No video

670 ተረቶችን የፃፈው ነብይ መኮንን ... |''የድሮ መምህራኖቻችን ቢያንስ ከተማሪዎቻቸው ጋር ጫት ቤት አይገናኙም!''ነገረ መጽሐፍ|Negere metsehaf

  Рет қаралды 30,539

NBC ETHIOPIA

NBC ETHIOPIA

4 ай бұрын

National Media SC is here to support, the success of our country's
transformational journey; to develop a civic-democratic political culture; which will be free from extremism and racism; for peace to prevail; for building a market-led economy; it is a corporation organized by patriotic Ethiopians who are motivated to make an ultimatum contribution through professional and responsible media;
#negeremetsehaf #endalegetakebede #kasahuneshetu
#kidame_keseat #ቅዳሜከሰዓት #nbcehud #NBCቅዳሜ #nbckidame #mezenagna #መዝናኛ #comedian #ኮሜዲያን #yesamentuchewata #የሳምንቱጨዋታ #ሰመረባሪያው #semerebariyaw #enkutatashIdol #እንቁጣጣሽአይዶል #ethiopiansitcom #ethiopianmusic #amharic_music #አዝናኝ #አስቂኝ #አስቂኝ_ቪዲዮ #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ቀልድ #ሙዚቃ #ድራማ #አዲስ_ድራማ #ፊልም #አማርኛ_ፊልም #ሳቅ_ሜዳ #ቅዳሜ_መዝናኛ #አዲስ_ድራማ #EthiopianEntertainment #Ethiopian_movie #Ethiopian_Music #Ethiopian_Entertainment_video2023 #Entertainmentvideo #ባህል #መዝናኛ #teater #hagerfkrteater
#NBC_Ethiopia
#ሆኖ_መገኘት

Пікірлер: 51
@dinqtube3727
@dinqtube3727 4 ай бұрын
ጋሽ ነቢይ መኮንን በአካል ባገኛቸው ደስ ከሚሉኝ ሰዎች ማህል አንደኛ!!! ዕድሜ ይስጥልኝ
@tsehayashenafi7893
@tsehayashenafi7893 Ай бұрын
😢😢😢
@tesfayenegusse3599
@tesfayenegusse3599 4 ай бұрын
❤❤❤ጋሽ ነብይ ትልቅ ስው እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥህ የጥበብ አድባር❤❤
@mustefamohammed5591
@mustefamohammed5591 4 ай бұрын
