በረከት ገበሬዋ ሰለ አስደንጋጩ ግጥም ምላሽ ሰጠች!! | Ethiopia | Hawasa | Bereket Geberewa

  Рет қаралды 47,381

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 340
@meleketmedia-5596
@meleketmedia-5596 Жыл бұрын
በማወቅ ሆነ ባለማወቅ ለሉሲፈር የተገጠመን ግጥም አቅርበሻል። ሆኖም ግን እውነቱን እግዚአብሔር ያውቃል። እኛ ኢትዮጵያውያን ግን ዘር፣ቀለም፣ሃይማኖት ሳይገድበን በአንድ ድምጽ ሉሲፈርን እና ሉሲፈራዊያንን እናወግዛለን! እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ!
@SaraSara-mn7we
@SaraSara-mn7we Жыл бұрын
የጋዜጠኛዋ ማሽቃበጥ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Жыл бұрын
ቀድሞ ነገር አምላክሽን እግዚአብሔርን እንደማምለክና እንዳማመስገን ለምን የሰይጣንን ስም ግጥም ታነቢያለሽ?
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
👍
@selamselam8531
@selamselam8531 Жыл бұрын
ትከከል ያው ስለመነችበት እኮ ነው የነበበችው ፔጁም የሳ ቢጤ ነው
@elualex2626
@elualex2626 Жыл бұрын
አባቷን ለማመስገን ምን የሉሲፈርን ግጥም አስመረጣት
@sadamjibril340
@sadamjibril340 Жыл бұрын
እውነት ያስብላል የሷ መልስ አያሳምንም ሲጀመር አባትና ሉሲፈር ምን አገናኘው
@wehib__tttg4192
@wehib__tttg4192 Жыл бұрын
@@elualex2626abatua selehone newa kinf awetahelign belalech😂
@elsasolomon5592
@elsasolomon5592 Жыл бұрын
እህቴ ባልጠፋ ግጥም ምን እዚሁስጥ አርመጠመጠሽ ከመሸፋፈን ይቅርታ ጠይቂ ግጥሙ ሠይጣን የተሞገሰበት እንጂ የፈጠረሽ የተወደሰበት አይደለም ምነውማሠብ አቆምሽ እንዴ
@mdetopia4212
@mdetopia4212 Жыл бұрын
Aygermim enemy endeza eyasebku neber
@ሐገሬሰላምሽይብዛ
@ሐገሬሰላምሽይብዛ Жыл бұрын
ትክክል
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ Жыл бұрын
እኮ
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
ትክክል
@meryemali4042
@meryemali4042 Жыл бұрын
ወላሂ አላመንኩም በእምነቷ የምትኮራ በባህሏ የምትኮራ ሴት እደሆነች በተደጋጋሚ ሰምቻታለሁ ብቻ ልቦና ይስጠን
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын
እስኪ በማርያም ግጥሙን አማትባችሁ አንብቡት ሙሉ ለሙሉ ስለ ሳጥናኤል እንጅ ስለ ሰው ልጅ አይደለም ከመጣሉ ጀምሮ እስከ ምድር በተረፈ እሱን አምላኪዎችን እንዴት እንደያዘ ነው የሚያትተው አይ በእውቀቱ ሰዉን ገደል ከተትክ።
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
ተነቅቶባታን እሽ ከሁን ቡሀላ ሳድስ ሚድያ ጉድ ያወጣን ከጎኑ እንሁን
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын
@@endateww6889 እውነት ነው ሚዲያም ስንከተል ስንዴውን ከእንክርዳድ መለየት አለብን።
@miminigussie4971
@miminigussie4971 Жыл бұрын
ግጥሙስ ባጠቃላይ ባይነበብ። የሰዉን እምነት የመናድ ሀይል ስላለዉ ለሱ ጊዜ መስጠት ራሱ መዉረድ ነዉ። ደሞ ቆራቢ ነኝ ስትል ሰማሁ መሰለኝ። አሁንም ስህተት ይታየኛል ይቺ ሴት ላይ።
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын
@@miminigussie4971 kzbin.info/www/bejne/j3rShGCAgZmLkNU
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын
@@endateww6889 kzbin.info/www/bejne/j3rShGCAgZmLkNU
@leuhenokleu7090
@leuhenokleu7090 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ግን ስንት ኩንታል ሽንኩርት ቢሰጥሽ ነው እንደዚህ ያሽቃበጥሽው የማንም ይሁን ግጥሙ ለምን እሷ ማንበብ አስፈለጋት በውቀቱ ብዙ አሪፍ ግጥም እያለው ይሄን ለምን ተመረጠ በውቀቱ ሃይማኖት የለውም ::
@መቅዲየኔ
@መቅዲየኔ Жыл бұрын
እኮ አስመሳይ ነገር ናት
@haileeyesus1083
@haileeyesus1083 Жыл бұрын
የሉሲፈርን(የወደቀውን) ስም አንስቶ........ አባቴ ባትሆን ኖሮ ምን እሆን ነበር!.....ማለት ምን ማለት ነው.....????
