63ኛa ገጠመኝ በመተት መከራዋን የምታየው ቆንጆ መጨረሻ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )

  Рет қаралды 40,192

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ

3 жыл бұрын

ህይወቷ በሙሉ ወንድን በመፍራት የተጨረሰ ነው

Пікірлер: 361
@yordanoshaile2348
@yordanoshaile2348 3 жыл бұрын
መ/ም ተስፋየ እኔ ብዙ ትምህርት አግንቻለሁ እንደኔ ብዙ ሰዉ ቀይረሃል የዘራሃዉ ፍሬ ጌታ ከሰጠህ እጥፍ ነው የፈራኸው አሁንም ጸጋዉን ያብዛልህ። ወንድሜ 🌻🌻🌻
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
ሰው መከታተል የሚወደው የማይጠቅም ወሬ ነው ልቦና ይስጠን
@user-it3be7gl3p
@user-it3be7gl3p 3 жыл бұрын
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለደብረ ታቦር ብሎም ለቀጣዩ በአል ቡሄ በሰላም አደረሳችሁ
@user-py1bx9ld9v
@user-py1bx9ld9v 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር እረጅም ገጠመኝ እኛ በሰደት ላይ ላለን ሰራችንን እየሰራን እናዳምጣለን እግዚአብሔር ይሰጥልን ❤❤❤ ወለታ ኪዳን
@Timti-ey6ld
@Timti-ey6ld Күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀይልና ብርታት ይሁንህ መምህራችን
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሰን ለቡሄ በዓል የአመት ሰው ይበለን እግዚአብሔር አምላክ
@user-up5vs4bf7r
@user-up5vs4bf7r 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
ምንም እዳትጨነቅ መምህሬ ስጠፍ ይጨቀኛል አተ ተጨቀህ ተጠበህ ሰአትህን መሰዋት አድርገህ ኧረ ስቱን ልበለዉ ብቻ እጀራና ወጡን አብስለህ ብሉ ስትለን አበሳህ እያሉ ይጠብሱሃል ዝበላቸዉ አተ ደስ ያለህን አስተምረን ያተ ትምህርት ለኔ እጀራና ወጤ ነዉ መምህሬ እዳዉ የመቤቴ ልጅ እሱ ልኡል እግዛብሄር እዉነት እኔ ሃፃተኛ ነኝ ላይሰማኝ ይችላል ስለናቱ ብሎ አተና መላ ቤተሰቡዎትን መምህር ግርማዬንና ♥መሰሎቻችሁን ይጠብቅልኝ የኔ እቁ ልዩዎቼ ♥♥♥♥♥♥
@user-ps2dd7ez8r
@user-ps2dd7ez8r 3 жыл бұрын
@@ggjjjghhjj3573 ትክክል በጣም አሜን ፫ ድንግል ማሪያም እናታችን ትጠብቅልን
@bettyreyes6190
@bettyreyes6190 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜ
@user-pf2qm8mt3q
@user-pf2qm8mt3q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tsionture429
@tsionture429 3 жыл бұрын
እንካን ለቡሄ በዓል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች!!!