እሱ ነው የሚለው የሰማሁት እድ በሕ የእ ሥራ ዘመቻ በ1967 መጨረሻ ነበር 60 ሰዎች ሲረሸኑ " እሱ ነው እሱ ነው" ተባብለው አለቁ ብለን ዘማችቾ እንስቅ ነበር። በካርቶኒ በሥእል አሳየኸን። በጣም ጣፋጭ በጣም ሳቢ በጣም ማራኪ ለሁሉም እጅግ አስተማሪ ነው ከእስር ቤት 10 አመት ወይም በላይ በፖለቲካ ታስሮ የተፈታ አለ አቶ ነብዩ እጅግ የሚገርም አስተማሪ ውስጥ ሰርስሮ የሚገባ ትምሕርት ነው የሰጠን። በተለያየ ዘርፍ ያሉ መሪዎችም የጦር አዛዦችም ቢያደምጡት ዘዴ ይፈጥሩበት ነበር። ሁሌ ፖላራይዜሽን ጠቃሚ አይደለም አሉ አቶ ነብዩ በ1967 መጨረሻ ሕዝባዊ መንግስት ይቋቋም አልን። በመፈክር አሰማን በዚያው በተሰበሰብንበት ደቂቃ መቼ ¡¡¡¡ ? አሁኑኑ አልን ደርግ ይውደም አልን መቼ ? አሁኑኑ አልን የሚገርመኝ እጅግ የምንወደው የምናከብረው አርቲስት አጫሉ ተገደለ ለሊት ነው የሰማሁት። ጠዋት ከተማ ወጣሁ ። ለሊት ጠዋት አገር አቋራጭ አስፋልት መንገድ መሐሉ ላይ ወጣቶች የአጫሉን ሐውልት በአሸዋና ሲሚንቶ ሠርተው አጠናቀው አየሁ መኪናዎች መተላለፍያ አጥተው ሲቸገሩ አየሁ ወደማታ በዚያኑ ቀን ታዋቂ የሐገር ሽማግሌዎች ወይም ፖሊስ አስነሳው ሐውልቱን። እኔ በ1966-10ኛ ክፍል ነበር በ1967 ዘመቻ ዘመትን የያኔ ወጣቶች ኢሕአፓዎች ጎረምሶቹ ታች ያለነው መሪዎቻችን በሕቡእ ምን እያደረጉ ወዴት እየመሩን እንደሆነ ሳንጠይቅ መቼ የት ለምን ማ እነማ ሳንል የተነገረንን ይዘን ደርግ ይውደም መቼ? አሁኑኑ ሕዝባዊ መንግስት ይቋቋም መቼ አሁኑኑ አልን ሁሉም አልሆነም እኔም ከቅርብ አመታት ወዲሕ ነው መቸኮላችን አለመጠየቃችን ስሕተታችን የሚገባኝ ያ ሁሉ ወጣት ዛሬ ሳይንቲስት መሆን የሚገባቸው ጓደኞቼ አለቁ። አሁንም የሚቸኩል ወጣት አለ አሁኑኑ የሚል ሞላው። ዓለም የወዛደሮች ትሆናለች ማርክሲዝም ሌኒኒዝም ይለምልም ብለን በየገጠሩና ከተማ ሕዝብ ግራ ክንዱ እስኪዝል በመፈክር አስጮሕነው። የወዛደርም አልሆነች። መለምለምም አልቻለም። የመሪዎቹ መጨረሻ እውቀትና ጥበብ ሳናውቅ አፈኛ ፖለቲከኞች እንደቀሰቀሱን እሳት ውስጥ እንገባለን ወደፊትም የሚመጡ አዳዲስ አደገኛ ፖለቲከኞች ችኩል ወጣት እንዳለ እንደሚጠብቃቸው ስለሚረዱ ይጠቀሙበታል አቶ ነብዩ ማረሚያ ቤት ቆይታው እንኳ ፖዘቲቪሊ ተጠቀመበት። ድንቅ ላይብሪያችን ነው የተከበርከው ዶ/ር እንዳለጌታ ከበደ ልንጠይቅ የምንፈልገውን ሁሉ ጠየቅሕልን ግን ወጣት ከችኩልነት በሐይማኖትም ይሁን በፖለቲካ ወይ በዘር እሳት ውስጥ ሊከቱት የሚያነሳሱት ምን ይደረጉ? ወደፊትም የማይቀር በመሆኑ እጅግ በጣም ከልብ እናመሠግናለን
@user-hu8yd1pq9m
@user-hu8yd1pq9m 4 ай бұрын
እንደ ኢትዮጲያ ነዉ የምወድህ እድሜ ጤና ይስጥህ እንዳለጌታ
@tsehayashenafi7893
@tsehayashenafi7893 Ай бұрын
😢😢😢😢😢
@ErmiasAlula4
@ErmiasAlula4 4 ай бұрын
የምንወድህ የምናከብርህ ነብይ መኮንን እድሜ ጤናውን እግዚአብሔር ይስጥህ። ታላቅ የጥበብ ሰው ነህ ኑርልን !! ኑርልን !!