@shegerketema6622
@shegerketema6622 Жыл бұрын
😈
@mimiyeehaile5852
@mimiyeehaile5852 Жыл бұрын
የጋዜጠኛዋ ማሽቃበጥ!!!
@bucheKiya-qx3sc
@bucheKiya-qx3sc Жыл бұрын
የኛ ቲቪ በናታችሁ ሆዴን እየቆረጠኝ ተቸግሬያለው ቃለ መጠይቅ አርጉልኝ😂😂😂
@pic8927
@pic8927 Жыл бұрын
😅😅😅
@Kifushin.Alisma-ema
@Kifushin.Alisma-ema Жыл бұрын
😂😂😂😂
@melkamumengiste
@melkamumengiste Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@bucheKiya-qx3sc
@bucheKiya-qx3sc Жыл бұрын
ይሄ ሚዲያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ለቃቃሚ የሆነው በሰላም ነው ኧረ እፈሩ።
@solomonabebe7417
@solomonabebe7417 Жыл бұрын
በመጀመሪያ እናንተ አዘጋጆቹ መልካም ስራ ነው የሰራችሁት በቃ መጀመሪያ ከባለቤቱ ማጣራት ለወሬ ለዛውም አፍራሸ ለሆነ ነገር መቸኮል እርግማን ላይ ይጥላል :: አይዞሽ እህታችን በርቺ እግዚአብሔር ከመልካሞች ጋር ነው
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
ሰላም ነሱንኮ ምን ይሻላል ይልማ እሚባል ለቃቃሚ ሰው ነው ተመልካች ለማግኘት የለለ ታሪክ ትረትትረት እየፈጠረ የታታሪ ሰወችን ስም እሚያጠፋው የቅናት መንፈስ አለበት
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
​@@Tewabechwolloእሱ፣ሀይ፣የሚለው፣አቶል።
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Жыл бұрын
@@Tewabechwollo እግዚአብሔር ይገስጥሽ
@girmabekele7988
@girmabekele7988 Жыл бұрын
@@Tewabechwollo እግዚአብሔር ይገስጥሽ
@lemlemasegediew6998
@lemlemasegediew6998 Жыл бұрын
ሰይጣናዊ ሀሳብ እና አሰራሩ በጌታ በየሱስ ክርስቶስ ስም ይዋረድ👹👹👹 እመቤቴ ማርያም ከዚህ አለም ክፋ አሰራር ጠብቂን 🙏🙏🙏
@sabelamena8135
@sabelamena8135 Жыл бұрын
Amane ytbkane ewnte gr ymyerba geza ly dersne becha yemtbkne ayteyame betlote enberta wegnocha 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Emamimami
@Emamimami Жыл бұрын
አሜን
@brightenlife8461
@brightenlife8461 Жыл бұрын
እመቤት የምትለዋን ባትጨምሪያት ኖሮ ለትንሽ ፀሎትሽ ተሰምቶ ነበር ለሊ።
@Emamimami
@Emamimami Жыл бұрын
@@brightenlife8461 ተይ እንጂ አንቺን እናስፈቅድ የድንግል ማርያምን ስም ለመጥራት? ቀፎ
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
ደህና በኢየሱስ ስም ይፍረስ ብለሽ ጀምረሽ መልሰሽ ኖ ማርያም ትጠብቅ ማለት ምን ማለት ነው አስተውዪ በሁሉም ስፍራ የሚገኝ አምላክ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@gideymekonnen3644
@gideymekonnen3644 Жыл бұрын
ብትከሺ ስጋቸዉ እንጂ ነፋሳቸዉን አታገኝም ፈረስ በፈረሱ አይመካ ባለ ሰረገላዉም በሠረገላዉ አይመካ የሚመካ በእግዚአብሔር ይመካ ነዉ የኔ እህት እራስሺን ከመከላከል ይቅርታ ባልተረዳሺዉ ከሆነ መጠየቅ ነዉ
@ManeDamena-py9vw
