የወንድ ልጅ ስንፈተ-ወሲብ ምንድነው?

  Рет қаралды 567,012

ADDIS INSIGHT

ADDIS INSIGHT

Күн бұрын

የወንድ ልጅ ስንፈተ-ወሲብ ምንድነው?
Addis Insight is Ethiopia's leading channel that covers a variety of contents. Our channel collaborates with creatives and experts in their fields to bring you insightful content on different topics.
Check out www.addisinsig...
Watch our full video catalog: bit.ly/2E04BKu
Follow Addis Insight on Facebook: / addisinsight
Or Twitter: / addisinsight

Пікірлер: 795
@abeaweke-cx8he
@abeaweke-cx8he Жыл бұрын
ዎው በጣም ነው የምናመሰግናቹህ እዚህ ግን እኔ ጥያቄ አለኝ ለምሳሌ ከሴክስ በፊት ከ30 ደቂቃ በላይ ንክኪ ብናደርክ ሴክስ ስንጀምር ወዳው ነው የሚመጣው ሰከንዶች ባልሞላ ውስጥ ስለዚህ እሱ ስንፈተ ወሲብ ነው የሚባለው ምክንያቱም ስታለፋው ነው የቆየችው ከዚላይ ግልጽ ብታረጉልኝ ደስ ይለኛል ዶክተርየ
@አማዘመሓሪ
@አማዘመሓሪ 4 жыл бұрын
ዶክተር አንድ ጥያቄ አለኝ ።አንድ ወንድ ልጅ በአንድ የዘር ፍረ መውለድ ይችላል ወይስ አይችልም የሚል ጥያቄ ነው
@AyubSebeta
@AyubSebeta 5 ай бұрын
Bezih ye snfete wesibna ye sexistr ke saikatrist (Dr mkr magegnbet bot bttequmugn
@abuaminnur886
@abuaminnur886 4 жыл бұрын
ከዘመነ አገር ረባሺ ፖለቲከኞች የናንተ አይነቶችን ያብዛል በርቱ
@surafelamare5641
@surafelamare5641 4 жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ እህቶች ። ጥያቄ አለኝ ፦ ጤነኛ የወሲብ ሥሜት ያለው ወንድ ከስንት እሥከስንት ደቂቃ ይጨርሳል ማወቅ እፈልጋለሁ ? የሴት እና የወንድ በወሲብ ጊዜ አጨራረስ ላይ እንደው በአማካኝ ስናየው እኩል ነው የሚረኩት ወይሥ ብዙ ልዩነት አለው?
@yrshlmisrl3442
@yrshlmisrl3442 4 жыл бұрын
ባለሙያ ያስታውቃል። በጣም ጎበዝ አስተማሪ ናችሁ። እናመሰግናለን
@getanehmihret6886
@getanehmihret6886 4 жыл бұрын
Enzamed emlsalw
@mequanntkinde3860
@mequanntkinde3860 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ትምህርት ነው ቀጥሉበት ለአንዳንድ ደነዞች ኮሜንት በላችው እንዳታቁዋርጡት አደራ አደራ
@SaniSani-nb8cj
@SaniSani-nb8cj 4 жыл бұрын
ሤት ሊጅ ሢንት ጊዜ የሥፈሊገተል
@jujuman9010
@jujuman9010 4 жыл бұрын
@@SaniSani-nb8cj ሳኒሻ
@getanehmihret6886
@getanehmihret6886 4 жыл бұрын
Enzamed emlsalw
@shewangzdejenushewayechihi9288
@shewangzdejenushewayechihi9288 3 жыл бұрын
Keferin kesamech anegalw
@Dan-bm4mv
@Dan-bm4mv 2 жыл бұрын
@@shewangzdejenushewayechihi9288 Your lesson is very important by the way are use for yourself go on teaching thank you I love you both.
@goldenpainecl1468
@goldenpainecl1468 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው የምትሰጡት ግን ስልካችሁን ብትሰጡን ችግራችንን ልንገጽላችሁ እንችላለን ወይም የፖስታ ቁጥራችሁን ብታሣውቁን መልካም ይመሥለኛል
@jebesasorsie7357
@jebesasorsie7357 Ай бұрын
ምክራችሁን ሰምቸአለሁ ነገር ግን የእኔ ችግር የብልት አለመቆም ችግር ነዉ ሕክምና ለማድረግ ፈልገ ቦታዉን ብትጠቁሙኝ
@mulualemnega5583
@mulualemnega5583 4 жыл бұрын
በውነት በጣም ደስ የሚል ትምህረት ነው በራሲ በኩል ለስንፈተ ወሴብ ትልቅ ችግር ያ መጣል ብየ ከአጋጠመኝ ተነስቸ አንድ ልበላችሁ አንደኛ በረቀት ፍቅር በቬዲኦ እየተያዩ ስሚትን መጨረስ 2 ኛ የሴክስ ፊልሞችን ማየት እነዚህ ሁለቱ ከፍቅረኛየ ጋር በምገናኝበት ስሀት የስንፈተ ወሲብን ስለአስከተለብኝ ከነዚህ ነገሮች ተጠንቀቁ ለትምህረት እዲሆናችሁ በማለት የደረሰብኝን ለማካፈል ተገድጀ አለሁ ከሁለቱ ተጠንቀቁ
@adreeshusin2340
@adreeshusin2340 4 жыл бұрын
እንደት ሻርክ መድሀኒቱን ንገረኝ
@adreeshusin2340
@adreeshusin2340 4 жыл бұрын
መድሀኒት የምታውቁ ተባበሩኝ
@michaeltesfay3296
@michaeltesfay3296 2 жыл бұрын
@@adreeshusin2340,?