@gujin9147
@gujin9147 4 ай бұрын
ከክርስቶስ ቀጥሎ ከናዝሬት የተገኘ ነብይ፡ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ፈጣሪ ይስጥህ ጛሼ።
@yonasmebrat4661
@yonasmebrat4661 4 ай бұрын
NBC ካሉት ምርጥ ፕሮግራም አንዱ የእንዳለጌታ ከበደ እንግዶች ናቸዉ፡፡
@tesfayekenea8533
@tesfayekenea8533 4 ай бұрын
ኦ! "የኛ ሰዉ በአሜሪካ" - ማልረሳበት ታምራዊ ሥራዉ!
@danielkebede2765
@danielkebede2765 4 ай бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ነን ረመዳን ከሪም እያልኩ ረጂም እድሜና ጤናን እመንልሃለሁ።
@hreetabebe3979
@hreetabebe3979 3 ай бұрын
የምወደውን መምህሬን ምጽላለ ድንግል ሙሉነህን ስላነሳህልኝ በጣም ደስ አለኝ!
@smenehkebedea.7395
@smenehkebedea.7395 3 ай бұрын
መምህራኖቻችን/መምህሮቻችን/መምህራን/መምህሮች/....670 ግጥሞች። የቋንቋ አጠቃቀማችንን ብናስተካክል መልካም ነው። በተረፈ ነብይ መኮንን ታላቅ የስነ ፅሁፍ ሰው ናቸው። Great Respect !
@elfignmedia
@elfignmedia 4 ай бұрын
አሁን እኮ ዲጂታል አማራጭ አለ። የወረቀት የለ የቀለም፤ አከፋፋይ የለ ቸርቻሪ። መጽሃፉን ለዲጂታል አታሚው ሸጦ በቅጽበትት ለሚሊዮኖች መድረስ። ሁለተኛው አማራጭ ደግሞ on-demand-printing ነው። ሰው መጽሃፉን order ሲያደርግ ብቻ ማተም። እነ Tsehay Publishers የሚያደርጉት ነገር ይኖራል ብዬ አስባለሁ። በተረፈ እንወድሃለን። እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ። 💚💛❤️
@afeworkw1291
@afeworkw1291 4 ай бұрын
ጋሽ ነቢይ መኮንን God bless you i wish you to be happy. healthy and long live!
@osmanabdulkader7648
@osmanabdulkader7648 4 ай бұрын
በጣም የማደንቅሕ ጋሽ ነብይ ዛሬም ስላዳመጥኩህ ደስ ብሎኛል። ቀኛዝማች ታየ ሌላዉ ሠፍረዉበት የነበረዉ ቦታ የጁ አዉራጃ ዉድበን የሚባል ቦታ ነበር።
@tesfayeejigu5463
@tesfayeejigu5463 4 ай бұрын
Wow I am so happy Endale to see you grown as my former Wolkite student. Tesfaye Ejigu
@abrahamgirmay596
@abrahamgirmay596 4 ай бұрын
What a great guy I like him He has good mentality He is really intellectual and peacemaker. He believe in dialogue. What a gentle man
@akabeka2352
@akabeka2352 4 ай бұрын
ለምንድነው ጋሽ ነብዩ ቃለ መጠይቅ አንድ ሰአት አዳምጨ የሚያጥርብኝ ! ይገርማል ጨዋታው አይጠገብም እንዳለ እባክህ ደጋግመህ አቅርብልን ? ሌላው በፋይናንሺያል እጥረት ያላሳተመው መጸሀፎቹን በፈድራይዝ እንዲታተሙ አስተባብረን?
@amharicmusiclyrics484
@amharicmusiclyrics484 4 ай бұрын
በጉጉት ስንጠብቅ ነበር ። እናመሠግናለን ።🎉
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 4 ай бұрын
ነብይ በጣም ጎበዝ '' ሪፖርተር የዳነው ሪፖርተር በመሆኑ ነው። አሁን አሁን የሪፖርተር ባለቤት አድናቂዎች እየበዙ ነው።
@cocotemaribet9293
@cocotemaribet9293 4 ай бұрын
እድሜ ይስጥልን👏👏👏በጣም ደስ ይላሉ.....እንደ እርሶ ያለውን ያበርክትልን
@akwo220
@akwo220 4 ай бұрын
ይሄ ሰው እውነት ነብይ መኮንን ነው እኔ አላምንም እንዳለ ጌታ ዋው!!!!!!!
