KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
13ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከሰባኪው እውቀት በፊት እናቱ የሚያውቁት የመናፍስት ጉድና የሰባኪው ድንጋጤ
1:27:05
148ኛ ልዩ ገጠመኝ፦የባሏን ፍቅረኛ ወደፀበል ወስዳ አስጠምቃ እውነትን የገለጠች መልካምና ታጋሽ ሚስት
1:49:16
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
00:20
Не так важно как ТЫ БЬЁШЬ, а важно какой ДЕРЖИШЬ УДАР😎 #shorts
01:00
68ኛ ኤፍታህ live!= ( ዘመናትን የተሻገረ ባዕድ አምልኮ ) 0927 58 0758
Рет қаралды 23,916
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 162 М.
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Күн бұрын
Пікірлер: 396
@tigistalemayehu6204
Ай бұрын
ዛሬ በጣም ነው ደስስስስ አለኝ ጠዋት ውዳሴ ማርያም እና መልክአ ጊዮርጊስ ፀልዬ ወደ ስራ ገባሁ ከዛ ከሁለት አመት በዋለ የአባቴን ድምፁን ሰማሁት ስልክ ደውሎልኝ ሆሆሆ 😚😚አምላኬን አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@saniatube2360
Ай бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ እህቴ
@Amen-w1b
Ай бұрын
እንኳን ደስ ያለሽ የኔ እህት ታድለሽ አባት አለሽ
@AbrahamTaspo
Ай бұрын
እካን ደስ አለሺ🎉🎉🎉🎉
@tariktades
Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
Ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን
@BhdJ-m7p
Ай бұрын
ለኔ የደረሰልኝ ቅዱስ ገብርኤል ለናንተም ይድረስላቹሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@መብራህተወለተመድህን
Ай бұрын
ኣሜን
@ቅዱስገብርኤልዋስጠበቃዬ
Ай бұрын
አሜን
@me-12.abatie
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meronworku7473
Ай бұрын
አሜን
@jastavms2119
29 күн бұрын
አሜን ፫❤
@alemzenebe1065
Ай бұрын
ለእኔ የደረሰ ቅዱስ ገብርኤል ለእናቱም የደረሰ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@jastavms2119
29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
Ай бұрын
እንዃን ለአባታችን ለአቡነ ተክለ ሃይማኖት ወርሃዊ መታሰቢያ በአል እንዲሁም ለእናታችን ለቅድስት ክርስቶስ ሳምራ አመታዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ብዙ ተማርን በእዝነ ልቦናችችን እግዚአብሔር ያሳድርብን አሜን
@ትዕግስትወለተመድህንየቅዱ
Ай бұрын
በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰፀን ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገነ ይሁን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@sabayemane3153
Ай бұрын
Amen Amen Amen
@saniatube2360
Ай бұрын
#አቡነ ተ/ሐይማኖት ሰማያዊ አረበኛ #አቡነ ተ/ሐይማኖት የኢትዮጵያ ሀዋረያ #አቡነ ተ/ሐይማኖት ሩህሩህ ፀዳል #አቡነ ተ /ሐይማኖት ሆይ ውሰጣዌው ህይወቴን ቀደስ #አቡነየ ተ/ሐይማኖት ፀሎቴን በፀሎትህ አሰበው #አቡነ ተ/ ሐይማኖት ባረከን ቀድሰን🤲🤲በረከታቸው ይደረብን አሜን ፫🕯🕊🌻🤲 እንኳን አደረሳችሁ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር ሰላም እዳር
@AmeHaAlemu-nf2gu
Ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤
@AbeAbe-g8l
Ай бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏🙏🙏
@Hanamarym
Ай бұрын
አሜን ፫
@meronworku7473
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Kidist-rn2xc
