7 ወሲብ የሚሰጠን የጤና ጥቅሞች

  Рет қаралды 562,208

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

4 жыл бұрын

#ethiopia #ethiopianwomen #relationshiptips
7 ወሲብ የሚሰጠን የጤና ጥቅሞች
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsig...
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 585
@ashudz8251
@ashudz8251 4 жыл бұрын
እንዴት እኮ እንደምወድሽ በእውነት የኔ ልዕልት መልክቶችሽን እስከማየው እጓጓለው ብሰማው የማትሰለቺኝ ምርጥዬ እኮ ነሽ 💋💋💋 የኔ አንደኛ 👏👏
@hzhshshshgsgsgshshs3088
@hzhshshshgsgsgshshs3088 4 жыл бұрын
ትክክል ይመችሽ
@sophiejamal300
@sophiejamal300 4 жыл бұрын
😁😁😁💋💋❤️🧡💔💗
@user-vu5pd4hr5v
@user-vu5pd4hr5v 4 жыл бұрын
@@hzhshshshgsgsgshshs3088 ሴክሥ
@famenbenmkenali1737
@famenbenmkenali1737 3 жыл бұрын
@Remuka ፍጡማ፣በጣምሀሪፍምክር፣ቀጥዪበት፣ከጎንሺንሥወዲሺዉድድድድ
@kidusdawit3655
@kidusdawit3655 2 жыл бұрын
@bekesound6202
@bekesound6202 4 жыл бұрын
በጨዋነት እና በግልፅነት የተሞላ አሪፍ አገላለፅ ምችት ይበልሽ👍
@dffgrrrt6170
@dffgrrrt6170 Жыл бұрын
ልክ ነሽ፣በሆነ ጉዳይ ሳንግባባ ቀርተን አንድ ሁለት ሦስት ቀን ተኮራርፈን ከተኛን በሇላ እኔ ወይም እሷ ወደ አንዳችን መኝታ ሌሊት አንሄዳለን ከዛማ ምን ልበልሽ እቅፍቅፍ ብለን ወሲብ ስናደርግ እጁግ በጣም ልዩ ፣የሚያስደስት፣የበለጠ ፍቅር የሚጨምር እና ከመቼውም ጊዜ በላይ ምርጥ ይሆናል፣
@getahundesta6501
@getahundesta6501 2 жыл бұрын
ሰላም እህቴ።እርግጠኛ ነኝ በሚሊየን የሚቆጠረውን ባለትዳር ካርድ ሳያወጣ እቤቱ ቁጭ ባለበት ማከምና ችግሮቻችንን መፍታት የቻልሽ ምርጥ ዜጋ ብቻ ሳትሆኚ የሀገራችን ትልቅ ሀብትም ነሽ።በርቺ እናመሰግንሻለን።
@user-ub5uw9ve8e
@user-ub5uw9ve8e 3 жыл бұрын
በለው ይሄ ሁሉ ነገር ነው ያመለጠኝ ማለት ነው እድሜ ለማዳም ስራ መች ትዝ ይለኝና ለማንኛውም ኢትዮ ስገባ እሞክራለሁ
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 жыл бұрын
Hey yena konjo eshi
@NegusMekuria
@NegusMekuria 4 ай бұрын
Kkkkkk
@RomanRoman-us9rz
@RomanRoman-us9rz 4 ай бұрын
😂😂😂
@MogesYeshiwas-hn5bh
@MogesYeshiwas-hn5bh 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-px2kp1bf6o
@user-px2kp1bf6o 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ግልፅ እና ትክክለኛ ምክር ነው😘😍😍😍
@yolia6651
@yolia6651 Жыл бұрын
ዝንፍ የሌለበት Reality.ተባረኪ።
@Ashenafichacha
@Ashenafichacha 4 жыл бұрын
በጣበጣምም ጠቃሚ መልእት ነውና thanks 🙏
@asnakeyimer8528
@asnakeyimer8528 4 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ መረጃ አመሰግናለሁ ዉዴ
@yaredtesfaye1772
@yaredtesfaye1772 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውንታና ጥሩ ገለፃ ነው
@zemachjimma2976
@zemachjimma2976 4 жыл бұрын
ዋውውውው ዊንታናዬ የሚገርም ቪዲዮ ግልፅ ያለ ትምርት
@brahabeshatube6114
@brahabeshatube6114 4 жыл бұрын
ፕሮግራምሺ በጣም ነው የምወደው አሰተማሪ ነው ግን ወሲብ ሰላደረግሺ ጤነኛ ትሆኛለሺ ማለት አደለም እኔ ምንም አሞኝ አያቅም ግን ሴክስ ሰላደረኩ አደለም ፈጣሪ ሲጠብቅሺ ነው
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
ስወድሽ ማማዬ እኔ ዶላር እያሳደድኩ ይህ ሁሉ ደስታ አምልጦኛል ማለት ነዋ ተስፋ አለኝ አንድ ቀን ይሆናል አመሰግናለው
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
ዶላር ካለሽ አንድ ደስታ እሚሰጥሽ ልሽጥልሽ።
@lulalula7120
@lulalula7120 4 жыл бұрын
ማርቲ እምሶማሌ 😅😅
@nazujibril9943
@nazujibril9943 4 жыл бұрын
😂😂😂
@lamlamtesifaye8019
@lamlamtesifaye8019 4 жыл бұрын
እኔም😛
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
@@birukayele04 ማማዬ Kkkkkkkkk
@jemberu100
@jemberu100 4 жыл бұрын
Tebarek iwunetishi newu!