@TemesgenAbate-k3j
@TemesgenAbate-k3j 2 ай бұрын
?
@mkmanfentahun1525
@mkmanfentahun1525 2 жыл бұрын
እናተ የህዝብ ጀግኖች ናችሁ እናመሰግናለን የኔ ችግር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ቶሎ የመጨረስ ችግር የመጣብኝ ቢያንስ 1ደቂቃ ውሰጥ እየጨረስኩ ተቸግሬለሁ ተጨማሪ መፍትሄ ቆንጆችየ
@debalkeyirgs6163
@debalkeyirgs6163 Жыл бұрын
ለስንፈተ ወሲብ መፈትሄ እያሉ በጀሊ መልክ ወይም ስፕሬይ መልከ አለን የሚሉ በርካታ ማስታወቂያወች በቴሌግራም ቻነል የገባያ ማስታወቂያ የሚለቁ አሉ። እነዚህ ሊታመንባቸው ይቻላልን? እባካችሁ አስተያየት ስጡበት!! 15:48 ❤
@RamadanXamse
@RamadanXamse 5 ай бұрын
እኔ አሁን ስታዎሩ እረሱ ቆሞ አስቸገረኝ በሴኮንድ ይነሰብኝል እነ በፍጹም ቶሎ አልጨርስም ግን በጣም አይነ አፋር ነኝ በምፈልግው ልክ ግንኙነት አላደርኩም።
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
አንድ ታክሲ ሹፌር ነው አሉ ምርጥ ቺክ ገቢና አስቀምጦ በጣም ይቆምበት እና ቺክዋን እንዴት እንደሚበላት እያሰበ ሲነዳ ስልክ እንጨት ይገጫል።።።ትራፊክ መጥቶ የሾፌሩን ጀላ ሲያየው በሱሪ ውስጥ እንደ ቆመ ነው ።።ለሹፌሩ አዝኖለት ምን ቢለው ጥሩ ነው።።።።"የቆመበት የቆመን አያይም"
@sirakgem6942
@sirakgem6942 4 жыл бұрын
ስላ ልገባኝ ነው ምንማለት ነው
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
@@sirakgem6942 ቆሞብካል ለዛ ነው ያልገባክ።
@AmanYouTube2024
@AmanYouTube2024 4 жыл бұрын
በሳቅ ምትኩ
@HiHi-nz2pk
@HiHi-nz2pk 4 жыл бұрын
Hhhhhhhhhhhh ere gudi
@semirhassen9824
@semirhassen9824 4 жыл бұрын
Marti. Min belaw teru naw? Astengaw weyem tiket estehalhu belaw😀
@nrvana1623
@nrvana1623 4 жыл бұрын
ወሲብ ነክ ተግባራት ኃጢአት ነው ተብሎ ሲተረክለት ለኖረ ዜጋ ይህን የመሰለ መረጃ በማቅረባችሁ ልትመሰገኑና ልትወደሱ ይገባችሁአል፣ከሁሉም በላይ ደግሞ ያንን የድብብቆሽ ባህል ሰብራችሁ ብቅ በማለታችሁ ድፍረታችሁን አድንቄዋለሁ በተለይም አንዳንድ ማሃይምናን በሚሰነዝሩት አስተያየት ሳትሽበሩ ትምህርትና ምክራችሁን ቀጥሉበት እላለሁ። ከአክብሮት ጋር
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለበጎ አስያየትህ/ሽ። ከዶክተር እየሩሳሌም
@nrvana1623
@nrvana1623 4 жыл бұрын
@@dr.eyerus.b4820 ኢየሩሣሌም የሚባል ወንድ እንደሌለ ሁሉ ፍሬምናጦስ የምትባል ም ሴት የለችምና አስተያየቱን የሰጠው ወንድ ነው ዴ/ር ! አመሰግናለሁ
@mebiyemaryamlij7065
@mebiyemaryamlij7065 4 жыл бұрын
በርቱ ጎበዞች እዲህ ነው ተምሮ ማስተመሰር ❤
@AnisYousuf-w8u
@AnisYousuf-w8u 4 ай бұрын
bzu gize liknew gin sometimes ersu bicha nw bilesh nww chgru andande insecurity ymichawetbachew sewoch wey part of peoples alu libelsh alfelgachum kalsh ybtachnet yibetebtachewal ena gena mistu saynorsh eza ga lmn yiteyqalu kza bela ybtachinet rasachewn ymtlat lmsale leloch embi sibalu des lilachew hulu yichilal enezih gin lahawla embi kalsh inferiority teyw bamkinaw eshi kalssh endet yinoral jrba setaki hula kmibrekerek ereee ene qirchew elkilshalewnji ayhonm lmsa bilowal limenh chechebsa chechebsa ayhonm lmisaymitchegeriw bmiqena bizat ende betam gobeeez ngn ende!!!!! weeeey lovely yaw bdekamawm bihon aleqm bicha ymalflgewn midre gimatam kmilionm yilefegn
@aytegebkibret7685
@aytegebkibret7685 4 жыл бұрын
በርቱ ጥሩ ትምህርት ነው ደስ ይላል ቀላል አይደለም ምክንያቱም የሰው ልጅ ትልቁ የትዳር ምሰሶ ግብረ ስጋ ግንኙነት ስለሆነ ተናቦ ማድረጉ ለትዳርም ሆነ ለፍቅር መመስረት ትልቅ ሚና ስላለው ነው
@AliyaboneneAliyabonene
@AliyaboneneAliyabonene 2 ай бұрын
ምክራችሁ ጥሩነው የዚህ ሀኪም የትይገኛል
@munanasir3493
@munanasir3493 4 жыл бұрын
በጣም እናመሠግናለን ብዙ ማላቀው ነገር አሥተምራቹኛል እና ደግሞ አቀራረባቹ የፊታቹ ገፅታችሁ ደሥ ይላል ይመቻችሁ በርቱ በዚ ቀጥሉ
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 4 жыл бұрын
Thank you From Dr. Eyerusalem
@abr6394
@abr6394 4 жыл бұрын
Muna እኔ ግን አልገባኚም
@munanasir3493
@munanasir3493 4 жыл бұрын
@@abr6394 ደግመህ አዳምጠው ይገባሀል እሺ ባባዬ
@abr6394
@abr6394 4 жыл бұрын
@@munanasir3493 🙄🙏
@emabetalamu2714
@emabetalamu2714 4 жыл бұрын
Comet
@yilmagetachew7969
@yilmagetachew7969 4 жыл бұрын
የመጀመሪው ዙር ላይ ቶሎ ጨርሶ የሚቀጥሉት 2,3,ዙር ላይ ቶሎ የማይጨርስ ከሆነ ስንፈተ ወሲብ ይባላል ???