@user-bx7hq1wh5l
@user-bx7hq1wh5l 3 жыл бұрын
ኣሜን እንካን ኣብሮ ኣደረሰን ማር🙏🙏🙏
@user-tr3ek8yd1t
@user-tr3ek8yd1t 3 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Heah keep up the good
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Keep up the good work please we share all of friends with you god job
@saramengustuabitow4204
@saramengustuabitow4204 3 жыл бұрын
Amenn Amen Amenn Amenn Amennn Amenn
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 3 жыл бұрын
በጣም አንዳንዴ ንቄው የተውኩት ከቁምነገር ያላስገባሁት ነገር እድሜዬን ሁሉ የፈተነኝ ዛሬ እድሜ ለመምህር ግርማና ለመሰሎቹ ጠላቴን አውቄ እድታገለው ስለሆኑኩኝ እና ስላደረጉኝ እግዚያብሄር ብድሩን ይክፈላቸው ።
@senayitsm9690
@senayitsm9690 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር የአገልግሎት ዘመኖህ ይባረክ ፀጋዎትን ያብዛሎት እግዚአብሔርን ለሀገረችን ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጥልን የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛላችሁ
@Hana-cz7kl
@Hana-cz7kl 3 жыл бұрын
ውድ መምህራችን እንድሁም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር" ለቡሄ በሰላም አደረሳችሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን እኔ ይሄን ፕሮ ግራም መከታተል ከጀመርኩኝ ጀምሮ ብዙ ነገር በህይወቴ ለውጥ አመጣሁ! ለካ መንፈሳዊ ትምህርቶች ማወቅ ብቻ አይበቃም የዳቢሎስን ክፉ ስራ እና መፍትሄ ካላወቅን
@user-sk4qp3ss3k
@user-sk4qp3ss3k 3 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ይብዛ መምህር እንኳን ደና መጣክ መምህር* *#ቡሄ_በሉ_ቡሄ_በሉ_ልጆች_ሁሉ**~❤* *እንኳን ለደብረ ታቦር ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን!!*
@sewmehon9860
@sewmehon9860 3 жыл бұрын
አሜን
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏💚💛❤
@tehamush5911
@tehamush5911 3 жыл бұрын
ቃለ ህይዎትን ያሰማልን በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን አሜን፫
@user-pr2co5uf8z
@user-pr2co5uf8z 3 жыл бұрын
መምህር እኔ ባንተ ትምህርት ተልውጨ ካለብኝ ችግር ለመላቀቅ እየጣአሁ ነው እህቴንም ነግሪያት እሷም በስግደትና በመጸለይ ስትተጋ የሰይጣን ፈተና ወደነበርችበት ሊመልስብኝ በስጋ ታመመች መነሳት አልቻለችም አይዞሽ በርች በጸሎት ብላትም ልትሰምኝ አልቻለችም እባክ በጸሎትህ እስባት ውለተ ሰንበት ብለህ ሁልችሁም እህቶቸ እና ውንድሞቸ አበርታት ብላችሁ ጸልዩላት
@mariyammg9866
@mariyammg9866 3 жыл бұрын
Kalewet Yasemaln tesfamegstesmayat yawarsiln memihirachin Amen Amen Amen Btseltot yasibugn Birkti MARYAM bilo
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 3 жыл бұрын
የቅዱሳን የፃድቃናት ፀሎት አይላያቹ
@burteshibabaw9668
@burteshibabaw9668 3 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን አይለያቹ ዉወላዲተ አምላክ ትዳብስሽ እህቴ
@user-ip3eh9bh9o
@user-ip3eh9bh9o 3 жыл бұрын
መምህራች እንኳን ደህና መጡልን የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረ ታቦር የቡሄ በአል አደረሳችሁ አደረሰን እግዚአብሔር የዓመት ሰው ይበለን ሀገራችንም ሰላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን 🙏💚💛❤️
@user-uj9qn1qg4c
@user-uj9qn1qg4c 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ትምርትህ እንደ ማር በልተህ እንደ ወተት ጠጥተህ የማይጠገብ ነው ቃለ ህይውት የሰማልን እነከብራሃለን
@alextakele
@alextakele 3 жыл бұрын
እንኳን ለደብረታቦር በሰላም አደረሰን! ሀይሉን በደብረ ታቦር እንደ ገለጠ ዛሬም ከሁሉም በላይ የሚሆን ሀይሉን ገልጦ የህይወት ውጣውረዳችንን ይደምስስልን!