Ай бұрын
ማን ነዉ እንደ እኔ ፃድቁ አባ ተክለሀይማኖትን የሚወደኛል እኔማ አልኩኝ ተክልዬን እባክህ አባቴ ያ የደመሰስከዉ የከሰከስከዉ ጣኦት ዛሬም በ እለተ ቀንህ ሰዉ ላይ አድሮ ራሱን በባህል ስም እያስመለከ ነዉ። ተነስ ተክልየ ኢትዮዽያን ታደጋት ጣኦታትን ስበር ተነስ አባቴ አልኩት እንባዬ እያቀረረ ይቆጨኛል ሀገሬ ጣኦትም አዉሬዉም ሲሰለጥንባት እንገበገባለሁ እረ የሀገሬ ቅንአት በላኝ ተዋህዶን ከሀገሬ መለየት አልችልም። ኢትዮዽያና ተዋህዶ ለኔ አንድ ናቸዉ ሀገሬ ያለ ተዋህዶ ባዶ ናት ላያት አልፈልግም ሀገሬን የመዉደዴ ምስጢር ተዋህዶ ብቻ ናት ክብሯ ሀገርን ሀገር ያሰኘችዉ ሰዉን ሰዉ ያደረገዉ ተዋህዶ ነዉ።
@tigist-_21
Ай бұрын
ተከለሀይማኖት የልባችን መሻት ይፈፅምልን ምልጃው በረከቱ በእኛላይ አድሮ ይኖርብን አሜን
@akmam5900
Ай бұрын
እነዘቢብን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናቸው መምህራችን ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ
@saniatube2360
Ай бұрын
ፃድቁ ተአባታችን አቡነ ተ/ሐይማኖት ሆይ የኖህ 3ቱን ልጆች ያፊት፣ሴም፣ ካፍ እንደባረካቸው,,,,, እኛንም ባረከን🤲🤲
@BemnetAkele
Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር እኔ እራሱ ከሳምንት በፊት አንድ ሴትዮ ውይ ፀጉርሽ በጣም ያምራል ብላኝ አሁን መሃል አናቴላይ እንደቁስል ፈነዳዳብኝ ከዛ ትዝ አለችኝ ያምራል ያለችኝ እና ቅባቅድስ እየቀባውትነው መምህርይ ኑርልን እድሜ ለአንተ
@Meseretስደተኛዋበተሰቦቿን
Ай бұрын
መምህር የአንተ ተማሪ በመሆኔ እድለኛ ነኝ ተመስገን አምላኬ ❤❤❤❤
@SintayewGkirstos
Ай бұрын
መምሕርዬ መንፈሱ ወጣ ገባ እያለ አስቸገረኝ ቤተሰብ እሴተ ገብርኤል ብላቹ በፀሎት አስቡኝ
@ኢዮርኢትዮጵያ
Ай бұрын
አስራተ መድህንና ወለተማርያምን አስቡን በፀሎት
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
Ай бұрын
እንኳን ለፃድቁ ተክለሃይማኖት እና ቅድስት ክርስቶስ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ
@MomehammedAhemed-rx9qx
29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤
@ወለተኪዳን-ፀ4ከ
Ай бұрын
❤❤❤❤አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤ ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@FjdjxhhNxj-we2bj
Ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስብን አተርስኝ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሩፋኤል ማህፀን ይፋታልኝ ይጠብቀኝ🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@melat2488
8 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@እግዚአብሔርታላቅነዉ
Ай бұрын
በእዉነት ብዙ ተምረናል የሰማነዉን ሰላሳ ስልሳ መቶ ፍሬ እንዴናፈራ ያድርገን የሰማነዉን በልብናችን ያሳድርብን ቃለ ህይዉትን ያሰማልን ፀጋወን ያብዛልህ መምህር ከዚህ በላይ እምታገለግልበትን እዴሜ ከጤና ጋር ይስጥህ❤❤
@BirukTesfaw-ug9pk
Ай бұрын
አምላካችን በምህረት ይጎብኘን ምህረትን ይስጠን ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን መምምህር እድሜ ይስጥልን
@woinharegabebe7868
27 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏 ዘማሪ መለክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አመላክ በቤቱ ያሰድግልን።
@ميروحبشي-ظ1و
Ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen emen emen
@gdydd1173
Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነበር እናመሰግናለን የኛ ውድ መምህራችን ፀጋውን ብዝትት ይበልልህ ኣባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነቤቶሶቦችህ ይጠብቅህ መምህርየ ከተመቸህ ና ግዜ ካለህ የሁሉም መዝሙር ኣለህ ዘምረሃል ከዚ በላይ የምታገለግልበት ፀጋውን ጥበቡን ይግለፅልህ በረከትህ ይደርብን ሌላ የሰማእቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ መዝሙር ኣንድ ቢሆን ዘምርልን ሁሌም ባገኘው እነግረው ነበር ነው ሚለው እሱ ኣባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ይፍቀድልህ ብዙ መዝሙር ኣለ በሌላ ግን ባንተ እንዲዘመር ስለምፈልግ ነው የኔ ኣባት እንወዳሃለን
@senaittesfaye6461
29 күн бұрын
ደንቀ ትምህርት። በተለያየ መንገደ። እየተመረን ነዉ ልበ የሰጠን❤❤❤❤
@FikrFikr1221
12 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@ትግስት-ቸ7ጰ
Ай бұрын
አሜን ❤️✝️🤲✅አሜን 🤲🤲✝️✅አሜን 💛💚❤️🤲አሜን ✝️✅አሜን ✝️✝️🤲 🤲🤲🤲አሜን 💛💚❤️አሜን ✝️✅🤲
@WerkeDasta
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን እማ አምላክ ዋስ ጠበቃ ትሁን አሜን 🙏
@Sintayehu_21
Ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር የምታመጣቸው ቪዲዮ አስተማሪ ናቸው
@prestigecell599
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በመምህራችንለ ላይ አድሮ ያስተማረነ የገሰፀን ልፀል እግዚአብሔር ስሙ የተመስገን ይሁን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤❤❤
@MahajajManananaj
17 күн бұрын
አሜን ወአሜን ይሁን ይደረግልን ❤
@MeronYohannes-y6l
Ай бұрын
ሰላም የመምህር ቤተሰቦች እባካችሁን በፈጠራችሁ አምላክ ለክፉዎች ለጨካኞች ልባቸው ለተደፈነባቸው ጨካኞች ገዳዮች ጸልዩ ሱባኤ ያዙ ፈጣሪ እናተን ይሰማል እባካችሁን በርቱና ለወገናችሁ ድረሱ
@genetdubei9894
20 күн бұрын
አሜን፫❤🎉እናታችን ስወዳቸዉ
@fikirtedesalegn4657
Ай бұрын
አወ በጣም ይገረማል ያሳዝናል መምህር
@Titi-ol7tu
20 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜንንንንንንንንንንንን❤❤❤❤❤
@RttaRtta-x1n
Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen nufi haatu nufi harawatamuu Ebbifamii 🎉🎉🎉❤❤❤❤
@ميروحبشي-ظ1و
Ай бұрын
Amen amen amen amen klae hiwet yesmlan yene Abet mehay sle hime .nger egzbher ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hirutfekadu4629
Ай бұрын
ቢተሰብ እንደምናቹ ለናተ የደረሱ አባታችን ተክልይ ለኒም በረከታቸዉ ይድረሰኘ ❤መምህርይ ያንተማ ቃል የለኘም የሀገራችንን የክፎ መናፈስት ጉድ አሳይህን አነቃህን ተባረክ መስማት ከጀመርኩ 6 አመት ሁነኘ
@LamrotJote-sx6ve
Ай бұрын
ባንተ ላይ አድሮ ለመከረን እግዚያብሄር ክብር ምስጋና ይብዛልኝ yesemanewun lehewot yaregelen
@me-12.abatie
Ай бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር አምላክ መምህራች👏💙
@Nana-kw2ti
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ ፈጣራ አምላክ ቤተሰቦችህን ይጠብቃቅልክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልክ
@tedymamo3620
Ай бұрын
እንኳን ለአባታችን ፃዲቁ አብነ ተክለሃይማኖት እና ለእናታችን ክርስቶስ ሳምራ ወራዊ በአል አደርሳቹ
@HaregwoinTesfa
Ай бұрын
መምህርዬ በፀሎት አስብኝ አፀደ ማርያም
@YamiAbagaze
Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏🙏 mamihre
@HfbffbDgdbge
Ай бұрын
ሰላም ለነተ ይሁን መምህር እንዴት ናቹ እንካንም ለኣቡነ ተክለሀይማኖት መታሰብያ በዓል በሰላም ኣደረሳቹ እንቁ መምራችን አንወድሀለን ኣንተላይ ኣድሮ የመከረን ያስተማረን ኣምላከ ቅዱሱሳን ልኡል እግዝኣብሄር ይክበር ይመስገን ኣሜን ኣሜን ኣሜን የኣቡነ ተክልየ ረድኤት በረከት ይደርብን 😊