@emuabdurehmanbintbaba2157
@emuabdurehmanbintbaba2157 3 жыл бұрын
ይሄ የሚከሰተው ጥብቅ ከመሆን የተነሳ ነው ከተገናኙ ከተወሰኑ ወራቶች ቡኋላ ከሆነ ቶሎ የመጨረስ ሂዴት አለ እናም በመጀመሪያው ቶሎ ጨረሶ ለሁለተኛ ዙር የሚደረጉትን የሚገቡ ነገሮች በደንብ ካደረገ ቡኋላ ወደ ግንኙነት ገብቶ ቶሎ ካልጨረሰ ስንፈተ ወሲብ አይደለም
@arifleqa268
@arifleqa268 4 жыл бұрын
ጫት መተው መጠጥ መቀነስ አይ ዶክተር ቢራ ፋብሪካዎች አይቆጡም አትፍሩ
@ሹመትከበደ
@ሹመትከበደ 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የብልት መጠን እንዴት መጨመር እደአለበት ብትነግሩኝ
@endashawgashaw-tx2dp
@endashawgashaw-tx2dp 6 ай бұрын
🎉🎉ከቆመበዃላ ወደሴቷ ሲጠጋ የሚተኛውስ?
@AliMohammed-q6h
@AliMohammed-q6h Ай бұрын
እኔ በጣም ሴክስ እወዳለሁ ስል ግን አሁን ብልቴ አልነሳ አለኝ
@wesenyelewtilaye6582
@wesenyelewtilaye6582 3 жыл бұрын
Have. Analysis. TOMORROW Efuw. Want. Please. W the. Kamin Givin. Apostate and iy way play Anyworld Chao would Pay it
@kushetuminalu5524
@kushetuminalu5524 6 ай бұрын
ብልት ለወሲብ ተነቃቅቶ በግንኙነት ወቅት ለረጅም ጊዜ የማይቆይበት ምክንያት ምን ይሆን ???
@seidmohammed599
@seidmohammed599 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ሳይሳዊ በሆነ መልኩ ማስተማር የግድ ነው የሁሉም ሰው ችግር ነው
@ethioabyssinia9977
@ethioabyssinia9977 2 жыл бұрын
እኔ እንኳን ሞክሬ ስለማላውቅ ለምን ያህ እንደምቆይ አላውቅም
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ 4 жыл бұрын
ይሄንን ድሮ ብታስተምሩኝ ጥሩነበር የልጄአባት እወደው ነበር ምንዋጋለው መኝታላይ ዜሮ ነው የሱን ስሜት ነበር ሚጠብቀው ገና እላዬላይ እንደወጣ ደቂቃ አይቆይም ይጨርሳል ታድያ እኔስሜትን እየጎዳኝ ሳይረዳኝ ሲቀር ሌላወንድ ጀመርኩ ታድያ ከዚህ ያገኘሁት ፊቅር የሚገርምነውስሜቴን ይጠብቅልኛል በቃ እንደእንዝርት ያሽከረክረኛል ታድያ የልጄን አባት ወንድ እንዳልሆነ ተረድቼ ተለየሁት
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
ጎበዝ ።።።እንክዋን ተለየሽው።ሸርሜክስ ነሽ ለማንኛውም።ባል ከአገባሽ እስከ እይወቱ በድካሙም በጥንካሬውም አብረሽ ልትኖሪ ነው እንጂ ባሌ ደካማ ነው ተብሎ አይፈታም ሸሌ ነሽ ።
@kekumogas2323
@kekumogas2323 4 жыл бұрын
አንቺ የቁላ እንቦጭ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ 4 жыл бұрын
@@birukayele04 ያልደረሰበት ግልግል ያውቃል አሉ ተሳድበሽ ሞተሻል ባንቺ ይድረስብሽ የዛኔታይዋለሽ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ
@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ 4 жыл бұрын
@@kekumogas2323 አንተ ጥንብ ሸርሙጣ
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
@@ተዋህዶለዘላለምትኑር-ጨ5ቨ ልጅ ወልዳቹ የለ እንዴ ?በደንብ አታወሩም ችግር ካለ።መፍታት ምን አመጣው ?መጀመሪያውኑ ሳትጣሉ ከሌላ ጋር መጣለዝ ጀምረሽ ነው ባልሽ የደበረሽ። ለሌላ ቁላ ብለሽ ከፈታሽው የወንድ ልጅ እንባ መጥፎ ነው የቁላ ያለ እንዳልሽ ትኖሪያታለሽ እሚከካሽ እጥተሽ።
@MulugetaKasa-t6t
@MulugetaKasa-t6t 5 ай бұрын
ገለፃችሁ ተመችቶኛል።እናመሠገናለን።አንድ ጥያቄ አለኝ።ዐድሜዬ 60 ነዉ ነገር ግንሌሎች ተጎደኝ በሽታ የለብኝም ነገር ግን እንደ ወጣት ሊሆንልኝ ባይችልም ግን ደግሞእንደፈለኩት አልሆነልኝም።አልጠጣም።አልቅም ግን ደግሞ ፈሳሽ እንደበፊቱ አይደለም ።ስለዚህ ታብሌት ስጠቀም50 ግራም ጥሩ ሆኖ ሣለ ከጊዜ በኃላ እነደመጀመርያው አልሆነም እሱንም ትቼበምግብ ጥሩ ለውጥ ባገኝም አሁንመ እንደምፈልገዉ አልሆነሞ ።አሁን የቀረኝ ምርመራ መሠለኝ እና እሰ ጊዜው ቨይታሚን ዲ ብቻ ብጠቀም ለውጥ ይኖራዎል አሰብኩ ወይንም ቴስስትሮን የተወሰነ ብወስድ የሚስተካከል ይመሥለኛል።ምክራችሁን እጠብቃለሁ።
@nesroman4925
@nesroman4925 4 ай бұрын
ዋዋውው በጣም ምርጥ አተናተን ወይም ገለፃ...