@befkiryalew2592
@befkiryalew2592 3 жыл бұрын
Amen
@aresamwmeftahgetahoye6275
@aresamwmeftahgetahoye6275 3 жыл бұрын
Amen amen amen
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 3 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በምህረትክ ያስበን አሜን ፈጣሪ ያግዘን አሜን በጣም ይገርማል አቤት የሰው ልጅ ስቃይ አቤቱ ይቅር በለን።
@muluabeba4416
@muluabeba4416 3 жыл бұрын
በእውነት ጥሩ ትምህርቶችን ተማርን መምህር እግዚኣብሄር የኣገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
@SaraSara-nm9ks
@SaraSara-nm9ks 3 жыл бұрын
በእውነት መምህራችን ቃለሂወትን ቃለ በርከትን ያሠማልን የማታልፈውን መንግስትን ሰማያትን ያዋርስልን በተማርነው የምንለወጥ ያርገን አሜን
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እረጅም ገጠመኝ እኛ በስደት ላይ ላለን ስራችንን እየሰራን እናዳምጣለን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏🙏💚💛❤
@user-ux5oq8xo5n
@user-ux5oq8xo5n 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@sndayogebrihans6942
@sndayogebrihans6942 3 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን የኩርስቶስ ቤተሰቦች የእናታችን የቅድስ ድንግል ማርያም የአስራት ልጅች እንኳን ለደብረ ታብር አመታዊ ክብር በአል አደረሳተገቹ አደረሰን በኣሉ የሰላም የፍቅር የአንድነት እንዲሆንልን መልካም ፍቃዱ ይሁንልን አሜን ፫
@user-pi4xt6tv4y
@user-pi4xt6tv4y 3 жыл бұрын
መምህር እኳን ለደብረ ታቦር በዓል አደረሰህ በመለው አለም ያላችሁ የተዋህዶ ልጆች እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ያመሰው ይበለን ። የዛሬው በጣም የሚገርም ነው ሁሌም የምንሰማው አዲስ መምህር እረጅም እድሜና ጤና መድሀኒ አለም አባቴ አብዝቶ ይስጥልን
@user-zk4eb8ji6m
@user-zk4eb8ji6m 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@chfhh1472
@chfhh1472 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር በውነት ቃለ ሒወትን ያሰማልን ከዚህም በላይ የምታገለግልበትን እድሜን ይስጥልን
@semegngabresilassie1821
@semegngabresilassie1821 3 жыл бұрын
መምህርራች እድሜን ከሙሉ ጤና እረጅም እድሜ ተመኘሁልኽ
@zinawasmare66
@zinawasmare66 3 жыл бұрын
መምህር የእውነት እልሀለው በዚህ ትምህርት በቤተሰቤ ላይ ብዙ እንዲህም በራሴላይ እየደረሱ እና ደርሰው ያሳልፍኳቸውን ችግሮች እንዳቅ እየሆንኩ ነው ፈጠሪ በጸሎት አበርትቶኝ እኔም ቤተሰብም ከዚህ ችግር የምፈወስበትን ጊዜ እመኛለው ፈጣሪ ላንተም ሀይሉን ብርታቱን ያድልህ እድሜና ጤና እመኛለው እግዚአብሔር ይስጥልን።
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 3 жыл бұрын
መምህር ይህ ገጠመኛ ጥሩ ማስተማርያ ነው እውነተኛ ታርክ ስለሆነ በፍልም መልክ ቢሰርበእውነት ስንቶቻችን እንማርበታለን እንድንበት አለን እኔ ለመስርት ዝግጁነኛ እድሜና ጤናውትን ይስጥልኝ
@zinatube2251
@zinatube2251 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምራችን እግዚአብሔር ፀገጋውን ያብዛልክ መምህር እኔ ባንተ ትምህርት በጣም ጠቅሞኛል
@lbiebeegziabhertsena7653
@lbiebeegziabhertsena7653 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/bZiac3yjibuXbq8 ሰብስክራይብ አድርጉኝ
@user-hh7up4vj9y
@user-hh7up4vj9y 3 жыл бұрын
መምህራችን በኡወነት በጣም ነው ምንወድህ ፀጋ ሽር ከቱ ያብዛልህ መምህራችን
@helengulema9304
