60ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ የካህኑ ሚስት የትዳር ፅናት እስጎዳና ህይወት ፤ አካውንቷ 1000262845908 ሃይማኖት ታመነ ንግድ ባንክ 0920712499

  Рет қаралды 32,757

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

የታላቅ ልጃቸው አካውንት ንግድ ባንክ 100026 28 45 908 ነው ሃይማኖት ታመነ ትባላለች

Пікірлер: 424
@teklayteklay701
@teklayteklay701 3 жыл бұрын
አካውንቱ inactive ነው የሚለን ትንሸም ቢሆን ልናስተላልፍ ነበር መምህራችን አሰተካክልልን
@eftahtesfasilase4230
@eftahtesfasilase4230 3 жыл бұрын
አካውንቷ የንግድ ባንክ 1000262845908 ነው ሃይማኖት ታመነ ትባላለች
@tigistetsegaye6212
@tigistetsegaye6212 3 жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 እሽ መምህራችን እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን የኔንም ድል አድርጌ ከቅዱስ እየሉጣ አምላክ ይረዳኛል አስባለዉ !!!
@elsahagose2201
@elsahagose2201 3 жыл бұрын
@@eftahtesfasilase4230 መምህር የወንድማችን አካውንት ስጠን
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ
@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ 3 жыл бұрын
@@elsahagose2201 አወ የወንድማችን አካዉን ባለፈዉ እየሳለ የቀረበዉን ወንድም
@busalemdemek7502
@busalemdemek7502 3 жыл бұрын
@@ጎዶሎያስእግዚአብሄርታላቅ ግሩፕ ከፍተን መላክ አይሻልም እህት ወድሞቼ
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
የኔ እንባ ይፍሰሰ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሄር ይደረስላቸዉ የኔ እናት ተንከራተተች አይ ሰዉ ግን ምን ያህል ተጨካከንን ሰይጣን እየጠራን ግደለዉ አንከራተዉ እየተባለ ፈጣሪ ልቦና ይስጠን መምህር ተስፋየ በምን ቃል ልግለፅህ በቃ በድሜ በፀጋ ኑርልን
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ
@የኪዳነምህረትልጅ-ጀ6ፀ 3 жыл бұрын
ውይ የሰው ልጅ ክፋት ከሰይጣን በለጠ እግዚኦ ሰይጣንን በፆም በፀሎት በስግደት እናሸንፈዋለን የሰው ክፋት በምን ይሸነፋል ?ቅዱስ ሚካኤል ይጎብኛችሁ የኔ እናት ይኼም ያልፋል
@werkenateethiopia245
@werkenateethiopia245 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለመላእክት አለቃ ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብረ በአል ውድ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች እና የቅዱስሚካኤል ወዳጆች
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ኰ5ጐ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አካን አብሮዎ አደረሠን
@prime5689
@prime5689 3 жыл бұрын
አሜንእንኳንአብሮአደረሠን
@zyz7738
@zyz7738 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንካን አበራ አድርሰን
@mesisweet9447
@mesisweet9447 3 жыл бұрын
የኔ ምስኪኖች ችግርን የደረሰበት ያውቀዋል ይሄ እርኩስ መንፈስ ስናውቀው ተጫውቶብናል አባ ግርማ እግዚአብሔር እድሜያቸውን ያርዝምልን መምህር አንተም ኑርልን
@tesfayetsehaye8618
@tesfayetsehaye8618 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር እውነት እንዲህ ህይወታችን የቀየረ ትምህርት ስለምታስተምረን እግዚአብሔር ረጀም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር ይስጥህ ለመምህር ተስፋ ስላሤ ተማሪዎች ትምህርቱን ሰምታቹ ንስሀ ገብታቹ ለስጋ ወደሙ ያብቃቹ
@ወለተፃድቅን
@ወለተፃድቅን 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ghjjjhhjjj6563
@ghjjjhhjjj6563 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@eledanayekidyelegi759
@eledanayekidyelegi759 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@tayetube862
@tayetube862 3 жыл бұрын
Amen wendeme
@gentedebeb3630
@gentedebeb3630 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቤተሰቦቼ እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን የቅዱስ ሚካኤል ረድኤት ቸርነቱ ከሁላችንም ጋር ይሁን አሜን በሳውዲ የምትገኙ ወገኖቻችን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ like አንርሳ አዳምጬ እመለሳለሁ
@mahelet21
@mahelet21 3 жыл бұрын
አይዞአችሁ የእኔ እናት በፈተና የሚፀና ሰው የተባረከ ነው ከፈተና በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና 🙏 መምህር ስለ የምታደርገው መልካም ሥራ ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥህ።
@ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ
@ፍቅርወለተማርያም-ለ3ዘ 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣህ እናቴ አይዟችሁ ይሻላችኋል እኛም እንረዳለን ቤት እንገዝላቸው ለነዚህ እንቁ ቤተሰቦች የተዋህዶ ልጆች
@yeshewalemhailu1402
@yeshewalemhailu1402 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ትልቁን ነገር እግዚአብሔር ሰቷቸዋል የስጋ ፈተና ግዜያዊ ነው ሁላችንንም እግዚአብሔር ነፍሳችንን ያድንልን እመብርሀን ትድረስላችሁ እኔ በጣም ነው የተማርኩበት እረ እኔ መቼ ነው ያመሰገንኩህ ሁሌ ማማረር ብቻ ነው ያልኩት እና እግዚአብሔርን ማመስገን የለመደ አንደበት ምንኛ የታደለ ነው እመብርሀን ካለባችሁ ችግር ታውጣችሁ እሩሩ እናታችን ያለ እመብርሀን ማንም እናት የለንም እና እሷ ትድረስላችሁ አቤት ጥንካሬ አቤት እናትነት በጣም ነው ልቤ የተነካው ማርያምን እኔ ከንቱ መሆኔን ነው በዚህ ህይወት የተማርኩት እግዚአብሔር ሁላችንንም ለስጋወ ደሙ ያብቃን አሜን
@hewanethopia189
@hewanethopia189 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህ እንዃን አደረሳችሁ ለቅዱስ ሚካኤል እህቴን በፀሎት አስቡልኝ ቤተሰቤን እያስለቀሰች ነዉ የቤት እቃ ከቤት አውጥታ ለጎረቤት እየሰጠጭ ወደ ረሷ እንድትመለስ በፀሎታቸው አስቡልኝ ወለተ ስላሴ
@እዩየድንግልልጅ
@እዩየድንግልልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባት እህቴ አይዞሽ በፀሎት በርች
@AaAa-lr9dv
@AaAa-lr9dv 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ያሥብሽ
@rahelwalathanrahelwalathan2047
@rahelwalathanrahelwalathan2047 3 жыл бұрын
Egaziber yasabashi ayizoshi
@dhamudha885
@dhamudha885 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስባት አይዞሽ ፀልይ እግዚአብሔር ሁሉን ይችላል አምላክ ይፈዉሳል እኔም እቃ እያወጣሁ እጥል ነበር ለእኔ የደርሰ ሉዕል እግዚአብሔር ለሷም ይድረሰላት
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
@@dhamudha885 አሜን
@እግዚአብሔርይመስገን-ዐ8ጐ
@እግዚአብሔርይመስገን-ዐ8ጐ 3 жыл бұрын
የምኖረዉ ባረብ አገርነዉ ልጅ ይዠ አሁን ያለንበት አስቸጋሪ ነዉ በፅለታቹሁ አስቡነ ወለተ ሰንበትነኝ
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 3 жыл бұрын
Ayzoshi ehete egeziyabehare kachi gare yehun emebyty mariyam terdashii
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
@ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ከናንተጋ ይሁን እህቴ አይዞችሁ በእርግጥ የስደት ሂወት ይከብዳል በተለይ በአሁን ሰአት ክርስቲያን ተስፋ አይቆርጥም ደሞም ፀኑ ነን አይዝዋችሁ ነገ ብርሀን ይሆናል
@sablasabla1557
@sablasabla1557 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ
@እግዚአብሆርይመሥገንእግዚ 3 жыл бұрын
አመቤቴየ ማርያም ካችይ ትሁን አሥዋአ ትጠብቅሽ
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን #መምህራችን #ምዕመናን የት ናችሁ እንቁ #መምህራችን ትምህርት ለቆልናል ኑ እንማር #እራሳችንን እፈትሽ ገጠመኝ #178 ኡፍ ደጋግሜ #ሰማሁት የእውነት ልብ ይሰብራል የና እናት አታልቅሺ አይዞሽ እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል ለበጎ ነው እሺ እረዳለን መምህር ምንም ችግር የለም ለሳልባጅ የምናወጣው ገዘብ ነው እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ከነልጆችሽ ያቆይሽ እግዚአብሔር ባለቤትሺንም ልጆቺሺንም ይፈውስልሽ እኔም አብሬአችሁ አባታችን ሆይ አልኩኝ ደስ ሲል
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
ሶልያና ምን ሆናችሁ ነው ግሩፓን ያቆማችሁት መልስ ስጭን
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
0537036025 hi bygn bimo
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
@@destapark609 አር አለን 0554533521
@destapark609
@destapark609 3 жыл бұрын
@@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub ኮድ ነው የሚጠይቀው እኔም ጋደኛዬም አራት ቀናችን አይሰራም
@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ
@ኤፍታህወለተሥላሴ-ገ2ዀ 3 жыл бұрын
ይሠራል አለ
@ሐናሐና-ቘ3ከ
@ሐናሐና-ቘ3ከ 3 жыл бұрын
እግዞኦ መሐርነ ክርስቶስ በእግዚአብሔር የማይቻል የለም ለካን የኔ እናት አቤት ብርታት አቤት ትእግስት እንዴት መታደል ነው ። እግዚአብሔር ጨርሶ ይፍታችሁ 👏 መምህራችን አባባ ግርማ ፣መምህር ተስፍዬ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይባርካችሁ 👏
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
ተስፋ ስላሴ እመብርሃን ትጠብቅህ ትልቅ ተጋድሎ ነወ እነሱን እግዚአብሔር ታላቅ ነው ከመከራ ሁሉ ያወጣቸዋል እናት እህቶቼ በርቱ በወጀቡም በማእበሉም እግዚአብሔር አለ እንዲ በአራት ነጥብ ሊዘጋ ምራፉ እግዚአብሔር ልያሸን የሱ ሁኖ ሰልፉ መልካም ለመናገር አፉ ባይታደል...... ልቦናችን ይክፈትል ፀጋውን ያብዛልህ አሜን(፫)
@qtrqtr4087
@qtrqtr4087 3 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ እባካቹን ስለ እግዚአብሔር ብላቹ ፀልዩልን እኔና ቤተሰቦቼ በከባድ አጋንንቶች ስቃያችንን እየበላን ነው እኔም ከመምህራችን ትምህርት ነው የተረዳሁት እናቴ ምንም አልቀራትም ጨርቃን ጥላ ጎዳና ብቻ ነው ያልወጣችው እኔም ችግራችንን ለመቅረፍ በሚል ተሰደድኩ ግን ምንም ለውጥ የለም እግዚአብሔር ቀን አለው ፀልዩልኝ ወገኖቼ 😭🙏 መምህራችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እኔም ድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ከፈቀደ ታሪኬን አደባባይ የአምላኬን ስራ እመሰክር ይሆናል