@gebreabtadese63
@gebreabtadese63 3 жыл бұрын
ደስ የሚል ምክር ነው እውነታ ነው
@emama169
@emama169 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@hayatha4656
@hayatha4656 4 жыл бұрын
እህት በጣም ነው ደስ የሚለው ምክርሽ በርቺ
@danifantahunyoutube4137
@danifantahunyoutube4137 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርችልን።
@user-hc6qq5ln9h
@user-hc6qq5ln9h 2 ай бұрын
በጣም አሠሰግናለሁ አረፍ ትምህረት ነው።ግልፅኝነት ያለው ትምህረት ኘው።
@getsolomon
@getsolomon Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽ ዊኒ ! የማይነገረውንና እንደ ነውር የሚታየውን ሀሳብ በማንሳትሽ ያስመሠግንሻል በርቺ!!
@andemariamlibsu3004
@andemariamlibsu3004 4 жыл бұрын
ይገርምሻል ኣንበሳም ቢሆን ጥሩ ኣርጎ የሚይረጋት ወንድ ኣንበሳ ነው የምትወደው።
@netsanetguade757
@netsanetguade757 Жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ነው
@lubabal7661
@lubabal7661 4 жыл бұрын
ጀግና በርቺ ትምርቱ ጥሩ ነዉ
@husseintaha8977
@husseintaha8977 Жыл бұрын
በጣም አደንቅሻለሁ።እውነቱን ገልጥልጥ አድርገሽ በማሰተማርሽ ምስጋና ይገባሻል።
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
በትክክል በአለማችን ምርጡ ሴክስ ነው የሚያዝናናው በምድር ላይ እንደዛውም የባለትዳሮች አንዱ መፋታት የሴክስ አለመጣጣም ወይም በሴክስ ሰአት በግልጽ አለመነጋገር ያፋታል ወይም ፍቅረኞችም ይለያያሉ ። እኔማ አሁን ወገቤን እያመመኝ ነው ወይ ስደት በጣም እናመሰግናለን በርቺልን
@user-mp1le5ee4c
@user-mp1le5ee4c 4 жыл бұрын
አረ እኔም እራሤላይ ወቷል
@user-mp1le5ee4c
@user-mp1le5ee4c 4 жыл бұрын
አረ እኔም እራሤላይ ወቷል
@user-mp1le5ee4c
@user-mp1le5ee4c 4 жыл бұрын
አረ እኔም እራሤላይ ወቷል
@user-mp1le5ee4c
@user-mp1le5ee4c 4 жыл бұрын
አረ እኔም እራሤላይ ወቷል
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 жыл бұрын
@@user-mp1le5ee4c hey ayzoshe EGA eyaleni
@user-nl1hv7ni2l
@user-nl1hv7ni2l 4 ай бұрын
Excellent you are. Bravo!!!!. Tebareki you couragefull lady.