@helengulema9304 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ መምህር እግዚአብሔር ይባረክ
@genetn9512
@genetn9512 3 жыл бұрын
ወንድማችን እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ አሜን
@turngogetu9012
@turngogetu9012 3 жыл бұрын
መምህር በጣም አሥተማሪ ነገር ነው የምትነግረን ገጠመኝ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ደግሞም ብዙ ከኔ ህይወት ጋር የሚመሣሠሉ ነገሮች አሉ ወለተ ፃዲቅ ብላችሁ በፀሎት አሥቡኝ ውድ የተዋሄዶ ቤተሠቦቸ ትልቅ ፈተና ውሥጥ ገብቻለሁ
@sebleseble4673
@sebleseble4673 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን እኔ ባንተ ትምህርት ተለውጫለሁ እግዚአብሔር ይመስገን ሂወቴ ሁሉ ስደት ነዉ ጾም እንኳን አላውቅም ነበር አሁን የጾምኩ ነው አመሰግናለሁ ድነት ሆነህኛል
@user-dr5xe1il2o
@user-dr5xe1il2o 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም የሚያስተምር ታሪክ ነው መምህር🙏
@hangeb8297
@hangeb8297 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሂወት ያሰማልን መምህር
@youhalayyouhalay4416
@youhalayyouhalay4416 3 жыл бұрын
*ሠላም እግዚአብሔር ካተጋ ይሁን መምህር እዴት ናችሁ መምህር ሺ አመት ኑርልን ካተ ማን ያልተማረ አለ በጣም እኮነዉ የሚቀሠቅሠዉ ለነፍሥ ትምርትክ አድሠዉ ያጣዉን እዴት ማግኝት እደሚችል በደብ ነዉ ያሥተማርከን እቁ የመምህር ግርማ ፍሬ እኮ ነክ በርታልን ቤተሠቦችክን አተንም እመቤቴ ትጠብቃችሁ*
@shameershami1017
@shameershami1017 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን የሚገርም ነው ።ባተላይ ሆኖ የመከረን ያስተማረን የመከረን ክብር ሁሉ ለሡ ይሁን አሜን፫።
@user-ks7ok6co9m
@user-ks7ok6co9m 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር 💐💐💐💐💐💐💐💐 💐💐💐💐💐💐💐💐
@user-yc1rl9rv1z
@user-yc1rl9rv1z 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ያክብርህ ትምህርትህ እኮ ክፍዘዝኩበት ያነቃኛል መንፍሴ ይታደሳል በርታልን !!!
@gezahegndebella6972
@gezahegndebella6972 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጸጋዉን አብዝቶ ይስጥልኝ መምህር
@user-ln2mp2mq7f
@user-ln2mp2mq7f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋ በዲበ ፀጋ ያድልህ መምህራችን በጣም እየተማርንበት ነው እግዚአብሔር ይጠብቅህ እንደው ዲስ ላይቅ ምትሰጡ ሰዎች መናፍስት ያላቹ ነው ማስበው እግዚአብሔር ይገስፃቹ
@asenakew5099
@asenakew5099 3 жыл бұрын
ጌታየና መዳህኒቴ እየሱስ ክርስቶስ አቤቱ ይቅር በለን በመስቀል ላይ ሁነህ የሚያደርጉትን አያቂምና ይቅር በላቸው እንዳልክ እኛንም ይቅር ይበለን ከብርሃን ሂወት ጨለማውን ሂወት መርጠናልና አቤቱ ማረን ይቅር በለን
@user-fm5hm3sg3i
@user-fm5hm3sg3i 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ሂይወት ያሰማልን ልክ ነህ ሰዉ በአለማዊ ነዉ ያለዉ በብዛት
@ssrrsas4956
@ssrrsas4956 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ጸጋዉን ያብዛልህ እግዚኣብሔር ኣምላክ መምህራችን እድመና ጤና ይስጥህ ኣምላክየ እስራኤል
@asterasmelash2964
@asterasmelash2964 3 жыл бұрын
መምህር እንኩዋን አደረሰህ ለደብረ ታቦር ፣ ወለተ ገብርኤል እና ስርጉተ ስላሴ ብለክ ለሚጸልዩልን አባቶች ስመክርስትናችንን እባክህን ስጥልን::
@SaraSara-tt6fi
@SaraSara-tt6fi 3 жыл бұрын
መምህር ቃለህወት ያሰማልን አሜን
@anenbekele8268
