2 of7President Mengistu Hailemariams last speech part 2 of 7

  Рет қаралды 41,177

Tigist Mengistu

Tigist Mengistu

Күн бұрын

Пікірлер: 53
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Жыл бұрын
የምንወድህና የምናከብርህ ኢትዮጵያን ና ህዝቧን ከራስህና ከቤተሰቦችህ አስበልጠህ የምትወድ ሌላው ቀርቶ ለልጆችህ አንገት ማስገቢያ ደሳሳ ጎጆ እንኳን የሌለህ ፣ከዘራፊወችና ከሀገር ሻጭ ባንዳወች ጋር እየተፋለምህ የኖርህ ጀግናችን ነህና ሁሌም እናከብርሀለን ፣ ለአንተም ለልጆችህም ባጠቃላይ ቤተሰቦችህ ሰላምና ጤና እንመኛለን ።ዶ/ር ትዕግስት አባትሽን ተንከባከቢያቸው አኩሪ እንጅ አሳፋሪ ታሪክ የላቸውምና ።
@Tarikueyntu1208.
@Tarikueyntu1208. 6 ай бұрын
I am very proud this storical speech its a true prdiction but no one listen and understand Mengestu you wonderful i belive you work for ethiooian honestly the only thing your mistake you removed haileselase and 69 ministres and very wrong great general tefri banti and young balue girma best man you doing wrong.
@mohammedteshome6640
@mohammedteshome6640 2 жыл бұрын
ጓድ መንጌ ሀይለማሪም እድሜህ ይርዘም
@netsanetbezabih3035
@netsanetbezabih3035 4 жыл бұрын
ለመንጌ ያለኝ ፍቅር ሊዩ ነው፡፡ አሁንም ረጅም እድሜ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
LONG LIFE OUR DAD MENGESTU HIYLEMAERIM AND YOUR FAMILY AND LONG LIVE OUR MOM CANTERY ETHIOPIA.
@biniyambeni9125
@biniyambeni9125 Жыл бұрын
This murderer,the 60 great Ethiopians ,general teferi ,his friend atnafu who brought him to the derg ,hundreds of thousands of young Ethiopians during red terror,are not u ashamed of ur blood thirsty father miss tigest??!!
@murahimamohammed8630
@murahimamohammed8630 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@benkifle8812
@benkifle8812 3 жыл бұрын
The God father's of Ethiopia the late President of Ethiopia Colonial Mengistu Hilmariam great leader!!!!
@woldekirkoshabtemariam6949
@woldekirkoshabtemariam6949 2 жыл бұрын
