7- አስደናቂው የኢትዮጵያ የትምህርት ፖሊሲ - ጥበብን ማጥናት - በዶ/ር መስከረም ለቺሣ

  Рет қаралды 42,526

Utopia

Utopia

Күн бұрын

Пікірлер: 211
@ZerihunGetachew-i8h
@ZerihunGetachew-i8h 2 ай бұрын
አስታየት መስጠት ማስተዋል ይቅደም በማለት ነው በውነቱ ግን ነራች መጣል ከጀምርን ብርቅም ይህንን ድንቅ አስተምህሮሽ መጋራት በራሱ ምታደል ነውና አግዚአብሔር ለትውልድ የሚሆን ጥበብን በጥቂቱ ስለሰሰጠሽን መመስገን ያንስብሻል አግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏🙏🙏ሁሌም እከ ታተላለው
@zemedkundamtew
@zemedkundamtew Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ለሰጠሽኝ ትምህርት::
@getachewselassie7137
@getachewselassie7137 Жыл бұрын
ጠቢቡ፡ንጉሡ፡ሠለሞንም፡እንዳለው፡ “የጥበብ፡ሁሉ፡መጀመሪያ፡እግዚአብሔርን፡መፍራት፡ነው”።
@mhmdhraybe-bz2rc
@mhmdhraybe-bz2rc 10 ай бұрын
ዶ ር መስኪ ጥበብ ትሄይስ እምኩሎን መዛግብት እንዲሉ ከጥበብ በላይ ምንም ነገር የለም
@genetgmariyam5360
@genetgmariyam5360 Жыл бұрын
Hi my sister will come ❤
@journalistgosa
@journalistgosa Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ትምህርቶችን አነፍንፌ ነው ምማረው እስካሁን እንዴት አላወኩም ባክሽ እናታችን ። ለማንኛውም በርቺልን
@fentaworkneh1850
@fentaworkneh1850 Жыл бұрын
ወድ እህታችን ዶክተር መስከረም... ጊዜሽን ወስደሽ አጥንተሽ ወጣቱን ኢትዮጵያዊ ትውልድ ጥንታዊት ሃገሩ የጥበብ መነሻ ፍልስፍና የነበራት እንደሆነች ወደ መሰረቱ እንዲመለስ ጥልቅ ትምህርት እያቀረብሽ ነዉ... ይህ ጥረትሽ ወጣቱ ትውልድ ሀገሩንና መሰረቱን በጥልቅ እንዲአውቅ የሚረዳ ስለሆነ በርችልን... 🙏🙏🙏
@galilatadesse3211
@galilatadesse3211 Жыл бұрын
HAYALU EGZIABHER tsegawn yabzalesh
@ErmiasSebsibe-dn9gu
@ErmiasSebsibe-dn9gu Жыл бұрын
አመሰግናለው
@hadasabraha1132
@hadasabraha1132 Жыл бұрын
Egzabhere yebarkeshe
@Belay-n7i
@Belay-n7i Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እንደሚወዳት መገለጫው በዚህ በጨለማ ዘመን እንደ ዶክተር መስከረም ለቺሳ ያሉ ፋና ወጊ የጥበብ ሰዎችን ሰጥቶናል። አንቺን ያስነሣሽ እግዚአብሔር ነውና እርሱ በኃያል ክንዱ መውጣትሽንና መግባትሽን ይጠበቅልን።
@AdiAbebayehu
@AdiAbebayehu Жыл бұрын
በርቺ
@mimimama2065
@mimimama2065 Жыл бұрын
Thank you for sharing sis
@Haregi849
@Haregi849 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሺ መስኪ❤
@berihunKassa-n9f
@berihunKassa-n9f Жыл бұрын
Hagere eko sew atatam lk endanchi, betam nw makebrsh. Demo Doctor lilish alfelgm behagere amargna 'Tebibuwa Meskerem' enji.