@anenbekele8268 3 жыл бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ትምህርቶችህ በሙሉ ደስ ይላሉ እመብርሀን ትጠብቅህ
@ofinboniioromookoooromiyaa7736
@ofinboniioromookoooromiyaa7736 3 жыл бұрын
Waqaayyoo sagalee jireenyaa is yaa dhagesisu dhaltuu motummaa isa sii yaa tasisu amen obollewaan koo afuraa silkii quxurii memihir Tasfayee naaf baresaa mee asi jaalati
@user-ez4lz5wx8b
@user-ez4lz5wx8b Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን መምህር
@solnetu1260
@solnetu1260 3 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣህ መምርህር
@user-zk4eb8ji6m
@user-zk4eb8ji6m 3 жыл бұрын
እኳን በሰላም መጣህልን መምህራችን እግዛብሔር በድሜ በፀጋ ያኑልን እንወድሀለን እማምላክ ትጠብቅህ
@almaztessema6345
@almaztessema6345 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን በርታ
@user-it3be7gl3p
@user-it3be7gl3p 3 жыл бұрын
መምህርየ ጭንቅ ብሎኝኮ ሲቆዩብን ዉሎየን እንድሁ አንጋጥጨ ዋልኩኝ እህህህህ ተነፈስኩ እንኳንም መጡልን
@user-rx3li4qp3d
@user-rx3li4qp3d 3 жыл бұрын
Yhe yenem new
@billymekonen5070
@billymekonen5070 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይባርክህ። በሚገባን መልኩ አድርገህ ስለምታስተምረን፣ የብዙ ሰው ህይወት ቀይረሀል። ደስ ይበልህ ወንድማችን 🙏 በላይ ከ ስዊድን
@user-wh8kr4ud6f
@user-wh8kr4ud6f 3 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶልጆችእንኳን ለድብር ታቡር በዓል በሰላም በጤና አድርሳችሁ💔💔❤❤❤❤
@user-wx2tf8ry6s
@user-wx2tf8ry6s 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ አመሰግናለሁ ትምህርቶችክ ህይወቴን ቀይሮታል።
@user-tu6hj2ve6f
@user-tu6hj2ve6f 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
@meseretgetnet4047
@meseretgetnet4047 3 жыл бұрын
ቃለሂወት ያስማልን መምህራችን መድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን እባካችሁ የመህር ስል የምታቁ እርዱኝ በጣም ያስፈልገኛል እናቴ ታማሚ ነሽ እናም የሳቸው ምክር ትምህርት ያስፈልጋታል በሀኪም ገዘቦን ልጨርስ ነው በድጋሜ እባካችሁ እርዱኝ ስልኩን ላኩልይ እኔ በስደት ነው የምኖርው
@genetmokonen981
@genetmokonen981 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወንድማን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mekeds8881
@mekeds8881 3 жыл бұрын
መምህርችን እንኳን ብስላም መጣህ ትምህርቶችን በተለይ ገጠመኝን በጉጉት ነው የምጠብቀው ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ሀይል ብርታት ይሁንህ
@user-gd4sn9xs4z
@user-gd4sn9xs4z 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልን
@ok-wj1zo
@ok-wj1zo 3 жыл бұрын
በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ጠቃም ነዉ ያነቃቃል ጥሩ ነዉ መምህረየ እኔ በምን ልደዉልላህ እኔ ጋ የለዉ ችግረ ፆሎት ሳደርስ ልብየ ይሰልበኝል እና ባናግርህ ደሰ ባለኝ ነበረ መምህረ መባሳጨትም ፈተና ነዉ በቃ እና ወይም ላኩልኝ እምታዉቁ ወገኖቸ ስጡኝ
@fireghenetepherem456
@fireghenetepherem456 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር ኢትዮጵያችንን ፈጣሪ ይጠብቅልን