@ManeDamena-py9vw Жыл бұрын
ልክስክስ ጋዜጠኛ ሁለታችሁም አንድ ናችው
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ
@እንደቸርነትህ-ጐ4ቸ Жыл бұрын
ለነገሩማ የሉሲፈር ሀይሉ ያለዉ አንችጋ ስለሆነ ብከሳቸውም አቅም የላቸው ትያለሽ ወይ አታምር ወይ አታፍር ይሉሻል አንችነሽ ።ህዝቡ እሚበላው የለ ስትይ ትንሽ እፈሪ ጦሙን ቢያድርም ፈጣሪውን ማመስገን አይጎድልበትም ሊሲፈር ገና ባደባባይ ራቁትሽን ያቆምሻል።
@zewedneshreba3138
@zewedneshreba3138 Жыл бұрын
አይይይይይይይይይይ የማይመስል ነገር ጋዜጠኛዋ ምን አገባሽ ጠያቂ ነሽ አርፈሽ ስሚ ምኑ ነው እውነት ነው የምትይው ወሬኛ ካልጠፋ ግጥም ለምን ይሄንን መረጥሽ እውነቱ ለማወቅ ሞክሪ ለሌላው ጊዜ ቀንተው ነው የሚያስብልም አይደለም ባነብሽው ግጥም ልክ አይደለም ማለት መቅናት አይደለም ለመሸፋፈን አትሞክሬ
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
አንሰብሰክራይቭ እያነሳቹ ውጡ
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
Tekekel! 👍
@selamselam8531
@selamselam8531 Жыл бұрын
ትክክል እንደነዝህ አይነት የሴጣን ጠብቆችን መመልከት አያስፈልግም አንስቼዋለሁ ሠብስክራይቭ
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 Жыл бұрын
"አባቴ ባትሆን ምን ይውጠኝ ነበር "ያልሽው ወላጅ አባትሽን ነው
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 Жыл бұрын
ለምን መጨረሻ ላይ የሚለውን አላየሽም" አባቴ ባትሆን ምን ይውጠኝ ነበር" ያልሽው ማንን ነው? አብራሪው
@elsasolomon5592
@elsasolomon5592 Жыл бұрын
ስለዚ ሰይጣን ከመወርወሩ በፊት የገጠምኩለት እይልሸ ነው እውነት እልሻለሁ ይሄ ቃለ መጠየቅ ማንነትሽን ቁልጭ አደርግ አሳይታል በጣም ያሳዝናል የተደበቀው ማንነትሽ ሳታስቢው አምልጦሻል
@lidyadtube1867
@lidyadtube1867 Жыл бұрын
ንግግርሽ ምንም ትህትና የለበትም እዲያውም ለሰው ልጅ ያለሽን ንቀት ነው ያየሁበት ! "ቆመው ለመጠየቅ የማይበቁ ናቸው አይባልም " !
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን የቸገረን ነገር የሰውን እና የሰይጣንን ስራ መለየት
@M2Meriem
@M2Meriem Жыл бұрын
😂
@meseretgebresilassie4894
@meseretgebresilassie4894 Жыл бұрын
በውቀቱ ራሱ ምን ነክቶት ነው?is he 666? ምን የሚሉት ግጥም ነው ይሄ።
@sarasolomon2002
@sarasolomon2002 Жыл бұрын
ብዙ ሳትማር አንዴተት ነው በዛላይ ፋራ በቃ ስገጤ አንዴት አንዲህ ሚሊየነር የሆነችው አል ነበር ለካ ንክር ደሞ ልታሰተባበብይ ነው ዳቢሎስ
@fiftyfifty1058
@fiftyfifty1058 Жыл бұрын
ፈጣሪን እየጠራች የሉሲፈር አምላኪ ልትሆን አትችልም፡፡ መቼም ሰው ጥሮ ግሮ ሲያልፍለት እኔም እንደዛ ለፍቼ ላግኝ ከማለት ይልቅ ሰውን ለማዋረድና ለመጣል የሚደረግ እሩጫ ጥሩ አይደለም፡፡ በእርግጥ የሉሲፈር አምላኪ ሆና ቢሆን ኖሮ ዛሬ የመካድ አቅም አይኖራትም ነበር፡፡ ለማንኛውም ፈጣሪ መልካሙን ያሰማን፡፡
@BrightTube1
@BrightTube1 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ምነው ከእውቀት ነጻ ነኝ አልሽ።ስለ ሰይጣን ማብራሪያ ምን አስፈለገሽ ግጥም አጥቸሽ ነው??
