7 of 7President Mengistu Hailemariam's Last Speech part 7 of 7

  Рет қаралды 78,024

Tigist Mengistu

Tigist Mengistu

6 жыл бұрын

Description

Пікірлер: 68
5 жыл бұрын
Mengie long live. Real lover of Ethiopians'. Real Ethiopiawi Mengie please come one day. Meles zenawi Be kilel abalan
5 жыл бұрын
I love him. Please come back to see u
@woldekirkoshabtemariam6949
@woldekirkoshabtemariam6949 2 жыл бұрын
እኛ የደርግ ተማሪዎቸ እውነትን ልንመሰክር እና እውነትን ለማያውቁ የማሳወቅም ግዴታ አለብን የማያውቅም ቢኖር እውነቱን ከኛ ከደርግ ተማሪዎች ጠይቆ የሃገር ፍቅርን መማር ይችላል የተማርነውም የሀገርን ፍቅር ብቻ ነው ጓድ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም ከሰራቸው ዋና ስራዎች ውስጥ መሬትን ከመሬት ከበርቴ ቀምቶ መሬት ለሌለው ለመሬት ላራሹ አከፋፍሏል የፊውዳል ስርአትን ከምድረ ገጽ አጥፍታል የውጭ ወራሪን አሳፍሮ መልሳል ዳር ድንበሯንም አስከብሮ ኢትዮጵያ ባለችበት ሁኔታ አባቶቹ እንዳስረከቡት አስረክቧል ትርፍ ቤት ካላቸው ላይ ቤት ለሌለው የቀበሌ ቤት ባለቤት አድርጎታል አሁንም ድረስ ህዝቡ በቀበሌ ቤት ውስጥ ይኖራል ይህ ባይሆን ኖሮ ይህ ቤት የሌለው ድሀ ህዝብ የት ይኖር ነበር ያልተማረ ይማር የተማረ ያስተምር በማለት መሀይምነትን ለማጥፋት የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ከፍቶ ያልተማረውን ህዝብ በግዴታ በመሰረተ ትምህርት ዘመቻ አስተምሮታል እኛ የወቅቱ ተማሪዎች በፍላጎት የመሰረተ ትምህርት ዘመቻን ተሳትፈናል እኔ ራሴ የ 20 ውና የ 23 ኛው ዙር የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ዘማች አስተማሪ ነኝ በየቦታው ዘመናዊ የአገራችንን መከላከያ ገንብቷል በየትኛውም ሀገር የትም ቦታ የዜግነት ክብር ነበረ የውስጥ አገር አፍራሾችንም አንድ ቀን እፈፍት ሳይሰጡት አገር በአንድነት አንድትቀጥል ታግሏል ሰው ላይ አንድነትንና ሰላምን ፍቅርን እርስ በእርስ መዋደድን በህዝብ ላይ በትውልድ ላይ ፈቅርን ስርቷል አገርን በአንድነት ሳይከፋፍል ሳይሸራርፍ እንዳለች ሙሉ ኢትዮጵያን ለሀገር አፍራሾች አስረክቧል ከዚህ በላይ ጥሩ ነገር የሚባል ትልቅ ስራ የለም መነጋገር ካለብን ውጤቱ ላይ ነው እሺ ወያኔ መጥቶ ምን ሰራ ምንስ ጥቅም ለህዝብ አመጣ ወያኔ ሲመጣ ያጣናቸው ነገሮች አያሉ ቀይ ባህርን መጣት የዳህላክ ደሴቶችን መጣት የባህር በር ማጣት የኤርትራ ሀገራችን መገንጠል የኤርትራ ወንድሞቻችን መለየት ይህ ሁሉ ቁጭት እያለብን እያነገበገበን ወያኔዎች ምንቸገረኝ በማለት ከምንም ሳይቆትሩት ይባስ ብለው ለእኩይ አላማቸው የብሄር ፖለቲካ አምጥተው በልዩነት መከፋፈል ውጤቱም ብጥብጥ ረብሻ መጋደል ማፈናቀል ንብረት ማውደም ተወልዶ ባደገበት የክልሉ ቋንቋ በማለት ስራ መከልከል ከክልሌ ውጣልኝ ማለት የህዝብ ጦርነት ወዘተ አንግዲህ በወያኔ ዘመን ምን የመሰለ ታላቅ የፍቅር ስርአት ትተን ሳናውቅ ልዩነትና ጭቅጭቅ ያለበት ስርአት ውስጥ ነው የገባነው በመንግሰቱ ዘመን ይህ ሁሉ ጉድ ዘግናኝ ነገር በኢተዮጵያ የለም ስለዚህ መንግስቱ ተልቅ ስራ ለአገሩ ሰርቷል እውነተኛው መሪያችን ፕሬዚደንት መንግስቱ መላው ኢትዮጵያን የሚወክል ኢትዮጵያዊ እንጂ እንደ አሁኖቹ መሪ በሄርተኛ ዘረኛ ኢትዮጵያዊ አይደለም መንግስቱን የመሰለ እውነተኛ እና ሀቀኛ መሪ አይገኝም እንደሱ አይነት ሺ ይወለድ ለኢተዮጵያ አገራችን በተለይ ሁሉንም ሳይሆን እናንተ አህያ እያላችሁ መንግስቱን የምትሳደቡ ሳታውቁ ነው የምትሳደቡት የናንተ መሪዎች ግን መንገስቱን ያከብሩታል እውነተኛ የአገር ወዳድ መሪ እንደሆነ ያውቁታል ይመሰክራሉ እሱም መስራት ያለበትን ሰርቷል አናንተም በሱ ዘመን ብትሆኑ አገር እስካስተዳደራችሁ ድረስ እሱ የሰራውን ትሰራላችሁ ስለዚህ ስድብ አይገባውም መነጋገር ካለብን ኢትዮጵያ ወያኔ ሳይገባ ምን ትመስል ነበር ወያኔስ ገብቶ ምን መሰለች ነው መሆን ያለበት ጥያቄ ኢትዮጵያን ለሚወድ እና በደንብ ለማያውቃት ሁሉ ኢትዮጵያን ለማወቅ ከፈለገ ከሌላ ከማንም ምንም ተጨማሪ አያስፈልገውም የመንጌን ንግግር ብቻ ፈልጎ ቢያዳምጥ ይበቃዋል ወይም እኘኛን ከ 1983 አም በፊት የነበሩትን የደርግ ተማሪዎች ጠይቆ እውነቱን ይረዳ የመጨረሻው እውነተኛው ሀቀኛው የእድሜ ባለጸጋው መንጌ እንደምን ነህ አምላክ እድሜህን አሁንም በጣም ይጨምርልህ በወቅቱ ብቻህን ሆነህ ይህንን ብሄርተኛ ስርአት ሀገራችን እንዳይገባ ታግለሀል እኔ በዛን ጊዜ ገና ተማሪ ነበርኩ ምነው ደርሼልህ በነበር በወቅቱ ስለ ኢትዮጵያ ሲሉ በወያኔ ጦርነት የተሰዉ እንካን ይሄን ብሄርተኛ ስርአት አላዩ
@biblicalfacts3409
@biblicalfacts3409 5 жыл бұрын
ሀገራችን ደስ አትልም ነበር? ሕዝቡ ደርግ የሚባል ፓርቲ የወደቀ ነበር የመሰለው፥ ግን የወደቀችው ሀገራችን ነበረች! እስካሁን አልተነሳችም፥ የሆነ ቀን ግን የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር ያነሳናል!
@noahnoah1454
@noahnoah1454 2 жыл бұрын
ትክክል አባባል:: አሁን የነበረው የሀገር ስሜት ያኔ ቢኖር ኖሮ የእነኝህ አረመኔዎች መጫወቻ አንሆንም ነበር
@tracksound6620
@tracksound6620 3 жыл бұрын
I wish I was alive to help you.......
@helawisolomon8291
@helawisolomon8291 11 ай бұрын
Yeha fessam. Weyana arbedebedew
5 жыл бұрын
Ager wedadu Mengie
@akliluyosief6408
@akliluyosief6408 Жыл бұрын
Dergawi tamagn beyene
@meseretmamo1505
@meseretmamo1505 5 жыл бұрын
Mengistu 💪💪💪💪💪💪💪💪
@quafseid
@quafseid Жыл бұрын
አይ መንጌ አገርን መቀመቅ ከተህ ተንደላቀህ እየኖርክ ነው አደል ? እነ ሀይሌ ፊዳን እነ አማን አንዶምን ፈጅተህ ለስልጣን ብለህ በደም ተጨማልቀህ ኑሮ
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
ስወዲህ
@dahlakdahlak9695
@dahlakdahlak9695 3 жыл бұрын
I believe Most of those problems ,conflicts or disagreements we are witnessing in Ethiopia and Ethiopians the most problems are because of Ethiopia pushed and tried to invade ERITREA ..1950s and that was wrong . And now in 2021 as an Eritrean and as a human being /Humankind I wish him and his family well where ever they are .in..Zimbabwe or in Europe .. 🤝🇪🇷🤝🇪🇹✝️☪️➕✡️🤝 Peace ,stability and progress for Eritrea and Ethiopia. Especially after evaporation of the common enemy Weyane TPLF.
@raakuu2272
@raakuu2272 3 жыл бұрын
😂😂
@Robbiel192
@Robbiel192 2 жыл бұрын
Hey loser T.P.L.F is still here beating your ass.😂
@biniyambeni9125
@biniyambeni9125 11 ай бұрын
What about the huge problems in Eritrea currently??what is the cause ??!do u think u are free??!!