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
ለመላው የቅዱሥ ሚካኤል ወዳጆች በሙሉ እንኳን ለመላኩ ለቅዱሥ ሚካኤል አመታዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መምህርዬ እንኩዋን በሠላም መጣህልን ከነ ቤተሠቦችህ እንኩዋን አደረሰህ
@Edom.media7
@Edom.media7 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መ ምህር እንኳን ደህና መጣህልን የክርስቶስ ቤተሰቦች እንኳን አደረሳችሁ አመታሚ ቻስቦ ለሚውለው ለቅዱስ ሚካኤል ወረሀዊ ታስበው ለሚውለው መምህር እድሜ ጸጋ ይስጥልን እኛም መሰሚያ ልቦናችን ይክፍትልን
@የልቤንበልቤይዤ
@የልቤንበልቤይዤ 3 жыл бұрын
አይዟችሁ እናቴ እግዚአብሔር ሃያል ነው በጣም ጠንካራ እናት ናቸዉ እግዚአብሔር ያርዳን መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛልህ Account አስቅምጡልን መምህር👏🏻👏🏻🌹🌹
@Yedingillij2127
@Yedingillij2127 3 жыл бұрын
መምህር የእኔ የሕይወት ትምህርት ቤት ሁሌም ትምህርትክን በጉጉት ነው የምጠብቀው እንኳን ደህና መጣክ
@ተክልዬአባቴ
@ተክልዬአባቴ 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ፅኑ እናት ናት: እኔ ራሴን ትዘብኩት :: አይዞሽ ሁሉም ያልፋል :: ስልኳ ቢኖር ጥሩ ነበር አንዳንድ ብር ላኪዎች ስልክ ቁጥር ይጠይቃሉ :: እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብሽ ጋር ይሁን
@ሰላምለኢትዮጵያይሁን-ቐ5ጸ
@ሰላምለኢትዮጵያይሁን-ቐ5ጸ 3 жыл бұрын
የአጋንትን ውጊያ እንድናውቅ እንድንበረታ ለደረጉን ለአባታችን ለመምህራችን ግርማ ወንድሙ እረጀም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን ፫
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
የኔ አባት መምህር እግዚአብሔር ይስጥህ አይዛቹ ስትል ውስጤ ደስ አለኝ የኛ እንቁ ተስፋ ስላሴ ፀጋውን ያብዛልህ እናቴ እህቶቼ አይዛቹ መጨረሻው ያሳምርላችሁ እውነት ለበጎ እግዚአብሔር የፈጠረው አይረሳም ድጋሜ ገጠመኝ እንድቀርብ ባለ ሙሉ ተስፋ ነኝ ለቅድስት አፎሚያ የደርሰ ቅዱስ ምካኤል ፈጥኖ ይድረስላችሁ ልክ ከሰይጣን እጅ አዱኗቷ ልቀ መልአኩን ቅዱስ ምካኤል ለምስክርነት አባቃቸው አሜን 🌾🌾አሜን 🌾አሜን 🌾
@era7420
@era7420 3 жыл бұрын
እህህ ያማል በጣም ታድያ መኖር ምት ትርጉም ይኖረው ይሆን ፈጣሪ ሆይ ማረን ስለ እናትክ ብለክ😢😥😥😥🙏
@መሀተቤህይወቴነው
@መሀተቤህይወቴነው 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ ስንቱ ነዉ በዳቢሎስ አሰራር እሚሰቃየሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭 አምላኬ ሆይ ልቦናችንን ክፈትልን 🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን
@ኤፍታህወለተብርሃን
@ኤፍታህወለተብርሃን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ለመላአክቱ ሁሉ ሃለቃ ቅዱስ ሚካኤል አሜን፫➕⛪
@senaittesfaye2288
@senaittesfaye2288 3 жыл бұрын
ቃለህዉትን ያሰማልን ተሰፋሰላሴ አቡት የሰዉ ልጀ መከራ ጠንካራ እናት ናችዉ ጉበዝ እናትቨን እይ ክርሰቱሰ አለም ላይ ከላችሁ ፋተና አልበችሁ ግን አለምን እኔ አቨንፈዉልሁ በሉል ክርሰቱሰን ይዘቨ ምን አትሁኝም በረች
@saragebiyaw8455
@saragebiyaw8455 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላችሁ አይዞችሁ እግዚአብሔር የያዘ ወድቆ አይወድቅም መምህር ስላንተ ቃላት ይለኝም የድንግል ማርያም ልጅ እስከነቤተሰቦችህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ እግዚአብሔር ሀይሉን ብርታቱን ይስጥህ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
ኤፍታሽ በለኝ ጌታ እንደምን አደራቹሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች መምህራችን እንኳን ደና መጣልን እንኳን ለእናታችን ቅድሰት ኪዳነምህረት ክብረ በዓል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን የኔ እናት አይዞሽ ማማዬ ጠላተ ዳቢሎስ ያአልቅስ አንድ ቀን ሁሉም ያአልፋል ለእርሱ ምን ይሳነዋል በእውነት ይህ ጠላተ ዳቢሎስ ባርባሮስ ጠቅሎ ይግባልን የተረገመ የስው ህይወት ብልሸትሽት የሚደርክ እርግም መንፈስ ሁላችንም ነው የተጫወተብን እግዚአብሔር አምላክ ይገሰፀልን እኛስ ደካማነን አባታችንንን ኧረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የማቱሳላን እድሜ ይስጥልን አባታችን እንዲሁም መምህራችን እማ ፍቅር ጥላ ከለላ ትሁን መምህሪዬ በእውነት እግዚአብሔር ባአንተ ላይ አድሮ ይህን ሁሉ መንፈስ እንዲታወቅ ላአደረገልን ልዑል እግዚአብሔር ሰም የተመሰገነ ይሁን በእውነት ቃል የለኝም መምህር ተለወጥኩብ ቤተሰቦች እንጠቀምበት እንደ ዋዛ አንይወ በእውነት ጠላታችን በዝቶል ጠላታችንን አውቀን ድል እንንሳው ምንም አቅም የለውም ቤተሰቦች ነገ ደግሞ በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን በላቹሁ የምታአመሰግኑበትን ደሰታ ቅዱስ ገብርኤል ደስታውን ያአብሰረን ለእርሱ ምን ይሳነዎል አሜን ዝማሬ መላእክትን ያአሰማልን መምህሪ ያአግልግሎት ዘመንክን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክል
@ZahraIbrahim-z5d
@ZahraIbrahim-z5d 4 ай бұрын
እግዚኣብሔር ይርዳቹ እህቶቼ እናታችን ኣይዛቹ እመኣምላክ ርህርህተ ህሊና ትርዳቹ ምልጃዋ ረድኤትዋ በረከትዋ ኣይለየን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኣሜን ❤❤❤
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ
@እሙየነኝየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መህምህራችን ያአመት ሰዉ ይበለን ሊቀ መላክ በያለንበት ይጠብቀን እህቴ የ6 ወር እርጉዝ ነች ትዳሯም ችግር ላይ ነዉ እባካችሁ በፆለታችሁ አስቧት ወለተ ኪዳን ነች
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህራችን እንኳን በደና መጣህ የኛ እንቁ መምህ በጉጉት ነው የምጠብቅህ ትምህርትህ አይጠገብም ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅልን🙏
@thankumom6302
@thankumom6302 3 жыл бұрын
አይ እንደው መምህርን የሰጠሀን አምላክ ክብሩ ይስፍ ይህን ገጠመኝ እየሰመው ያደኩበትን ሰፈር ዞር ብየ ሳስበው እንደ እርኩስ ይቀፈኛል. ከዛ ማእበል ህይወት ያወጣሀኝ እየሱስ ክርስቶስ. ክብርና ምስጋና ላንተ ይሁን. አሁን ላይ. ጥያቄ ሚፈጥርብኝ. አንድ ቄስ የቤተክርስትያን አባት የቤተሰቦቸ የንስሀ አባት ነው እና. ብር. አህል የሀገሩ ሰው አዎጥቶ ይሰጠዎል. እና ክረምት ላይ. በረዶ ሲዘንብ ማስቆም ይችላል. ህዝቡ ደግሞ አህል ካልሰጠው. በረዶ. እንዲዘንብ. ያደርገዎል በህዝቡ ከተቀየመ 1 ሰአት ባልሞላ ውስጥ አህሉን ጭፍጭፍ አድርጎ. ያስመታባቸዎል እና ደሀው ህዝብ እየተበደረ ይከፋለዎል ህዝቡ የሚያውቅ በፀሎት እንደሚያዘንብ ነበር ብዙ የንስሀ ልጆች አሉት. እና ከዚህ video ገጠመኝ በመነሳት እኔ በመናፍስት አሰራር ቤተሰቦቸን ህዝቡን እንደሚጫወትበት ገባኝ ገን ሀሳብም ያዘኝ በሀገሩ ታላቅ ስም አለው ህዝቡን እንዴት ከሱ መራቅ እና የክፍ መንፈስ ስራ መስራቱን ማን ይረዳልኝ ማን ይወቅልኝ ይህን ገጠመኝ. መስማት ከጀመርኩ በሰፊው ማሰብ የጀመርኩት. Vedio መስማት አይችሉም ገጠር ነው ለነሱ ህዝቦች 1 የእግዚአብሄርን. ቃል መናገር ፅድቅ ነው ብየ አምናለለው ቤተተክርስትያን እሁድ ቀን ሚቀድሱት. ኮከብ ሚቆጥሩ ናቸው. ወደፊት ሚወጡትን. የቄስ ተማሪዎች. 1 ትልቅ መርጌታ ነው ሚያስተምራቸው እሱም ኮከብ አሰቆጣሪው ህዝብ ብዛቱ በሩ አያሳልፍም. ደሞ ከቅዳሴ መልስ ቀጥታ ጊዜ የለውም. ለማስቆጠር ሚጠብቁትን ህዝብ የሚያስተናግድ. እነዛ ለነገ ተስፍችን ብለን የምንጠብቃቸው የቄስ ተማሪ ትንንሽ ልጆች በዚህ ሰው ተምረው. ጥሩ ደረጃን እንዴት እንጠብቅ. የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች. ስለዚህ ቤተክርስትያን. በስሙ ስለሚነግዱበት ቤተክርስትያን ብላችው ፀሌዪለ ጥሩ አገልጋይ ይሄድ ዘንድ ብዙ አሳዛኝ ነገሮች በአገልጋዮች እየተካሄደበት ነው በዙ ነገር አለ. ግን ነደደኝ
@ymetbkegnaytegnam2075
@ymetbkegnaytegnam2075 3 жыл бұрын
ገጠርውስጥ ያለው ጉድ ስንቱ ተዘርዝሮ አያልቅም እናገራለው አስተምራለው ቢባልም በጣም ነው እሚከብደው መምህራንም የገጠሯን ቤተክርስትያን ዞርብሎ የሚያያትየለም እናም በመምህራን ትምህርት በተከታታይ ቢሰጥ ለዛውም ጠንካራ መምህር ደፋር እንደአባቶቻችን ከተገኜ አይይይይይ ክድን ብሎ ይብሰል
@adetemaeryam6889
@adetemaeryam6889 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኳን እመብርሃን ከክፉ ሴራው አዳነችሽ የቅዱሳን አምላከ አሁን ይሕወታችሁን ሊባረከው ነው እና ቸሩ መድኃኔዓለም አባቴ የዘለዓለመሰ ሕይወትን ሰጥቶአችኃል ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@ሩሀማ-ቨ2ኘ
@ሩሀማ-ቨ2ኘ 3 жыл бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ እህት ወንድሞቼ በባእድ ሀገር ፈተና ውስጥ ነኝ እህተ ገብርኤል ነው የክርስትና ስሜ
@addesaddes9594
@addesaddes9594 3 жыл бұрын
አይዞሽፀልዪ እመቤቴ ትድረስልሽ
@ሩሀማ-ቨ2ኘ
@ሩሀማ-ቨ2ኘ 3 жыл бұрын
@@addesaddes9594 አሜን የኔ እህት
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub
@የዘማሪትሶልያናተፈራYouTub 3 жыл бұрын
ፀባኦት ያስብሽ እህታችን አይዞሽ አብዝተሽ ስገጂ
@liyademeke6073
@liyademeke6073 3 жыл бұрын
እይዞሽ ጠንክሪ
@ፈትለማርያም
@ፈትለማርያም 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህታችን ሚካኤል ከፊት ይቅደምልሽ
@bushaduhalu9160
@bushaduhalu9160 3 жыл бұрын
መምህራችን. እግዚአብሔር. የአገልግሎት ዋጋህን. ይክፋሊልህ በእውነት. ድንግል. ማርያም. ትጠብቅህ በጣም. ያሳዝናል 😭😭😭😭
@mahatesfaye6832
@mahatesfaye6832 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግአብሔር ይድረስላቹው አባታችን በቃልክዳኑ በላየቸው የአለውን መፈስ ወደራሳቸው የመልስባቸው እሳቸውን ነፃ ያውጣልን አይዞቹው እግዝአብሔር ቀን አለው ቀና ላረገን 😥😥😥😥
@mplazamplaza5985
@mplazamplaza5985 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ሰላም መጣህልን የኔ እናት እግዚአብሔር ያስባችሁ ቅዱስ ሚካኤል በለተ ቀኑ በመልጃው ያስባችሁ
@sijitasijita6360
@sijitasijita6360 3 жыл бұрын
እናቴ ኪዳነምሕረት በለተ ቀኗ ከዚ ጭንቀት ትገላግላቹ 😭😭👐👐
@bm-xi7ry
@bm-xi7ry 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ክብር በዓለ አደረሰችሁ አደረሳን ገጠማኝ አደምጭ እመለሰለሁኝ
@fetenfafafa4677
@fetenfafafa4677 3 жыл бұрын
ebakachue ehte wandemoche basalote asbune Saudi arbia yalawne.......ስእርጉተ ማርያም ብላችሁ አስቡኝ:::
@rahelwalathanrahelwalathan2047
@rahelwalathanrahelwalathan2047 3 жыл бұрын
Ayizochu egaziber kanatag yihun dagal marim taxabaqashi
@ማርያምስሚኝሶልያና
@ማርያምስሚኝሶልያና 3 жыл бұрын
አይ ሰው እኮ! መምህር ትህትና ግን ግሩም ነው እመ አምላክ ትጠብቅህ እውነት!