@user-qy6tj1uw6n
@user-qy6tj1uw6n 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-cy1xw9qr5n
@user-cy1xw9qr5n 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን ስለሁሉም ነገር እግዚአቦሔር ይስጥልን 💛💚♥
@yetewhdolijnegn843
@yetewhdolijnegn843 3 жыл бұрын
መምህራችን ትምርትክን እየሰማው ውዬ ባድር አልጠግብም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ ሁሌም ሼር አረጋለው ጥቅሙ ለኛ ነው እናመሰግናለን በጣም
@firoomipage8630
@firoomipage8630 3 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️ Waaqayyoo umurii keessaan isiinif haa dheeresuu
@memeke5620
@memeke5620 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይሰጥልን እግዜያብሄር ማሰተዎልን ይሰጥን እሼዬ መምህር ተሰፋዬ አበራ አለም እየሰረቀን ነው የማያዎጠን ነው እግዜያብሄር ወድ ልባቸን ይመልሰን ሁላቸን የምናደርገው ነው ወይ የልባቸንነ ነው የምትነግረን መብርታት አለብን በፀሎት እሼዬ መምህር ተሰፋዬ አበራ
@ninnod3131
@ninnod3131 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህር
@sosainasosi3951
@sosainasosi3951 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን እውነት ነው ሰው ስንባል የሚጠቅመንን አናውቁም
@user-zk4eb8ji6m
@user-zk4eb8ji6m 3 жыл бұрын
መምህር ቃለ ህይ ወት ያሰ ማልን
@ezgabheryemasegen6009
@ezgabheryemasegen6009 3 жыл бұрын
የአብዛኛው ሐበሻ ሴት ሂወት ነው 40 45 ስንደርስ ልጅ መውለድ እንፈልጋለን ትዳር ያምርብናን ለዚህ ሁሉ ግዜ የለም አልፈዋል ያሁነቹ ባካቹ ተማሩ በኛ ይህ ትልቅ ትምህርት ነው: ወንድሜ እድሜ ይስጥህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
እሺ እናመሰግናለን
@yenetube1721
@yenetube1721 3 жыл бұрын
መምሕር እግዚአብሔር ጸጋ እና በረከት ጨምሮ ይስጥህ ትምሕርህ ልዩ ነው እኔን ወደ መልካም መንገድ መርቶኛል ከእግዚአብሔር ታርቄአለሁ ዛሬ ደስ ብሎኛል አሁን ጅማሬ ላይ ነኝ ለፍጻሜ ያብቃኝ አሜን ያንተ ትምህርት ነው ለዚህ ያበቃኝ እና በርታ ብዙ ፍሬ ማፍራት ትችላለህ እያፈራህም ነው
@user-kp2wt4ov1s
@user-kp2wt4ov1s 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል ህይወት ን መዳንን የምንፈልግ አይነ ልቦናዬን አብራልኝ ብለን እናዳምጥ ሌላ የመይሆን ነገር መፃፉ ተገቢ አይደለም ለአንደበቴ ጠባቂ አኑር የከንፈሮቼን መዝጊያ ጠብቅ መምህራችን ከነ ሙሉ ቤተሰብህ አዛኝቱ ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ
@almaz7033
@almaz7033 3 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን መምህር ተስፋየ ቃለ ህይወትን ያሰማልን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@addisabebakyoto27
@addisabebakyoto27 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ የሀገር ልጆች የምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተሰቦች
@user-yi9op2dg5v
@user-yi9op2dg5v 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን በሰላም መጣህ የሰማነው በልባችን ያሳድርልን አሜን
@ismaialismail105
@ismaialismail105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን
@abebugemeda6712
@abebugemeda6712 3 жыл бұрын
እንኳን በደና መጣህ መምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጠና ይስጣችሁ