እኛ የደርግ ተማሪዎቸ እውነትን ልንመሰክር እና እውነትን ለማያውቁ የማሳወቅም ግዴታ አለብን የማያውቅም ቢኖር እውነቱን ከኛ ከደርግ ተማሪዎች ጠይቆ የሃገር ፍቅርን መማር ይችላል የተማርነውም የሀገርን ፍቅር ብቻ ነው ጓድ ፕሬዚዳንት መንግስቱ ሀይለማርያም ከሰራቸው ዋና ስራዎች ውስጥ መሬትን ከመሬት ከበርቴ ቀምቶ መሬት ለሌለው ለመሬት ላራሹ አከፋፍሏል የፊውዳል ስርአትን ከምድረ ገጽ አጥፍታል የውጭ ወራሪን አሳፍሮ መልሳል ዳር ድንበሯንም አስከብሮ ኢትዮጵያ ባለችበት ሁኔታ አባቶቹ እንዳስረከቡት አስረክቧል ትርፍ ቤት ካላቸው ላይ ቤት ለሌለው የቀበሌ ቤት ባለቤት አድርጎታል አሁንም ድረስ ህዝቡ በቀበሌ ቤት ውስጥ ይኖራል ይህ ባይሆን ኖሮ ይህ ቤት የሌለው ድሀ ህዝብ የት ይኖር ነበር ያልተማረ ይማር የተማረ ያስተምር በማለት መሀይምነትን ለማጥፋት የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ከፍቶ ያልተማረውን ህዝብ በግዴታ በመሰረተ ትምህርት ዘመቻ አስተምሮታል እኛ የወቅቱ ተማሪዎች በፍላጎት የመሰረተ ትምህርት ዘመቻን ተሳትፈናል እኔ ራሴ የ 20 ውና የ 23 ኛው ዙር የመሰረተ ትምህርት ዘመቻ ዘማች አስተማሪ ነኝ በየቦታው ዘመናዊ የአገራችንን መከላከያ ገንብቷል በየትኛውም ሀገር የትም ቦታ የዜግነት ክብር ነበረ የውስጥ አገር አፍራሾችንም አንድ ቀን እፈፍት ሳይሰጡት አገር በአንድነት አንድትቀጥል ታግሏል ሰው ላይ አንድነትንና ሰላምን ፍቅርን እርስ በእርስ መዋደድን በህዝብ ላይ በትውልድ ላይ ፈቅርን ስርቷል አገርን በአንድነት ሳይከፋፍል ሳይሸራርፍ እንዳለች ሙሉ ኢትዮጵያን ለሀገር አፍራሾች አስረክቧል ከዚህ በላይ ጥሩ ነገር የሚባል ትልቅ ስራ የለም መነጋገር ካለብን ውጤቱ ላይ ነው እሺ ወያኔ መጥቶ ምን ሰራ ምንስ ጥቅም ለህዝብ አመጣ ወያኔ ሲመጣ ያጣናቸው ነገሮች አያሉ ቀይ ባህርን መጣት የዳህላክ ደሴቶችን መጣት የባህር በር ማጣት የኤርትራ ሀገራችን መገንጠል የኤርትራ ወንድሞቻችን መለየት ይህ ሁሉ ቁጭት እያለብን እያነገበገበን ወያኔዎች ምንቸገረኝ በማለት ከምንም ሳይቆትሩት ይባስ ብለው ለእኩይ አላማቸው የብሄር ፖለቲካ አምጥተው በልዩነት መከፋፈል ውጤቱም ብጥብጥ ረብሻ መጋደል ማፈናቀል ንብረት ማውደም ተወልዶ ባደገበት የክልሉ ቋንቋ በማለት ስራ መከልከል ከክልሌ ውጣልኝ ማለት የህዝብ ጦርነት ወዘተ አንግዲህ በወያኔ ዘመን ምን የመሰለ ታላቅ የፍቅር ስርአት ትተን ሳናውቅ ልዩነትና ጭቅጭቅ ያለበት ስርአት ውስጥ ነው የገባነው በመንግሰቱ ዘመን ይህ ሁሉ ጉድ ዘግናኝ ነገር በኢተዮጵያ የለም ስለዚህ መንግስቱ ተልቅ ስራ ለአገሩ ሰርቷል እውነተኛው መሪያችን ፕሬዚደንት መንግስቱ መላው ኢትዮጵያን የሚወክል ኢትዮጵያዊ እንጂ እንደ አሁኖቹ መሪ በሄርተኛ ዘረኛ ኢትዮጵያዊ አይደለም መንግስቱን የመሰለ እውነተኛ እና ሀቀኛ መሪ አይገኝም እንደሱ አይነት ሺ ይወለድ ለኢተዮጵያ አገራችን በተለይ ሁሉንም ሳይሆን እናንተ አህያ እያላችሁ መንግስቱን የምትሳደቡ ሳታውቁ ነው የምትሳደቡት የናንተ መሪዎች ግን መንገስቱን ያከብሩታል እውነተኛ የአገር ወዳድ መሪ እንደሆነ ያውቁታል ይመሰክራሉ እሱም መስራት ያለበትን ሰርቷል አናንተም በሱ ዘመን ብትሆኑ አገር እስካስተዳደራችሁ ድረስ እሱ የሰራውን ትሰራላችሁ ስለዚህ ስድብ አይገባውም መነጋገር ካለብን ኢትዮጵያ ወያኔ ሳይገባ ምን ትመስል ነበር ወያኔስ ገብቶ ምን መሰለች ነው መሆን ያለበት ጥያቄ ኢትዮጵያን ለሚወድ እና በደንብ ለማያውቃት ሁሉ ኢትዮጵያን ለማወቅ ከፈለገ ከሌላ ከማንም ምንም ተጨማሪ አያስፈልገውም የመንጌን ንግግር ብቻ ፈልጎ ቢያዳምጥ ይበቃዋል ወይም እኘኛን ከ 1983 አም በፊት የነበሩትን የደርግ ተማሪዎች ጠይቆ እውነቱን ይረዳ የመጨረሻው እውነተኛው ሀቀኛው የእድሜ ባለጸጋው መንጌ እንደምን ነህ አምላክ እድሜህን አሁንም በጣም ይጨምርልህ በወቅቱ ብቻህን ሆነህ ይህንን ብሄርተኛ ስርአት ሀገራችን እንዳይገባ ታግለሀል እኔ በዛን ጊዜ ገና ተማሪ ነበርኩ ምነው ደርሼልህ በነበር በወቅቱ ስለ ኢትዮጵያ ሲሉ በወያኔ ጦርነት የተሰዉ እንካን ይሄን ብሄርተኛ ስርአት አላዩ