@eskindirnigussie5169
@eskindirnigussie5169 Ай бұрын
ነብይ በጣም አዝኛለው ጌታ ነብስህን በገነት ያኑራት ግጥሞችህን በ እፍታ መጽሐፍ ነበር ያወኩዋቸው ላልበሰሉቱ ዛሬም ድረስ በአይምሮዬ ተቀርጾ አለ የግጥም ልክፈተኛ አዲስ አድማስ ልክፍተኛ ያደረከን አንተ ነህ በቅርቡ ከእንዳለ ጋር ያደረከውን ቃለ ምልልስ እያየሁት ነበር ያሳዝናል እንዳለጌታ የመጨረሻውን ማስታወሻ ስላስቀረህልን እናመሰግናለን ነብስ ይማር
@yohannesagonafir8230
@yohannesagonafir8230 4 ай бұрын
Interesting
@GeremewHareru
@GeremewHareru 4 ай бұрын
Nebi betam adenakihe becha salehone endante behone beye yememegn negne nebi tena na edeme yeste...
@liyagemeda2368
@liyagemeda2368 4 ай бұрын
አዲስ አድማስ በጣም የሚገርም ሙሉ የሆነ ጋዜጣ ነው። የተማሪና የተማሪ አምድ በጣም በጉጉት ምጠብቀው እኔም ገና በሃያዎቹ መጀመሪያ ብሆንም የምልካቸውን ያልበሰሉ ፅሁፎቼን ያቀርቡልኝ ነበር። አመሰግናለሁ 🙏
@feedelband205
@feedelband205 4 ай бұрын
ክቡር ጠቅላዬ ዘራፊያችንና ነፍሰገዳያችን እንደው እርሶን የመሰለ ጥርብ መሀይም በማግኘታችን እኔም ሆንኩ እዚህ የተጋበዝነው ወደል ሆድ አደሮች ሳናደንቆ ማለፍ ማለት የተጠራንበትን ዎንኛ አላማ መዘንጋት ይሆናል እንደው መቼም ለእርሶ ስለባንክ ዘረፋ መናገር ለቀባሪው እንደማርዳት ነውና ምክንያቱም በጠራራ ፅሀይ ከ17 በላይ ባንክ ዘርፈው ይሄው ማንም ለፍርድ ሳያቀርቦት በቅርቡ ደግሞ ከ4ቢሌዬን ብር በላይ የደሀውን ብር ጭርግድ አርገው በልተው ይሄው ጨዎ መስለው ጢሞትን ተላጭተው ከረባቶን አስረው ወጧ እንዳማረላት ዝንዬ ሽር ጉድ እያሉ ፖርክና ከአንድ ሚሌዬን በላይ የአዲስ አበቤን ዙርያ ህዝብ አፈናቅለው እርጉዝና ህፃናትን አካለ ስንኩላንን ሳይቀር ሜዳ ላይ ወርውረው ሰይጣንን ባስናቀ ጭክኔዎ ህዝቡን በረሀብ ገለው የገነቡትን የግፍ ህንፃ በደሀው ደም በተጨማለቀ እጆት እየጨበጡ እኛን ለማማመልና ጥሩ እርገን በዘልበዱ ቁጥር እንድናጨበጭብሎት ከስብሰባው በፊት አስጎበኙን እንደው በሞቴ ሰሞኑን እንዴት አድርገው ንግድ ባንክን ዘረፉት ደሞስ ለምን በምስኪን ተማሪዎች ላይ ማሳበብ ፈለጉ መቼም ዘርፈው አይጠረቁም ድፍን የኢትዬጵያ ህዝብ ግን ደግነቱ ማጅራት መቺ ወሮበላ መሆኖትን ጠንቅቆ ያቃል መቼም እደለምዱት በቅርቡ ከቢራ አይኑ ጁላና ብር እንጡ ነጋ ጋር ሆነው እጠር ያለች ደኩመንተሪ እንደሚያሳዬን ተስፋ እደርጋለው ብዙ ሰው ስላለ ጊዜ ሳልፈጅ የመጨረሻ ጥያቄዬን ለቅርብሎት አሁን ወደዱም ጠሉ ፋኖ እዲስ አበባ መግባቱ ነው የትኛውን ሀገር መረጡ መቼም ዝንቧቤን መንጌ ስለያዘው እዛ አይሄዱም ዱባይም ብዙ አበሻ ስላለ ማምለጥ አይችሉም አሁን ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ካልሆነ የትም አባክ አታመልጥም አንት ወራዳ ሰላቶ የግብረሰዶማውያን አለቃ ጉድህ ፈልቷል የምትመካበትን ጄኔራል ቅንድቡን ላጭተው ወደማይመለስበት ተሸኝቷል በል አንት ሌባ ወስላታ በግዜ እጅህን ስጥ:
@fitsummesele3216
@fitsummesele3216 3 ай бұрын