@rozeteddy
@rozeteddy Жыл бұрын
ምንም እኮ ይዘቱ አልተቀየረም ሙሉ በሙሉ ለዲያብሎስ ነዉ የተገጠመው ተቆረጠ አልተቆረጠ ምንም ለዉጥ አያመጣም
@adu-genet
@adu-genet Жыл бұрын
እኔም እጠይቃለሁ የዘጠኝ አመት ግጥም አምጥተሽ መናገርሽ ከሚስጥራዊ ቡድኑ ጋር መስራትሽ እየነገርሽን ነው ወይ? የ አባትን ፍቅር መግለጫ አጥተሽ ነውን ? ፕሮሞት ማድረግሽ ሌላ ሴራ የለውም ወይ? ቅዱስ ቁርባን ተቀብያለሁ ያልሽው ስርአቱን ግን ታውቂያለሽ ወይ? ልፒስቲክ ሱሪ አርቴፍሻል ፀጉር እያደረግሽ ነው እንዴ እንደውም የጠራሽው መንፍሰ አምላኪ መሆንሽን እና ስራ)ጋው ደሙን መዘበቻ ለማድረግ እንደሆነ ማሳያሽ ነው👹አንቺ ምን አለበት ብለሽ ግጥሙን እንዳነበብሽው መንፈሱን ፕሮሞት እንዳደረግሽው እኛስ ምን አለበት ብለን ህዝቡን ከበረከት እንዳትገዙ ከሴጣን ጋር ዝምድና የለንም ብንል ትቀየሚያለሽ ወይ? ልክ እንደዛ ውሰጅው አዳም ምን አለበት ብሎ በላ ሞትን ሞተ አንቺም ምን አለበት ብለሽ ኅጥሙን አነበብሽ ከ መንፈሱ ጋር በማስታወቂያ ተባበርሽ ስለዚክ ምን አለበት ላልሽው ሞት አለበት እልሻለሁ።
@natiWolde-fw6ii
@natiWolde-fw6ii Ай бұрын
የሚገርመው ሰይጣን አይምርሽም ምንም ብታረጊለት ቀንጥሶ ነው የሚጥልሽ ፈጣሪ ብቻ ነው ከነሀጢያትሽ የሚቀበልሽ ፈጣሪ አጋልጦሻል ነጭ አግብተሽ ጤነኛ ልትሆኚ ነው ደምሽ ይፍሰስና የፈጣሪን ስጋና ደም በልተሻል ደሞ ጴንጤ ይህን ያውቃል እንዴት ጠምዞዞ እስከልጆችሽ ይደፋሻል ለአባትሽ ለሉሲፈር ነዋ ግጥሙን የገጠምሽው ያጋልጥሽ የትውልድ ጠር ነሽ ስራሽ ይፍረስ
@mulukenfiseha5194
@mulukenfiseha5194 Жыл бұрын
😢የተተፋ ምራቅ አይዋጥም ለወደፊቱ አስቢ
@እሙነኝየእናቴብቻ
@እሙነኝየእናቴብቻ Жыл бұрын
አገርን ለማቆም ትውልድን እንዳይጠፋ ሙሉ ህይወታቸውን ሰቶ የሚተጉ መምህራኖቻችን ስራቸውን ዋጋቢስ አታድርጉ ልብ ግዙ አብሶ አንቺ ጋዜጠኛ ተብየዋ ታሳዝኛለሽ በህዝብ አይቀለድም ለተከታዮቻቹ ክብር ካላቹ
@AD-qy3tm
@AD-qy3tm Жыл бұрын
ልክ ነሽ አላለቻትም
@mastawoshanegash6502
@mastawoshanegash6502 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ አለቀለቅሽ ምነው እእ😂😂😂
@asnakutakele166
@asnakutakele166 Жыл бұрын
ልክነሽ ልክነሽ 😅😅😅😅🙈🙈🙈አይ ማሽቃበጥ 🤔😏😏😏
@bertukanyoutube4773
@bertukanyoutube4773 Жыл бұрын
በረከት 666በፈፀሙ አላወኩም ነበር ወይኔ ነብስሽን ይማር በረከት
@wewetutu1248
@wewetutu1248 Жыл бұрын
ዉይ ሰው ግን ዉስጧን የምያቂ አሌ????እግዚአብሔር መስተዋሉ ይስጠን 🤲
@AhmadAhmad-dv5ng
@AhmadAhmad-dv5ng Жыл бұрын
666ነች ምንም ልትሸውጂን አትችይም ድሮም ከሀብት ጀርባ የሆነ ነገር አለ😡 እግዛብሔር አጋለጠሽ
@ክእሎትክህነት
@ክእሎትክህነት Жыл бұрын
እግዚአብሔር አጋለጠሽ የተረገምሽ እግዚአብሔር ይገፅፅሽ ደሞ አለማፈራቹ
@habtamuhailu7508
@habtamuhailu7508 Жыл бұрын
balege, Kinatam
@shegerketema6622
@shegerketema6622 Жыл бұрын
@@habtamuhailu7508 ABATHN BELW
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Жыл бұрын
በረከት አሁንም አንችን ከሰማው በዃላ ኮመንት ውስጥ ገብቼ ለማየት ሞክሬያለው። እንኳንስ ህዝብ፣ ፕሮግራሙን የሰሩት እንኳ ሊረዱሽ አልፈለጉም። በዝርዝር ግጥሙ የበእውቀቱ መሆኑን እንኳ አልገለፁም ነበረ። ሆን ተብሎ ስምሽን ለማጥፋት ሊሆን ስለሚችል ትእግስት እና እውቀት ይኑርሽ።
@mulugetaansir7530
@mulugetaansir7530 11 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅሽ እድሜሽን ያርዝመው የሴት ጀግና አድናቂሽ ነኝ !