@ZahraIbrahim-z5d
Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን የድንግል ማርያም ልጅ የተዋህዶ ንጉስ ኢየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን ኤፍታህ ይበለን እማ ፍቅር ረድኤት በረከት ኣይለየን ኣባታችን ኣቡነ ተክለሃይማኖት ረድኤታቸው በረከታቸው ኣይለየን ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
Ай бұрын
የምር መምህሬ የዛሬ ትምርት ይለያል ደስ የሚል ነዉ ❤❤❤
@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
Ай бұрын
ያስተማረን የመከረን እግዚአብሔር ይመስገን ለመምህራችን ቃለ ህይት ያሰማልን በሰው በእንስሳትም ምሳሌ እያደረክ እድገባን እያደረክ ስለምታስተምረን እናመሰግናለን
@እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
Ай бұрын
የአባታችን አቡነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው ይደርብን ፀሎታችው ኢትዮጵያ ይታደግልን ሀይማኖታችንን ያፅናልን
@YeneguseAbate-sf4yj
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤🙏🙏🙏🙏
@DestalemGeremedhin
Ай бұрын
ኣሜን!!!!
@AmenitemesigenAmenitemesigeni
Ай бұрын
Amenn
@melishewdagne3887
19 күн бұрын
በስመ አብ ወወልድ ይዘገንናል
@sarongalkeshijob2692
Ай бұрын
ፀጋዉ ያብዛልህ መምህራችን ❤❤❤
@msanet3856
Ай бұрын
Ammen Ammen Ammen ⛪🤲🙏
@mebratabera4032
Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🏻 🙏🏻🙏🏻💒
@edenmengstab3439
Ай бұрын
Bexolotachu asbuni wendmoche መምህራችን ረጅም edme ena ጠና ysteln teklye xehay behiwete ላይ ታሪክ sertowal temesgen 🙏🙏🙏
@FikruTesema-e4u
Ай бұрын
መምሕርዬ እባክሕን ፍቀድልኝና አንድ ቀን በስልክ ላግኝሕ ከዚሕ በፊት ደውዬ ስልክን ስታነሳልኝ ልቤ ደነገጠ አፌ ተለጎመ ምናገረው ጠፋኝ ስትረጋጋ ደውልልኝ ብለሕ ዘጋኸው በፀሎት መበርታት አቃተኝ በማርያም አግዘኝ ፍጥረት ይባርክሕ እማ ፍቅር በቀሚሷ ትሸፍንኸ አሚን።
@FgGji-uy5cw
28 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤
@tigist-_21
Ай бұрын
እናመሰግናለን እንኳን አደረሳችሁ ለአብነ ተከለሀይማኖን።
@meronworku7473
Ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@galanigalani9011
Ай бұрын
AmeenAmeenAmeen 🙏🏻 🙏🏻 🙏🏻 ❤❤❤
@tgshi
Ай бұрын
Amen Amen yehunlen
@EtoAbeshaHbetmu
20 күн бұрын
አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤
@fantofanto5737
Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen Baagaa Naagaa Dhuftaan Baarsiisaa keenyaa Tolee nii Dhaagefaana Waqayyoo Saagalee jireenyaa isiin haa dhaagesiisuu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘💯💯💯💯💯🌹🌹🌹🌹🌹
@ethiopianfoods8038
Ай бұрын
Amen Amen Amen kale Hiwot yasemalene mengste semaye yawreselene
@RttaRtta-x1n
Ай бұрын
Ameen Ameen Ameen 🤲🏻 🎉🎉❤❤
@HareguEmam
Ай бұрын
Amen
@Tizita341
Ай бұрын
Amen Amenn Amennnnn Le Natachin Mikir
@TilahunHelemeskl
Ай бұрын
መምህር በሕልሜ ለሁለተኛ ግዜ አየሁኽ ❤❤❤
@privateuae4099
Ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@የድንግልማርያምልጂየድንግ
Ай бұрын
Amen amen amen kali hewot yasmalen memhrchen