@KidamertEnate
@KidamertEnate Жыл бұрын
ምስክርም እግዚአብሔር እድመና ግን ያድልሽ
@BhaftaSemere
@BhaftaSemere Жыл бұрын
❤❤❤❤❤ቀጥይበት ተባረኪ
@gudayetessema5939
@gudayetessema5939 Жыл бұрын
Girum new Dr.Tadesku (yet nebersh) batekalay Tebarekee!!!
@Lgenemeti2011
@Lgenemeti2011 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይስጥሽ እውነት የተጠላበት ዘመን ነው ቀጥተኛ እውነትን መናገር ይበጃል እናመሰግናለን እግዚአብሄር አሁንም እውነትን ጨምሮ ይግለጥልሽ ::
@fantumelese4589
@fantumelese4589 10 ай бұрын
በጥቅሉ እንወድሻለን አንወድሻለን ብዙ ዓመት ኑሪልኝ
@hannagashaw9756
@hannagashaw9756 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክሽ
@masreshaagze1573
@masreshaagze1573 Жыл бұрын
Mesekrem you so brilliant and legend
@malikmmm5080
@malikmmm5080 Жыл бұрын
የኔ ሙህር እህት አትጥፊብን
@chalaalemu6710
@chalaalemu6710 Жыл бұрын
ዶ/ር መስከረም የኢትዮጵያን የትምህርት ፖሊሲ በተመለከተ ያነሳሽው መሰረታዊ ጉዳይ ራሱን የቻለ መፅሐፍ ብታዘጋጂ ትውልድ የሚቀይር ነው ኢትዮጵያ እንዳንቺ ብሩህ አዕምሮ ያለው ትውልድ ያስፈልጋታል
@Movies0909-i9u
@Movies0909-i9u 10 ай бұрын
Correctly
@Be-crystsotom
@Be-crystsotom Жыл бұрын
ተመስገን።ጠምቶኝ ነበር ጥበብ ።በረከቱን ያብዛልሽ
@gunner189
@gunner189 Жыл бұрын
Merte sewe nesh Dr .erjime edem yestesh .Timehertesh des yilal.berch.
@adoniyaadam3010
@adoniyaadam3010 Жыл бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ የጠብቅልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን።
@GoitomMekonnen63
@GoitomMekonnen63 Жыл бұрын
Welcome Dr.🇪🇷🇪🇹
@eidkodak5967
@eidkodak5967 10 ай бұрын
💯💯💯
@benyamgirma2688
@benyamgirma2688 Жыл бұрын
በርችልኝ ዶክተር
@hiwottsegaye1314
@hiwottsegaye1314 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም ነዉ ምወድሽ እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥሽ 💚💛❤
@kassa4882
@kassa4882 Жыл бұрын
Thank you god bless you ❤❤❤❤.
@AnaShif1992
@AnaShif1992 4 ай бұрын
በስመ አብ ቢደመጥ ቢደመጥ አይሰለችም ልክ እንደ እርጐ ነው ኮለል እያለ ውስጤ ሲገባ የነበረው Thank you May God bless you ❤❤❤
@abbayabbichu
@abbayabbichu Жыл бұрын
welcam d/meskerm
@sarahsmile362
@sarahsmile362 Жыл бұрын
❤❤❤🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 Жыл бұрын
ዶ/ር መስከረም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ!
@ከመፅሀፍትጓዳ
@ከመፅሀፍትጓዳ Жыл бұрын
Thank U ... Dr.