@brukalabe3545
@brukalabe3545 5 жыл бұрын
Menga you was very honest person for the country and for the people
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
IS IT FINALLY THE 7TH HOUR SPICH OUR DAD MENGESTU HIYLEMAERIM
@atinafudemissie3672
@atinafudemissie3672 5 жыл бұрын
ሀቀኛና እውነተኛ ሀገር ወዳድ ኢትዮጵያዊ፡፡ በህይወቴ አይኑን አይቸ ብሞት ምኞተ ነው፡፡
@ERReniassance
@ERReniassance 4 жыл бұрын
Do you guys remember the dates of this speech, i remember it was a declared holiday when it was the first time we had tv sending during the day schools and work was closed. It should be early in 1991 before his departure.
@kalebforrest5918
@kalebforrest5918 3 жыл бұрын
Instablaster
@jongo7188
@jongo7188 3 жыл бұрын
አምሳያህን ያብዛልን
@habtamutulluaferu8084
@habtamutulluaferu8084 6 жыл бұрын
PRESIDENT MENGISTU HAILEMARIAM የደሃ አባት
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 3 жыл бұрын
LONG LIFE OUR ETHIOPIAN DAD MENGESTU HIYLEMAERIM PLEASE COME BACK HOME
@yeezybandit4261
@yeezybandit4261 2 жыл бұрын
😂😂😭😭😂😂😂u funny es shitt boy dat man a str8 puzzzzy u know he not even Ethiopian anymore
@leilashukri9266
@leilashukri9266 4 жыл бұрын
Good man thanx
@adanechemekonene7694
@adanechemekonene7694 3 жыл бұрын
Come back to your homeland Ethiopia
@assefabizuayehu7031
@assefabizuayehu7031 3 жыл бұрын
GOD bless you long live Menge
@Cine4-b6b
@Cine4-b6b 3 жыл бұрын
የመንግስቱ ሃይለማሪያም ጥፋት ስልሳዎቹን ባለስልጣናት እና ጃንሆይን መግደል፣በቀይሽብር በፍርደገምድል የጨፈጨፋቸው ወጣቶች እና ኮሙኒዝምን እንደወረደ በኢትዮጵያ ዉስጥ ለተግብርብሎ የህዝቡን ባህል፣ሃይማኖት እና የአኑዋዋር ሁኔታ ከግምት ባለማስገባቱ ነው::
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 3 жыл бұрын
Well said.
