉ ይህን የምነግርህ ሌላም ግዜ ነዉ
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 61 МЛН
小丑家的感情危机!#小丑#天使#家庭
00:15
家庭搞笑日记
Рет қаралды 38 МЛН
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
ውሎ አዳር- ከበረከት ገበሬዋ ጋር
31:24
EBC Entertainment
Рет қаралды 126 М.
Seja Gentil com os Pequenos Animais 😿
00:20
Los Wagners
Рет қаралды 61 МЛН