are please tirsun enastekililet mesak alchalemiko.......my lovely father!
@user-lk2su4xf5z
@user-lk2su4xf5z 4 ай бұрын
አዲስ አድማስ ጋዜጣ መታተም በጀመረበት ዓመታት በአንዱ ዕትም ላይ"አበሻ ያልተገለጠ መጽሐፍ" የሚል ፅሑፍ ወጥቶ ነበር። ይህን ፅሑፍ አሁን እንዴት ማግኝት ይቻላል።
@user-ch8gw9ri1c
@user-ch8gw9ri1c 4 ай бұрын
ክፍል 3
@MrMojeju
@MrMojeju 4 ай бұрын
Khat
@bekelegessesse2601
@bekelegessesse2601 4 ай бұрын
አንቱ በላቸው። ታላላቅ ማክበርን ተማሩ።
@kalkidanpaulos5184
@kalkidanpaulos5184 4 ай бұрын
በአንድ መድረክ ላይ ደራሲና መምህር ማዕበል ፈጠነ (ሐሽማል) እንዲህ ማለቱን አስታውሳለሁ። ‘ደራሲና ሰይጣን አንቱ አይባልም!’ (ቃለአጋኖው የኔ ነው😂) ስብሐት ገ/እግዚአብሔርም፣ አክብሮት መገለጫው የንግግራችን ድምጸት (Tone) ላይ ነው እንጂ ‘አንተ’ ‘አንቱ’ ስለተባባልን አይደለም ይል ነበር። (የአንቱታን ቃላት እየተጠቀመ ነገር ግን ዘርጣጭ ድምጸት ያለው ሰው ሞልቷል እንደማለት) እንደኔ ትዝብት፣ ነገረ መጻሕፍት ላይ የቀረቡ እንግዶች በሙሉ በየትኛው መልክ ቢጠሩ እንደሚመቻቸው/እንደሚወዱ በቅድሚያ ተጠይቀው ነው ውይይቱ የሚጀመረው። እንደባህላችን በ‘አንተ’ ሲጠሩ የሚከፋቸው እንዳሉ ሁሉ በአንቱታ ሲነሱም የማይወዱ ሰዎች ይኖራሉ። የፕሮግራሙም መዕከል ተጋባዥ እንግዳው ነውና በመረጠው አጠራር ውይይቱ ይሳለጣል (ይሳለጣል! የዚህ አገላለጽ ሥርወ ቃሉ ምን ይሆን?😊) ቢሆንልንማ ከባህላችንም ከፍ ብለን ሁላችንም በአንቱታ በተጠራራን።
@gezuabebe8096
@gezuabebe8096 4 ай бұрын
የአዲስ አበባ ሰው ግራጫ ግራጫውን የመረጠ ይመስላል እናም አስፋ ጫቦን የመሰለ ህሳቤ ካልገዛ ተንገዋሎ ተንገዋሎ ንፋስ የወሰደው ገለባ ሆኖ ይቀራል። ድንዛዜ
@user-jm6si9go8w
@user-jm6si9go8w 4 ай бұрын
Like like like እባካችሁ
@deguande5196
@deguande5196 4 ай бұрын
ሀይ ነብይ ብርለን ኤሌክትሮኒክስ አትዝላልንትጂ ብርሀኑም አለ ደሩም አለ ሁሌም ሳይህ ደስ ይለኛል ግን መጣፍም የነበረበት ብዙ ና ብዙ ታሪክ ያለበት ቤት ነበር አተርሳ
@biftubogale2033
@biftubogale2033 4 ай бұрын
Rejim edme ketena gar yestih
@hiyawkaltesfaye454
@hiyawkaltesfaye454 2 ай бұрын
ልጅ ሆኜ አባቴ ጋዜጣውን ገዝቶ ሲመጣ ተስገብግቤ የርእሰ አንቀፁን ተረት አነብ ነበር ።ረጅም እድሜ ለጋሽ ነብይ
@BereketBerket-xx4uq
@BereketBerket-xx4uq 4 ай бұрын
Stick into the point!
@user-sx8kt2js8d
@user-sx8kt2js8d 4 ай бұрын
ታየ ከራማ
@AlMi-kl4cl
@AlMi-kl4cl 4 ай бұрын
ባንዳው እንደለጌታ ከበደ።
@dingoabdul7274
@dingoabdul7274 4 ай бұрын