@user-oe7bh6gj6y
@user-oe7bh6gj6y 3 жыл бұрын
Mengeye yene alenta hager wedad my Father
@solomonbahiru9838
@solomonbahiru9838 3 жыл бұрын
WONDERFUL SPEECH
@selam55566uii
@selam55566uii 5 жыл бұрын
True Ethiopian leader Long live to mengistu God bless mengistu and God bless Ethiopian.
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 5 жыл бұрын
Kitehen yebdah
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 5 жыл бұрын
Essune yemidegef hedo kitune yebdalet
@theinternet4270
@theinternet4270 5 жыл бұрын
Jesse Brennan we would’ve hung him
@BW-fz5kf
@BW-fz5kf 5 жыл бұрын
Jesse Brennan Yes it's true, he strangled Haile Selassie to death.
@BW-fz5kf
@BW-fz5kf 5 жыл бұрын
Serkalem Heyi Fuck you socialist pig! Feudalism will prevail!
@user-wq5jm4fr9c
@user-wq5jm4fr9c 5 жыл бұрын
መንጌ ከወያኔ በጣም አተ ትሻላለህ ሀገር ወዳድ መሪ ነበርክ ግን የ አረብ ሀገራት ተባብረው በ ሻቢያ ወያኔ ኦነግ ኢህዲን ትብብር አሶጡ እነሱ የሀገር ፍቅር የላቸውም ዘረፍ ብቻ
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 5 жыл бұрын
ውሻ ለውሻ መንግስት ይደግፋል
@asmelashtesfay5931
@asmelashtesfay5931 5 жыл бұрын
መንግስቱ ከናፈቃቹት ሂዳቹ እዩት እንጂ እሱማ ላኣንዴና መጨረሻ ሸኝተነዋል
@filimontemesgendestalem1477
@filimontemesgendestalem1477 5 жыл бұрын
ልብዳክ ኣህያ ግማታምምምም
@keletatsegai510
@keletatsegai510 5 жыл бұрын
ንቃ እንቅልፋም ለመታለል ኣባትህ ያስተማርህ ኣረብ ።ኣረብ ኣንድ ቀን እንኳን ኤርትራ ወደው ኣያውቁም ።ተሸነፍን ሳይሉ ምክኒት የሚሰጡት የሃሰት ታሪክ ባለቤቶች ኢትዮጵያውያን ፊውዳሊዝም።
@user-wq5jm4fr9c
@user-wq5jm4fr9c 5 жыл бұрын
እና አረብ ሀገር አላገዘም ልትሉ ነው ሱዳን ሊቢያ ግብፅ የኢትዩጵያን ጠላት
@murahimamohammed8630
@murahimamohammed8630 2 жыл бұрын
Min.yaragali.
@meskiwol422
@meskiwol422 Жыл бұрын
Seitan ,diabelos even death didn't like you.
@tomaswheaton15
@tomaswheaton15 4 жыл бұрын
History thanks
@barackeli5859
@barackeli5859 3 жыл бұрын
Menge yegna jegna yanten wuleta ena lifat yaltereda leba bicha new hagerun yemiwed Hulu antenna yiwedihal ye Ethiopia amlak ante selam ena tena chemiro yistih hagerih gebte eskeminagegnik betam enwedikalaen guad colonel Mengistu Hailemariam 🇪🇹🇪🇹 tikdem.l
@kiparamobkama9901
@kiparamobkama9901 4 жыл бұрын
It was a good presentation. We have covered the truth after 27 years,by gone is by gone .We must be as a family as The president told us.I was 15 when the president left his home country ETHIOPIA.NO blame game on the president .Now just forgive the mistake we all did to the GOD.
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
ታሪክራሱንደገመ መንጌ ይህነጫጭባወያኔ ሀገርህንወጋ
@shuybatv8543
@shuybatv8543 2 жыл бұрын
Dergiin _____#
@anotheruser1275
@anotheruser1275 2 жыл бұрын
13:06
@demissiebelayneh7943
@demissiebelayneh7943 3 жыл бұрын
Shame on the producers ! Amharas playing and acting for all Ethiopian Nations and Nationalities ! I just take it !!
@nativeabashawl6519
@nativeabashawl6519 2 жыл бұрын
Paper Tigers coward you put so many young people to death and you run away to save your on life
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
FIRST OF ALL LONG LIFE OUR DAD MENGESTU HIYLEMAERIM AND THEN WHAT YOU THINK DR ABIY AHMED. ABOUT TIGRAY RIGON ???
