60 አመታትን ጥበበኞችን በማፍራት_የበዓል ቆይታ ክቡር ዶክተር አርቲስት ተስፋዬ አበበ(ፋዘር) ጋር_ /🌼መልካም አዲስ አመት🌼/‪

  Рет қаралды 10,534

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

Күн бұрын

Пікірлер: 26
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 Ай бұрын
ፉዘር የኢትዮጵያ እንቁ አርቲስት እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን እግዚአብሔር አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽👏🤲❤❤❤❤❤❤🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐🌺🌺🌺🌺🌹🌹🌹🌹🌹🌷🌷🌷🌷
@tesfayewoyessa7002
@tesfayewoyessa7002 Ай бұрын
ተባረኩ። ወርቅ ስራ ነው። እንኳን አደረሳችሁ!!!
@FekaduGirma-r3i
@FekaduGirma-r3i Ай бұрын
Artist Tesfaye (dr or father) is genuine. We are the same kebla ,he was our kebla legate committe.i was kebla chair man.i am happy I was working with him.long live father.
@romanyosef7696
@romanyosef7696 Ай бұрын
እውነት ነው ተለመደ እንጂ ፋዘር እኔም ደስ አይለኝም እንግሊዘኛ ስንጠቀም ብቻ ነበር ለማንኛውም ይሁን 🙏🙏🙏
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r Ай бұрын
Father ስሙ ይገባዋል ድንቅ ሰው ለታሪክ እግዚአብሔር ነው ያስቀመጠህ አሁንም የጥበብ ስዎችን እየዞራችሁ ብታፍሱ ጥሩ ነው ብዙ ፈጣጣ ያልሆኑ የጥበብ ሰዎች በየቤቱ አሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@captainayub6482
@captainayub6482 Ай бұрын
ማሽላ ቢበስል አንገቱን ይደፍል ? ጋሽ ተስፍዬን ከተነገረለት ወይ ከተናገረው ይልቅ ማን ያውቀዋል እንቆፍረው ብዙ እንቁ ይዝዋል እድሜ ጤናህን ይጨምርልን🕊🌼🌼🌼🙏🏽
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 Ай бұрын
2017 Fano Ashenefo menegiset yemihonebete zemen new 100%❤️💪❤️💪❤️💪God Is With Fano!🙏🏻❤️🙏🏻✅️
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 Ай бұрын
የደሥታ የፍቅር የሠላም የደሥታ የፍቅር የሠላም አልን አልን አልን አልን አልን
@engidatadesse5675
@engidatadesse5675 Ай бұрын
ፋዘር' በዚህ ዕድሜ ከጥሩ የማስታወስ ችሎታ ጋር ገራሚ ጤና አላቸው። በ1948 ዓም። ብሄራዊ ቲያትር ሲጀምሩ እኔ የተወልድኩበት ዓም ነው። ግርም የሚለኝ በዚህ ዕድሚያቸው ከኔ የተሻለ የማስታወስ ችሎታ አላቸው። አንድ ቦታ ጋ' ግን የበግ ሙክት ዋጋ ሲናገሩ በደርግ የመጨረሻ አመታት ላይ ወይ በኢሃዴግ ዘመን ያለውን የበግ ዋጋ ነው የጠቀሱት። በጃንሆይ የመጨረሻ ዘመን ላይ አንድ ቆዳ መልስ በግ' በስምንት ብር ብቻ እንደሚገዛ ምስክር ነኝ። አባቴ ከሰፈራችን በግ ነጋዴ ቤት በግ እንዳመጣ መልዕክት እንዳደርስ ሲነግረኝ በተደጋጋሚ የማደርገው ስለነበር' አልረሳም። እንግዲህ ስጋውን በአራት ብር በልተን ቆዳውን በ አራት ብር እንሸጥ ነበር።
@SolomonAwet-s4r
@SolomonAwet-s4r Ай бұрын
ወይኔ ይቆጨኛል ፋዘር አትክልት ተራ እያሉ ተይለት ነበረኝ እረ ሂድ ሲሉኝ ይቆጨኛል አሁን የካናዳ ቦዘኔ ሆኜ ቀረሁ
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r Ай бұрын
ጠያቂዎች አመሰግናችኋለው ድጋሚ በደንብ ተዘጋጅታችሁ ጥይቁት