Nebiy, it is a big mistake not to acknowledge ASSEFA's writing talent which is shown in various Ethiopian magazines and newspapers. As we all know that ASSEFA's boldness or audacity is known to many of us but to ignore his writing talent is to make you jealous about him. Ignoring facts has become your trademark. I read your book under the title ”የኛ ሰው በአሜሪካ" This book shows your true colors. You don’t show any respect for those who stand against your ideas or opinions. However, you are so kind to praise anyone, no matter who they are, as long as it suits you. This is no way to criticize or judge anyone. What do you mean by “Zeneb” as if Zeneb is the only person Gamo produces next to ASSEFA?
@bereketgetahun6823
@bereketgetahun6823 3 ай бұрын
Please listen to his interview with Meaza he talked a lot about him
@kemalbirru9551
@kemalbirru9551 Ай бұрын
The topic is not Assefa Chebo. He has praised him as more than he is asked
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 4 ай бұрын
ጫት ቤት አይገኙም ሤት ሕፃናትን ግን ፈተና ለማረም ዕየጠሩና ዕያሥፈራሩ ሤት ዕየደፈሩ የሤትኛ አዳሪ ብዛት ዕንዲኖር ወንዶች ሥራፈትና ጫት ቃሚዎች አድርገዋቸዋል። ይሕ ሑሉንም ባያካትትም ንፁሖቹ ዕያዩ ዝምታን መምረጣቸው ከወንሉ ተሣታፊነት ዕንዳልራቁ ያደርጋቸዋል።
@dilishaalmazu4156
@dilishaalmazu4156 4 ай бұрын
"ከመሬት ያለ ሰዉ" ጋሽ ነብይ መኮነን የፈጠረዉ አይደለም። እሱ ፈጠርኩት ከማለቱ በፊት ሲነገር የነበረ ነዉ። ለምን ይዋሻል።
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 4 ай бұрын
This low life and turn cost has been spying on inmates at Malalawi on inmates under very difficult conditions . Although he was EPRP member he was passing information about even the most minor things . Leutnant Shimeles who was the admintrator was very close to him
@kemalbirru9551
@kemalbirru9551 Ай бұрын
You bastard, you always try to tarnish noble men like him. If he were a spy why did he suffer for solid 10 years?
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 36 МЛН
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 3,9 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 32 МЛН