@a01core17
@a01core17 3 жыл бұрын
እረ መምህራችን ለእኛም ለሰድትኙች የእሱ ፆሉት ይድርሰልን ምፍወሰ ናፍቆኛል እሰኪ አሰቡኝ በፆሉታችሁ መምህርዬ በጣም ነው ይመወዳችሁ እመቤቴን ትማፀኑልኝ
@birutawtteshometeshome3234
@birutawtteshometeshome3234 3 жыл бұрын
ወይ እግዚአብሔር የሄንን ገጠመኝ እኔ በደንብ ልታስተምረን ያመጣኽው ይህንን ታሪክ በተቻለን መጠን እንረዳዳ እባካችሁ የበረከት ስራ እዚህ ላይ ነው መስራት ስለበዛ አደለም ትንሽም ቢሆን ካለን ላይ ሳይሆን ከሌለን ላይ እንለግስ ጥንካሬን አስተምረውናል እግዚአብሔር እንድናመሰግን
@ahmaddaud1668
@ahmaddaud1668 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ይጠብቃችሁ መምህር አንተ የብዙ ሰዎች አባት ነህ
@ghkvkhvhdu5774
@ghkvkhvhdu5774 3 жыл бұрын
አንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ከብር በአላት አደርሳችው ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን አሜን ለክርሞ ስው ይበለን ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቀን ሁላችንንም ተብትንን ያለነው ልጆቹሁን
@ፅጌወለተስላሴ
@ፅጌወለተስላሴ 3 жыл бұрын
አባቶቸ እናቶች እህት ወድሞቸ እንኳን ለመላአክ ቀለቃ ለቅዱስ ሚኬኤል በአል አደረሳችሁ አደረሰን የሀዋርያት ጠም በሰላም ጦመን በስላም እድንፈታ ያብቃን የቅዱስ ሚኬኤል ጥበቃው አይለየን አሜን👏👏👏👏👏👏💒💒💒
@emahiwote3995
@emahiwote3995 3 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ከሰይጣን ይልቅ የሰዉ ልጅ ክፋት ጥግ የለዉም እግዚኦ ክፋት ለምን ያህሉ እድሜ ይህን ያክል ጭካኔ መድሀኒያለም ሆይ ልቦና ስጠን 🙏🙏🙏የኔ እናት አፎምያን የረዳት የመላዕክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ጠላታችሁን ከእግራችሁ በታች ይጣልላችሁ እግዚአብሔር በቸርነቱ ያስባችሁ 🤲🤲🤲
@የንጉሥአድሡ
@የንጉሥአድሡ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያግዛችሁ ባህራንን የርዳ ቅዶስ ሚካኤል ይርዳችሁ
@mssmarshyee517
@mssmarshyee517 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጡ መምህርችን ፀጋውን ዪብልቺው
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም
@እግዚአብሔርእረኛዬነውየም 3 жыл бұрын
መምህራችን ተስፋ ስላሴ እግዚአብሄር ያክብርህ እንምባችን የምትጠርግልን በነፍስም በስጋም የምትረዳን እግዚአብሄር ከኩፉ ነገር ይጠብቅህ አሜን ። ባለ ፀጋ ድሃ ፣ድሃ ባለ ፀጋ የምታደርግ አምላካችን ፈጣርያችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከድንግል ማርያም ተወልደህ ሰው የሆንክ ራራልን ምህረትን አድርግልን አሜን ። ሰይጣን በእኛ ላይ ነግሶብን ፈተና እያደረሰብ ነው በፈሰሰው ደምህ በተወጋው ጎንህ ባአማንኤል ስምህ ምታልን አሜን
@ዮፍታሔእግዚአብሔርይከፍታ
@ዮፍታሔእግዚአብሔርይከፍታ 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እደት አሉ የምትለቃቸውን ገጠመኞች ስሰማ እኛም በዘመናችን ለሰይጣን ተገዝትን የኖርን እደሆንን ሳስብ ሰውነቴን እጠላዋለሁ ይነደኛ የምር እኔ መንፈስ አይገዛኝም ለሱ አልገዛለትም እያልኩ እምመጻደቅ ፍጥረት ነበርኩ ግን ዛሬ ላይ እራሴን ሳየው እንደኔ የቆሸሸ ፍጡር የለም የነዚያን ባለማወቅ እደ ወልድ አምላክ ሲያመልኩት ሲሰግዱለት ሲፈሩት የኖሩትን የእናትና የአባቴቸን ሁኔታ ሳስበው አምላኬ ሆይ አተን ሳያውቁህ እዳያልፉ እርዳቸው እያልኩ በቆሸሸው ባደፈው አንደበቴ በድፍረት እለምነዋለሁ ይርዳሽ በሉኝ ዋ ለነፍሴ
@mekedesmulugeta2888
@mekedesmulugeta2888 3 жыл бұрын
Amin3 👏 enyme yezeweter telotye new.ehete
@UserUser-ji4zs
@UserUser-ji4zs 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ሰላም መጣህልን ተስፋ ስላሴ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ዋጋህን ከእግዚአብሔር ታገኛለህ ፀጋውን ያብዛልህ አቤቱ ሰው ለሰው ሞት አነሰው ይባላል ወይኔ የኔ ምስክኞች እግዚአብሔር ይድረስላችሁ እግዚአብሔር ለፈተናው መውጫ ይሰጣል 1ኛ ሳሙኤል ም 25-35 ተፅፋል እህት ወንድሞቻችን እጃችን እግዚአብሔር ይፍታልን ለሰው ደራሽ ሰው ነዉ እና ኡፍፍፍ ያማል በጣም እግዚአብሔር ሆይ አንተ ታውቃለህ