@selomedamte1960
@selomedamte1960 Жыл бұрын
ብጣም አርጎ እግዚአብሔር ይባርክሽ:: ካንች ብዙ ተማርኩ:::
@Abesha-by8qp
@Abesha-by8qp Ай бұрын
ምን ተማርክ? ሃሰተኛ አትሁኑ ከሷ የምትማረዉ ማስመሰልና ሃላፊነትን ከራስ በማሸሽ ተለጥፎ ሌላዉን መዉቀስ፣ራሳ በፈረንጅ ካሬኩለም እንጀራዋን እየበላች ባልተማረችበት የቤተክርስትያን ጉዳይ ገብታ የምትፈተፍት ቆማጣ ናት።ምንም የገባህ ነገር ሳይኖር እንዲሁ ለማለት ብቻ በማራገብ ሰዉ ን ወደ ጀመረዉ ቁልቁለት የምትገፋ ግዴለሽ ሰዉ ሆነህ ተገኝተሃል።ትርጓሜን በስሚ ስሚ እየጠቀሰች ሌላ ዙር ግልብነትን የምታራግብ ሴት ፣ ተገቢ አካሄድ አላት ብለህ መደገፍህ ያሳፍራል
@abledemelashe15
@abledemelashe15 Жыл бұрын
በርች።
@zinabuyimanie7666
@zinabuyimanie7666 Жыл бұрын
ሁላችነም ሰብስክራይብ እያደረግን ምክኒያቱም ሁሉም ተመልካች ማየት ብቻ ሳይሆን ተቀላቀሉ.. አመሰግናለሁ ።
@eskedarsetegn9897
@eskedarsetegn9897 Жыл бұрын
መስኪየ አምላከ እስራኤል ረጅም እድሜ ጤና ይስጥሽ ....በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ ሴት ነሽ. በአካል ባገኝሽ ደስ ነው የሚለኝ
@meridmesfin2491
@meridmesfin2491 4 ай бұрын
Be aman Yideliweki.
@roar3711
@roar3711 Жыл бұрын
ዶክ በጣም ነው ምወድሽ ማከብርሽ በዚ ድብልቅልቅ ባለብን ጊዜ የኛን ነጥለሽ ያየሽበት እና የምታሰምሪበት መንገድ እጅግ ግሩም ነው።ሌላው ያለሽ የሴትነት ስብዕና ብሎም ኢትዮጵያዊነት ቀለም በእውነት ይማርከኛል።
@dawitwold9177
@dawitwold9177 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትንሳኤ ማለት ይህ ነው ።የመጽሐፍ አቧራ እየተነሳ ነው፡ እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥልን ዶ/ር ።
@kassa4882
@kassa4882 Жыл бұрын
Dr meskerem thank you 🙏🙏🙏.
@epheramwondmu3601
@epheramwondmu3601 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እንቁ እና ድንቅ ምሁር ሼር ሼር ሼር በማድረግ ትውልድ አድኑ ልፋትዋን ድካሟን ሼር ሼር አድርጉ እባካቹ ኢትዮጵያ ዊ በሙሉ
@wondante
@wondante Жыл бұрын
You are Amazing 🎉 Egeziabeher Yemesegen 🙏
@addisabesha2175
@addisabesha2175 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በመለኮት ሀይሉ ይጠብቅሽ የጸናው ቅዱስ ገብርኤል ያጵናሽ እንደ ፍቁረ እግዚ ዮሀንስ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ ከክህደት ያድንሽ
@raheltegegne3358
@raheltegegne3358 Жыл бұрын
እህታችን መድሀኒያለም ዘርሽን ይባርክልሽ። ያወቅሽዉን እኛም እንድናውቅ ስለአደረግሽን። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@addisenku9705
@addisenku9705 11 ай бұрын
ዶ/ር መስከረም በጣም ገራሚ የሆነ እውቀትን ስለምታስጨብጭን በጣም አመሰግናለሁ :: እባክሽ ስለ ቄሱ ዮሐንስ ንገሪን ። ምን አይነት ሰው ነበር prester John
@abrhambire2295