@teshomekokebe5691
@teshomekokebe5691 Жыл бұрын
Don’t make things complicated you already said it Lier
@amenyihun2418
@amenyihun2418 Жыл бұрын
She has to clear herself, you don't have to judge
@fitsumtamene8754
@fitsumtamene8754 Жыл бұрын
ለሴጣን ጥብቅና እየቆምሽለት ነው አብሪ ኮኮብ እያልሽ ዳግም ላይጠራበት ስሙ ተነጥቆል ገባሽ አንቺስ ነጥለሽ እሱን ስንኝ ምን አስበሽ
@ናኒ
@ናኒ Жыл бұрын
እሷ አውቃም ይሁን ሳታቅ ላደረገችው አዋቂው እግዚአብሔር ነው ። የሚገርመው ያንቺ ቀድሞ መልስ ለመስጠት መሽቀዳደም ይገርማል 🗣 ማለቴ ዬቱበሯ😏
@efremelias9469
@efremelias9469 Жыл бұрын
እናቴ ጦስሽን ይዘሽ እዚያው, ሀዋሳ የነበረሽን ቦታ ለማግኘት አባቴ ሉሲፈር የሚለውን አባቴ ክርስቶስ የሚል ግጥም ፅፈሽ በደንብ አቅርበሽ ይቅርታ ተቀብለሽ ተቀላቀይ, ካልሆነ አየርላንድ ሳይሻልሽ አይቀርም
@tofikmo-qf8vd
@tofikmo-qf8vd Жыл бұрын
ጥሩ ነሽ ለማለት መጀመሪያ ለቤተሰቦችሽ ጥሩ ሁኚ እናትሽ ፍሪጂ እንኮን የላቸውም እናትሽ በጣም ያሳዝናል በዛ ላይ እመምተኛ ናቸው በጡረታ ገንዘብ ነው የሚኖሩት ያሳዝናል
@briktihagos
@briktihagos Жыл бұрын
ልክ ነሽ ትላለች ውሻ ሚዲያ ያው 666 ናቹ ተባባሪ ሁላ
@solkuku8272
@solkuku8272 Жыл бұрын
ኡጋንዳ ምን ትሰራ ነበር? ጠይቁልኘ
@teshomebekele7445
@teshomebekele7445 Жыл бұрын
እሽ ግጥሙን ለማቅረብ ምን አነሳሳት:: የገጣሚውን ፍላጎትና አላማ ካልተረዳች በቀር:: reference person በመጥቀስ መዳን አይቻልም::
@chrisbelete7639
@chrisbelete7639 Жыл бұрын
ሳድስ ሚድያ ላይ ወላጅ እናቷ የሰጠችው ቃለምልል ተመልከቱት 😢😢😢😢😢
@andualemkebede9994
@andualemkebede9994 Жыл бұрын
ግጥሙን ያነበብሺው ለምን ይሆን?
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 Жыл бұрын
ምቀኛ ሁላ አንቺ ጎበዝ ሰራተኛ ነሽ እነሱ ያውሩ አንቺ ስሪ በርቺ በስራሽ ቀጥይ እዚ አገር የሚሰራውን ማበረታታት ሳይሆን ጠልፎ ለመጣል የሚሯሯጡ ብዙ ናቸው
@martakassaye7098
@martakassaye7098 Жыл бұрын
ለመጠየቅ አቅም ያላቸው አይደሉም? አው አንቺ ነሽ አቅም ያለሽ!!!! ምን ታደርጊዋለሽ የኢትዮጵያ ህዝብ የኢትዮጵያ ህዝብ አንችንና አንቺን በመሳሰሉት የሉሲፈር መንግስት አዳማቂዎች አየተመራ ሾርት ሚሞሪ ሁናል ምን ታደርጊዋለሽ
@yabittakele3310
@yabittakele3310 Жыл бұрын
ካፈርኩ አይመልሰኝ ማብራሪያ ይበልጥ
@yoyk9153
@yoyk9153 Жыл бұрын
እኔ በጣም የገረመችኝ ከበረከት ይልቅ ጋዜጠኛዋ ናት። ጋዜጠኛዋ ከህዝቡ የመጣውን ቁጣ ለማስተባበል ይመስላል።የጋዜጠኛ ስራ ገለልተኛ ሆኖ ነገሮችን ማጥራት ነው።
@Romana7777
@Romana7777 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል የበውቀቱ ስዩም ነው 😮 እሱ ሰውዬ አደገኛ ዳቢሎስ ነው በላዩ ላይ ያለው ከዚህ በፊት ሐይማኖት ነክ አጉል ቀልዶች ሲያወራ ሰምቼው ከዛ በኃላ በፍጹም የሱን ግጥም አልሰማማ ። አሁን ገባኝ እሱን ቀጥታ መናገር ፈርተው ነው አሁን ሴት ስለሆነች እሷ ላይ የተረባረቡባት 😂 ያም ሆነ ይህ እሷም ያው ናት ደፋር ባለጌ ደግሞ አንድ ሴኮንድ ስድስት ሲኮንድ ትላለች አነበብነው እኮ ሙሉ ግጥም ለዳቢሎስ ነው የገጠመው እሷም ያነበበችው ደፈር ምን ታምታታለች😂