@kilaraaminab2182
@kilaraaminab2182 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሄር እንደርሶ ያለ ያብዛልን ይህንን ፕሮግራም በጉጉት ነዉ እማዳምጠዉ እድሜና የጤና ይስጥልን
@hamzihamzi7527
@hamzihamzi7527 3 жыл бұрын
ቃሌ ህይወት ያሰማልን መምህር ፀጋውንም ያብዛልን
@user-wc6qg6gq9o
@user-wc6qg6gq9o 3 жыл бұрын
መምህር መጣህልን እውነት ነው የተናገርከው እኛ ሠዎች የሚጠቅመንን ሣይሆን የማይጠቅመንን ነው የምናየው አምላክ ማሥተዋሉን ያድለን
@user-jh2pc2kz4t
@user-jh2pc2kz4t 3 жыл бұрын
አሜን መምህራችን እውነት ብለሀል እኔም እንዳንተ ይሄንን ተምህት ሁሉም ሰው አንዲሰማው የሁል ጊዜ ጸሎቴ ነው መምህር ተስፋዬ እኔ በራሴ ተመህርቱን 100/ 100 እኔን የሚገልፀኝ ነው ስሜ ብቻ ነው የሌለበት እና በትምህርቱ ተለውጫለሁ እኔ ያፈቀረኝ ወንድ መስተፍቅር አድርጎብኝ ትምህርቴን አስትቶኝ አብጄ ነበር በእግዚያብሄር አምላክ ከሞት ከመከራ ሰውሮኝ ወደ ስደት መጣሁ ከዛም መላከ መንክራት መምህር ግርማ የሳቸውን ትምህርት መከታተል አንተን አገኜሁህ እናሰለ ሱባኤ ያሰተመርከውን በሰደትም ብሆን ስሱባኤ ገባሁ ስራየን አየሰራሁ ነው ሱባኤ የገባሁት እና እግዚአብሔር ምስክሬ ነው ሀምሌ 13 ሱባዔ ገብቸ ሀምሌ 16 አናቴ ኪዳነ ምህረት አንች አውነቱን አውጪልኝ አልኳት ያንኑ እለት ማታ ደውሎ ያደረገውን ሁሉ ተናገረ መምህር አንተ እንዳስተማርከን ሲናገር 1 የከልከሊዎስ መንፈስ አኔ እንድደነዝዝ 2 የዝሙት መስተፋቅር መንፍስ እንደፈለገ አንድሆንለት 3 የመስተፋቅር መንፈስ 4በምግብ በብር በመቃብር አፈር በሚቀባ ቅባት በመዳብ እጂግ በጣም። በብዙ ነገር ነው አንደስገባብኝ የተናገረው እና መምህር ተስፋዬ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ለእኔ የደረሰች ኪዳነ ምህረት ለሁላችንም ትድረስላችሁ
@user-xj9ps8ri1j
@user-xj9ps8ri1j 3 жыл бұрын
🙏😥😥አሜን ለእናቴ ምን ይሳናታል 🙏🙏😥😥😥😥
@agaritigabu3669
@agaritigabu3669 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን😢😭አረ የእኔማ ተዘርዝሮ አያልቅም በፀሎት አሥቡኝ እህት ወንድሞቸ ወለተ ሥላሤ ብላችሁ😭😭😭😭
@nardosyemaryamlji9216
@nardosyemaryamlji9216 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ. መምህራችን. እግዚአብሔር ይጠብቅህ. እንኳን በሰላም መጣህ. በፀሎት አስቡኝ ወለተ ወልድ እያላችሁ
@tigtig8146
@tigtig8146 3 жыл бұрын
ሰላም መምህ ተሰፋዬ በጣም ጎበዝ ነው
@mulualim7948
@mulualim7948 3 жыл бұрын
ኮሜንት ባለመመለስህ አንቀየምም መምህር እንረዳሀለን ችግር የለም
@user-hl2ck4er9h
@user-hl2ck4er9h 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሰም በፈጥረታት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ የተከበረ የተቀደሰ ይሁን 🙏 መምህራችን እድሜ ና ጤና ይሰጥልን ፀጋውን ያብዛልህ አዳምጫ እመልሳለሁ🙏
@user-ic4nf3pq1l
@user-ic4nf3pq1l 2 жыл бұрын
ቃለ ህወተ ያሰማልን🙏🙏🙏
@hanahanitiruneh8160
@hanahanitiruneh8160 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ብዙ ትምህርት አግቻለው በጸሎት ያስቡኝ ወለተ እየሱስ ነኝ
@hiwetbedlu9944
@hiwetbedlu9944 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ለደብረ ታቦር በዓል አደረስዎት ከብዙ ነገር እያነቁን ነውና እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንዎን ይባርክሎት በስደት ያለሁ እህት ነኝና በፀሎትዎ አስቡኝ "ፍቅርተ ክርስቶስ"
@user-zm6gd8cb9g
@user-zm6gd8cb9g 3 жыл бұрын