@abrhambire2295 Жыл бұрын
Txs in advance. Pls, notify the episode in bold
@GetachewHurissa-lw4lf
@GetachewHurissa-lw4lf Жыл бұрын
ዶ/ር እድሜ ና ጤና ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥሽ ለትውልድ የምትጠቅሚ እንዳንቺ ያሉትን ምሁራን አብዝቶ እግዚአብሔር እንዲሰጠን ምኞቴ ነው ።
@sewbesewmeretu7830
@sewbesewmeretu7830 Жыл бұрын
እግዚሐብሔር እንዳንቺ ያለውን እንደ አብርሃም ዘራቹሁን ይባርክ የእግዚሐብሔር መንፈስ አዋሪያት ላይ ሲወርድ ሰባ ሁለት ቋንቋ ሳይማሩ መናገር ችለዋል ኑ ወደ ኔ ጥበብን ትማራላቹ የጥበብ መጀመሪዉ እግ,ዚሐብሔርን መፍራት ነው ይላል ቅዱስ መጽሐፍ ,አባቶቻችን በገዳም ለመጀመሪያ ጊዜ ያዩትን ልጅ እርሶ እያሉ በክብር እንደ ትልቅ ሰው ይጠሩታል ምክንያቱም እንደ ቂርቆስ የተመረጠ እና የበቃ ይሆናል በማለት ከዛ ጊዜ ወሰደዉ ከመረመሩት በዎላ ዓለማዊ መሆኑን ካረጋገጡ አንተ እያሉ ይጠሩታል ላልተረዳነዉ ሰዉ እንዴት ልጅ እንዴት እርሶ ይላሉ ሞኝ ናቸው እንላለን ነገር ግን ሞኙ እኛ ነበርን ምክንያቱም መርምረዉ ስለሆነ የሚያደርጉት አልበርት አንስታይም ነገሮችን ጊዜ ሰተው ሳይመረምሩ የሚያጣጥሉ የድንቁርና ከፍተኛ ደረጃ ነዉ ይላል የሱን ግኝት በጊዜው የነበሩ ፕሮፌሰሮች ለጊዚው ስላጣጣሉበት ሼክስፔር ደግሞ መሐይም ሰዉ ሲናገር አይጠራጠርም ይላል አባቶቻችንም ነገርን ከስሩ ውሀን ከጥሩ ይላሉ ሰለዚህ አባቶቻችን ነገሮችን መርምረዉ ስለሆነ የሚናገሩትና የሚሰሩትም አንስታይን ሊቅ ይላቸዋል ለዚህ ነዉ ጠላት በቀላሉ ከዚህ በፊት ያላጠቃን ነገሮችን በተለያየ አቅጣጫ ስለሚያዩ ከእግዚሐብሐር ጋር ሆነው የጠላትን በማር የተለወሰ ሬት የሆነውነ ሀሳብ ስለሚረዱት
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 Жыл бұрын
ትክክል
@tsionwistienat4604
@tsionwistienat4604 Жыл бұрын
ትምህርት መንፈሳዊ ተግባር ነው::
@leouleleoule5037
@leouleleoule5037 11 ай бұрын
በጣም የሚጠቅምና ኢትዮጵያን የሚገነባ ሀሳብ ነው።
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
ዶክተር እንዴት ነሽ ሩት እባላለው ከሁለት ወር በፊት ሁለተኛ ዕትም የሆነችውን የፀሐይ ከተማ የተሰኘች መጽሐፍሽን ከአገር ቤት ይዘውልኝ እንዲመጡ ብዬ መጽሐፉን ለማግኘት በጣም ብዙ ደክመው ነው ያገኙት ዋጋውም በእጥፍ ነው እና ድጋሚ ቢታተም መልካም ነው ። ስለምታካፍይን ዕውቀቶች እናመሰግናለን❤❤❤ from Doha Qatar
@zinashasiged5341
@zinashasiged5341 11 ай бұрын
እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጥሽ ኑሬልን ለቤተሰቦችሽም ለኛም እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@tesfayedarsema415
@tesfayedarsema415 Жыл бұрын