@jeribini5969
@jeribini5969 Жыл бұрын
ነሰሃ ገቢ
@aydamehadi8737
@aydamehadi8737 Жыл бұрын
የማንምስ፡ ግጥም፡ ቢሆንም፡ ስለ፡ ሴጣን፡ እስከሆነ፡ ድረስ፡ ለምን፡ ማንሳት፡ ተፈለገ፡ ካልጠፋ፡ ግጥም። ደሞ፡ ሉሲፈር፡ ሴጣን፡ አይደለም፡ ልትል፡ ትፈልጋለች፡ እቺ፡ ዉሸታም።
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
ከሦ,የአግቺ የጋዜጠኛዋ ማሽቃበጥ
@martakassaye7098
@martakassaye7098 Жыл бұрын
ሸሌ እየሰበሰቡ ጋዜጠኛ ይላሉ
@cocococo5920
@cocococo5920 Жыл бұрын
በዉቀቱ ኤቲስት ነዉ አንቺ የእግዚአብሔር ሰዉ ከሆንሽ ሉሲፈር ከምትይ ኢየሱስ ለምን አላልሽም ባይሆን ይህንን ሁሉ ከምታወሪ ንሰሀ ግቢ
@sadah4261
@sadah4261 Жыл бұрын
የተተፋ አይታፈስ😂😂😂😂እግዚአብሔር ይገስፅሽ😂😂😂😂ተጋልጠሻል
@faomifafii7596
@faomifafii7596 Жыл бұрын
እዩኝ እዩኝ ብለሽ ነበር ሉሢፈርሽ ከዉርደት አልጠበቀሽም
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ
@ዮሴፍ-ቘ4ዘ Жыл бұрын
በእውቀቱ በእግዚአብሔር አያምንም
@herutaselassi1208
@herutaselassi1208 Жыл бұрын
በእውቀቱ እኮ እግዚአብሔር አለ ብሎ አያምንም እሱ ፃፈው ብለሽ ዝም ብሎ ማንበብ አንቺ የገደል ማሚቱ አይደለሽም ይቅርታ መጠየቅ ትልቅነት ነው ደሞ ጋዜጠኛዋ ምን አስበሽ ነው??
@tinafiud6941
@tinafiud6941 Жыл бұрын
ዛሪ ያነገሳትና የገጠመችለት ሉስፈር ነገ ያወርዳታል
@zeki3724
@zeki3724 Жыл бұрын
በረከት ሁሉም ያልፋል በርቺ
@humanbeing6342
@humanbeing6342 Жыл бұрын
ምነው ካልጠፍ ግጥም ይሄን እዴት መረጥሽው?
@meserakdegefa
@meserakdegefa Жыл бұрын
እሺ ገለቴ ከዛስ አዝግ
@TemuYenatulij
@TemuYenatulij Жыл бұрын
ይቅርታና እሷ ነኝ ብላ ትነግረኛለች ብላችሁ ታስባላችሁ ነው ለማስተባበል ነው ይሄ እኮ ማነው ሉስፈረን አጋኖ መላክ ብሎ ሚገጥምለት አይ 😢?????
@hadaseabera6808
@hadaseabera6808 Жыл бұрын
ልብ ይሰብራል ታሪክህ አይዞህ ብዙ ህዝብ ነው የሚያይህ ታሪክ ይቀየራል
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын
በፍፁም የታወቀ ነገር ነው ልፈርድብሽ አይደለም ፈራጅ እግዚአብሔር ነው ነገር ግን በእውቀቱ ስዩም ኢማኒ እንደሆነ ሀይማኖት የለሽ እንደሆነ ራሱም መስክሯል በተረፈ ጋዜጠኛዋ ግን ሳትመረምሪ በፍፁም የሴትየዋን ማንነት ያልመረመረ የቲፎዞ ስራ ነው የሰራሽው ፣ ምክንያቱም ልጅቷ በራሷ አንደበት ነው ያነበበችው ያላመነችበትን እንዴት ወደ ሚዲያ አመጣችው? ሌላው ደግሞ አሁን ከአንቺ ጋራ ቅናት እርኩስ መንፈስ እንደሆነ በንግግሯ አምና ግን በፀሎት በፀበል አይወጣም ማለቷ ምን ማለቷ ነው? ሌላው ስጋና ደሙን የወሰድኩኝ ሰው ነኝ ብላለች ነገር ግን ፀጉሯን ሳግሸፈን ሱሪዋን ሳታወልቅ ምን የሚባል ስጋና ደም ነው? ፕሮቴስታንትም ከሆነች ደግሞ እውነትም እንደ ስማቸው የክርስቶስ ተቃዋሚ ናቸው በዘዳግም ሴት ልጅ የወንድ ልጅ ልብስ አትልበስ ይላል ፣ እና ስጋና ደም የወሰደ እንዴት ያደርጋል? አሁንም ሉሲፈርን በስሙ ጠርታ እንደገጠመች እየተናገረች ለአባቴ ነው ማለት ምን ማለት ነው?