@TADESDR3
@TADESDR3 5 жыл бұрын
ምን የገባው ዘማሪ ነው፣ማንም ስለሱ አያነሳም
@user-km6vg7pp2g
@user-km6vg7pp2g 3 жыл бұрын
አቤት አባቴ እወድሀለው
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
ታሪክራሱንደገመ
@feruzzekarias240
@feruzzekarias240 3 жыл бұрын
😂😂😂they put my Eritrea in thier map by force
@aytigerahlebey1397
@aytigerahlebey1397 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk wey zero mingistu "SHABIA" metha qethafii
@harunbeshir8443
@harunbeshir8443 4 жыл бұрын
Looser is always looser
@tolasisayhirpa7171
@tolasisayhirpa7171 3 жыл бұрын
መች ሰማን መንጌ አንተ እኮ ነግረከን ነበር
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 5 жыл бұрын
Nefse bela. Besbes. Ante yametahew. Toss new yeterefen.
@mekonnen74
@mekonnen74 5 жыл бұрын
ግም ቅርናታም.
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 5 жыл бұрын
@@mekonnen74 kitehen yebdaleh. Wesha ye nefse geday lej. Shermuta.
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 5 жыл бұрын
@@mekonnen74 kitehen. Lebdaw. Shermuta.
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 5 жыл бұрын
Kitachuhun yebdaw..
@mekonnen74
@mekonnen74 5 жыл бұрын
ቅርናታም . እኛ እንደናንተ ሆሞዋች ስላልሆንን ይህ ቃል ለራሳችሁ ይቆይ.ካንሰሮች.ሞት ለ ኢትዮጵያ ጠላቶች.ብልግና ልብሳችሁ!!!ክክክክክክል
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 5 жыл бұрын
@@mekonnen74 leweshekeleh. Kiteh west. Kulahen lakolashew
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 5 жыл бұрын
Ante barya.bsate. ye sate lej. Ferteteh. Yehadkew lesih. New. Weyana arehen abelah. Bechebech.
@z.ethiopia5876
@z.ethiopia5876 5 жыл бұрын
ይገርማል በመንግስቱ ዘመን ህዝቡ ሁሉ እስረኛ ነበር ማለት ይቻላል ዘፍኞችም ጭምር ስለፍቅር መዝፍንም አይችሉም የጦር ማነቃቅያ በቻ አያቹ የሁሉ ቤሄር ተዘፈኖ በትግርኛ አልተዘፍነም ይገርማል ይህ መንግስቱ እንካንም ያልደረስኩቀት ሲያስጠላ
@user-wn3dp3ti5o
@user-wn3dp3ti5o 5 жыл бұрын
የዛኔ ሁሉም በሄር እኩል ነው ፡፡ የትግሪ ዘፈን ነበር፡፡
@user-xl5op2tt7j
@user-xl5op2tt7j 3 жыл бұрын
ቀዳዳ ፡ በማታውቀው ጉዳይ አትዘባርቅ። ያልከው ሁሉ ሃሰትና ማስረጃ የሌለው ነው።
@zeyzey8086
@zeyzey8086 3 жыл бұрын
ጭንጋፍ
@woldekirkoshabtemariam6949
@woldekirkoshabtemariam6949 2 жыл бұрын
አይ አለመታደል አንተ ተሳዝናለህ እውነተኛ ታሪክ አለማወቅህ የበለጠ የሚያሳዝኑት አንተ የምትወልዳቸው ልጆች ማን ታሪክ ያስተምራቸው ሌላ ሰው እንዳይጤይቁ አንተ የማታውቀውን ውሸት ትነግራቸዋለህ ግድ የለም እሰቲ ለአንድ ቀን ለሁለት ቀን ከሌላ አውነተኛ ሰው በሚስጥር ወያኔ ሳይሰማ ጠይቀህ ተረዳ ከዛም እራስህ መዝን በእውነት ያንን የመሰለ ዘመን መቼም አናገኘውም
3 of 7President Mengistu Hailemariam's Last Speech Part 3 of 7
26:57
Tigist Mengistu
Рет қаралды 16 М.
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 16 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 10 МЛН
2 of7President Mengistu Hailemariams last speech part 2 of 7
26:48
Tigist Mengistu
Рет қаралды 40 М.
6 of 7Preseident Mengistu Hailemariam's Last Speech part 6 of 7
27:02
Tigist Mengistu
Рет қаралды 38 М.
Former Ethiopian leader Mengistu Hailemariam's speeches
7:06
DireTube
Рет қаралды 705 М.
Ethiopia. Mengistu's Last Parlament: (www.eppf.info)
10:00
ታሪካዊው የጓድ ሊቀመንበር መንግስቱ ኃ/ማርያም የቃሙ ዕለት: Comedian Mame
4:30
Comedian MAME Official (ኮሜድያን ማሜ)
Рет қаралды 290 М.
4 of 7President Mengistu Hailemariam's Last Speech Part 4 of 7
26:58
Tigist Mengistu
Рет қаралды 14 М.