@solomonlere1892
@solomonlere1892 3 жыл бұрын
I like it
@abebeallula495
@abebeallula495 5 жыл бұрын
በመንጌ ጊዜ እንደ አሁኑ የሚዲያ ቴክኖሎጂው የደረሰበት ደረጃ ደርሶ ቢሆን ኖሮ ስለ መንጌ ብዙ ግንዘቤና እውቅና ይኖረኝ ነበር ፡፡ የእኔ ፀፀትና ምኞት ፕሬዚደንት መንግስቱ ኃ/ማርያም ላለፉት 27 መታተት ፍፁም ሰላማዊ የአገዛዝ ዘመናት ኢትዮጵያን ገዝተው ቢሆኑ ኖሮ ኢትዮጵያ ምናልባትም ከነጃፓንና ጀርመን ጋር የምትወዳደር ሃገር ሆና እናያት እንደነበር በምናቤ ሳስበው እጅግ አዝናለሁ ፤ እበሳጫለሁ ፡፡
@leilashukri9266
@leilashukri9266 4 жыл бұрын
His true speech this is. True history
@samimengstie2140
@samimengstie2140 5 жыл бұрын
dear doughter of mengstu, please you should have to post all the speech and historical documents of president mengistu's for the general public to see how the president sacrifyce his life. my president mengistu wish you long life and may lord give you long life until your enemy buried.
@mariozaggalo2019
@mariozaggalo2019 4 жыл бұрын
I WAS IN NAKFA THAT DAY
@mniyamozeraihamas5427
@mniyamozeraihamas5427 3 жыл бұрын
😁😉
@abck23
@abck23 3 жыл бұрын
The most evil person from that land… Abiy follows
@addistube8191
@addistube8191 6 жыл бұрын
መቼ ነው ቦሌ የሚደርሱት ?
@fbg6774
@fbg6774 4 жыл бұрын
እስቲ አሁን ተንፍሺ የሆንሽ አባያችን ተገደበ ሙሌቱም ተጀመረ እልልልልልልል
@hadasyohanneskafela8939
@hadasyohanneskafela8939 5 жыл бұрын
Afghanistan?
@abelkidanebahram9726
@abelkidanebahram9726 4 жыл бұрын
Ahya adgi
@faizsiham4489
@faizsiham4489 4 жыл бұрын
Gn behiwet aleh menge ere ye etho lijoch nafkewhal
@helawisolomon6366
@helawisolomon6366 4 жыл бұрын
Balega mehayem. Agertwan endesih yatdeeregeh ante neh kebt. Feri bokbwaka. Arehen new yabelah weyana. Ante tendelakeh lejochehen yeseh tenoraleh. Leba.
@patriots7400
@patriots7400 Жыл бұрын
ወያኔ ሱሪውን እንኳ በቅጡ መታጠቅ የማይችል መሀይም ነበር ሻብያ ና አሜሪካ ናቸው አዘለው አአ ያስገቡት። ሻቢያ ከፊትፊት ወያኔ ከኋላ። ወያኔ ዛሬ ታጋደላይይይ እያለ የሚሽልል ማፈርያ። ጀግና ከሆና ጣሊያንን ያሸንፍ ና አደዋንና አካባቢውን ለ5 አመት አያስወርርም ነበር። አማራ መጥቶ ነጣ እስከሚያወጣችሁ የጣሊያን ገረድ ነበራችሁ። ቦቅቧቃ አናቃችሁም አማራ በደንብ ያቃችኋል። ጀግና ከተባለ ሻቢያ ነው።
@hadasyohanneskafela8939
@hadasyohanneskafela8939 5 жыл бұрын
Zemach Hadas Yohannes Kafela 1987!
@hadasyohanneskafela8939
@hadasyohanneskafela8939 5 жыл бұрын
Gaz seraw alkual...Asmara H.E.
