Пікірлер
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 Күн бұрын
Yidekimalu inji aysakalachewim Dr.Meski enamesegnalen
@sameketemabacha419
@sameketemabacha419 Күн бұрын
ዶ/ር የመጣነው መንገድ ትክክል ነው ። የእግዚአብሔር አካሄድ ነው ። እግዚአብሔር በሰማይም በምድርም ያለውን በክርስቶስ ለመጠቅለል ነው የተባለው መንገድ ይህ የመጣንበት መንገድ ነው ።
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 Күн бұрын
Nurilin Dr.meski rejim edime yisxilin
@andulemgubena609
@andulemgubena609 2 күн бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@BettyGola-d6z
@BettyGola-d6z 3 күн бұрын
እግዞያብሂር ሀገርን አለአንድሰዉ አይተዉም እድሜና ጤና ይሰጥልን እህታችን።
@derejeessayas8207
@derejeessayas8207 4 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 4 күн бұрын
መስክዬ የእርሱ ስሙ ቅዱስ ነው ለዚህ ነው ስሙን ሰጠሩት ያስለፈልፋቸዋል ወደው አይደለም ሰይጣን ነው የሰፈረባቸው
@meazamamuye7400
@meazamamuye7400 4 күн бұрын
መስክዬ እንዲያው ምን ላድርግልሽ ደካማ ሴት ነኝ ምነው በወጣትነቴ ቢሆን ኖሮ መጽሀፎችሽን በሙሉ አነባቸው ነበር አዝናለሁ እኔ ስለ እስራኤል ስለኢትጵያ አነብ ነበር እኔ አይምሮዬ የሚያስበውን ሁሉ ከአንቺ ተረዳሁ ት በጣም ነው ደስ ያለኝ አመሰግንሻለሁ የኔ ውድ እስራኤል ኢትዮጵያ እንደሆነች አምን ነበር ምክንያቱም እነርሱ ክርስቶስን ገርፈው ሰቅለውታል ከእነርሱም አልተወለደም እመቤታችን ኢትዮጵያዊት ነች ኢየሱስ ክርቶስ የዳዊት ዘር ነው ዳዊት በእናቱ ኢትዮጵያዊ ነው ስለዚህ እኛ ነን የክርስቶስ ዘሮች ስለዚህ አንቺን በዘመኔ ስለሰጠኝ ፈጣሪን አመሰገነዋለሁ እረጅም እድሜን ከጤናጋር አብዝቶ ይስጥልኝ የኔ ውድ
@SemieBay
@SemieBay 4 күн бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታይና አስተምሮዋንም አክባሪ ነኝ። ብዙ ነገሮችን ሳመሳክር የኦርቶዶክሱን ኢየሱስና መላዕክት፣ ቅዱሳን፣ የመንፈስ አባቶች፣ ፍጥረታትን ሁላ አካታ አሁን የሚወራለትን መንፈሳዊ ንቃት ከጥንት ከጠዋቱ የገባት፤ እንደ ኢየሱስ ለመሆን ጣሩ ብላ የምታስተምር ናት። እርስዎ የሚያነሷቸውን ሙግቶች ባጋጣሚ ሰማሁና፤ አቀራረብዎ አስተማሪነቱ ጥሩ ሆኖ ሙግትዎ ግን ዝግትግት ያለ ተቃውሞ ብቻ ይሆናል። ሌላው ዓለም ባገኘው የመንፈሳዊ መንገድ መሄዱ እውነታው የኦርቶዶክስ ሃይማኖት መስፋፋት ውስንነትን ግምት ውስጥ አለማስገባት፤ ሲልም ሃይማኖት ከጥንት ከጠዋቱ ለፖለቲካ ጭቆና መጠቀሚያ መዋሉ። ሃይማኖት መንፈሳዊነትን ት ት ቶ ሕገ ደንብ ላይ ያተኮረ አስተምሮት የሰዎችን መንፈሳዊ ሕይወት አለማለምለሙንም አብረው ይተቹ። ብዙው ኢትዮጵያዊ እርስዎ የሚያነሷቸውን ጥንት ተወግደው አሁን አዲስ ዘመን ተብለው የመጡትን ጥንታዊ ዕውቀቶች አያውቋቸውም። ማመሳከርም አይችሉም። አንዳንድ ነገሮችን በግዜው ባሕልና የፖለቲካ ፍላጎት መሰረት የተደረጉ ውሳኔዎችንም ማገናዘብ ያስፈልጋል። እንደገባኝ ለርስዎ ሙግት ተደብቀው የነበሩ ወንጌል የተባሉትን ሁሉ የመመራመር ሳይሆን፤ እንዳይታወቁ የመከላከል ስራ ነው የሚሰሩት ችግሩ እርስዎ እያስተዋወቁ መሆኑ ነው። ሌላው ነገር ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያለው የሰዎች ካለኛ ማነው ማኛ እብሪተኝነት ኢጎ ለቆ ሕዝበ ምዕመኑ ወደ ከፍተኛው መንፈሳዊ ኃይል ካልመጣ፤ መንፈሳዊነትን ፍለጋ መፍለሱ አይቀርም።
@GeorgeMelnick
@GeorgeMelnick 5 күн бұрын
Johnson Jose Lopez David Allen Frank
@beke8193
@beke8193 6 күн бұрын
ዶ/ር መስከረም በጣም እንወድሻለን ኑሪልን በርቺ አንቺ የዘመኑ ቅዱሳን እህታችን ነሽ።
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 6 күн бұрын
_/¯ ሼርርርር🎉🎉🎉
@AndnetYibelttal
@AndnetYibelttal 6 күн бұрын
🎉🎉🎉መስኪ በተለይ ለውጭ ተወላጅ ልጆቻችን ኣደራ በእንግሊዝኛ ስሪልን🎉🙏
@TumfalHaile-rl7zj
@TumfalHaile-rl7zj 6 күн бұрын
ዶክተርየ በርቺ እንወድሻለን ❤❤❤🎉🎉🎉
@meleytsegay
@meleytsegay 7 күн бұрын
Wrong information oh my God
@ካሳይ
@ካሳይ 7 күн бұрын
ስለ መልካም ጥብቅናሽና እውቀት ኣመሰግናለሁ።
@ካሳይ
@ካሳይ 7 күн бұрын
"- ኢየሱስ ክርስቶስ ካህኑ ንጉሠ ጽዮን ወንጉሰ ነገስት ዘኢትዮጵያ - ድንግል ማርያም እሙ ወእምነ ጽዮን ንግስተ ነገስታት ዘኢትዮጵያ " ከኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የተወሰደ
@tujubafeyisa86
@tujubafeyisa86 7 күн бұрын
የ gnostism BIBLE Google ላይ ካለ ማንበብ ፈለግኩ ለእውቀት የprotestant ምንጭ ማወቅ ፈለግኩ እነሱ ማጭበርበር ይወዳሉና ያልተማረ ማህበረሰብን
@dawitgiday676
@dawitgiday676 8 күн бұрын
ደቂቀ አስጥፋኖስ ማለት አንቺን የመሰሉ የገደሉዋችው
@dawitgiday676
@dawitgiday676 8 күн бұрын
ፈረሰ የፈርስ አዉቀት በቻ ያዉቃል አንቺም አንዲሁም የአንቺ የመሰሉ ብቻ.... ለዛዉም ነው አዉነት በዉሸት አየቀባሽ ያለሺው
@ZewdieGetahune-q9i
@ZewdieGetahune-q9i 8 күн бұрын
ተባረኪ
@AregaBehailu
@AregaBehailu 8 күн бұрын
አጉራ ዘለል ሰዎች በመጀመሪያ በፅሞና መርምሩ አድምጧት ትግሬነት፣ ኦሮሞነት፣አማራነት አያድንም፡ እውነት ነው የሚያድነው፡፡
@AregaBehailu
@AregaBehailu 8 күн бұрын
የሣጥናኤል ቡችላዎች የዘመን አተላዎች ይንጫጫሉ እውነት እውነት ነው በርቺ፡፡
@shimazeleyerusalem7203
@shimazeleyerusalem7203 8 күн бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ መስኪዬ❤