@TutuEshetu
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏 እረጅም እድሜ ለእናታችን
@beteyyuhanes4713
Ай бұрын
መምህር ሲመችህ ብናወራ ደስ ይለኛል❤
@በስምህታምኛለው
Ай бұрын
እልልልልልል ዝማሬ መላክትን ያሰማልን የተክለ ሀይማኖት ምልጃ በረከታቸው በሁላችም ላይ ይደር ጥበቃቸው አይለየን 🙏🙏🙏🙏
@FikrtaGirma
Ай бұрын
mihmery selki asechgiro zare nwe yadmexkut timerki eko segaba beiunat qalehewteyasema line❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Yoobsani
Ай бұрын
Ameeen ameeen ameen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen
@LomiYazew
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እናቴ
@ZenebeheSelemon
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እንኩን አብሮ አደርሰን በፀሎታቹ አስብኝ ይማርልሺ በሎንእናትን
@MaMa-fc9zv
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ኸ8ለ
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤የኔ ዉድ እናት❤❤
@AbelDemeke-xy7es
Ай бұрын
ዝማረመላክትያስማልን
@berhanmengset4814
Ай бұрын
አሜንአሜን.አሜን
@kebedetesema767
13 күн бұрын
Amane Amane Amane
@boznashdamaka7987
4 күн бұрын
መምህሬ ገበሬው እጀ ላይ ያለውነው
@TrhasElekal
Ай бұрын
Mehr Enkuwan beselam metahelen Memher gramm kuter 19 laye kegida defekt yetdergebet yetfewese ale ❤❤❤
@TinsouDereje
Ай бұрын
Amen amen amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hjuiisfdjjsjwjifi798
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እማማ❤❤❤❤ ፈጣሪእድሜዎትን ያርዝም❤❤❤❤
@addisteshom5793
Ай бұрын
Memher endet endemisely ena bekena sent gize ena min teblo endemisely lemanakew biyasredun tru neber keykrta gara amesegnalhu
@HcGh-s5z
29 күн бұрын
ኣሜን
@gedamneshferede9318
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ክበርልን መምህራችን ክፉውን ያርቅልህ❤❤❤
@meserettisgmedhin7763
Ай бұрын
Memher yastemamerh teknik betam adenkewalehu yemigermhe memher hulei anten mesmat bzu tmhert agenalehu. Egziabhair ybarkh.
@defarutube9953
18 күн бұрын
Kalihiwot yisemalin
@TirhasTesfayohannes
Ай бұрын
Ewey demxesh sitem egzyabeher Yasadegesh, yebarkesh edeg bey mearey tebareky yenea lege ❤❤❤😇😇😇😘😘😘😍😍😍🙏🙏🙏
@አመተስላሴ
Ай бұрын
አቤቱ በምህረት አስበን
@GalaxyGalaxy-rc1zl
Ай бұрын
❤❤❤❤Amen Amen እልልልልልል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ
@EfremDejene-m1p
Ай бұрын
Silku ayseram
@HomeBased-yd7um
Ай бұрын
ትምህርቱ ጥሩ ነው የማስታወቂያው ነገር ግን ጉድ ነው በስመአም በየደቂቃው ለ2 ሰአት አረ ይደብራል እንዴት እንስማ ይሁን ግን በመጠኑ አርገው ከ30 -40 አይሆንም😢😮
@HcGh-s5z
29 күн бұрын
ትምህርቱ ጥሩ ከሆነ መምህር እንኳን ግዜው ለኛ ብሎ ከሰዋ ኣንተለመዳመፅ ለምን ግዜ ማወሰን ኣስፈለገ ጆሮ በመስማት ኣይሞላ መቸስ
@HomeBased-yd7um
29 күн бұрын