@tube-oj4iq
@tube-oj4iq 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እግዚአብሔር እሱ ችግራችሁም ይቅረፍላችሁ አይይይይ የሰይጣን ስራ በጣም ነው የተማርኩት ከዚህ በተሰብ መምህር ተስፋያ በጣም የሚያስተምረን ታሪክ እያመጣህ እድንማር ስለምታደርግልን እግዚአብሔር እርሜ እና ጤና ይስጥህ ሙሉ በተሰብህ ጋር
@gesese1381
@gesese1381 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይሥጥል በጣም ያሳዝናል የኔ እናት የጭንቅ አማላጇ ምህረቱን ትላክላችሁ ያቅማችን እናግዛለን እሥቲ
@aregawiwelu2821
@aregawiwelu2821 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ምህር ተስፋይ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ
@ሀናእህተሚካኤል-ተ6ሠ 3 жыл бұрын
ኡፍ ሲያሳዝኑ አይዟችሁ እግዚአብሔር ከናተ ጋር ነው ፈተናም ቢበዟ ለመልካም ነው ፈተናችሁ ትንሽ ይከብዳል 😭 እናተ ቤተሰብላይ ያለውን መንፈስ መድሀኒያለም ይገስጸው እመብርሀን ሙሉ ቤተሰብን ትፈውሳችሁ እግዚአብሔር ታርክ ይቀይራል መምህር እግዚአብሔር ይጠብቅህ እሺ እናግዛለን
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ
@እግዚአቢሄርእረኛየነውየሚ 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ አይዞሽ እናታችን እመ አምላክ ትደግፍቹህ እንኳንም የዳቢሎስን አሰራር አወቃችሁት በእውነት ጠንቃራ እናት ናቸው እግዚአብሔር በእድሜ በጸጋ ይጠብቃችሁ
@rahyletsegye8286
@rahyletsegye8286 3 жыл бұрын
ሙምህር እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልኝ መንፈሱ እየተገረፈ ነው ወለተስላሴ ነኝ እርዱኝ ብዥታ ተፈጥሮብኛል እያስረሳኝ እየሰማሁ አልሰማም እያየሁ አላይ ከባድ ነው እርዱኝ በፀሎታች
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ
@መቅዲየድንግልልጅ-ፈ1ሸ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አደርስችው አድርሰን መምህር ቃል ሕይውት የሰማልን ፀጋውን ያብዛልክ በጠም ያሳዝንሉ እመብርሐን ትጎብኝችው
@almaz7033
@almaz7033 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን ለሊቀ መላይክት ቅዱስ ሚካኤል ባአል. መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።
@yegilephone4138
@yegilephone4138 3 жыл бұрын
ሰላም ላንተ ይሁን መምህሬ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህ ቃል ህይወት ያሰማልን
@ቤተልሄምወለተመድህን
@ቤተልሄምወለተመድህን 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቅዱስ ሚካኤል በእውነት በቃ ይበልልን በዚህ ቤት ሃይሉን ያሳድር አሜን ችግር የለውም ያለንን እናረጋለን መምህራችን ሊያም የካህን ቤት በረከት ነው በጣም ያማል በእውነት
@hanatatte6155
@hanatatte6155 3 жыл бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል አደረስህ ከነ ቤተሰብ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም አይለይህ
@girmahaile855
@girmahaile855 3 жыл бұрын
መምህር ተስፋስላሴ እንኻን ለቅዱስሚካዬል አመታዊ በዓል በሳላም አደረሰክ የአንተ ተማሪ እህተ ማርያም እና አይለኢየሱስ ነን ቃለሕይወት ያሰማህ አሜን አሜን አሜን
@dejra0622
@dejra0622 3 жыл бұрын
ዕድመን ጥዕናን ይሃብካ ፀጋኡን በረከቱን የብዘሐልካ መምህርና ኣርሴማ ትሓልዉካ
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታቼን መምህር መንከር ግርማ ወንድሙ የማቶሳላን እድሜዬ ይሰጥልን ይኑሩልን አናቁው እግዜያብሄር ይመሰገን ማሰታዎላን ይሰጠን መምህር ተሰፋዬ አበራ ቃለ ሄወት ያሰማልን
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 3 жыл бұрын
💚💛❤ሠላማችሁ ይብዛ የክርስቶስ ቤተሰቦች።በእውነት ላያስችል አይሰጥም የሚባለው እውነት። በዚህ ሁሉ መከራ ውስጥ ሳይለያዩ ፀንተው መቆየታቸውን ሳስብ ፈጣሪ በእነርሱ ላይ ሊሰራ ያሰበው ድንቅ ነገር እንዳለ አመንኩ። አይዞኝ ወገኔ በስጋ ብንፈተንም ከክርስቶስ ፍቅር የሚለየን የለም። ወገኔ ሆይ ንቃ ! አጋንንት ምን ያህል እንደጎዳን እናስተውል 💚💛❤!