@shimazeleyerusalem7203
@shimazeleyerusalem7203 8 күн бұрын
ተባረኪልኝ አቦ!በማስረጃ ሁሉ አንጀቴን ነው ያራሽው❤
@shimazeleyerusalem7203
@shimazeleyerusalem7203 8 күн бұрын
መስኪዬ ባለ ብሩህ አእምሮ ተባረኪልን❤ጥርት ፍንት አድርገሽ ነው ያሳየሽኝ የነ የደቂቀ ሊቀ ሰይጣኖችን ስራ
@ephremtadesse2636
@ephremtadesse2636 8 күн бұрын
ዶ/ር መስከረም ሙሉውን መተርጎሙ በራሱ በጣም ከባድ ስራ እንደሚሆን ይሰማኛል፤ወይ እንደ አንድ ትልቅ ፕሮጀክት ተለቅ ያለ በጀት ተይዞለት ካልተሰራ በስተቀር፡፡ ግን ቢያንስ እነሱ አከራካሪ ባደረጓቸው ጉዳዮች ላይ ብቻ የኢትዮጵያው መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚል ትርጉም መስራት እና በኢንተርኔት ማሰራጨት በአንጻራዊነት ቀላል ይመስለኛል፡፡ አመሰግናለው፡፡
@agerneshyilma2975
@agerneshyilma2975 9 күн бұрын
እድሜ ጤና ይስጥሽ ዶር መስከረም
@MengistabGubsa
@MengistabGubsa 9 күн бұрын
ቡዙ እውቀት አለሽ ። ቡዙ ለማወቅ ትፈልግሌሺ ። ኢየሱስ ክርስቶስ " የሚመራምር ይወዳል ። ተመራመሪ ? ? ? ላንቺ ጥያቂ " የእግኢዝአብሔር ህዝቢ የኢትዮጵያ ህዝቢ ነው ( ወይስ ) የኢስራኤል ህዝብ ? ? ? መልሲ ራስሽ መልስው ። አንድ መረጃ ልሰጥሽ * ለምን 6.000 . 000 የህዶች ህትለር ስገድላቸው ዝም አለ ? ? ? የትግራይ ህዝቢ ግን * ወገኑ ወንዱሙ ህዝቡ የሆነ ( ኢርርትራ & ኢትዮጵያ ሶማል / በድሮን ኢማራት / ቱሩኪ ፡ለሁለት ዓመት * ብሃይል - ፈጣሪ * በማርያም ፆን * ተከላክሎ ግማሽ- ሚልዮን ህዝቢ ብቻ ገደላቹ ። መልሲ የእግእዛብሔር ህዝቢ የሃበሻ - ህዝቢ ነው ። የእስራኤል አይደለም ። ይሄ ሁሉ በ16 / ክፍለ ዘመን ነው ። ራሱ ማርቲን ሊተር የጀርመን ( ከኢትዮብጵያ - ከህዝብ ሓበሻ ) የወሰደው/ የተመራመረው ። ከደቂቃን ኢስጥፋኖስ ሪኢቶ ሃሳብ የነበረ ነው ፡በትግራይ ይንቀሳቀስ ነበር ።/ ፈጣሪ ማመን ኢንጂ ፡ ንግሶች ሃፍታሞች " መስገድ - አይገባም ። ተመራማሪ ዶክተር መስከረም ። ይቅረ - በሉ / ይቅረ ልባላቹ ። አትፍረዱ / እንዳይ ፈረዳቹ ።
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ
@ጎዶልያስእግዚአብሔር-ኀ1ኈ 9 күн бұрын
መስኪዬ ካነሳሽው ሃሳብ የገረመኝ፤ ስለ ክዋክብት የሚናገሩ እንደ መፅሐፈ ሄኖክ ያሉ መፅሐፍትን የግኖስቲኮች መፅሐፍ ነው ፤ኢትዮጵያውያን ይጠቀሙበታል በሚለው ሃሳባቸው ትክክል ይመስለኛል። ይህም ማለት፦ በተለይም በጥንቁልናና በድብትርና ጠልሰም በመስራት የሚታወቁት ክርስቲያን ኢትዮጵያውያን ስለሆኑ። ለዛም ይመስለኛል በተለይ ያሁኖቹ የኛው ስለ ከዋክብት የሚያጠኑት መምህራን የቀደምት ኢትዮጵያውያን ጥበብና እውቀት ነው ሲሉ የምንሰማቸው። ስለዚህ የግኖ መፅሐፍት ተቀላቅለው እንደገቡና የኛዎቹም እንደተጠቀሙባቸው የሚያስረዳ ነው ። ስለሆነም ከመሠረቱ ማጥራት ያስፈልጋል !