በ 14 ዓመቴ የጥበብ መገለጥ ተሰጥቶኝ ብዙ አስደናቂ ነገሮችን እያወኩ በወቅቱ የሚረዳኝና የሚያበረታታኝ የቤተሰብ ድጋፍ በማጣቴ ለ4 ዓመት ከኔ ጋር ቆይቶ ተወሰደብኝ። እና በመንፈስ ቅዱስ ኃይል ማንኛውንም ነገር በፍጥነት የማወቅና ማንኛውንም ችግር የመፍታት ጥበብ ይሰጣል። ይህን ኃይል ለመቀበል ትልቁ ዝግጅት ፤ እውነት መናገርን ፣ ቸርነትን ፣ ርህራሄን ፣ እግዚአብሔርን ፣ መላዕክን፣ ሰውን፣ ማንኛውንም ነገር መውደድን፣ ሃጢያት የተባሉትን መፀየፍን ይጠይቃል። እነዚህ ባህርያት ለሰከንድ እንኳን ማዛነፍ አይገባም። ራሱን በዚህ መልክ ያዘጋጀ የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ ሆኖ የጥበብ ባለቤት ይሆናል። ቤተሰብ ግን ልጆቻቸውን ሲያሳድጉ ራሳቸውን ሞድል አርገው መታየት ይጠበቅባቸዋል። ልጆች አንዴ መስመር ከያዙ ቶሎ የመንፈስ ቅዱስ ማደርያ ይሆናሉ። የጥበብ ባለቤት ይሆናሉ።
@utopia3386
@utopia3386 Жыл бұрын
ውድ ተስፋዬ፦ በቪድዮው ስላብራራሁት ጉዳይ፡ በጣም ጠቃሚ ምሥክርነት ነው የሰጠኸኝ፤ አመሰግናለሁ። በቀጣይ ቪድዮ ላይ ለተመልካቾቼ ስለማነብበው፡ "ሰዎች ቢያውቁት ጥሩ ነው" ብለህ የምታስበውን ተጨማሪ ማብራሪያ፡ እዚሁ ጋር ብታክልበት ጥሩ ነው። በተለይ፡ ልጆች የጥበብ መንፈስ ማደሪያ እንዲኾኑ ከወዲሁ እንዴት መሥመር ማስያዝ እንደሚቻል የደረስክበትን ግንዛቤ ብታካፍለን፡ ለወላጆች ጥሩ ሊኾን ይችላል።
@abebawbirhane7666
@abebawbirhane7666 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ያለፈኝ እንዴት ማግኘት እችላለሁ
@debalkeyirgs6163
@debalkeyirgs6163 Жыл бұрын
ምን ብየ እንደማደንቅሽ ቃል አጥቻለሁ!!!
@Awlogson
@Awlogson Жыл бұрын
ዶ/ር መስኪ( እታለሜ) የአይናችን ስስት ነሽ ልብሽ የበራ ውድ ኢትዮጵያዊት ። ሁሌም ሳዳምጥሽ ህሊናዬ የሀገሬን ልዕልና የአባቶቻችንን ልህቀት በመሳል ይመሰጣል ያለፈውን የማይብሽ የሚመጣውን የምመረምርሽ መነፅሬ ነሽ።
@gezahegnworku6863
@gezahegnworku6863 Жыл бұрын
ውድ እህታችን በጣም እናመሰግናለን፡፡ ልፋትሽ ውጤት እንደሚያመጣ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ በተለይ ወጣትና አዳጊ ልጆች ላይ መስራት ብትችይ መልካም ነው፡፡ እኛማ አረጀን እኮ፡፡ የልጆቻችን የወደፊት ተስፋ ያሳስበናል፡፡ So keep it up the good work sister!!!
@WondesenYitbarek
@WondesenYitbarek Жыл бұрын
ዶ/ር. እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክሽ የመሞህር ግርማ እና ያንቺ ትምህርት ለትውልድ በጣም ጠቃሚ ነው. እኔም ከናንተ የተማርኩት. እግዚአብሄርን እያመለኩ እና እያገለገሉ በቅድስና መኖር. ከሁሉም እንደሚበልጥ ተምሬያለው
@lenasarhaasnake566
@lenasarhaasnake566 Жыл бұрын
እመቤታችን ትጠብቅሽ በርቺልኝ የኔ እናት እናንተን ባያስቀርልን ኖሮ አገራችን ትንሳኤ መናፈቅ አይኖርም ነበር በረቺልኝ
@DerejeMulugieta-us7kv
@DerejeMulugieta-us7kv Жыл бұрын
ዶ/ር መሰረት ፈጣሪ ጥበቡንና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥሽ በጣም ሚገራርም ከሊቅ እስከ ደቂቅ ከአዛውንት እስከ ልጅ ሚማርበት ትምህርት ነው ሚያቀርቡልን ፈጣሪ እድሜውን ይስጥልን
@abelmehari926
@abelmehari926 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አሁንም አሁንም አብዝቶ ይስጥሸ። የምትናገሪው ሁሉ ጥንቅቅ ያለ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ። የሥላሴ ልጅነት ትርጉም ውስጥ ዓለም የማትሰጠን ሰላም እና ጥበብ አለ። እግዚአብሔር ይመስገን !