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
ሁፍ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የኔ እናት አይዟችሁ እመቤቴ ከናተ ጋር ትውን ፈጣሪ መቼም ጥሎ አይጥልም
@mekoyaalemu6002
@mekoyaalemu6002 3 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ማረን ምንድነው ጥቅሙ በሰው ላይ ይሄ ሁሉ ጭካኔ ምን ሊገኝ ልቦና ይስጠን
@alemgebra6041
@alemgebra6041 3 жыл бұрын
እራሴን ታዘብኩት ፈተና በዛብኝ ብየ አማርራለሁ በዚህ ፕሮግራም ላይ ብዙ ተምሬአለሁ ቤተሰቦቸን እኔ እንደገባኝ እንዲገባቸው ይህን ክፋ መንፈስ እንዲዋጉት ለስጋ ወደሙ እንዲበቁልኝ የይቅርታ ልብ እንዲኖራቸው በፀሎታችሁ አስቡኝ ።
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አድሜ ጤናዉን ያድልህ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከዉ
@yoosfal3nzii731
@yoosfal3nzii731 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ይወት ያሰመልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መምህር አሜን እልልልልልልልልልልልልል
@salemyoutube656
@salemyoutube656 3 жыл бұрын
የኔ ተርክ መስለኝ የስጣንን ስራ ቤተሰቦቼ ለይ ናቸው አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በመምህር ተስፍዬ ምክንያት ነቅቼ ጉዲ ሰራሁት ደብሎስ ክብር ለእግዚአብሔር ለእመቤታችን ይሁን እናቴ ጠበል ነት በጸሎት አስቡልኝ እባካችሁን እህት ወንድሞቻችን እባካችሁንንን በጸሎት አስቡልኝ እህቴም እናቴ ወንድሜም አክስቴም ጠበል ናቸው እኔ ደሞ በጣም ፈታና ውስጥ ነኝ እዝ እኔም በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ነኝ በጤና በስራ ፈታና ውስጥ ነኝ እባካችሁን እህቶቻችን እኔ ደከማ ነኝ መምህር ወንድሜ ቤተሰቦቼንን አስብልኝ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላኬ ይጠብቅልን ሁላችንም እግዚአብሔር አምላኬ አንድዬ መልካም ነው ተመስግን ዋጋ አለሁ
@alemgebra6041
@alemgebra6041 3 жыл бұрын
የኔ ማር እግዚአብሔር ቸር ነው ታሪክ ይቀይራል ቤት መግዛት ባንችል ቤት ክራይ መክፈል አያቅተንም ከእግዚአብሔር ጋር አይዟችሁ በፀሎታችሁ በርቱ ከጎናችሁ ነን።መምህት እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ከክፋ ሁሉ ይጠብቅህ ድንግል ማርያም ዋስጠበቃ ከለላ ትሁንህ በረከትህ ይደርብን
@zyz7738
@zyz7738 3 жыл бұрын
አምላክ ሆይ ምህረት ስጠን መምህር እግዚአብሔር አምላክ የተመስገን የሆነ አናታቸውን አዳም ጠና ይስጥሽ ልጄን ይጠቃልሽ አመ አምላክ ተጠበቁሽ
@selamamare7014
@selamamare7014 3 жыл бұрын
መምህር የእውነት ምንም ቃል የለኝም የምታስተምራቸዉን ገጠመኞችህን በፍቅርነዉየምሰማዉ በቅርብ ነዉ ያወኩህ ኮሜንት ማንበብ እጂ መፃፍ አልወድም የመጀመሪያ ግዜ ነዉ ግን ብዙ ነገር ተምሬያለሁ ስደተኛ ነኝ እኔም አንድ ቀን ነፍሴ ድና ለምስክርነት እበቃ ይሆናል በፀሎትህ አስበኝ ማህደረ ማርያም
@ፀጌማርያምa
@ፀጌማርያምa 3 жыл бұрын
መምህር እድሜህን ያርዝምልን
@zeenauaezeena5081
@zeenauaezeena5081 3 жыл бұрын
አቤት አምላኪ ሆይ እደት መከረተት በዛብን 😭😭😭😭የመላእክት አለቃ በሰይፉፉፉ ይምታህ የባህራንን የሞት ደብዳቤ እደቀደዲከ አፌሜያን እደአገዝካት እራራራራራላቸዉዉዉዉዉዉዉዉ ለዚህ ቤተሰብ
@ሶሊያናእናቴ
@ሶሊያናእናቴ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በሰላም በጣህ በስላሴ ስም ኡፍፍፍፍ የናት ስቃይ እናቴ ከነ በቴሰብሽን አንቺንም እግዚአብሔር ይፈውሳቹ ወይኔ አላፊ ጠፊ ለሆነ ምድር ከጠላት ተባብሮ ሰውን ማሰቃየት ልቦና ይስጠን😭😭😭
@misarkmisark3065
@misarkmisark3065 3 жыл бұрын
አሜን እንኳን አደረሰክ መምህራችን አይዞሽ እናታችን ታርክ ይለወጣል ለበጎ ነው ፈጣሪ አባታችንም ከታሰሩበት ይፍታልን አሜን አታልቅሱ ሁላቹንም ፈጣሪ ይማራቹሁ አሜን መምራችን እመብረሃን ትጠብቅክ እስከነ ቤተሰቦችክ አሜን በፀሎታቹ አስቡኝ መንበሬ ፅዮን እያላቹሁ
@mekdes4kilo756
@mekdes4kilo756 3 жыл бұрын
አሜን እግዚያብሔር ይመሰገን እንኳን ለቅዱሰ ሚካሄል አመታዊ ባህል አደረሰክ መምህር እንዲሁም እህት ወንድሞቼ እንኳን አደረሳችው ሁላችንንም በያለንበት ይጠብቀን በሰላም ላገራችን ያብቃን
@bizuneshgedamuyemariayiaml4001
@bizuneshgedamuyemariayiaml4001 3 жыл бұрын
ኤፍታህ ብየ ጀምሪያለሁ ልቤን ክፍተልይ አምላኬ ይሄን ሳዳምጥ ራስን። ፍተሽሁት እኔ ራሴ ደክመይ በዝምታ አዳመጥሁት ስንት አመት በስድት ትክራትትሁይ ግን ምንም ይለኝም ብቻ ተመስገን ብያለሁ ግን የእናት ፍተና ኡፍ ለማዳመጥ ድክይ አይይይ እናት እኔ ልስቃይልሽ እናቴ እምብርሃን ክእናተ ጋር ትሁን በሳውዴ ላላችሁ ኢትዮጵያዊን ቅዱስ ሚካኤል እቅፍ ድግፍ አድርጉ ለአግራችሁ ምድር ያብቃችሁ
@ሀረግየያቡእናት
@ሀረግየያቡእናት 3 жыл бұрын
ስላም መምህር እንኳን አደረስህ አደረሳችሁ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል የአመት ክብረ በአል
@uaekfn890
@uaekfn890 3 жыл бұрын
አይ ይይይይይይይይይ የሰው ክፋት መምህር ላንተ ቃላት የለኝም እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህህህህህህህህህ 💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ወለተፃድቅን
@ወለተፃድቅን 3 жыл бұрын