@SeyoumAssefa-n5l
@SeyoumAssefa-n5l Ай бұрын
I respect artist dr tesfaye according to you age the price of sheep and cow meat is exaggerated. Ask debebe eshetu.
@dawitgirma681
@dawitgirma681 Ай бұрын
አይ ኢትዮጵያ ወዝሽ !ታሪካችን ????
@selamlagerachin7921
@selamlagerachin7921 Ай бұрын
Father ,ብሎ መጥራቱ ቃሉ አማርኛ የለውም
@skywalAstio
@skywalAstio Ай бұрын
ነፃነት ቴድሮስ ካሌብ
@danielkebede2765
@danielkebede2765 Ай бұрын
የበግ ዋጋው ግን በዛን ጊዜ 150 ብር ተወደደ
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 Ай бұрын
እቫካችሁ የምን ፈዘር ነው በሀገርኛ ቋንቋ ተጠቀሙ።
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ Ай бұрын
ይሄ ሰውዬ በህይወት ኣለ እንዴ??? እሱ ያፈራቸው ኣርቲስቶች ስንቱ ኣለቁ ኣሁንም እድሜ ይጨምርልህ።
@AlemayehuHailu-u7m
@AlemayehuHailu-u7m Ай бұрын
የተቀበሩትስ?
@elarg1214
@elarg1214 Ай бұрын
የጋዜጠኞች ስህተት እዚህ ላይ ጋሽ ተስፋዬ በእድሜ ምክንያት ቁጥር ሲሳሳቱ ማረም ነበረባችሁ በዛን ዘመን የበግ ወይም የሽንጥ ስጋ ዋጋ እንደዛ ሊሆን አይችልም ይሄ ታሪካዊ ቪዲዮ መሆኑን እንዴት ይዘነጋል
@kifle4218
@kifle4218 Ай бұрын
ሰው በስተርጅና ለምን ይዋሻል ደሞዝ የተጨመረው በሂሩት በቀለ ምክንያት ነው
@ghh65
@ghh65 Ай бұрын
ያረጀ ሰው አይዋሽም ሊረሳ ይችላል ለዛውም በዚህ እድሜ
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
አዎ ብዙ ነገር ረስተዋል። በግ በኛ ጊዜ 150 ነበር ብለዋል።በነሱ ጊዜ 30 ...20 ብር ነው ።150 የቅርብ ጊዜ ነው። ሽንጥ 200 እንገዛ ነበር ብለዋል፤ ይህም 10...ወይም 15 ብር ነበር​@@ghh65
@zerguat
@zerguat Ай бұрын
የተዘነጋቸው ቅደም ተከተሉ፣ ተከታታይነቱ እንጂ ሁሉም የተስፋዬ አበበ ናቸው። ሙሉቀን ብቅ ያለው ከ58 - 60 ይሆናል ብዬ እገምታለሁ እናቴ ስትወልደኝ መች አማከረችኝ እያለ
@ayalewzeleke4039
@ayalewzeleke4039 Ай бұрын
Enanete denkorowoch yekibir doctorate gelesebu ayeterabetem tebalachehu eko
@FekaduGirma-r3i
@FekaduGirma-r3i Ай бұрын
@ayalewzeleke4039 brother artist Tesfaye abebe is more than doctorate. Hell ur doctorate
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 9 МЛН
CAN YOU DO THIS ?
00:23
STORROR
Рет қаралды 47 МЛН
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 34 МЛН
Каха и лужа  #непосредственнокаха
00:15
Tesfaye Abebe (Father) Short Documentary Film
16:52
Kaleb Show /ካሌብ ሾው
Рет қаралды 4,3 М.
"ትዝታ አያረጅም፤ ከመርዓዊ ስጦት ጋር"
59:27
EBC Entertainment
Рет қаралды 53 М.
ሾላ ገበያ ጀርባ - የሴተኛ አዳሪዎች ታሪክ ፤
37:05
TAEM RADIO || ጣዕም ሬዲዮን ፤
Рет қаралды 55 М.
Who's spending her birthday with Harley Quinn on halloween?#Harley Quinn #joker
01:00
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 9 МЛН