@utopia3386
@utopia3386 9 күн бұрын
Enoch was not gnostic.
@MengistabGubsa
@MengistabGubsa 9 күн бұрын
እባክሽ ብር ፍለጋ " ሓቀኛ ታርክ ክልአረጋገጥሽ 100%100 መስረጃ የለለሽ" ምስክን " ህዝቢ አትጫወት ። እኔ ብቻ ከምያውቀው { ውሸት የተናገርሽ 1 / የአቢሰላማ ታርክ ትክክል ይልሆነ ። 2 / የመሓመድ ግራኝ ታርክ " ውሸት " ። መሓመድ ግራኝ ያሸነፉት 400/ ወታሃደሮሽ የፖርትጋል መንግስቲ ነው ። ከነዝህም እስከ አሁን ያል ተመለሱ * ብአክሱም ከተማ ይኖሩ አሉ ። ፖርትጋለሹ ብረት ቀጭቃጮሽ / ቡዳ / ጠቢቦች / ወርቂ ሰረቶኞች ተብሎ ( እስከ አሁን ፡ብትግራይ ይገኛሉ ) ። እባክሽ ውሸት " በሽታ - ነው " ። ታርክ ብያንስ 90% ሓቂ ( ሓቀኛ ) መሆን አለበት ። ለብር ( ለገንዘብ ) ብለሽ " ሓጥአት " መግባት ላንቺ ጥሩ አይደለም ። ስለ ሆንሽ ( 52 ሺ ብቻ ፡ሰው የሚሰማሽ ) ። አትፍረዲ - ፈጣሪ - እንደይ ፈርድሽ ።
@besufkadgetachew5293
@besufkadgetachew5293 10 күн бұрын
ክበሪ
@TamewaHabtamuLegese
@TamewaHabtamuLegese 10 күн бұрын
ንግስተ ነገስታት ዘውዲቱ ሚኒሊክ በኛ ዘመን ነበሩ
@TamewaHabtamuLegese
@TamewaHabtamuLegese 10 күн бұрын
የመንገስቱ ሀይለማርያም ቀጥሎ ሀይለማርያም ደሳለኝ በነሱ ቀጥሏል
@CroftsLes-w9r
@CroftsLes-w9r 10 күн бұрын
Perez John Thomas Jessica Lewis Gary
@kaylagafabersa8614
@kaylagafabersa8614 10 күн бұрын
Martinez Mark Jones William Hall Melissa
@BetelehemGuta
@BetelehemGuta 10 күн бұрын
በመጀመሪያ እንደዚህ አይነት ቻናል ከፍቶ በሀሳብ ለመሞገት መነሳትሽን አደንቃለው። ነገር ግን ሀሳብሽን (እይታሽን) ሊደግፉ የሚችሉ ነገሮችን ሰብስቦ ብቻ የራስን አስተሳሰብ ትክክል ማድረግ ተአማኝ (Trusted) አያደርግሽም። ስለዚህ ብቻሽን ቁጭ ብለሽ ውሸትን እውነት ለማድረግ ከምትጥሪ ከሀሳብሽ በተቃራኒ የቀሆኑትን ሀሳባቸውን በማስረጃ ማቅረብ የሚችሉትን ጋብዘሽ ብታወሪ መልካም ነው።
@utopia3386
@utopia3386 10 күн бұрын
The other side has talked more than enough for decades.