ሰላም ክርስቶስ ያብዛልህ መምህራችን እንዲሁም የመምህር ተሰፋ ሰላሴ ተማሪዎች እንኳ አደረሳችሁ ለኃያሉ መላአክ ሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብር ባዓል እህቶቸ ውደሞቸ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹሁ
@ኤፍታተከፈት
@ኤፍታተከፈት 3 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣህልን፣የነፍስ፣መጋቢአችን፣ እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል አመታዊበአል፣አደረሰህ፣አደረሰን፣የአመትሰው፣ይበለን በፀሎት፣አስቡኝወለተስላሴ
@አብረሀትንጉሴ
@አብረሀትንጉሴ 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳቹሁ አይዞቹሁ ሁሉም ለቦጎ ነው መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፀጋው ያብዛሎት በጸሎት አስቡኝ ወለተ ትንሳኤ ብላቹሁ ከነቤተሰቦቼ
@ወለተተክለሃይማኖት-ወ5ዸ
@ወለተተክለሃይማኖት-ወ5ዸ 3 жыл бұрын
በእውነት በጣም ጥንካሬ እግዚአብሔር አምላክ ይገሪማል በተመቻቸ ቦታ ሆነን ከእግዚአብሔር ርቀናል እና ከዚህ ቤተሰብ ብዙ ትምህርት እናገናኛለን እግዚአብሔር ይርዳን የሰው ጭካኔ ሽሕ አመት አያኖሪም
@jasika499
@jasika499 3 жыл бұрын
መምህር ሳምንት ሆኖኛል ያንተን ት/ቤት ስማር እና ወደ ቤተሰብ ወደ ራሴ ተመለከትኩኝ
@sablasabla1557
@sablasabla1557 3 жыл бұрын
በርች
@amarechcherkos1238
@amarechcherkos1238 3 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣሽ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ
@ስላሴመጨረሻዬንአሳምሩልኝ 3 жыл бұрын
እሰይ የኔ ቆንጆ😁🙏
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 3 жыл бұрын
መምህራችን እንኳን በሰላም መጣልን ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠበቅልን አሜን አሜን አሜን
@kalkdan4521
@kalkdan4521 3 жыл бұрын
አፍታህ በለኝ ተከፈት አምላኬ አሜን አግዚአብሔር ይመሰገን መም ህ ር አንኳን ደና መጣህ መ ም ህ ር
@SaraSara-it2ci
@SaraSara-it2ci 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይውትያስምልዝማሬ መላእክትያስማልን
@ድንግልሆይ-ጐ2ዐ
@ድንግልሆይ-ጐ2ዐ 3 жыл бұрын
ላም መምህር እንኳን ለቁድስ ሚካኤል ባአል ብሰላም አደረሰን ዘሚካኤል ብለህ ብፆሎት አስበን
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ
@እህተማርያምየገብርኤልልጅ 3 жыл бұрын
ውይ የኔ እናት አልቅሰሽ አሥለቀሽኝ አይዞሽ ማማዬ እግዚአብሔር ይኸንን ክፉ ጥላት ከስረመጎሩ ይንቀልላችሁ እግዚአብሔር በማይረሳ አይኑ ይያችሁ እፊፊፊፊፊፊፊፊፊ
@medhintmesfin8560
@medhintmesfin8560 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን አደረሰወት አደረሰን ለሊቀ መላእክት ቅዱሱ ሚካኤል ክብረ በዓል
@destyasthin6535
@destyasthin6535 3 жыл бұрын
ውይ ሲቃይ አይዞአችሁ ያልፋል ደግሞ በጣም ደስ የሚለው የኢየሱስ ክርስቶስ ስጋ ወደሙ በውስጣችሁ አለ እርሱ ለእናንተ ጋር ሆኖ ይረዳችሁአል ባለቤትዎትንም እግዚአብሔር ይፈውስላችሁ
@ethiopiatekedem4150
@ethiopiatekedem4150 3 жыл бұрын
በእውነት ቤተሰቦቼ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳችሁ መምህር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@ىىمللم
@ىىمللم 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሲገርም🙏🙏🙏
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
@ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 жыл бұрын
እግዘብሔርን አመሰግኑ እግዚአብሔር ይመሰገን
@mekemaraki6832
@mekemaraki6832 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን እግዚአብሔር እኛንም በመከራችን ግዚ እደነሱ አመስጋኝ ልቦና ይስጠን እግዚአብሔር በምህረቱ ይያቸው
@አለምየተዋህዶልጅ
@አለምየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህራችን እንዃን አደረሳችሁ /አደረሱ ለሊቀ መለአክት ቅዱስ ሚካኤል እግዚአብሔር ይሰጣን ስራ ይፍረስ እግዚአብሔር የገፀጿ
@ፀጌማርያምa
@ፀጌማርያምa 3 жыл бұрын
የአንድ ነብሥ መሆን አቅቶናል እናት የማትችለው የለም ድንቅ ነው እድሜሽን ያርዝምልን ጠንክሩ ታሸንፋለቹ
Непосредственно Каха: сумка
0:53
К-Media
Рет қаралды 12 МЛН
#behindthescenes @CrissaJackson
0:11
Happy Kelli
Рет қаралды 27 МЛН
30ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ በደብተር ላይ የተሰራ ክፉ ሴራ ( በመ/ር ተስፋዬ)
1:30:37
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 61 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሰኞ (መዝ 1-30)
55:15
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 205 М.
37ኛ ልዩ ገጠመኝ፦ ልጆችና ባል ሳያውቁ እናት በድብቅ ያመለኩት ዛር ውጤት
2:06:10
155ኛ ገጠመኝ፦ አራስ ልጆችን በፀሎት ካልጠበቅን የሚገጥመን ይ ነው(በመምህር ተስፋዬ)
1:52:38
Nusaybah bint Ka'ab (ra): The Woman Warrior  | The Firsts | Dr. Omar Suleiman
1:03:08