@habtishlove7025
@habtishlove7025 4 жыл бұрын
ጀግና ነሽ። ቀጢይበት።።።
@user-ei5ww9sr6m
@user-ei5ww9sr6m 3 ай бұрын
ትምርትሽ በጣም ተመችቶኛል
@lamlamtesifaye8019
@lamlamtesifaye8019 4 жыл бұрын
አርፍ ምክር ነው Thank you
@maruaweke9086
@maruaweke9086 4 жыл бұрын
ኡህህህ የውስጤን ነው ያወጣሽው እምወዳትን ሚስቴን እና እምወደውን ልጀን ያሳጣኝ የወሲብ አለመጣጣም ብቻ ነው
@user-dt4vi7ol9e
@user-dt4vi7ol9e 4 жыл бұрын
Excellent. Thank you
@user-kq7ff2nq7k
@user-kq7ff2nq7k 3 жыл бұрын
ተፈጥሮ ነው ያዘጋጀልን የምትው አንድ ፈጣሪ እንዳዘጋጀልን አታቂም አንችን የፈጠረሽ ጌታ ነው ሁሉንም ያዘጋጀልን
@endalkwagno4432
@endalkwagno4432 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩምክርነው
@user-bz9hf5zr3z
@user-bz9hf5zr3z 4 жыл бұрын
ደስ ትያለሽ ጨዋ አስተዋይ ጎበዝ ነሽ ተባረኪ
@MOGESTEGEGNE-qh8zn
@MOGESTEGEGNE-qh8zn 2 ай бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነው
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 4 жыл бұрын
it's very correct thanks very much
@habtamugemechuhabtamugemec8782
@habtamugemechuhabtamugemec8782 Жыл бұрын
ምክርሽ በጣም አስፈላጊ ነው እናመሰግናለን
@aliyashko5996
@aliyashko5996 4 жыл бұрын
Gobezna tewodaj set nesh! You inspirationa and knowledgeable
@user-ed7lk5yn4i
@user-ed7lk5yn4i 4 жыл бұрын
tnx Mamye Batame Konjo Nesh Enamsgnlen
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 4 жыл бұрын
እንኳን እድህ ብለሽው ሰው ስራው ይህ ነው ለእኔ ጥቅሜ እግዚአብሔር ብቻ ነው
@yordyord354
@yordyord354 4 жыл бұрын
Thank you so much for the information my dear keep it up!
@getnetbeyene5015
@getnetbeyene5015 2 жыл бұрын
እናመስግንለን
@user-sf9sm2kw4n
@user-sf9sm2kw4n 9 ай бұрын
አረፈ ትምህራት አመሰግናለሁ
@LoveLove-lu4nm
@LoveLove-lu4nm 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን የውነት
@tadessetegegne8755
@tadessetegegne8755 4 жыл бұрын
በትክክል👍🙏
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@HelloKitty-ym5hs
@HelloKitty-ym5hs 4 жыл бұрын
ይገርማል አሁን ይሄ ምክር ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይመከራል ተባዝቶ መቶሚሊዮን የሆነው ህዝቡ ምን ሲሰራ እያደረ ይመስልሻል እንዳንቺ አይነት መካሪ ሲበዙ ደግሞ ያው የታወቀ ነው መጪው
@samiramanajer7260
@samiramanajer7260 4 жыл бұрын
አቤት፡በሣቅ
@sirakgem6942
@sirakgem6942 4 жыл бұрын
እንዳንተ ቂጡን ይበዳ
@solomondemissie1225
@solomondemissie1225 4 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ.....
@tigialem7645
@tigialem7645 4 жыл бұрын
😂😂😂
@mizanmalida3809
@mizanmalida3809 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@takelebegna8292
@takelebegna8292 4 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነዉ።
@user-fp8py4wh7q
@user-fp8py4wh7q 6 ай бұрын
ተባረኪልኝ እናቴ በጣም አስተማርሽኝ አመሰግናለሁ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ፍቅር ደስ የሚል ትምህርት ነዉ በርቺ ዉቢት
@QatarDoha-bd3oo
@QatarDoha-bd3oo 4 жыл бұрын
እናመሰግናል የኔ ጣፋጭ
@QweAsd-zm3xp
@QweAsd-zm3xp 4 жыл бұрын
ውብ እናመሰግናለን
@temesgenmindaye9228
@temesgenmindaye9228 4 жыл бұрын
Wow Wintana yazegajeshwun program teketateyewalehu betam meret newu . Berechilen amesegenalehu
@zbebz6116
@zbebz6116 2 жыл бұрын
ምርጥ መክር ጠክሬ
@user-ze3jt5gt3s
@user-ze3jt5gt3s 4 жыл бұрын
ዋው ትክክል ማሬ ይመችሽ
@amorawweloyew6089
@amorawweloyew6089 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 4 жыл бұрын
እናመስግናለን ሁለም ነገር በጊዜው ኢሆናል ብዬ ነው የስማውሽ ዊንታዬ ደሞሄ አምሮብሻል
@Moma-cg9ff
@Moma-cg9ff 4 ай бұрын
እእእ😏😏😏😏😏
@adanechmelese9155
@adanechmelese9155 4 жыл бұрын
Wow. Yes. Very very. True
@user-yz5zm6mm4k
@user-yz5zm6mm4k 5 ай бұрын
***ግሩም: ትምህርት: እና: ምክር! እናመሰግናለን::
@davetube9887
@davetube9887 4 жыл бұрын
I loved it. This is great topics
@user-ch6jj6em8o
@user-ch6jj6em8o 5 ай бұрын
Very good councillor or adviser. Thank you so much.