@@HcGh-s5z በሰአቱ በጣም ተረብሼ ነበረ አሁን ስለቆየመ ረስቼዋለው ሆኖም ሀሳብ ይበትናን ማስተማርያ ከሆነ ማስተማርያ ነው ቢዝነስ ከሆነ ቢዝነስ ነው ግን እንደኔ ማስተማርያ ነው ሆኖም ለለፋበት ሰውን በማይረብሽ ሀሳብ በማይበትን መልኩ ማስታወቂያ ማስገባት ትክክል ነው ይሄ ሁሉ ማስታወቂያ ሳይ የመዝናኛ program ነው እንደዚ ሚያረጉት ጆሮ መሙላት ሳይሆን ሁሉን በልኩ ቢሆን ባይ ነኝ ሀሳብ ይበትናል ተመስጠሽ እያዳመጥሽ የማስታወቂያ ጋጋታ ሲጀምር የሱ ትምህርት ስለሆነ ታግሼ ጨረስኩ እንጂ ሌላ ነገር ቢሆን ጥዬ ነበር የምወጣው ሰአት ማቃጠል ነው
@henaabrhemM
Ай бұрын
amena
@zemenunewagute
Ай бұрын
ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እግዚያብሔር በሞገስ ያሳድግልን እንኳን አደረሳችሁ
1:27:05
13ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ከሰባኪው እውቀት በፊት እናቱ የሚያውቁት የመናፍስት ጉድና የሰባኪው ድንጋጤ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 61 М.
1:49:16
148ኛ ልዩ ገጠመኝ፦የባሏን ፍቅረኛ ወደፀበል ወስዳ አስጠምቃ እውነትን የገለጠች መልካምና ታጋሽ ሚስት
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 23 М.
00:41
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
mingweirocks
Рет қаралды 6 МЛН
00:59
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
00:20
The Joker and the Angel fell into the hole, but luckily Harley Quinn rescued them #Angel
超人夫妇
Рет қаралды 98 МЛН
01:00
Не так важно как ТЫ БЬЁШЬ, а важно какой ДЕРЖИШЬ УДАР😎 #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 13 МЛН
2:45:59
61ኛ ኤፍታህ live! እንወያይ 0927 58 0758 ( በዚህ ቅዱስ መልአክ የተፈወሳችሁ ሁሉ ኑ መስክሩ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 22 М.
56:50
bermel Georgis እመብርሃን ልቤን ቀዶ ጥገና አረገችኝ ታምር ተደረገልኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ #orthodox
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 19 М.
1:13:58
257ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ ለፍቅር ብሎ ሀይማኖቱን እስኪቀይር ድረስ ዋጋ የከፈለው ለምን ይመስላችኋል ?
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 46 М.
30:12
ድግምት መተት ና አስማት የተቀደሰ ጥበብ ነው ያለው #መጋቢ ኤፍሬም አሰጌ #ንስሀ ግባ
Eneho Tube እነሆ ቲዪብ
Рет қаралды 10 М.
52:38
መዝሙረ ዳዊት ማክሰኞ 31-60 - Mezmure Dawit Maksegno 31- 60
masresham
Рет қаралды 843 М.
1:30:32
የሳጥናኤልን መልካመልክ እየደገሙ በድብቅ ደግሞ የሚቀድሱ እንዳሉ ብትሰሙ ምን ትታዘባላችሁ
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 37 М.
31:15
(ገጠመኝ 1ይ ክፋል) ኣደ ሰብኣየይ ዝገበረቶ ስራይ ስራይ ሓዳረይ ፋሕ ኢሉ
Bemnet Nkhu ብእምነት ንቅሑ
Рет қаралды 7 М.
3:58:03
Tigrigna Audio Bible, The Book of Genesis | ኦሪት ዘፍጥረት
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 3 МЛН
3:11:25
73ኛ ኤፍታህ live! የእንወያይ እንመካከር ( 0927 58 0758 )
ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase
Рет қаралды 20 М.
1:35:01
263ኛ ገጠመኝ፦ ከመንደር እስከ ውጪ ሀገር በቡዳ መንፈስ ያስተሳሰረ የመበላላት ሰንሰለት
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 84 М.
00:41
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
mingweirocks
Рет қаралды 6 МЛН