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ
@ኡሙአብዱሮህማን-ዸ1ሐ 4 жыл бұрын
ግን በስልክ ባናግራችሁ ደስ ይለኝ ነበር ችግሬን ብፈቱልኝ በጣም እቸገራለሁ
@micmetebomisebo8478
@micmetebomisebo8478 4 жыл бұрын
ደስ የምል ትምርት አግቻአለውኝ እድሜ ይስጠችሁ
@HagerTigray
@HagerTigray 4 жыл бұрын
My country has changed for good. Gorgeous and smart ( Doctors) Ladies. Great job explaining the possible problems and their remedies in intimate relationships. Keep it up. Well, since I left my country about 15 years ago the mentality has changed. Please make other videos in other Dialects so many other local people can benefit from it as well. Thank you,
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 4 жыл бұрын
Thank you for your comment. We will try to reach out for local people too. From Dr. Eyerusalem
@tekluargaw3837
@tekluargaw3837 2 жыл бұрын
A@a@aa@a@awards for best picture and best wishes
@ወይነዶ
@ወይነዶ Жыл бұрын
የኔ ባለቤት ፍላጎቷ በእጅጉ የቀዘቀዘ ነዉ ብዙ ጊዜ ብንነጋገርበትም ለዉጥ አላመጣም በዚህ ምክንያት እኔም ሳልፈልግ ከወሲባዊ ግንኙነት እርቅያለሁ መፍትሄ ካላችሁ ጀባ በሉኝ ።
@tube-kl2wr
@tube-kl2wr 4 жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነው በዚ ዘመን እንደዚ አይነት ዶክተሮች ማግኘት መታደል ነው
@tamryt2840
@tamryt2840 4 жыл бұрын
Hi
@ShemsdinAnuwar
@ShemsdinAnuwar Жыл бұрын
ቶሎ የመጨረስ ችግር አለብኝ ግን ስሜቴን ለተወሰነጊዜ ከመለስኩት አሪፍ ይሆናል አዳዴ በመሀል ይሞትብኝል ምን ማረግ አለብኝ
@felekezena9600
@felekezena9600 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እቶቻችን ቀጥሉበት የሚበረታታ ነው
@setegnehabtemichael3557
@setegnehabtemichael3557 3 жыл бұрын
እኔ የምኖረው ውጪ ሀገር ነው ከካውንተር የተለያዪ መድሃኒት ይሽጣል ለወሲብ የሚረዳ ከሀኪም ትህዛዝ ውጪ አንዳንዱ በጣም ይስራል የሴክስ ፕሮግራም ሲኖር ከ30 ወይም 1ስሃት በኃላ በደንብ ይስራል ነገር እንዳለችው ስፓርት መስራት ፉሩትና አትክልቶች መብላት ሁሌም ጥሩ ነው ነገር ግን ከእናንተ ከዶክተሮቹ ጋር የማልስማማው ነገር ቢኖር አንድ ስው የሚውዳት ሴት ጋር ሲሆን ሲስማ ት ሊጨርስ ይችላል እንደገና ደግሞ ለተወስነ ጊዜ ሴክስ ካላደርገ ቶሎ ሊጨርስ ይችላል ይህ በጣም normal ነው እናንተ ግን ችግር እንዳለበት እያቀረባችው ነው አንድ ስው በጣም excited ሲሆን ብልት ውስጥ ከማስገባቱ በፊት ይጨርሳል የመጀመሪያው ዙር ሌላው እናንት ሀኪሞች ስለሆናችሁ በቀጥታ መናገር አለባችው እንድ ማፍር ይቃጣችዋል አንዳዴ መልስ እፈልጋለውኝ ስለእስተያየቴም ስለመዳንቶቹሙ መልካም ጌዜ setegne1967@gmail.com
@TsegayeTawla
@TsegayeTawla 7 ай бұрын
ለሴክስ እቸገራለሁ አልቆም ይለኛል
@abduendris3130
@abduendris3130 2 жыл бұрын
ጫትእዳውምመዳኒትነውእደሠውይለያልእጂ
@LoveYou-fr6qn
@LoveYou-fr6qn 4 жыл бұрын
ስለምክራችሁ እናመሰግናል ትክክለኛ ሴክስ ስንት ደቂቃ ነው ምትመልሱልኝ ደስ ይለኛ
@ዋው-ሰ4መ
@ዋው-ሰ4መ 4 жыл бұрын
desmtlunachihu
@forless7511
@forless7511 4 жыл бұрын
Seriously that's good job But can u tell us about girls stuff
@mesfinabera9182
@mesfinabera9182 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ አገላለፅ ስለሆነ አደንቃችኋለሁ ምክንያቱም የተማሩትን ትምህርት እንደዚህ አቀናጅተው በድፍረት ትምህርት ሰጥተው ለፍሬ ካላበቁ መማር የቃላት ክምችት ብቻ ስለሚሆን ዋጋ የለውምና አይዞአችሁ በርቱ
@belaytessafieabebe4124
@belaytessafieabebe4124 2 жыл бұрын
ትምህርቱ እጅግ በጣም ቆንጆ ነው ነገር ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለስንፈተ ወሲብም ሆነ የብልት መጠንን ለመጨመር አሰተማማኝ መድኃኒት ነው እየተባለ አንዳንድ ማህበራዊ ሚዲያዎች በድረ ገጾቻቸው የሚያስተዋውቋቸው ለምሳሌ እንደ VIMAX እና ሌሎችም ያሉ መድኃ ኒቶች አሉና እነዚህን መድኃኒቶች ያለ ህክምና ባለሙያ ትዕዛዝ መውሰድ የጤና ችግር ያስከትላል ወይ?