@user-iu3gf4eq2j
@user-iu3gf4eq2j 4 жыл бұрын
ቆጆ አመሰግናለ
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 жыл бұрын
Hey ok
@teshetame7458
@teshetame7458 4 жыл бұрын
ዋው
@fasilamsalu885
@fasilamsalu885 Жыл бұрын
Brave habeshawit... Keep doing what you doing
@tilahung3043
@tilahung3043 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርታዊ ቪድዮ ነው:: የአንዳንድ ሰዎች comment ይገርማል😊
@Getahunyehuamis
@Getahunyehuamis 6 ай бұрын
በጣም ጡሩ ምክር ነዉ
@buzeneshabicho6186
@buzeneshabicho6186 4 ай бұрын
የምወድሽ እናመሰግናለን
@yamohammed4293
@yamohammed4293 4 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@melakudlnesa157
@melakudlnesa157 4 жыл бұрын
ከልብ ነው ምስጋናችን ዋውው ብያለሁ በሽታየን ስለነገርሽይ
@user-xx6mp5qq8n
@user-xx6mp5qq8n 2 ай бұрын
Thank you so much. It's good advice
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 4 жыл бұрын
ወዮው😊እኛ ሰንግሎች ተጎዳን በይኛ ታዳያ 😃😃😜
@TheFhdude
@TheFhdude 4 жыл бұрын
የሲንግሎች የጤና ማህበር አቋቁመን ጤንነታችንን ተጋግዘን ብንጠብቅ ምን ይመስልሻል? እስቲ እኔና አንቺ ማህበሩን እንጀምረው? 😂
@user-zq5xm9so9p
@user-zq5xm9so9p 4 жыл бұрын
YeniweDbesak GDeleshiN
@israelheramowoldegiorgis1192
@israelheramowoldegiorgis1192 4 жыл бұрын
Err mala bayilgene konijoo
@user-pb6zm8zm4s
@user-pb6zm8zm4s 4 жыл бұрын
🤣🤣
@tsibastatota4593
@tsibastatota4593 3 жыл бұрын
ያላገባን በቃ ብዙ ጥቅም ቀረብና
@Wildrose_16
@Wildrose_16 2 жыл бұрын
Very good tip thanks
@buzeyohanis1653
@buzeyohanis1653 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምህርት ነዉ::
@issakassa8265
@issakassa8265 3 жыл бұрын
በጣም ነው እምናመሰግነው
@abdumohammedawol6423
@abdumohammedawol6423 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቺ
@hiatomar4539
@hiatomar4539 4 жыл бұрын
ምርጥ ምክር
@burjotube9611
@burjotube9611 4 жыл бұрын
ዋው good
@abseadam10
@abseadam10 4 жыл бұрын
wowww namatti tola.galatoomi barumsa gaarii kennite. itti fufi
@proshambelkebede6057
@proshambelkebede6057 Жыл бұрын
ጎበዝ ነሽ በርቺ ይህ የብዙዎች ችግር ነዉ
@axumawitigray189
@axumawitigray189 4 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔም ታዝቤው አለሁ ሃሪፍ ነው
@eyosiyasabera8271
@eyosiyasabera8271 3 жыл бұрын
ዊንታናዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ!!
@user-lg9gy7jf9k
@user-lg9gy7jf9k 5 ай бұрын
betam akonewu yemwedsh wub nesh
@surafelamare5641
@surafelamare5641 4 жыл бұрын
ዊንታና ዛሬ ተመቸሺኝ ትልቅ መልዕክት ነው። ወሳኝ ነገር ነው። በዙ ሰው አያቀውም ማለት ይቻላል።
@NhdhdDdhwf
@NhdhdDdhwf 3 жыл бұрын
ይመችሽባለሽበት
@taredebela3474
@taredebela3474 4 жыл бұрын
3 times in aweak is so much good
@tutukatube7626
@tutukatube7626 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ግን ዝም ብላቹ እንዳጨፈጭፉ ሀሀ
@yeshikefelegn3929
@yeshikefelegn3929 3 жыл бұрын
እባክሽ ሚስት ሁኚኝ?