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@yared09
@yared09 Жыл бұрын
ቅድስት ድንግል ወላዲተ አምላክ ትጠብቅልን ዕድሜዎን ያርዝምልን:: እግዚአብሔር ይሥጥልን !
@wegahtatecle1750
@wegahtatecle1750 Жыл бұрын
በ ራስ ፀጉሬ ነው የሚወድሽ እግዚኣብሔር መንፈስ ቅዱስ በ 4ቱ መኣዝን ይከልልሽ ያበልፅግሽ የ 100 ዓመት ጥያቄ መለስሺሊኝ ( የ ኣባቴ ጥያቄ) ቀጥዪበት።
@messayberihun
@messayberihun Жыл бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን ፤ እህቶቻችን ። እውቀትን አብዝቶ ይጨምርልሸ።
@Ethiopia1612
@Ethiopia1612 Жыл бұрын
እውነት ነው ዶክተር ዕውቀት ሲካፈል ይበዛል፡ አንችንና አንችን የመሰሉ ለጋስ ኢትዮጵያውያንን አመሰግናለሁ፡ ተባረኩ፡፡
@sindumakuria4251
@sindumakuria4251 Жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣሽ እረ እንደውሃ ጠማሽን
@workiewube5
@workiewube5 9 ай бұрын
ፀፀፀ
@abrahamassefa1859
@abrahamassefa1859 Жыл бұрын
ተባረኪ
@beletechendalamaw2041
@beletechendalamaw2041 Жыл бұрын
አውን ነጮች ከእግዚአብሔር ይልቅ በመዳኒት ነው የሚያምኑ
@gezahegngerenew7458
@gezahegngerenew7458 Жыл бұрын
በኢትዮጵያናዊነት መንፈስ መመራትን አደንቀዋለሁ : ፀጉሮዎትን ይሸፌኑ በንግሮት ላይ የባይድዋን ቋንቋ አይጠቀሙ
@hanatsegey2769
@hanatsegey2769 Жыл бұрын
አሜን የሳምንት ሰው ይበለን ጸጋውን ያብዛልሽ ዶክተር🙏
@save7997
@save7997 Жыл бұрын
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️መስኪዬ የኢትዬጲያ እናት💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
ክቡር ዶክተር መስከረመ ለቺሳ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ምህረቱን ያብዛልሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን
@seyfumengeste5400
@seyfumengeste5400 Жыл бұрын
ውድ እህታችን በርች
@konjitbuta9661
@konjitbuta9661 Жыл бұрын
Ehetaleme Egezabehere yemesgen Ye Ethiopia Amekake abzeto abzeto yebarekeshe 🙏
@tewo7technology181
@tewo7technology181 Жыл бұрын
💞🌻🌻🌻መስኪዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያድልሽ🎉🌻🌻
@tesfayeephrem1953
@tesfayeephrem1953 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@tinawolde9826
@tinawolde9826 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ጥበብ ምን ማለት እንደሆነ ባንቺና አንቺን በሚመስሉ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች ውስጥ እያየናት ነው. ብዙዎቻችን ዘመናችንን በዋዛ ፈዛዛ አልፏል ነገር ግን ይህንን የቀደሙ አባቶች ጥበብ ለልጆቻችን ከወዲሁ የጥበብን (የእውቀት) ምንነት በማሳወቅ ሀላፊነታችንን እኛ ወላጆች መወጣት አለብን. አህቴ እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን.