@elizabethhailesellasie1946
@elizabethhailesellasie1946 Жыл бұрын
Tekekel! 👍
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 Жыл бұрын
@@elizabethhailesellasie1946 kzbin.info/www/bejne/j3rShGCAgZmLkNU
@mikywolday4180
@mikywolday4180 Жыл бұрын
100% very true
@elsabetcorebtaw9396
@elsabetcorebtaw9396 Жыл бұрын
ለንስሀ ያብቃሽ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ
@ፅጌማርያም-የ6ቨ Жыл бұрын
ማስተባበያው ይገርማል
@-meaza
@-meaza 10 ай бұрын
ግጥሙን ስታነቢ የግጥሙ ሀሳብ ሳትረጂ ነው እዴ ህዝብ ፊት ያነበብሽው የማይመስል ነገር አታውሪ እፈሪ እባካችሁ እኛላይ ሙድ አትያዙ አስመሳይዮች ናችሁ ልቦና ይስጣችሁ
@blenmamoye1723
@blenmamoye1723 Жыл бұрын
ኖ ተሳስተሻል የሉሲፈር ግጥም ከአባትሽ ጋር አገናኘው በፈጣሪ ስም ስራው ይፍረስ
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Жыл бұрын
ላቼ ልቦና ይስጥሽ ማንም ባንቼ አይቀናም
@የትምወርቅከተማ
@የትምወርቅከተማ Жыл бұрын
ታድያ አቺ ለምን ገጠምሹ
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
Eko
@anbesasrat5457
@anbesasrat5457 Жыл бұрын
ጋዜጠኛ ተብዬ አሽቃባጭ ነ ሽ ጌታን ምን አባሽ አገባሽና ታሽቃብጫለሽ እቺ የሉሲፈር ተከታይ ናት😕
@hanamarew
@hanamarew Жыл бұрын
ለገንዘብና ለእግዚአብሔር መገዛት አይቻልም። የሚበልጥባችሁን ምረጡ።
@abdulrezak939
@abdulrezak939 Жыл бұрын
ጠዋት ቤተክርስቲያን ማታ ጠንቋይ ቤት የሚሄድ ህዝብ ለምን በረቀበት?
@elualex2626
@elualex2626 Жыл бұрын
በረከት ልክ ነሽ ግን ብታጪ ብታጪ ስለ አባት ግጥም ሞልቷል ወይም አባቷን ለማመስገን ምን የሉሲፈርን ግጥም አስመረጣት ለማለት አስበው ነው ባትይው ይመረጥ ነበር.... የ በእውቀቱ ይበል እንጂ ምን አስደገመሽ
@endateww6889
@endateww6889 Жыл бұрын
እንናተ አታሽቃብጡ ሚድያ ናችሁ ምን እርግጠኛ ነነ ምን ማለት ነው
@gezahegnseyoum9798
@gezahegnseyoum9798 Жыл бұрын
ስለ ሚስጥራዊ ማህበር የምታውቂው ነገር የለም ብለሽ ታምኛለሽ ? ስሙን እያለማመድሽ ቢሆንስ? ከመናገር በፊት ማሰብ ጥሩ አይመስልሽም? የአለምን ሁኔታ እላውቅም እንዳትሉ ስለ ግብረሰዶም ጠያቂም ተጠያቂም ያለበለዚያ እናንተም ናችሁ ማለት ነውን ?
@bezuhansisay2711
@bezuhansisay2711 Жыл бұрын
ሲጀመር ብሩን ከየት እያመጣችው ይመስላችዋል
@sebleworku2863
@sebleworku2863 Жыл бұрын
እናትዋ እኮ መሰከርች በመናፋስት አለም መኖሯን
@sintawoldesenbet7973
@sintawoldesenbet7973 Жыл бұрын
አታሽቃብጡ የኛ ቲቢዎች ለቃቃሚዎች😏😏😏😏
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበላቸው ስለመሰለው ነው እህቴ አንቺ በርቺ ተያቸው አንቺ ስራሽን ብቻ ላይ አተኩሪ
@tedyteklu8195
@tedyteklu8195 Жыл бұрын
Don't be agrasive, first of all you build your image in z farms then try to explain about z Lucifer and alshebabe .