@tekluayano
@tekluayano 4 ай бұрын
Ande kacersuk dagemi ayensem makenytu mandenew nageruny
@abdisahora2018
@abdisahora2018 4 жыл бұрын
በጣም ጡሩ ነው በዘህው ቃጥሉበት ነጋር ግን ጥያቀ አሌኝ የዋንድ ልጅ ብልት ራዥም ማሆንና ትንሽ ማሆን ለሴትልጅ ምንለውጥ አለ ?
@rjsjfu3hdjrj164
@rjsjfu3hdjrj164 4 жыл бұрын
ለካ ተቸግራቺኋል ባገኘሁሽ አሳይሽ ነበር መን ያረጋል ታዳ
@zomaneshworku7075
@zomaneshworku7075 3 жыл бұрын
እኔ በተቃራኒው አንተ ሙትቻ እያልሁ አሳቀው ነበር አሁን ተለያይተናል በጣም ይቆጫል ማስተካከል እችል ነበር
@soumayafathia3654
@soumayafathia3654 3 жыл бұрын
ባሌ የዜህ አይነት ችግር አለበት እናም አንድ ልጅ ወልጀለታለሁ በዜ የተነሳ ወደ ስደት አመራሁ ልልየውም አስባለሁ ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም እሱንም አብረን እዳለን ስለ ስንፈት ወሴብ አስተነው አናቅም እኔ ምን መርዳት እዳለብኝ ብትነግሩኝ ደስ የሸለኛለል እ
@ajsvggeggw5874
@ajsvggeggw5874 4 жыл бұрын
በጣምጡሩ ምክር ነው በተጨማሪ ሀኪሞች የትእንደሚገኙ በታውንና አድራሻቸውን ብታሳውቁ ጥሩነው በተረፈ ግፉበት ደስትላላችሁ
@sofhiesofhie4814
@sofhiesofhie4814 4 жыл бұрын
ወከወደፊት ሣገበባ አየየየዋለሁ ሽፈት ካለበት አባርረረዋለሁ 😀😀😀😀😀
@samualteame8818
@samualteame8818 2 жыл бұрын
አንድ ወንድ ልጅ ግኑኝነት ከተጀመረበት ሰዓት ጀምሮ ጤነኛ ወንድ የተባለ ቢያንስ ግኑኙነት ላይ ስንት ደቂቃ መቆየት አለበት
@HabtamuDuqa
@HabtamuDuqa 6 ай бұрын
ቶሎ ነው ምርጫው መፍትሄ ምንድነው
@መዲነኝየሀይቋመዲነኝየሀይ
@መዲነኝየሀይቋመዲነኝየሀይ 3 жыл бұрын
ረእህቶች መፍትህታለችሁ ነገሩኝ //በየደቆቃው የስአት//እድውስፋት የሆን ትል ይውጣል //ግን ትናንሽነው በፍራት 2አመት በላይ ሊሄንኝ ነው ሀኪቤትም አልሂድኩም//
@hanalove2898
@hanalove2898 4 жыл бұрын
እስቲ የቅርት መድሀኒት ንገሩኝ እደምንም ብላችሁ ትልቅ አይቀለም ግን ወፍራው ለሆነ አንገት
@jdhffbvhyu3491
@jdhffbvhyu3491 4 жыл бұрын
ትምርታችሁ ጠቃሚነው እዲሜ ይስጣችሁ
@leya8572
@leya8572 4 жыл бұрын
Ethio 3️⃣6️⃣0️⃣❤💛💚 good for fat neck problems
@ethiopiamusic5285
@ethiopiamusic5285 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው እስፓርት አሪፍ ነው ለወንዶች ሲቀጥል ወንጆች ማስተር ቢሽን አታድርጉ ሴት ሞልቶ ሲጋ እሜነቅል ወንድ ያሳዝነኛል ለስፈተ ወሲብም ያጋልጣል ወንዶች ተጠቀቁ
@natnaelayelebekele9774
@natnaelayelebekele9774 4 жыл бұрын
😁😁😁
@leularegawi4315
@leularegawi4315 4 жыл бұрын
ሀይሰላምናቹእናአንድነገርላሽቸግራቹእኔበዚጉዳይብዙችግርአለብኝናእናንተጋበአካልመምጣትስለፈለኩሰልካቹእፈልጋለሁእናቻናላቹላይብትለቁትይመረጣል
@abdalluhabd6555
@abdalluhabd6555 4 жыл бұрын
እኔ ሚመቸኝ በማብራት እያየሁ አይናይኑን ስለው ነው
@ashuclassic7815
@ashuclassic7815 3 жыл бұрын