ለመላዉ የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለደብረ ታቦር ለቡሄ በአል አደረሣችሁ አደረሰን መምህራችን እንኳን አደረሰህ መልካም በአል ይሁንልክ መምህር ገጠመኞቹን ዛሬ ነዉ ያዳመጥኩት ኤንም ቢንም እና በጣም ነው እሚገርመዉ በጣምም ያሳዝናል የሰዉ ልጅ ህይወት ልጅቷ በጣም ታሳዝናለች እንኳንም እግዚአብሔር ወደቤቱ መለሳት ባሏንም እግዚአብሔር ይመልስላት መቼም እሱ አያልቅበትም ታገኘዋለች ብየ ነው እማምነዉ እና ብዙ ትምህርት ወስጀበታለሁ እኔ በእያንዳንዷ ገጠመኞች እራሴን እየፈተሽኩበት ነዉ መምህር አድስ አበባ ስኖር የሆነ ልጅ እቤት መጥቶ አሰሪሽ ወድቃ ተሰብራለች ሂጅና አምጫት አለኝ እኔም ሄጀ ስፈልጋት የለችም ተመልሸ ስመጣ ከቤት እቃ ሰርቀዉ ወሰዱብኝ እቃዉ የአንድ ሽብር እቃ ነበር እና መምህራችን በጣም እናመሠግናለን በእዉነት ፀጋዉን ያብዛልህ ልጆችህን ለቁም ነገር ያብቃልክ አሜን እግዚአብሔር አምላክ ፈቅዶልኝ አገሬ ገብቼ አላማዬ በፆም በፀሎት በስግደት በርትቼ መኖር ነዉ እምፈልገዉ ባንተ ትምህርት ተለዉጫለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-bc1iq8oo7z
@user-bc1iq8oo7z 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መምህር♥ሰላምህ ይብዛልህ
@TRt-qz9un
@TRt-qz9un 3 жыл бұрын
Bewnet kale hiwet yasemalen abetu becherneteh aseben amen
@masalobaro2360
@masalobaro2360 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትያሠማልንመ ምህር
@asenakew5099
@asenakew5099 3 жыл бұрын
ይቅር ለእግዚአብሔር ችግር የለም መምህራችን
@saraeth6752
@saraeth6752 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መህምር ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-yv2ms6vk6w
@user-yv2ms6vk6w 3 жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@meseretf1
@meseretf1 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ብዙ ሰዉ እየሰማ ነው።
@imenbitaddise5448
@imenbitaddise5448 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንህ ይባርክ።
@zufankiftew8996
@zufankiftew8996 3 жыл бұрын
መምህር የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ በጣም አስተማሪ ነው በርታ
@user-lf1ld2cw2b
@user-lf1ld2cw2b 3 жыл бұрын
እንኳን አደረሰዎት መምህር በጣም ደስ የሚል ገጠመኝ ነው እድሜ ከጤና ጋ ይጠብቀዎት
@user-bx7hq1wh5l
@user-bx7hq1wh5l 3 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ ሰላመ እግዚኣብሄር ካንተ ጋር ይሁን
@redeactef
@redeactef 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 96 МЛН
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 28 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 49 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 46 МЛН
47ኛ ገጠመኝ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ )የመክዳት ችግር ያለባት እህታችን መጨረሻዋ
1:10:00
71ኛA ገጠመኝ ፦ የቤቱን ምግብ የሚፈጀው ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
45:42
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 35 М.
20ኛ መንፈሳዊ እንግዶች፦ በአመቺሳ ባለመሰጠቷ እንዴት እንደዳነች መስማት ያስተምራል
1:09:49
መዝሙረ ዳዊት ዓርብ -  Mezmure Dawit Arb
31:09
masresham
Рет қаралды 488 М.
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 96 МЛН