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 4 жыл бұрын
በዛ ጊዜ እራሱ በውጭ አለማት እንኮን , የመደቡህ በአለም ላይ ካሉ ገዤዎች, በአረመኔነትን ከሂትለር ጋር በማነፃፅር በየመፅሄቱና በየጋዜጣው በውጭ አለማት ስምህ መዝገብ ላይ ስፍሮአል, 2 መንትያ ወንድሞቼን እበራችን ላይ ተገለው , እናአቴ አባቴ እንዳያለቅሱ በስደፍ ጭንቅል ጭንቅላታቸውን መተዋቸው እነሱንም እዛው በር ላይ ጥለዋቸው ሂዶ, እረ እረ በዛ ጊዜ የነበረ ይናገር , ከእዚህ ስቃይ ብለው የሚታስሩ ወጣቶች እረ ስንቱ ነው ሽንት ቤት ጉድጎድ ገብቶ የሞተው, ትዝ ይለኛል እናቴ ወንድሞቼን ከጭንቆ የተነሳ የእህቴን ቀሚስ ታለብሳቸው ነብር ግን አልቀረላትም ሁለቱንም አንድ ላይ , ገና የ 17 አመት እድሜ የነበራቸው ብቸኛ ወንድ ልጆጆን ነው ይሄ ፋሽስት የነጠቃት ይሄ ናዚ , ሲኦል ይሁን ቤትህ አሜን
@krekrea
@krekrea 5 жыл бұрын
coucou
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 3 жыл бұрын
Colonel መንግስቱ, በንግስተ ነገስቱ ዘመን እርሶንም አንድ ሰሞን እንደዚያ ያደርጎት ነበር. የንጉሰ ነገስቱም መልስ ይሄ ነበር “ዛሬ የኔ ታሪክ ወድቆ የእናንተ ታሪክ ተነስቶዋል! ሀገርን አንድ አርጋችሁ መምራት ሲያቅታችሁ ግን, ያን ጊዜ የእናንተ ታሪክ ወድቆ የኔ ታሪክ ይነሳል” ግርማዊ ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ
@hadasyohanneskafela8939
@hadasyohanneskafela8939 5 жыл бұрын
GEO
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 4 жыл бұрын
ይሄ ነፍስ በላ አንድ ጄኔሪሽን ( ወጣት) እምሽክ ያረገው መቼም መቼም በዛን ጊዜ የተረፈ ወላድ ካለ , አንተ እኮ ወላጅን ጭምር አመድ ያረክ ነህ ,በ $ 20 ብር የልጆጆን እሬሳ እናት እንድትገዛ ያደረክ , ላአንተ ስም የለኝም ምን ብዪ እንደምጠራህ, ታሪክ መቼም መቼም ታሪክ እሚረሳውም ይቅር የሚለውም አይደለም በእውነት የስማይ ቤትህ ሲኦል ይሁን አሜን
@zebibaosman2590
@zebibaosman2590 5 жыл бұрын
የሄ ለይባ የተማሩ ብልጦች የአቶዮጰያ ተማሪዎች ሙሑሮች ያጠፋ ሰዉ ይመስላል ደግሞ ይናገራል የኢቶጰያ ህዝብ ጥለህዉ አልሄዱክም እንዴ ገንዘብ ሰርቀህ ጥለህ የጠፋህ ሌባ አንተ መረሸን ሰዉ መግደል ነዉ ፓርትህ ታሪክህ አየረሳም አይረሳም
@memeabebe5273
@memeabebe5273 5 жыл бұрын
Tinb kitilashi
@mamuyetadesse4361
@mamuyetadesse4361 5 жыл бұрын
ውሽታም መንጌ ብር ለምኖ ያመጣ እንጅ አይ ስር ስም ሌባው ውያኔ ነው
@abelkidanebahram9726
@abelkidanebahram9726 3 жыл бұрын
ኣህያ
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 33 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 2,6 МЛН
ETHIOPIA: WAR CRIMES TRIAL
2:56
AP Archive
Рет қаралды 65 М.
SYND 31 5 78 MENGISTU ADDRESSES ADDIS ABABA YOUTH RALLY
1:48
AP Archive
Рет қаралды 130 М.
3,000 years Ethiopia's history explained in less than 10 minutes
9:15
SYND 16 3 78 MENGISTU ACCUSES WEST OF HELPING SOMALIA
1:00
AP Archive
Рет қаралды 20 М.
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 33 МЛН