ኧረ ምን ላድርግ ከፍኚው እስከ 1 ደቂቃ ብቆይ ነው እባካቹን ምን ላድርግ የውስጥ መስመር ካላቹ ላናግራቹ
@abdurhamanmohamed2184
@abdurhamanmohamed2184 Жыл бұрын
ስልክ እፈልጋለሁ ለማናገር እሺ
@esoyemane2538
@esoyemane2538 4 жыл бұрын
Betam betam gobezoch
@sisayoluma5450
@sisayoluma5450 2 жыл бұрын
ስነ አእምሮ ህክምና የት እናገኛለን ፍቃደኛ ከሆናቹ ስልካችሁን ማግኘት ብንችል
@factsoflife72
@factsoflife72 4 жыл бұрын
በህግ አምላክ!!! ሁሁሁ የሰማ ላልሰማ!! ነገ በየቤታችን ይመጣል!!ሌቦች እና ዘራፊዎች ዳኞችን እየገዟቸው ነው ይባላል!! የህግ እንጂ የ ....ቦች ዳኞች የበላይነት የለም!! እስከ መቸ ነዉ ዳኞች የሚዳኙት!!! የጉድ ሀገር - በ50 ሚሊዮን ብር የገዙትን ፋብሪካ በጠራራ ፀሃይ ሊዘረፉ ነው ፡ ፡የተሰራውን ግፍ እና ድራማ እስከ መጨረሻ በትግስት ይዩት በፈጣሪ ስም!!! www.ethiopianreporter.com/ind... በሕግ አምላክ ፍትሕ ፍለጋ ከሕግ እስከ ሕገ መንግሥት ተርጓሚ የተደረገ ተስፋ አስቆራጭ ጉዞ Please also see the documentary film at : kzbin.info/www/bejne/rGWqnJapZ9qhbKs
@gabrealmesfin2668
@gabrealmesfin2668 4 жыл бұрын
የአካል እንቅስቃሴ ማድረግ በጣም ይረዳናል ።
@MdHasan-vm4nc
@MdHasan-vm4nc 4 жыл бұрын
ፍገግ እያለቹ
@legasuzemene3711
@legasuzemene3711 3 жыл бұрын
የስንፈተ ወሲብ ችግር ገጥሞኛል የነርብ ችግር መሰለኝ የሚረዳኝ ዶክተር ፈልጌ ነበር እባካችው እርዱኝ youtube channel አይቸ ነበር መዳኒት ካለው ንገሩኝ ስለትብብራችው አመሰግናለው emailed አድርጉልኝ
@mulugetahailmichael6096
@mulugetahailmichael6096 4 жыл бұрын
በዚሁ ቀጥሉ፡፡ ብዙ ትምህርት ከእናንተ ይገኛል፡፡ደፋሮች
@fufujemel
@fufujemel 4 жыл бұрын
የሴቶች ብልትን በሚነካካበት ስዓት የፈሳሽ አይነት ነገር ይከሰታል አብሮት የሚመጣ መጥፎ ሽታ የሚያስታውክ በጣም በጣም ስሜትን አይደለም ሴትን ልጅ ለወር ማየት የሚያስጠላ ኧረ ልመንን የሚያሰኝ ነገር አለ በሂወቴ ለሦስተኛ ጊዜ አጋጥሞኛል እባካችሁ ለዚህ ችግር ሴት ስለሆናችሁና እናንተ ስትነግሯቸው ያለ ኩርፊያና ያለጸብ ስለሚሰሟችሁ ትምህርት ስጡልን ።አንድ ገጠመኝ ጀባ ልበላችሁ ።በጸባይ በቁንጅና በሙያ ይህ ቀረሽ የማትባል ፏፏቴ ጠብ አለልኝ አልኩና የመጨረሻ በቃ ውሳኔ ላይ ደረስኩ ተመስገን ፈጣሪዬ እልኩና የሰራሁንን አጢያኃት ይቅርበለኝ ከዚህ በኋላ በቃ ብዬ ወደ መስመር ገባሁ ይህን የመሰለ ሾተሌ አጋጠመኝና ፌንት አረኩ ስሜቷን ላለመጉዳት ለማጭበርበር ሞከርኩ ኮንዶም ምናምን አልኩና አክት ለማድረግ ስሞክር ምንሆንክ አሁን በአሁን ተቀየርክ መጀመሪያ እራስህን አረጋጋ አለችኝ ኦኬ እንዲያውም ወደውጭ እንውጣ አልኳት ወጣን በቅሬታ ሆና ቢች አካባቢ ስለሆነ ውቅያኖስን በማየት ላስቀይስ ሞካከርኩ ከዚያ የመዝናናት ጊዜአችንን ጨርሰን በመፎጋገር በሰላም ወደ የቤታችን ተለያየን ። so bad!
@Mamusha2732
@Mamusha2732 4 жыл бұрын
እኔ ምላችሁ አንድ ሰው ትክክለኛ እና ጤናማ ወሲብ አደረገ ሚባለው ስንት ደቂቃ ሲቆይ ነው እና በየስንት ቀኑ ካደረገ ነው ጤናማ የወሲብ ግንኙነት አለው ሚባለው?