@ሜሮንደረጄ
@ሜሮንደረጄ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህርት
@awekemesfin-ww4vz
@awekemesfin-ww4vz Жыл бұрын
Kale hiywet yasemalen 1 tiyake alegn tibeb na ede tibeb lyunetu bigeletsilgn amesegnalew
@berket2497
@berket2497 Жыл бұрын
ሴትነትሽን ያከበርሽ ልቅም ያል ኢትዮጵያዊነት ነሽ እንወድሻለን በርችልን ሰው እንድህ ሲለግስ ይጨመርልታል❤❤
@woinshettesfaye6896
@woinshettesfaye6896 Жыл бұрын
ዶ/ር በእውነት ከልቤ አከብርሻለሁ እግዚአብሔር ይስጥልን
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Жыл бұрын
❤❤❤እንኳን በሰላም መጣሽ የኔ ደርባባ
@zelalemjemberu7965
@zelalemjemberu7965 Жыл бұрын
ስጋዊ እውቀት ከመንፈሳዊ እዉቀት ጋር እንዲህ ሲሰጥ እጅግ ግሩም ነው።
@BanchiKassahun
@BanchiKassahun Жыл бұрын
የኢትዮጵያ እንቁ ክበሪልን
@birhanedesta4021
@birhanedesta4021 Жыл бұрын
ትሁት፤ ንግገርሽም ትምህርትሽም ልቅም ያለ ነው፡፡ እናመሰግናለን!
@ejigayuhderssebogale9469
@ejigayuhderssebogale9469 7 ай бұрын
Egezaber. Yebarkesch.
@dagmawisamson2101
@dagmawisamson2101 Жыл бұрын
ምርጥ።
@60Ethiopia360
@60Ethiopia360 Жыл бұрын
Defreshi Yeladrajeshachewu Sewochi Sirawochi Kalu Be Ethiopia Wusit Defar Jegina Ketebalishibet Wosideshi Tetekakmu Sewochi Besewunetachewu Iniji Be Iminetachewu Yemayihonibet
@solianabirru3509
@solianabirru3509 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ፣ ዶክተር ጥበበ ሊቃውንት
@etalembekele8831
@etalembekele8831 Жыл бұрын
መስኪዬ እንኳን በሰላም መጣሽ መልካሙን ሁሉ ተመኘውልሽ🙏🙏🙏
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308 Жыл бұрын
ንጉሱ ሰለሞን ይህን ሁሉ ጥበብ ተሰቶት ፣ እንዴት ለትውልድ የሚታይ ቅርስ ወይም ስልጣኔ ሳይተውልን ቀረን ? ለምሳሌ የግብፅ ነገስታት ( ፈርኦኖች ) እስካሁን ድረስ ከብዙ ሺ ዓመታት የቆዩ ድንቅ ስራዎቻቸው ትውልድን እያስደነቁ ይገኛሉ ። ንጉስ ሰለሞን ግን አንድ ቤተ መቅደስ ሰራ እሱም በባቢሎን ፈረሰ ። በዚህ አጋጣሚ ሰምቼው የማላውቃቸው ትምህርት እየተማርኩ ነው ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ። ቀጥይበት ።
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ Жыл бұрын
መስኪ የተዋሕዶ አርበኛ በርችልን እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርከው ❤❤❤❤❤❤❤
@aste973
@aste973 Жыл бұрын
❤❤❤ እግዚአብሔር ፡ያክብርልን
@ayinebogale5679
@ayinebogale5679 Жыл бұрын
Galatomi kana caalaatti ogummaa sif haa baayyisu
@mekushanigus
@mekushanigus Жыл бұрын
ዶ/ር እንዳች አይነት ሙህራንን ያብዛልን ደስ የሚል ት/ርት ነው እየተማርንበት ነው።
人是不能做到吗?#火影忍者 #家人  #佐助
00:20
火影忍者一家
Рет қаралды 20 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
The Church Forests of Ethiopia Resembling the Garden of Eden Forest Ecologist Dr. Alemayehu Wassie
8:45
EOTC Buildings (የኢኦተቤ ህንጻዎች)
Рет қаралды 31 М.