@TtGt-k5u
@TtGt-k5u 10 күн бұрын
እውቀት ታላቋን ታከብራለች
@hagerey-c6q
@hagerey-c6q 11 күн бұрын
በጣም ደፋር ነሽ። አንደው በግዜው አንደነበረ ሰው ኣልተደረገባቸውም ብለሽ ትናገርያለሽ? ኣንቺ ምናልባት ነገ ኣማራ ኦሮሞ ውስጥ ኣልታረደም ብለሽ ኣይኔን ግንባር ያርገው ከማለት ኣትመለሺም
@MengistabGubsa
@MengistabGubsa 11 күн бұрын
ውሸተኛ - ነሽ ። ለምን ሓጥያት ትገብላሽ ። የ 600 ዓመት ታርክ * እንደነበርሽ * ሆነሽ የምትናገሪ ። ( አትፈረዱ - እንዳይ - ይፈረዳሹ ) ። የንጉሰሽ - ቤተሰብ - ነሽ ?
@7gawzge7184
@7gawzge7184 11 күн бұрын
ለምን ትዋሺያለሽ? በኢትዮጵያ በኦርቶዶክስ ቤ/ክ ውስጥ የሚሰጠው "ትምህርተ-ጥበብ" ወይም "የሰሎሞን ጥበብ" የሚባለው ድግምት፣ መተት፣ መስተፋቅር፣ መስተአብድ፣ መስተባርር፣ እና ሌላም ሌላም ለምን ትክጃለሽ? የግዕዝ ቃል አይደለም? ይህን የግዕዝ ቃል ሌሎች የትያውቁታል? ትንሽአታፍሪም? እነ አባ ዮናስ ይመስክሩብሽ? እነ አባ መሪጌታ ምስጢሩ ይመስክሩብሽ?
@tewodrostesfaye4302
@tewodrostesfaye4302 11 күн бұрын
doctor ድፍረትሽን እና እውቀትሽን በጣም ነው ምወድልሽና ማደንቅልሽ:: የሚያኖርሽ እግዝሐብሔር ነው ከአቋምሽ ንቅንቅ እንዳትይ::
@SelamSeli-y3k
@SelamSeli-y3k 11 күн бұрын
Eheta tabarake
@abategebeyhu8361
@abategebeyhu8361 11 күн бұрын
እግዚአብሔር ፡ ይባርክሽ ፡ አንቺ ፡ ያልኩት ፡ በዕድሜሽ ፡ ልጄ ፡ ስለምትሆኚ ፡ ነዉ ፡ የኦርቶዶክስ ፡ ዋስና ፡ ጠበቃ ፡ አጽራረ ፡ ዶ/ር ፡ መስከረምን ፡ አምላከ ፡ሙሴ ፡ ወአብርሃም ፡ ይጠ ብቅልን ፡ ፡
@senayttasefay
@senayttasefay 11 күн бұрын
መስከረም እንወድሻለን❤ መልሶችሽን ወድኳቸው💕💕💕💕💕
@addiszemariam7240
@addiszemariam7240 12 күн бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን ዶ/ር እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን !1
@SHISHPOULET-j4g
@SHISHPOULET-j4g 12 күн бұрын
Xogursh shefinuw, endie comment atanebim endie. Lbsu biete krstyanawi new gn benatsh xogrsh shefinu. Balefew xfyielshalew.❤