@technoplus9877
@technoplus9877 4 жыл бұрын
one(1) clock
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 4 жыл бұрын
Yimer Daud , የተለያዩ የሳይንስ ጥናቶች እንደሚያሳዩት; አንድ ግኑኝነት (ማለትም የወንዱ ብልት ሴቷ ብልት ውስጥ ከገባበት ደቂቃ ጀምሮ) ከ 9-13 ደቂቃ የሚቆይ ከሆነ ጤናማ ሲሆን; ከ 30 ደቂቃ በላይ ከሆነ ደግሞ ዘግይቶ የመጨረስ ችግር ነው። ግኑኝነት ለማድረግ ቀነ ገደብ ማስቀመጥ ይከብዳል ምከንያቱም የወሲብ ፍላጎት እንደየሰዉ ይለያያል። ከዶክተር እየሩሳሌም
@Mamusha2732
@Mamusha2732 4 жыл бұрын
Thank you Dr eyerus.
@ልጅእያሱዘአንበሳ
@ልጅእያሱዘአንበሳ 4 жыл бұрын
12 ሰከንድ
@Ambesaw1212
@Ambesaw1212 4 жыл бұрын
ልጅ እያሱ ዘአንበሳ 12 ሰከንድ እርግብ ነክ እንዴ 12 ሰከንድ።
@hailunega7519
@hailunega7519 4 жыл бұрын
የኛ ህዝብ እኮ አንሶላ ውስጥ በድብቅ ደጋግሞ የሚፈጽመውን ነገር በጸሐይ ለመናገር ይፈራል፣ ይህ በብዙ ነገር ወደኋላ እንድንቀር፣ ለችግሮቻችን መፍትሔ ያሳጣ፣ አለፍ ሲል ለህመማችን እንኳን ፈውስ እንዳናገኝ ያደረገን ችግር ነው። ድፍረትና ትጋታችሁን አደንቃለሁ፣ በርቱ።
@abdurhamanmohamed2184
@abdurhamanmohamed2184 Жыл бұрын
ልብዳሺ
@GetachewDers
@GetachewDers 5 ай бұрын
.mefthewu n.nverj
@EliyasDu
@EliyasDu 3 күн бұрын
Abdiin egaa jiraa
@MamushDibaba-kr1ud
@MamushDibaba-kr1ud Жыл бұрын
Hisister ye one botawu n alawuqewum
@abevan2153
@abevan2153 4 жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ከባድ ምስጋና ይድረስልኝ። በርቱልኝ ተመችታችሁኛል።
@LemmaMengesha-h1d
@LemmaMengesha-h1d 9 ай бұрын
አዲረስ ብትነግሩን
@derejedesta2422
@derejedesta2422 4 жыл бұрын
ቤት በገዛ ሀገራች ስንወጣና ስንገባ ተሰቃዬን የት እንሄድ እረ እባክህ ፈጣሬ ይቅርታህን አውርድ በኑሮ እየተሰቃየን እንደገና በገዛ ወገናችን እኖደከብት ሲታረዱ ማየት ጉድ ነው ጌታ ሆይ አንተነህ ዳኝነቱን የምትሰጥ አንተ ፍረድ የድሀ ልጆች የደረሰባቸውን ስቃይና በደል ፍርዱን ለአንተ መሪ አንተነህ ኢትዮጵያ መሪ የላትም ፍረድ አንተ የአንተን ውሳኔ ለመስማት የኢትዮጵያ ህዝብ እጆቹን ወደ አንተ አንስቶ ይማፀንሀል ፍረድ አንተ ጌታሆይ እንጠብቅህ አለን ፍርድህ ኢትዮጵያ የደረሰውን ስቃይና በደል ፈረድ አሜን አሜን ጌታ
@umadane9926
@umadane9926 3 жыл бұрын
ሀሳቡ በእውነት ደስ ይላል ዶ/ር ኤልሳቤጥ የት እንደምትገኙና አድራሻችሁ ቢጠቀስ ለምን መሰለሽ አገልግሎቱን በጣም በጣም እፈልገዋለሁ ዶ/ር ኤ
@ahmedmehemed8786
@ahmedmehemed8786 3 жыл бұрын
ሰላም ዶክተር እንደት ናችሁ ሽንቴን ሸንቸ ስጨርስ እንደእስፐርም አይነት ነገር ይፈልል እናም የጤና ችግር እንደሆነ ብየ ባጣም ጨንቆኛል እባካችሁን እምታውቁት ነገር ካለ ብታስረዱኝ
@XahirHaji
@XahirHaji 5 ай бұрын
Tolo yemacheras. Maftes
@esoyemane2538
@esoyemane2538 4 жыл бұрын
Bertu
@yoditsherebeza3595
@yoditsherebeza3595 2 жыл бұрын
ስንፈተ ወሲብ እርግዝና እንዳይከስት የያደረርገጋለል ;
@sineworkaemro
@sineworkaemro 4 жыл бұрын
ምን የት ነው የገባሁት እንዴ ዶከተርዬ ምንድነው የሰማሁት እንዴ ምን ጉድ ነው እኔ ደረሼበታለው ሰንፈተ ወሲብ ችግር ያለባቸው ሴትም ሆነች ወንድ የቤት ጣጣ ያላባቸው እንደሆነ በጥናቴ አረጋግጬ ደረሼበታለው ።።።
@yerommebreyerommebre1295
@yerommebreyerommebre1295 4 жыл бұрын
ትክክል
@HiHi-nz2pk
@HiHi-nz2pk 4 жыл бұрын
Kkkkkk
@yerommebreyerommebre1295
@yerommebreyerommebre1295 4 жыл бұрын
@@HiHi-nz2pk ምንያስቃል ትክክል ነው
@sineworkaemro
@sineworkaemro 4 жыл бұрын
@@HiHi-nz2pk ምን ያሰቃል
@ስብራቴ
@ስብራቴ 3 жыл бұрын
ኢበከቹ ጥየቄ ነበራኝ ቁጡራቹ ስጡኝ ቴሌግራም ከለቹ አፅቀምጡልኝ ጨንቆኘኖ
@tadessehailegnawe4478
@tadessehailegnawe4478 4 жыл бұрын
Ejig betham yemidenek new ketilubet, ye efireth simet yinebebibachihuwal beteley beteleyi betami kela yemitiw lay tefetiron yemitasitemiri silehone difiretishin chemeri argi betherefe betham betham asitemari new!!!