@ሶልያናየማርያም
@ሶልያናየማርያም Жыл бұрын
እኔ ግርም የምትሉኝ ተከታይ የምትሆኑ ሰዎች የሰውን ማንነት ሳታውቁ አንድ ደግሞ ልገራችሁ እዮሀ በሚባለው ሚዲያ የቀረበች አንድ በሻንጣ የተጀመረው ልብስ ሚሊየነር ሆነች ብለው አቅርበዋት ነበር ግን በቅርብ የሚውቋት ሰዎች በጣም ነው የገረማቸው እንደውም በመምህር ተሰፋዬ አበራ ዩቲዩብ ላይ ነው እዮሀ ሚዲያዎች የማታቀርቡትን ሰዎች ማንነት በደንብ አጣሩ ብላ ሁላ ተናግራለች
@tokichaaredo
@tokichaaredo Жыл бұрын
የበውቀቱ ስዩምን ስለ ሉሲፈር የተነገረ ግጥም ከአባቶች ቀን ጋር አያይዘሽ ለምን ለማሞገስ ሞከርሽ? ድፍረትሽን ቀባብተሽ ለማስተባበል አትሞክሪ ።
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 Жыл бұрын
ማንም ይፃፍ ማን ምን አስነበበሽ ስራ ፈት አይደለሽ ስናቅሽ። ስጋ ወደሙ የወሰደ ሰው እንደዚህ አያደርግም። በእውቀቱ ስዩም እኮ ከፈጣሪ ጋር እሚሳፈጥ ሃይማኖት የሌለው ሰው ነው።
@la-saner1159
@la-saner1159 Жыл бұрын
Very unprofessional journalist…… shame on you
@newaygraphics9399
@newaygraphics9399 Жыл бұрын
በምንም አይነት መንገድ ቢሆን አልሰማሽም በቅንነት ትላለች ደሞ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 Жыл бұрын
ሰጅመር እንዴ እነ በዮንሴ የሱ ስም ካልገልፅው ምንም ለያረግልሽ አይችልም እሱን እንድ ዘፍን ሰያወጣ ሎሴፍርን ማድነቅ ስላለበት አንቸም እንድዘታው ይምስማሽ የለም ተሽወድሽ በክርስቶስ አይናችንን ይተክፍትልን ነን ከናትሽ ይጅምራል እንጅራ እናትሽ አይድልች ገልጠችሽ እኮ
@endashawshalemo7202
@endashawshalemo7202 Жыл бұрын
ወሬ ለቃቃሚ ትርኪምርኪዎች ወሬ አገኘን ብለው የሚረብሹት ነገር ነው, fu%$n!!! አድናቂሽ ነኝ ገበሬዋ በረከት
@mastewalgetachew5855
@mastewalgetachew5855 Жыл бұрын
የገዛ እናታ በጨለማው መንፈስ ተጠልፍለች...ብዙ የባህሪ ለውጠችን አምጣታ አይቻለው.... ቤተሰባን አይናቹህን አልይ ብላናለች..... እያለች አይደል እንዴ???? ከቻልሽ እናታን ማናገር አለብሽ.... ሳድስ ቲቪ ላይ እይው....
@عرنالدالدكاك
@عرنالدالدكاك Жыл бұрын
ሰው ራሱ ከሉሲፈር በልጣል ሉሲፈር ራሱ መጥፎ ነገር ማሰብ አቁማል በሰው ተደንቆ በረከት ስለሰው አትጨነቅ ለዚ ሽይ ቅጠል
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd Жыл бұрын
ይሆሚድያ አሽቃባጭ አናምናችሁም በቃ ሲጀመር ስንትግጥም እያለ ለምን አስፈለገ በውቀቱ ስዩ ም ሀይማኖትየለውም
@hanamarew
@hanamarew Жыл бұрын
በረከት ቆርቤአለሁ እያልሽ በስድብ ተለቀቅሽብን። በጉራና በጥጋብ ተለቀቅሽብን። ሀብታም ብትሆኚ ለራስሽ ነው። የምን መዘባነን ነው። ጋዜጠኛዋ፣ ማለቴ ጋዜጠኛ ከሆንሽ ወሬያችሁ ሀሜት ይመስላል። ኡሁ አድካሚዎች ናችሁ።
@mastewalasefa8191
@mastewalasefa8191 Жыл бұрын
Kikiki she confirmed she is talking about the devil my goodness God help you
@bekelesnyt3598
@bekelesnyt3598 Жыл бұрын
ዱሮም እኮ ካሀብት ጀርባ ሁሉም አለበት ትልቅ እሰከትንሽ ለፈጣሪው ሳይሁን ለገዘብ ተገዢነው
I tricked MrBeast into giving me his channel
00:58
Jesser
Рет қаралды 22 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
ሁላችንም ደንግጠናል!!!Abiy Yilma, ሳድስ ቲቪ, Ahadu FM, Fana TV
31:12
Abiy Yilma ሣድስ ሚዲያ
Рет қаралды 154 М.