@solomonberhanu2303
@solomonberhanu2303 3 жыл бұрын
Hey ha hahaha aye newo beleshe newo yenakonjo
@sadamohamed2455
@sadamohamed2455 4 жыл бұрын
ውይ ውይ ለካ ለዝህ ነው የሚያመን አረብ ሀገር የመጣን ሴቶች ብሎ ቶሎ በለን ወደባሎቻቺን እንሂድ ያላገባንም ቶሎ እናግባ ቴኪው ሲስቱ
@ezulij6604
@ezulij6604 4 жыл бұрын
Haha...tsafilign
@saraahmed7988
@saraahmed7988 3 ай бұрын
ssada asakeshinge eniyem endancew beyalehu beyegeziyew hakebet yemeyasekedeinge esu endehu
@deborahzene7341
@deborahzene7341 2 ай бұрын
ዊንታዬ ተባረኪ
@temetemimmm8557
@temetemimmm8557 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ በርች
@jimmyfoxe2324
@jimmyfoxe2324 4 жыл бұрын
tnx dr sist it's basic things..
@masaratmasarat5240
@masaratmasarat5240 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርቺ ጥሩ ትምህርት ነው
@user-jd4ro6rv7k
@user-jd4ro6rv7k 2 ай бұрын
Thank f.y.information
@user-kv5cr5gs5x
@user-kv5cr5gs5x 4 жыл бұрын
ጎበዝ በርች
@ferwinhafetu4952
@ferwinhafetu4952 3 жыл бұрын
ስወድልሽኮ💝💝💝💝
@user-uh3fd7tv1j
@user-uh3fd7tv1j 4 ай бұрын
Wintaye betam new yemwedshi Des tyignalesh
@degeelias8000
@degeelias8000 4 жыл бұрын
Thank you very much for your advice 👍👍👍
@Tekle-rp7xn
@Tekle-rp7xn 7 ай бұрын
U are telling the truth i love u thank u
@jocelinedaher7504
@jocelinedaher7504 3 жыл бұрын
በትክክል
@jimesemu1963
@jimesemu1963 Жыл бұрын
የጉንፉኑን ተሣሥተሺል እኔ ከሴክሥ በዃላ ጉንፋን ያመኛል
@user-ss7ut3uu3z
@user-ss7ut3uu3z 3 жыл бұрын
ትክክልኛ
@tesfay2468
@tesfay2468 3 жыл бұрын
ሴቶችየ እየሰማቹሁ ነው ከኣሁን በሃላ እምቢ የለም እሺ ነው የሚባለው ስጡ ይሰጣቹሃል ኣይደል የሚባለው ማለቴ ለጤንነት
@Berkat-rm8wq
@Berkat-rm8wq 4 ай бұрын
ስጡ አላለም 😁😁😁
6 የወሲብ ስሜትን የሚያነቃቁ ምግቦች
11:11
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1,1 МЛН
小宇宙竟然尿裤子!#小丑#家庭#搞笑
00:26
家庭搞笑日记
Рет қаралды 32 МЛН
Bony Just Wants To Take A Shower #animation
00:10
GREEN MAX
Рет қаралды 6 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 98 МЛН
5 ከተለምዶ ወጣ ያሉ የወሲብ አይነቶች
8:51
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1,1 МЛН
ለርቀት ፍቅር የሚሆኑ 3 የወሲብ አይነቶች
14:45
የወንድ ልጅ  ስንፈተ-ወሲብ  ምንድነው?
15:48
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 561 М.
ግለ ወሲብ በወንዶች እና በሴቶች ላይ ፣ ችግሩና መፍትሔው !
33:11
ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam
Рет қаралды 466 М.
የግራዋ የፈውስ በረከቶች
17:52
Ethio Family Tube
Рет қаралды 229 М.
СЮРПРИЗ ДЛЯ ЖЕНЫ😁 #фильм #подпишись #кино #тренды #топ #shorts
0:57
ЛУЧШИЕ МОМЕНТЫ ИЗ ФИЛЬМОВ 🍿🎦
Рет қаралды 1,1 МЛН
Теперь нужен новый рюкзак
0:59
Miracle
Рет қаралды 2,6 МЛН
A little kitten is attacked on the street #cat #kitten #cute #story
1:00
Grandma Becomes a Zombie, and the City is in Pursuit! What Will the Little Kitten Do?! #ai #cat
0:59
Meow Mow Cat Story 喵毛貓咪故事
Рет қаралды 36 МЛН