@dr.eyerus.b4820
@dr.eyerus.b4820 4 жыл бұрын
Thank you. From Dr. Eyerusalem
@benkifle8812
@benkifle8812 4 жыл бұрын
Great speech thank you for your time appreciate you all.
@tamrathailemariam6468
@tamrathailemariam6468 4 жыл бұрын
L
@TsegayeTawla
@TsegayeTawla 7 ай бұрын
ዶክተር ጭቀትን እና ድብረት ይሰማኛል መፍትሔው ምድን ነው
@husensule7601
@husensule7601 4 жыл бұрын
This is great advice, keep it up.
@gizachewassefa7450
@gizachewassefa7450 4 жыл бұрын
ብዙ ተማርን እናመሰግናለን
@shemsuheyru9007
@shemsuheyru9007 4 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት ጥያቄ አለኝ እያወራቹ ያላቹሁት ስለ ስንፈተ ወሲብ ነው እንደኔ የሴክስ ወይም ስሜቱ ሀይ የሆነበትስ ምንድነው ምክራቹ እኔ እጅግ ሲበዛ ሀይ ነው ስሜቴ እኔ ለመጨረስ ቢያንስ 45 ደቂቃ በትንሹ ምናልባትም ለሷ ካላዘንኩ በቀር ከዛም በላይ ባደርግ ተሎ አረካም ፍፁም ጤናማ ሰው ነኝ ብልቴም ቢሆን ተለቅ ያለ ነው ሁሌም ለወሲብ ዝግጁ ነው ነገር ግን ሁሌም አስደሳች እንጂ እኔ ማስደስት አትችልም ታዳ ይህን የወሲብ ጥሜን እንዴት ባደርግ ነው ሊቀንስልኝ የሚችለው የምንም ሱስ ተጠቃሚም አደለሁም ፖርኖ ግራፊም ተመልካች አደለሁም እስኪ ምን ባደርግ ነው ስሜቴ መቀነስ የምችለው ህክምናስ ይኖረው ይሆን መልሳቹን እጠብቃለው S ነኝ ኳታር ዶሀ አመሰግናለው
@NesruamanEbrahim
@NesruamanEbrahim 2 ай бұрын
Eshi yemanesu guday endet yitayal
@khadaryusuf3961
@khadaryusuf3961 3 жыл бұрын
የ PRP treatment በናተ ሆስፒታል ይሰጣል ወይ የሚሰጥ ከሆነ ግን አድራሻቹን ለኩልኝ
@mastewalaschalew3484
@mastewalaschalew3484 3 жыл бұрын
ስንፈተ ወሲብ በጣም ያስቸግረኛል ወዳሁ ወሲብ ሲጀምር ይረጫል ለወስብ መነሳሳት በጣም ብቃት አለሁ ቺግሩ ወድያሁ በርቸቱ ብቻነው
@birukayele04
@birukayele04 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው ። እማይቆምላቸው ጠበቃ ይቁምላቸው እና በፍርድ ቤት ለምን ጉዳዩ አይታይም?እሚቆምላቸው ደግሞ እንዴት እንደሚቆምላቸው ለማይቆምላቸው በግልፅ ሚስጥሩን ቢነግርዋቸው መልካም ነው እላለው።።።
@sineworkaemro
@sineworkaemro 4 жыл бұрын
አንዴዴዴዴዴ በሳቅ
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ
@Sነኝካለሁበትእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ በመቆም ጨረሽው
@ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ
@ይሁንግደለምኢትዮጵያለዘላ 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@selam12ful
@selam12ful 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@sadaseidekuwaitsadaseideku6212
@sadaseidekuwaitsadaseideku6212 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkkkk
@keberetsige
@keberetsige 4 жыл бұрын
እንዴት ማግኘት ይቻላል እናንተን የሰጣቹሁን ስልክ ዝግ ነው ቃል በቃል I need have with you conversation እና እንዴት በምን way ላግኛቹህ Seriously
@getanehbirhan8863
@getanehbirhan8863 2 жыл бұрын
ብልት በተፈጥሮ ትንሽ የነበረው ማደግ የሚችልብት ሁኔታ አለ ???
@kamalasd7606
@kamalasd7606 4 жыл бұрын
ታዳምደነዉ። መፈቲሁ። በነርብ የሚመጣዉ መዳኔትአለዉ
@jemalseid1069
@jemalseid1069 Жыл бұрын
ሀይ
А ВЫ ЛЮБИТЕ ШКОЛУ?? #shorts
00:20
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,6 МЛН
9 ወንድን ተወዳጅ የሚያደርጉ ነገሮች
16:57
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 702 М.
6 የወሲብ ስሜትን የሚያነቃቁ ምግቦች
11:11
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 1,2 МЛН
7 ወሲብ የሚሰጠን የጤና ጥቅሞች
11:36
ADDIS INSIGHT
Рет қаралды 580 М.
የስንፈተ ወሲብ መነሻዎች | Healthy Life
7:48
News ET Social
Рет қаралды 96 М.
ለርቀት ፍቅር የሚሆኑ 3 የወሲብ አይነቶች
14:45
ቪያግራ መቼና እንዴት ይወሰዳል?
15:08
News ET Social
Рет қаралды 334 М.